Тёмный
No video :(

የወለጋው እልቂት እና የብልፅግና ሽኩቻ  

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 131 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

5 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 688   
@kidesthaile602
@kidesthaile602 Год назад
መስኪ ለህዝባችን ሁሌም ድምፅ ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@onethiopiatube371
@onethiopiatube371 Год назад
ምርጥ ጋዜጠኛና ምርጥ አክቲቪስት ይመቻቹህ
@ethio8774
@ethio8774 Год назад
መስኪ ለእውነት ስለቆምሽ መድሃኒያለም ይጠብቅሽ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤
@agartamiru9606
@agartamiru9606 Год назад
እኔም ተስፋአለኝ አማራ ክብሩን ያስመልሳል❤❤💪💪 አማራ !!
@shunumii7214
@shunumii7214 Год назад
እንዴት? እስኪ ኣብራራልን።
@agartamiru9606
@agartamiru9606 Год назад
ክብር እና መብት በልምምጥ አይገኝም የሚገኘዉ በክንድህ ነዉ!!
@nigatasefa5093
@nigatasefa5093 Год назад
@@shunumii7214 I will explain it to you how Amhara will prevail again, as you all know Amhara is heroic people/ that is the MAIN reason why you stupid people get scared of Amhara!😂 Amhara will destroy you like never before!! If you need any translation let me know stupido!!🤣🤣 come and find me Washington DC.
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Год назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ::
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 Год назад
መሰኪየ የኔ ማር ሰወድሺ የኛ የአማራወች ድምፅ ነሺ ጀግና እህታችን በርችልን 😘😘😘😍😍ሁለታችሁንም ውድድ😍😭😭😭😭😭😭😭
@tamene1525
@tamene1525 Год назад
መስኪ ተናፍቀሻል እንኳን በደና ከረምሽልን💚💛❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Год назад
የዘመኔ ጣይቱ ጀግናይቱ አማራ መሰኪየ የኔ ጀግና
@manaye8321
@manaye8321 Год назад
መስኪ የምስጊኖች ድምፅ እግዚአብሔር ጠብቆ ያቆይሽ የእውነት ጀግና ነሽ አቦ
@iamethiopian662
@iamethiopian662 Год назад
መስኪ በርች እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል ፈጣሪ አይረሳንም።
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 Год назад
መስኪን ሌላው እኮን ቢቀር ቻናሎአን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማረግ መደገፍ ለመላው አማራ እደመቆም ይቆጠራል
@yarab4997
@yarab4997 Год назад
1 ቀርቶ ሺ ጊዜ የሚደረግ ቢሆን ባደረኩት
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 Год назад
@@yarab4997 👍
@Bontu576
@Bontu576 Год назад
በጣም ትክክል ብቸኛ ወርቅ ናት
@abebeyegnadil1466
@abebeyegnadil1466 Год назад
Exactly she's my hero
@hewanabie2123
@hewanabie2123 Год назад
ንቃት ነው ወይስ ሌላ ነው ?
@workutadesse6580
@workutadesse6580 Год назад
መስኪ በርቺ ሀሳቦችሽንና አገላለጽሽ ሁሌም ይመቸኛል በምታደርጊዉ ህብረተሰቡን የማንቃት ትግል እጅጉን የሚያስመሰግንሽ ነው በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጪ ሁሌም ከጎንሽነኝ።
@abebeawraris7338
@abebeawraris7338 Год назад
መስኪ እናቴ ትሙት ለእኔ የመጀመሪያ የአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ አክቲቪስት ነሽ።የምትናገሪው ነገር በሙሉ አስተማሪ እና ለአማራ ህዝብ እጅግ ጠቃሚ ነው።አክባሪሽ ነኝ።እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ!!!
@engidatadesse5675
@engidatadesse5675 Год назад
መስኪ !! ጠፋሽብን እኮ' አንጋጠን ከረምን! ኑሮ ይሰቅዛል! ቤተሰብ አለ! ሌባና ፖሊስ ጨዋታውም እንደዚያው አለ! ሆኖም አሰብንሽ ብትጠፊብን!! በጽሁፍ ብናይሽም' ድንቅ ትንታኔሽ ደግሞ አንድ ክፍለጦር ነው። እንኳን በደህና መጣሽልን❤🙏
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Год назад
አብይ በአማራ እና በኦሮምያ ብሎም ባአዲስ አበባ ገዳይ ቡድን አለው ይእ ቡድን ይገላል ያፍናል ቤት ያቃጥላል ይዘርፉል ለምሳሌ አሁን በቅርብ ፖሊስ ኮምሽነሩን የገደለ እናሳምነውን ስመኘውን ሳአረን የባእርዳሮችን የገደለ ወያኔ ሲገባ አማራ ክልል እየቀደሙ ትግርኛ እየተናገሩ ይዘርፉሉ ቤት ያቃጥላሉ ይደፍራሉ አማራ አማራ ኢትዮጲያ የሚሉትን መርዝ ይሰጣሉ በግርግር ማሀል ያስገድላሉ የዳቦ ስማቸው ፉኖ ነው እዝቡ እዳይነቃ አማራ ክልል ሁለት አይነት ፉኖ አለ ኦሮምያም ሁለት አይነት ሸኔ አለ ያአብይ ሸኔ አማራን የሚገለው የሚፈናቅለው ባሀይለኛው ባአብይ ገንዘብ ተመድቦለታል አማራም ክልል እደዛ አዲስ አበባ የሚያፍን በመኪና ገጭቶ የሚገድል በየሆስፒታሉ ታዋቂ ሰዋችን የሚገድል የሚዘርፍ እሳት የሚስነሳ ከቤት የሚፈናቅል ኔቶርካቸው በጣም እረጅም ነው እዝቤ ንቃ እዬን ኔቶርክ በጥስ ኢትዮጲያ እድትቀጥል
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 Год назад
JEGNA .... I have no another word for YOU ....I am PROUD of YOU ...🦁🦁🦁
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 Год назад
መስኪየ ሺ አመት ኑሪልን የእኛ ጀግና 💚💛❤️
@user-nu2ch3yu8x
@user-nu2ch3yu8x Год назад
ወንዱ አማራ ነው አይደለ
@fetaryitebikishyasenishiwu724
Wow Ewunetmi jegina nech Emebet Maryami kegonish Atileyi💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪💪👌👌👌
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 Год назад
ጌታ ይባርክሸ። አንቺን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል።
@mseremhelen9729
@mseremhelen9729 Год назад
በጣም
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Год назад
ብአዴንን በጋራ እንፀየፍ ✋
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Год назад
አብይ በአማራ እና በኦሮምያ ብሎም ባአዲስ አበባ ገዳይ ቡድን አለው ይእ ቡድን ይገላል ያፍናል ቤት ያቃጥላል ይዘርፉል ለምሳሌ አሁን በቅርብ ፖሊስ ኮምሽነሩን የገደለ እናሳምነውን ስመኘውን ሳአረን የባእርዳሮችን የገደለ ወያኔ ሲገባ አማራ ክልል እየቀደሙ ትግርኛ እየተናገሩ ይዘርፉሉ ቤት ያቃጥላሉ ይደፍራሉ አማራ አማራ ኢትዮጲያ የሚሉትን መርዝ ይሰጣሉ በግርግር ማሀል ያስገድላሉ የዳቦ ስማቸው ፉኖ ነው እዝቡ እዳይነቃ አማራ ክልል ሁለት አይነት ፉኖ አለ ኦሮምያም ሁለት አይነት ሸኔ አለ ያአብይ ሸኔ አማራን የሚገለው የሚፈናቅለው ባሀይለኛው ባአብይ ገንዘብ ተመድቦለታል አማራም ክልል እደዛ አዲስ አበባ የሚያፍን በመኪና ገጭቶ የሚገድል በየሆስፒታሉ ታዋቂ ሰዋችን የሚገድል የሚዘርፍ እሳት የሚስነሳ ከቤት የሚፈናቅል ኔቶርካቸው በጣም እረጅም ነው እዝቤ ንቃ እዬን ኔቶርክ በጥስ ኢትዮጲያ እድትቀጥል
@shunumii7214
@shunumii7214 Год назад
ምን መጸየፍ ትላለህ። አንጥፍዋቸው እንጂ።
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
መሰኪ በርችልን!!!
@sistefera6987
@sistefera6987 Год назад
Thank you, Ethio Nikat media millions are indeed with you!
@merongirma54
@merongirma54 Год назад
መስኪ የኛ ጀግና በርቺልን
@almeshettilhuian3138
@almeshettilhuian3138 Год назад
በጉጉት ነው የሚጠብቅሸ የኛ ጀግና 👌
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 Год назад
የሰማይ የምድሩ ንጉስ መፍረዱ አይቀርም ይፍረዳል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ፍረድልን አቤቱ እየሆነ ያለውን ተመልከት ፍረድ ፍረድ ፍረድ🌿🌼🍁
@yohannesnaty9913
@yohannesnaty9913 Год назад
አታላዝን ታገል
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 Год назад
@@yohannesnaty9913 እግዚአብሔርን ምህረትን መጠየቅ ማለዘን ከሆነ መናፍቅ ነህ የሰው ደም የማይገድ ሰይጣን ከይሲ ነህ ::
@sistefera6987
@sistefera6987 Год назад
ማሰብና ማስተዋል የሰጠንን እግዚአብሔር አምነን አምርሮ የመጣን ዙሪይው ገደል ጠላት በፅናት መፋለም ነው
@Burhan_Tube
@Burhan_Tube Год назад
ጀግኒት ሁሌም ብሰማሽ የማልጠግብሽ ለእውነት ለፍትህ ድምፅሽን የምታሰሚ ብርቱ ሴት ነሽ
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Год назад
አብይ በአማራ እና በኦሮምያ ብሎም ባአዲስ አበባ ገዳይ ቡድን አለው ይእ ቡድን ይገላል ያፍናል ቤት ያቃጥላል ይዘርፉል ለምሳሌ አሁን በቅርብ ፖሊስ ኮምሽነሩን የገደለ እናሳምነውን ስመኘውን ሳአረን የባእርዳሮችን የገደለ ወያኔ ሲገባ አማራ ክልል እየቀደሙ ትግርኛ እየተናገሩ ይዘርፉሉ ቤት ያቃጥላሉ ይደፍራሉ አማራ አማራ ኢትዮጲያ የሚሉትን መርዝ ይሰጣሉ በግርግር ማሀል ያስገድላሉ የዳቦ ስማቸው ፉኖ ነው እዝቡ እዳይነቃ አማራ ክልል ሁለት አይነት ፉኖ አለ ኦሮምያም ሁለት አይነት ሸኔ አለ ያአብይ ሸኔ አማራን የሚገለው የሚፈናቅለው ባሀይለኛው ባአብይ ገንዘብ ተመድቦለታል አማራም ክልል እደዛ አዲስ አበባ የሚያፍን በመኪና ገጭቶ የሚገድል በየሆስፒታሉ ታዋቂ ሰዋችን የሚገድል የሚዘርፍ እሳት የሚስነሳ ከቤት የሚፈናቅል ኔቶርካቸው በጣም እረጅም ነው እዝቤ ንቃ እዬን ኔቶርክ በጥስ ኢትዮጲያ እድትቀጥል
@gebeyawaychile
@gebeyawaychile Год назад
መስኪ ልዩ ሰው። ውሃ የሚየነሳ ትንታኔ ነው።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Год назад
ንቃት አመሐ እና መሰኪ እናመሠግናለን
@Peace.loveee
@Peace.loveee Год назад
መስኪዬ የኔ ጮራ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezawitbeyene66
@bezawitbeyene66 Год назад
God will protect you. ❤
@abayassefa9622
@abayassefa9622 Год назад
Thanks 🙏🙏👍 GREAT lesson ☺️
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Год назад
Great idea, great discussion. I hope everyone will listen this program. Thanks Meski and Amha.God bless.
@medilove3189
@medilove3189 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መስከረም አበራ ጀግናችን
@MMameM
@MMameM Год назад
የማደንቅሽ ጋዜጠኛና ጸሐፊ ነሽ ጀግና ሴት ነሽ! እና ጋዜጠኛ አማሀ ደገፋ አሪፍ አዘጋጅ ነህ እስኪ በርቱ
@mesfinashagre8793
@mesfinashagre8793 Год назад
Thanks again Meski
@sofiajemal5914
@sofiajemal5914 Год назад
Meski we are waiting for you long days, proud of u
@tsinat-
@tsinat- Год назад
ድንቋ መስኪ፣ ዘርሽ ይባረክ
@zerihunarega2469
@zerihunarega2469 Год назад
ሥንት እንቅልፍም እና ለሆዱ ያደረ መሪ በአለበት ክልል አንችየህዝብሽን ችግር በማሥተጋባትሽ በጣም እናመሠግናለን።
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Год назад
አብይ በአማራ እና በኦሮምያ ብሎም ባአዲስ አበባ ገዳይ ቡድን አለው ይእ ቡድን ይገላል ያፍናል ቤት ያቃጥላል ይዘርፉል ለምሳሌ አሁን በቅርብ ፖሊስ ኮምሽነሩን የገደለ እናሳምነውን ስመኘውን ሳአረን የባእርዳሮችን የገደለ ወያኔ ሲገባ አማራ ክልል እየቀደሙ ትግርኛ እየተናገሩ ይዘርፉሉ ቤት ያቃጥላሉ ይደፍራሉ አማራ አማራ ኢትዮጲያ የሚሉትን መርዝ ይሰጣሉ በግርግር ማሀል ያስገድላሉ የዳቦ ስማቸው ፉኖ ነው እዝቡ እዳይነቃ አማራ ክልል ሁለት አይነት ፉኖ አለ ኦሮምያም ሁለት አይነት ሸኔ አለ ያአብይ ሸኔ አማራን የሚገለው የሚፈናቅለው ባሀይለኛው ባአብይ ገንዘብ ተመድቦለታል አማራም ክልል እደዛ አዲስ አበባ የሚያፍን በመኪና ገጭቶ የሚገድል በየሆስፒታሉ ታዋቂ ሰዋችን የሚገድል የሚዘርፍ እሳት የሚስነሳ ከቤት የሚፈናቅል ኔቶርካቸው በጣም እረጅም ነው እዝቤ ንቃ እዬን ኔቶርክ በጥስ ኢትዮጲያ እድትቀጥል
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 Год назад
Minimum we support her through like and share,we are morethan 40, 000, 000 milion . she is important for us .
@tinsaebelete958
@tinsaebelete958 Год назад
Keep going the most brilliant lady!!!God bless you!!
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Год назад
ትክክል መስኪ ግን ለሺ ፍልጥ ማሰሪያው ልጥ 🙏🙏🙏
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 Год назад
ማርያምን በጣምነዉ የጠፈሺዉ መስኪዬ😍😍❤
@mesaybezuneh5755
@mesaybezuneh5755 Год назад
You guys are amazing. Meski, you always blow my mind, what a smart you are. You see things in different angle.
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
አይ መስኪ ግልፅልፅ እኮ ነው በርቺልኝ እህቴ።
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
የጀዋርን ሴራ በደንብ እንዲገባኝ ስላረክሽኝ አመሰግናለው።🙏
@user-pb6nq3bz7w
@user-pb6nq3bz7w Год назад
መስኪ በጉጉት ነው የምንጠብቅሽ
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 Год назад
መሲ፡ ትክክል ብለሻል እኔም ኤርትራዊ ብሆንም ሰው በሆኔ ብቻ ኣማራ በዘሩ ተለይቶ እንደ ቅማል ተለውቆ በሰው መልክ የተሰሩ "ኣጋንንት"ሲታረዱና ሲጨፈጨፉ ብሕልናም ቢሆን ካንቺና ከሌሎች ለእማራ ተቆርቃሪ መታገል መታገል ግድ ይለኛል፡ ፡ በርቺልን ኑርልን መሲ።
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Год назад
Meski as i said before. You are a diamond.
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Год назад
ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ እህት
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Год назад
መስኪ በሚዲያ ማንቃትሽ ቀላል አይምሰልሽ ምልከታሽ በጣም ያነቃል ትንሽ ለውጥ አያመጣም የሚል ተሰምቶሻል በፍፁም በጣም ምልከታችንን አስፍተሽዋል አዲስ አበባ ነን ብለንየተጃጃልነውን ሁሉ ፍፁም አማራ ነን ብለን ኮስተር ብለን አማራነት በውስጣችን ተዋህዷል keep it up. የዳንዔል አምላክ ከአውሬዎች ይጠብቅሽ
@kalechristosdagne7355
@kalechristosdagne7355 Год назад
We are waiting eagerly. Better to be late than never.
@asnakemengistu6658
@asnakemengistu6658 Год назад
Meskerem, you are my number one! God be with you all the way
@gashawteka5671
@gashawteka5671 Год назад
አንድ ቀን ይፈርዳል በጣም ያሳዝናል ኑሩልን።
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
መስኪየ እስኪ በርቱ እኔስ ደከመኝ 😭😭😭😭 አይ ብአደን 🔥🔥🔥
@tirusew2313
@tirusew2313 Год назад
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ ሳምንት መጠበቅ ይከብዳል ብትችይ በየ ቀኑ ካለያ በሳምንት ሁለት ጊዜ መምጣት አለብሽ ግድ ነው
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Год назад
አብይ በአማራ እና በኦሮምያ ብሎም ባአዲስ አበባ ገዳይ ቡድን አለው ይእ ቡድን ይገላል ያፍናል ቤት ያቃጥላል ይዘርፉል ለምሳሌ አሁን በቅርብ ፖሊስ ኮምሽነሩን የገደለ እናሳምነውን ስመኘውን ሳአረን የባእርዳሮችን የገደለ ወያኔ ሲገባ አማራ ክልል እየቀደሙ ትግርኛ እየተናገሩ ይዘርፉሉ ቤት ያቃጥላሉ ይደፍራሉ አማራ አማራ ኢትዮጲያ የሚሉትን መርዝ ይሰጣሉ በግርግር ማሀል ያስገድላሉ የዳቦ ስማቸው ፉኖ ነው እዝቡ እዳይነቃ አማራ ክልል ሁለት አይነት ፉኖ አለ ኦሮምያም ሁለት አይነት ሸኔ አለ ያአብይ ሸኔ አማራን የሚገለው የሚፈናቅለው ባሀይለኛው ባአብይ ገንዘብ ተመድቦለታል አማራም ክልል እደዛ አዲስ አበባ የሚያፍን በመኪና ገጭቶ የሚገድል በየሆስፒታሉ ታዋቂ ሰዋችን የሚገድል የሚዘርፍ እሳት የሚስነሳ ከቤት የሚፈናቅል ኔቶርካቸው በጣም እረጅም ነው እዝቤ ንቃ እዬን ኔቶርክ በጥስ ኢትዮጲያ እድትቀጥል
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Год назад
አንድ አምሃራ ⚜️ አንድ ፋኖ ⚔️
@korechogeleta9138
@korechogeleta9138 Год назад
What an amazing lady. Let the almighty be with you !!!! 🍀🌻🌹
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Год назад
እፍፍፍፍ የኔናት መስኪዬዬዬዬዬ ምን ላድርግሽ ብቻ እኔ የምተማመንበት የኔ ጠባቂ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ሁላችንም ነገሮች እንዳንቺ ቢገቡን የት በደረስን::
@selambelete7500
@selambelete7500 Год назад
በቀል የእግዚአብሔር ነው ግን ለኛም ቀን ይወጣል እንደጨለመ አይቀረም በቀላቺንን በጥፍ እንመልሳለን ሁሉም አማራ በውሱጡ ቂም የሌዘ የለም ሁሉም ቀን ነው የሚጠብቀው መስኪ እንወድሻለን 🙏
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Год назад
መሰኪ ተሰፋ አትቁረጭ ❤ እግዚአብሔር ጋር አማራ መብቱን ያሰከብራል አውሬው አብይ እና ሸመልሰ ለፍርድ ይቅረቡ ❤❤
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Год назад
እኔም ተስፋ እንድትቆርጥብን አልፈልግም ይለወጣል ሁላችንም ባለንበት ትግሉን ማገዝ እግዚአብሔር ከተገፋው ነው እናሸንፋለን
@adysadys6970
@adysadys6970 Год назад
መስኪዬ በርቺ ሁሑም የአማራ ህዝብ አንድ ነው እንወድሻለን
@jamesbond31
@jamesbond31 Год назад
God blesss you
@Ethiofact810
@Ethiofact810 Год назад
በርቱ💐💐
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
መስኪን አለ ማድነቅ ንፉግነት ነው ከስሜታዊነት የፀዳች እረጋ ብላ ለሕዝቧ የምትታገል ትሁት የሴት ጀግና ነሽ የኔ ወርቅ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤
@rihanakasahun9241
@rihanakasahun9241 Год назад
መስኪ እባክሽን አትጥፊብን ያለንበት ሁኔታ አፋችን ላይ በ ጥጥ ውሀ እየተንጠበጠበብን ነው (ኮማ)ውስጥ ነን 😭😭😭😭😭😭😭
@baroktigraway9375
@baroktigraway9375 Год назад
Anchi jegena berchi👏🏽👏🏽👏🏽
@manfmanf7615
@manfmanf7615 Год назад
Thank you Meski !!
@user-us8rd5kl4h
@user-us8rd5kl4h Год назад
መሥኪየ ፈጣሪ ያቆዪሺ
@hiwotgetnet7612
@hiwotgetnet7612 Год назад
በአመት ውስጥ ስንት ሀዘን ተቀመጥን !! መፍትሄ የት ይሆን ??? ጭፍጨፋው ትንሽ ያቆመ ሲመስለን እኛም ወደተለመደው ኑሮችን እንቀጥላለን !!!
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Год назад
አብይ በአማራ እና በኦሮምያ ብሎም ባአዲስ አበባ ገዳይ ቡድን አለው ይእ ቡድን ይገላል ያፍናል ቤት ያቃጥላል ይዘርፉል ለምሳሌ አሁን በቅርብ ፖሊስ ኮምሽነሩን የገደለ እናሳምነውን ስመኘውን ሳአረን የባእርዳሮችን የገደለ ወያኔ ሲገባ አማራ ክልል እየቀደሙ ትግርኛ እየተናገሩ ይዘርፉሉ ቤት ያቃጥላሉ ይደፍራሉ አማራ አማራ ኢትዮጲያ የሚሉትን መርዝ ይሰጣሉ በግርግር ማሀል ያስገድላሉ የዳቦ ስማቸው ፉኖ ነው እዝቡ እዳይነቃ አማራ ክልል ሁለት አይነት ፉኖ አለ ኦሮምያም ሁለት አይነት ሸኔ አለ ያአብይ ሸኔ አማራን የሚገለው የሚፈናቅለው ባሀይለኛው ባአብይ ገንዘብ ተመድቦለታል አማራም ክልል እደዛ አዲስ አበባ የሚያፍን በመኪና ገጭቶ የሚገድል በየሆስፒታሉ ታዋቂ ሰዋችን የሚገድል የሚዘርፍ እሳት የሚስነሳ ከቤት የሚፈናቅል ኔቶርካቸው በጣም እረጅም ነው እዝቤ ንቃ እዬን ኔቶርክ በጥስ ኢትዮጲያ እድትቀጥል
@FM-kj2nq
@FM-kj2nq Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@tegegneyigzaw5339
@tegegneyigzaw5339 Год назад
Hey Meskerem. I really thank you for your analysis and in depth understanding and explaining the suffering people of Amhara. Well done !!! please continue until the last breath of your soul. Today's your sweat will bring rewards one day for this suffering people. You are young intelligent and energetic daughter of Amara. Keep energizing and educate the sleeping people of our society. You are always in my eye sight and pray for your security of everyday life. Well done. Tegegne
@kalechristosdagne7355
@kalechristosdagne7355 Год назад
መስኪ እና አምሃ እንደሁልጊዜው ጠጣር እውነታዎችን ነው ያቀረባችሁት ኑሩልን በርቱ
@user-qk8xc7op5k
@user-qk8xc7op5k Год назад
መስኪ: ጀግኒት: የዘመናችን: ጣይቱ: ነሽ: እግዚአብሔር: ይጠብቅሽ🙏❤️
@myhomeethio
@myhomeethio Год назад
መስኪ አምሀ በጣም ጠፋችሁ። እግዚያብሄር የአእጃቸውን ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል it’s heart breaking
@tsigemariamfanta9059
@tsigemariamfanta9059 Год назад
መስኪ የኔ ኩራት
@solomonmelaku6806
@solomonmelaku6806 Год назад
መስኪ እንኳን ደና መጣሽ
@meharitigabu4263
@meharitigabu4263 Год назад
👏
@GNegasi
@GNegasi Год назад
Well said
@amarealmnew3303
@amarealmnew3303 Год назад
እናት ትወልዳለች ትችያለሽ በውነት!!አይናችን ነሽ።
@emusemer5573
@emusemer5573 Год назад
#የአማራ ህዝብ ችግር አለበት። ለመንግስት ላመልክት ለማን ለገዳዩ #አማራዎች ገላችሁ ሙቱ አትጃጃሉ !!!😥😥😥
@182960la
@182960la Год назад
በርቱ በእርግጥ ትግሉ ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር በማህል አለ ::
@sofiyabezabih9430
@sofiyabezabih9430 Год назад
የፋኖች እህት
@kidisthaile8062
@kidisthaile8062 Год назад
May God be with you ,my sister and my brother ❤❤❤🙏🙏🙏💪🏿💪🏿💪🏿
@fish618
@fish618 Год назад
አማራወች ክፉ ግዜ ከፊታችን አለ፣ነቅተህ ተደራጅተህ ታገል
@ashenafidenboba9239
@ashenafidenboba9239 Год назад
I love the way you explained.thanks Meski
@astertizazu1012
@astertizazu1012 Год назад
አቤት የእውነት አምላክ ለምን ተውከን እባክህን ምህረትህን ላክልን???
@fathimafath1019
@fathimafath1019 Год назад
ጀግና ነሸ ህሌናሸን ያልሸጥሸ እድሜ ይሰጥሸ
@rahmet123
@rahmet123 Год назад
ጠፋችሁብን አመሀ መስኪ ዌልካም ውዴ ድምፄ ህሊናችን ያልሸጥሽ እንቁ ነሽ ኑሪልን
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Год назад
አብይ በአማራ እና በኦሮምያ ብሎም ባአዲስ አበባ ገዳይ ቡድን አለው ይእ ቡድን ይገላል ያፍናል ቤት ያቃጥላል ይዘርፉል ለምሳሌ አሁን በቅርብ ፖሊስ ኮምሽነሩን የገደለ እናሳምነውን ስመኘውን ሳአረን የባእርዳሮችን የገደለ ወያኔ ሲገባ አማራ ክልል እየቀደሙ ትግርኛ እየተናገሩ ይዘርፉሉ ቤት ያቃጥላሉ ይደፍራሉ አማራ አማራ ኢትዮጲያ የሚሉትን መርዝ ይሰጣሉ በግርግር ማሀል ያስገድላሉ የዳቦ ስማቸው ፉኖ ነው እዝቡ እዳይነቃ አማራ ክልል ሁለት አይነት ፉኖ አለ ኦሮምያም ሁለት አይነት ሸኔ አለ ያአብይ ሸኔ አማራን የሚገለው የሚፈናቅለው ባሀይለኛው ባአብይ ገንዘብ ተመድቦለታል አማራም ክልል እደዛ አዲስ አበባ የሚያፍን በመኪና ገጭቶ የሚገድል በየሆስፒታሉ ታዋቂ ሰዋችን የሚገድል የሚዘርፍ እሳት የሚስነሳ ከቤት የሚፈናቅል ኔቶርካቸው በጣም እረጅም ነው እዝቤ ንቃ እዬን ኔቶርክ በጥስ ኢትዮጲያ እድትቀጥል
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Год назад
ትንታግ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ!!
@asfawlegesse
@asfawlegesse Год назад
Always you I admired your looking perspectives concerning Ethiopia political issues
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 Год назад
ምርጥ ጋዜጠኛ እንቁ ተንታኝ እባካችሁ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉ
@user-nh2td1jp2y
@user-nh2td1jp2y Год назад
መስኪዬ የዘመኔ ጀግና 💪💪💪
@getachewabebe3102
@getachewabebe3102 Год назад
መስኪ ምናአለበት በርቱ ብትያቸው የፈለገው ቢሆን የማይቆረቆር የለም ለወገኑ ይሰማኛል ብዙ ድክመት እንዳለ ነገር ሲጀገኑ ማጀገን የሚያስፈልግ ይመስለኛል
@tamiratberihun828
@tamiratberihun828 Год назад
መሰኪ እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ
@abebetesema3892
@abebetesema3892 Год назад
መስኪ እጅጉን የምንወድሽና የምናከብርሽ ጀግና እህታችን ነሽ።እ/ብሔር ብርታቱንና ማስተዋሉን ይስጥሽ።በርች ልፋትሽ ፍሬ ያፈራል
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Год назад
ምን አይነት ድንቅ እይታ ነው!!! የብልፅግና ፓርቲን የዘቀጠ ስነ-ልቦና እና የሴራ ፖለቲካ በአደባባይ ያሰጣ ትንታኔ ነው! ማንበብ እንዲህ ነቄ ያደርጋል!!! እናመሰግናለን!!!!!
@mseremhelen9729
@mseremhelen9729 Год назад
በጣም ጎ በዝናት
@kidestzelalem2353
@kidestzelalem2353 Год назад
You’re Espesal God blaes you❤
@Fantahun09
@Fantahun09 Год назад
ALL AMHARA we should with unity
@Sintayehu912
@Sintayehu912 Год назад
ሁሌ የሚያቃጥለኝ አቅመቢስነቴ በቃ በቦታው በሁኔታው በወቅቱ መፍትሔ ማምጣት ባለመቻሌ ሁሌም አዝናለሁ🥹😭💔💔💔
@AAb1977
@AAb1977 Год назад
One of a kind brilliant & fearless journalists Proud Amhara woman MESKEREM ABERA in Amhara History books for Generations to come including Maeza Mohamad for sure.
@mesayneway2963
@mesayneway2963 Год назад
ጀግኒት ❗❗❗ ዳግማዊት ጣይቱ🙏🙏🙏
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Год назад
መስኪየ የአማራ ህዝብ ልጅ እንወድሻለን
Далее
የመጋቢት  ፖለቲካ
1:52:01
Просмотров 163 тыс.
አቶ ልደቱ ምን እያሉ ነው?
1:34:06
Просмотров 140 тыс.