Тёмный

የወንድሞች ምስክርነት ስለ አዲሱ የአውታሩ ከበደ ቁጥር 07 ዝማሬ | Awtaru Kebede New Mezmur 2024 

Pente Media
Подписаться 4,6 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

የወንድሞች ምስክርነት ስለ አዲሱ የአውታሩ ከበደ ቁጥር 07 ዝማሬ | Awtaru Kebede New Mezmur 2024
#awtarukebede #awtarukebedevol7fullalbum #አውታሩከበደአዲስመዝሙር
#awtarukebedenewalbumvol7
#awtarukebedenewalbum2024 #endalkachewzenebe #pastorali#pastoraliomer
#zeritukebede #PenteMedia #SemayTube

Опубликовано:

 

13 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 295   
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j Месяц назад
ተዋህዶ ነኝ ዘማሪ አዉታሩ ከበደ በሁሉም ሃይማኖት ተዎዳጅ ነው ማንም የመናገር ማራልም የለንም እሱ ለጌታ የሰራዉን ሩብ የሰራ የለም ♥️❤️🙏 አዉታሩ በጣም እዎደዋለሁ ♥️❤️
@mesiamha5248
@mesiamha5248 Месяц назад
ስለ ቅንነትህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ።
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j Месяц назад
@@mesiamha5248 አሜን መሲ ተባረኪ ♥️❤️🙏
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz Месяц назад
አረበጣም ነዉ የመንወደዉ በመዝሙር ተባረከለዉ አዉተሩ ዘበንህ ይባረክ ❤❤❤❤
@birukdaniel9235
@birukdaniel9235 Месяц назад
ተዋህዶ ከሴጣን ዘማሪጋ ምን ግንኞነት አለው አንቺም ከፈለግሽ go👉👉👉👉👉👉
@yohan7782
@yohan7782 Месяц назад
​@@birukdaniel9235 አቡሽ እንጨትህን ጠቅልለህ ተሸክመህ ዙር
@esayastilahun9745
@esayastilahun9745 Месяц назад
የማያምኑ እንካን ዝማሬውን ይወዳሉ
@miheretdana3527
@miheretdana3527 Месяц назад
ጌታ ሆይ ና! ዘማሪ አውታሩ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ።
@DgilolewDeleleg
@DgilolewDeleleg Месяц назад
አውታሩ ትሁት ሰው ነው የምነኩት ሰዎች ብጠነቀቁ !!!
@OrthodoxTehadsoApostolicMinist
@OrthodoxTehadsoApostolicMinist Месяц назад
ዘማሪ አውታሩ ከበደ ከመልካም ባሕርይ ጋራ ለብዙ ዘመን በሚያስገርሙ ዝማሬዎች የባረከን የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው ነው እርሱንም ቤተሰቡንም ራዕያቸውንና አገልግሎታቸውንም ጭምር በጣም አከብራለሁ በጸጋቸውም ብዙ ተጠቅሜያለሁ ለዘላለም ይባረኩ ❤👌👍🙏
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 Месяц назад
Wooowww geta Yibarak Eseeeey hashuu hashuuuu hallelujah geta zamanuni Yibaraki awte❤❤❤❤
@remamucker1086
@remamucker1086 Месяц назад
አዉትዬ አንተማ ተባርካሃል ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልህ
@emebaemuti951
@emebaemuti951 Месяц назад
አውቴ እንወድሃለን ! በፀጋህ ተካፍያለሁ በብዙ ተባረክ !!
@asterbasaznew2694
@asterbasaznew2694 Месяц назад
አውታሩ አውታሩእንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤
@thionlema7724
@thionlema7724 Месяц назад
❤❤❤❤ዘማሪ አውታሩ አማኝ ከመሆናችን በፊት በቤተሰባችን የተወደደ ዘማሪ ነው አሁንም የአንድ መንግስት ልጆች እንደመሆናችን መጠን አሁንም እጅግ እንወድካለን አሁንም በዝማሬዎችክ እየተባረክን ነው ፀጋ ይብዛልክ ተባረክ ❤❤❤❤
@TadiyosWondu
@TadiyosWondu Месяц назад
ዘማሪ አውታሩ ከበደ በጣም እጅግ አድርገ እወዳለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ምኒስትረህንም ጌታ ይባረከው !
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Месяц назад
ስንት የመከራ ዘመን በወንድማችን አውታሩ ዝማሬ ተጽናንተን አልፈናል ዛሬም ድረስ የምንባረክበት የተወደደ ወንድማችን ነው ከክብር ወደ ክብር የሚሄድ ወንድማችን ነው አሁንም ጌታ አብዝቶ ዘንህን ይባርክ ቤተሰብህን ይባርክ እንወድሃለን!
@beenyaamaatii
@beenyaamaatii Месяц назад
እኔ ኦሮምኛ ተናጋሪ ነኝ እድል ከሰጣችኝ እባክ የሚናጋር ስለአለኝ !ጌታ አውታሩንም ቤቱንም ዘመኑን ይባርክ!እናንተም ወንድማችን ጎን ሰላአለችሁ ጌታን አመሰግናለሁ መልካም ፍሬ መኖሩ በዚህ ይታወቃል!
@beletuamakele9424
@beletuamakele9424 Месяц назад
በዚህ ሰሞን ያለሱ መዝሙር አልሰማም እውነት ህይወት መንገድ !!!!!
@rahelhunengwarahel4711
@rahelhunengwarahel4711 Месяц назад
አውታሩ ጌታ ይባርክህ በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞች እህቶች በብዙ ተባረኩ ❤❤❤❤❤
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Месяц назад
አውታሩን እንኳን ጴንጤው አደለም በአለም ያለውም የሚባረክበት ድንቅ ዘማሪ ነው አቤል ከመንደር ወሬ ውጣ ምንም አይጠቅምህም ይቅርታ ጠይቅ ትክክል መንገድ ላይ አደለህም ትችት ይብቃህ አውቴ እንወድሀለን!!!!
@AberKata
@AberKata Месяц назад
ዘማሪ አውታሩ ከበደ ጌታ ፀጋውን ይጨምርልህ ሰለ አንተ ሚዋጋ እግዚአብሔር አለ!!!!❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
@EvangelistDawitTesfaye-xj1wf
@EvangelistDawitTesfaye-xj1wf Месяц назад
ዘማሪ አውታሩ ከእግዚአብሔር የተሰጠን ስጦታችን ነው ድርድር አልፈልግም
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n Месяц назад
የወጌል አርበኞች ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤
@pokekoala8615
@pokekoala8615 16 дней назад
ዘማሪ አውታሩ ከበደ በርታ እንወደሃለን
@debbietesfaye5625
@debbietesfaye5625 Месяц назад
አቡና አንተን ማነው ሣንሱር አድራጊ ያአደረገህ አቀራረብህ የዱርዬ ነው ስርዓት ይኑርህ
@BelayneshArgaw-cy5lb
@BelayneshArgaw-cy5lb Месяц назад
በፀጋው ተካፍያለሁ ተባረክ ሌላውነ መጥፎ ቃል የሚረጩትን አልሠማም
@yemsrachgetachew2720
@yemsrachgetachew2720 Месяц назад
አቡና የምትባል ልጅ እግዚአብሔር ይድረስልህ ምንድነው አላማህ በኢየሱስ ስም፡፡ አውታው ወንድማችን እኛም ተባርከናልበመዝሙርህ እንወድሃለን በእጥ ተባረክልን፡፡
@user-ko4vy7zs4j
@user-ko4vy7zs4j Месяц назад
የእውነት የቅኔ ሰው መዝሙር እ/ር እደዝናብ የሚያዘንብለት የተወደደ ወንድም አውታሩ ውንወድሐለን ከአንድ ቁጥ እስከሰባት የማይሰለች
@user-bj4sy3uh9w
@user-bj4sy3uh9w Месяц назад
አውታሩዬ ልብክ በጌታ ጸጋ የተጠበቀ ይሁን እወድሐለው ወንድሜ ተባረክ።
@destadolaso9621
@destadolaso9621 Месяц назад
Awtaru kabada እንወዳለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@ElfashewaWesenu
@ElfashewaWesenu Месяц назад
አውቴ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ድንቅ መዝሙር ነው ።
@AdanechDeboch-ts8sd
@AdanechDeboch-ts8sd Месяц назад
አቡና የምትባል ሰው የተለወጥክ መስሎን ተደስተን ነበር ግን ወደ እብደት ነው የተለወጥከው ምህረት ይብዛልህ ብትመለስ ነው የምሻልህ በዚህ ከቀጠልክ ለነፍስህ ያሰጋል ሲኦል እንዳትገባ ንስሃ ግባ ።ወንድሜ አውታሩ ዘመንህ ይለምልም ፀጋ ይብዛልህ !!
@mulugojamaysheshem
@mulugojamaysheshem Месяц назад
አውታሩ ለብዙ አመታት በዝማሬህ ታንጫለሁ አሁንም እየታነፅኩበት ነውና ጌታ ይባርክህ ውሾች ይጮሀሉ ዝሆኖች ይሂዳሉ ነውና ቀጥልበት እንወድሀለን።
@BakaArgena
@BakaArgena Месяц назад
አዉታሩ እንወዳለን ❤❤❤❤❤❤ ወንደሜ
@dinkuamen6853
@dinkuamen6853 Месяц назад
ስንት ነብሳት ድኖበታል ጌታን የማያውቅም ስንቱ ተጽናንቶበታል
@user-vg8me9my6t
@user-vg8me9my6t Месяц назад
አዉቴ ተባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው አልፎ መሄድ ይሁንልህ እንወድሀለን
@tesfayeshimles8284
@tesfayeshimles8284 Месяц назад
አውታሩ ከበደ እንወድሀለን።
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Месяц назад
አውታሩ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም አንተና ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ ከነዘርማንዘርህ ተባረክ ከዚህ የበለጠ የሚያሳርፍ የሚያጽናና የሚባርክ የዝማሬ ቅባትና የመንፈስ ቅዱስ እሳት ይሙላብህ አሜን!
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal Месяц назад
ወይይኔ! አቤልን ሰይጣን አዋረደው! አቤል ውስጥ ያለው የነቀፌታና የቅናት መንፈስ እንዲመታ ሁላችንም ልንፀልይለት ይገባል! አለዚያ ግን በቅርቡ ሰንደል ፀጉሩ ላይ ሰክቶ ከተማ ለከተማ እየሳቀ መዞሩ አይቀሬ ነው! አውትዬን ግን ከዚህ የበለጠ ጌታ አብዝቶ ይባርከው! ለትውልዱ በረከት ስለሆነ!!
@Luna23official
@Luna23official Месяц назад
በእየሱስ ስም ምን ኣይነት መንፈስ ነው ያደረብህ? ኣንተ ግን ዳግም የተወለድክ ክርስቲያን ነህ? ስላይደለህ ጊዜው ሳይጨልምብህ ጌታን ተቀበል። እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርህ ዳግም የተወለደ ጌታን የተቀበለ ሰው በወንድሙ ላይ ይሄንን ሟርት ከኣፉ ስለማይወጣ። አቤል እኮ ሰይጣንን በደንብ ያውቀዋል ኣካሄዱንም ተንኮሉንም ስለሚያውቅ ነው እኮ አካሄዳችሁን ቁልጭ ኣድርጎ እያሳያችሁ ወደ ጌታ ተመለሱ አታስመስሉ እያላችሁ ያለው። ለኔ አውቴም አቤልም ወንድሞቼ ስለሆኑ ይለምልሙልኝ። አቤልዬም የሚወደው ጌታ ይጠብቀዊል ኣንተ እንዳሟረትክበት ሳይሆን በጌታ ፍቅር ኣብዶ ታየዋለህ አሜን
@zebibakedir2184
@zebibakedir2184 Месяц назад
Yes kkkkkk asetawekebet
@zebibakedir2184
@zebibakedir2184 Месяц назад
Sent New Yachesekew kebet
@samanuelsasa
@samanuelsasa Месяц назад
የለመደውን paf ቀምሶ ይሆናል እንደዛ ሚዘባርቀው መዝሙሩን በጣም ነው የወደድኩት አውታሩን ጌታ ይባርከው!!!
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez Месяц назад
ጎዳና ወመኔዎች ወሮበሎቾ ከሳሾቾ ጌታ እየሱስ አንደበታችሁን የዝጋው ምቀኞች ጎዳናዎች ልሳናችሁ ዝግት ይበል
@ethiopiahagere1984
@ethiopiahagere1984 Месяц назад
ስህተት እንኳን ቢኖር ለራሱ ቅሬታችንን መንገር እንጂ አደባባይ ላይ ማስጣት ወንድሞችን መክሰስ ለዓለም አሳልፎ መስጠት ክርስቲያናዊ አይደለም በፍፁም ትክክል አይደለም፡፡
@feaaef5243
@feaaef5243 Месяц назад
አውታሩዬ እንወድሀለን❤
@user-sr5qe4dj7o
@user-sr5qe4dj7o 29 дней назад
ወንድም አውታሩ ከበደ ተባሪካለሁ በመዝሙርህ ተባርካለሁ አወድሀለው
@fitsumgizachew5854
@fitsumgizachew5854 Месяц назад
መጽሐፍ ቅዱስ ተጠቅሶ ሲዘመር የሚከፋው ማን እንደሆነ ግልጽ ነው። መዝሙሩ ግቡን መቷል!! አብዝቶ ይባርክህ አውትሻ!! ጠላት ተሸብሯል!
@Resde34Refds345-c
@Resde34Refds345-c Месяц назад
ጌታ ይባረኮው ዘማሪ አታሮው ከበደ
@abdulgaffarhussen2537
@abdulgaffarhussen2537 Месяц назад
እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አውታር ዬ
@WerkwuhaAdmase
@WerkwuhaAdmase Месяц назад
አውታሩ እንወድሀለን
@user-op4bi4zw6y
@user-op4bi4zw6y Месяц назад
እንወድሀለን ተባረክ ይጨመርልህ
@hanag8198
@hanag8198 Месяц назад
አውቴ እንወድካለን በምዝሙርክ ተባኬ አለው ተባረክ❤❤❤
@YadiDuz
@YadiDuz Месяц назад
አቡና ይቅር ይበልህ በእውነት ለአንተ ፀሎት ያስፈልግሀል በጌታ በእየሱስ ስም 😭😭😭😭😭
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 Месяц назад
Omg I don’t have word for Abuna
@user-dx6gk5kg4k
@user-dx6gk5kg4k Месяц назад
አዉታሩ እንዎድሃልን
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz Месяц назад
አቤል እኮ ታሟል ጌታ ይማረው
@user-fr9vh2qe2d
@user-fr9vh2qe2d 9 дней назад
ኢንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤
@user-kw3ut1gz3h
@user-kw3ut1gz3h Месяц назад
Awtye mert mezmur new tebarkenal Enwedhaln Enwedhalen
@user-jz5ko5kt8y
@user-jz5ko5kt8y Месяц назад
ዘማሪ አውታሩ ከበደ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
@melkamubuchacha9279
@melkamubuchacha9279 Месяц назад
የኢየሱስ ፀጋ ይብዛለት😍✌
@mule12adugna
@mule12adugna Месяц назад
Before I received Jesus as my Holy savior I hired the spiritual Singsong of Awutaru kebede for a long period of time. He is a lovely spiritual servant of GOD. But also I hired his recent spiritual singsong. I had been blessed by his song. God bless him, his family and Ministry.
@SoFy-md6yb
@SoFy-md6yb Месяц назад
ዘማሪ አውታሩ እጅግ በጣም እንዎድሃልን
@teshomedemissie5795
@teshomedemissie5795 Месяц назад
አውታርሽ! እንወድሃለን በአንተ ውስጥ ባለው ጸጋ በሕይወት ዘመናችን ሁሉ እየተባረክን እዚህ ደርሰናል ወደፊትም እንባረክበታለን ተባረክ አሁንም በበለጠ ጸጋ ተባረክ እንደገናም እንወድሃለን!❤🙏
@Netsi-ug8ru
@Netsi-ug8ru Месяц назад
አውታሩ enwehaln
@TizitaBirhanu-wd1gh
@TizitaBirhanu-wd1gh Месяц назад
Awtaru tebatek bante mezmur sentun teshageren eg/r yibarkeh zemenh yubarek yahunu mezemur des yemil yeg/r kalen yemigelse endenanebew yemiredan mezmur wedekalu yemiyastegan endenanebyemiredan mezmur new kezi belaying abezeto yichemereleh tebarek
@BetyyBetyy
@BetyyBetyy Месяц назад
Legeta yetezemere mezmur bemanim ayitaremim awtaru geta yibarkih❤ be'alem bininorim ye'alem ayidelenim💐
@user-nh7ug5qo4b
@user-nh7ug5qo4b Месяц назад
ዘማሪ አዉታሩ በጣም እንወዳለን ❤❤❤📖📖📖📖📖🙌🙌
@user-sc5pn7wb8p
@user-sc5pn7wb8p Месяц назад
Abba (yoniyee) yante lifate kentu aydelemm bizu wexate bizu baletidare bante tareko selamun agintual hager eyetegenebach new wurese lemlimm tebarek.
@haregwoinkedanemarim2938
@haregwoinkedanemarim2938 Месяц назад
እንወድሀለን።
@kerubeldaalee8695
@kerubeldaalee8695 Месяц назад
አዉታሩ መልካም ክርቲያን ነዉ መዝሙሮቹ የምያንጹ ዘመኑ ይባረክ።
@girmaguntusegunea
@girmaguntusegunea Месяц назад
በእውነት ስለዚህ ዝማሬ ፀጋ ጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን፣ አውታሩንም እንወደዋለን፣ እነአበል ግን ከበስተ ጀርባቸው ያለው መንፈስ በጥንቃቀ መመርመር አለበት፣
@soniadoly23
@soniadoly23 Месяц назад
Yihe abuna yemelut lij min yeshalewal ወፈፌ
@miretmi3845
@miretmi3845 Месяц назад
ተባረኩልኝ
@MarshelM-nd7lz
@MarshelM-nd7lz Месяц назад
Awtaru"layi"kintnew"aeaneti"wodalew❤❤❤❤
@user-pu2lx6xo4w
@user-pu2lx6xo4w Месяц назад
Awta betam enwedhaln tebarkln
@solb4220
@solb4220 Месяц назад
ጌታ ይባርክ
@TibilteAmaro
@TibilteAmaro Месяц назад
Enwadhalen awtu zamanhi yilamil
@robeldebrezion4866
@robeldebrezion4866 Месяц назад
Amen geta yibark awtaru bruk wendmei
@nathanielejeta
@nathanielejeta Месяц назад
We love you awtaru kebede
@sunkurtadigesa1474
@sunkurtadigesa1474 Месяц назад
Awutaru inwodihalen. God bless you more and more!
@Kalkidanassefaassefa-dz1xe
@Kalkidanassefaassefa-dz1xe Месяц назад
Hallelujah awutaru mezimur silaweta bicha ayidelem bizoche ahunim besu mezimur silemifetu zendow tekotitwal gin gena bizu mezimur geta yisetewal
@q.t.s8785
@q.t.s8785 Месяц назад
AWTARU KEBEDE WE LOVE YOU A LOT...!!! I LOVE YOU AWTA MAY GOD BLESS YOU...!!! ❤❤❤
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አውታሩ ተባርኬበታለው በመዝሙርህ
@user-tv8kq8ys9i
@user-tv8kq8ys9i Месяц назад
አቡና አሁን ሳትክ አውቴ በጣም መንፈሳዊ ልጅነው ስለዚህ አቡና ተው ወጋሪ ብቻ አትሁን ወጌል ስራ እጂ ምን ሆነህ ነው አዳዴ እውነት የቀናህ ይመስለኝ ነበር አሁን ግን የማይነካ ሰው ነካህ አውቴ በቅርብ አውቀዋለሁ አብሬም አገልግያለሁ የህይወት ምስክርነት ያለው እየሱስን የሚወድ በዲሲፒሊን የሚኖር ለትዳሩ ታማኝ ለልጆቹ ታማኝ ለጌታው ታማኝ ለቤተክርስቲያን ታማኝ ስንቱን ልገርህ አውቴ በጣም የፀሎት ሰው ነው አውቴ የህይወት ምስክርነት ያለው የሚነበብ መፀሀፍ ነው መዝሙሩን መስማት አይደለም ሲዲውን ብታገኝ ይዘህ ብትዞር መዳኒትነው ምክንያቱም እየሱስን የሚተርክ ስለሆነ እና አቡና አትሸወድ የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መፀሀፉን አጠበች እደሚሉ ተረተኞች እዛለይ ደርሰሀል አቡና እና ውረድ ወደየሱስ እደግ እጂ ወደ ጥፋት አትደግ እየሱስ እኮ ሁሉን ይወዳል አተ የማን ወገን ነህ እራስህን ለይ እነ ዬኒ ማኛ እኳ ወጌል እየሰበኩ ስለ እየሱስ እየተረኩ እኮ ነው ታድያ አተ ጊዜህን ለምን ታባክናለህ ለማንኛውም በቃህ ተመለስ የሰደብካቸውን ሰዎች ሁሉ ይቅርታ ጠይቀህ እየሱስን ስበክ እሱ የሚወደውን ነገር ብቻ ስራ እርሱን ምሰል አንተን እንወድሀለን ስራህን ግን እንጠላለን
@Luna23official
@Luna23official Месяц назад
ኧረ ሰው ማምለክ ተው። ኣውታሩን እዛ ላይ ሰቀላችሁትሳ በቆየ እና በእድሜው ትልቅነት ነው እንዴ የምትመዝኑት። እሱ ሲጀመር በመንፈሳዊ ነገር የበሰለ ኣይመስልም ሲቀጥል ከሐሳዊያን እና ከነጋዴዎች መድረክ ላይ ህብረት አለው። እሱም እንደነሱ ነጋዴ ነገር ነው ኣንድ ኣይነት ላባ ያላቸው ወፎች ኣንድ ላይ ይበራሉ ኣይደል የሚባለው። በቃ ሰው ኣምላኪ ሆናችሁ ትቀሩ? በኦርቶዶክሳውያን ስትስቁ እናንተው ብሳችሁ ቁጭ
@tsiyonfekaduareda501
@tsiyonfekaduareda501 Месяц назад
Awute egezabeher yebarekih enodehalen❤❤❤❤❤
@user-cq2co3uz6m
@user-cq2co3uz6m Месяц назад
Awetaru enwodhalen❤❤❤
@mintwabgirma8405
@mintwabgirma8405 Месяц назад
እንወድሀለን አውቴ ❤❤❤
@user-qv5gq7yh3h
@user-qv5gq7yh3h Месяц назад
እንወደዋለን አውታሩን
@hananseid3730
@hananseid3730 Месяц назад
Awte betamm new yemwodeh ❤❤❤ate zemn yemayshrh gyta abezto yebarkh zemari nehe tebarklin zemnh yelemlm we love u tebarkkkk ❤❤❤
@ErmiasMena
@ErmiasMena Месяц назад
Tebarek
@ejighayewejige4233
@ejighayewejige4233 Месяц назад
አቡነህ ነው ምንድነው መፈሳዊነት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
@saramartin7629
@saramartin7629 Месяц назад
የደም እየሱስ ፈሶሎታል ወንድማችን ብያጠፋ ፀሉይሉት .እየሱስ ለበደሉት አያውቁምና ይቅር በላቸው አለ እየሱስ
@tsigeerko
@tsigeerko 27 дней назад
ይህን ኮሜንት የፃፍክ ወንድም ጌታ ይባርክህ የገባህ ክርስቲያን ነህ ከእናንተ ውስጥ ሀጢአትን ያልሰራ ይውገራት አለ ወንድማቸውን ኮብራ እባብ ይላሉ ከእርሱ ተለዩ ይላሉ ቃሉ እንደዚህ ይላል???????????????
@adanechilema5018
@adanechilema5018 Месяц назад
አዉቴ እንወድሃለነ
@ahmedalraqi5996
@ahmedalraqi5996 Месяц назад
awtaru thank you
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl Месяц назад
ዘማሪ አውታሩ ከልጅነታችን ጀምሮ የምንሰማው ድንቅ ዘማሪ ነው ። ይሁን እንጂ እርማት ማስተካከያ በ maturitey ጉዳይ ላይ መታረም ካለባችሁ ታረሙ ምንም አይደልም መልአክ አይደላችሁም እርስ በርስ በመሞራረድ ነውኮ ምናድገው ለፀጋቹ ለስጦታችሁ ተጠንቅቃቹ መስራት አለባችሁ ። we need matured versions ok . እንኳን አውታሩ ጌታም ብዙ እየተባለ ነው ያገለገለው እናም ባርያ ከጌታው አይበልጥም እና ብዙም አታዳንቁ
@user-gq1ib2nz8z
@user-gq1ib2nz8z Месяц назад
ለሌብነት ለሀሰትና የጌታን ስም ለሚያሰድብ ልምምድ ጥብቅና ሲቆም የነበረ ያመጽ ቤት...ለዚሕ ሕሊናዉን ቢያልከሰክስ አይደንቅም።ለዉነት የቆማችሁ የመጨረሻዉ እሳት ነዉና ጽኑ።እዉነትንና ንጽሕናን የሚወድ ትዉልድ በልቡ አዳራሽ ይቀበላችኋልና አትላሉ።የሀያላን መንገድ ይሕች ናትና...አሁንም በርቱ በርቱ
@aregaayalew215
@aregaayalew215 Месяц назад
አውተሩ ወድድድድድድድድ ነው የምናረግህ ዘመንህ ብሩክ ይሁን ብርክርክ በልልን
@MeleseGaburli
@MeleseGaburli Месяц назад
Thank you so much 🙏
@user-sv8mf6fz8o
@user-sv8mf6fz8o Месяц назад
አቡናን አካውንቱን እናዘጋ ሪፖርት በማድረግ እናዘጋ
@hireolika8616
@hireolika8616 Месяц назад
አዉታሩ ለእኛ አማኞች ምልክት ነው
@americaemanu2906
@americaemanu2906 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የደስታ እንባ አልቅስኩት አውታሩ እንውድሃለን
@BezaBecho
@BezaBecho Месяц назад
Egziabher yirdan mnaynet zemen lay endalen ketitako bemdrachin mergem yemiyametu sewoch nachew yikir yibelachew ewnet Yihen eyesemu gn mitefu tiwldoch nachew miyasasibegn
@Gesem-sg1me
@Gesem-sg1me Месяц назад
እንወድሃለን ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 Месяц назад
ከበፊቱ የበለጠልዩ መዝሙር ነው🙏🙏🙏😍
@user-fr9vh2qe2d
@user-fr9vh2qe2d 9 дней назад
❤❤❤❤❤
@hannagebreselassie4281
@hannagebreselassie4281 Месяц назад
ወንድሜ አውታሩ በመዝምሮቹ ተባሪካለሁ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ክብር ሁሉ ላምላካችንለእግዚያብሄር ይሁን ተባረክ
@tamegirma4595
@tamegirma4595 Месяц назад
እኔ ብቻ ነኝ ግን አውታሩ እና ተከስተ ሚመሣሠሉብኝ
@sophihev5241
@sophihev5241 Месяц назад
Abuna gin mezmur serto yawkal ?? Ene bawtaru mezmur bebzu tebarekebetalew we love you Awtaru kene betesebeh tebarek🙏🙏🙏
Далее
IQ Level: 10000
00:10
Просмотров 3,5 млн
ЭТОТ ПЕНЁК ИЗ PLANTS VS ZOMBIES - ИМБА!
00:48
"Awtaru Kebede" Vol.7 ሙሉ አልበም 2024
1:06:57
Просмотров 164 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 113 тыс.
መቆየት | Aster Abebe
9:45
Просмотров 9 тыс.