Тёмный

የወዳጅነት አደባባይ | Friendship square | Addis Ababa Ethiopia | Fana broadcasting corporation | Vlog #4 

Melali HD
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 1,8 тыс.
50% 1

የወዳጅነት አደባባይ | Friendship square | Addis Abeba Ethiopia | Fana broadcasting corporation | Vlog #4

Развлечения

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@ambaw1004
@ambaw1004 3 года назад
🙌🏽ሐና ግርማ🙌🏽 200.01 ብር ይህ ቪዲዮ ከመግቢያ ንግግሩ ጀምሮ ጥራቱ እናም አቀታረቡ ቀልቤን ሥቦታል፤ ይህንን ቦታ በአካል አይቼዉ ባላዉቅም በአካል የሄድኩ እስኪመሥለኝ ደረስ ፣ አበባዎቹን ፣ እፀዋቱን የአካባቢዉን ሁኔታ እንዳጣጥም ረድተሽኛል፤ እዚሁ አካባቢ ተወልጄ እንደማደጌ በመልሦ ማልማት ሠበብ ካፈናቀሉን በህዋላ ለብዙ አመት ጥሩ እንዳልነበር ሠምቼ በቅርብ በተያዘዉ ፕሮጀክት በጥሩ ሁኔታ እንደተሠራ የማይካድ ነው፤ ግርግዳ ላይ ያለዉ ቅርፃ ቅርፅ እናም ትርጉምም በጣም ተመችቶኛል ካሜራ ማኑን አመስግኝልኝ፤ ለወደፊቱ ደግሞ ታሪካዊ ቦታ እና የተረሱ ቦታዎችን ትንሽ ጥናት አድርገሽ ገለፃ እያደረግሽ ብታሣይን ሥል 🙏 በትህትና እገልፃለዉ ለዛሬዉ ግን ጥሩ እይታ ነበር፤ በተጨማሪም ሥታሣይን ቮይስ ኦቨር*Voice over video* አድርገሽ ምን አይነት እፀዋት አካባቢዉ ላይ እንድተተከሉ የዛፎቹ አይነት የቅርፃ ቅርፁ ትርጉም ለምን እዛ ላይ እንደተቀረፅ ብታሥረጅን??? ምስሉን እና ድምፅሽን እየሰማን ሥለ ቦታው ግንዛቤ ይኖረናል በሚቀጥለዉ የሠጠሁሽን ሐሣብ ዝግጅትሽ ላይ እንደምትመሪቅበት ባለ ሙሉ ተሥፋ ነኝ፤ በተረፈ አማኑኤል የምናሥልከው ያበደ ዝግጅት ነው፤ ያው በታማኝነት እና በግልፅ አስተያየቴን ልከትብ ብዬ ነው፤ እንጂ አጭር ሐሣብ ሰጥቶ ማለፍ ቀላል ነው ምናልባት የኔ እይታ ከጠቀመሽ በሚል ነው! ካሜራዉ ጥሩቱ በጣም አሪፍ በጣም ግሩም ሆኖ ሣለ ትንሽ ገጭ ገጭ የሚል አንግል ይበዛዋል ኤዲቲንግ ላይ ቢሥተካከል እርሱንም በሚቀጥለዉ ያግዝሽ ዝንዳ እግረ መንገዴን ልንገርሽ ብዬ ነው፤ በኔ በኩል የማግዝሽ ነገር ካለ አሣዉቂኝ! 🙏 ከአክብሮት እና ሠላምታ ጋር አምባው ደሣለኝ 🟩🟨🟥
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
የኔ ውድ ካሜራ ማኗ እራሴ ነኝ ሁልግዜ የምትሰጠኝ አስተያየት እጅግ ጠቃሚ እና ገንቢ ናቸው ክብርልኝ:: ስለ ቦታው አበቦቹ እና ቅርፃቅርፁ ምንም ያላልኩት አስጎብኚ ስላልነበር የማላውቀውን እንዳልዘባርቅ ብዬ ነው:: በባለፈው ሪያክሽን ቪዲዮ ላይ የሰጠከኝን አስተያየት ተቀብዬ የተወሰኑ ነገሮችን በማስተካከል ሌላ ቪዲዮ ሰርቻለው እሱ ብታየው ምትሰጠኝ አስተያየትን ሰምቼ ተግባር ላይ እንዳዋልኩት ትረዳለክ:: በተረፈ እርዳታ ልታደርግልኝ ፍቃደኛ ስለሆንክ እግዜር ያክብርልኝ!!!!
@ambaw1004
@ambaw1004 3 года назад
@@melalihd428 ኦ ካሜራ በመቅረፁም አንቺው ከተሣተፍሽማ በጣም ከባድ ነው።እንደዉም እድናቆቴ እንዲሁም አክብሮቴ ይበልጥ ይጨምርልኛል! ያልሽኝን ቪዲዮ በግዜዉ አልደረሰኝም ነበር አይቼ ሐሣቤን በሰፊው ከመግለፅ ሠንፌ አላዉቅም አየዋለሁ። አክብሮት እና ትህትና ለመላበት መልሥ ምትሽ ሽብርክ ብዬ ምሥጋናዬን አድርሻለሁ። ሁላችንም ሠው ነንና የሠዉ ልጅ በተፈጥሮ ሁልግዜም መታረም ሥላለበት በኔም በኩል ማሥተካከል ያለብኝ ነገር ካለ ሹክ ሣትይ እንዳታልፊ ሀኒቾዬ🙏 📌በድጋሜ ከአክብሮት ጋር
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
@@ambaw1004 eshi yene wed wendem
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
ሀኒ በርቺ 💕
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 3 года назад
ሰላም የኔ ቆንጆ ሀንዩ መጣሁልሽ እናመስግናለን ስላካፈልሽን ላይክ ሼር ውዴ 💕
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
Thank you my sweet
@daniamach1862
@daniamach1862 3 года назад
ሀኒቾዬ ምርጥ ቪዲዮ👌👌👌👌
@ameleworkmekonen6223
@ameleworkmekonen6223 3 года назад
አንቺ ወርቅ ልጅ🥰🥰🥰🥰
@mimitesfaye1951
@mimitesfaye1951 3 года назад
beautiful place with nice view❤😍
@ዘርዬየያብስራእናት
የኔ ዉድ በርችልኝ ቦታዉ ደግሞ ዋዉ ነዉ
@tewahedohaymanote2819
@tewahedohaymanote2819 3 года назад
እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ ሀንቾ አሪፍ ነው በርችልን እግዚ አብሔር ባለሺበት ይጠብቅሺ
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
እሜን የኔ ፍቅር
@birhanmedia144
@birhanmedia144 3 года назад
የኔ ሳቅታ የኔ ልዩ እናመሰግናለን በጣም
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
የኔ የደንም ገንቦ🥰🥰🥰🥰
@jerusalem8478
@jerusalem8478 3 года назад
ሰላም ሀንዬ መጥቻለሁ
@hrittube2663
@hrittube2663 3 года назад
ሀን ቪዲዮ ጨርሼ አይቼ ሁሉንአሙአልቼ ነው የተመለስኩት ሲመችሽ ቤቴን እይልኝ
@mesichannel5041
@mesichannel5041 3 года назад
ሀንዬ በጣም ደስይላ በርች
@fantahuntube
@fantahuntube 3 года назад
nice video. keep up the good work
@merontesfaye152
@merontesfaye152 3 года назад
Hana like sher
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
ሜሪዋ
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 3 года назад
😍😘ሀንዬ በርቺ እህቴ፣ አሪፍ ቆይታ ነበር።🙏
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
ኢትዮዬ ፍቅሬ ጠፍተሽብኛል
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 года назад
የኔ ቆንጆ በፈገግታ ገብተሽ ውቧን አገሬን አሰኘሽኝ
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
ኤልሲዬ ሰራ ሰራ አድርገሽ ነይልኝ ብዙ ውብ ቦታዎች ወስድሻለው
@EthioAlema
@EthioAlema 3 года назад
Selame lezhe bete ema
@sadoor21
@sadoor21 3 года назад
WOW its Beautiful 🥰 and you did an Amazing job for including everything for us 🥰 keep it coming yene konjo ❤
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 3 года назад
ሀኒዬ በቃ ስልሽ ትችያለሽ👍👌👏
@cocolover8932
@cocolover8932 3 года назад
Haniye 🤗💋❤️ አስቀናሽኝ😔 ኢትዮጵያዬ ንፍቅ ብላኛለች
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
ኮኮዬ እሷም ናፍቃሻለች
@saradawit
@saradawit 3 года назад
ሀንዬ እማማ ሀገሬ እንዴት ያምራል ዋዉ ነው እኛ እኮ ሁሉ ነገራችን ልዬ ነው ሀንዬ ምችት ይበልሽ አበባዎቹ ያምራሉ አንቺም ታምሪያለሽ አገሬ ናፍቆኛል
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
ሳሪዬ ሀገርሽም ናፍቀሻታል ነይላት
@Yabseratube
@Yabseratube 3 года назад
ሀኒዬዬዬዬ 😍😍
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
ያቡዬ ነገ እመጣለው
@maeritube21
@maeritube21 3 года назад
ሀንየ ማር እንዴት ነው ሚያምረው በርች ውዴ
@Adugenete
@Adugenete 3 года назад
ሀኒዬ ብላችሁ የምታቆላምጡኝ በሙሉ ቪዲዮዬን ሄዳችሁ እዩ ባልሽው መሰረት ከ ሳሪቲ ቤት በብርሀን ፍጥነት ተከሰትኩ በጣም ያምራል ካሜራሽ እራሱ ጥራቱ ይስባል በርቺልን
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
አዱዬ ወንድሜ ክበርልኝ
@ayniethiopia1495
@ayniethiopia1495 3 года назад
ሀኑዬ ፍቅር
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
አይንዬዋ
@ሐኒዘኢትዮጵያ
@ሐኒዘኢትዮጵያ 3 года назад
አረበለው ኢቱነሽእዴ ውዴ 🥰🥰
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
አዎ ሀኒዬ ፍቅር
@djtube9426
@djtube9426 3 года назад
ወዳጅ ሳይኖር የወዳጅነት አደባባይ ፋሽን
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
ለምን እኔ እና አንተ አንጀምረውም
@wukianostube7494
@wukianostube7494 3 года назад
ቤተሰብ እንሁን ፈቃደኛ ከሆንሽ
@የሸቃላቀብራራትዩብ
ቤተሰብ እንሁን
@kelemtube
@kelemtube 3 года назад
Bitasasab ugalu
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
እሺ እመልሳለው
@yewahnage745
@yewahnage745 3 года назад
የምን የወዳጅ አደባባይ ነው እረ አትቅበጡ መስቀል አደባባይ ነው ወይስ ሌላ
@melalihd428
@melalihd428 3 года назад
የኔ ውድ ይህ ሸራተን ፊትለፊት ያለው ቦታላይ የተሰራ አዲስ ፓርክ ነው
Далее
Мои РОДИТЕЛИ - БОТАНЫ !
31:36
Просмотров 555 тыс.
would you eat this? #shorts
00:13
Просмотров 1,1 млн