Тёмный
No video :(

የወጣቶች ስቃይ"የዛር መናፍስቶች በወንዶችና በሴቶች ላይ የሚያመጡት ጉዳቶች ምንድናቸው?"ክፍል 2 በመምህር ሄኖክ ተፈራ(ዘሚካኤል)። 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 114 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

ለአጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው የባንክ አካውንት ያስገቡ፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Hagere selam A/M/B/H/A Commite.
1000416327468

Опубликовано:

 

24 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 113   
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 2 года назад
ለአጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው የባንክ አካውንት ያስገቡ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Hagere selam A/M/B/H/A Commite. 1000416327468
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 2 года назад
Amen.Amen.Amen Kale.hiwet.yasemalen
@user-nr4lx5jp8z
@user-nr4lx5jp8z 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ተሰቃየሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ቂርቆስ እያላችሁ ያለሁት በስደት ነው ብዙ ያስበላኝና ያስታውከኛል ለሊት ያስሄደኛል በእንቅልፍ ልቤ ሰው እየተጫወተ ዝብርቅ አደርጋለሁ ሽማግሌ ነው ያስመሰለኝ ብቻዬን አወራለሁ አለቅሳለሁ ሰው አብሮኝ የተኛ ይመስለኛል ብቻዬን እደቆሰልኩ አለሁ ለአለማዊ ሰው ይሄ አይወራም ስለማያውቁት እና ምን ላድርግ መምህር?
@rebeccakassaye5024
@rebeccakassaye5024 11 месяцев назад
አሜነ አሜን አሜን ፡ ቃለሂወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ብርታቱን ይስጠን
@sophiaalmu9204
@sophiaalmu9204 9 месяцев назад
እድሜሕን ያርዝመው እድነቃ አዴረከኝ
@user-du7yt5nw6i
@user-du7yt5nw6i 2 года назад
100% እኔ ጋር አለ የዛር መንፈስ ቤተሰቦቼን በትኖ እያሰቃየን ነው ንስሀ መግባት በጣም ቀዳሚ ነው ለመፍትሄው እኔ ስላየሁት ነው መፆም መስገድ በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ ያው ለሊት ይረብሸናል ግን በሚረብሸን ሰአት ተነስተን መስገድ እና በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ ድያቆን አንተ ያስተማርከው ሁሉ እኔ ሂወት ያለ ነው አሁን ግን በእናተ ወንድሞቼ ትምህርት በእግዚአብሔር ቸርነት በእመብርሀን አማላጅነት በቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት እግዚአብሔር ይመስገን ነገሮችን እየተቀየረ ነው ።
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад
Igzeber Amlek idime ina tena istachew Memirachin Ameen🕯🕯🕯
@sahlemariamshibabaw7142
@sahlemariamshibabaw7142 2 года назад
አባቴ ቃለ ሂወይተ ያስማልን!!!
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ ወንድሜ መምህራን ሄኖክ እግዚአብሔር ያበርታልን
@user-qv1yr9sn5m
@user-qv1yr9sn5m 2 года назад
አሜን. አሜን. አሜን. መምህራችን. ቃለ ህይወትንያሰማልን ያገልግሎት ዘምኔመንክን ያርዝምል በእድሜ በጤና ያቆይልን ከነ ቤተሰቦችህ.
@user-dm7bt9du7w
@user-dm7bt9du7w 2 года назад
እናመሰግናለን የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል እረጅም እድሜ ይሰጥልን
@user-kq5vz2he9i
@user-kq5vz2he9i 2 года назад
ፈጣሪ ያቆይልን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f 2 года назад
እግዚአብሔር ይምስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን 👏👏
@user-jx6ol6dm4b
@user-jx6ol6dm4b 2 года назад
ሰልም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደነ ማጠህ በዚህ ትምህርት ብዙ ነገርን ተምራለው ጌታ አምላክ ፀጋህን ያብዛልህ
@tsehaygebrehiwet5147
@tsehaygebrehiwet5147 2 года назад
Ekan bedahna meteln wendmachn Leljoch bemekoterya medebdeb ychalal wey
@user-xl7qb1fb9m
@user-xl7qb1fb9m 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልክ እሽ እኛስ እንዲህ ተማርን አብዛኛዉን ግ በክፍለሀገር ያሉ ቤተሰቦቻችን በዚህ ነገር በጣም ይፈተናሉ እና አንዲህ ነዉ ብለን ብንነግራቸዉ አያምኑም እንደ ቤተሰብ ለረጅም አመት ተዋህደዉታል በድብቅ እንኳ አይደለም በግልጽ ነዉ ሌላዉ ቀርቶ ስንት ክፉ መንፈስ እንዳለባቸዉ እንኳ ያቃሉ እና እኛ ምን ማድረግ አለብን ለዚህ ምን ትመክረናለህ???
@masaitasfu4025
@masaitasfu4025 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዚምልን አሜን አሜን አሜን
@Tegest-ug3up
@Tegest-ug3up Месяц назад
Amen
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 года назад
በእውነት በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ #እግዚአብሔር ይጠብቅህ ☝️👏
@godoliyasgodoliyas718
@godoliyasgodoliyas718 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያት ያዋርስልን አሜን
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 2 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን
@asterabuhay668
@asterabuhay668 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mariyammaaari3228
@mariyammaaari3228 2 года назад
እንካን በሰላም መጣህ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ እንካን አደረሰን ለአብሳሪዉ መላአክ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ባዓል አሜን በፆሎት ለበረታቹ በፀሎታቺ አስቡኝ አመተ ሚካኤል ብላቺ እህት ወንድሞቼ
@user-bj3cs1tt1o
@user-bj3cs1tt1o 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@azabamanenkanabiroadarsank5679
@azabamanenkanabiroadarsank5679 2 года назад
Aman amen🙏🙏🙏🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 2 года назад
ሰላም ዳቆንእውነት ያልከውሁሉ ልክነው ምክንያቱም በሰ ውላይም በኔላይም አይቻለሁ ቃለወት ያሰማልን ኑርልን
@faysesalma7122
@faysesalma7122 2 года назад
Amne amne amne
@mahimarg6731
@mahimarg6731 2 месяца назад
Ere yesemal
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 2 года назад
Amne amneAmne
@bushaduhalu9160
@bushaduhalu9160 2 года назад
መምህራችን ፀጋውን ያብዘልን የአገልግሎት ልዑል እግዚአብሔር ይብርክልህ❤❤❤❤❤
@tshayetogu149
@tshayetogu149 2 года назад
Enamesegenalene memhere qalhiwetene yasemalene xegawene yabezalhe
@user-cb5ou3vs7t
@user-cb5ou3vs7t 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ውንድማችን አሜን 3 ቃል ህይወት ያሰማልን
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 года назад
ውድ,መምህራችን,እግዚአብሔር,ይስጥልን,እረጅም,እድሜና,ጤናውን,ይስጥልን,ከዚበላይ,ከፍ,ከፍ,ያርግህ,
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን እግዝአብሔር ክዝህ ክፈ መንፈሰ የደነነ ውንደምችን በጸሎት አሰበኝ ወለተ ተክል ህይማኖት እይልህ በሰደት ፈተን በዝኝ
@felekkstotiw6075
@felekkstotiw6075 2 года назад
በጣም ጥሩ ተምህርት ነው በዚህ ቀጥልበትወንድማችንእግዛብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 2 года назад
ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ምእመና ❤🙏👍
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 года назад
amen eweneteshen new enam betam yasechageregnal behelema yitayegnal aberogne tegneto yitayegnal
@hiritabvs1500
@hiritabvs1500 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕር ወንድሜ
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለየ ህይወት ያሠማልን መየምህራችን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 года назад
ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 💐💐💐
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ስላም ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ
@karimakarima474
@karimakarima474 2 года назад
AMEN AMEN AMEN KALE hiwote yasemalne wendmachne
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад
Ameen igzeber Amelk rajim idime ina tena istak memerachin
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@gennatgerredow5630
@gennatgerredow5630 Год назад
Ameeen ameeen ameeen Ameeen ameeen ameeen Ameeen ameeen ameeen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን
@user-cf8fo8li4b
@user-cf8fo8li4b 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@AaBb-yv6hh
@AaBb-yv6hh 2 года назад
አሜንእግዚአብሄር ይመሥገን ወድሜ ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥ ጥልን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንከኳን መጠልን ።ቀላ ህይወት ያሰማል
@galaxyprime1669
@galaxyprime1669 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@gena15
@gena15 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሁንማ ነቅተንበታል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 2 года назад
እግዚሀቤርይመስገንአሜን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 года назад
ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህር
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ዘሚካኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ዘወትር እንድታመሰግነው ጤናህን ይስጥልን ዘወትር ሃይልህን ያድስ አሜን ።ያአንተ ትምህርት ስሰማ ነፍሴን ትረካለች ። የቤተሰባችን የዛር መንፈስ ምን ያላደርገን ነገር አለ ? ይልቁንስ አሁን ነው መፍትሔው ያገኘነው ብያንስ እንኳን ጌታ ሆይ ወስጣችን ያደፈጠብን አብሮን የተወለደ የዛር መንፈስ ገስፅልን ብለን ስንፀልይ ተንኮሉ ያቆማል ነፍሳችን ባአምላክዋ ሓሴት ታደርጋለች ።
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 2 года назад
አሜን ወድማችን ቃለ ህያወት ያሰማልን
@addisaddis6818
@addisaddis6818 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@rediredi4126
@rediredi4126 2 года назад
memher ejeg betam enamsegnaln sel asetmrothe egzeabher stegawen abezeto yesetln
@genzeb7277
@genzeb7277 2 года назад
እናመሰግናለን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 2 года назад
Amen, kalehiwet yasemaln.
@user-er1vy2xf6o
@user-er1vy2xf6o 2 года назад
እሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሠላምህ ይብዛ
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 года назад
እንኳን ደና መጣህልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@betlehemzergaw348
@betlehemzergaw348 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን
@kalkidangane8072
@kalkidangane8072 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@hiwotcute3685
@hiwotcute3685 2 года назад
አሜን አሜን አሜንሰ አሜን
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 2 года назад
Hegziahber yesteh!
@bettytadesse1105
@bettytadesse1105 2 года назад
አሜን
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 2 года назад
Kalehewet yasemalen memherachn!!
@kalkidangane8072
@kalkidangane8072 2 года назад
እንኳንዴህናመጣህ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 года назад
EGZIABHER yimesgen enkwan dena metah wendimachin deacon henok betam teak I timihirt new qalehiwet yasemalin Ersu yatigan Amen
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 года назад
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ እስኪ ምልክቱን ለጥፍልን ባለማወቅ እንዳንገለገልበት ። እኔ ያለሁበት አገር ቤልጂየም በገሀድ ብዙ ካፌ እና ሬስቶራንቶችduvel emil logo በየበራቸው ላይ በየጠረጴዛው በየሜኖው ላይ ይታያል ተገልጋዮቹ ራሳቸው አለባበሳቸው ንቅሳቱ ኮታቸው በደንብ በገሀድ ይለያሉ መድሀኒአለም ይጠብቀን በማያልፈው ቃሉ እንጂ ዘመኑ ያስፈራል ድንግል ላገራችን ምድር ታብቃን ለስጋወደሙ
@telcotelco4734
@telcotelco4734 2 года назад
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu 2 года назад
እግዚአብሔርይመሰገን ወዱማችንቃለህዉትያሰማልንእግዚአብሔርያበርታህ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 года назад
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን ውንድማችን አንኳን ደና መጠክ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ
@betefage1394
@betefage1394 2 года назад
Memeher sele hulum Menfes astemeren
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን ዲያቆን ሔኖክ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ የዛር መናፍስቶች ብለህ የለቀቅኽውን ማዳመጥ አልቻልኩም እንቅልፍ ነው የሚጥለኝ አተኛለሁ ስጨርስ እነቃለሁ ስብከትም ሳዳምጥ እንደዚሁ ያረገኛል እቻልኩም መንፈስ እንደሁሆነ ባቅም መፍትሄውን ንገረኝ እባክህ
@menbereketema6507
@menbereketema6507 2 года назад
mefetehew tselot maderege kidase masekedes
@user-dm7bt9du7w
@user-dm7bt9du7w 2 года назад
ወለተ ማርያም ምንም አያመጣም ፊት አትሰጭው መቁጠሪያ ካለሸ መቀጥቀጥ መሰገድ አንቺ እራሰሸ ታንበረኪኪዋለሸ በየሳህቱ መፀለይ ይኖርበሻል ፈሳም በይው
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 2 года назад
@@menbereketema6507 ከቤተመቅደሱ ከተለይሁ 5 አመት ሆነኝ ቅዳሴው የጣኑ ሽታ ኧረ ስንቱ እንዴት እንደ ናፈቀኝ ፀሎት እሽ አደርጋለሁ አመሠግናለሁ
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 2 года назад
@@user-dm7bt9du7w አ እሽ አመሠግናለሁ
@mahlasa7731
@mahlasa7731 2 года назад
መምህራችንእኳንደህናመጣህልን፣በእዉነትበእድሜናበጤና፣ያቆይልን፣ኧረእግዚአብሔርይጠብቅህ፣ሺአመትኑረልን፣፣እኔለመምህረግረማ፣ኮሜት፣ለፃፋ፣ስልኬይጠፋብኛል፣ከዛም፣ብዙነገረአለ፣ስልኬን፣ሠበረዉ፣ቢሠብረዉም፣ሌላአለ፣እድሜ፣ለመምህረግረማ፣በእዉነት፣ዳቆንሄኖክ፣ቃለህይዉትያሠማልንመምህረ፣ተስፋየአበራም፣---------
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 года назад
Wendimachin enkwan dehina metahi
@sarayetseguenat8324
@sarayetseguenat8324 2 года назад
Ewunet new timert si keftewu selke yizagal weyin yekomal zim bilo
@fanaababu6567
@fanaababu6567 2 года назад
ቆይ ለምንድነው ኮሜንት ፅፌ እንዳጠፋ የሚገፋፋኝ 😥
@wenishetabito
@wenishetabito 2 года назад
Unkan basalam matechw dakon henook temarty qalaty yasaman
@emebetemu5599
@emebetemu5599 2 года назад
Betm namsginlin Memihrachin diakon Henok yaglglot zemnk yebark ye Abatchin fera
@merehaile2615
@merehaile2615 2 года назад
ሰላም ዲያቆን ሄኖክ ለነዚ ዛሮች የተለያየ ስሞች ማን ሰጣቸው በመፅሃፍ ቅዱስ አለወይ? እስኪ ስለዚህ ስሞች ከየት እንደመጡ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል
@user-lp6sn4ld6w
@user-lp6sn4ld6w 2 года назад
ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህራችን ይሄመንፈስ ያለብን ሰውች እንዴት አድርግነው ከኛ ነቅሎን እምናሶጣው
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 года назад
ewenethen new diyakon hanok enaga yalew cheger yaneten demes sesema enadedalu elhegna new yemehonew
@saronelove4626
@saronelove4626 2 года назад
Mamher girma agagelote gamru end? Macm new megmeruti?yet nwe ? Ebkhe metweki kahon ngrgne Egizbiher yestilgne
@Kdus-rufael388
@Kdus-rufael388 2 года назад
bewend wend aynetla ygenale ? kagatemachu tsafuln
@rakisy8706
@rakisy8706 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eldana123
@eldana123 2 года назад
Tyake neruni wendme sefe slase ztslyo seb kemey aynet seb u
@saraalghtani2707
@saraalghtani2707 3 месяца назад
እሜን እሜን እሜን አባታችን ⛪⛪
@melltube9254
@melltube9254 2 года назад
ትምርቱጥርትብሎይሰምልሳዳምጥእቅልፌይመጣል
@user-jx6ol6dm4b
@user-jx6ol6dm4b 2 года назад
ወንድሜ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በአምልኮ ስግደት ለይ 28 በበአለት ቀን ማለትም 12 21 ቅዳሜ እነ እሁድ ግንበርን ማሮት እያስነካ ነው የምሰጋዳው? እስት በአጭር ቀን ውስጥ መልሱን ንጋራኝ አማሰግነለው
@user-bj3cs1tt1o
@user-bj3cs1tt1o 2 года назад
ሰላማችሁ ይብዛ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የአምልኮት ስግደት ቅደሜ እሁድ። የሚካኤል ለት ወዘተ።።።28የአምልኮት ስግደት ግንባር መሪት እያስነካን ነው የምንሰግደው
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 года назад
እናመሰግናለን የእኔም ጥያቄ ነበር ።
@user-bj3cs1tt1o
@user-bj3cs1tt1o 2 года назад
@@masaratethopua49 ❤
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 2 года назад
ያአምልኮት ስግደት በህወታችን በምንነርበት ዘመን እስከ እለተ ሞታችን አይቆረጥም አይቆርጥም አይቆረጥም ቅዱስ የሆነ አምላካች ንፁሃ ባህር የሆነ አምላካችን ማመስገን አለብን ። እውቀት ከማነስ ነው እንጅ የሰማይ መላእክት ለአንድት ሳዓት ሳያቆርጡ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሄር እያሉ ያመሰግናል ። ሰው የተፈጠረው የፈጠረውን ለማመስገን ነው ሁላችንም በርትተን መፀለይ አለብን ።
@appapk5408
@appapk5408 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@faysesakma8011
@faysesakma8011 2 года назад
Amne amne amne
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@kalkidangane8072
@kalkidangane8072 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@merimeri9211
@merimeri9211 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09