Тёмный

"ትውልዱን ያደቀቀው የዛር መንፈስ ምንድነው ጉዳቱስ በውስጣችን እንዳለ እንዴት እናውቃለን?"ክፍል 1 በመምህር ሄኖክ ተፈራ(ዘሚካኤል)። 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 113 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

ለአጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው የባንክ አካውንት ያስገቡ፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Hagere selam A/M/B/H/A Commite.
1000416327468

Опубликовано:

 

22 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 226   
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 2 года назад
ለአጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው የባንክ አካውንት ያስገቡ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Hagere selam A/M/B/H/A Commite. 1000416327468
@lidiya727
@lidiya727 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ከበረከቱ ያሳትፈኝ
@abrahamfiseha3633
@abrahamfiseha3633 2 года назад
Egziabher yestelign wedeme
@abrahamfiseha3633
@abrahamfiseha3633 2 года назад
Endenante yemeselu betgirigna yemiastemru binru men ale sent memar yemifelg sow neber
@haniyoutube
@haniyoutube 2 года назад
Bakehn yen wedem ya semata kedse arsma batekrtan getar west yemtgage kesmhe negarge
@haniyoutube
@haniyoutube 2 года назад
@@user-xg9km6ey5p ayezosh bedanbe segage Ba moktery eyktktesh
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 2 года назад
ሰይፈ ሥላሴ እና አርጋኖን ፀልዩ ለመላቀቅ፣ ቅዱስ ቁርባን እና ስግደት።
@user-pz3ok8sg1y
@user-pz3ok8sg1y Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@user-pz3ok8sg1y
@user-pz3ok8sg1y Месяц назад
አግዚአብሔር አድሜ ጤና የሰጠሁት ወደማቸን
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 года назад
ተባረክልን መምህራችን በፍቅር ነው ማዳምጥህ ብዙ ፈተናዎችን አይቻለው ግን ብዙ ማላውቀውን አውቄአለው ክፍውን መንፈስ ከምድራችን ይርቅልን አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ይድርግልን
@user-xg9km6ey5p
@user-xg9km6ey5p 2 года назад
አሜን ፀጋህ ይብዛ ድንግል በእቅፏ በቀሚሷ ትክልልህ ወንድማችን ዛር ውላጅ ነው አይነጥላ የተለያዬ ንግግር ያስገባል ይላካሉ ሁለቱ በመተት መልክ በፀሎቶ ያስቡኝ በመተት እየተስቃይው ነው
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 года назад
@@user-xg9km6ey5p አይዞሽ እማ ፀልዬ አትስነፌ ሰይጣን በኝለያ ስልጣን ይለውም
@ethiopiansinuae173
@ethiopiansinuae173 11 месяцев назад
ቅዱስ ሚካኤል አንተ አቃጥልልኝ በላዬ ለይ እና በ ቤተሰቤ ለይ ያለውን የዛር መንፈስ
@HewotMengst
@HewotMengst Месяц назад
Amen
@saraalghtani2707
@saraalghtani2707 3 месяца назад
እሜን እሜን እሜን
@mebrekesat7291
@mebrekesat7291 2 года назад
የፈጣሪ ፍቅርና ቡራኬ ይድረስክ ቀሲስ ልሳንክም ይባረክ ።ምስጋና ።አዶናይ ።💓💓💓
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔንም የአያቴ ውቃቢ እሚሉት እርኩስ መንፈስ እያሰቃየኝ 😢😢😢አያቴን ገደለ 😭😭😭😭አክስቴንም እግሯን ሽባ አድርጎ ገደላት😭😭😭😭እኔም አሁን ነው የነቃሁት እናቴ ላይ ይለፈልፋል ፀበል ስገባ ለቀቅሁ ይልና እቤት ስትሄድ ተመልሶ እላዋላይ ቁጭ ብቻ በፀሎታችሁ አስቡን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-wn2je4dz1h
@user-wn2je4dz1h 5 месяцев назад
ጌታ ሆይ
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 2 года назад
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🍀🌿🌻🌾
@genzeb7277
@genzeb7277 2 года назад
እኔ እንዳለብኝ አወቅሁ በፀሎትህ አስበው እህተ ሚካኤል ነኝ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይጨምርልህ ወንድማችን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን በእግዚአብሄር በቸርነቱ እስዝች ሳዓት ደቅቃ አድርስኖል በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን ስላምህ ይብዛልህ
@user-io8yu7gv6w
@user-io8yu7gv6w 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@user-yh2el3lv3q
@user-yh2el3lv3q 2 года назад
በፆሎት አስቡኝ አሜን አሜን
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 8 дней назад
የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዚህ መንፈስ እኔንም ቤተሰቤንም ገላግለን
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 года назад
አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,ውድ,መምህራችን,እግዚአብሔር,ጸጋውንና,እድሜውን,አብዝቶ,ይስጥልን,
@selamyeagersewu8307
@selamyeagersewu8307 2 года назад
አይ እናቶቻችን አባቶቻችን ሳያውቁት ያስለመዱት መከራ ተሰቃየነ እኮ ወድማችን ቃለሒወት ያሠማልን
@user-lp6sn4ld6w
@user-lp6sn4ld6w 2 года назад
መምህሬ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥርኛል ልኡል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልኝ እዳለ የተናገርህው ሁሉ የኔ ሒውት ስቃይ ነው ይሄን ክፋ መንፈስ ከኔና ከቤተሰቦቼ ነቅሎ ያውጣልኝ ዘንድ እባካችሁ ውድ ምእመናን ከነቤተሰቦቼ አስካለ ማርያም ብላችሁ በፃሎታችሁ አስቡኝ
@AschalewMolla-cm5rw
@AschalewMolla-cm5rw 3 месяца назад
የዛር መንፈስ
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢ቃለ ሂወትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እባክህ ድረስልኝ የኔ አባት😢😢😢😢😢😢 እድሜን ሁሉ ተሰቃየሁ
@hdu4612
@hdu4612 2 года назад
እግዛብሔር፣ይመስገን እግዛብሔር፣ይመስገን እግዛብሔር፣ይመስገን ወንድማችን፣እንኳን፣በስላም፣መጣህልንመጣህልንቃለሂወትን፣ያሰማልኝ
@zd5125
@zd5125 Год назад
😳😳😳ባሌ ጂላሌ እያለ ጎዝጉዞ ይቅማል እኔ አፈላለታለሁ ያረቢ ማረኝ ወይኔ ወላኢ አገረ በሰላም ልግባቡቻ ጀበና ውን አስቼ አፈረጠዋለው ጉዴ አመድ ኦንን አከክን 😳😳ያለማወቅ ለካሼጣነው
@mihrethslassie418
@mihrethslassie418 2 года назад
ወንድማች አንዃን አደረሰህ ትምሩቱ አየተከታተልኩት ነዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 2 года назад
እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@destawelega-nh1pq
@destawelega-nh1pq 10 месяцев назад
መምህር ዘማካኤል ፀጋ የብዛልህ ጤናይስጥህኑርልን
@user-wm6ry6km6m
@user-wm6ry6km6m 2 года назад
አሜን፫ ይሁንልን ይደረግልን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 года назад
አንኳን ደና መጣክ ውንድማችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ
@samuelmelese4990
@samuelmelese4990 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f 2 года назад
መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ከዚ ከክፉ በሽታ እግዚአብሔር ይስዉረን ፅጋውን ያብዛልህ.ምህራችን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 2 года назад
አሜን አሜንአሜን መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ዘሚካኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ጌታችን መዳሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከዝህ ዓለም ገዠ የሆነ ዲያብሎስ ነፃ አዉጣን አሜን ። የቤቶስባችን የዛር መንፈስ ጣዖት የሆነ መንፈስ ገስፅልን አሜን ።
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 2 года назад
Enem be kifu menfes eyetesekayhu new betselot asibugni efitashi belgni getaye😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝
@genetngash6454
@genetngash6454 2 года назад
መምህራችን አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ተባረክ ለመስማት እና ለማወቅ የምፈልገዉ ነገር ነዉ
@tadessealemnew9151
@tadessealemnew9151 Год назад
አባቴ አድሜና ጤና ይስጠዋት ሙሉ ትምሕርቱ የኔ ነወ ገብረጻዲቅ ብለው ይጸልይልኝ
@user-bq1em7bx1x
@user-bq1em7bx1x 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር በእውነት በማናውቀው ጣጣ እየተሠቃየን ነው
@lilalika3134
@lilalika3134 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ተባረክ
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያባርክልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሙን ይስጥልን ይሄንን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጽልን እዝነት ነው መምህር የኔ ያጎቴ ልጅ በተደጋጋሚ ጽንሱን እየመታባት በጣም ተቸግራለች እህቴም ሁለቴ አስደግጧታል እግዚአብሔር ሆይ ለሀገረ አብቃኝ ስደት ብዙ ነገር አስተማረኝ እኔ ተለውጨ ስዎችን እንድለውጥ እመ አምላክ ትርዳኝ
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 2 года назад
ኣደራ በእግዚኣብሄር ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ❤👍
@danbezstudio4740
@danbezstudio4740 7 месяцев назад
አባቴ ገጠመኝ የዓመቱ ቅዱስ ሚካኤል በአል በአዲሱ ሚካኤል አገልግለው ከቅዳሴ ሲወጡ አግንቼዋት ቡራኬ ከእርሶ ተቀብዬ ተሳልሜ እጆትን ስስም እራሴን ተወጥሮ ነበረ በፀሎት በጥምቀጥ እየበረታሁ ነው ከዛ ቀን ጀምሮ ብዙ ነገሮች ተስተካክሎልኛል ፈተናው እንዳለ እንደው የሚያገለግሉበትን ቦታ ቢነግሩ የ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@DeginetDilase-fs6ry
@DeginetDilase-fs6ry 6 месяцев назад
አባታችን እግዚአብሔር ይባርኮት
@user-qv1yr9sn5m
@user-qv1yr9sn5m 2 года назад
በስላሴ ስም እያዳመጥሁ እንቅልፍ ወስዶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ደግሜ አዳመጥሁት ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መግስት ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንክት ያርዝምልን በእውነት በእመብረሀን ስም ከልብ እናመሰግናለን ጤላታችን በጥልቅ እድናቅ ስለምታድርግ
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳንም በሰላም አብሮ አደረሰን ውድ መምህራችን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን ። ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል አምላካችን ይክበር ይመስገን ።
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውሃት ያሰማልን መምህራችን በፀጋ መጉስ ያኑርልን 🙏🙏🙏
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 8 месяцев назад
መስትውዓል ይሕብና መምሀር ቓል ህወት ይስማልና
@Mohammed-pw4zn
@Mohammed-pw4zn 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cb5ou3vs7t
@user-cb5ou3vs7t 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ቀል ህይወት ያሰማልን አሜን 3
@genitom3338
@genitom3338 6 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን, እናመሰግናለን
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 2 года назад
እኔ የገረመኛ ስማቸዉ ቡዛቱ እግዚአብሔር አምላክ ይማረን ይጠቡቀን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 года назад
Amen amen amen
@selammulunesh4906
@selammulunesh4906 2 года назад
እወነት ኖው በጣም እግዚአብሔር ይጠቀን
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 2 года назад
ወንድማችን የሚያስፈሩ ስዕሎችን ባትጠቀም በጣም ያሳቅቃሉ::
@Habeeba-oz7rp
@Habeeba-oz7rp 11 месяцев назад
ለመምህራቺን ቃለህይወት ያሠማልን
@sintesinte9763
@sintesinte9763 2 года назад
ውድ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ ዘርህ ይባረክ የውነት እኔ የዛር መንፈስ እደዚህ አይነት ምልክት እዳለበት አላውቅም ግን አሁን ባልከው ምልክት ውስጥ እራሴን አግኝቸዋለሁ በጣም ግልፅ ነኝ ግን ሁል እጎዳበታለው የምወደው ነገር ከኔጋ አይቆይም በጣም ተናዳጅ ነን ትግስት የለኝም በጭራሽ እረግማለሁ ወይ ጎድ ለካ እዲህ ያረጋል እኔ በውስጤ እርኩስ መንፈስ እንዳለብኝ አውቃለሁ ግን ዛር እዲህ እደሚደበቅ አላውቅም
@saraahmed7988
@saraahmed7988 Месяц назад
እህህህ ነይ እስኪ ማማ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
ወድማችን ቃለኽይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@genetngash6454
@genetngash6454 2 года назад
አዉ ትክልል ነዉ መምህራችን አምላክ ይባርክህ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አብዛሐኛዎች ምልክቶች ከኔላይ ያሉ ናቸው በፆለታችሁ አስቡኝ አመተ ስላሴ እያላችሁ
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን ክዝህ ክፈ መንፈሰ እግዝአብሔር ያደነነ ዩውጠኝ አሜን
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 8 месяцев назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን😢😢😢😢😢
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 2 года назад
ሌላው ዋና ምልክት በጣም ትዕቢተኛ አትንኩኝ ባይ ግትር ተከራካሪ አመፀኛ ያደርጋል፣ የልብ ትህትና ያርቃል። ግንፍል የሚል ንዴት ዛቻ ድብድብ የዛር መንፈስ ስራ ነው። በሰበብ በአሰባቡ ደም እንዲደማችሁ ያደርጋል የወር አበባ ያበዛል፣ በሆድ ድርቀት ወይም እንዲሁ ሽንት ቤት ስትገቡ ብዙ ደም ይፈሳችኋል። ቢላ እንዲቆርጣችሁ እግራችሁን በእንቅፋት ወይም አስፈንክቶ ደም ማድማት ይወዳል። የጡት ካንሰር የብዙ ካንሠር መነሻ ዛሮች ናቸው። ሰውን በሽተኛ ነው የሚያደርጉት። የመድኃኒት አይነት ነው የሚያስወስዷችሁ። ጀርባ እና ወገብ ላይ ነው የሚቀመጡት። መቁጠሪያ ስግደትና ቅዱስ ቁርባን ከተቀበላችሁ በቀላሉ ይሸኛሉ አይቀመጡም። በተለይ ሰው ሲሞት ፀሎት ፆም አብዙ የሞተው ሰው ላይ የነበረው ዛር ወደ ቤተሰብ ይዛወራሉ ። እናት አባት ሲቆርቡ ወደ የማይቆርብ የቤተሰቡ አባል ይሄዳሉ። ቢያንስ የሰው ልጅ ጠዋትና ማታ 41 41 መስገድ እና ዙሪያውን ማጠር አለበት።
@lidiya727
@lidiya727 2 года назад
በትክክል እኔ ከሌላ ሰው የተለየሁ ከፍ ያልኩ ከሰው በላይ የሆንኩ አድርጎ ነው የሚያሳየኝ አያቴ ዛር ታመልካለች እግዚአብሔር አባቴ ሆይ አድነኝ 😭😭😭
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 2 года назад
@@lidiya727 ልክ ነሽ ሌላው መንፈሳዊ ለመሆንም ይቃጣዋል። ህልም ማየት መተንበይ፣ ሰውን በበላይነት መጨቆን ወይም መምከር፣ አዋቂ ነኝ ማለት፣ መታዘዝ መጥላት። የከበሬታ ቦታ መፈለግ። በህልም እንደ ዝንጀሮ መስለው ይታያሉ። ሰይፈ ሥላሴና አርጋኖን ስግደት ቅዱስ ቁርባን በቀላሉ ይጥላቸዋል። ትህትና ማንኛውንም ክፉ መናፍስት ማሸነፊያ ዘዴ ነው። ትዕቢተኛ ከሆንን ግን ጉልበት አገኙ ማለት ነው።
@lidiya727
@lidiya727 2 года назад
@@BegoMekerTube2127 ልክ ነሽ እህቴ በጸሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሰማዕት ብለሽ ራሴን ጋርዶብኝ ኖሬ አሁን የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጭ ጾሙን ጸሎቱንም ስግደቱንም ስሞክር ራሴን አየሁት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንደተጋረደብኝ አላውቅም ነበር አግብቼ ሚስት መሆኔ አንድም ቀን ገብቶኝ አያውቅም ነበር የኔስ ይለያል 😭😭😭
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 2 года назад
ተዋህዶ ቲዩብ በጣም ጥሩ እውቀት አለህ/አለሽ አንዳንድ ጥያቄዎች ነበሩኝ የግል እዚህ public ላይ መጠየቅ ማልፈልገው እንዴት ማግኘት እችላለሁ? እኔ ገና ተማሪ ነኝ በጣም ደካማ.
@lidiya727
@lidiya727 2 года назад
@@mimizeniwork4500 መምህር ተስፋየ ብለሽ ግቢ ሁሉን ነገር በዝርዝር አስተምሯል ስለ መናፍስት
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ሄኖክ ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 💕🌺🌺🌻🌼🍀🌼 አሜን አሜን አሜን
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 2 года назад
መምህር እባክህ በጸሎት አስበን ለእህቶቼ እና ለቤተሰቦቼ ወለተ ብርሃን፣ ወለተ ሰንበት፣ወለተ ህይወት፤ወለተ ገብርኤል፤ ወለተ ኪዳን የደድነንገግለል ማርያም ወዳጅ
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 2 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ
@retasisi5067
@retasisi5067 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከመክራ ያውጣን
@bremansi7561
@bremansi7561 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በቤተሰቤ ሚገብር የለም ነገር ግን መንፈሳዊ ነገር ሳዳምጥ ወይም ለመፀለይ ሳስብ ምክንያቶች ይከሰታሉ እዳልፀልይ ያደርገኛል ያስገሳኛል ይተናነቀኛል ውስጤ ይረበሻል ፀሎት ስጀምር ያዛጋኛል ያስፉዋሽገኛል ይጨንቀኛል
@selammulunesh4906
@selammulunesh4906 2 года назад
ቃለ ህወይት የሰማልን አሜን
@chaclattube7669
@chaclattube7669 2 года назад
ቃለ ህይወት።ያሰማልንመምህር
@user-bf7rc6lp1d
@user-bf7rc6lp1d 2 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 2 года назад
ወንድማችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@branisaboca87
@branisaboca87 10 месяцев назад
Ameeen Ameeen Ameeen
@dubairak5641
@dubairak5641 2 года назад
💒🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲💒🙏🙏🙏🙏🙏ba eunat kal hiwote ya samalin la wandimachin.
@azabamanenkanabiroadarsank5679
@azabamanenkanabiroadarsank5679 2 года назад
Aman amen 🙏🙏🙏🙏
@user-nc6gs4ge4n
@user-nc6gs4ge4n 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-wb4uz2xr6b
@user-wb4uz2xr6b 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያኑርልን በእውነት ሁላችንም ታመናል እግዚአብሔር ይድረስልን እኛ በማናቀው እሡ በሚያቀው ቸሩ መዳህኒአለም ምህረትን ይላክልን እኔጋም ምልክቶቹ አሉ
@mahlasa7731
@mahlasa7731 2 года назад
እድሜናጤናይስጥልን፣እኔ፣ምንግዜም፣ከፋሬን፣እልጣለሁ፣ይቆስላል፣ባዚንም፣አያድነዉም፣ብቀባዉም፣ይቆስላል፣ወይም፣ይላጣል፣ምንግዜም፣በስደትላይነኝ፣በፀሎትአስቡኝ
@mahlasa7731
@mahlasa7731 2 года назад
ወድማችንበእድሜናበጤናበፀጋያቆይልን፣
@SalamSalam-bc8kz
@SalamSalam-bc8kz 2 года назад
እገዝያቤር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ስላም ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ
@semenawit8438
@semenawit8438 2 года назад
Kale Hiowt yesemaln 👏 Tsegawn Yabzalot
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 7 месяцев назад
ወይኔ በኪዳነ ምህረት እናቴ ነገር እኔም ጋር ብፍከፊል አለ መምህርዬ
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hennabrok9143
@hennabrok9143 2 года назад
Ame
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 2 года назад
ወድሜ እነማሰግነለን ቃለህያወት ያሰማልን በፃሎት ያባራታቹ ስለሀገራችን ባፃሎት አስቡት
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ
@gennatgerredow5630
@gennatgerredow5630 Год назад
Ameeen ameeen ameeen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@21MarYam
@21MarYam 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@betlehemzergaw348
@betlehemzergaw348 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 Год назад
Amen aman amen qal hiwet ysemalena aboena eftia etia eftia abona bxlotch asebn welt medhen belch asebn
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 года назад
Egziabiher yistikin Dn. Mmrachin edmena tena yabizalih ! †Welete Tinsae† bileh bestelot asibegn pls thanks so much may God bless you more and grant you many many more years to serve God and Orthodox Christian ppl Amen!
@user-ix1po3lh8l
@user-ix1po3lh8l 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ወንዲማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉ ያብዛልህ ወንየ እንየም ለስጋየ ነው ያለሁት ሰላም የለኝም ትምህርትን እሰማለሁ ሁሉ እሰማለሁ ግን ልቦናየ የት እንዳለ አላውቅም ዲምፃህ ብቻ ነው የምስማኝ ከዛ ተስፋ ቆርጣለሁ ግን ለንየ ያለዉ አለ ብየ እጠብቃለሁ እግዝአብሔር ከአዳኝ ሁሉ የምትለው አለኝ ግን ምን እንዲሆን መጨረሻው እጠብቃለሁ በፆሎታቹ አስብኝ አባካቹ ወለተ ሃወርያት እያላቹ አስብኝ እህቶችየ ና ወንዲሞችየ እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ 😢😢😢😢
@liyanegash7607
@liyanegash7607 2 года назад
መምህራችን ስላስተማርከን እግዚአብሄር ይጠብቅህ ቃለህይወትያሰማልን
@user-ry8qs9di1z
@user-ry8qs9di1z 2 года назад
እናመሰግናለን ቃለ ህይውት ያሰማልን አይነ ልቦና ችንን ያብራልን
@oagf4377
@oagf4377 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን
@appapk5408
@appapk5408 2 года назад
መማህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saraka5019
@saraka5019 2 года назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 года назад
ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህር
Далее
Alisha Lehmann joins Juventus Women 🤍🖤
00:16
Просмотров 3,3 млн
Nurse's dream !! 😂😂
00:17
Просмотров 4,7 млн
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
Просмотров 25 млн
Alisha Lehmann joins Juventus Women 🤍🖤
00:16
Просмотров 3,3 млн