Тёмный
No video :(

የጨረቃ ቤት ካርታ ሊወጣለት ነው ስለሚባለው ትክክለኛ መረጃ ይዘን መጠናል እባካቹህ ሼር ሼር!Important information 

usmi tube
Подписаться 176 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

የጨረቃ ቤቶች መረጃ#house information
የጨረቃ ቤት
ህገወጥ ቤት
ታህሳስ 12/2016#
ታህሳስ 2016#Important information
ethiopia

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 122   
@bestebeste7585
@bestebeste7585 8 месяцев назад
የረቢ የእኛ እድሜየችን የጨረስነው በጨረቀ ቤት ነው የአለህ ሀለለችን አርግልን😢ስደተኛ ነን
@gfytt5945
@gfytt5945 8 месяцев назад
አዎን ያረብ ያርግልን እኔ 20 አመት የሰራሁበት ነው በጨረቃ ቤት ጥዬ አፈረሱብኝ ሀላሌ ዘካተል ማል የወጣበት ከባድ ነው
@bestebeste7585
@bestebeste7585 8 месяцев назад
@@gfytt5945 አለህ ኸይሩን ይምረጥልን
@mryamhassan2390
@mryamhassan2390 8 месяцев назад
አላህ እውነት ያርግልን በስደት የሚትገኙ እህቶቸ ዱአ አርጉልኝ ኮበልሻ ነበረኝ ህጋውይ አላህ ያርግልሺ በሉኝ ደክሞኛል ተስፉም አቅምም የለኝ ድጋሜ ስርቸ አልገዛም.
@user-cw2ui5zc4y
@user-cw2ui5zc4y 8 месяцев назад
አላህ እዉነት ያርገዉ ወሎ ላይ 90%ህገ ወጥ ነዉ
@user-bf9tf9vj2i
@user-bf9tf9vj2i 8 месяцев назад
እኔም ኮቻ ነበረኘ ደሞ ተፈላጊ ቦታ ነው አላሰራኘ ብለው ተቀምጠል ምሪት ሊሆን ነው አካባቢው እናም ዱአ አድርጉልኘ ወዶችዬ ህጋዊ በቶሎ እዲሆንልኘ ድክም ብሎነል
@user-hv2pc1lg8p
@user-hv2pc1lg8p Месяц назад
ውዴ የመቸ ቢደወ ነው 😢😢😢😢
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 8 месяцев назад
ተወከልቱ አለ አላሕ።✍️ሕጋዊይዉ በኛ አቅም የሚታሠብም አልሖነ ወድም። አማራጭ የለንም የጨረቃዉን ከመግዛት ዉጭ
@user-yj4je6vh9u
@user-yj4je6vh9u 8 месяцев назад
ጀዛከላህ ኸይር ወድም
@OsmanSeide-xf7hp
@OsmanSeide-xf7hp Месяц назад
ዛሬ ብራዩ ድሬ 105 ሰፈር ለገበሬ ቅያሬ የተሰጠ መሬት ህገወጥ ነው በማለት እየፈረሰ ብን ይገኛል ሙስልም ወገኖቻችን በዱአ አግዙን
@hananahmed1660
@hananahmed1660 8 месяцев назад
ሁለት ህገወጥ ቦታ ነበርኝ አላህ ወኪል 😢😢😢
@user-ib5gq7ru8w
@user-ib5gq7ru8w 8 месяцев назад
እኔም
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 8 месяцев назад
😥😥😥
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 8 месяцев назад
እኔም ሁለት አለኝ ኮቻ ቤት ለመስራት ፈርቼ ተቀምጣል
@SamiraHabhse
@SamiraHabhse 8 месяцев назад
እኔም አለህ የልፈተቸን አይ ዉሰድብን የረብ😢😢
@gfytt5945
@gfytt5945 8 месяцев назад
ዲአ አርጊ
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js 8 месяцев назад
አላህ ይርዳን
@user-zc1kx9ng6s
@user-zc1kx9ng6s Месяц назад
አላህ ሰላሙን ያምጣልን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 8 месяцев назад
እውነት ያርግው ፍጣሪ የእስዴት የለፍበት ክንቶ እይውድቅ
@subriaeman9557
@subriaeman9557 24 дня назад
ሹክረን ግን ብደብ ኣጣትተክ ንገረንልንገዛ ሳይሆን የገዛነው የወሰዱብንን ልዋጭ መሬት እየተሰጠነው ሚባል ነግር እየሰማነው ኣጣራልን ባኣላህ😢❤
@hybye345
@hybye345 8 месяцев назад
አላህውነትባረገልንያረብ
@aeeazz6909
@aeeazz6909 5 месяцев назад
እኔም ወደላይ እማምር ቤት ኮቻ ሰርቻለሁ አላህ ህጋዊ ያርግልኝ የ3 አመት ልፋቴ አደራውን ሰው እዛ ሰፈር እየኖሩበት ነው መብራትም ውሀ ገብቶል ወሎ ላይ ሲጀመር አብዘሀኛው ህገወጥ ነው
@EeEe-vp3vm
@EeEe-vp3vm Месяц назад
ለባለቤቴ አያቱ የርሻ መሬት በስጦታ መልኩ ሰጥታው ደብተር አሰርቷል በስማችን ቦታው ከተማ ውስጥ ነው ቤት ለመስራት አስበን ነበር እና ያስፈራ ይሆን ? ከመስራታችን በፊትስ ካርታ እንደት ማግኘት እንችላለን እባክህ መልስልኝ አመሰግናለሁ
@mulu5
@mulu5 8 месяцев назад
ፈጣሪ በረዳን ህገ ወጥ ቦታ ገንዘቤን የጨረስኩት 😢😢አብይ ከተገለበጠ ሁሉም ይስተካከላል እመኑኝ እስከዛዉ ይሰዉረዉ
@hybye345
@hybye345 8 месяцев назад
በትክክል❤
@hybye345
@hybye345 8 месяцев назад
አላህይርዳን
@Virtues162
@Virtues162 8 месяцев назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ( የገዳም ወይም የደብረሊባኖስ በግ) ማለት ነው !! ቤት ግዛ ይሉታል ከዛ ይቀሙታል __ ከቀሙት በሁዋላ ያስሩታል __ ከዚያ ከፈለጉ ይገድሉታል !!
@user-sb2vd6su9i
@user-sb2vd6su9i 8 месяцев назад
ትክክል 😢😢😢😢😢😢
@khh796
@khh796 8 месяцев назад
ወድም ኸይር ይነገርክ ወገን ጨረቃ አትግዙ ሀስቡ አላሁ ወናመን ወኪል
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w 8 месяцев назад
እእእ አትለኝ ኡስሜ ያረብ ድካማችን አይተህ እነዚህን ሰዎች እዲያስቡን አድርግልን የአላህ እውነት ከሆነ ምን እደምል አላቅም ወይኔ ተስፍ በአላህ አይቆረጥም እውን ይሆን ይሆናል
@hiwidz6877
@hiwidz6877 8 месяцев назад
ጌታ ይጠብቀን
@fatimaa9853
@fatimaa9853 8 месяцев назад
አላህ ዉነት ያርገው ቤቴም ህገወጥ ነው ቦታም አለኘ ሁለት በጀምንም ገዘብ የለኘም አላህ በስደት አትቅሪ ካለኘ እሰጣለሁ በቀረ በስደት መቅረቴ ነው ግን ቤቴ እና ቦታየ ከወጣ ወዳውን ከናፈቁኘ ቤተሰቦቸ እቀላቀላለሁ
@BerkieTezazu-uu4bo
@BerkieTezazu-uu4bo 8 месяцев назад
እኔ እምልህ መልስልኝማ ጎንደር የጨርቃ ቦታ እየፈርሰነው ወይስ አይራ እሚባል ቦታ ገዝቸ ነበር
@sebleworktaye5911
@sebleworktaye5911 7 месяцев назад
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ ይህም የእኔ ቦታ ካርታ የለውም ደብተርና የወራሽነት የፍርድ ቤት ማስረጃ አለኝ ሄጄ ስጠይቅ አሁን ካርታ ያለውን እንጅ የአቺን አንመዝግብም ብለው መለሱኝ ምን ላድርግ ምንትመክረኛልህ አመስግናለሁ።
@user-hc3xb4vl7g
@user-hc3xb4vl7g 8 месяцев назад
ሹክርን አላህ ጥሩጀዛህን ይክፈልህ
@myethiopia5380
@myethiopia5380 8 месяцев назад
ቦታው ስምጥቀስልን እስኪ ወደደቡብ ወሎ ማለቴ መካነሠላም የሚሸጥ ቦታንገረን
@user-du7ge8nb7n
@user-du7ge8nb7n 3 месяца назад
ህጋውይቦታ ስንትገባ
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 8 месяцев назад
ኡስሚ፡አፈረሱብኝ፡
@LatifahMohammed-bc3jq
@LatifahMohammed-bc3jq 8 месяцев назад
ሀስብይ አላህ ወናእ መልወኪል
@sjsjddjdjdjd1430
@sjsjddjdjdjd1430 8 месяцев назад
አላህ ወኪል እኔም ኮምቦልቻ ግዚች አለሁ ተወከል አለህ
@LubabaAssefa09
@LubabaAssefa09 8 месяцев назад
አላህ ልፈታችንን ይቁጠርልን
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs 8 месяцев назад
እውነት ከሆነ ጥሩ ነው
@user-zm9xo7ds8z
@user-zm9xo7ds8z 8 месяцев назад
ያረብ አላህ ይርዳን ካድአይሉ ሁለት ቤት በጣም ሀሰብ ላይነኝ 😢
@user-oq2zj8ef3j
@user-oq2zj8ef3j 8 месяцев назад
አላህ ወኪል ሂቢ
@NaemahHusein
@NaemahHusein 8 месяцев назад
የትነው አዲስ አበባ የፈረሱትስ ባላህ መልስልኝ
@user-of3nz4fr9s
@user-of3nz4fr9s 8 месяцев назад
ሐይቅ ካለ ንገሪኝ
@user-ij6zg8tq7l
@user-ij6zg8tq7l 8 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስሚ እንዴት ነህ የኔም ቤት ፈርሷል ዛሬ 3ኛ ቀን ነዉ ከኔዉም አካባቢም የነበሩ 139 ቤቶች ፈርሶዋል
@usmitube
@usmitube 8 месяцев назад
ወአለይኩምሰላም ወረ ወበ አሏህ ከዚህ የበለጠውን ይወፍቅሽ አብሽሪ የት ከተማ ነው የፈረሰው ቤትሽ የት አካባቢ
@user-lf1gz9bp5y
@user-lf1gz9bp5y 8 месяцев назад
የት ነው እህት
@dohadoha8116
@dohadoha8116 8 месяцев назад
የት ነወ ንገሪን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 8 месяцев назад
አይዞሽ እማ❤
@hayad1041
@hayad1041 8 месяцев назад
​@@usmitubeየኔም ፈርሰዋል እባካቹው አዲሳአበባነው ካርታ ሚሰጡት ንገሩኝ
@zainabtkkeluae4038
@zainabtkkeluae4038 7 месяцев назад
በጣም እንደዚህ እያላቹ አውሩ እንካን ጨረቃ ባለካርታሆቹም እየፈረሰባቸው ነው እኛ ከስደት ተመላሾች ነን ባናይ እናምን ነበር
@user-of3nz4fr9s
@user-of3nz4fr9s 8 месяцев назад
አሠለሙአለይኩም እሕት መይሬም ምድነው የጨረቃ ቦታ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 8 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህ ኸይር ኡስሚ በአሏህ አትለፈኝ መልስልኝ ይሄ የካርታ ጉዳይ የሚመለከተው አድስ አበባን ብቻ ነው ወይስ አጠቃላይ በሁሉም ክልል ነው እኔ ቦታ ገዝቻለሁ ግን የምሪት ቦታ ነው ካርታ እና ብላን ገና ጠብቁ ተብለው የአካባቢው ሰው ሁሉ የለውም አሉኝ ቤት ልሰራ ፈልጌ ግን ፈራሁ ምን ይሻለኛል ካርታው መቸ እንደሚሰጥም አላውቅ ሁሌም ጠብቁ ነው የሚባሉት ምን ይሻለኛል እኔም በስደት ደከመኝ😢😢😢😢😢😢
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew 5 месяцев назад
አላሕለን
@user-ew2bw5zv5e
@user-ew2bw5zv5e 8 месяцев назад
አላህ ፈረጀውን ያቅረብው
@user-ji2dx9sh6h
@user-ji2dx9sh6h 8 месяцев назад
የኔ ቦታ የቤተሰብ ነው እኔ ሳልወለድ የተገዛ ብዙ ደክመን የኔም የቤተሰብም ቤት ተሰርቷል ብዙ ወጭ አውጥቸ ፕላን ወቶለት ከዛ ካርታ የለውም አሉን አሁን ያፈርሱታል ወይስ ምንድን ነው ያአላህ😭
@gfytt5945
@gfytt5945 8 месяцев назад
ህገወጥ ነው ብለው አፍርሰው ላልፈረሰባቸው ደግም ካርታ ሊሰጠው ነው ማለት ምን ማለት ነው ያፈረሰብን ይመልሰልና
@manycell9813
@manycell9813 8 месяцев назад
የቱ እውነት እንደሆነ ማወቅ አልቻልንም ፈርሶብኘል ሰው ቢቆይም መሬቱ ይመለሳል ይላል ሌላው እርሽው ይላል መላ መላ
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 8 месяцев назад
kezih bewala ye cherka bat gezto befrsebet manem yemyazen yelem eyawke birun esat laye endemwerwer new yemtayew
@astertube5406
@astertube5406 8 месяцев назад
ሰላም ኡስሜ
@lubabamamo1793
@lubabamamo1793 8 месяцев назад
እኔየ ኮበልቻ ቦታ ገዝቼየ ነበር ግን አልሰራሁበትም ፈርቼየ
@user-mc2pf3ku7w
@user-mc2pf3ku7w 8 месяцев назад
አሰላማለይኩም. ኡስማን. ትደዉል. አታነሳም
@destadosa4099
@destadosa4099 8 месяцев назад
Selm lante wendime. Ibakihin koye face bota alegn iza akibabi min adis nger ale ba fatari nigeregn
@alemseid26
@alemseid26 8 месяцев назад
ወለይኩምሰላምወራሁመቱላህወበራካቱ
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 8 месяцев назад
በየት አካባቢነው ሊሠጥ ነው የተባለው???
@Gurage4
@Gurage4 8 месяцев назад
አህለን ወድማችን አለኝ የጨረቃ ግን ውሀ ለማሰገባት አምሳሺ አሉኝ አዳማ
@user-jf5pb7zf8b
@user-jf5pb7zf8b 8 месяцев назад
@seadaapp3133
@seadaapp3133 8 месяцев назад
እዳው ወቶልኝ ጉደኝ አይቼ ባረፍኩ ጨርሻለሁ😢😢 ቀለምም አልቀረ
@haderabederu2817
@haderabederu2817 8 месяцев назад
😢😢
@user-hk9hr5ig2q
@user-hk9hr5ig2q 8 месяцев назад
ማለት እኔከገበሬ ላይ ገዝቸ ነበር
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 8 месяцев назад
ይህሺትቤት እስቲያፍረሰውእናአየውአለሁ
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 8 месяцев назад
አላህ ከቀደረው አይቀርም ሞትም አለ እንኳን ቤት መፍረስ የራሱ ጉዳይ ተጨንቄ አልሞትም
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 8 месяцев назад
በይ ዝም በይ እህነየ የኔ ቢጤ ነሽ መሰል ከቤት ነፃ እኔስ ስደት አደከመኝ ቤት ቤት ስል ይሄው አለሁ😢😢😢😢😢😢😢
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 8 месяцев назад
@@user-ej3yq3eu8p እባክሽ ሁላችንንም ነን ለጭቃ ቤት ልጅነታችንን አረገፍን ይሄን ውድ ጊዜ
@user-jp4ny1rq5n
@user-jp4ny1rq5n 8 месяцев назад
ግብር የሚከፈልበት የገበሬ ቦታ ያላችሁ አታስብ የኛም ተሸንሽኖል አትፍሩ
@ztube6574
@ztube6574 8 месяцев назад
ማለት ግብር የሚከፈልበት ከሆነ አያስፈራም ነው ወይስ አልገባኝም ?
@salihatube8511
@salihatube8511 8 месяцев назад
ማለት እስኪ አስረጂኝ እህቴ በጭንቀት ልሞት እኮ ነው
@user-jp4ny1rq5n
@user-jp4ny1rq5n 8 месяцев назад
የገዛችሁት ከገበሬ የግብር ደብተር ካለው አይወሰድባችሁም ኢንሽ አላህ
@salihatube8511
@salihatube8511 8 месяцев назад
@@user-jp4ny1rq5n የገበሬ ቦታ ነው ግን ያፈርሱታል ብዬ ፈርቻለሁ😢
@user-jp4ny1rq5n
@user-jp4ny1rq5n 8 месяцев назад
ቤት ካለው አላቅም ውዶ ለማንኛውም አብሽሪ
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 8 месяцев назад
የትነው😮
@user-bo2ns4yy5r
@user-bo2ns4yy5r 8 месяцев назад
ኢትዮጵያዊ ሁኖ መኖር እየፈለገ የቀን ስራ ሰርቶ ፣ ሊስትሮ ሰርቶ ፣ እንቅልፍ ሳይተኛ የገዛውን የጤና ባለሙያ ቤት እየፈረሰ እንዴት ነው ከድህነት የምንወጣው ???? ቢያንስ እንኳ ምን አለበት መንግስት የብር ካሣ ቢሰጠን ?
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 8 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ng8gu6ub2p
@user-ng8gu6ub2p 8 месяцев назад
ህገ ወጥ ቤት ማን ይገዛል
@rukiya6481
@rukiya6481 8 месяцев назад
ኧረ ገዝተናል ሆሆሆ
@user-ng8gu6ub2p
@user-ng8gu6ub2p 8 месяцев назад
@@rukiya6481 አላህ ይጠብቅላችሁ እያወቃችሁ ግን ለምን ትገዛላችሁ እየፈረሰ
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 8 месяцев назад
እኛም ሰሞኑ ፈርሶብናል ሸገር
@foziyayoutube5912
@foziyayoutube5912 8 месяцев назад
አሁንም እያፈረሱነው አላህ ይይላቸው
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 8 месяцев назад
አላህ ሁን ያለዉ ይሆናል በቃ በሱ ተወከሉ
@jamisweet6787
@jamisweet6787 8 месяцев назад
የኛን ቤት ካፈረሱ በሆላ ካርታ ሊሰጥ ነው ውሸት መስጠቱን ትቶ ማፍረሱን በተውት ብቻ አልሃምዱሊላህ አላህ የተሻለ ይወፍቀን። ያፈረሱትን ቦታ ግን ምን አረጉት ሰሩበት ወይስ አረሱት😢
@gfytt5945
@gfytt5945 8 месяцев назад
አረሱት አናታቸው ይፍረሰ
@jamisweet6787
@jamisweet6787 8 месяцев назад
@@gfytt5945 እዛ ድጋይ ላይ ምን ያበቅላል። የኔ ውስጡ ተረጥርጦ ልሾ ተሰርቷል ግርግዳው ተገርፎ ነበር ያ እደትስ ለርሻ ይሆናል
@user-tp2wf5os5w
@user-tp2wf5os5w 7 месяцев назад
ለገዳዲ እኮፈረሰ በቅርብቀን
@user-sx9ne8nl7n
@user-sx9ne8nl7n 8 месяцев назад
ከተመዘገበ አመትከአምሰትወሩ ዴሴ ወሬብቻነዉ
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 8 месяцев назад
እኔ ህገወጥ ነው ግዝቸ የሰራሁት ወላሂ መስሪያ ብቻከ6 መቶ ሺ በላይ አወጣሁ 😢😢
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 8 месяцев назад
ቆይ ግን ህገወጥ ገዝቸ ምትሉ ሰወች አልገባኝም እያወቃችሁ ነው ሳታውቁ ህገ ወጥ ማለትስ ምን አይነት ነው አልገባኝ ሆኜ ይሆን ኧረ አስረዱኝ አብዛሀኞቻችሁ ህገ ወጥ ገዝቸ ስትሉ የኔንም አጠራጠራችሁኝኮ እኔ ህጋዊ ነው ተብየ ነው የገዛሁት የምሪት ቦታ ነው ግን ካርታ እና ፕላን ገና አልተሰጣቸውም ጠብቁ ተብለው ስለዚ የኔ ቦታ ከየትኛው ነው ሚመደበው? ????? ኧረ የገባው ሰው ያስረዳኝ በአላህ😢😢😢😢😢😢😢
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 8 месяцев назад
​@@user-ej3yq3eu8pያንች ህጋዊ ነው እማ እኔም እንዳች የምሪት ነው የገዛዉት ካርታው ገና አልተሰራም እንጂ
@user-nh1wb3hw6s
@user-nh1wb3hw6s 8 месяцев назад
ህገወጥ ማለት ካርታና ፕላን ያሎጣለት የገበሬ የርሻ ቦታ ነው ያች ምሪት ከሆነ ህጋዊ ነው
@om_Ryane
@om_Ryane 8 месяцев назад
@@user-ej3yq3eu8p አጣሪ ገዘብሽኑ በከቱ አታፍሽ ወላሂ እኔን ያየ ይቀጣ ህጋውይ ነው ብለውኝ የሄው 10 አመት በላይ ሆነው በውዝም አላስጨርሰው በጀ ካርታ አሊያስኩ አልተወው ግማሽ ልጂነቴ የጨረሰው ብቻ ከባድ ነው ህገወጥ ቤት መስራት
@om_Ryane
@om_Ryane 8 месяцев назад
የምስረታ ቦታሳ ፕላን የለየለት ነው ወይ መረጃው ካለሽ​@@user-nh1wb3hw6s
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss 8 месяцев назад
ቃሉ ወረዳ ወደገርባ ደጋንሥ ወቶለታል ወድሜ መልሥ
@user-oq2zj8ef3j
@user-oq2zj8ef3j 8 месяцев назад
የኛ ገና ነው አላህ ወኪል
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss 8 месяцев назад
@@user-oq2zj8ef3j ኢሻላህህ አላህን መያዝነው
@user-ki3it7ko4p
@user-ki3it7ko4p 8 месяцев назад
የፈርሰባችውስ
@gfytt5945
@gfytt5945 8 месяцев назад
እንጃባታቸው
@rabiahussain5192
@rabiahussain5192 8 месяцев назад
አላህ ይርዳን
Далее