Тёмный
No video :(

ፕላንና ካርታ (የጨረቃ ቦታ ለገዛቹህ እና መግዛት ላሰባቹህ ሁሉ 

usmi tube
Подписаться 176 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

ለኔ ቢጤዎች ብቻ!!

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 332   
@tgkassa9364
@tgkassa9364 3 года назад
ምንም እንዳትፈሩ እንዳትጨነቁ ኡስሚ እንዳለው የአገዛዙ መንገድ እንዲህ ነው ተበድሮ መክፈል ስላልቻለ ተብሎ ነው የሚገዛው ስትገዙ ደግሞ የመስሪያ ቦታ እንጂ የእርሻ ቦታ አታስብሉት እንደዛ ከሆነ የተባለው እንደምንም አስቀይሩ ስሙን ሌላው የምትገዙት ቦታ መንገድ ጋር አለመሆኑን አረጋግጡ እዛ ላይ ከሰራችሁ ወይ ከገዛችሁ ትነሳላችሁ ግድ ነው ስለዚህ ይሄን በደንብ ተጠንቀቁ ትንሽም ብትሆን ቤት ስሩበት ባዶውን አታስቀሩት እንደገና አካባቢው ብዙ ሰው መኖሩን አረጋግጡ በቃ ሌላ ምንም አትፍሩ አይዟችሁ
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 3 года назад
Uu leba Kate Apache uffff senete amte yalafaeebate
@user-wx4lq4vu5f
@user-wx4lq4vu5f 3 года назад
እናመስግናለን አሁን እኔ በራሴ ይዞታ ላይ ነኝ ግን ቦታው የስብል ቦታ ነው አሁን ላይ መስጋጃ ከልሎታል ስልሽ ፕላን ገና አልውጣለትም አሁን እዛ ቦታ ላይ ብስራስ ምን ይለኛል ??
@halinamohammed5370
@halinamohammed5370 3 года назад
ኅይር ያሰማሽ ልዩ
@user-tp7qg6yx6g
@user-tp7qg6yx6g 3 года назад
ሁለት ሠባ ነበር ግን አላህ ከሪም ትንሸ 25 ቅጠል ሠርቢሥ እና አጥር አለው አላህ ሀቃቺንን ይጠብቅልን
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 3 года назад
እኔ ገዝቸ የቦታ ነበር የሚለው ቤትም ሰርቸበት ነበር አስፈርሰውኛል ወላሂ
@usmitube
@usmitube 3 года назад
ስለቤት ስራ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ሊንኩን ይጫኑ! ru-vid.com/show-UCnfHVnGP-ii2ISgotTlu9oQ
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e 3 года назад
ማን ያልተነከረ አለ ፈጣሪ የድካማችን አይቶ ይርዳን
@fatamadam9819
@fatamadam9819 2 года назад
እውነት ነው ስት ሚስኪን አለ በአረብ ሀገር እየተቃጠልን ሰርተን ይፈርሳል አረ ምን እማይሆነው አለ አላህ ይርዳን እጂ
@ersd2887
@ersd2887 3 года назад
ገዝተነዋል አላህከሪም
@FFFf-kb3zq
@FFFf-kb3zq 3 года назад
እናትሽን ንው ስንቱን እንጨናቅ
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 3 года назад
አፍርሰውብናል አትግዙ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 года назад
@@user-qz1hy4xw9s የት አካባቢ ውዴ
@zinetfentaw3380
@zinetfentaw3380 Год назад
ሀቂቃ መረጃህ ትክክልነው ምክናየቱም የዛሬ 6 ወር ቦታ ሲገዛልኝ አባቴ ህገወጥነነው የርሻ መሬትነው እና ስም ሲያዞሩ አድ ነጥብ ከኔ እደተበደረ እና መመለስ እደማይችል አርጎነው የፈረመው ብቻ በተወኩል ቤት ሰራሁበት ሀቄ ከሆነ ያፅድቅልኝ ብዙወቻችን በዚህ ቦታላይና ሀሣብላይ እዳለን አውቃለሁ አሏህ የለፋንበትን አያስነካብን ዱአ አድርጉ በአሏህ ተስፋ አትቁረጡ የፈረሰባችሁም የተሻለ ልመጣ ይችላልበሉ ሲሆንግ ባል ያላችሁ በሁለት በመሆን ካርታ ያለው ቦታም ይሁን ገዝታችሁ መሥራት እሥከምትችሉ ዱረስ ማስቀመጥም ትችላላች አዳዷቻችን ግን ካቅማችን በላይ ሲሆን ገዘብም ጉልበትም እሚረዳን ስናጣ እሩጫችን ወደህገወጥነው
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 3 года назад
ማሻአላህ ኡስሚ ጥሩ መረጃ ነው በጉጉት እኮ ነው የምጠብቀው ቪድወህን
@smuhtube9287
@smuhtube9287 3 года назад
ዋሊኩም አስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱሁ አድስ ነኝ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ብርታ ውንዲሚ ጠቃሚ እውቀት ጠቃሚ እርዚቅ የስጠህ
@tube-oc7cr
@tube-oc7cr 3 года назад
እኔ አሁን ልገዛ ነው የጨረቃ🥵😂ባለ ከርታ እገዛለሁ እያልኩ እድሜዬን እንደጉድ ገበርኩ ግን ጠብ አልልም አለኝ ከዛ በሰጨኝ ከወሰዱት ይውሰዱት አላህ ለኔ ከለው የትም አይሄድም የማዳም ትእዛዝ እላይ እታች ማለት ሰለቸኝ ቋቅ አለኝ😭😭
@user-mr9ul3il4k
@user-mr9ul3il4k 3 года назад
ልክ ነሽ ውዸ እኔም 9አመት ሆነኝ ምንም አልሣካ አለኝ በፊት አራት አመት በነፃ በይው የሠራሁት አሁን ደሞ 3ክፍል የተሠራ 200ሺ ገዛሁ እና ሀሣብ ሆኖብኛል
@zinetfentaw3380
@zinetfentaw3380 Год назад
እውነትነው ወሏሂ ለብቻ አይቻልም
@ZainabZainab-hy9iy
@ZainabZainab-hy9iy 7 месяцев назад
ኧረ ውዶችየ ሁላችንም ገብተንበታል የልፍታችን ይቁጠርልን
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 3 года назад
ሰርቼበታለሁ ተወክዬ ጌታዬን ምንም መቀየር አልችልም እሱ ይፍቀድልን ያረብ ዱዐህን ነሚን የኔ ቤት ከ5መቶ በላይ ፈጅቷል አልሃምዱሊላህ 400ካሬውን ነው የገዛውት በርታልን ወንድማችን ሲገዙልኝ ግን አንተ እንዳለከው የሚያብራራ ወቀረቀት የለም ወረቀቱላይ የተፃፈውን በስልክ ፎቶ አንስተው ልከውልኝ ነበር አላህ ይስቱር
@user-wu2lk6jg5h
@user-wu2lk6jg5h 3 года назад
እንም እዳችው ነኝ
@user-iv5sx3qu5y
@user-iv5sx3qu5y 3 года назад
እንኔም አረንዳችው አላህ ያውቃል
@roshinaethiopia9365
@roshinaethiopia9365 3 года назад
ክበርልኝ ወድም ምርጥ መረጃ ነው የሰጠህን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 года назад
ትክክልነህ ጠቃሚ ትምህርት ነው ሁሊም ጭንቀትነው
@user-eq7cw1zb7k
@user-eq7cw1zb7k 3 года назад
እግዚአብሔር ሀቃችንን የኛ ያድርግልን
@user-ft4jx9je4b
@user-ft4jx9je4b 6 месяцев назад
ወድማችን እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ
@taibahtaibah2820
@taibahtaibah2820 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን
@user-yb8gu7fb1s
@user-yb8gu7fb1s 3 года назад
ወይ አላህዬ አንተው ጠብቅልኝ በህግ ወጥ መሬት ቤት ሰረቼ አፈረሱብኝ መልሼ መልሼ እየሰራሁ ነው አላህ ይጠብቅልሽ በሉኝ
@tgkassa9364
@tgkassa9364 3 года назад
ውይ የኔ እናት የት ነው
@sadaali847
@sadaali847 3 года назад
አይዞሽ አላህ አለን እንሽአላህ
@siblinicellsiblinicell7149
@siblinicellsiblinicell7149 3 года назад
አይዛሸ የኔ ማር አላህ ህጋዊ ያድርግልን እኔም አለኝ አላህ ይጠብቅልኝ
@user-yb8gu7fb1s
@user-yb8gu7fb1s 3 года назад
@@siblinicellsiblinicell7149 አሚንንን አላህ ያባሽራቹ ውድ እህቶቼ እና አብሽሩ አላህ አለን
@user-yb8gu7fb1s
@user-yb8gu7fb1s 3 года назад
@@sadaali847 እንሻአላህ አላህ ከሪም እሱ ያለው አይቀርም አብሽሪ
@Tube-gj8gv
@Tube-gj8gv 3 года назад
አላህ ያለው ይሆናል ሁልጊዜም ይኽን ለማለት አርፈው አያቁም አብዛሀኛው የገጠር ከተማወች ላይ ያለ ቤት በንደዚህ የተሰራ ነው ካርታ የለውም ፕላን የወጣለት አለ ያልወጣለት አለ አዛሀኛው ብላን የወጣለት ነው በኛ አካባቢ ቦታው ተገዝቶ ቤት እስኪሰራበት ባለው ጊዜ ሀላፊነቱን ይወስዳል መገድ ተወጣበት ሌላ ቦታ ይቀይራል አለዛ ብሩን ይመልሳል ቤት ከተሰራ በኋላ ግን አይመለከተውም ገዢው ነው ከሰረም ነሰረም ለምንም አልጨነቅ የሚፈጠረውን አሏሕ ነው እሚያውቀው የላባችንን ውጤት አላህ አያስነካብን ለመረጃው ጀዛካላሕ ኽይቅ ጀብሰምን ኮርኒስ ላሰራ ነበር ፈራሁ ካሳመርኩት በኋላ ችግር ቢፈጠር ብየ ምን ትመክረኛለህ?
@usmitube
@usmitube 3 года назад
የሰራሁት ቪዲዎ አለ ገብተው ይዩ
@Amina-sp9mg
@Amina-sp9mg 3 года назад
@@usmitube አረወድም በዉሥጥ ጣፍልኝ ባአላህ ብዙችግር አለኝ ላማክርህ በዚህ ምድር ኬድ አላህ በቀር ማንም ዬለኝ ይቅር ወድም በዉሥጥ ጣፍልኝ0598126240ወይም ዬኢሞ0597696193በዚህ በኢሞም በዋትሣብም ካገኜኛለህ ወድም
@user-iv5sx3qu5y
@user-iv5sx3qu5y 3 года назад
እውነት ነው አላህ ያለው ሙሉ ነው ሁላችንም ገብተንበታል ሰርተናል ለእኛ ካለው የእኛ ነው እንሻአላህ
@emebetlema835
@emebetlema835 3 года назад
Berta wondime tiru information new yemetsexen tebareke
@user-ei3yo7pw6f
@user-ei3yo7pw6f 3 года назад
ጀዛክላህ ኸይር እኔስ አልገዛም መግዛት የማስበውም ህጋውይ ካርታና ፕላንያለው ነው የምገዛው እደፍጣሪፍቃድ ። ከ3 ካምሳ እስካ4መቶሺብር ብለውኝል ወልደያ ኢንሻ አላህ እገዛለሁ ።
@user-cn1yh6qc3t
@user-cn1yh6qc3t 3 года назад
ወልደ ነኝ እኔ እህትዋ የት አካባቢ ነዉ መቻሬ ወይስ ወልደያ
@user-ei3yo7pw6f
@user-ei3yo7pw6f 3 года назад
@@user-cn1yh6qc3t መቻሬ አይደለም በመለስተኝ ትምህረትቤት አቅጣጫ ወይም በጉባላፍቶም አለ ወይም በመደሀኒለምበኮል አለ እድሁም በወልደያ ሚኪል በስተጀርባበኩል አለ ከነዚህ የተመቸሺን መርጠሺመግዛት ወደመቻሪ 2,50ካሪ 2መቶሺ አለ ግን ከዛ አልፈለኩም እኔ አሁንያልኩሺቦታወችግን ህጋውይ እና ካርታና،ፕላንያላችውናቸው1መቶ 80ካሪ ከ3መቶ እስከ4መቶ ነው ብለውኝል ።
@user-cn1yh6qc3t
@user-cn1yh6qc3t 3 года назад
@@user-ei3yo7pw6f አይ ጥሩ ነዉ እህትዋ ወልደያ ነሽ መቻሬ በዉሰጥ እናወራ ፌሰብክ ካለሽ ንገሪኝ ወይም ሰልክ ቁጥርሽንጠሰጭኝ
@yeselamsewnegn3318
@yeselamsewnegn3318 3 года назад
ተባረክ
@user-rm6wm2lm8v
@user-rm6wm2lm8v 3 года назад
የምን ሀያ ሰላሳአራች ክላስ ትልልቅ ግጥም አርጌዋለሁ ተወከልት አለ አሏህ
@abronettube
@abronettube 3 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀቢቢ መረጃህ ውብ ነው አላህ ይጨምርልህ
@zd9530
@zd9530 3 года назад
የአላህ ጀዛኪላህ ኸይር ወድም ፍትፍት አርገህ አስረዳሀን አላህይጠብቅህ ወድም
@hussen4306
@hussen4306 3 года назад
Ws wr wb ለመረጃህ አላህ ጀዛክን ይክፈልክ
@user-jp4yh5kr2r
@user-jp4yh5kr2r 7 месяцев назад
በዉሰጥ ❤
@mustafatube695
@mustafatube695 3 года назад
አህለን
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k 8 месяцев назад
ተክክል አላህ ከሪም
@zinetfentaw3380
@zinetfentaw3380 Год назад
ኢንሻአሏህ አሏህ ያፅድቅልን ያረብ ኡስሚ
@user-mn8xb1oi8c
@user-mn8xb1oi8c 4 месяца назад
እናመሰግናለን❤❤
@nagugafare2728
@nagugafare2728 3 года назад
ወአሌይኩም ሰላም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ👆ኢንኳን ደህና መጣ ምርጥ ወንድመችን ዩስሚ💖ጎበዝ👍በርታ አለህ ከጎንህ ይሁን ኢኔ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ ጠንክር አስፈላጊ መረጃ ነው ቀጥልበት የሰብነውን ሁሉ አለህ የሰከልን ኢንሸ አለህ☝👏👏👏👏
@user-hx2pe6ig8w
@user-hx2pe6ig8w 3 года назад
አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ክክ ምርጥ አባባል ነች
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 года назад
ትክክልነህ እግዚብሔር ይባርክህ
@amenas7455
@amenas7455 3 года назад
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡሥሚ ማሻአላህ ቀልድህ ቁም ነገር የተሞላበት ደሥ ይላል ሀቂቃ ህገ ወጥ ቦታ ለጊዜዉ ያሥጨንቃል ግን ባይገዛ እውነት ብለሀል ወንድማችን
@tube-zy5rx
@tube-zy5rx 3 года назад
ወላሂ ህይርጀዛክን አላህ ይክፈልክ መረጃክ ሁሌ እውነተኛነው ሁሌም በእውነት ላይያፅናክ
@fatiyaamaan8813
@fatiyaamaan8813 3 года назад
ws wr wb. welcome my brother
@taibahtaibah2820
@taibahtaibah2820 3 года назад
ኮቻ 200ካሬ ገዝቼ ነበር ዘመዶቼም አካባቢው በሙሉ ቤትነው ያንች ቦታ ብቻነው ባዶው ይሊዩኛል ነገር ግን እኔ ፈርቻለሁኝ ትልቅቤት አልሰራም ግቢውን ብቅርብ አሳጠርኩት ግንም አንተን ከሰማሁኝ በኋላ ሰርቪስ መስራት እንዳለብኝ ተረድቻለሁኝ ቀድሜም አንተ እድርልከው 50 50 ነኝ እጣዬ ያውጣት ብየነው የገዛሁት
@user-fc5mf7cx4u
@user-fc5mf7cx4u 3 года назад
የት አካባቢነው ውዴ
@taibahtaibah2820
@taibahtaibah2820 3 года назад
@@user-fc5mf7cx4u ጨርቃ ጨርቅ
@taibahtaibah2820
@taibahtaibah2820 3 года назад
@@user-fc5mf7cx4u ይመስለኛል እኔ በስደት ስላለሁ ቤተሰብ ነው የሚያቀውቀው
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b 3 года назад
እኔም እንደዛው ነኝ
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b 3 года назад
@@user-fc5mf7cx4u ስለ ኮቻ መረጃ ካለሽ ሹክ በይኝማ ኢክሩ
@hamidah6902
@hamidah6902 3 года назад
ውድ ወንድማችን ለምክርህ እናመሰግናለን
@tube-zy5rx
@tube-zy5rx 3 года назад
አሚን ወድሜ የልፋታችን ይቁጠርልን
@toyibaahmede3209
@toyibaahmede3209 3 года назад
ያረቢ በዱአ እገዙኚ የጨረቃ ቦታ ገዝቸ 500000ሺ ከስሬበታለሁ
@ekramyoutubeekramyoutube3485
@ekramyoutubeekramyoutube3485 3 года назад
አይዞኝ ምንም አይሆንም
@hayatahimadin7028
@hayatahimadin7028 3 года назад
Masha Allah arf timirt new gin axer axer argewu
@haymanoteesetefanot6643
@haymanoteesetefanot6643 3 года назад
Betam des yemile temerete nwe yemtasetemerewe ewente bedeb nwe yemetaseredaww temechikegne eni zari gena nwe yayeweku betam arife nwe bereta
@user-zc1kx9ng6s
@user-zc1kx9ng6s Месяц назад
👍👍👍👍
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 3 года назад
አሁን ምን ዋጋ አለዉ ብናደድ ወይ ደህና ብር የለኝ ወይ ደህና ባል አልገጠመኝ ወይ ጤናየን አልሰጠኝ ኡፈፈፈ 😥በጣም ያስጠላል ያልወጣለት ቦታ ገዝቸ ተበላሁ መቸ አንደሚለይለት አላቅም አድስም አንዳልሰራ አድሜየ ገፈ ልጅንኳ ሳልወልድ አይ ቢያንስ ከመቶ ስልሳ ሺ ብር ፈጀብኝ ሰርቸበለታለሁ አሏህ ከሪም አንግድህ አሱ ያቃል 4ክፈል ሰርቸበታለሁ
@zinetfentaw3380
@zinetfentaw3380 Год назад
አሏህ ይርዳሽ ውደ ሂወት እደዚህናት
@bazambazam550
@bazambazam550 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 3 года назад
አመስግናለው ወንድሜ
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 3 года назад
እኔ አንድ ባለካርታ አኔድ ህገወጥ ገዝቻለሁ ህገወጡ ቤት አለው ይወሰድብኝ ይሆን አምላክ ያቃል ለሱም ልጨነቅ እንዴ ደሞ ያችን ለመግዛት የገባሁትን ጣጣ ኤኔና አምላኬ ነን የምናቀው
@user-jp4yh5kr2r
@user-jp4yh5kr2r 7 месяцев назад
@kedusi5503
@kedusi5503 3 года назад
የሜገርም ነው እኔ አላቅም ነበረ 5 መቶ ካሪ ነው የገዛሁት ግን እግዚአብሔር ይርዳኝ ግን ገጠር ነው እና ተፈራመናል
@s.dsemutiwollotube.1507
@s.dsemutiwollotube.1507 3 года назад
ousmye melkam saw jezake allah har wealeykum selam werahmetulahi weberekathu
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 3 года назад
ዳሹን ልሙላልክ አሆን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ 😝😜😆😆😆
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 3 года назад
😂😂
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 года назад
😂😂🙉
@selamselam151
@selamselam151 2 года назад
እግዛአብሔር ይሁነን
@muminamumina4108
@muminamumina4108 2 года назад
ገዝቸም 39 ቆርቆሯ ሠረቸ ኩሺናም11ቆርቆሮ አሠርቸበት ሺንትቤትም አለዉ ያጎቴልጂ እየኖርበትነዉ አላህ ከሪም
@user-wu2lk6jg5h
@user-wu2lk6jg5h 3 года назад
አላሕ ያጽድቅልን እኔም አዷ ነኝ ግን ብዙ አይደለም 250ካሬ ነው ግን ያፈራረሙ ነገር እቆቅልሽ ነው የሚመስለው ሐስቤየሏሕ
@yasmenkahen9431
@yasmenkahen9431 3 года назад
ክክክ ሀሀሀሀሀ እንቆቅልሽ
@user-gv6pj4se2j
@user-gv6pj4se2j 3 года назад
እንኳን መጣህ ወንድምም
@vvc9039
@vvc9039 3 года назад
አህለን ወደማችን
@sayedamohamed4187
@sayedamohamed4187 3 года назад
ያረቢ
@medinaseid6086
@medinaseid6086 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስሚ 😍
@birtkanstegn4206
@birtkanstegn4206 2 года назад
ግዝተናል ፈጣሪ ይርዳን
@sitratube2441
@sitratube2441 3 года назад
ሠላም የመዳም ቅመሞች እንድሁም ኡስሚ ሠላም ብያለሁ
@semiradelil3488
@semiradelil3488 2 года назад
ሠላም አሁን ሊፀድቅ ይችላል እኛ ወረቀት አስገብተናል ባላህ ፍቃድ
@user-wx4lq4vu5f
@user-wx4lq4vu5f 3 года назад
ፍጣሪ ይባርክህ በደንብ እንዲገባን አብራርተህልናል። ወንድሜ በጣም ውቅታዊይ እና ውሳኝ ጉዳይ ነው እናመስግናለን
@tebitebi7975
@tebitebi7975 2 года назад
Wow
@addisaddis9555
@addisaddis9555 3 года назад
እኔም አለኝ ካርታ የሌለው ግን ተከራይቶል ሰላሳ ቆርቆሮ ነው ይፈርሳል ሲሉኝ ተመልሸ ወዴ ስደት መጥቻለሁ ፈጣሪ ይመስገን አሁን እየሰራው ነው ሌላ ቤት ካርታ ያለው
@user-jn8fu8uk6u
@user-jn8fu8uk6u 3 года назад
እ. ይቺጨረቃየምትባል. ቦታህገውጥናት. ማለትነውካርታየለለው. ማለትነውእረእህቶቼ. ተጠቀቁስትሆንነነው. ሰርተንየምባገኘውያለችኚን. እርግፍግፍአድርጌቡሃላ. ለቅሶአላህይጠብቀን.
@user-wu2lk6jg5h
@user-wu2lk6jg5h 3 года назад
ውይ እሕት አላሕ ይሑነን
@taibahtaibah2820
@taibahtaibah2820 3 года назад
ጨርቃጨርቅ አካባቢ ነው
@user-hx5tx5me1g
@user-hx5tx5me1g 3 года назад
አላህ ይርዳን ያለኝን ጨርሸበታለሁ
@habibashefa7352
@habibashefa7352 3 года назад
አዲስ አበባ መኖር ሞ ላዚም የገጠር ከተማ ላይ ባቅማችን ይዘን መኖር ከዚ ሁሉ ጭንቀት ከምንም ብላይ ያስፈራል። አላስበውም
@aletheiatube4703
@aletheiatube4703 3 года назад
Algezamm alwashmm gubom alsetm geta enezehn hulu yetelal bet baynoregn yikr . Amesegnalehu
@ersd2887
@ersd2887 3 года назад
ትክክልነህ ግንየሆነነገርነው
@hshgsg6667
@hshgsg6667 3 года назад
እኔ ገዝቻለሁ ሰሞነን ልሰራ ነው
@hshgsg6667
@hshgsg6667 3 года назад
ዛሬም አንደኛ ነኝ ክክክክክ
@user-wb8lq7ft2l
@user-wb8lq7ft2l 3 года назад
አላህ ዪስቱሩ እኔ ወለሂ 200 ካሪ ጋዝችለሁ ግን አንድ ኪፉል አለዉ ስጋዛም አለህ ይጣብቅ
@hamezyagalato5265
@hamezyagalato5265 3 года назад
በትክክል
@user-gg6nv8oy5f
@user-gg6nv8oy5f 3 года назад
አሁን ምን ያደርጋል ምጣዲ ጥዶ ማልቀስ በፊት ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ ነው ትክክለኛ መልሱ በደንብ ሳትፈጭ አብክታው ና እንጀራ ሁን ብትለው ከሚጣዲ አልላቀቅ ሲል ለቅሶዋን ለቀቀችሁ
@user-gg6nv8oy5f
@user-gg6nv8oy5f 3 года назад
እኔ እንኳን ከጨረቃ ቤት ነፃ ነኝ እህቴ ገብታበታለች አሏህ ይርዳት
@user-gg6nv8oy5f
@user-gg6nv8oy5f 3 года назад
አብሽሩ ይፀዲቃል ሊያስፈራሩ ነው እንጂ ህዝቡ አለ ቤት በረዳ ይውደቅ እንደ
@shamsiaawal9628
@shamsiaawal9628 3 года назад
Allah jzakeni ekfaleki ensallah 👍👍👍
@user-fr8qb9ij4w
@user-fr8qb9ij4w 3 года назад
ዋሎኩም ሰላም ወራህመቱላሁ ወበረካትሁ የኔ ህጋዊ ነው አላሀምዱሊላህ ስሚቶ ተወደደ እንጂ
@rakold7631
@rakold7631 3 года назад
እኔም የጨረቃ ቤት አለኝ ግን ቁጥር ሰተውናል
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 года назад
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስሚ ቲዩብ
@hafizayoutube2130
@hafizayoutube2130 3 года назад
wa wr wb ማሻአላህ ክክክክክክክክክክክ
@hayateliyas327
@hayateliyas327 3 года назад
Be Ethiopia 🇪🇹 hige mengist maret ayishetim ayilewotim
@kasubediru5452
@kasubediru5452 3 года назад
Ene geziche betam merit bet srichebetalehu
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 3 года назад
ኧረ ኡስሚ ምነው ገበናቸው ዝርግፍ አደረከውሣ በሠላምነው😂😂😂😂
@zynemh6529
@zynemh6529 3 года назад
Allah yelfanbten yetebklen
@user-te1bl8uz3z
@user-te1bl8uz3z 3 года назад
tnx
@tube-zy5rx
@tube-zy5rx 3 года назад
Ws wr wb ኡስሚ ወፍሜ ለመልካምነትህ በዚህኛውስልኬም ስብስክራይፕ አርሄሀለሁ መልካምነት ለራድነው
@user-se3su4gy7p
@user-se3su4gy7p 3 года назад
ዋሊኩም ሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
@taybahmohammed3114
@taybahmohammed3114 3 года назад
ዋዲሜ።።ሹኪሪን።ኣማሳጊናላዉ
@user-qo4cq2cb7b
@user-qo4cq2cb7b 3 года назад
ኡስሚ አንተ እኮ ትለያለክ
@seadasied638
@seadasied638 3 года назад
ጀዛክ አላህ ተወከል አላህ ኢንሻአላህ ያረብ
@aliyasinkelifa6899
@aliyasinkelifa6899 3 года назад
አማረኛህ እንዴት እንዴሚያስጠላ
@Bader-hb8dq
@Bader-hb8dq 3 года назад
ወድም የመጀመሪያየነው ስሰማው እና ከልብእናመሠግናለን እኔ ገዝቸ ሰርቸነበር ግን20ሉክ ነች እደት እደሚጠና ግራገብት ቡሎኝነበር አሁን ተስፋ ሰጠህኝ እና እሙክራለሁ
@user-rh2on5yw1x
@user-rh2on5yw1x 3 года назад
ሀይ ሰላም ወንድም እንዴት ነህ የጨረቃ ቦታ እኔም ቤት ሰርቻለሁ
@almazwasi5104
@almazwasi5104 3 года назад
እባክህ መልስልኝ ወንድሜ እኔ የጨረቃ ቤት ገዝቻለሁ ሃያ ቆርቆሮ ስርቸበታለሁ ልሽጠው ነው ግን ጥሩ ነው ትርፉ ከስላሳ ሺ በላይ አሲዞል ልሽጠው ወይስ ልረጋጋ?? ምን ትመክረኛለህ
@usmitube
@usmitube 3 года назад
እሄን ከቤተሰብ ጋ ነው መመካከር ያለብሽ
@almazwasi5104
@almazwasi5104 3 года назад
@@usmitube አንተ ከቤተስቦቸ ይልቅ ስለቦታወች እውቀቱ ይኖራሃል ብየ አስባለሁ እና ያንተን ምክር እፈልጋለሁ እባክህ ፍቃደኛ ከሆንክ ምክርህን ለግስኝ
@tgkassa9364
@tgkassa9364 3 года назад
@@almazwasi5104 እኛ ጋር የጨረቃ ቤት 800 ሽ ይላሉ ቆንጆ ቤት የተሰራበት ባዶ መሬቱን ደግሞ 600
@emanjasim351
@emanjasim351 3 года назад
@@tgkassa9364 yet new
@meronyabsra6406
@meronyabsra6406 3 года назад
@@tgkassa9364 የትሃገር
@abdelaali6059
@abdelaali6059 3 года назад
ወንድም ማአሻሏህ አሏህ ይገዝህ እና ደሞ ህጋዊ ቦታ ቤት ሳይሰራ ስም እደት ማዞር ይቻሏን እና ቤቱን ሰርተን እናዞራዋለን ብለን ነበር ግን ካአመት በላይ ሆኖታን ከተገዛ ያው እደሚታወቀው አልተሳካም አልሰራንበትም ግን ዝንብለን እስተምንሰራ ከምንጠብቅ እደት ማዘዋወር እንችላለን
@sefanitayalew1023
@sefanitayalew1023 Год назад
በውክልናተከልክሏል ይልቅደብተርካለውከራሴመረትቆርሸ ሽጥኩቢልይሻላለልግንገበሬውማነውአአከሆነችግርነው
@abubekershemsedin3315
@abubekershemsedin3315 Год назад
Indet new Yegezanewn bota ye MASTER PLAN mereja magnet minchikew
@abrartemam6763
@abrartemam6763 3 года назад
ካርታ ያለው እስከ ስንት ይገኛል
@user-tp7qg6yx6g
@user-tp7qg6yx6g 3 года назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 3 года назад
Enakih Allah endefeterh awra,atiqenata
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 3 года назад
አንዴ አብዛኛው ማሀበረሠብ በጨረቃ አይደል የሚኖረው
@mastwalmastwal2739
@mastwalmastwal2739 3 года назад
Enem serchalewu
@zeinebendris2540
@zeinebendris2540 2 года назад
አላህ ከሪም
@batebatemelkamu3702
@batebatemelkamu3702 Год назад
ካርታ ከለለው መስራት ይቻላል?
@mayam9560
@mayam9560 3 года назад
Tanagar istii wandimee
@MahmoudAli-fd5xd
@MahmoudAli-fd5xd 3 года назад
Ene MNM WL yelegn gezchewm ayidelem akste nat yesetechgn 120 korkoro serchebetalehu gdeta WL yasfelgal?
Далее