Тёмный

አስቸኳይ መግለጫ ተሰጠ ህገ ወጥ ቤት የጨረቃ ቤት በተመለከተ ብዙ ቤት ፈረሰ 

usmi tube
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

ሰበር ዜና
#Breaking news

Опубликовано:

 

12 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 175   
@rukiya6481
@rukiya6481 Год назад
አላህ ይርዳን እየራበን እንቅልፍ እያማረን በላባችን ነዉ የሠራነዉ ለእኛ የሚጠቅመን ከሆነ አይፈርስም አላህ የተሻለ ነገር ያምጣልን
@totot2437
@totot2437 Год назад
ያረብ አተዉ ድረስልን 🤲🤲🤲🤲 በአረብ አገር ተከራትቸ ሰርቸ 😭😭😭😭😭😭😭ቀረሁ
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Год назад
😭😭😭ቃላትየለኝም።ይሄከሆነአገሬምአልገባደስይበላቸው
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Год назад
ያማል ወላሂ🥺🥺
@hybye345
@hybye345 Год назад
👍
@user-kh2no1mc1g
@user-kh2no1mc1g Год назад
አላህ በቂያችን ነው
@user-fb6eu8qn6u
@user-fb6eu8qn6u Год назад
ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭 8አመትበስደት ኑረን የሰራነዉን ኡኡኡኡኡ🇪🇹😭
@totot2437
@totot2437 Год назад
😭😭😭😭አላእ ይድረስልን
@muna7085
@muna7085 Год назад
አላህ ይጠብቅልን የለፋንበት
@muminamumina4108
@muminamumina4108 Год назад
ፍትህ ለሰዴተኞች ስንትአመትዴክመንየሠራነዉን ሀቂቃ እፍፍፍ
@mubarkali6274
@mubarkali6274 Год назад
አይ ሀገሬ የሠራ አይኖርብሽ የሠረቀ እንጅ ሀቂቃ አረብ ሀገር ሥንት አመት ለፍተው የሠሩትን ቤት ማፍረሥ ኩነኔ ነው በጣም
@manilamegan.muner.manilaet2533
አላይድሰ
@mintamir4333
@mintamir4333 Год назад
አይዙአችሁ ውድ በሰውአገር ላላችሁ በየትኛውም እምነት ላይ ያላችሁ በየሀይማኖታችሁ ጸልዩ
@user-pj2yk6gz3k
@user-pj2yk6gz3k Год назад
የ 9 ልፈቴ ቀለም ቀብተዋል ልያፈራሱት እድሜዬን የሸጥኩበትን እንድህ አረጉት ለማን አቤት እንላሌን ፈጣሪ ፊሪዱን ይስጥ እንጅ
@pleasewaou4834
@pleasewaou4834 Год назад
አላሕ ይርዳን እግዲህ አላህ የፈቀደው ይሆናል
@user-ix2uo6ko5v
@user-ix2uo6ko5v Год назад
ያማል ኸስን አላህ ወኒመል ወኪል ከጀርባዉ አላህ ያስቀመጠዉ ኸይር ነገር አለ አሏህ ከተበዳዮች ነዉና እሻሏህ☝😭
@user-zz2um4wb8g
@user-zz2um4wb8g Год назад
እኛስ ምን መላ አለን ድካማችን ከቱ💔😭😭
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Год назад
አይዞን
@zayenbawol5809
@zayenbawol5809 Год назад
አላህ አሌልን አብሽሩ አላህ የለዉ ይሆንል ዱአ አድርጎ
@user-zz2um4wb8g
@user-zz2um4wb8g Год назад
@@zayenbawol5809 እሽ ሳስበው ግን💔 ስደት እድሜችን ሂወታችን በልቶታል ብዙ ከተማዎች መዘጋጃ ቤት የለላቸው አሉ እንዴት ይፍረስ ይባላል ልብ ቢኖራቸው መዘጋጃ ቤት አዘጋዥተው በስማቹህ አዘዋውሩ ይሉ ነበር ግን ኢትዮጵያ ልታድግ አይፈልግም መንግስቱ። አሁን የፈረሰባቸው እርግጠኛ ነኝ ስደተኛ ናቸው እሚሆኑት አገር ለመግባት አመት እየተቆጠረ ቤታቹህ ፈረሰ ሲባል ይከብዳል 😥
@abebazekryas1666
@abebazekryas1666 11 месяцев назад
እግዛብሕር ይፍረዲ
@user-xh3vl6no1j
@user-xh3vl6no1j Год назад
አሏህ ይድረስልን ስንት ደክመን ለፍተን በሠው ቤት ተሠቃይተን የሠራነውን ቤት አሏህ ይጠብቅልን
@SofiaSofia-ck3wm
@SofiaSofia-ck3wm Год назад
ፍትህ ለማዳም ቅመሞች ቤቷ ለሚፈርስባት ፍትህ ለማዳም ቅመሞች ቤቷን ስትስራ አባይን ለግዴበችው ለሀገር ባለውለታዋ የሷን ቤት ማፍረስ ሀፂያት ነው
@user-pj2yk6gz3k
@user-pj2yk6gz3k Год назад
በጣም እእእእ የስንት አመት ልፋቴን እማማኝ
@seada9420
@seada9420 Год назад
አላህ የነሱንም ቤት አላህ ያፍርሰዉ
@zayenbawol5809
@zayenbawol5809 Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእትጵ ህዝብ ለስደተኞች ስንት አመት የለፈንበት ሙስልሞች ዱአ ለይ ከጠነካርን የኢትዮጵያ ህግ ና መንግስተ እንደ ጨው ይመመሉ እንሻአላህ ዱአ ለይ ጠንክረን እንበረታ
@roottoor3073
@roottoor3073 Год назад
ከጥፉት ወደልማት ቢገባ ይሻላል ለህዝቡም ለሀገሬቱም ደህንነት ሲባል ወደህጋዊ የሚዞርበት መንገድ ቢመቻች ጥሩነው ባይነኝ።
@osamatarizi8292
@osamatarizi8292 Год назад
ይሄንን ተስፋ ሰንቀን እየከሰርን ያለነው አንዳችን ከአንዳችን አለመማራችን ነው
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 Год назад
ከገበሬ ቦታ የገዛነውስ ኡስሚ እና ስንት ድረሀም ይዞ መግባት ይቻላል
@user-sm9xz6ez9p
@user-sm9xz6ez9p Год назад
አሰላሙአለይኩም ከይር አሰማኚ ያረብ
@ekmakader2764
@ekmakader2764 Год назад
አላህ ይድራስላቹ
@user-ph7me7bz6j
@user-ph7me7bz6j Год назад
አሚን
@user-kc3tj7vd1i
@user-kc3tj7vd1i Год назад
ፍትህ ለኛስደተኖች ፍትህ ከክሮሬክስ ለደማውእጃችን ያርብ አተጠብቅልን
@hybye345
@hybye345 Год назад
ትክክል
@hybye345
@hybye345 Год назад
ተወከልቱአላኢላህሀኢለሏህ☝
@afta123l7
@afta123l7 Год назад
ፈጣሪ በሰማይ እዪልን እእእእእእእእ9አመት እንቅልፈ ናፍቆት ችይ የሰራሁት ቤቴ ን ገሎ ይወሰደ ነወ ምለወ ከዚህ በኋላ ኑሮ የለም ገለን መሞት ነወ።።።
@zayenbawol5809
@zayenbawol5809 Год назад
አብሽሪ የኔ ጀግና ተስፋ አትቁረጭ ተስፋሽን በአላህ ለይ አድርግዉ አብሽሪ ደአ.አድርግ
@afta123l7
@afta123l7 Год назад
እሸ የኔ ማር ዘንደሮ ቁርጥ ነወ አንደ ፈልጥ የሰጠ ይመስል ባንስ እኳ ወደ ሌላ ቦታ በሰጠን ስንት ለፈተን
@user-yv1kk9xi9b
@user-yv1kk9xi9b Год назад
ALLAH. Tbakiyachin. New
@amooam1320
@amooam1320 Год назад
የቺን አዲነች እና አብይን ፈጣሪ ከስራቸው የንቀልልን
@dgf5621
@dgf5621 Год назад
ፍትህ ፋትህ ፋትህየአላህ እግርግዳ ጋር እያወራሁ ሠርቸ
@user-ou7wv6nm2b
@user-ou7wv6nm2b Год назад
እኔም5አመት የለፍሁበት አፈረሱት አጥሩ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@ghyh2547
@ghyh2547 Год назад
ሱበሀንአላህ
@shatn2041
@shatn2041 Год назад
አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@asdashdbh555
@asdashdbh555 Год назад
ያረብብ. እሱ ይጠብቅልን በሰው ቤት ለፍተን እረ ኡኡኡ
@zayenbawol5809
@zayenbawol5809 Год назад
ሀስቡን አላህ ወኒመል ወክል አላህ በቅአችን ነዉ እሱ ቤትኛዉም ጊዜ ከእኛ ጋር ነዉ አብሽሩ በዱአ በረቱ
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 10 месяцев назад
Allah yederaselchu
@ztubeztube5343
@ztubeztube5343 Год назад
ህጋውይ መቸነው የሚሰጠው በቃ ቤት ካልሰራን እያልን እሰው ሀገር ቀረን
@bantbba1515
@bantbba1515 Год назад
ሰርተው ወይ ልፋታቸው በጣም ያሳዝናሉ።
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po Год назад
ፍትህ ባረብ አገር እድሜአችን በሉት ፍት ፍትህ
@muminamumina4108
@muminamumina4108 Год назад
ብቻ የልፋታችንን አላህይጠብቅልንእንጂ አገራችንማ ተስፋአስቆረጧልወላሒ
@e.s269
@e.s269 Год назад
ፍትህህህ ፍትህህ አላህ ምነው ዝም አለን ይአላህ
@dubai7614
@dubai7614 Год назад
ፍትህህህህህለህዝባችንእረውይ
@user-gb3uz9in1j
@user-gb3uz9in1j Год назад
ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
@hyot-tf9rt
@hyot-tf9rt Год назад
በፈጠራቹ ገላንኮንድሚኒየም አከባቢ ቤትሰርቼ መኖርከጀመርኩ 5አመትሆኖታል ልጄናባ
@seadaali3108
@seadaali3108 Год назад
የአላህያረብአላህይድረስልን
@sherifhassenmuzeyin9734
@sherifhassenmuzeyin9734 Год назад
መንግስቱ ኦሮሞ ፖልሱ ኦሮሞ ለመን እነልቅስ በጠም የሠዝነል
@amazongmobile9087
@amazongmobile9087 Год назад
ወሌኩም አሰለም ወረመቱለሂ ወበረከቱ እኔ ምገርመኝ አዲሰ አበበ ሙሉ ህገ ውጥ ቤቶች.አደለም ምበልጠው ግን ለምንድነው በመጀመርያም ደህነተችን ደህነት ይጨምሩብነል ግን ኤሄ ነገር ከመግስት የመጠ አይመስለኝም ህገዊ ህገወጥ ምን አስበለ ደሀ ይኑርበት ሲጀመር.በሀገረችን መንግስት አለ እንዴ እኔ ምለው ህዝቡ ምን ሆኖነው ለምን ለአለም መንግስት አቤቱታ መየቀርበው ስለ ቤት ትቶ እስክ የኖር መጨመር መፍቴሁን ይፈልግ እስክ እነስብ አንድ እንቁለል 15 ብር ስሸጥ ኤሄ እሺ ኖሮነው አረ ህዝብ ተነስ ህዝበችን ተፍኖወል አቤቱታ አደበበይ ስወጠ ተገዲሎ ይተየል ግን ለምን
@sadaamar1096
@sadaamar1096 Год назад
አላሕበቄነው
@user-ih1hy2gz2t
@user-ih1hy2gz2t Год назад
ካርታ እና ፕላን የወጣለት ግን ማረጋገጫ ያልወጣለት ይፈርሳል እድ??
@zeyneb110
@zeyneb110 Год назад
ኡስሚ አሰላም አለይኩም እረ በአላህ መልሥልኝ የማህበር ቤት ይፈርሳልዴ😢😢😢
@yesufassen8169
@yesufassen8169 Год назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@getuakranga9573
@getuakranga9573 Год назад
ለምን ለምን ኢትዮጲያዊ አደለንም እንዴ ፈጣሪ ይፍረድ እዴት ሆነን እደምንሰራው እኛ ነን የምናውቀው ምን አይነት መንግስት ነው ህገ ወጥ ነፃ ተሰርቶ ተሰጠን እንዴ ገዝተን ለፍተን እኮ ነው የሰራንው
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v Год назад
ድካማችን አይቶ አላህ ፍርዱን ይስጠን እኔስ ልቤ ተሠበረ ስንት አመት ለፍተን ህጋዊ ማድረግ ሲችል ህዝቡን ማስለቀስ ስራ
@getuakranga9573
@getuakranga9573 Год назад
@@user-bu5ob4nj1v ኧረ ከባድ ነው ምናለበት መንግስት እሄን ነገር ቢያስቆም በማናቀው አገር በማናቀው ቋንቋ ስንት እራብ ችግር አይተን ነው ኡፍፍፍፍ
@user-wt5pc7qn4j
@user-wt5pc7qn4j 11 дней назад
አሁን ላዪ ምን አዲስ እና ጠቃሚ መርጃ አለ እባካችሁ አዪን፣ጆሮ ሁኑን???????
@sadehosein5844
@sadehosein5844 Год назад
አህለን
@medna308
@medna308 Год назад
ያሳዝናል ግን ለምን
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህ ኸይር ኡስሚ በየት ነው አንተን ማግኘት ይምችለው ወንድሜ????????
@najata.medeyanajatamedeya2069
Yarabe lisedatigochu ata yalefatichawani wagi kasachawa abisheru😘😘😘😘
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Год назад
ማሰቢያየለውምደይሄሠውየ።አበዛውእደትሆነንሰረተን።አጀትህይፍረስ።
@user-ej4mq2gu4n
@user-ej4mq2gu4n 6 месяцев назад
ስለ ደብረ ዘይት እምታቁ ካላች
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Год назад
አሁንሰ እህ ሁለዬ አሰደንጋጭ እያልክ የሰው ልብ ከመሰበር አይበቃህምንዴ እህ ሁለዬ እንዳሰጨነከን አቦ ሌላ ሰራ ቀይረህ ሰራ ቤተሰቦቻችን ይነግሩናል አታሰጨንቀን እህ ፠
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q Год назад
😁👍
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 Год назад
😂😂😂👍👍👍👍👍
@aminamoh619
@aminamoh619 Год назад
በትክክል ይሄ ስውማ አብዝቶታል ምን ስራለው ከሲሚቶና ስራውን ከማስጨነቅ ውጭ
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q Год назад
@@mekamohammed7556 በሰላለይ እ 😀
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Год назад
ፍትህ፡ለሚስኪኑ፡ለረሀብተኛው፡ህዝብ!!!"""""
@semiradelil3488
@semiradelil3488 Год назад
ወዬኔ ድካማችንንን 😪😪😪
@SofiaSofia-ck3wm
@SofiaSofia-ck3wm Год назад
በዚህ ዘመን ሁሉ ነገር በተውዴዴበት ስአት የተሰራን ማፍረስ ምን ማለት ነው እኔም እለው የሄ ሁሉ ቤት ሲገነባ መንግስት የት ነበረ ቤቱ የተሰራው በአዴባባይ በጠራራ ፀሐይ ነው የተሰራው ስለዚህ የተሰራን እህጋዊይ ማድረግ ያልተሰራ ላይ ቁጥጥር ማድረግ ነው እንጅ ይሄ አግባብ አይዴለም መንግስት በቁማችን አይቅበረን እረጅም አመታትን በአረብ አገር ለፍተን የሰራነው ነው እኛም ውዴን አይዴለም አማራጭ ስናጣ እንጅ መንግስት ቤታኝንን አፍርሶ ቤተሰቦቻችንን ጎዳና ላይ እኛንም በሰው አገር ላይ እብዶች አያድርገን
@mohammadhanantube6631
@mohammadhanantube6631 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@antanamohammed2752
@antanamohammed2752 Год назад
የመቸነዉ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Год назад
ወንድሜ ጎንደር አካባቢ በጣም እየተስፋፋ የመጣው የጨረቃ ቤት በዝቷል ምን አዲስ ነገር አለ በጎንደር አካባቢ ወደ ወሎ ደሴ እያፈረሱ ነው
@bdryamohmed4769
@bdryamohmed4769 Год назад
5ክላስ እሰከ በረዳ 80 ቆርቆሮ ጅብሰን ለማሰራት ከማቴሪያሉ ውጪ ለባለበሞያ ብቻ 100ሺ አለኝ እስኪ መረጃ ያላችሁ መልሱልኝ ወይም ያሰራችሁ? ግራ ገብቶኝ ነው
@khalidmulugeta6542
@khalidmulugeta6542 Год назад
Eniy kgermgn msjide aferswe bitkerstian alfersum lmen gen? Msjidu ferse?
@fateyafatya3292
@fateyafatya3292 Год назад
መንግስት ከሚያፈርሰው ህጋዊ ማድረግ አይችልም
@sherifhassenmuzeyin9734
@sherifhassenmuzeyin9734 Год назад
አረ የመንግስት የሌ አብይነ አደነች ተጠምረዉ እየስፈረሡ ነዉ በደለት በቡረዮ ዜጎች ተሠደዉ ተንከረተዉ የገዙትን መንግስት እንድ እያተጨወተብን ነዉ
@seniadseniad7492
@seniadseniad7492 Год назад
ወላሂ፣በጣም፣ያሳዝናል፣እኛ፣ልጆቻችን፣ቤተሠቦቻችን፣ጥለን፣የአብሽትቤት፣አጥበን፣የሠራነዉ፣ቤት፣ስታፈሱ፣አላህ፣ይይባቹ፣ፈራጅ፣አድፈጣሪነዉ፣ኡፉፉፉፉፉፉ
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Год назад
ፍትህ፡ፍትህ፡ፍትህ፡ለዜጋው፡ጎዳና፡ህዝቡን፡አፍስሰው፡ምንድነው፡ጥቅሙ????????
@marymmarym7302
@marymmarym7302 Год назад
ይድፋህ አንተ መግስት
@amaritamarit9282
@amaritamarit9282 Год назад
Tesefa asekoretun eko menew gen hagerachen lemegibat eyegowaguwan
@zedandalme1692
@zedandalme1692 Год назад
በአረብ ሀገር መከራችነን በልተን የሰራውን ቤትእንዴት ያፈርሳሉ በነፃ አይደለምእኮ የገዛነው
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i Год назад
እኔም ከገበሬ ነውየገዛሁት ስምም ገናአልዞርም በቀበሌእና በስፍር ሽማግሌ ነውየተዋዋልነው ቦታው ገጠራማ አከባቢ ነው ነገር ግን ከዛሬ 5 አመት በፌት በዛአካባቢ መግስት ምሪት አዲርጎ ከ300 በላይ የሚሆኑ ቤቶች ተስርተዋል እናእኔም በዝህስሞን ላስጄምር ነበር ያፍርስብኝ ይሆንዴ 🥺
@temr8492
@temr8492 Год назад
እኔም እንደዚሁነው የገዛሁት ግን ቤቱን ሠርቸ ጨረሥኩ አላህ ለኔ ካለው ማንም አይነካው ኢንሻአላህ
@nesihatube7325
@nesihatube7325 Год назад
ተረጋጊ እህት አሁን ባትሠሪ ባይነኝ በዚህ ወጭ ከማፍሠሥ ብትቆጠቢ
@user-xi5zo6gp9f
@user-xi5zo6gp9f Год назад
@@temr8492 ኢሻ አሏህ አሏህ በቂያችን ነው አብሽሩ
@user-ud2eo4lp9p
@user-ud2eo4lp9p Год назад
አረዉዉ ሽትቤት አጥበን ነዉ እምንሰራዉ በዜግዜ እዴት ቤት ይፈርሳል ይወታችን እኩነዉ ማስተካከል ካለበት ሌላ መገድ ይፈለግ እጅ የድአን ቤት ማፋርስ ምድነዉ እኳን ቤት መስሬአ ዳቡ መግዣ ያጣ ድአነዉ ፈትእ ለኤቱቤዉያን ምስኬን ድአ በአገሩ መኑር ያልቻለ
@zebibaahmed9191
@zebibaahmed9191 Год назад
እናመሰግናለን ወድሜ እስኪ መልስ መልሱልኝ ኡስሚ ካየኸው መልስልኝ እና የምታቁም መልሱልኝ ቦታው የሚገዛው ሁሉም ከግለሰብ ነው ግን ህገወጥና ህጋዊ ልዩነቱ ምንድን ነው ማለት ገበሬዎቹ ወይም ቦታ በህጋዊ ለመግዛት ወይም ለመሸጥ መስፈርቱ ምንድን ነው? ብቻ አላህ ይሁነን ያረብ ወደ ህጋዊ ያዙርልን
@hawaalebachew8494
@hawaalebachew8494 Год назад
እህት ሁሉም ከግለሰብ ቢሆንም ካርታ የለለው ህገወጥ ይባላል ካርታ ያለው ደግሞ ህጋውይ ይባላል ህጋውይ ከሆነ ቢፈርስ እንኳን እንሹራንስ አላቸው ህገወጡ ግን ንብረትሽን ሰብስበሽ እያለቀስሽ መሄድ ነው አላህ ይጠብቀን ያረብ እኔም እያለቀስኩ ነው ሀባይብ ዱቃ አድርጉልኝ ልጀን እያስለቀስኩ እኔም እያለቀስኩ የለፈሁበትን ገንዘቤን አላህ ይጠብቅልሽ በሉኝ ወላሂ ይሄ መንግስት አላህ ያንሳልን ያረብ
@totot2437
@totot2437 Год назад
በአረብ አገር ተከራትቸ ሰርቸ ፈረሠ😭😭😭😭😭😭😭
@nesihatube7325
@nesihatube7325 Год назад
የት እህት😓
@user-ci3xt7px4h
@user-ci3xt7px4h Год назад
😥ያሣዝናል እፍዘድሮ
@hayatmohmed2305
@hayatmohmed2305 Год назад
አይዞሽ እህት አሏህ የተሻለውን ይተካሽ
@totot2437
@totot2437 Год назад
@@nesihatube7325 አዲስ አበባ ነዉ
@muna7085
@muna7085 Год назад
አብሽሪ እኔም ጭንቅ ላይ ነኝ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Год назад
የት ሄዶ ይኑር ወጡ ማለት ምድነው እረ አላህዬ አደራህን ጠብቅልን ለፍተን ኪሳራ አታድርግብን ዶክተር አብያችን እባክህ በጣም ነው የምወድህ በአላህ ይሄ ነገር አቁምልን አቁምልን🥺🥺🥺
@hybye345
@hybye345 Год назад
ያአላህ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Год назад
🥺🥺🥺🥺💝
@hayaaldosari6198
@hayaaldosari6198 Год назад
አሁንስበዛደሞ በስደት ተሰቃይተንበሰራነዉቤትፈረሳ
@mintamir4333
@mintamir4333 Год назад
ምን አለ ድካማችንን ፈጣሪ ቢያያልኝ ሙንግስትእራሱየሞቀቤትእየኖረ የድሀ እንባ ብቻ ይፈረድህ
@user-xq8si9qo1y
@user-xq8si9qo1y Год назад
Usmi ቴሌፎንህ ላክልኝ እባክህ
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m Год назад
ግን እኛ ደሀወች ሸቅለን በአገራችን እን ዳ ንኖር እየተደረገ ነው እናእኛ ዜጋ አደለንም 🤔 እሽለምን ቤቱ ቢቀር መሬት ይስጡን በህጋዊ መልኩ እንቋቋም ?
@sjsjddjdjdjd1430
@sjsjddjdjdjd1430 Год назад
እህቴቸ ኮምቦልቻ ከ4አመት አልፎታል ከተሰራ እና እኔ ልገዛዉ ነበር ምን ትመክሩኝ አላችሁ ህገ ወጥ ነው እንዳታልፉኝ ምክር እፈልግ አለሁ
@user-pn7gz3rd3t
@user-pn7gz3rd3t Год назад
አሑንአትግዥይለይለትየያዠገዘብሸን
@rabiaseid1288
@rabiaseid1288 Год назад
የስራውን ይስጠው ይሄስ መንግስት ህዝቡ በጦርነት የተጎዳው አንሶ እንደገና ሌላ ጉዳት እህ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
ያማል በጣም ድሀ መኖር አልቻልም ወይ በስእዴት ተክራቱ የስሩት ወይኒ
@zedandalme1692
@zedandalme1692 Год назад
ጥፋቱ የገዥዎቹ ሳይሆንየደላሎችነው ለምን እነሱንአይዙም
@mehamedkedr4187
@mehamedkedr4187 Год назад
Anigagirh asitkakil insu indalut chrka aydilum ymefirsut balisilitanoch bihgawe dirsig shitwlachw sebiku insu milisiw ymeyafrsut bidil niw bimiskenu lay ymedirisiw
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Год назад
እኔ ምንም ግልጽ አልሆነልኝም
@fetiyamusema7452
@fetiyamusema7452 Год назад
ወደኢትዮፕያ ስንሄድ እስከ ስንት ሪያል መያዝ ይቻላል?
@asiat4178
@asiat4178 Год назад
2000
@abdumohammed5503
@abdumohammed5503 Год назад
የፈለግሽውን መያዝ ትችያለሽ እህት ዷራል ብቻነው እስከ 4ሽ የተባለው በውስጥ አናግሪኝ ፈቲ
@lubaba9202
@lubaba9202 Год назад
እረ ወደይት እንሂድ አሁንስ
@aminaahmad7492
@aminaahmad7492 Год назад
አይ ዘንድሮ ወለጋ ተዘርፈን አማራ ክልልም ገዝተን ሊዘረፍብን ነው ወደት እንሂድ😭😭😭😭
@user-ph7me7bz6j
@user-ph7me7bz6j Год назад
ኡሥሚየኔህጋዉይነዉ ብለዉኛል ዴብተር አለኝ ግን ካርታና ፖላን ገና አልተለቀቀም ቆጣሪጋ ይለቀቃል ብለዉን እና ይሔም ህገወጥነዉዴ የሚባለዉ በአላህ መልሥልኝ ሥዴትላይነኝ እባክህ ሀይቅነዉ ቦታዉ
@usmitube
@usmitube Год назад
ኸረ እንደዛማ ከሆን ጣጣ የለውም ዘና በይ
@user-ph7me7bz6j
@user-ph7me7bz6j Год назад
ካርታናፖላን አልወጣለትም እኮ ቆጣሪጋነዉ ብለዉ በሀሣብ ልሞትነዉ
@user-dk6co9uf4s
@user-dk6co9uf4s Год назад
አብሽሪ አላህ አለን ኢንሻአላህ
@user-dk6co9uf4s
@user-dk6co9uf4s Год назад
@@usmitube ክክክ ዘናበይ አላለም ምን ዘና አስባሉን ኩርኮማው በዝቶ
@user-ph7me7bz6j
@user-ph7me7bz6j Год назад
እና ምንይበል እያፆናናኝነዉ ቅናታም
@amooam1320
@amooam1320 Год назад
አይ የህ መንግስት ምን የገላገልን የህን አብይን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
አር የዶክተር አብይ ያነህ በስዴት የለፍንበት ያፍርሱብነል አር የመንግስት ያለህ
@naimahussain9897
@naimahussain9897 Год назад
እረ ፍትህ🥺💔😭
@jillemedia4726
@jillemedia4726 Год назад
እስቲ ዛሬ ጥያቄ ልጠይቃችሁ እዚህ አረብ ሀገር ሁኜ የቤት/የቦታ ስም ወደኔ መቀየር እችላለሁ ወይ❓❓
@usmitube
@usmitube Год назад
ህጋዊ ከሆን ከበድ ይላል የሰፈር ውል ከሆነ ማለትም በሽማግሌ የሚጨረሰው ከሆን ቀላል ነው
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s Год назад
በውክልና አሰርተሺአባሴ ይቻልይመስለኛል
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s Год назад
በውክልና አሰርተሺአባሴ ይቻልይመስለኛል
@user-ph7me7bz6j
@user-ph7me7bz6j Год назад
@@user-gn9uy4pr6s አይቻልም ጠይቄነበር እኔ
@user-ph7me7bz6j
@user-ph7me7bz6j Год назад
አሁን ሁሉምነገር ከባድ ሁኗል ዉዴ
@dillo8602
@dillo8602 Год назад
ቀድሞ እናንተን ፈጣሪ ያፍርሳቹ አሜን
@muminamumina4108
@muminamumina4108 Год назад
ፍትህ ለሰዴተኞች ስንትአመትዴክመንየሠራነዉን ሀቂቃ እፍፍፍ
Далее
Спецэффекты в Симс 4
00:36
Просмотров 210 тыс.
የቢሾፍቱ ከተማ ህዝባዊ ውይይት
5:42