Тёмный
No video :(

የፀጉር ውህድ ከተቀባው በኃላ በሳሙና ብቻ እንዴት እታጠባለው 

Meski Tube
Подписаться 553 тыс.
Просмотров 414 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 947   
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 3 года назад
ቅን ሰው ነሽ እንዳንቺ ግልጽ የምናገር ሰው እስካሁን አላየሁኝም በዩትበሮች እግዝአብሔር ይባርክሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ የድንግል ማርያም ልጅ❤
@user-mx8ef9uq3e
@user-mx8ef9uq3e 3 года назад
_እኔ እስከዛሬ የምታጠበው ከታጠብኩ በኋላ በፎጣ ነበር የማደርቀው ከዛም ቅባት ያለኝን እቀባ ነበር አሁን ግን ያንችን አየሁ እጠቀማለሁ በርጥቡ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ_ 🙏🙏
@ad1187
@ad1187 3 года назад
ቅንነትሽ ሁሌም ደስ ይለኛል ። መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !!! በተለይ አረቡ ሀገር ውሃ በጣም ጨው ከመሆኑ የተነሳ ፀጉር ያረግፍል ጥሩ ስራ ነው የምትሰሪው እህት
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 года назад
💖የ አረብ የፈረንጅ አና የ ሃበሻ ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪያለው እስቲ እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ፤ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው
@seni194
@seni194 3 года назад
ሰብ አድርጌሻለሁ ውዴ
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 года назад
@@seni194 thanks 💖
@user-jt8bk4hi5b
@user-jt8bk4hi5b 10 месяцев назад
ሁሌም መልካም ነገር ነዉ የምታሳይን ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 3 года назад
መስኪ የኔ ቆንጆ በጣምነው የማመሰግንሽ እንኳን ለእመቤታችን የብስራት ቀን አደረሰሽ የኔ ውድ
@meskitube16
@meskitube16 3 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን
@fafitube2210
@fafitube2210 3 года назад
@@rare4831 አትግዢው ይቅርብሽሽሽ
@samritube9007
@samritube9007 3 года назад
@@meskitube16 መስኪየ የተቀባሺው ቅባት ስሙ ምንድነው ካስተር ኦይል ነው ?
@user-zz9og6bg5h
@user-zz9og6bg5h 3 года назад
መስኪዬ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ አንቺ እኮ ትለያለሽ የምልሽ ያለ ምክንያት አይደለም ከሁሉም ትለያለሽ ይኔ መልካም ለኛ ስትይ የማትሆኝው የለም በጣም አመሰግናለሁ ልኡል እግዚአብሔር እስከነመላው ቤተሰብሽ ሰላማችሁን ብዝት ትርፍርፍ ያድርግላችሁ ጤናችሁን ይሥጣችሁ ለይልዬን በጤና በሰላም በደስታ ያሳድግልሽ ውድድድድ🙏😘😍
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 года назад
መስኪዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ካወቅሁሽ ጀምሮ የማትለማወጭ ምርጥ ልጅ ነሽ አብሶ ለሐይማኖትሽ ያለሽ ክብር አለባበስሽ ስርዓትሽ ጨዋነትሽ በቃ ምን ልበልሽ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@user-uo5od9re5o
@user-uo5od9re5o 3 года назад
በእዉነት በጣም እናመስግንለን ውድ እህታችን ተባርክ
@user-mekdes
@user-mekdes 3 года назад
የኔ መልካም ሰዉ የዋህ እህታችን ሺ አመት ኑሪልኝ ስወድሽ❤❤❤❤💋💋
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 3 года назад
መሻአላህ በጣም ያምራል ፀጉርሽ እኔም ከዚህ በሁላ ሳሙና ልጠቀም ወስኛለሁ ሻቦው እማ ፅጉሬን ጨረሰው
@user-bg1bd2lf3y
@user-bg1bd2lf3y 3 года назад
መሲዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ሲበዛ ቀና ሴት ነሽ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት💟❤
@selan8299
@selan8299 3 года назад
መስኪ የሩዝ ውሃው እና በሳሙና መታጠቡ ለኔ ተስማምቶኛል አመሰግናለሁ በርቺ
@safwanakalba5024
@safwanakalba5024 3 года назад
ተበረክ ጌታ ይበርክሽ በኢትዬጵያ እንድ የለው ሴት አሌ ተበረክ ትህትነሽ ይበቀል
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን መስኪዬ ሩዝ ውሃውን ሞክሬው በጣም ቆንጆ ነው ለውጥ አምጥቷል ፀጉሬ ለኔም ለልጆቼም👍👍🥰❤️
@blentolossa6193
@blentolossa6193 3 года назад
በየቀኑ ነው የተጠቀምሽው? ሩዙ ተቀቅሎ ነው? እና ታጥበሽ ነው ምትቀቢው?
@tadlaal9123
@tadlaal9123 3 года назад
@@blentolossa6193 በፉት የሠራችሁ ቪድዩ አለ እይው ታጥበሽም ባትጣጠቢም ችግር አያመጣም
@blentolossa6193
@blentolossa6193 3 года назад
@@tadlaal9123 pls linkun lakilege
@user-ij5pb1rc4h
@user-ij5pb1rc4h 3 года назад
ነገም አሳይን ስትፈችዉ😅ቢያዉሽ አትጠገቢም❤
@user-ux9us9ou1j
@user-ux9us9ou1j 3 года назад
መሲ ደስ የምትይኝ ነገር መገላለጥ አትወጂም ሴት ልጂ ለሰውነቷ ክብር መስጠት አለባት።
@Ruffta.tekle_31415
@Ruffta.tekle_31415 3 года назад
እናመሰግናለን በጣም ያምራል መስኪ እህቴ🙏
@user-ot4zj6gw2h
@user-ot4zj6gw2h 3 года назад
መስኪየ እናመሰግናለን ለውጥ አግኝቸበት ነበር አርግዠ ስንፍናውን ጥሎብኝ ትቸው ከርሜ ነበር አሁን ግን በሰላም ወልጃለሁ እክብካቤውን እቀጥልበት አለሁ
@sameeraabdu4111
@sameeraabdu4111 3 года назад
ኢትዮጵያ እያለን እኮ ምንም ሳንቀባ ወዙ ያምር ነበር በሳሙና ስለምንታጠብ አሁን በስደት በሻፖ ስንታጠብ ተበላሸ
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 3 года назад
ትክክል ነሺ ካሁን በኋላ የምን ሻንፖ ውይ ተበዝብዣለሁ
@bybysngl1123
@bybysngl1123 3 года назад
😍😍❤❤
@masimasi9780
@masimasi9780 3 года назад
Eheta Ena bertebw sabterw edal new ymnkelw men laregw
@hdhdhdhdh3858
@hdhdhdhdh3858 3 года назад
ወላሂ ትክክል ብለሻል እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እና ሻፖ ኮንድሽነር የሚባል ነገር ፅጉሬ አያውቅም እናም በጣም ነበር የሚያምረው ወላሂ የምታጠብበት የነበርው በሳሙና አንዳንድ ጊዜም በእሬት ምናምን ነበር ቅባት ባልቀባው እራሱ እንዴት እንደሚያምር ዛሬ መልክ ይሄ ነው አይባልም በዛ ላይ ከፊት ለፊቴ ስስት ወዴ ሁላ እየሄዴ ወይ ስዴት ስንቱን አሳጠን የባስ አያምጣ ብቻ
@nuritutalgn1237
@nuritutalgn1237 3 года назад
መስኪ ሰላላም ቆንጂት ፀጉሬ ቨጣም ይጣጠሰል መላደርግለት
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 года назад
መስኪ ቅን ኢትዮጵያዊት የኔ ደርባባ ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ልጀሽን በሞገስ ያሳድግልሽ ❤❤❤
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 3 года назад
እውነትሽ በፊትአንቺንሳላይ።ጽገሬእታጠበብውና ሲደርቅነበርማበጥር። አሁንአንቺ ልክእንዳንቺነው ማርገው ተመችቶኛል።በርቺየኔቆንጆ
@iambest7963
@iambest7963 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Ntnec_lfxpM.html አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ቅንነት ለራሥ ነው ጥሩ መሥራት ካልቻልን ጥሩዎችን እናበረታታ 👉((#ekru_ሰለምቴዋ)) 👈 ሰማያዊዩዋን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ በማለት እናበረታታቸ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 года назад
የኔ ማር ሐኛ ብለሽ ከነ ልብስሽ ገባሽ ተባረኪ እናመሠግናለን
@maryammaryam885
@maryammaryam885 3 года назад
Amen amen amen
@hirut8194
@hirut8194 3 года назад
ዋነኛው ነገር የራስ ቅላችን ጤና መሆን አለበት ከዛ ቡሀላ ያች ትምህርት ይጠቅማል በርች ውደ የኔ ግን የኋላየ ጸጉሬ እረዠም ነው የፊቴ ደሞ በጣም አጭር ነው ይባሥ ብሎ የምሀሉ ክርድድ ያለ ነው
@unify9481
@unify9481 3 года назад
መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ዛሬ አገኘሁሽ ምርጥ አስተማሪዬ ቅን እና ሃቀኛ መሆንሽ በሚገባ ያስታውቃል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 3 года назад
ተባረኪ. በጣም እየተጠቀምኩ ነው በአጭር ጊዜ ለውጥ አይቼአለው በሩዙ ውሀ የፌት ለፌት ፀጉር የተበጣጠሰው አሪፍ ነው .Thank you
@SSss-mf4gb
@SSss-mf4gb 3 года назад
እስር ተጠቀምሽው
@SSss-mf4gb
@SSss-mf4gb 3 года назад
አደት ነው እምትጠቀሚው
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 года назад
የኔ የዋህ ምረጥ ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥሽ ልጂሽንም ያሳድግልሽ
@dawite5944
@dawite5944 3 года назад
ያንቺ አገር ውሀ ጨው የለውም ወይ እኔ ያለሁበት ሀገር ውሃው ጨው አለው በናትሽ ፀጉሬን ከጥቅም ውጪ አርጎታል
@user-ci4dl6xj6s
@user-ci4dl6xj6s 3 года назад
አመሰግናለሁ እህቴ አንች የምታሰዩ ነገረ ሁሉም ምርጥ ነው እኔ ጠቅሞኛል
@hamadmughal3737
@hamadmughal3737 3 года назад
መሲ የኔ ቆንጆ እምትናገሬቼው ነገሮች አድም ወዳቂ የላቼም ልዬ ለውጥ አግቻለሁ ላሁኑ ያለሁት አረብ በገረ ነው ሁሉ ስላለ ሁሉን እሞክረለሁ ግን ያቼ በጣም ጠቅሞኛል እድሜና ጤና ይስጥሺ
@aminatahmed
@aminatahmed 3 года назад
ዌል መሥኪ ሠላም የመሥኪ ቤተሠቦች በያላችሁበት የአለም ዳር አላህ ይጠብቃችሁ ተሠሚነት ያላችሁ እህት ወንድሞች ሳኡዲ ስርቤት ለሚሠቃዩት ወገኖቻቺን ድምፅ ሁኑዋቸዉ አደራ በተረፈ ዘመድ ሁኑኝ ጎራ በሉ ወደቤቴ
@amentube6496
@amentube6496 3 года назад
Eshi yene konjo enezamed
@ninaaman4586
@ninaaman4586 3 года назад
Min well bilesh asjemeresh?🤔
@aminatahmed
@aminatahmed 3 года назад
@@ninaaman4586 ምን ልበል ማማዬ
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 года назад
👍የ አረብ የፈረንጅ አና የ ሃበሻ ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪያለው እስቲ እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ፤ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው
@hannahyoutube991
@hannahyoutube991 3 года назад
መሲ ምናይነት ቅባት ልቀባ ታጥቤ መላ በይኝ እባክሽ
@weinshetgebrie7632
@weinshetgebrie7632 3 года назад
መስኪዬ በእውነት እግዝአብሔር ይስጥሽ እስከ ዛሬ መሞኘት ሻፖ እና ኮድሸነር መጠቀሚ አሁን ሁለቴ በሳሙና ታጥቤ በጣም ለውጥ አለው ለዛውም ሁለቴ ተጠቅሜ
@user-hu2fc1zp3h
@user-hu2fc1zp3h 3 года назад
ሰላም ወገን በተሰብ እንሁን 👈
@rabiamohammed2561
@rabiamohammed2561 3 года назад
መስኪየ በጣም መልካም ሰዉ ነሽ ይህን ሁሉ ለእኛ ብለሽ ማሳየትሽ እኔ የሁለት አመት ተከታይሽ ነኝ ለዉጥ አግኝቸበታለሁ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ
@user-xf9yd7vw1f
@user-xf9yd7vw1f 3 года назад
መሲኪ እንዳንቺ አይነቶችን መልካም ሰው ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@yenefamilytube9721
@yenefamilytube9721 3 года назад
Beka endih ayinet video neber mifelgew kemkebat esk style . Thank you so much Meskiye very helpful
@alemgirma5530
@alemgirma5530 3 года назад
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ያምራል!!!
@hanagezahagn8696
@hanagezahagn8696 3 года назад
መስኪ ሰላም ፀጉሬ ለውጥ አለው ናይላ ደህና ናት መስኪዬ እወድሻለው
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 года назад
@@hanagezahagn8696 እኔ ምመሲ
@aellahkerim5119
@aellahkerim5119 3 года назад
የኔም ለውጥ አለው በጣምእናመሠግናለን
@aayyuutube2457
@aayyuutube2457 3 года назад
Wudoche subscribe arguliny please 😘ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-rB10Fx1PuKE.html
@bezaseyoum5836
@bezaseyoum5836 3 года назад
የኔም ፀጉር ካንቺ ጋር ተመሳሳይ ነው። ካልተንከባከብኩት በጣም ነው ሚበጣጠሰው። እናም እንዳይነቃቀል peanut butter በውሀ አፍልቼ , ትንሽ ብቻ ወፈር ሲል እንደ ቅቤ, እናም ሲበርድ እቀባውና በላስቲክ አፍኜ ከ1 ሰአት በላይ መታጠብያ ጊዜ ሳጣ ግን አሳድረዋለው። ከመታጠቤ በፊት peanut ቅቤውን መጠቀሜ ፀጉሬ ምንም አይነቃቀልም። እናም ከትመቸሽ ሞክሪው ለማለት ነው። ግን በተከታታይ ስቀባ ሽታው ፀጉር ላይ ይቀራል ለዛም በወር አንዴ ብቻ, ጊዜ ካልተመቸኝም እየቆየሁ ነው ምጠቅመው።
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 3 года назад
እኔ ለራሱ ፀገሬ ቆንጆ ሆኖልኛል ከበፊቱ የተለዬ ያደረግሁት በሰሙና መታጠብ ነው እናመሰግናለን መስኪዬ
@fissehagebre8417
@fissehagebre8417 3 года назад
መስኪዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️😘
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 3 года назад
አንቺም ተባረኪ 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-wn1yq3bo9l
@user-wn1yq3bo9l 3 года назад
ውይ እንየን ብታይ የኔ መልካም ኣንችን ሳይ ነው እኮ ፀጉሬ እምከባከበው በጣም እናመሰግናለ የናይላየ እናት
@adikaetta3454
@adikaetta3454 3 года назад
የኔ ቆንጂዬ ጸጉሬ እረጅም ሆኖ አልንከባከበውም ነበር ብዛቱ በጣም እየቀነሰብኝ ነበር አሁን አንቺ የምትይውን ሁሉ እያደረኩኝ ነው በጣም አመሰግናለው
@seni194
@seni194 3 года назад
መስኪዬ የኔ ቅን እናመሰግናለን ፀጉርሽ በጣም ነው ያመረበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@user-gf8ml1tf7n
@user-gf8ml1tf7n 3 года назад
የኔ ቆንጆ በርች አንች በተግባር ነው እምታሣይን
@wolo4453
@wolo4453 3 года назад
ሻፖና ኮድሽነር ነው ገንዘቤንም የጨረሰው እረ በዛ ላይ የፀጉሬ መነቀል ፀጉርሽ ውብ ነው ተባረኪ
@heransolomon9469
@heransolomon9469 3 года назад
የሩዝ ውሀ ነቃቀለው ያዛዝናል
@aamsam9735
@aamsam9735 3 года назад
@@heransolomon9469 ለምን እኔኮ ልሞክረው አዘጋጂቻለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@tghh1076
@tghh1076 3 года назад
እኔ የሩዝ ዉሀ ተጠቅሜ ሊያሣብደኚ ነዉ እዳትጠቀሙ
@bilaneshach1654
@bilaneshach1654 3 года назад
Hy selma New lucaa pheguru yime semaa nigariny masik konjo
@tghh1076
@tghh1076 3 года назад
በትክክል እግዚአብሔር ምሠክራ ነዉ አሠጠላኪ አሁነ ልላጨዉነዉ መላቀቅ ብሬ ጨረሠዉ ባዶየነ ቀረሁ
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 3 года назад
መስኪየ አንችን መከታተል ተያዝኩኝ ሁለት ወር ሊሞላኝ ስምንት ቀን ቀረኝ እምሰሪው ን ሁሉ እከታተልሻለሁ ለኔ ግን የተመቸኝ የሩዝ ውሀ ነው በጣም አመሰግናለሁ ለሻንቦ ብር ከማወጣ ገላገልሽኝ ፀጉሬና ሳሙና ተመችቶኛል የኔ ውድ እህት ፈጣሪ ያሳብሽውን ያሳካልሽ ናይላየንም አሳድገሽ እምትድሪ ያድርግሽ ሳይሽ እራሱ የኔ ነው እሚመስለኝ ፀጉርሽ ኑሪልኝ እማ
@mickeyabnet11
@mickeyabnet11 3 года назад
Happy new year meski Meskye tsegursh siyamr hulunm ngr berasish lay new yemtasayin betam enamesegnalen
@aellahkerim5119
@aellahkerim5119 3 года назад
ሠላም መስኪየ የኔቆጆ የኔም የተጠቀመው እዳቺ አይነት ዶፍ ሳሙናነው ለፊቴም ለፀጉሬም ተስማምቶኛል አመሠግናለሁ በርቺልን
@yonimagna6036
@yonimagna6036 3 года назад
ተመልሻለሁ
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 3 года назад
እኔ አንቺን ሰምቺ በነጩ ሳሙና እየታጠብኩ ነው በጣም ተመቸኝ አይነቀልም አይከረድድም
@lidyasme641
@lidyasme641 2 года назад
መስኪዬ የኔ ዉድ ያንቺን ፈለግ በመከተል ላይ ነኝ እግዚያብሔር ይባርክሽ ሌላ ምንም አልልሽም የተቀባሽዉ ቅባት የሰራሽዉን ነዉ
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 года назад
Thank you meskiy konjo yene chigere tsegure yiderkal endalshign emokirewalew 🥰🥰🙏🙏
@user-ho6wh6cn3r
@user-ho6wh6cn3r 3 года назад
ቅባቱ ምን አይነት ነዉ እኔ ዘይዘይቶን ነዉ እምጠቀመዉ
@SaraSara-rt1cv
@SaraSara-rt1cv 3 года назад
በጣም አሪፍ ማስክ
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 года назад
ማሻአላህ ሲያምር ሁሉንም ፊዶወሽን እያየሁ ነበር ያው አልጨረስኩትም ገን በፀጉሬ ተናደድኩ ስደት ፀጉሬን አሳጣኝ ወላሂ የድሮው ፀጉሬ ካሁኑ ካንች ፀጉር ይበልጥ ነበር አሁን ደግሞ ያንችን የድሮውን ነው የሚያክለው ተስፋ አስቆርጦኛል ባለፈው እናቴ ያፀጉርሽስ አደነበረ ነው እስኪ ልየው ብትለኝ አፈርኩ የድሮው ፀጉር የታለ እናቴ ምናምን ብየ አጠፋፍቸ ሳላሳያት ቀረሁ አይ ሳውድ አረቢያ የጨው ውሀ በተለይ ባህር የምቴዱ እህቲች ተጠንቀቁ ከዛሬ 3 አመት በፊት ከሰወቸ ጋር ባህር ሁጀ ነው ፀጉሬን አጥቸ የመጣሁት ሁሌየ ይቆጨኛል ለማንኛውም በርች ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነሽ
@samsonteklewold363
@samsonteklewold363 17 часов назад
Thank you very much you are very kind person❤❤❤
@Zmamleka
@Zmamleka 3 года назад
አንች የምታሳይንነ እየትጠቅምክ በጣም ውድጅው አለሁ እና በጣም ነው የማመስግነሽ የእኔቆንጅ 🙏🙏🙏😘😘😘😘😘
@mplazamplaza2033
@mplazamplaza2033 3 года назад
ወይን ማማዬ እራት ላግኛ አልቻለኩም ግን በቅባት አለ ችግር የለዉም ማለት በናትሽ ነገርኛ
@jamilaahmad2421
@jamilaahmad2421 3 года назад
ስውድሽ መስኪዬ የሮዝ ወሃ ጠቅምኛል ሊላው ግን የመዳም ቤት አልተመቸኝም ያየሁት ሀገሬ ላይ አደርገዋለው
@mohammedseid3495
@mohammedseid3495 3 года назад
እደትእደሁአስረጅኝ እህት
@haaland9517
@haaland9517 3 года назад
Thank you so much for sharing your experience. I will try.
@demisalamirew596
@demisalamirew596 3 года назад
መስኪ ተባረኪ ለኛ ለማሳየት የምትከፍይው ዋጋ በጣም ይገርመኛል
@argobba213
@argobba213 3 года назад
እድሜ ለሥደት ፀጉሬ ደህና ነበር ስደት በጣጠሰው ምንም መፍትሄ አላገኘውም
@shalombeyene1880
@shalombeyene1880 3 года назад
እኔ። ሻምፖ። ተውኩ። በጣም። ለውጥ። አለው። እናመሰግናለን። የኔ። መልካም
@fibifibi3623
@fibifibi3623 3 года назад
እህቴ በናትሽ በማርያም ንገሪኝ
@samritame
@samritame 3 года назад
So instead shampoo you are using soap???
@emebettaye7655
@emebettaye7655 3 года назад
መስኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴት መልካም እና ጥሩ ስውነሽ 🙏👍😘😍❤️
@MYohans
@MYohans 3 года назад
Thank you so much. but what kind of oil did you usually use for your hair?
@aaff755
@aaff755 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ ውድ እህቴ እኔም ለውጥ አግኝቸበታለው ገነ ውር አልሞላኝም ስከታተልሽ ኑሪልኝ የኔ ባለማህተብ
@user-fj1wx7zv3p
@user-fj1wx7zv3p 3 года назад
ሰላም መሲየ እደነሺ እናመሰግና ለን ውደ ሜጣየ እደናት አላህ ያሳድጋት በርች ተኔ ጎበዝ
@hayatjilalu389
@hayatjilalu389 3 года назад
መስኪ መስኪ........ ብየ አልጠግብሽ ውይ ስወድሽ እንኳን አወኩሽ የአለማችን ሰነፉ ንኝ ብልሽ ማጋነን አይሆንብኝም አንችን እስካሁኑ አለማወቄ በጣም ቆጨኝ በተለይ ከባህር ማዶ እያለሁ እናልሽ የሩዝ ዉሀው ዋው ተመችቶኛል ሁሉም ተመቸኝ ግን ካስትሮል ኦኢሉ በጣም ውድነው ብታይ ትንሹ600ብር ትልቁ 1000 ግን ባሌ ገዝቶልኝ አመጣልኝ ያልሻቸው በሙሉ አንችንም ባሌም በጣም አመሰግናለው😍😍😍😍😍😍
@SSss-mf4gb
@SSss-mf4gb 3 года назад
የሩዙን ውሀ እድ ተጠቀምሽው
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 3 года назад
መስክዬ ስወድሽ በጣም አምሮበታል ጸጉርሽ እትፍ ትፍ ብያለሁ እኔ ሙዝ እጠቀም አለሁ ለውጥ አለው ግን አሁን ስራ ስለሚበዛብኝ ትቸዋለሁ ተያይዞል ብታይው መስኪ ደግሞ ሻቦውን አቁሜ በሳሙና ልሞክር መሰል ጫፍ ጫፋ በጣም ነው የሚያዝብኝ አሁንማ አየሁሽ በደም በልሱን እነግርሽ አለሁ ልሞክርና እወድሽ አለሁ መስኪ❤🌹💐😘😘
@roseismil6142
@roseismil6142 3 года назад
Hi Meski, where can you get the hair oil disperser? It looks easier to use
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 3 года назад
መስኪ ጸጉርሽ በጣም አድጓል ተተኩሰሽ አሣይን
@user-el5lz3mp5y
@user-el5lz3mp5y 3 года назад
ከታጠብኩ በሆላ እምቀባ ቅባት አጣው መስኪ የወይራ ዘይት ችግር አለው እዴ ብንቀባ
@user-xu2ek9se1v
@user-xu2ek9se1v 3 года назад
ፍቅር የሆንሽ እህታችን ነሽ ይህንን የቅባት መቀቢያ እኔም አዝዣለሁ እስኪመጣ አላደርስ ብሎኛል
@selamtube5095
@selamtube5095 3 года назад
መስኪዬ እኔ የዶቡ ሳሙና በጣም ተመችተኛል ፀጉሬን ልክ እንዳንቺ ነው የሆነልኝ ልስላስውን
@selamtube5095
@selamtube5095 3 года назад
@@kedibintadem3951 በዶቡ ሳሙና ታጠቢ በጣም ኣሪፍ ነው ለፀጉር ኣያደርቅም
@faafiiwalloo8210
@faafiiwalloo8210 3 года назад
ስሙን ንገሪኝ እህት
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 3 года назад
እስኪ ፎቶዉን ላኪልይ
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 3 года назад
የኔ የዋህ እውነት አንች ከዩቱበሮች ትለያለሽ
@hyatomer1834
@hyatomer1834 3 года назад
🌷🌷🌷🌷
@hyatomer1834
@hyatomer1834 3 года назад
ሀይ
@fathmamuhammad3909
@fathmamuhammad3909 3 года назад
እህት በጣም እናመሰግናለን ጫፉ በጣም እየደረቅ አስቸገርኝ
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Месяц назад
መስክዬ ድፍድፍ ይላል ቅባቱና ትርቲመቱ ስታጠበው በሳሙና
@luluwa159
@luluwa159 3 года назад
መሰክዬ ሰወድሸ የኔ ቆንጆ እኔም ለወጥ አይችበታለሁ እናመሰግናለን እህታችን
@alhamdulilahalhamdulilah6087
@alhamdulilahalhamdulilah6087 3 года назад
ሻፖና ኮድሽነር እየሰበሰብኩ ገንዘቤን ጨረሸ ፀጉሬንም ጎድቸ😢😢😢
@makbelyonas377
@makbelyonas377 2 года назад
ዋዉ ቅን ኢትዮጲያዊ ነሽ ለዘመናት ተባረኪ!
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 3 года назад
ማሻ አላህ እህቴ በጣም ስንስራት ያልሽ ሴት ነሽ ለኛ ለማስታለልፊ ነጋር አላህ ጂዛሽን ይክፋልሽ ዉዴ የሀነና እናት እስት ለቦራጪ ም መቃነስ አንድ ነገር ጦቆምኝ እህቴ አላህ ይጣብቅሽ ዉዴ እህቴ
@alminegnhabeshawit8839
@alminegnhabeshawit8839 3 года назад
መስኪያ እባክሽ ለሚነቀል ፀጉር ንገሪኝ ፀጉሬን ለመንካት እየፈራሁት ነው
@user-de2vw4oq3g
@user-de2vw4oq3g 3 года назад
እረ ለኔም ሹክ በይኝ ገልቢ
@aishaahmed9110
@aishaahmed9110 3 года назад
የሩዝ ውሃው ፎሮፎር አወታብኝ እስኪ መፍትሄ መስኪዬ
@user-tf6ts4uq5s
@user-tf6ts4uq5s 3 года назад
ግማሽ የሎሚ ጭማቂ አድርጊበት
@addisuuasmamaw1004
@addisuuasmamaw1004 3 года назад
Meskiye yene gobezi yanchin you tup kayewu behola tsegure konjoo honelingi thanks 😊 🙏 👍 ok
@yesewzerachenef4884
@yesewzerachenef4884 3 года назад
መስኪ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ! ስትታጠቢ ያየሁሽ 1 ግዜ ብቻ ነው በሳሙና?! ግን እንዴት ይለቃል የተቀባሽውን አይቸሽ ነበር ! ? ?? እኔ ካሁን በፊት ባልሽው መስረት በሳሙና ታጥቤ ሞክሬው ነበር ግን 2/3/ ነው ታጥቤ ነበር የለቀቀው ! ያውም የኔ ፀጉር ስስ ነው እና አንድ ግዜ ብቻ ይልሽው አይከብድም??? ለልጄ ፀጉር ግን በጭራሽ ሳሙና አልተስማማትም ! ማለት እንዳንች ፀጉር ብዛት አለው።
@kelmkelm1911
@kelmkelm1911 3 года назад
መስኪ ታድለሽ የኔ ጠጉር አመድ የተነፍበት ይመስላል
@dosaissam7504
@dosaissam7504 3 года назад
ክክክክክ
@abaru94
@abaru94 3 года назад
ዎው ማስ አንችህ ምታረግውን ነገር በጣም ወድጄሎ ዳግሞም ጣቅሞኝል ከልብ እነመሰግነሌን ታበርክ እኖደሸሌን💕💕💕
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 3 года назад
ከታጠብሽ በኋላየምትቀቢው ቅባት ስሙን ብትጠቁሚኝ ፀጉርሽን ማሻአላህ ብያለሁ
@kili0202
@kili0202 3 года назад
enameseginalen meski
@faizaabdella1575
@faizaabdella1575 3 года назад
Meski ewntshn nw lege eyalen shapocondeshner santekm ymer neber
@user-cy8qc9xb4g
@user-cy8qc9xb4g 3 года назад
መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ማበጠሪያውንም የቅባት መቀቢያን እና ማሳጅ ማድረጊያ ገዝቸው እንደት እንደተመቸኝ አመሰግናለሁ
@quranismylife2627
@quranismylife2627 3 года назад
እኔም ባለፈው ገዝቼው የኔ ሌላ ናት ግን ውሰጧ ቅባታለሁ 45 ድርሀም ገዝቼ ከዛ ኦላይን 10 ድርሀም አየሁት ባልገዛ አልኩ 😁😂😂😂😂 ግን አሁን ትቸዋለሁ ቅባቱ ሸታው ታይኝ
@svxjej9660
@svxjej9660 3 года назад
@@quranismylife2627 ምንድነው የሚባለው
@zamzamemam2279
@zamzamemam2279 3 года назад
ጦይቢት እስኪ የት እዴገዛሽዉ ንገሪኚ ኦንላይ ነዉ ወይስ ከማንኛዉም ሱቅ
@fekeryashenfal3215
@fekeryashenfal3215 3 года назад
@@quranismylife2627 ከየት ነው የገዛሽው እናት
@quranismylife2627
@quranismylife2627 3 года назад
@@fekeryashenfal3215 ከሱቅ ነው ውዴ
@user-lg3ow9uw2j
@user-lg3ow9uw2j 3 года назад
የኔ ውድ ባች ትምርት አሳድጌ አሳድጌ በፀጉሬ አድጎ ደስተኛ ሁኛ አ አ የሆነ ፀጉር ቤት ከሄድኩ ቡሃላ ምንእዳደርጉበት አላቅም በጣም ይወጥል ይበጣጠሳል ሻቦ ብቀይር ኮድሽነር ብቀይር ያንያክል አልተመለስም መስኪዬ መላ ካለሽ ሹክ በይኝ የኔ ውድ
@ayoomohammed3607
@ayoomohammed3607 3 года назад
መሲዬ ምክርሽን እፈልጋለሁ ፀጉሬ ከማለቁ በፊት በልጅሽ ይዤሻለሁ የኔ ቆንጆ አቃለሁ ቅን ልጅ ነሽ ታስታዊቂያለሽ
@abigailwondem2252
@abigailwondem2252 3 года назад
ሰላም መስኪ እባክሽ የተጠቀምሽዉ ማበጠሪያ link አስቀምጪልኝ ከamazon.
@meskitube16
@meskitube16 3 года назад
amzn.to/3b0Lowu
@fofo704
@fofo704 3 года назад
ሳኡድይኖራል
@user-ed3qy1hb5x
@user-ed3qy1hb5x 3 года назад
ያኔ መር እወዲሸለሁ ፃጉሬ አድጎልኛል የእውነት ከአሏህ በታች 😘😘😘😘😘😘😘😘
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 года назад
ይሄ ሳሙና አለኝ ገላየን ነው እምታጠብ ለፀጉሬ እሞክራለሁ መስክየ ፀጉርሽ በሥላሴ በጣምምም አማረበት እኔኳን መከታተል ከጀመርኩሽ ስንት ለውጥ አለው
@user-tb4jp6hh9f
@user-tb4jp6hh9f 3 года назад
የኔ ውድ ስወድሽ በጣም ነው የምታሳይን ነገር የሚመቸኝ በትክክል በራስሽ ስለምታሳይን በጣም አሪፍ ነው
@ekramfekr1371
@ekramfekr1371 3 года назад
ቆንጅየ እናመሰግናል😘
@mahderk8288
@mahderk8288 3 года назад
You didn’t show us Lila’s hair after the treatment lol thanks.
@kalyiengusu2451
@kalyiengusu2451 3 года назад
Igziabher ystln mesye shapo betam newu tseguren yeniyaderkewu btay besamuna imokralehu 💚💛♥️
@alemethiolove3159
@alemethiolove3159 3 года назад
መስኪ በጣም ብዙ ነገር ካንቺ ወስጃለው በእሬት ሳሙና ነው የምታጠበው ፀጉሬ ለውጥ አለው ግን ጫፉ መጠቅለሉን ሊተው አልቻለም ልክ እንደሱ ስቀባ መጠቅለሉን ይተዋል ሁለት እዮሽ ሰርቼ በማግስቴው ስፈታው ግን መኮማተሩን አይተውም እንደፍሪዝ ይሆናል
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 3 года назад
መስኪ በፓፓያ ሳሙና በጣጥብ እችላለሁ ግዴታ ዶቭ ነው? እንቁላል ስንቀባ ያለሻፕ ሽታው ይለቃል?
@shayeatube1069
@shayeatube1069 3 года назад
ፓፓያ ለፅጉር አይሆንም ጭቃ ነው ሚሆነው ሞክሬዋለው
@Senasamuel2600
@Senasamuel2600 3 года назад
ፓፓያ እንደውም ጥሩ ነው የሞተ ቆዳን ያነሳል
@shayeatube1069
@shayeatube1069 3 года назад
Arsema Abebe ለፊት ነው ውድ ለፅጉር ሞክሪውና ንገሪን እኔ ሞክሬው አላጠራልኝም ከዛ አላውቅም ያወኩትን ነው
@Senasamuel2600
@Senasamuel2600 3 года назад
እኔ ስለምጠቀመው ነው በጣም ጥሩ ነው
@shayeatube1069
@shayeatube1069 3 года назад
Arsema Abebe እሺ በኔ ይሆናል
@naimahassan3881
@naimahassan3881 3 года назад
መስክዬ. ስወድሽ. ፈጠሪ. ይጣብቅሽ. ለኔም. ዶቩ. ሰሙነ. ተስመምቶኛል. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘💓💓💓💓❤❤❤❤
@yalemism
@yalemism 3 года назад
መስኪየ በጣም እናመሰግናለን ።ኢትዮጵያ ያለው Dove ግን ጥሩ አይደለም።ደረቅ ነዉ( moisturizer )የለውም። ትክክለኛውን Dove የት ማግኘት ይቻላል ?
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 года назад
መስክዬ እጅሽን ይባርከው ሁሌም ጥሩ ነገር ነው የምታሳይን የኔ ችግሬ እኔ ሰነፍ ነኝ ረጅሙ እድሜ አጥሬ አጭር ሆኖዋል ተባረኪ ልጅሽ ደህና ናት እናመሰግነልን
Далее