Тёмный
No video :(

የፍቅር ግንኙነታችንን የሚያበላሹ 5 ነገሮች 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

የፍቅር ግንኙነትን የሚያሳምሙ 5 ነገሮች
#Fikeryebeltal #Ethiopia #Addisababa
#women #Relationship #Love
#Fikeryibeltal

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 160   
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад
እንኳን ደሕና መጣሽ ፍቅር ይበልጣል አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለው በርቺ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 года назад
ወንዶች ውስብስብ አስቸጋሪ ፀባይ ስትሸሻቸው ይከተሉሽና እንችን ለማግኘት ህይወት ሳይቀር ለመስጠት የተዘጋጀ ይሆናል ያን አይተሽ ሽትቀርቢው ኩራት ይጀራል በእውነቱ የኢትዮጵያ ዉንዶ ምን እንደሚፈልጉ እነሱ እራሳቸው አያቁትም
@user-jl8zf2vh3d
@user-jl8zf2vh3d 4 года назад
ልክ ነሽ እህቴ
@hhsh8366
@hhsh8366 4 года назад
ትክክልነሽ
@user-rd5ii7vm4u
@user-rd5ii7vm4u 4 года назад
አር እዉነትሽናዉ እኔም አጋጥሞኝል
@allotech3391
@allotech3391 4 года назад
አዎን እዉነት ነዉ
@allotech3391
@allotech3391 4 года назад
በጣም ነው የምገርሙት
@tgsttgst5588
@tgsttgst5588 4 года назад
ሰላማችሁ በክርስቶስ ስም ይብዛልኝ እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ከሁላችሁ ጋር ትሁን እኔ አስተያየት እድሰጡኝ ነው ከፍቅረኛዬ ጋር 6//አመት ሆኖናል ግን ምንም ምንም አይነት ግንኛነት አላደረግንም እኔ አዴ አግብቻለሁ እሱ አላገባም እስካሁን እየጠበቀኝነው አገርቤት ልገባ 4 ወር ነው የቀረኝ ግን እሱ ካሁኑ አሲቢበት የመጣሽለት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ እፈልጋለሁ አለኝ እኔ ደሞ ምንግዜም ያንተነኝ ለምን የዛለት ፈለክ አልኩት ለኔ ትርጉም አለው አለኝ ምንድነው ስለው ደስታ ይሰጠኛል የመጣሽለት ብናደርግ አለኝ እኔ ከጋብቻ በፊት ምንም ነገር ማድሰግ አልፈልግም ያው ወዶች ደሞ ከጋብቻ በፊት ማድረግ ለነሱ ምንም አይመስላቸውም ለኔግን አለማድረጌ ክብር መሰለኝ ምን ትመክሩኛላችሁ
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Год назад
I love your channel, starting from your name👍🏾🙏🏿💗🍀
@hawahawa2571
@hawahawa2571 4 года назад
የኔ ማርርር ትክክል ነሽ ትግስ አርግዛ ዴስታን ትወልዳለች ትላለች አያቴ ግን ችሎታ የሌንም ሴቶች ስንባል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@teshomecomputerschool2660
@teshomecomputerschool2660 3 года назад
ፍቅር የእዉነት ልዩ ነሽ ጥሩ ትምህርት ነው በርችልን ።
@user-nq3it1qq5d
@user-nq3it1qq5d 4 года назад
ወይ ማርርርር ነሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሠግናለን
@jesusislord1569
@jesusislord1569 4 года назад
ወይኔ live ገብተሽ ሳላይሽ ሲያናድድ :: ውድድ ነው ማረግሽ :: በጣም ትክክል ነሽ :: ማዳመጥ ለፍቅረኛ ብቻ ሳይሆን ማንኛውንም ሰው መስማት እና ማዳመጥ መቻል አለብን :: አንዳንዴ ደሞ መስማት ትተው ቶሎ መፍትሄ ለመስጠት ይሮጣሉ :: ♥️🌹 ፍቅር እኮ ነሽ እንደስምሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ የዘወትር ተከታታዬ♥
@dubaisharjha6346
@dubaisharjha6346 3 года назад
ፍቅረ እሲተሲምሺ ፍቅረ ደሲ የሚል ትምሕሪት ነዉ ካች ቡዙ ነገሮችን ተምሬለሁ የማሲተካክለዉ አለ ዉድድድ አረግሺለሁ አድናቂሺ ነኚ በረች
@hiwotyeshitila8459
@hiwotyeshitila8459 4 года назад
Thanks betam enamsegenlen mikirish betam des yelali ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞💞💞
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 года назад
እናመስግናለን ውዴ ጥሩ ምክር ነዉ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 года назад
እኔስ ፍቅረኛ አልወጣልኝም ባል እንዲወጣልኝ እፀልያለው የመጀመሪያው መንገድ ላይ እንኳን ይመታኝ ነበር ለራሱ እንኳን ክብር የለውም ሁለተኛው ደግሞ እንዳልሽው ነገር ማዞር ለሰላም የምናገረውን ወደ ፈለገው መቀየር እሱንም ልተወው ጥቂት ቀረኝ
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 года назад
ትክክል ነሽ እውነት ስውች በብዙ ነገር ነው የሚገምቱሁኝ ክሚገምቱሁኝ ውስጥ ግን አንድም እኔጋ የለም ስውን በውጪ ነገሩ መገመት ተገቢ አሂደለም ባአይ ነኝ ፍቅር መተማመን ካሌለው ሁሉ ክንቱሁ ነው ጥሩ ነገር ነው ያነሳሺው እናመስግናለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ እኔም
@naimauae3124
@naimauae3124 4 года назад
ፍቅር በጣም አመስግናለሁ ተባረኪ ጡሩ መክር ነው
@dagnachewzemene6342
@dagnachewzemene6342 4 года назад
በርቺልን የህይወት መምህራችን!!!
@user-uq7bh9lm9s
@user-uq7bh9lm9s 4 года назад
የኔ ውብ እናመሰግናለን እንወድሻለን ምክርሽ ሁሉ ተመችቶኛል ተባረኪ ❤💛💜
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 3 года назад
ጥሩ ነገር ስትናገሪ ያጣምመዋል አንዴ ደህና አንዴ መጥፎ ብቻ ብቸኝነት ጌጥ ነው ምክንያቱ የሚወደንን እንጂ ምንወደውን መከተል እርስ ስም መጣል ነው ግራ ነው
@user-wq8ud8ui2f
@user-wq8ud8ui2f 4 года назад
እናመሰግናለን እሕታችን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ እኔም
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 3 года назад
በትክክልነዉ.የተመለሰዉ.ወዶቺአይናገሩም
@abonshabonsh388
@abonshabonsh388 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ግን ብዙ ጊዜ ቃላቶችን በአማርኛ ስትናገሪ ምን ማለት እንደሆነ አላቅም ትይና በእንግሊዘኛ ግን እንደዚህ ነው ትያለሽ አማርኛ በደንብ ማንበብ አለብሽ ሌላው ላይ ብዙ እውቀት እንዳለሽ ሁሉ ለማለት ነዉ አመሰግናለሁ
@SaraY-dp2lk
@SaraY-dp2lk 4 года назад
Baxatema thanks sister sweet
@moonla8855
@moonla8855 4 года назад
Wudua lik nesh 555 lehonu yichilalu ....😍 enameseginalen
@DanielDaniel-ri3pk
@DanielDaniel-ri3pk 4 года назад
You r so smart and very nice mindsh temechtognal!
@No-zw4ky
@No-zw4ky 3 года назад
እናመሰግናለን ፍቅር ብርቺልኝ እኔ ጎደኛ አለኝ ከተዋውቅን ሁሉተኛ አመት ይዘናል ግን ምንም አይታወቅም ገራ ተጋቦቶ እኔንም ገራ ያጋባል እናም እኔ በትክክል ሰጥይቅው ለምንድነው ሚታወራኝ ሰለው መለስ ይለውም ሰረቀው ይቅረባል ሰቀርብው ይራቃል ብቻ አላቅም ምን እንዴሚፍልግ ከኔ እናም እንላይ ተሰፋ አታደርጊ የለኛል እሲቲ ሚክር ሰጭኝ ፍቅር ምን ላድርግው እሱ እውዳሻለሁ ይላል እኔም እውዳዋልሁ ተወዋልሁ ቢዬ አልችልም
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 4 года назад
እናመሰግናለን ማርር እኔ በጣም ተጠራጣሪይ ነኝ ሲበዛ
@jameelajameela7223
@jameelajameela7223 3 года назад
እወድሻለው የምትናገሪው ነገር አስተማሪ ነ ው አናመሰግን ሻለው
@habtamuayele9035
@habtamuayele9035 4 года назад
adinaki nagn esh bizu astamariy new yemitilik esh Happ new years
@muhibmuhib9724
@muhibmuhib9724 3 года назад
"ስምን መልአክ ነው የሚሰይመው" ፣ እውነትም ፍቅር ይበልጣል። በዚህ ቁም ነገር የሚያወራ በጠፋበት ፣ ሰው ቅንነትን ተጠይፎ ቅንቅን በበዛበት ፣ ትሁትነት እንደ ፋራነት በተቆጠረበት በዚህ ወቅት ፣ ፍቅር ፣ ፍቅርን ዘማሪ መልካምነትን አስተማሪ በመሆንሽ እጅግ የላቀ አድናቆቴን ለመግለፅ እወዳለሁ። ሁሌም ከጎንሽ ነኝ!!!!❤️ ምንጊዜም ፍቅር ይበልጣል!!!
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 года назад
እናመሰግናለን ፍቅር ይበልጣል በረች የኔ ቆንጆ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@eyerusm721
@eyerusm721 4 года назад
U always rise good topic 🖒keep it up
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
Thanks Eyerus
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 года назад
betam enameseginalen yena konjo gen and teyaqa alegn ke tiliq eqrta gar mahatebishin lemin awolaqsh ubatesh matebish new eshi yena konjo
@user-qx9yn1ue8c
@user-qx9yn1ue8c 4 года назад
እናመሰግናለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
እኔም አመሰግናለሁ
@abdumohammedawol6423
@abdumohammedawol6423 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው በርቺ በርቺ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@user-is6qg7lf3v
@user-is6qg7lf3v 4 года назад
እናመሰግናለንማሬ
@chaltuda3049
@chaltuda3049 4 года назад
Thank you my sister 👍
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 4 года назад
ፍቅር ይበል ጣል በጣም አመሰግናለሁ ባንቺይ ሁሉን ነገር መመዘን ማየት ችያለሁ።
@elsabetberhe5079
@elsabetberhe5079 3 года назад
ጠይቀሽ እውነት ካልተናገሩስ ፍቅር እእእ በግል ማማከር እችላለው በምን አገኝሻለሁ
@meramhassen2672
@meramhassen2672 4 года назад
እናመሠግናለን ቆንጆ
@user-bl6me3ic2l
@user-bl6me3ic2l 4 года назад
እናመስግነልን እህታችን
@sahilekassaye1939
@sahilekassaye1939 4 года назад
I genuinely thank you for your hard work your putting in. It’s been long since I thought about love. And I hope most don’t as well before such a nice video. I know how tired you’d be hearing how cute you are but I don’t wanna move on without mentioning. It’s very hard for me to hold back complimenting people on their positive side.
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
I'm flattered
@fanaabebe2250
@fanaabebe2250 4 года назад
Hy betam dese teyaleshe bedemb eysemahushe nw esti yezefagnu semena yezefenu reas negerign
@workyedessie617
@workyedessie617 4 года назад
Anchi rasish fikir nesh
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@mitselalhuial398
@mitselalhuial398 4 года назад
እናመሰግናለን ማሬ
@meskihabeshatube4248
@meskihabeshatube4248 4 года назад
Thank you 🥰😘
@lidacall1970
@lidacall1970 4 года назад
እውነት ነው
@bezuderesse1023
@bezuderesse1023 4 года назад
Enamsignalen Berche
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@aziizaaziiza4077
@aziizaaziiza4077 2 года назад
ዋውውውውማሬቀጥይበትማሻአላሕአላሕይጨምርልሽፍቅርየ
@aziizaaziiza4077
@aziizaaziiza4077 2 года назад
በጣምአላሕይጨምርልሽ
@rahmibintislam6879
@rahmibintislam6879 4 года назад
Thanks 🌹🌹
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
You're welcome
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 года назад
የኔ ቅመም ትክክል ነሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ገኒ
@etiopan2117
@etiopan2117 4 года назад
ልክ ነሽ
@fetiamohammed9032
@fetiamohammed9032 2 года назад
Salam naw 👍
@user-fy1oi6dh1p
@user-fy1oi6dh1p 4 года назад
Tnx mal 😍
@user-ko2pl9gu7l
@user-ko2pl9gu7l 4 года назад
Good job....
@mizanmalida3809
@mizanmalida3809 4 года назад
Ena mesigenalin Fiker👍👍👍
@truyejabbour1819
@truyejabbour1819 4 года назад
ፍቅር ይበልጣል የፍቅር ክኒልክ ብየ ብጠራሽ ቅር ይልሻል እውነት እልሻለው. አንችን የሚያዳምጥ ሰው የማያስተካክለው ፀባይ ይኖራል ብየ አልገምትም ደግሞ በጣምአምሮብሻል አንችን አንችን ስናይ ትምህርቱን እዳንዘነጋው አስቢልን እንኳንም ሴት የሆንኩ ክክክክክክ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ጥሩዬ
@zamzammohamed8430
@zamzammohamed8430 4 года назад
Enamsegen Alne Ehete 100%true
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
እኔም አመሰግናለሁ
@user-gl7ym8yk9b
@user-gl7ym8yk9b 4 года назад
እናመሰግናለን የኔ ማር ግን ሰ3ኝው ነገር ቀውጥ እያረገብኝ ነው ፍቅርን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@martamarta3033
@martamarta3033 4 года назад
ፍቅር
@user-gl7ym8yk9b
@user-gl7ym8yk9b 4 года назад
ምንም አይደል የኔ ውድ
@user-jf7ty8nb9c
@user-jf7ty8nb9c 3 года назад
እንደው ምን ላድርግ የውስጥ አዋቂ
@salaamtesama2902
@salaamtesama2902 4 года назад
ዋው በርቺ
@MDNOMAN-bx2kb
@MDNOMAN-bx2kb 4 года назад
ስወድሽ
@lolleady2775
@lolleady2775 4 года назад
ከልብ እናመሠግናለን !!
@rabiahussain6373
@rabiahussain6373 4 года назад
ውብ በርቺ ልን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@toybamohammed7094
@toybamohammed7094 4 года назад
ፍቅርዬ በርችልን እህት
@ashenafiwondesen2376
@ashenafiwondesen2376 4 года назад
ምርጥ እኮ ነሽ ፍቅር እንደ ስምሽ
@mahaket9494
@mahaket9494 4 года назад
እኔ ማሀተቧን በምንም ነገ የማታዎልቅ ሴት ያየሁት እፀ ህይወትን ብቻ ነው በምንም ምክንያት
@beleteworku8307
@beleteworku8307 4 года назад
Projection yemlew malakek bemlew neber mawkew, psychiatry lay endeza nw yetemarkut, gin arif nw
@user-yi2iu6zt5h
@user-yi2iu6zt5h 4 года назад
You right😍 mehatb meskel mnamn yemtlu sewoch erefu enji 😂😂😂😂😂😂 atasikun
@user-tf3tv1rs9h
@user-tf3tv1rs9h 4 года назад
በጣም አመሰግናለው የእኔ ማር ግን መሀቶብሽን አውልቀሽ ሳይሽ በጣም ቅር ብለኝም አታውልቅ እሽ ማማዬ በናትሽ መሀተባችን ማለት እኮ ማንነታችን እኮ ነው
@user-iq6lu8mu8y
@user-iq6lu8mu8y 4 года назад
አንች እዉነት ትክክለኛ ሳይካትሪስት ነሽ ማሬሬሬሬ
@saficell4709
@saficell4709 4 года назад
Wey sewedhi eco achi erasu feker neshi mamay yen memehir Be what sapp demt lke alemelshilgnem Melshilgn mamay
@aishafantawahimadahimad8430
@aishafantawahimadahimad8430 4 года назад
ተከከል 100%
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 года назад
ፍቅር ይበልጣልማርነገር እዴነሽ የኔጣፋጭ ይመቸኛል ምክርሽ ሁሉ
@rehamureham9393
@rehamureham9393 4 года назад
Fekereya meret
@kalkedummengesha2785
@kalkedummengesha2785 4 года назад
Yen konjo enkan besalem metes betkkl enmsgnaln betim
@nigusiegesese1729
@nigusiegesese1729 4 года назад
#SMART
@melkamfirdu1504
@melkamfirdu1504 3 года назад
ለጊዜአዊ ስሜት የሚፈልገንን ወንድ በምን ማወቅ ይቻላል
@tube-pe4kq
@tube-pe4kq 4 года назад
አረ ማማ ከአንድ አመት በላይ ሆኖናል አብረን መኖር ከጀመርን ግን በዚህ ወር ውሰጥ የለለ ተቀየረ ሁሉም ነገር ቀዘቀዘ እስከዛሬ ማሬ ውደ ይል የነበረው እራሡ አሁን ግን ከሠወች ከጉዋደኞቹ ጋ ብቻ ሢሆን ይለኛል ብቻውን ሢሆን ግን በስሜም አይጠራኝ እና የለሌኝን ፀባይ እንድጠራጠር አደረገኝ ምን ላድርግ መላ በይኝ
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 4 года назад
ፍቅር ይበልጣል እኔ እናገራለሁ ግን ያምክንያት አይደለም።
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 4 года назад
Enamsgnaln aref nw
@efeabekele3966
@efeabekele3966 3 года назад
Swedish ❤️❤️💋💞😘🥀
@HA-yb1nj
@HA-yb1nj 4 года назад
Sweet
@lemlameth4543
@lemlameth4543 4 года назад
ዉውዉ ስወድሽ
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 4 года назад
አሻሚ ዎይም የጎንዮሽ ትርጉም መስጠት
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@saraseme2783
@saraseme2783 4 года назад
የምወድሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@hadihajj7454
@hadihajj7454 4 года назад
የኔቅመም እንደስምሽ ፍቅር እኮነሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@user-uo5fz6ih3e
@user-uo5fz6ih3e 4 года назад
የእኔ ቅመም❤❤❤💋
@bezalove5936
@bezalove5936 4 года назад
Enem alebign
@user-xu7ny7di2i
@user-xu7ny7di2i 4 года назад
ቅመም በርቺ ጎበዝ ነሽ
@user-kl8sf4fu8f
@user-kl8sf4fu8f 4 года назад
አስተዋይ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ 😘
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 3 года назад
ወንድ ምንም አይመችም ተጠራጥረሽ ብትጠይቂው አርጎት እንክዋን ቢሆ እራሱ አጥፍቶ እራሱ ይመጣል ኦላይን ላይ ተዘፍዝፈው ይውላሉ እና እንኳን ዝም ይልሻል ስትጠይቂው ማመን መሞት ነው እራሱ ይመጣል ግን እምነትሽ ይጠፋል ጭቅጭቅ ይሆናል ብቻ ምንም አይመችም
@etiopan2117
@etiopan2117 4 года назад
የኔ ውብ
@user-vx7so6kl2d
@user-vx7so6kl2d 4 года назад
ፍቅርየ በጥርጣሬ ፍቅሬን ላጣ ጫፍ ላይ ነኝ በቀጥታ ስጠይቀው የሚመልስልኝ መልስ እራሱ ለጥርጣሬ ይዳርገኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ብዙ አትጠራጠሪ ግን ብዙ አትመኝኝ ይለኛል እስኪ ምክር ብጤ እፈልጋለሁ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
እሺ ውዴ!! በቀጣይ ቪዲዮ ምላሽ አዘጋጃለው
@user-vx7so6kl2d
@user-vx7so6kl2d 4 года назад
@@fikeryibeltal እሺ እጠብቃለሁ መካሪ እህታችን
@aligash3809
@aligash3809 4 года назад
ሰወድሸ የኔ ማሬ እንወድሻለን ኑርልኝ
@Addistoday
@Addistoday 4 года назад
👏👏👏👏👏
@aberaymore1832
@aberaymore1832 4 года назад
Inkuhani basalami maxashi
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@selamselam3974
@selamselam3974 4 года назад
Swedish eko tabaraki
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አሜን!! አመሰግናለሁ
@elsaelsa7305
@elsaelsa7305 4 года назад
Like nsi fkre
@tube-iw2pu
@tube-iw2pu 3 года назад
ወይ ባል የለኝ ወይ ልጅ የለኝ ወይ ይቱቤ ሰብስክራይብ የለኝ እርዱኝ ምርጦች ሰብስክራይብ
@fatheelafatgeela8657
@fatheelafatgeela8657 4 года назад
እናመሰግናለን ግን ከፈለጋቹኝ ቴሌ ግራም ግብ ሚትይዉ የት አለ እህቴ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
+251919800810 በድምፅ ወይም በፅሁፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል
@fatheelafatgeela8657
@fatheelafatgeela8657 4 года назад
@@fikeryibeltal እሺ ዉዴ እዉነትም ፍቅር ነገር ነሽ ማር አመሰግናለዉ😍
@user-xu7ny7di2i
@user-xu7ny7di2i 4 года назад
@@fikeryibeltal ውደ እናመሰግናለን በርቺ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ፍቅር
@freebrhanu3230
@freebrhanu3230 4 года назад
የኔ ባህሪ ነገርሽኝ ሆ
@haymanothayle2204
@haymanothayle2204 4 года назад
Swedish eko weda wedeshalo abo be fkr nurilgn
@eyesusiyadinali9543
@eyesusiyadinali9543 4 года назад
😘😘😘😘
@SamSam-mc2ok
@SamSam-mc2ok 4 года назад
አሪፍምክርእጅግበጣምአመሰግናለሁ🌹በጉጉትነውየምጠብቅሽሁልጊዜሠላምእመኝልሻለሁ:
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
Далее
😭Телеграм УДАЛЯЮТ❌
00:50
Просмотров 117 тыс.