Тёмный

የፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል ሶስት(3)ልብ አንጠልጣይ የመርከዝ ታሪክ በዶክተር ዘይኔ ቲዩብ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 94 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

ተራኪና ፀሃፊ ዶክተር ዘይኔ አብዱልባሲጥ
ማስታወሻነቱ ትዝታ ላለባቸዉ የመርከዝ ተማሪዎች

Опубликовано:

 

9 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 247   
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 3 года назад
ይሄን ፕሮግራም ሸር በማድረግ የመርከዝ ህይወትን ለማያዉቁ እናስተዋወቅ የቁርዓንን ትልቅነት የሚያንፀባርቅ ልዩ ፕሮግራም ነው ሸር ሸር ሸር
@MekiyaTube
@MekiyaTube 3 года назад
ስንጠብቅ ነበር ዶክተር ጀዛክአላህ ኸይር!!!
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይረን ዶክተርዬ🎁
@sbintawel4156
@sbintawel4156 3 года назад
Ensha Allah
@user-yf4uh1uc2k
@user-yf4uh1uc2k 3 года назад
ጀዘኩም አላህ ከይረን ፊዱኒያ ወለ አክር🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@user-fy6kx1uw2k
@user-fy6kx1uw2k 3 года назад
ደሰ ይላል
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 года назад
ዘይነብን፣ ሂባን ፣ከሊልን የምትወዱ ላይክ ሀቂቃ በጣም ወደድኳቸው ዘይነብ አሳዘነችኝ።
@f2271
@f2271 3 года назад
ኡፍ በጣም ልብ ይነካል ያስለቅሳልም ሀቂቃ እራሳችንን የምንፈትሽበት ነው እኛስ የት ነን ያስብላል ኡፍ እኔስ መቼ ይሆን ሀገሬ ገብቼ መርከዝ የምቀራው ያአላህ
@Mohamed-zr7jw
@Mohamed-zr7jw 3 года назад
ልክ እደ አቺው ነሽ ልብ አንጠልጣይ ሆነብኝ ሂባ እና ኽሊል መጨረሻቸው ______አብረው እዲሆኑ ምኞቴ ነው ልክ እደ ማሜ እና ሳሊ
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 3 года назад
የኔም ምኞት ነው
@user-fy6kx1uw2k
@user-fy6kx1uw2k 3 года назад
አንችውንሺ በጣም ነው የምወደው ግን ቤንት ሙሀመድ የት ናት እሶ እኮ ሰተረክም በጣም ታሳምረው አለች መሻ አላህ ናት
@selwamohamed7451
@selwamohamed7451 3 года назад
እንሻ አላህ መልካም ለመልካም ነው
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 года назад
ማሻ አላህ ዛሬ በጊዜ ተለቀቀ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ጀዛከላህ ኸይረን የ ፍቅር X ባይርድን በጉግት ስጠብቁ የነበራችሁ ላይክ👍🌹🌹
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 3 года назад
ኢስላማዊ ጥያቄ ና መልስ አብረን ከወድማችን ጋ እንማር 👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0kuiivN5cA4.html
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 3 года назад
ማሻአላህ ያረቢ ሀገሬ ገብቸ መርከዝ ገብቸ ቁረአንሰ መማር እፈለጋለሁ ዱአ አድርጉልኝ
@heyathussen1898
@heyathussen1898 3 года назад
ማሸአለህ ማሸአለህ በጠም መሠጭ ፕሮግረም ነው ልክ እንደ አንቺው ነሽ ትረከ ብሎ ዝም አንደንድ ቦታ ሚለቀቁት ትረከዎችማ አቅለቻውን የሠቱ ነቸው ምርጥ እስለማዊ ትረካ የፈለገ ወደ ዶክተር ዘይኔ ቲዮብ ጎረ ይበል
@sumeyadiltataslitewa5357
@sumeyadiltataslitewa5357 3 года назад
አህለን ስጠብቀው የነበራው ክፍል አንደኛ ነኝ ለይክ ስጡኝ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 3 года назад
ኢስላማዊ ጥያቄ ና መልስ ከወድማችን ጋ ተቀላቀሉ 👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0kuiivN5cA4.html
@ferdose.ahmed.uarasoliewad692
@ferdose.ahmed.uarasoliewad692 3 года назад
doktae Z setota masetate efaligalw kotrken lakelige
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 3 года назад
ለማን ይሆን ? 0993642881
@user-vp9kk7dc6h
@user-vp9kk7dc6h 3 года назад
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته د/ زين جزاك الله خيرا وبارك الله فيك يا اخي الكريم اللهم ثبت قلبي على دينك يارب العالمين اللهم اني اسالك رضاك الجنه اللهم اني اسالك علما نافعا ورزقا طيبا يارب ثبت قلبي يارب ثبت قلبي يارب ثبت قلبي على دينك ትረካ ጅደን ጅደን ዶክተር ዘይኔ ቲዩብ ውስጤ ነው 👍👍👍👍👍👍👍🇸🇦🇸🇦
@user-vk7ly4qb9z
@user-vk7ly4qb9z 3 года назад
ስላም እሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህይጨምርልህ በጉጉትስጠብቅንበርማሻአላህ
@user-dz8wm1pj6c
@user-dz8wm1pj6c 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xlwpDFOqh3I.html እንዛመድ
@sofitube6115
@sofitube6115 3 года назад
_ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ጅዛካላህ ኸይር_ ~በጀሀነም እሳት እንዳትበላ ምድር ላይ ባለው! [[እሳት!]] ~ያልተፈቀድልክን ነገር አብስለክ አትብላ!!
@saliha2372
@saliha2372 3 года назад
Subhanallah ajib jazakallahu kheyr akhil ghali berta Allah yewefekeh
@user-jb9ws5gu2p
@user-jb9ws5gu2p 3 года назад
ያአላህ ወይኔ ተመኘሁ ስልኩ እንደነበረ ሆኖ ተአምር ቢፈጠር ግን ይሄ አይሆን አሏህ የተሻለውን ይተካት እሱንም ድንጋጤውን በደስታ ይቀይርለት ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይር ደስ የሚል ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው ግን የሆነ ሆኖ ልጆቹን አጋቧቸው እሽ ። አማና
@user-bh2hg9hp4o
@user-bh2hg9hp4o 3 года назад
اللهم افتح لي قلب في القران يا رب العالمين
@Asd-xq4wu
@Asd-xq4wu 3 года назад
ማሻ አላህ መሳጭ ትረካ ነው መጨረሻውንም አላህ ያስጨርስን
@user-yn3mz9tk4t
@user-yn3mz9tk4t 23 дня назад
ማሻአሏህ ማሻአሏህ በጣም መሳጭ ትረካ
@dooot4799
@dooot4799 3 года назад
ዶክተር ቁርአን አቀራርህ ማሽ አላህ ደስ ሲል
@gfgddf8338
@gfgddf8338 3 года назад
☝️☝️☝️🤲👈
@user-nu6et4ng4s
@user-nu6et4ng4s 3 года назад
በጉጉት ስጠብቅመጣ ማሻአላህ
@user-yx2vd1cd3o
@user-yx2vd1cd3o 3 года назад
ማሻአላህ ክፍል አራት በጉጉት
@user-ux8gu4ut1r
@user-ux8gu4ut1r 3 года назад
ያረብ ያአላህ ያኢላሂ
@user-pt2uv3hk1u
@user-pt2uv3hk1u 3 года назад
🌺
@citynaser239
@citynaser239 3 года назад
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራምነው ኢሻአላህ ጨርሼ እሰማዋለው ጀዛኪላህ ዶ/ዘ
@maryembintumer8371
@maryembintumer8371 3 года назад
ያአላህ ወላሂ ቃል አጣሁ ለዚህ ፕሮግራም ጀዛኩሙላህ አላህ ይጨምርልህ
@susuti3339
@susuti3339 3 года назад
እንኳን ደህና መጣክ ዛሬ አንደኛ ለራሴ ላይክ 👍👍👍😂😂😂
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 3 года назад
እኔ ነኝ 1ኛ
@user-bt8sd5tz4y
@user-bt8sd5tz4y 3 года назад
ሀሀሀሀ
@semiraakmel6871
@semiraakmel6871 3 года назад
👌👌👌
@user-kg9fx7sd3r
@user-kg9fx7sd3r 3 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይርን አንተም በተናገረከዉ እኛም በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን
@user-ir8hc5bf9f
@user-ir8hc5bf9f 3 года назад
ማሻአላህ ዶክተር በጣም ደሥ የሚል ነበር በጉጉት ሥጠብቅ ነበር ጃዛ ካላህ በርታልን
@siraj90
@siraj90 3 года назад
መሻአላህ እንደት ደስይላል ያአላህ ዶክተር ሽኩረን
@user-nt2ci3tw2g
@user-nt2ci3tw2g 3 года назад
ማሻአላህ ድስ ሲል
@user-td1ql3ny1u
@user-td1ql3ny1u 3 года назад
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሒወበረካትሁዶክተርዘይኔጀዛከላህኸይር።
@user-td1ql3ny1u
@user-td1ql3ny1u 3 года назад
ማሻአላህ
@user-vi4eq5ce5c
@user-vi4eq5ce5c 3 года назад
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ከይር ዶክተር በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ሱባሀነላህ መልካም ጓድኛ ይወፈቀን
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 3 года назад
መሻላህ።አብሽሩ።ኡመተልኢስላም።
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 3 года назад
Wa wr wb Ajibe new betame bememeste nebere yesemahute yakomewe mechame sesepanse medergu ayekery new bektaye ķ4 etebekalewe
@wehenetyegegutyub5553
@wehenetyegegutyub5553 3 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል በጣም አስተማሪ ነገር ይኖረዋል በዬ አስባለዉ በቀጣይ እንሻአላህ ጀዛከላህ ህይር
@zebibaahmed4585
@zebibaahmed4585 3 года назад
ማሽ አላህ አሪፍ ትረካ ከአሪፍ ተራኪ ጀዛከላህ ኸይር ተሰምቶ የማይጠከብ በጉጉት ነው የምጠብቀው
@RahmaRahma-yg9xg
@RahmaRahma-yg9xg 3 года назад
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይርን ደስይላል ትረካው
@fuadnassi5942
@fuadnassi5942 3 года назад
ውስጥ ሆኜ ነው ምመሰጠው ከሁሉም አጠገብ በመናሜ የምስላቸው ሰዎች እንዴት ህይወት እንደሚያሳምሩ ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ አዋቂ ነህ ማሻ አላህ
@zekiyawabela6709
@zekiyawabela6709 3 года назад
wallahi batam naw yamarkang
@MekiyaTube
@MekiyaTube 3 года назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ 1ኛ ነኝ በላይክም ሁለተኛ ያረብ ለኔም ቁረአን አግራልኝ !ያአላህ ያረህማኑ
@user-lq9km7cx7k
@user-lq9km7cx7k 3 года назад
መሻአላህ👍👍
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 3 года назад
ኢስላማዊ ጥያቄ ና መልስ ከወድማችን ጋ ተቀላቀሉ ስወዳችሁ👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0kuiivN5cA4.html
@user-pf6km1cs1l
@user-pf6km1cs1l 3 года назад
ጀዛክ አሏህ
@emukhalidyutb
@emukhalidyutb 3 года назад
ማሻአላህ በጣምደሰ የሚል አላህ ለሁላችንም ቁረአንን ያግራልን ያረብ
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 3 года назад
Amene
@user-wl1zr1xo1l
@user-wl1zr1xo1l 3 года назад
جزاك الله خيرا دكتور
@halimethussen7222
@halimethussen7222 3 года назад
በርቱልን በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ የሆነነገር ነው የትለቁት በርቱ
@zamzamzed8163
@zamzamzed8163 3 года назад
Mashallh mashallh jazakii allhu kera
@sameerasameera5891
@sameerasameera5891 3 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ቀጥልበት
@mewdedmudesir7986
@mewdedmudesir7986 3 года назад
አሰላሙአሌኩም ወረህመቱላሂ ወበራኩቱ የ ዛሬውም በጣም ደስ ይል ነበር በተለይ ደግሞ ዘይነባ ለሂባ ያደረችላት ሰርፕራይዝ እና የኸሊል እናት ለኸሊል ያሉት ንግግር በጣም ደስ ይላል የአብዲ ገጠመኝ ደግሞ ትንሽ ያሳዝናል አላህ የክፍል 4 ሰው ይበለን አሚን
@user-gz9iz3qe4z
@user-gz9iz3qe4z 3 года назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ሱበሀነላህ
@abcdanbdue8423
@abcdanbdue8423 3 года назад
አህለን ዶክተርየ አሏህ ይጨምርልህ ጀዛኩም ለከይር
@user-ni6wk7sx6f
@user-ni6wk7sx6f 2 года назад
ደስ የሚል ፋቅር የለውም የሚል ፐሮገራም ወስጤ ነዉ ቀጥሉበት
@muze8700
@muze8700 3 года назад
ዶክታር እሄ ናጋር ብታቆርጣው ዋ ዳስ አይላም በርታ ቃጥልበት
@MyLove-qn7es
@MyLove-qn7es 3 года назад
Ahleen
@hasibunallahwonimelwokilke553
@hasibunallahwonimelwokilke553 3 года назад
masha allah betam maraki tireka new 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Fathaia
@Fathaia 2 месяца назад
ማሸኣላህ ልብ አጠልጣይይ ነዉ
@user-my6wc6bo9x
@user-my6wc6bo9x 3 года назад
جزاك الله خيرا دكتور زين 🌹🌹👍
@zubeabdu2534
@zubeabdu2534 3 года назад
Mashaa Allaah Allaah yelfeze hulum Afizi yedergen Amiiìiiiiiin
@ferdose.ahmed.uarasoliewad692
@ferdose.ahmed.uarasoliewad692 3 года назад
💌💌💌💌💌
@user-bg3zk4jv4x
@user-bg3zk4jv4x 3 года назад
አሕለን ወሳህለን ጀዛከላሕ ኸይር ዶክተር ዘይኔ
@user-fp9ts6oc7u
@user-fp9ts6oc7u 3 года назад
አህሌን በጉጉት ነበር ምጠብቀው ነበር ♥♥
@user-gm7po5ks8w
@user-gm7po5ks8w 3 года назад
ማሻአላህ ጀዛከላህ ዶክተር
@maryamahmed6924
@maryamahmed6924 3 года назад
ማሻአላህ ገና ዛሬ ነዉ የተቀላቀልኩት ጀዛክሏህ
@sbintawel4156
@sbintawel4156 3 года назад
As we wb doctor zeyne Jzk kayr
@zizizmohammedsysgsf2974
@zizizmohammedsysgsf2974 3 года назад
Masha allah jezkalah jeza betam des yemal terka naw
@user-ww5dc7fr8r
@user-ww5dc7fr8r 3 года назад
MasllhahMasllhah 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-gl2gp4nm7o
@user-gl2gp4nm7o 3 года назад
ጀዛከላህ ኡስታዝ
@rawdakedri1094
@rawdakedri1094 3 года назад
ገና ዛሬ ቤተሰብ ሁኩ
@hayatyoutube3321
@hayatyoutube3321 3 года назад
اللهم يامقلبل قولب ثبت قلب علي دنك مشاءالله
@hayatsha6160
@hayatsha6160 3 года назад
አንድኛው ነኝ
@zeynebamohammed183
@zeynebamohammed183 3 года назад
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ወድምም
@user-nk5kx6ud1k
@user-nk5kx6ud1k 3 года назад
ማሸአላህ የዶክተር ዘይኔ ዩቱብ ሁሉም ፕሮግራም 1 ደኛ ነው ይመቸኛል ቀጥልበት በኸምር አልታከምም የሚለውን እንድትጨርስልን እጠይቃለሁ
@user-mc3od3qf6v
@user-mc3od3qf6v 3 года назад
Ahlan doktar nawart
@umuabedurahmanyoutube8829
@umuabedurahmanyoutube8829 3 года назад
خير
@hawaaomar1492
@hawaaomar1492 3 года назад
جزاكم الله
@user-qj4ru2ti5r
@user-qj4ru2ti5r 3 года назад
ጀዛክአላህከይርማሻአላህ
@user-ip2cm9zc6c
@user-ip2cm9zc6c 3 года назад
አሰላምዋሊኩምወረህመትወላሂወበረከቱጀዛኩምአላህኸይረ
@medeenamedeena4963
@medeenamedeena4963 3 года назад
ጀዛከላ ኸይር ይቀጥል
@user-vn2tn3pi2u
@user-vn2tn3pi2u 3 года назад
ማሽ አላህ ጀዛካላህ ጥሩ ትርካ ነው ይቅጥልልን አላህ እውቀትን ይጭምርልን ያርብ
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 3 года назад
ጀዛከላሀይር 👌
@user-gm7po5ks8w
@user-gm7po5ks8w 3 года назад
ወይኔ ግን የስልኩ መሰበር አስጨነቀኝ እኔንም ምን እንደምትመልስለት በጉጉት ለመስማት ቸኩየ አለቀ ቸር ያሰማን በቀጣይ
@leylakader6016
@leylakader6016 3 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@user-yx9mm2jn3v
@user-yx9mm2jn3v 3 года назад
አሠ ወራ ወበ አህለን ዶክተር 👍👍👍
@msabontuormo8887
@msabontuormo8887 3 года назад
Waw Dass sil ba gugut naw mixabiqaw
@aminatmuhemed6806
@aminatmuhemed6806 3 года назад
በጣአም እየጠበኩ ነበር ጀዛከላህ ህይር
@hayuubintali8628
@hayuubintali8628 3 года назад
Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Wa barakatuhu thank you so much doctor
@user-vc9bx5ho2h
@user-vc9bx5ho2h 3 года назад
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር ከጧት ጀምሬ እየጠብኩኝ ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን መጣልኝ ሀቂቃ ከመጓጓቴ የተነሳ በሠማአ ነው የማዳምጠው ሌላ ድምፅ እንዳልሰማ በጣም ደስ ይላል በርቱ የሂባንም ቤተሠቦች አላህ ወደ አቅላቸው ይመልሳቸው
@mlove7326
@mlove7326 3 года назад
አህለን ጀዛ ከላህ ኸይር አደኛ ነኝ
@makkeiahm5424
@makkeiahm5424 3 года назад
Mashaalah mashaallah
@fafeyoutobe9543
@fafeyoutobe9543 3 года назад
መሻአላህ ቀጣዩ ይለቀቅልን?
@jemilaabdutube1286
@jemilaabdutube1286 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር በጉጉት ስጠብቅህ ነበር
@mekdi5359
@mekdi5359 3 года назад
MaShalah
@umuabedurahmanyoutube8829
@umuabedurahmanyoutube8829 3 года назад
جزاكاالله
@madinamohammad7892
@madinamohammad7892 3 года назад
ማሻአላ ዶክተር ግን ቢት ሙሀመድ ብታቀርበው የበለጠ ያምር ነበር ግን ይቅረታየኔሀሣብነው
@user-kd6pi6sv1e
@user-kd6pi6sv1e 3 года назад
ሹኩራን ዶክተር
@nejatmestufa2783
@nejatmestufa2783 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@najathnajath4070
@najathnajath4070 3 года назад
አህለን። ወንድም ዘይኔ ጀዛክ አላህ ኻይር በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረው
@selwamohamed7451
@selwamohamed7451 3 года назад
ክክክክ አሯ እቺ ጠጋ ጠጋ ሂባን ለማንሳት እንሻ አላህ ከሊል እና ሂባ እንደ ማሜ /ሰሊሃ ይሁን መጨረሻ
@alexman547
@alexman547 3 года назад
አህለን በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው በርታ ወንድማችን ጀዛክላህ ኸይር
@mhmudsre886
@mhmudsre886 3 года назад
masalhe🤗🤗🤗
@user-ii6ve9yo9l
@user-ii6ve9yo9l 3 года назад
ማሻ አሏህ ነው
@user-og9ee1kx6z
@user-og9ee1kx6z 3 года назад
ከአንድ ጀምሬ ልስማና እኮምታለዉ
Далее
ХЕРЕЙД БОИТСЯ МОЕЙ СОБАКИ МАРТИ
4:54:36
ЛУЧШИЙ ПОДАРОК  @mozabrick #shorts
00:40
Просмотров 600 тыс.
НАМ ВРАЛИ О ПИРАТАХ
52:52
Просмотров 2,1 млн
ትዳር. እናህወት
2:47
Просмотров 848
ХЕРЕЙД БОИТСЯ МОЕЙ СОБАКИ МАРТИ
4:54:36