Тёмный

የፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 9 በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ መሳጭ ታሪክ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ትዝታ ላለባቸው የመርከዝ ተማሪዎች

Опубликовано:

 

18 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 168   
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 года назад
የ ዶክተር ዘይኔ ፣ የ ሂባ እና የ ከሊል ወዳጆች የት ናችሁ እና በጣም ነው የምወዳቸው👍👍👍👍👍
@tube2848
@tube2848 3 года назад
እኔም
@momo4419
@momo4419 3 года назад
አለን
@user-xs8yb2nt7z
@user-xs8yb2nt7z 3 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህህህህህህህህህህህህ
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 года назад
አህለን ወሳህለን ዶክተር ዘይኔ ታድዬ አሁን ሁሉም ተኝተዋል እኔ ብቻ ነኝ ያለሁት ሁላችሁም ስትነሱ Like አርጉኝ ክክክክ
@kadeejamunthdhaidaberr918
@kadeejamunthdhaidaberr918 3 года назад
ክክክክክክ
@tubezakir9343
@tubezakir9343 3 года назад
እርእሱ ውስጤ ነው ይህችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ ውዶቸ ሰብስክራይብ ሳታረጉ አትለፉኝ
@afiyamuhamed7598
@afiyamuhamed7598 3 года назад
በጣም ትንሸ መሆኑ ከፍቶኛል ,,,,,የተወሰነ ደቂቃ ቢጨመረ
@user-oo2vt6wb4t
@user-oo2vt6wb4t 3 года назад
ማነውስኪ እደሂባ መሆን የተመኘ 👍👍
@user-rg1ry9cl9q
@user-rg1ry9cl9q 3 года назад
እኔ ነኝ 🤔
@lecimyztym55
@lecimyztym55 3 года назад
አላህ ያረገን ያረብ ሂባ ምርጥ ልጅ
@halimajemal2409
@halimajemal2409 3 года назад
ኢንሻ አላህ
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 3 года назад
Enabehale
@user-zi6jc2mf8u
@user-zi6jc2mf8u 3 года назад
በጣም መሳጪ ትረካ ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው ወላሂ አላህ ለሁላችንም የቁረአን ፍቅር ይስጠን ያረብ ከፍቅሮች ሁሉ በላጩ ቁረአንን ማፍቀር ነው ያአላህ ቅኑን መንገድ ይምራን ያረብ
@user-wl1zr1xo1l
@user-wl1zr1xo1l 3 года назад
ይህ ዛሬ ነዉ ነገ ይነጋል ሳህ👍👍 ኢሻ አሏህ ይነጋል ለሁሉም ጊዜ አለዉ
@sofyaassenethiopia5665
@sofyaassenethiopia5665 3 года назад
በጣም ነው ደስ የሚለው ቃላት ያጥረኛል ጀዛከላህ ህይር
@lecimyztym55
@lecimyztym55 3 года назад
ማሻ አላህ ጀዛክ አላሁ ኸይር ዶክተር ዘይኔ ምርጥ ትምህርት ነው ሰጠብቀው ነበር ማሻ አላህ እንዴ ሂባ መሆን የሚመኝ
@user-gd7xb6bj9q
@user-gd7xb6bj9q 3 года назад
ማሻ አላህ ውስጥ እሚገባ ትረካ ነው በብዙ መንገድ እራሳችንን እንድንገመግም እሚጋብዝ ዝግጅት ነው ባረከላሁ ፊክ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@user-ze4vx4ur3k
@user-ze4vx4ur3k 3 года назад
ሱብሀን አላህ ከሂባ አደበት የሚወጡ ቃላቶች ልብ ውስጥ ሰርስረው ሚገቡ ናቸው እኛም የሷን አህላቅ ያላብሰን በጣም የሚያስቀና ኢማን አላት
@user-vi4eq5ce5c
@user-vi4eq5ce5c 3 года назад
ጀዛከላህ ከይር ዶክተር በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን በጣም ደስስ የሚለ ታሪክ ነው እኛንም ለቁራአን ልባችንን ይክፈተልን ያረበ
@user-to5lc7it3p
@user-to5lc7it3p 3 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ ኩን ፊየ ከን የምወደው መሳጫ ታሪክ
@younisrakaza6512
@younisrakaza6512 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክነው የሌለ ነው የሚመስጠኝ በተለይ ሂባ የሴቶች የበላይ ናት
@Lbueguguftu
@Lbueguguftu 3 года назад
ማሻአላህ በጣም አሪፍ አስተማሪ ታሪክ ነው ሱመያወችን እንደ ሂባ ቡላሎችን እንደ ኸሊልና አብዱል ሀይ አላህ ያርግልን
@RahmaRahma-yg9xg
@RahmaRahma-yg9xg 3 года назад
ዋውዋው በጣም ያስደስታል አላህ ይወፍቀን
@user-uc4iy7mg5i
@user-uc4iy7mg5i 3 года назад
በጣም ጣፋጭ ትምህርት ነዉ ማሻአላህ አላህ ይጨምርል እኛንም በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 года назад
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ ስሉ አላ ነብይ
@user-kg9fx7sd3r
@user-kg9fx7sd3r 3 года назад
ወአለይኩም ሠላም አህለን ዶክተር ጀዛከላህ ኸይርን 👍👍
@user-ju3ff2ym7d
@user-ju3ff2ym7d 3 года назад
ኳሜንቴን ካነበብከው ዶክተር ዘይኔ ትረካህን በጣም እወደዋለሁ እከታተልሀል ግን ኳሜንት አልሰጥም አንድ አስተያየት ልስጥህ ሁሉግዜም ትረካህ ከሀብታሞች ጋር የተያያዘ ነው ቆይ ዲሀ አይረዳም መልካምስ አይሰራም በገንዘብም ብቻ ሳይሆን በጉልበት ሁልግዜም ባለመኪናዎች በቃ የሀብታም ትረካ ነው ለምን ሷሊሀናመሀመድም ሀብታም ናቼው የአሁኑም ትረካው እንዴዚህ ነው ትረከህን ወዴ ዲሆችም አዲረገው ጀዛኩመሏህ ኽይር
@user-ni6wk7sx6f
@user-ni6wk7sx6f 2 года назад
የሂባን ሀያእዋን በጣም ነዉ ደስ
@sarasultan4543
@sarasultan4543 3 года назад
ወአለይኩምስላም አህለንየእኔምርጥ ወንድም አብሽርአላህይበርታህ እኛንም እንደዚህመልካም ያድርገን ያርብሂባየ አላህይጨምርልሽ ለአላህብየ እወደችኸለሁ
@zyoutube5665
@zyoutube5665 3 года назад
መሸአሏ ዶክተር አሏህ ይጨምር ልህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@user-hl4jf3zw6v
@user-hl4jf3zw6v 3 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴ ሂባ መሆን ተመኘሁ አላህ ተመኙኝ ብሏን መቸም ያረብ ደኩተር ዘይኔ በርታልን የኛ እንቁ
@seadatube3234
@seadatube3234 3 года назад
ማሻ አላህ ግን በጣም አሳጠርከው ትርካውን
@dssddfghhj5199
@dssddfghhj5199 3 года назад
እውነትሺንነው
@selimtube404
@selimtube404 3 года назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ዶክተርየ ያበናት ላይክ ቪው የለም ሀባይብ ሸር አድርጉ ሀቂቃ እራሳችንን ታዘብኩት ተራ ወሬ ቪው እና ጠቃሚ ነገር ላይ ቪው በጣም ይለያያል ሁላችንም ሸር ሸር
@user-bi8br5uc8f
@user-bi8br5uc8f 3 года назад
ዶክተር ጀዛኩምላኸይር አታሳጥረው
@user-ul7mz3ic5g
@user-ul7mz3ic5g 3 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይረን ወዲሜ አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t 3 года назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እኛንም ባለጥሩ ስነምግቦር ያድለን ያረብ ሷሊህ አድርገኝ
@menyahelabey3475
@menyahelabey3475 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ስራነዉ አላህ ይጨምርልክ ወንዲም ደክተር ዘይን
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t 3 года назад
ጀዛከላኸይር ዶክ ተር
@user-ye9tf4bz4y
@user-ye9tf4bz4y 3 года назад
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
@lubabasaeed1112
@lubabasaeed1112 3 года назад
ማሻአላህ ዶክተር ዘይኔ። በነሷሊሀ ምትክ። ትረካው ቆጆነው ደቂቃ ይጨመርበቶ
@user-fz8sr6yw1v
@user-fz8sr6yw1v 3 года назад
*ከወረተኛ ጓዴኛ ከዘመድ ምቀኛ አላህ ይጠብቅን* _ከመሬት እሾህ ከሰው እቅፋት አላህ ይጠብቀን_ *እዴ ወዝ ውሃ ከሚሄድ ፍቅረኛ እዴ ንፋስ ከሚነፍሱ ሰዎች አላህ ይጠብቀን* _ይችን ፁሁፍ የምታነቡ በሙሉ ፕሮ ፋይሌን በመጫን subscribers👈የምትለዋን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ ለአዱኛ ና ለአኼራችን የሚጠቅሙንን ፕሮ ግራሞች ታገኛላችሁ አብረን እንማማር አህለን ተፈደሉ ቤቴ ቤትኩም🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀_
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 года назад
Aminnn
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 года назад
Achm beteseb hugn
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 3 года назад
Wa wr wb Dr zyniy betame harife new Hiba 💜feker nate masha allah Asaterekewe Arzemewe
@user-ro2el6qe9y
@user-ro2el6qe9y 3 года назад
ጀዛከ አላህ ኸይር ዶክተር ደስ ይል ነበር አጪር ነው በዚ ላይ በጣምምምም ይዘገያል አላህ ያመቻቺልህ በግዜ እድትለቅልን።
@ethiotube6191
@ethiotube6191 3 года назад
Well come Dr zeyine❤❤👈👌
@nefisatube7837
@nefisatube7837 3 года назад
ጀዛክ አላህ ዶ /ዘይኔ እስከምሰማው ነበር የቸኮልኩት
@user-dd9kw4qn7b
@user-dd9kw4qn7b 3 года назад
አህለን ማሻአላህ ምርጥነው ግነ አጠረ
@meymunadawud8849
@meymunadawud8849 3 года назад
ጀዛከለላህ ኽይር ዶክተር
@Aa-xb8cp
@Aa-xb8cp 3 года назад
ጃዛካላህሀይር👍👍👍👍👍
@user-eh7ig4df8w
@user-eh7ig4df8w 3 года назад
ጀዛክላህኸይር አላህ ይጠብቅ
@ydthry2166
@ydthry2166 3 года назад
ደክተርዩ ቶሉቶሉ ልቀቅልን ያርብ ደሥሢል ጀዛከላኩም ከይርን
@ethiotube6191
@ethiotube6191 3 года назад
MaashaAllah💔❤❤
@user-vk2qj6rb2d
@user-vk2qj6rb2d 2 года назад
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትረካነዉ
@Rim-qf1ef
@Rim-qf1ef 3 года назад
በርቱ ዶክተር
@user-kd6pi6sv1e
@user-kd6pi6sv1e 3 года назад
ጀዛከላ ኸይረን
@zinetahmed7701
@zinetahmed7701 2 года назад
ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ነው
@fatimaahmed6246
@fatimaahmed6246 3 года назад
ጀዛከላሁኽይር
@user-rf8nm7ee1q
@user-rf8nm7ee1q 3 года назад
አስላምዋላይኩም ወራህማቱላህ ወብርካቱሁ, ጀዛካላህ ዶክቶር ግን ከቻልክ በሳምንት ሁለት ቀን ብታደርግልን ምን የመስልሀል? በጉጉት ነው የምጥብቀው ሳምንት እስከሚደርስ😎
@user-ro9to6xx2z
@user-ro9to6xx2z 3 года назад
አህለን ዶ/ር በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር በጣም ያምራል ማሻ አላህ ሂባዬ መሰሎችሽን ያብዛልን ጀዛክ አላህ ኸይር ዶክተርዬ
@zubeabdu2534
@zubeabdu2534 3 года назад
Walekumsalam warahmetulahi wabarakatu Ahlen dr zeni jazzakumaa Allaah keyri buzu temert alew
@mewdedmudesir7986
@mewdedmudesir7986 3 года назад
ዋሌኩምሰላም ከዋናው እስከማብራሪያዉ ድረስ ቆንጆ ነበር የክፍል10ይበለን
@user-wp7wx1ze7h
@user-wp7wx1ze7h 3 года назад
እንኳን ደና መታህ ኡስታዝ ዶክተር ዘይኔ
@user-wp7wx1ze7h
@user-wp7wx1ze7h 3 года назад
እረ ዶክር ክፍል 15 መቼ ነው የሚለቀቀው እየጠበቅን ነው
@user-my6wc6bo9x
@user-my6wc6bo9x 3 года назад
جزاك الله خيرا دكتور 👍👍👍
@user-lh9so3nh6d
@user-lh9so3nh6d 3 года назад
በርታ ደኮተራችን ጥሩነው
@Fathaia
@Fathaia 2 месяца назад
ማሸኣላህ ልቤ ተጠለጠለ
@kadeejamunthdhaidaberr918
@kadeejamunthdhaidaberr918 3 года назад
ሹክረን ጀዘከላህ
@zizizmohammedsysgsf2974
@zizizmohammedsysgsf2974 3 года назад
Walykim selam werahmtlahi waberkatu msaha allah des yelal perogeram naw jezakelah doctora
@user-yx2vd1cd3o
@user-yx2vd1cd3o 3 года назад
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን
@user-ht6dq4hq3t
@user-ht6dq4hq3t 3 года назад
Walayekum asalam warahmatulh wabarkatu jazak allh doktar 1 nagn
@hadyahh3881
@hadyahh3881 3 года назад
ماساءلله تبرك الله👍👍
@user-it7mx9dz6j
@user-it7mx9dz6j 3 года назад
ሽሽኩርን ዶክተር ዘይኔ ሂባዬን ስወዳት ትንሽ ብታርዝሙት በጣም ጥሩ ነበር
@rabiaoumer828
@rabiaoumer828 Год назад
Mashallah Dess Yemil program New
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 Год назад
ፍቅር X ፓየርድ የለውም የሚል አዲስ ጀምሯል ተከታተይ
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 3 года назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛካላህ ኸይር በጉጉት ስጠብቅ ነበረ
@ahtube4426
@ahtube4426 3 года назад
አላህ ይጨምርልህ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 года назад
Masha Allah
@user-oo7te9zw8g
@user-oo7te9zw8g 3 года назад
ዋሊኩሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱዉ አህለን ዶክተር ዘይኔ
@madinamadem2483
@madinamadem2483 3 года назад
Yallah Desi imil tariki achinashin naw imiyasitawsaw subahan Allah
@user-mc3od3qf6v
@user-mc3od3qf6v 3 года назад
Ahlan d/r nawart setabiq nabar jazak allah
@user-mc3od3qf6v
@user-mc3od3qf6v 3 года назад
Basamint 2 geza yamitilu 👍👍👍
@lubhabalubha577
@lubhabalubha577 3 года назад
አህለንዶክተር፣በጉጉትሥጠብቅነበርወላሂ፣ጄዛኪላህኸይረን
@user-hd6ng4xw3c
@user-hd6ng4xw3c 3 года назад
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ጀዛእ
@MinAbd-sp5jn
@MinAbd-sp5jn 9 месяцев назад
مشاء الله
@abdumd2702
@abdumd2702 3 года назад
ቁንጅና ለትዳር ዋስትና አይሆንም! * መታመም ማለት ትሞታለህ ማለት አይደለም! * ሃብታም መሆን የጥሩ እድል ትርጉም አይደለም! * ጥሩ ቤት ውስጥ መኖር የድሎት ምንጭ አይሆንም! * ጥሩ መኪና መንዳት ለምትደርስበት ቦታ ዋስትና አይሰጥህም! * ለቤተሰብ ዶክተር ብትቀጥር ቋሚ የጤና ዋስትና አይኖርህም! * ብዙ መማር ጥበበኛ አያደርግህም! * ሃብታም ማግባት ለደስተኛ ህይወት ማረጋገጫ አይሆንም! * ክርክር ማሸነፍ ትክክል መሆን አይደለም! እውነተኛ ፍቅር ግን ሁሌም ደስተኛ ያደርግሀል አላህ በፍቅር የተሞላ ትዳር ይስጠን ያረብ
@lubhabalubha577
@lubhabalubha577 3 года назад
አሚን፣ያረብ
@sekinmustafa2637
@sekinmustafa2637 3 года назад
ማሻ አለህ
@user-rf8nm7ee1q
@user-rf8nm7ee1q 3 года назад
አህለን ዶክትር ዘይኔ እንክዋን በሰላም መጣህ ዛሬ የመዳም ቅመሞች የት ሂድው ነው ስውም የለም እኮ
@wehenetyegegutyub5553
@wehenetyegegutyub5553 3 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሂዳ ገዛችኝ
@Rim-qf1ef
@Rim-qf1ef 3 года назад
ጦይባ መች ይሁን ብቅ ምትለው ቢንት ሙሀመድ
@lubabasisay8592
@lubabasisay8592 3 года назад
ማሻ አላህ
@muridabereka7083
@muridabereka7083 3 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@user-bh8ek6if5b
@user-bh8ek6if5b 3 года назад
ማሻአሏህ
@user-rm4qk9jv1b
@user-rm4qk9jv1b 3 года назад
ያአላህ ደስሲል ያረብ
@jamilaamuhammedjamilaamuha8345
@jamilaamuhammedjamilaamuha8345 3 года назад
Ahleeeeeen
@user-zi6jc2mf8u
@user-zi6jc2mf8u 3 года назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ እንኳን ደና መጣህ
@Hanna-ug7op
@Hanna-ug7op 3 года назад
አህለወሰህለን ደኩተር ዘይኔ
@zdtube2531
@zdtube2531 3 года назад
አህለን ወሳህለን ማሻአላህ
@user-zc5bf7sq7l
@user-zc5bf7sq7l 3 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጁሙአ ሙባረክ ሀባይብ ፊላ
@user-vk9bs9wh7i
@user-vk9bs9wh7i 3 года назад
👌👌😘😘
@sameratube105
@sameratube105 3 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ
@sameerabh6714
@sameerabh6714 2 года назад
ማሻአላህ
@bangladeshi6518
@bangladeshi6518 3 года назад
👍👍👍👍👍
@emaneman5639
@emaneman5639 3 года назад
👍👍👍👍👍👍
@user-vn2tn3pi2u
@user-vn2tn3pi2u 3 года назад
አር ደው በጉጉት ስጥቤቀው የነበር መጣልኝ የአላህ ሂባ ማሽ አላህ የኔ ጄግነ እኔም እንደስዋ በሁንኩ ያርብ ቁርአንን አግራልን ካሊዴ እነ ሂባ ይጋባሎ ኢንሻ አላህ
@user-gd7qc8vm6g
@user-gd7qc8vm6g 3 года назад
Ws wr wb
@mlaa1022
@mlaa1022 Год назад
ያአላህደስሲልያረብ
@mlekaali
@mlekaali 3 года назад
አህለን. ዶክተር ዘይኔ በጣም መሳጭ ነዉ። እኔ ሁሊም በጉጉት ነው። የምጠብቀው
@SsSs-fw3ig
@SsSs-fw3ig 3 года назад
በጣም አሪፍ ነበር
@halimethussen4728
@halimethussen4728 3 года назад
አህለን ወንድማችን በጉጉት ስጠብቅ ነበረ
@hurelBoss
@hurelBoss 3 года назад
endet desssss yelal
Далее