Тёмный

የፕሪቶሪያው ስምምነት አተገባበር ለሰላም ሂደቱ ዘላቂነት ፋይዳ አለው? ወይስ የለውም? | ሀበጋር Habegar Debates  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Опубликовано:

26 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 97   
@nesrujemal2675
@nesrujemal2675 7 месяцев назад
ዶ/ር ቴዎድሮስ ያነሷቸው ሀሳቦች እውነታውን ቁልጭ ያደረጉ ሆኖ ሳለ ባልገባውና ባላወቀ ሀሳባቸውን ለማዳከም የሚደረግ የሀሳብ ትርምስ እያየን ነው ይሄ ነው እንግዲህ እንደሀገር ላንግባባ ፅንፍ ረግጠን ወደአንድ ውጤት ላለመምጣት ያሰረን እውነታውን መቀበልና መፍትሄውን በጋራ መፈለግ ማንን ጎዳ የተሰብሳቢዎቹ የተልእኮ ጥያቄ ትዕዝብት ጥሎብናል።
@elnadnadel2551
@elnadnadel2551 7 месяцев назад
አሪፍ ምልከታ
@Odd375
@Odd375 7 месяцев назад
አምኖ በዚሕ ቅስቀሳ የገባን የአማራ ወጣት "...ፋኖን የፈለኩት ቦታ መድቤ አዋጋዋለሁ ከፈለኩ ጂጂጋ እሰደዋለሁ እዛም አዋጋዋለሁ..."ጠ.ሚ አብይ። በዚሕ መልኩ እንደግል ንብረታቸዉ ሲያዙት እና ሲዘዉሩት የነበረ ቡድን በምን መመዘኛ ነዉ ፕሪቶሪያ ካልገባሁ የሚለዉ?ባልገባዉ፥በማያዉቀዉ ጉዳይ ምን ብሎ ይደራደራል?።ጎበዝ ጊዜ አታቃጥሉ በሌላ ወጥመድ ገብታችሁ እራሳችሁን ቅርቃር ዉስጥ አትክተቱ። ራያ ወልቃይት ገለመሌ እያልክ ጌዜሕን አታባክን።እንኳን ራያና ወልቃይት የተወለድክባት ደንበጫና ነፋስ መዉጫ አልያም ሞጣ ወይም ፋርጣ ያንተ አይደለም ሲፈቀድልሕ ብቻ ነዉ የምትኖረዉ።ከአማራ ክልል ዉጪ ያለዉ አማራ ወልቃይ ራያ ለትግራይ አይደለም ለኬንያ ቢሰጥ የሚጨንቀዉ ይመስልሀል?እንኳን እነዛን የማያዉቃቸዉን ሁለት ትዉልድ ያሳለፈበትን ርስቱንም እየተነጠቀ ተፈናቅሏል።አንተም ብትሆን ከትዉልድ መንደርሕ ደንበጫ ነፋስ መዉጫ ሄደሕ ርስት ለመያዝ ብትሞክር እዛዉ ንፋስ ላይ ዘርተዉሕ በዛዉ እንደምትቀር በተፈናቀሉ ማሕበረሰቦች አይተናችኋል።በማትበላዉ እንጀራ በተዘራልሕ ወጥመድ አትያዝ አሊያ በሪሞት ኮንትሮል ወደፈለጉት እያሽከረከሩ ይለጉሃል።አስብ። ደግመሕ አስብ ።ሰዉ ከሆንክ ብለጥ እና አስብ።
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 7 месяцев назад
The Dr. Made it the war as if between Amhara and Tigray. Who do you think you are to sit in the agreement. Aben know your limit you are not elected
@mogesabuye4494
@mogesabuye4494 7 месяцев назад
ዶ/ር ቴዎድሮስ ትክክለኛውን ሃሳብ ነው የሰጡት
@Odd375
@Odd375 7 месяцев назад
አምኖ በዚሕ ቅስቀሳ የገባን የአማራ ወጣት "...ፋኖን የፈለኩት ቦታ መድቤ አዋጋዋለሁ ከፈለኩ ጂጂጋ እሰደዋለሁ እዛም አዋጋዋለሁ..."ጠ.ሚ አብይ። በዚሕ መልኩ እንደግል ንብረታቸዉ ሲያዙት እና ሲዘዉሩት የነበረ ቡድን በምን መመዘኛ ነዉ ፕሪቶሪያ ካልገባሁ የሚለዉ?ባልገባዉ፥በማያዉቀዉ ጉዳይ ምን ብሎ ይደራደራል?።ጎበዝ ጊዜ አታቃጥሉ በሌላ ወጥመድ ገብታችሁ እራሳችሁን ቅርቃር ዉስጥ አትክተቱ። ራያ ወልቃይት ገለመሌ እያልክ ጌዜሕን አታባክን።እንኳን ራያና ወልቃይት የተወለድክባት ደንበጫና ነፋስ መዉጫ አልያም ሞጣ ወይም ፋርጣ ያንተ አይደለም ሲፈቀድልሕ ብቻ ነዉ የምትኖረዉ።ከአማራ ክልል ዉጪ ያለዉ አማራ ወልቃይ ራያ ለትግራይ አይደለም ለኬንያ ቢሰጥ የሚጨንቀዉ ይመስልሀል?እንኳን እነዛን የማያዉቃቸዉን ሁለት ትዉልድ ያሳለፈበትን ርስቱንም እየተነጠቀ ተፈናቅሏል።አንተም ብትሆን ከትዉልድ መንደርሕ ደንበጫ ነፋስ መዉጫ ሄደሕ ርስት ለመያዝ ብትሞክር እዛዉ ንፋስ ላይ ዘርተዉሕ በዛዉ እንደምትቀር በተፈናቀሉ ማሕበረሰቦች አይተናችኋል።በማትበላዉ እንጀራ በተዘራልሕ ወጥመድ አትያዝ አሊያ በሪሞት ኮንትሮል ወደፈለጉት እያሽከረከሩ ይለጉሃል።አስብ። ደግመሕ አስብ ።ሰዉ ከሆንክ ብለጥ እና አስብ።
@butabati3210
@butabati3210 7 месяцев назад
God bless you Dr Tewodros for speaking truth. We must have as you said common vision. Burn ethnic politics in constitution
@aya8710
@aya8710 7 месяцев назад
የብልፅግና አመራሮች የሚሰጡት አንዳንድ ምሳሌዎች ከስህተት አለመማርን ያመላክታል። የአአ ህዝብ አሰፋፈርን በወልቃይት እና የራያን የትግራይ ህዝብ አሰፋፈር ያመሳስላሉ ። ለመሆኑን የወልቃይት እና የራያን ዐማራ ህዝብ ለ27አመታት የተጨፈጨፉት ለምን እንደሆነ ያነሳ የለም ???
@Odd375
@Odd375 7 месяцев назад
አምኖ በዚሕ ቅስቀሳ የገባን የአማራ ወጣት "...ፋኖን የፈለኩት ቦታ መድቤ አዋጋዋለሁ ከፈለኩ ጂጂጋ እሰደዋለሁ እዛም አዋጋዋለሁ..."ጠ.ሚ አብይ። በዚሕ መልኩ እንደግል ንብረታቸዉ ሲያዙት እና ሲዘዉሩት የነበረ ቡድን በምን መመዘኛ ነዉ ፕሪቶሪያ ካልገባሁ የሚለዉ?ባልገባዉ፥በማያዉቀዉ ጉዳይ ምን ብሎ ይደራደራል?።ጎበዝ ጊዜ አታቃጥሉ በሌላ ወጥመድ ገብታችሁ እራሳችሁን ቅርቃር ዉስጥ አትክተቱ። ራያ ወልቃይት ገለመሌ እያልክ ጌዜሕን አታባክን።እንኳን ራያና ወልቃይት የተወለድክባት ደንበጫና ነፋስ መዉጫ አልያም ሞጣ ወይም ፋርጣ ያንተ አይደለም ሲፈቀድልሕ ብቻ ነዉ የምትኖረዉ።ከአማራ ክልል ዉጪ ያለዉ አማራ ወልቃይ ራያ ለትግራይ አይደለም ለኬንያ ቢሰጥ የሚጨንቀዉ ይመስልሀል?እንኳን እነዛን የማያዉቃቸዉን ሁለት ትዉልድ ያሳለፈበትን ርስቱንም እየተነጠቀ ተፈናቅሏል።አንተም ብትሆን ከትዉልድ መንደርሕ ደንበጫ ነፋስ መዉጫ ሄደሕ ርስት ለመያዝ ብትሞክር እዛዉ ንፋስ ላይ ዘርተዉሕ በዛዉ እንደምትቀር በተፈናቀሉ ማሕበረሰቦች አይተናችኋል።በማትበላዉ እንጀራ በተዘራልሕ ወጥመድ አትያዝ አሊያ በሪሞት ኮንትሮል ወደፈለጉት እያሽከረከሩ ይለጉሃል።አስብ። ደግመሕ አስብ ።ሰዉ ከሆንክ ብለጥ እና አስብ።
@ayehufekadu1392
@ayehufekadu1392 7 месяцев назад
God bless you Dr Tewodros for speaking truth.or speaking truth.
@mikekefale4099
@mikekefale4099 7 месяцев назад
ዶክተር ቴዎድሮስ በሚለው እስማማለሁ በብልጽግና እና በቲፒኤልፍ በሆያሆዬ የተደረገ ስምምነት ነው
@Odd375
@Odd375 7 месяцев назад
አምኖ በዚሕ ቅስቀሳ የገባን የአማራ ወጣት "...ፋኖን የፈለኩት ቦታ መድቤ አዋጋዋለሁ ከፈለኩ ጂጂጋ እሰደዋለሁ እዛም አዋጋዋለሁ..."ጠ.ሚ አብይ። በዚሕ መልኩ እንደግል ንብረታቸዉ ሲያዙት እና ሲዘዉሩት የነበረ ቡድን በምን መመዘኛ ነዉ ፕሪቶሪያ ካልገባሁ የሚለዉ?ባልገባዉ፥በማያዉቀዉ ጉዳይ ምን ብሎ ይደራደራል?።ጎበዝ ጊዜ አታቃጥሉ በሌላ ወጥመድ ገብታችሁ እራሳችሁን ቅርቃር ዉስጥ አትክተቱ። ራያ ወልቃይት ገለመሌ እያልክ ጌዜሕን አታባክን።እንኳን ራያና ወልቃይት የተወለድክባት ደንበጫና ነፋስ መዉጫ አልያም ሞጣ ወይም ፋርጣ ያንተ አይደለም ሲፈቀድልሕ ብቻ ነዉ የምትኖረዉ።ከአማራ ክልል ዉጪ ያለዉ አማራ ወልቃይ ራያ ለትግራይ አይደለም ለኬንያ ቢሰጥ የሚጨንቀዉ ይመስልሀል?እንኳን እነዛን የማያዉቃቸዉን ሁለት ትዉልድ ያሳለፈበትን ርስቱንም እየተነጠቀ ተፈናቅሏል።አንተም ብትሆን ከትዉልድ መንደርሕ ደንበጫ ነፋስ መዉጫ ሄደሕ ርስት ለመያዝ ብትሞክር እዛዉ ንፋስ ላይ ዘርተዉሕ በዛዉ እንደምትቀር በተፈናቀሉ ማሕበረሰቦች አይተናችኋል።በማትበላዉ እንጀራ በተዘራልሕ ወጥመድ አትያዝ አሊያ በሪሞት ኮንትሮል ወደፈለጉት እያሽከረከሩ ይለጉሃል።አስብ። ደግመሕ አስብ ።ሰዉ ከሆንክ ብለጥ እና አስብ።
@geremew8126
@geremew8126 7 месяцев назад
Dr. Theodros, Thank you!
@habtamualamayo5977
@habtamualamayo5977 7 месяцев назад
Having such inclusive, fair and free communication and discussion are very important in conflict resolution and in the path of building a better future for our generations.
@WeldeGebremedhin
@WeldeGebremedhin 7 месяцев назад
የአሁኑ ጦርነት ብልፅግና እና ፋኖ ናቸው ስለዚህ መደራደር ያለባው ተፋላሚዎች ናቸው
@aledwake
@aledwake 7 месяцев назад
I see there Dr. Sisay mengste the legendary of explaing facts with logical flow of speaking. Dr. Is slso good ti provide the fact, but there were many Points to rise
@haftomabraha4557
@haftomabraha4557 7 месяцев назад
ብዝኾነ፤ሽርሒ እዞም ሰባት ኣብ ኩሉ እዩ 'ሞ ኣብ ከምዚ ዓይነት ረብሓ ዘይብሎም ምይይጣት ቅድሚ ምስታፍና ምስትውዓል የድሊ።
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 7 месяцев назад
ትክክል እኔም ይህንነው ምለው ፅንፈኛ አማራዎች ናቸው ሌላውን አግልለው
@shibabaw1083
@shibabaw1083 7 месяцев назад
የዛሬው አይነት ክርክር ጥሩ ነው ::ተመጣጣኝ አቅም ያላቸው ተከራካሪዎች ማቅረባቺሁ ደስ ብሎኛል ::
@Ismael-isa
@Ismael-isa 7 месяцев назад
The agreement was not reached to secure peace but to continue some people in power and stall justice.
@aledwake
@aledwake 7 месяцев назад
Dr Tedros you are real Tewodros❤, of course ABN has only Crstian Tadele, Dr. Tewodros & Dr. Desalegn
@Odd375
@Odd375 7 месяцев назад
አምኖ በዚሕ ቅስቀሳ የገባን የአማራ ወጣት "...ፋኖን የፈለኩት ቦታ መድቤ አዋጋዋለሁ ከፈለኩ ጂጂጋ እሰደዋለሁ እዛም አዋጋዋለሁ..."ጠ.ሚ አብይ። በዚሕ መልኩ እንደግል ንብረታቸዉ ሲያዙት እና ሲዘዉሩት የነበረ ቡድን በምን መመዘኛ ነዉ ፕሪቶሪያ ካልገባሁ የሚለዉ?ባልገባዉ፥በማያዉቀዉ ጉዳይ ምን ብሎ ይደራደራል?።ጎበዝ ጊዜ አታቃጥሉ በሌላ ወጥመድ ገብታችሁ እራሳችሁን ቅርቃር ዉስጥ አትክተቱ። ራያ ወልቃይት ገለመሌ እያልክ ጌዜሕን አታባክን።እንኳን ራያና ወልቃይት የተወለድክባት ደንበጫና ነፋስ መዉጫ አልያም ሞጣ ወይም ፋርጣ ያንተ አይደለም ሲፈቀድልሕ ብቻ ነዉ የምትኖረዉ።ከአማራ ክልል ዉጪ ያለዉ አማራ ወልቃይ ራያ ለትግራይ አይደለም ለኬንያ ቢሰጥ የሚጨንቀዉ ይመስልሀል?እንኳን እነዛን የማያዉቃቸዉን ሁለት ትዉልድ ያሳለፈበትን ርስቱንም እየተነጠቀ ተፈናቅሏል።አንተም ብትሆን ከትዉልድ መንደርሕ ደንበጫ ነፋስ መዉጫ ሄደሕ ርስት ለመያዝ ብትሞክር እዛዉ ንፋስ ላይ ዘርተዉሕ በዛዉ እንደምትቀር በተፈናቀሉ ማሕበረሰቦች አይተናችኋል።በማትበላዉ እንጀራ በተዘራልሕ ወጥመድ አትያዝ አሊያ በሪሞት ኮንትሮል ወደፈለጉት እያሽከረከሩ ይለጉሃል።አስብ። ደግመሕ አስብ ።ሰዉ ከሆንክ ብለጥ እና አስብ።
@fitsumgetachew1087
@fitsumgetachew1087 7 месяцев назад
He is so right exactly.
@WeldeGebremedhin
@WeldeGebremedhin 7 месяцев назад
ብልፅግና እኮ የተፈጠረው በአማራ ነው ውክልናው ለአማራ ነው ተደራዳሪዎች እነጌታቸው ጀምበር ነወ።
@abebakebede1270
@abebakebede1270 6 месяцев назад
በህገ መንግሥት ነው መሆን ያለበት ።
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s 7 месяцев назад
ሰላም አላመጣም ስህት ስላለበት ድርድሩ ብዙ ችግሮችን ይዞ መጣ
@yoditlulseged801
@yoditlulseged801 7 месяцев назад
I don’t believe you that after All human being gave their life for nothing it is very painful unforgettable
@abebakebede1270
@abebakebede1270 6 месяцев назад
የወራሪነት ባህሪ ይዛችሁ ስለ ፕሪቶርያ ውል ማውራት አትችሉም የሰው አገር ወረህ ተደራዳሪ መሆን ያምርሃል።
@woldemirach5669
@woldemirach5669 7 месяцев назад
I don’t think voting is necessary!
@ermiasdawit1588
@ermiasdawit1588 Месяц назад
ድምፅ መውሰድ ፋይዳ የለውም። የሆነ ነገር ላይ
@WeldeGebremedhin
@WeldeGebremedhin 7 месяцев назад
እነ ግፋበለው የመጀመርያ ተጠያቂዎች ናቹህ።
@begashawfanta1387
@begashawfanta1387 7 месяцев назад
I voted for Dr Tewodros. Because that is the reality what we see on the ground right now. The Pretoria negotiation pushed the government to fulfill the third party outsider interest not Ethiopia people interest. Still the bad actors in Tigray hold the position.
@Odd375
@Odd375 7 месяцев назад
አምኖ በዚሕ ቅስቀሳ የገባን የአማራ ወጣት "...ፋኖን የፈለኩት ቦታ መድቤ አዋጋዋለሁ ከፈለኩ ጂጂጋ እሰደዋለሁ እዛም አዋጋዋለሁ..."ጠ.ሚ አብይ። በዚሕ መልኩ እንደግል ንብረታቸዉ ሲያዙት እና ሲዘዉሩት የነበረ ቡድን በምን መመዘኛ ነዉ ፕሪቶሪያ ካልገባሁ የሚለዉ?ባልገባዉ፥በማያዉቀዉ ጉዳይ ምን ብሎ ይደራደራል?።ጎበዝ ጊዜ አታቃጥሉ በሌላ ወጥመድ ገብታችሁ እራሳችሁን ቅርቃር ዉስጥ አትክተቱ። ራያ ወልቃይት ገለመሌ እያልክ ጌዜሕን አታባክን።እንኳን ራያና ወልቃይት የተወለድክባት ደንበጫና ነፋስ መዉጫ አልያም ሞጣ ወይም ፋርጣ ያንተ አይደለም ሲፈቀድልሕ ብቻ ነዉ የምትኖረዉ።ከአማራ ክልል ዉጪ ያለዉ አማራ ወልቃይ ራያ ለትግራይ አይደለም ለኬንያ ቢሰጥ የሚጨንቀዉ ይመስልሀል?እንኳን እነዛን የማያዉቃቸዉን ሁለት ትዉልድ ያሳለፈበትን ርስቱንም እየተነጠቀ ተፈናቅሏል።አንተም ብትሆን ከትዉልድ መንደርሕ ደንበጫ ነፋስ መዉጫ ሄደሕ ርስት ለመያዝ ብትሞክር እዛዉ ንፋስ ላይ ዘርተዉሕ በዛዉ እንደምትቀር በተፈናቀሉ ማሕበረሰቦች አይተናችኋል።በማትበላዉ እንጀራ በተዘራልሕ ወጥመድ አትያዝ አሊያ በሪሞት ኮንትሮል ወደፈለጉት እያሽከረከሩ ይለጉሃል።አስብ። ደግመሕ አስብ ።ሰዉ ከሆንክ ብለጥ እና አስብ።
@habtamualamayo5977
@habtamualamayo5977 7 месяцев назад
Some of the Dr. Tewodros's views are out of the given agenda.
@HAtube-vk8ip
@HAtube-vk8ip 2 месяца назад
Audience are always from similar camp. Surprising for me is US is supporting this approach, who knows US might need the suffering of these people for indefinite period. NB. The debate for me was nice and Abebe performs better even though the preparation that PHD would outshine over didn't work at all. As to the vote leave it for the time bc it had its own goal. But for the future you may leave the decision for the people of the country not for poor fellows there.
@tmengistu1778
@tmengistu1778 7 месяцев назад
Ato Abebe's ways of debate flow is smooth and attractive, nonetheless it doesn't reflect the true nature of the issue on the ground. Hope he will come back with a better ideas and strategies going forward. As Ato Abebe said on his first remark, we should be able to learn debating on issues like this if we need to see better future. I agree with his point. Great debate and both are appreciated!!
@negussieabebe6911
@negussieabebe6911 6 месяцев назад
Military is miltery why include non actress states ?
@bisrathabtemichael7375
@bisrathabtemichael7375 7 месяцев назад
The most important debate should be is ETHNIC Federalism the source of most conflicts in Ethiopia. I believe it is 100 percent. Other countries have abandoned it and replaced it with Non ethnic based federalism. I believe Ethiopia is the only country with Ethnic federalism???????????
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 7 месяцев назад
I can't believe how people think? 120million ppl should make decision?
@aya8710
@aya8710 7 месяцев назад
በ USAID ወይስ የብልጽግና መንግስት ስፖንሰር ያደረገው ???
@kinfefonje9139
@kinfefonje9139 7 месяцев назад
የቴዎድሮስ አባባል እውነት መሆኑን እንኳን ሌላ ሰው አበበም ያውቃል ካድሬነቱን ከልክሎት እንጂ በጣም ያሳዘነኝ አንድ ትግርኛ ዘዬ የለው ወጣት የጠየቀው ጥያቄ ነው ፤ ከዚህ መከራ ወጥተን ኢትዮጵያ የሁላችንም እኩል ሀገር እንድትሆን የመፍትሄ ሀሳብ ከማቅረብ ይልቅ አቶ ገ/መድህን አርአያ አስረግጠው የነገሩንን ህውሀቶች ስንት ሺዎች ገድለውና አፈናቅለው ለሱዳን መውጫ የያዙትን መሬት አሁንም እዛው ታላዝናለህ! መጀመሪያ ኢትዮጵያዊ ሁንና ሁሉም ቦታ መብትሕ ይሁን!
@butabati3210
@butabati3210 7 месяцев назад
All the 22 are Tigers and kimant
@kinfefonje9139
@kinfefonje9139 7 месяцев назад
ለጥፋትና ለውሸት የተፈጠሩ እርጉማን ናቸው
@user-tw2mc5iy1v
@user-tw2mc5iy1v 7 месяцев назад
As an ethnic of Tigray, I completely disagree with Dr. Tedrwors. What is Dr. Tedwros talking about? Wasn't the Amhara region on the side of the federal government when the war broke out ? The war was with the TPLF and not with the Amhara prosperity party and the Amhara peoples. or Are you saying Amhara is not part of the federal government? I think that what would you wish for if you have the power to detach Amhara from the land of Ethiopia? I do not understand. This person does not have a good attitude. According to him, Isaias should have participated in the peace agreement with the TPLF and the federal government in South Africa. What I understand now is that this individual wants badly to destroy and dismantle TPLF from the land of Tigray as a Shabia leader Isiah's wish.. I hope that Mr. Thewodore did not forget that the TPLF and the people of Tigray are part of Ethiopia. The main reason why Dr. Ably is hated by most of the Amhara, Tigray people, Isaias and in the diaspora communities. because Dr. Ably paid a lot of price to save the TPLF and the people of Tigray at the peace deal agreement. I learned that from Dr. Theodore's speech. He is not a true Ethiopian citizen, He is a Shabia Kiterega Banda.
@cruzeship9426
@cruzeship9426 7 месяцев назад
ETH-AID sponsor yaderegew debate mech,mech new?
@SamiSolman
@SamiSolman 7 месяцев назад
አማራና ትግራይ የፌደራል መንግስቱን መካከለኝነት ትተው በእራሳቸው መፍትሔ ቢፈልጉ ይሻላቸዋል ችግሩን መፍታት ከፈለጉ፤ በወልቃይት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን አጠቃላ በአሃገሪቱ አቅጣጫ ላይም መወያየት፤ ሲጨቃጨቁ መኖር ዋጋ የለውም
@Odd375
@Odd375 7 месяцев назад
አምኖ በዚሕ ቅስቀሳ የገባን የአማራ ወጣት "...ፋኖን የፈለኩት ቦታ መድቤ አዋጋዋለሁ ከፈለኩ ጂጂጋ እሰደዋለሁ እዛም አዋጋዋለሁ..."ጠ.ሚ አብይ። በዚሕ መልኩ እንደግል ንብረታቸዉ ሲያዙት እና ሲዘዉሩት የነበረ ቡድን በምን መመዘኛ ነዉ ፕሪቶሪያ ካልገባሁ የሚለዉ?ባልገባዉ፥በማያዉቀዉ ጉዳይ ምን ብሎ ይደራደራል?።ጎበዝ ጊዜ አታቃጥሉ በሌላ ወጥመድ ገብታችሁ እራሳችሁን ቅርቃር ዉስጥ አትክተቱ። ራያ ወልቃይት ገለመሌ እያልክ ጌዜሕን አታባክን።እንኳን ራያና ወልቃይት የተወለድክባት ደንበጫና ነፋስ መዉጫ አልያም ሞጣ ወይም ፋርጣ ያንተ አይደለም ሲፈቀድልሕ ብቻ ነዉ የምትኖረዉ።ከአማራ ክልል ዉጪ ያለዉ አማራ ወልቃይ ራያ ለትግራይ አይደለም ለኬንያ ቢሰጥ የሚጨንቀዉ ይመስልሀል?እንኳን እነዛን የማያዉቃቸዉን ሁለት ትዉልድ ያሳለፈበትን ርስቱንም እየተነጠቀ ተፈናቅሏል።አንተም ብትሆን ከትዉልድ መንደርሕ ደንበጫ ነፋስ መዉጫ ሄደሕ ርስት ለመያዝ ብትሞክር እዛዉ ንፋስ ላይ ዘርተዉሕ በዛዉ እንደምትቀር በተፈናቀሉ ማሕበረሰቦች አይተናችኋል።በማትበላዉ እንጀራ በተዘራልሕ ወጥመድ አትያዝ አሊያ በሪሞት ኮንትሮል ወደፈለጉት እያሽከረከሩ ይለጉሃል።አስብ። ደግመሕ አስብ ።ሰዉ ከሆንክ ብለጥ እና አስብ።
@tesfahunendalew
@tesfahunendalew 7 месяцев назад
@@Odd375 fitehen wode Keniya azur worari ...... haaaa
@Odd375
@Odd375 7 месяцев назад
@@tesfahunendalew አንቺ ጭልጥ ያልሽ ያልሽ ሻዕቢያ ነሽ ።ከኛ ጋር ከማዉራትሕ በፊት ኩላሊትሕን እየነቀለ የሚሸጥብሕን ሽማግሌዉን ኩላሊቴን መልስ ብለሕ ጠይቀዉ።
@ggvideonow1
@ggvideonow1 7 месяцев назад
የፕሪቶሪያ ሰላም ስምምነት ትልቅ ነገር ነው። ሰላም ወዳጆች ፣ ጦርነት የታከተው በደስታ ያስታውሰዋል። የፋኖን ሽፍትነት ከፕሪቶሪያጋ ማያያዝ ትልቅ ስህተት ብቻ ሳይሆን ፣ ለፋኖ ግልብ ሽፍታነት እና በኦሮሞ ጥላቻ እብደት ሽፋን መስጠት ይሆናል።
@zewduwelde5863
@zewduwelde5863 7 месяцев назад
Ato Abebe focuses and considers peace only from the war Between Tigray and Federal government but this war born other war in Amhara region. The main causes of the current war in Amhra region is the war b/n Tigray and Federal government. He ignored the sexual abuse on women, and children killed in Amhara and Oromia region.
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 7 месяцев назад
ክክክክ USAID
@awetfesseha5912
@awetfesseha5912 6 месяцев назад
Analysis 😀😀😀
@Aberamitiku-ls6jq
@Aberamitiku-ls6jq 7 месяцев назад
ጥምር ጦር ነኝ ብለህ ሰትዋጋ ቆይተህ አልተወከልኩም አልነበርኩም ማለት ይቻላል ወይ ዶ/ክተሩ የሻዕቢያ ጥያቄ ወይም ሻዕብያ አልተወከለም እያሉ ነው ።
@Odd375
@Odd375 7 месяцев назад
አምኖ በዚሕ ቅስቀሳ የገባን የአማራ ወጣት "...ፋኖን የፈለኩት ቦታ መድቤ አዋጋዋለሁ ከፈለኩ ጂጂጋ እሰደዋለሁ እዛም አዋጋዋለሁ..."ጠ.ሚ አብይ። በዚሕ መልኩ እንደግል ንብረታቸዉ ሲያዙት እና ሲዘዉሩት የነበረ ቡድን በምን መመዘኛ ነዉ ፕሪቶሪያ ካልገባሁ የሚለዉ?ባልገባዉ፥በማያዉቀዉ ጉዳይ ምን ብሎ ይደራደራል?።ጎበዝ ጊዜ አታቃጥሉ በሌላ ወጥመድ ገብታችሁ እራሳችሁን ቅርቃር ዉስጥ አትክተቱ። ራያ ወልቃይት ገለመሌ እያልክ ጌዜሕን አታባክን።እንኳን ራያና ወልቃይት የተወለድክባት ደንበጫና ነፋስ መዉጫ አልያም ሞጣ ወይም ፋርጣ ያንተ አይደለም ሲፈቀድልሕ ብቻ ነዉ የምትኖረዉ።ከአማራ ክልል ዉጪ ያለዉ አማራ ወልቃይ ራያ ለትግራይ አይደለም ለኬንያ ቢሰጥ የሚጨንቀዉ ይመስልሀል?እንኳን እነዛን የማያዉቃቸዉን ሁለት ትዉልድ ያሳለፈበትን ርስቱንም እየተነጠቀ ተፈናቅሏል።አንተም ብትሆን ከትዉልድ መንደርሕ ደንበጫ ነፋስ መዉጫ ሄደሕ ርስት ለመያዝ ብትሞክር እዛዉ ንፋስ ላይ ዘርተዉሕ በዛዉ እንደምትቀር በተፈናቀሉ ማሕበረሰቦች አይተናችኋል።በማትበላዉ እንጀራ በተዘራልሕ ወጥመድ አትያዝ አሊያ በሪሞት ኮንትሮል ወደፈለጉት እያሽከረከሩ ይለጉሃል።አስብ። ደግመሕ አስብ ።ሰዉ ከሆንክ ብለጥ እና አስብ።
@ermias6341
@ermias6341 7 месяцев назад
This debt is between the Amhara nationalist and pp. TDF or Tigray point of view was missing!!!!!!! Just because someone is from Tigray doesn't mean represents TDF views.
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 7 месяцев назад
There is no shame for Amara elites? Tigray people were dying? Shouldn't there be peace a priority? Is ABEN elected Government?
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 7 месяцев назад
ክክክ በቃ ግርም ገርካዮም ንባዓል ሰለሙን ትግራይ ጥምየት የለን በቃ
@woldemirach5669
@woldemirach5669 7 месяцев назад
The intention of some Amhara elites is not limited by illegally occupying Tigray territory but also others from Oromia and Bendhangul Gumuz. Besides unity for them is promoting one ethnic group interest. This is unfortunate!
@tigistwondimu5712
@tigistwondimu5712 7 месяцев назад
Eritrea mtbale hager makatete yalebate amhara afare ok Eritrea mtbal gen it's okay batstfem atebadu ya tigray hezb hona tigray Ethiopiawyan nachew endafalgu
@jemalgemtamohamed9614
@jemalgemtamohamed9614 7 месяцев назад
Dr Tewodros isn't psychologically fit to talk on subject as big as national matter. He is talking for crowd politicans. Ato Abebe is very mature. Dr. Tewodros made the debate childish. I stopped it there.
@mikuedme4165
@mikuedme4165 7 месяцев назад
OHH USAID still collecting so many enemy of Amhara people in this " debate"
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 7 месяцев назад
ኦርቶ አማራዎች ዛሬም የሀገሪቱ ባለቤት እኛ ነን በሚመስል መልኩ ዛሬ በመሀበረ ቅዱሳኑ Rts ሚድያ ለብቻቸው በርዘግተው ይጮሀሉ ግን አንድ ያልገባቸው ነገር. ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ በአተሳሰብ እነዚን ቆሞ ቀር አሀዳዊያንን በልጧቸው ሄዱዋል 😅😅😅 አስቡት የሱማሌ ህዝብ ንቆ በሱማሌ መሬት ኦርቶ አማራ ሲወያይ የአፉርን ህዝብ ትቶ በአፉር መሬት ሲወያዩ የኦሮሞን ህዝብ ትተው በኦሮሞ መሬት ሲወያዩ የደቡብን ህዝብ ትተው በደቡብ ህዝብ መሬት ሲወያዩ የሀረሪን ህዝብ ትተው በሀረሪ ህዝብ መሬት ሲወያዩ የትግራይን ህዝብ ትተው በትግራይ መሬት ሲወያዩ ሙስሊሙን አግልለው በር ዘግተው ሲወያዩ 😅😅😅😅😅 እንዲ ናቸው ኦርቶ አማራዎች ስለዚ እነዚን ጨፍላቂና ተስፉፊዎች ልንታገሳቸው አይገባም ጎንደርና ጎጃም እንዳሻቸው ይሁኑ።
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 7 месяцев назад
ደ/ር ኣይዞ እዛ ሁላ ካድሪ ናት የሚትጠይቅህ እንድይትፈራ ዝብለው ናት።
@butabati3210
@butabati3210 7 месяцев назад
Kemant Kimalam Woyane neeeew
@Odd375
@Odd375 7 месяцев назад
አምኖ በዚሕ ቅስቀሳ የገባን የአማራ ወጣት "...ፋኖን የፈለኩት ቦታ መድቤ አዋጋዋለሁ ከፈለኩ ጂጂጋ እሰደዋለሁ እዛም አዋጋዋለሁ..."ጠ.ሚ አብይ። በዚሕ መልኩ እንደግል ንብረታቸዉ ሲያዙት እና ሲዘዉሩት የነበረ ቡድን በምን መመዘኛ ነዉ ፕሪቶሪያ ካልገባሁ የሚለዉ?ባልገባዉ፥በማያዉቀዉ ጉዳይ ምን ብሎ ይደራደራል?።ጎበዝ ጊዜ አታቃጥሉ በሌላ ወጥመድ ገብታችሁ እራሳችሁን ቅርቃር ዉስጥ አትክተቱ። ራያ ወልቃይት ገለመሌ እያልክ ጌዜሕን አታባክን።እንኳን ራያና ወልቃይት የተወለድክባት ደንበጫና ነፋስ መዉጫ አልያም ሞጣ ወይም ፋርጣ ያንተ አይደለም ሲፈቀድልሕ ብቻ ነዉ የምትኖረዉ።ከአማራ ክልል ዉጪ ያለዉ አማራ ወልቃይ ራያ ለትግራይ አይደለም ለኬንያ ቢሰጥ የሚጨንቀዉ ይመስልሀል?እንኳን እነዛን የማያዉቃቸዉን ሁለት ትዉልድ ያሳለፈበትን ርስቱንም እየተነጠቀ ተፈናቅሏል።አንተም ብትሆን ከትዉልድ መንደርሕ ደንበጫ ነፋስ መዉጫ ሄደሕ ርስት ለመያዝ ብትሞክር እዛዉ ንፋስ ላይ ዘርተዉሕ በዛዉ እንደምትቀር በተፈናቀሉ ማሕበረሰቦች አይተናችኋል።በማትበላዉ እንጀራ በተዘራልሕ ወጥመድ አትያዝ አሊያ በሪሞት ኮንትሮል ወደፈለጉት እያሽከረከሩ ይለጉሃል።አስብ። ደግመሕ አስብ ።ሰዉ ከሆንክ ብለጥ እና አስብ።
@woldemirach5669
@woldemirach5669 7 месяцев назад
The second person is naive and spoiler filled with rage and hate. It’s hard to make a sensible discussion. What is strange is that this guy wants to include Eritrea and the terrorist Fano in the discussion. I don’t think peace will prevail in Ethiopia as long as people like him dominate the Ethiopian politics.
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 7 месяцев назад
ቆይ ኣሁን ሰላም ኣለ እንዲ ዝምብለህ ትጃጃል ኣለ ማነው የህ ስምምነት አጣዉ ለምን ይዋሻል ማይክ ሃመር ነው ያቆሞት ኣንተ ግን እነት ሰው ይሰማሃል እረ ድንቁርና።
@tegenebekelewasse386
@tegenebekelewasse386 7 месяцев назад
Stop,,spreading,misinformation,,you,have,been,doing,this,for,the,past,,5,years,,you,don't, get,shame,,get,job,,real,,job,,
@abebakebede1270
@abebakebede1270 6 месяцев назад
ይኸ ሰውዬ የውሸት ወንፊቱን ይዞ ውሸት እየነፋ ነው አንድ በሉት የሰሜን እዝ ይላል እንዴ አሁንም እንደትናቱ ውሸታሞች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ።
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 7 месяцев назад
ክክ በቃ እቺና ኤቶፕያ ቅርብ ነው ትፈርሳሉ እቺ ሃገር እንደ ኣንተ ጂሎሽ ናቹ።
@user-fq8xs7pj7n
@user-fq8xs7pj7n 7 месяцев назад
ትግራይ ትጥቅ ቢፈታስ መልሶህ ይቀመሀል እኮ !!
@shewarega9289
@shewarega9289 7 месяцев назад
Typical room full of Ethiopian elites doing a coffee talk ignoring the truth . I think the panelist should first acknowledge what role US /USAID played during the war. Unless our panelists have a short memory the first time the term TDF was introduced was during a a State department daily media briefing. The So called Pretoria / Nairobi “peace “deal followed by Mike Hammer and the committee visit and hug and kisses at Mekele airport was a calculated diplomatic ploy to down play the US direct or indirect role in a war that had resulted in indiscriminate killings and rape in Afar, Amhara and Tigray regions. The question the panelists should ask themselves first is, what happened to the 100s of USAID trucks and thousands of youth in them? The bottom line is , USAID does not have the moral ground to sponsor such event, rather similar to Abyi / PP, TPLF , Isayas and their peanut brain so called Generals , its director Samantha and her TPLF sugar mommy colleagues should be brought to justice for the millions of lives lost because of the stupid war.
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 7 месяцев назад
ኣበይት ካድረነት ትችላሉ ዝምብላቹ መክሮፊን ሲትዙ ትቀዳዳሉ ኣማራና ኣፋር የት ኣላቹ የጥፉ በሬና ህዝብ መጠየቅ
@Ismael-isa
@Ismael-isa 7 месяцев назад
We still have hope in dr. Abiy ,i hope he resolves the problem soon.
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 7 месяцев назад
Useless, how long since then?
@TsegayeGebresenbet-mr6ey
@TsegayeGebresenbet-mr6ey 7 месяцев назад
ሳማንታ ፓወር ስንት ነው የምትከፍላቹ ጭራሸ
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 7 месяцев назад
ኣበይት ካድርነት ሆዳም ጠሩነት እኮ ደብረብርሃን በጺሑ ነይሩ ጻድቃን ናይምንታይ ድርድር ኢልኩም ነይሩ ሓቀይ ሓሰዊ ኢኻ ብፍላ ኣንታ ኻድረ ናይ ፒንጥ መቀል ኽሕዝዋ ምስ ቀረብ ኢኹም ተዓሪቅኹም ንምንታይ ደብረብርሃን ምስ በጽሑ ዘይተራዳዳእኩም ሕቶ እያ ኻላአይ ግን መን እዩ ናብ ደቡብ ኣፍሪቃ መሪሒኹም መልሱ እዚ ናይ ኣመሪካ እምብር ናይ ብልጽግና ጀላዕ ኣይኮነን ሓሰውቲ።
@Odd375
@Odd375 7 месяцев назад
ጦርነቱን የአማራ ሕዝብ እና የትግራይ ሕዝብ አይደለም። የፌዴራል መንግስት አዉጆ "...በወያኔ ላይ ያልዘመተ አማራ ባይወለድ፥እናቱ ማሕፀን ዉሐሆኖ ቢቀር ይሻለዋል..."ባጫ ደበሌ አምኖ በዚሕ ቅስቀሳ የገባን የአማራ ወጣት "...ፋኖን የፈለኩት ቦታ መድቤ አዋጋዋለሁ ከፈለኩ ጂጂጋ እሰደዋለሁ እዛም አዋጋዋለሁ..."ጠ.ሚ አብይ። በዚሕ መልኩ እንደግል ንብረታቸዉ ሲያዙት እና ሲዘዉሩት የነበረ ቡድን በምን መመዘኛ ነዉ ፕሪቶሪያ ካልገባሁ የሚለዉ?ባልገባዉ፥በማያዉቀዉ ጉዳይ ምን ብሎ ይደራደራል?።ጎበዝ ጊዜ አታቃጥሉ በሌላ ወጥመድ ገብታችሁ እራሳችሁን ቅርቃር ዉስጥ አትክተቱ። ራያ ወልቃይት ገለመሌ እያልክ ጌዜሕን አታባክን።እንኳን ራያና ወልቃይት የተወለድክባት ደንበጫና ነፋስ መዉጫ አልያም ሞጣ ወይም ፋርጣ ያንተ አይደለም ሲፈቀድልሕ ብቻ ነዉ የምትኖረዉ።ከአማራ ክልል ዉጪ ያለዉ አማራ ወልቃይ ራያ ለትግራይ አይደለም ለኬንያ ቢሰጥ የሚጨንቀዉ ይመስልሀል?እንኳን እነዛን የማያዉቃቸዉን ሁለት ትዉልድ ያሳለፈበትን ርስቱንም እየተነጠቀ ተፈናቅሏል።አንተም ብትሆን ከትዉልድ መንደርሕ ደንበጫ ነፋስ መዉጫ ሄደሕ ርስት ለመያዝ ብትሞክር እዛዉ ንፋስ ላይ ዘርተዉሕ በዛዉ እንደምትቀር በተፈናቀሉ ማሕበረሰቦች አይተናችኋል።በማትበላዉ እንጀራ በተዘራልሕ ወጥመድ አትያዝ አሊያ በሪሞት ኮንትሮል ወደፈለጉት እያሽከረከሩ ይለጉሃል።አስብ። ደግመሕ አስብ ።ሰዉ ከሆንክ ብለጥ እና አስብ።
@user-il3pe7by6v
@user-il3pe7by6v 7 месяцев назад
አቶ ገብረ ህይወት ተብየው የሚገርም ጉደኛ ስው ነው አማራ ተውላጁ የችግሩ ባለቤት የፕሪቶርያው ስምምነት የአማራ ህዝብን ጥቅም ግንዛቤ ውስጥ ያልከተተ እና አማራ ህዝብን የጎዳ ነው ብሎ ሲለው እሱ ችግር የለውም ብሎ እንዴት ይላል። ሲጀመር እሱ እዚህ ውይይት ላይ የቀረበው ትግራይን ወክሎ ነው ለምንድን ነው ስምምነቱ አማራ ላይ ያመጣው ችግር አለ ብሎ የችግሩ ባለቤት አማራው ዶ/ር ሃይለማርያም ሲነግረው እሱ ስለ ማይገባው ጉዳይ ስምምነቱ ለአማራ ችግር አልነበረውም የሚለው። ይሄ ስው ቁስል ላይ እንጨት ስደድበት አይነት ነገር ነው። ግራም ነፈሰ ቀኝ ከወያኔ ድሮስ ለአማራ መልካም ነገር ሊጠብቅ ነው እኛ እራሳችን መፍትሄውን እናመጣዋለን።
@Odd375
@Odd375 7 месяцев назад
አምኖ በዚሕ ቅስቀሳ የገባን የአማራ ወጣት "...ፋኖን የፈለኩት ቦታ መድቤ አዋጋዋለሁ ከፈለኩ ጂጂጋ እሰደዋለሁ እዛም አዋጋዋለሁ..."ጠ.ሚ አብይ። በዚሕ መልኩ እንደግል ንብረታቸዉ ሲያዙት እና ሲዘዉሩት የነበረ ቡድን በምን መመዘኛ ነዉ ፕሪቶሪያ ካልገባሁ የሚለዉ?ባልገባዉ፥በማያዉቀዉ ጉዳይ ምን ብሎ ይደራደራል?።ጎበዝ ጊዜ አታቃጥሉ በሌላ ወጥመድ ገብታችሁ እራሳችሁን ቅርቃር ዉስጥ አትክተቱ። ራያ ወልቃይት ገለመሌ እያልክ ጌዜሕን አታባክን።እንኳን ራያና ወልቃይት የተወለድክባት ደንበጫና ነፋስ መዉጫ አልያም ሞጣ ወይም ፋርጣ ያንተ አይደለም ሲፈቀድልሕ ብቻ ነዉ የምትኖረዉ።ከአማራ ክልል ዉጪ ያለዉ አማራ ወልቃይ ራያ ለትግራይ አይደለም ለኬንያ ቢሰጥ የሚጨንቀዉ ይመስልሀል?እንኳን እነዛን የማያዉቃቸዉን ሁለት ትዉልድ ያሳለፈበትን ርስቱንም እየተነጠቀ ተፈናቅሏል።አንተም ብትሆን ከትዉልድ መንደርሕ ደንበጫ ነፋስ መዉጫ ሄደሕ ርስት ለመያዝ ብትሞክር እዛዉ ንፋስ ላይ ዘርተዉሕ በዛዉ እንደምትቀር በተፈናቀሉ ማሕበረሰቦች አይተናችኋል።በማትበላዉ እንጀራ በተዘራልሕ ወጥመድ አትያዝ አሊያ በሪሞት ኮንትሮል ወደፈለጉት እያሽከረከሩ ይለጉሃል።አስብ። ደግመሕ አስብ ።ሰዉ ከሆንክ ብለጥ እና አስብ።
@kukulu99
@kukulu99 7 месяцев назад
አቶ ቴድሮስ ያነሱት እና ያስታወሱን ጉዳይ ትክክል ነው ድርድሩ ለትግራይ እና ለዶክተር አብይ ብቻ የጠቀመው እንጂ አማራ አፋር እና ኤርትራውያንን ያሳተፈ አይደለም
@Odd375
@Odd375 7 месяцев назад
አምኖ በዚሕ ቅስቀሳ የገባን የአማራ ወጣት "...ፋኖን የፈለኩት ቦታ መድቤ አዋጋዋለሁ ከፈለኩ ጂጂጋ እሰደዋለሁ እዛም አዋጋዋለሁ..."ጠ.ሚ አብይ። በዚሕ መልኩ እንደግል ንብረታቸዉ ሲያዙት እና ሲዘዉሩት የነበረ ቡድን በምን መመዘኛ ነዉ ፕሪቶሪያ ካልገባሁ የሚለዉ?ባልገባዉ፥በማያዉቀዉ ጉዳይ ምን ብሎ ይደራደራል?።ጎበዝ ጊዜ አታቃጥሉ በሌላ ወጥመድ ገብታችሁ እራሳችሁን ቅርቃር ዉስጥ አትክተቱ። ራያ ወልቃይት ገለመሌ እያልክ ጌዜሕን አታባክን።እንኳን ራያና ወልቃይት የተወለድክባት ደንበጫና ነፋስ መዉጫ አልያም ሞጣ ወይም ፋርጣ ያንተ አይደለም ሲፈቀድልሕ ብቻ ነዉ የምትኖረዉ።ከአማራ ክልል ዉጪ ያለዉ አማራ ወልቃይ ራያ ለትግራይ አይደለም ለኬንያ ቢሰጥ የሚጨንቀዉ ይመስልሀል?እንኳን እነዛን የማያዉቃቸዉን ሁለት ትዉልድ ያሳለፈበትን ርስቱንም እየተነጠቀ ተፈናቅሏል።አንተም ብትሆን ከትዉልድ መንደርሕ ደንበጫ ነፋስ መዉጫ ሄደሕ ርስት ለመያዝ ብትሞክር እዛዉ ንፋስ ላይ ዘርተዉሕ በዛዉ እንደምትቀር በተፈናቀሉ ማሕበረሰቦች አይተናችኋል።በማትበላዉ እንጀራ በተዘራልሕ ወጥመድ አትያዝ አሊያ በሪሞት ኮንትሮል ወደፈለጉት እያሽከረከሩ ይለጉሃል።አስብ። ደግመሕ አስብ ።ሰዉ ከሆንክ ብለጥ እና አስብ።
@haftomabraha4557
@haftomabraha4557 7 месяцев назад
ዋልታ ረገጡ የአምሓራ ጽንፈኛ ልሂቅ ኣሁንም ከእንቅልፉ ሊባንን ኣልቻለም።ዶክተር ተብዬው የአንድነት ልዩ ሰባኪ እና ተቆርቋሪ መስሎ ለመቅረብ የሚደርገው አጃዒብ ነው።
@tesfahunendalew
@tesfahunendalew 7 месяцев назад
chifen telacha
Далее
Ютуб был хороший...
00:52
Просмотров 246 тыс.
አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ
1:15:29
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል
15:35