Тёмный

ያልሆነልን ባሰብነው ያልሄድነው ፈጣሪ ያሰበልን ስላለ ነው!! 

Meski Tube
Подписаться 564 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 202   
@meskitube16
@meskitube16 6 месяцев назад
ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን🙏🏽♥️
@AbigiyaTerefe
@AbigiyaTerefe 6 месяцев назад
Ere enkuan terefshilin Meski❤
@febhinafebhina744
@febhinafebhina744 6 месяцев назад
Amen❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 6 месяцев назад
አሜን አሜንንንን
@EdenAsefa-v6v
@EdenAsefa-v6v 6 месяцев назад
Amene ehete
@UserUser-b4i
@UserUser-b4i 6 месяцев назад
amen
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 6 месяцев назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሊያሳልፍ ሲፈልግ ምክንያት ያዘጋጃል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 6 месяцев назад
በእኔ የደረሰውን ወይም እግዚአብሔር የሸፈነኝን ላጋራ እሰቲ ከ20 አመት በላይ ሆኖታል። ትንሽ አሞኝ ነበር ወደ ፀበል በጣም አዘወትር ነበር ፀበሉ አቡነጎርጎሪዮስ ከቦሌ ሚካኤል ጀርባ ነው እኔ ደግሞ እምኖረው የነበረው ኮልፌ 18 ማዞሪያ ወይንምልኳንዳ እሚባል አከባባቢ ነበር። ፀበሉ ቦታው በጣም ወረፋ ስለሚሆን በለሊት ነው መነሳት ነበረብኝ። ተመሳሳይ ታክሲ ነው እምይዘው ሁሌም። መዝሙር ስሚከፍት ሹፌሩ ያንን ታክሲ ነው እሚይዘው እሰከሚሞላ። መጠበቅ አለብኝ። ጉዞዬ ከ18ማዞሪያ እሰከ ለጋሀር ስለ ሚሆን የዛች ቀን እንቅልፍ ተጫጭኖኝ በሰአቱ እዛች ሚኒባስ ውስጥ አልተገኘሁም ነበር። እረፈደብዬ ስሮጥ ሰው ተሰብስቧል እኔ እምሳፈርበት ሚኒባሰ ላይ ትልቅ መኪና ወጥቶበት ደረስኩ። እግዚኦ ያቺ እንቅልፍ መዳኛዬ ሆነቸ። በጣም ይቅርታ ፅሁፍ አበዛሁ። በድንጋጤ እሰከ ለጋሀር የእግዚአብሔርን ቸርነት እያደነኩ ተጓዝኩ።
@memeaddis7928
@memeaddis7928 6 месяцев назад
መስኪ ይሄ በአይንሽ ያየሽው ነው ግን እኛ ከማናየው በየሰከንዱ ከብዙ ነገር ነው ከፊት እቀደመ የሚያተርፈን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ አሜን
@meskitube16
@meskitube16 6 месяцев назад
በጣም በእውነት🙏🏽💕
@aberashgebreyes5627
@aberashgebreyes5627 6 месяцев назад
እውነት ነው እግዚአብሄር ሁሉን ያውቃል ሰሙ ለዘላለም ይመስገን
@classicphone5908
@classicphone5908 6 месяцев назад
ሳስብሽ ነበር መስኪዬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ 🙏❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አንድ ገጠመኝ አለኝ ከስምንት አመት በፊት ከሻሻመኔ ወደ ናዝሬት መመለስ ፈልጌ መነሀሪያ ስደርስ ሀይለኛ ሆድ ህመም ተነሳብኝ አብሮኝ ያለ ሰው አንድ ሞለቶ ሁለት ሰው የጎደለው ሊወጣ የተዘጋጀ ታክሲ ነበር እባክህ ሆዷን አሟታል ብሎ ቢለምነው እምቢ ብሎ ትቶን ሄደ ከዛ እኛም ጠብቀን ገባን የማሳዝነው መንገድ ላይ ያ መኪና ተገልብጦ ብዙ ሰው ሞቷል ቆስሏል
@enatasrate576
@enatasrate576 6 месяцев назад
ኦ እንኳን እግዚአብሔር ለምስክርነት ያብቃሽ። ቀኑን አስቢያት።
@እዉነት
@እዉነት 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@@enatasrate576 አሜን ❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@@እዉነት እግዚአብሔር ይመስገን
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 6 месяцев назад
ትክክል ነሽ መስኪ ማንኛውንም ነገር ሳይሳካልን እንበሳጫለን እንጂ ሀሉም ለበጎ ነው ፈጣሪችን ከመጥፎ ነገር ሲያስመልጠን ነው ❤❤❤❤ እንቺንም እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ።
@Sarasara-ub3xz
@Sarasara-ub3xz 6 месяцев назад
እውነት ነው እህቴ እግዚአብሔር ልጆቹን የምጠብቅበት. መንገድ. ብዙ. ነው አይዞሽ እማአምላክ ስለምትወድሽ. ነው. በርዥ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 6 месяцев назад
መሥዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጌታ ኢየሱስ እንኳን አተረፈሽ ለእኛ የማይተኛ አምላክ ጠብቆሻል እሥራኤል የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 6 месяцев назад
እንዴት እንደሚያስመልጥ ያዉቃል እግዚያብሔር መስኪ እዉነት ነዉ❤❤❤❤
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 6 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ሁልግዜም ትክክል ነው ።የሰው ባህሪ ሆኖ መነጫነጫችን አይቀርም ።
@elizabethgetachew7863
@elizabethgetachew7863 6 месяцев назад
እ/ር አምላክ እንክዋን ከለ ላ ሆነልሸ መሰኪ። ሰሜቱን አውቀዋለው የተናገርሸው ሁሉ ልክ ነው። ተመሰገን 🙏🙏🙏
@ruthasres491
@ruthasres491 6 месяцев назад
ጥሩ እይታ ነው ሁሌም ጥሩ ነገር ሲገጥመን ብቻ ሳይሆን እንዲህ እንደአንቺ የማንፈልገው ነገር ሲገጥመን ፈጣሪን ልናመሰግነው ይገባል ❤❤❤❤
@tigesttigest75
@tigesttigest75 6 месяцев назад
አዎ መስኪ ሁሉም ያልሽው ሁሉ ትክክል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@የድንግልባረያለምለምመቻል
እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈሽ አሁንም ተጠንቀቂ እውነት ብለሻለ መስኪዬ እኔ በጣም ብስጩ እና ችኩል ነኝ አንድን ነገር ካሰብኩት ቶሎ ካልተሳካ እናደዳለው ነገር ግን አሁን አሁን ሳስበው ብንናደድም ብንበሳጭም እሱ በፈቀደ ጊዜ ቢቻ እና እሱ የፈቀደው ነው ሚሆነው
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 6 месяцев назад
❤መስክዬ ❤እንኳንአተረፈሽ ❤እግዚያሄር❤ሁሉ ለበጎነው ❤. የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤. ❤❤❤❤❤. ❤❤. ❤❤❤❤
@hanaayalew8622
@hanaayalew8622 6 месяцев назад
መስክዬ አንቺ ምን አይነት የምስጋና ሰው ነሽ የተፈጠርሽበትን አላማ የምታውቂ ኑሮን በተለያየ መንገድ የምታስተምሪን ነሽ ተባረኪ እግዚአብሔር ከለላ ነው ግን እኛ ሁሌም በችሎታችን ይመስለናል
@meskitube16
@meskitube16 6 месяцев назад
ትክክል እኛማ የፀጉራችንን አንዷን እንኳ ዘለላ ቀለም መለወጥ የማንችል ያለሱ ምንም ነን አምላኬ ሆይ🙏🏽💕
@meskitiztaw1665
@meskitiztaw1665 6 месяцев назад
Egiziyabher Amelak hulem tikikl new.kiber yigebaw❤
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 6 месяцев назад
መስኪየ እግዚአብሔር አምላክ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
@tsehaytsehay9286
@tsehaytsehay9286 6 месяцев назад
Egzibhr yemsgn. Enkuan aletshe❤❤❤
@Rakb553
@Rakb553 6 месяцев назад
እውነት ነው ለበጎ ነው ነገሮች ሲዘገዩ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን🤲💒🇲🇱🙏❤
@MamTade-l6w
@MamTade-l6w 5 месяцев назад
በእግዚያብሄር እኮ ሁሉንም የሚያደርገው በምክንያት ነው እንኳን አስመለጠሽ❤❤❤❤❤ የኔ ልበ መልካም
@saronweba7354
@saronweba7354 6 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን.ያለሽበት ሀገር በጣም በረዶ ይበዛል እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ አሜን
@alemgnabirhanu8379
@alemgnabirhanu8379 6 месяцев назад
መሰኬ ለበጎ ነው ያዘገየሺ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 месяцев назад
መስኪ እንኩአንም እግዚአብሄር እረዳሽ ሁሌም ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅሽ::🙏🏽💜
@mekdaesyezihalem2461
@mekdaesyezihalem2461 6 месяцев назад
መስኪየ እኳን አተረፈሽ እግዚአቢሒር እሚወደዉን ይፈትናል❤❤❤❤
@RabiaAwol
@RabiaAwol 6 месяцев назад
መስኪየ እንኮን አላህ አተረፈሽ የሆነ ጥያቄ ነበረኝ መልሽልኝ ፊቴ ላይ ቅባት አለ ግን ሳሙና ከተጠቀምኩኝ በጣም ነጭ ይሆናል ሳሙና ካልተጠቀምኩ ፊቴላይ ወዙ በጣም ያስቸግረኛል እና አንዳን ብጉርም ያወጣል ብዙ አይደለም ግን ቦጉሩ እና ውዴ ምን ላድር ደረቅ ነው ወዛም ነው ኖርማል ነው ብየ የፊቴን ምን እንደምጠቀም ግራ ገባኝ እስኪ ምከሪኝ ምን ልጠቀም
@SoloMignot
@SoloMignot 6 месяцев назад
መስኪ እባክሽን ፀጉሬን ምን እንደማደርገው ግራ ገብቶኛል። አያድግ አይበዛም
@chewatube702
@chewatube702 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈሽ ቆንጆ እግዚአብሔር ሁሉን ለበጎ ነው የሚያደርገው እኛ ዘግይቶ ስለሚገባን ነው።
@አለምብመ
@አለምብመ 6 месяцев назад
እዉነት ነዉ እህት ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ምክኒያት አለዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሜን፫❤❤❤
@YordiBirhanu-k6d
@YordiBirhanu-k6d 6 месяцев назад
የልጆችሽ አምላክ ጋረደሽ ወይ በጣም ነው የዘገነነኝ መስክዬ
@ወለተሚካኤልነኝ
@ወለተሚካኤልነኝ 6 месяцев назад
እንኳን የልጆችሽ አምላክ አተረፈሽ የእውነት እኔም ተማርኩበት በጣም ችሏል ነኝ በፀባዬ
@tadulenta9945
@tadulenta9945 6 месяцев назад
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ የኔ እህት
@SnaietDame
@SnaietDame 6 месяцев назад
Esye enkon egzber amelke aterfhe ❤🎉❤🎉❤❤❤betam ter sewa nshe egzber yemsegen
@محبوبهقاني
@محبوبهقاني 6 месяцев назад
Egzabhr yemsgan ewnaht nw hulum beso fkad nw
@Wazemamekuriahaile
@Wazemamekuriahaile 6 месяцев назад
Be tikikele egna sawoche enechakulalen yeker yebalale enda fekadeke awe lane ene ale waganoche balen nager enamasgen tebarekey teilek temerte nawe manekakeya nawe ayzoshe
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on 6 месяцев назад
እውነት ነው መስኪዬ እግዚአብሔር አይሳሳትም ለእኛ የሚጠቅመንን እግዚአብሔር ይዞልናል የዛሬ 13 አመት አካባቢ ኢትዮጵያ እያለሁ የሆነ መምህር ቤተክርስቲያን እያስተማረን "አንድ ሰው ወደ ውጭ ሀገር ሊሂድ አለ ትኬት ቆርጦ ከበረራው በፊት ቤተክርስቲያን ተሳልሜ ልምጣ ብሎ ሂደ ተሳልሞ ጸሎት አድርጎ ሲመለስ እርሱ የሚሄድበት አየር ትቶት ሂዶ አገኘው አለ ከዛ ምርር ብሎ አዘነ እግዚአብሔርንም አማረረው ከ10ደቂቃ በኋላ እሱ ሊሄድበት የነበረው አውሮፕላን ተከሰከሰ ከዛ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ አይሳሳትም ለእኔ ብሎ ነው ብሎ አመሰገን " አለን እና እኛ የምንፈልገው ነገር ቢዘገይም እግዚአብሔር አይሳሳትም❤❤❤❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 6 месяцев назад
በጣም ይገርማል ደሞ በአካል ያላየነው ስንት ጉድ አሳልፎልናል ጌታዬ🙏🏽♥️
@asfahawoldu6000
@asfahawoldu6000 6 месяцев назад
የኔውድ እህት ኧረ እኔም ብዙ ጉድ አሳልፎኛል አምላክ ምንተስኗት እህቶቸ በስደት ያላችሁ በተለይ አምላክ ከክፋይጠብቃችሁ አሜንንንንንንንንንን
@alulagizaw6098
@alulagizaw6098 6 месяцев назад
meski betam nw mesegnw tegure lay be 1 month betam bzu lwet nw yayhut berchiln👏👏
@feviqeen2069
@feviqeen2069 6 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ መድኀኔዓለም አተረፈሽ 🙏❤
@genibeauty16
@genibeauty16 6 месяцев назад
መስኪዬ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ከመላ ቤተሰቦችሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
እግዚአብሔር ነገርን ለጎ ያደርጋል ❤❤❤
@meseretansaw
@meseretansaw 6 месяцев назад
You should call out too in this kind weather. Your family needs you. It is not worth it, my sister. Your life is worth more. Learn your lesson. I don't take this kind of risk.
@عبودالدعجه-غ1ه
@عبودالدعجه-غ1ه 6 месяцев назад
የትሀገርነዉእርግጠኛነኚአዉሮፓመሆንአለበትአሁንሌላሀገርየሙቀትጊዜነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 6 месяцев назад
USA
@MiranAbayna
@MiranAbayna 5 месяцев назад
የት ሀገር ነው በረዶ የምጋጋረው እባካችሁ ንገሩኝ
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 6 месяцев назад
Thank you for your video! Im so glad that you are safe!
@Almazmulugeta-li5sg
@Almazmulugeta-li5sg 5 месяцев назад
❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ዘወትር ይመስገን ❤❤❤
@JerrusalemJerry
@JerrusalemJerry 6 месяцев назад
Meski ስለ ሒና ጥቅም ንገረኝ please
@AzebAsmamaw
@AzebAsmamaw 6 месяцев назад
እግ/ር ይወድሻል! መውደድ ብች አይደለም እቅድም አለው!
@yohanageta4232
@yohanageta4232 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አዋቅ ነው እንኳን ጌታ አስመለጠሽ እህቴ❤🙏
@adisemosisa2262
@adisemosisa2262 6 месяцев назад
Thanks to God who saves you, Mesky God bless you!
@tsegawayneabebe8354
@tsegawayneabebe8354 6 месяцев назад
መሲየ ትክክል ነሽ በዚህ 100% + አምንበት አሎህ በጣም ትክክል ንሽ
@TsehayDesta-x6d
@TsehayDesta-x6d 3 месяца назад
ጌታ ይጠብቀን በጣም ትልቅ ትምህሪት ተበረክ
@EyerusalemWondimu
@EyerusalemWondimu 6 месяцев назад
እውነት ነው የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ አተረፈሽ❤❤❤❤❤
@bayushsereke2419
@bayushsereke2419 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
@MuluGebre-b8x
@MuluGebre-b8x 6 месяцев назад
እንኮን እግዚአብሔር ጣበቃሽ መስዬ❤❤❤🎉🎉
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 6 месяцев назад
መሰኪየ የኔመልካም እመቤቴ ትጠብቅሺ
@ejigayehugirma2689
@ejigayehugirma2689 6 месяцев назад
Maskye enkane tarfshe yene malkme ka hulu ngre temarlashe gobze
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 6 месяцев назад
🙏 ልክ ነሽ መስክዬ እንኳንም አተረፈሽ ተመሰሰገን🙏
@tigsitkure6747
@tigsitkure6747 6 месяцев назад
እግዚአብሔር እኳን አተረፈሽ የኔ ውድ
@rakuae7634
@rakuae7634 6 месяцев назад
ሞክሺ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ❤❤❤😊
@AynalemWorku-ox1vt
@AynalemWorku-ox1vt 6 месяцев назад
መስኪ የኔ ቆንጆ እንዴት እደምወድሽ እኮ
@teferasillasse7929
@teferasillasse7929 6 месяцев назад
መስኪዬ ዉነትሽን ነዉ ተባረኪ
@tejeabera2474
@tejeabera2474 6 месяцев назад
Enkuwan fetari tebekesh enate
@genetkebede9564
@genetkebede9564 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ ❤❤❤
@adanchedanielle4240
@adanchedanielle4240 6 месяцев назад
Tkekele mesky enye besugezye agatemonale💚💛❤️🙏
@kumegizaw
@kumegizaw 6 месяцев назад
thanks ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@asterojoasterojo8272
@asterojoasterojo8272 6 месяцев назад
እንኳን ተርፍሺ መስክ እግዚአብሔር ይመስገን
@BayushNgerti
@BayushNgerti 6 месяцев назад
የኔ ትሁት ቅን መልካም ሰው ስለሆንሽ የምትፈሪው የምታከብሪው የድንግል ልጅ ስራውን አሳየ መስኪዬ እንኳን ተረፍሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eritrea576
@eritrea576 6 месяцев назад
God bless you and your family
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 6 месяцев назад
AMEN 🙏 AMEN 🙏 YEHUNELEN AMEN YALE TERETERE YEHEW NEWENA MELSU:HONOME SEWE NENENA MENECANECE AYEKEREMENA MENEM ENKUAN TEMELESENE ESTI YEHUN YANETE FEKAD KEHONE MALETACENE AYEKEREMENA:TERU TEMEHERET NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
@medhanitabebe9930
@medhanitabebe9930 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን አተረፈሽ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 6 месяцев назад
I always call off when it’s snow
@alemnibret4111
@alemnibret4111 5 месяцев назад
ውይ ፀጉርሽ እኔማ እንዳንች ካላደረኩት ሞቻለሁ ማለትነው
@meskitube16
@meskitube16 5 месяцев назад
አይይይ አሁንማ ከኔ አስበልጠው ፎቶ እየላኩልኝ ነው በርቺ😄🥰
@BeletuHilegebreal
@BeletuHilegebreal 6 месяцев назад
እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ የኔ ቆንጆ
@samrawitkeder7299
@samrawitkeder7299 6 месяцев назад
Enkuan emebetachen aterefechsh
@hahahajaj2782
@hahahajaj2782 6 месяцев назад
መሲየ እንኳን አተረፈሽ ፈጣሪ
@banch2948
@banch2948 6 месяцев назад
የኔ ውድ በጣም የዋህ ሴት ነሽ ስወድሽ
@eskeatinafeadmassu243
@eskeatinafeadmassu243 6 месяцев назад
amen amen amen meski konjoo
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 6 месяцев назад
እንኳንም አመቤቴ አተረፈችሺ መሰክየ
@manbeza918
@manbeza918 6 месяцев назад
መስዬ የኔ ማር እንኳን ተረፍሽ
@AberashBalchew
@AberashBalchew 6 месяцев назад
Enkoha EGZHABHER Eradash
@yetatwork6137
@yetatwork6137 6 месяцев назад
Amen meskiya anichinemi ytabikeshi❤
@tefeyyhiwot6344
@tefeyyhiwot6344 6 месяцев назад
ተመስገን እንክዋን አተረፈሽ
@selamwttemesgen332
@selamwttemesgen332 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አስመለጠሽ የልጆች አምላክ ጠብቆሻል እግዚአብሔር የተመስገን🙏😍
@eilenishiferaw2905
@eilenishiferaw2905 6 месяцев назад
መስኪ እኛ ኢትዮጵያውያን አየሩ ሲቀየር ቆም ብለን ማስብ አለብንምክንያቱም ሞልቶ ለማይሞላ::
@edenibrahim6653
@edenibrahim6653 6 месяцев назад
መስኪያ እንኳን የልጆችሽ አምላክ መድሃኒአለም አተረፈሽ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰😇😇😇😇
@meazahabtu5162
@meazahabtu5162 6 месяцев назад
መስኪዬእንካንአተረፈሽ
@user-bk9xs3hy7y
@user-bk9xs3hy7y 6 месяцев назад
Unet niw enkwan dansh
@tikuret123
@tikuret123 6 месяцев назад
በጣም በጣም የሱ ስራ ድንቅ ነው መስኪየ
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 6 месяцев назад
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የእኔ እህት እውነት ነው እግዚአብሔር ከእኛ ለእኛ እንደቢያስብልን እንረሳለን
@LidyaAklilu-l7v
@LidyaAklilu-l7v 6 месяцев назад
እንኳን ተረፍሽ የኔ ውድ
@Tezetabekele-h3v
@Tezetabekele-h3v 6 месяцев назад
Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏❤
@lemlemteklay333
@lemlemteklay333 6 месяцев назад
Encon aterfese eate melcam new
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 6 месяцев назад
እንኳንም እግዚአብሔር ከፊትሽ ቀደመ እንኳንም አተረፈሽ ክብር ሁሉ ለእርሱ ለክብር ባለቤት ይሁን👏👏👏
@AgeeMulm
@AgeeMulm 6 месяцев назад
ኳንአምላክአወጣሺህቴ
@محبوبهقاني
@محبوبهقاني 6 месяцев назад
Egzabhr lwlchnem mastwlen yestan meskya tbhreki❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 6 месяцев назад
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ መስኪዬ የልጆችሽ አምላክ ታድጎሻል ቅን ስለሆንሽ ነው❤
@selamkifle2494
@selamkifle2494 6 месяцев назад
Enkuan aterefesh ehtach.
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 6 месяцев назад
አሜንንን የኔ መልካም
@MekonenTadesse-h6m
@MekonenTadesse-h6m 6 месяцев назад
እውነት ነው መስኪዬ
@nigistbirhane3655
@nigistbirhane3655 6 месяцев назад
እህት እውነትሺን ነው
Далее
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29