Тёмный

ያልኳችሁ ሆነ-አዲስ አበባን ጎርፍ ማጥቃት ጀመረ- ሰዎች ሞቱ! ኬንያ ግድብ ፈርሶ ሰው ፈጀ! አባ ማርማሪ ዐይናቸውን አጥተው ወጡ-ዓለም አለቀሰ!AbiyYilma 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 252 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

28 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 183   
@amleworkameeen3331
@amleworkameeen3331 2 месяца назад
አብይ ወንድሜ ያንተን ተከታታይ ነኝ የጎርፉ ነገር በጣም እያስጨነቀኝ ነው
@user-kw9ly4ss5k
@user-kw9ly4ss5k 2 месяца назад
እንደ አይኔ ብሌን የማይህ አቢይ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ።!!!!
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 месяца назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-wu5rk1tu8r
@user-wu5rk1tu8r 2 месяца назад
አቤቱ ማረን ይቅር ብለን😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር ብለን😭😭😭 አብቱ ማረን ይቅር ብለን😭😭😭 መምህራችን እድም እና ጣና ይስጠሀ❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Месяц назад
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ጠብቃት እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማርን ይቅር በለን
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 2 месяца назад
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን😭😭😭😭
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 2 месяца назад
መምህር እብይ ይልማ ሁል ጊዜ አድናቂህ ነኝ ። ለሕዝብ የተሰጠህ የእግዚአብሔር ብርክት ነህ ። አሁንም የምትወደው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን።
@KalenYdnglelege
@KalenYdnglelege 2 месяца назад
አሜን❤❤❤❤
@tizuchane5406
@tizuchane5406 2 месяца назад
በስመአብ 😮 ምስኪን የጎዳና ወገኖቼ 😢
@yoseftamiru6358
@yoseftamiru6358 2 месяца назад
ትውልዱን እያነቃ ስለሆነ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሊወስደን ይመጣል እራሳችንን ለጌታ አሳልፈን እንስጥ ኢየሱስ ይመጣል
@anketskebede241
@anketskebede241 2 месяца назад
ለማስተካከል ያህል ፍሉድ ሳይሆን ፍለድ ነው የሚባለው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ በጎ ስራህ ዘመኑን እንድናውቅ ስለምትተጋው ነገር ፀጋ ይብዛልህ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 месяца назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@talkingtooth9871
@talkingtooth9871 Месяц назад
አብይ ወንድማችን ለምታደርግልን ሁሉ እናመሰግንህ አለን።እግዚአቢሄር ይጠብቅህ አሜን
@hopyemataw8150
@hopyemataw8150 2 месяца назад
ዓብይዬ ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ለኛ፡አስተዋይ ልቦና፡ለአገራችን ፡ለህዝባችን፡ሰላሙን ፡ይስጥ፡ተፈጥሮን፡በልኳና ፡በወሰኑአ፡ያድርግልን።
@mignotemolla2093
@mignotemolla2093 2 месяца назад
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ማረን ይቅርም በለን
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
@woinabebaassefa1064
@woinabebaassefa1064 2 месяца назад
ፈጣሪየ ማረን
@user-jr9yb6yn2w
@user-jr9yb6yn2w 2 месяца назад
መምህር አብይ ይልማ አንቸ እየተናገርክ እያነቃህን ነው እኛነን አልሰማ አላምን ያልነው አንተ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
@kenaketime3491
@kenaketime3491 2 месяца назад
መምህር ይህንን ዜና እንደሠማሁ ቶሎ ወደአይምሮዬ የመጣው አንተ የናገርከው ዜና ነው በርታ አክባሪህ አድናቂህ ነኝ
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 2 месяца назад
የዛሬ ነው እማ😢
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 месяца назад
ጌታ ሆይ እባክህን ታረቀን አድነን 🤲😭
@user-eg6fs2wl5c
@user-eg6fs2wl5c 2 месяца назад
በርታልን ጋዜጠኛነትን እወደው ነበር አሁንማ ባሰብኝ ቀጣዬ ምርጥ ጋዜጠኛ እንደምሆን ልምዱን ካንተ ቀስሜአለው
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 2 месяца назад
ከልብ እናመሰግናለን ተባረኩልን 🙏🏽
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 2 месяца назад
በመረጃ እና በማስረጃ ማለት ይሄ ነው የምትናገረው ሁሉ ታርጌቱን ነው የሚመታው እድሜ ይስጥ በእውነቱ ሰው ሰምቶ ጥንቃቄ መውስድ ካለበት ማዳመጥ አማራጭ ማሰብ መዘጋጀት ያስፈልጋል
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es 2 месяца назад
እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን የእኛም ሃጥያት ቅጥ አጣ 🙏🙏🙏💚💛❤️🕊🕊🕊
@EdenAraya-jw3jf
@EdenAraya-jw3jf 2 месяца назад
ፈጣሪ ይቅር ይበለን ይመልከተን ተግቶ መፀለይ ነው በአለም ሁሉ ነው ችግሩ የመጣው 🤲🤲🤲☝️☝️
@laveleable
@laveleable 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን !!✝️🙏✝️ሰለም ለሁሉም አገር ይሁን። ✝️🙏እንፀልይ ፈጣሪ ይረዳናል አሚን !✝️🙏
@yiftuahmed2065
@yiftuahmed2065 2 месяца назад
Thanks for everything my dear that's true
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 2 месяца назад
መምህሬ ይባረኩ አሜን
@sentayewadmasu4121
@sentayewadmasu4121 2 месяца назад
መምር አብይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@supraet
@supraet 2 месяца назад
አብይዬ ቤዚ ሰላም ለእናንተ ይሁን። ብዙ እየተማርን ነው የእግዚአብሔር ፀጋ ይጨመርላችሁ። አብይዬ ፍሉድ ሳይሆን ፍለድ ቬኑስ ሳይሆን ቪነስ...ማስተካከያ 😊
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 2 месяца назад
ህማማት የህመም ግዜ ነወ😭😭😢😭😭
@tigistbush8875
@tigistbush8875 2 месяца назад
የኔውድ መምህር አንተኮ እንዴት ጉልበት እንደሆንከኝ ፈጣሪ ምስ ክሬነው የኔመምህተባረክ❤❤❤❤
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 месяца назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Now17856
@Now17856 2 месяца назад
ጥሩ ነዉኮ ምነዉ ጌታ በመጣና በጠፋሁ
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 2 месяца назад
ወንድም አሁን ውሃ ነው የሜመጣው እሳት ነው የስው ደም ጨሆት ቀላል አይደለም ጌታ ይመጣል ተዘጋጅ
@asterbeshah6237
@asterbeshah6237 2 месяца назад
አብያችን እንኳን ለሰሞነ ህማማት በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ።
@user-rt8bz9pv1z
@user-rt8bz9pv1z Месяц назад
አሜን አሜን
@user-oq7yh3yb9n
@user-oq7yh3yb9n 2 месяца назад
መምህር አብይ ይልማ የረጅም አመት የፕሮግራሞችህ ተከታይ ነኝ አደንቅሀለው ስለ አቡነ ማርማሪ አስተምህሮ ግን ትንሽ ብታጠራልን ደስ ይለኛል ግብረ ሰዶምን እንደሚቃወሙ አውቃለሁ በኢየሱስ ክርስቶስና በዕመ አምላክ ላይ ያላቸውን አስተምህሮ ትንሽ በራ አርግልን አንተ ብዙ ተከታይ ስላለህ....
@wendekebede4739
@wendekebede4739 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድም አብይ ተባረክ
@PixelPionner797
@PixelPionner797 2 месяца назад
መምህር ሜካፕ ተጠቅመሃል ልበል😢😢😢
@KalenYdnglelege
@KalenYdnglelege 2 месяца назад
እመብርአን አገራችንን እና እዝቦችን ትጠብቅ እንተንም ውላዲት አላክ ትጠብቅክ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 2 месяца назад
ሳውድ አረቢያን አሜን አሜን አሜን ጥርግ አርጎ ይውሰዳቸው የድሆች ግፍ የስደተኞች ኢትዮጵያውይግፍ
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 2 месяца назад
በጣምነው፣ያዘንኩት፣በአባማርማሪ፣በደረሠው፣ነገር፣አዘንኩኝ፣ነገርግን፣ንግግራቸ፣ትክክለኛ፣የክርሥቶስ፣ተከታይ፣መሆናቸውን፣አሥመሠከሩ
@user-fx8nq7uh7x
@user-fx8nq7uh7x 2 месяца назад
አብይ በጣም ነው የማከብርህ ሁሉን ነገር ትክክል ነውየምትናገረው አስተማሪ ነው ፕሮግራምህ ዛሬ ከንፈርህን የተቀባህው ነገር በጣም ደምቆአል ሌላ ነገር ነው የሚመስለው እባክህ የሚዲያ ሰው እነደመሆንህ መጠን ፕሮግራም ከመጀመርህ በፊት እራስህን አስተካክል ለተመልካች ይደብራል። የፈለገ ብትቸኩል please ?
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 месяца назад
Video edit ሲደረግ ነው። ለፍርድ አይቸኩሉ
@user-fx8nq7uh7x
@user-fx8nq7uh7x 2 месяца назад
ለፍርድ መቸኮል አይደለም አስተያየትን በፀጋ ተቀበል አበይ በጣም አክባሪህ ነኝ በዚህ ምክንያት ሰለሆነ ነው ብለህ አመሰግናለሁ ለወደፊቱ እናስተካክላለን ብትል የበለጠ ያቀራርባል ይሄ ፍርድ መስጠት አይደለም ። ችግር የለውም ላንተው ነው
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ያለም ብርሃን የተናገሩት ሁሉም ይፈፀማል ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ን ለዘመናት ያስጨነቋት የገደሏት ይጠረጋሉ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 месяца назад
እነሱን የምትስሙ ትገርማላቹ
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 2 месяца назад
@@emebetzewde7492 ለምን ምን አደረጉ🤔?
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 2 месяца назад
FAITH IS FROM HEARING ,HEARING IS FROM WORD OF GOD. "ሮሜ10:17 “እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።” - ሮሜ 10፥17
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 2 месяца назад
እግዚአብሄር ይስጥልን
@user-qs9pq9of1k
@user-qs9pq9of1k 2 месяца назад
ጎበዝ
@DebruBekedami
@DebruBekedami 2 месяца назад
እግዚአብሔር ክብሩን ሲያሳይ ደስ ሊለን ይገባል ፤ አሁንም እንደ አመፃችን ከሆነ ያንስብናል
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 месяца назад
ዝናቡን ሳይ አንተ ትዝ አልከኝ ታዲያ እኛ ሰዎች መማር መች እንችላለን ፈጣሪ ሆይ እንደበደላቺን ሳይሆን እንደምህረትህ ጠብቀን መምህራቺን አብይ ተባረክልን ጠንክር ከማስተማር ዎደኃ ላ እንዳትል ፈጣሪ ይርዳህ 🙏🙏
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 месяца назад
Dr abiy yilma you are right ✅️ everyday
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 2 месяца назад
Selam Lante Selam Lehagrachen Selam Lehulum Alem Selam Lamrica Lehulum Wendmachen Abiy Yelema
@yohannestessema1488
@yohannestessema1488 2 месяца назад
ሰላም ሰላም አብያችን ሀገራችን እኮ ከዱባይ አትተናነስም በዉሀ መጥለቅለቅ ማለቴ ነዉ
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 месяца назад
እረ እንደዘንድሮ ፈርቸ አላቅም እግዚአብሔር ሆይ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ ደግሞ ማክስኞ እና እሮብ ባህሬን ከባድ ዝናብ አለ ብለው ማስጠንቀቂያ ከሰጡን ሰነበቱ እረ ፀልዮልን ወገኖቼ😢😢😢😢😢😢😢
@Etho19pia
@Etho19pia 2 месяца назад
እኔንም ክፍርሀት የገላገለኝ ንስሐ መግባቴ ነው ወንድሜ ዛሬ ነገ አትበል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@geralegas47
@geralegas47 2 месяца назад
ክራላይሶን ክራላይሶን ክራላይሶን እህቴ ወይም ወንድሜ ኣሁንም ግዜ ኣላቹ ሁሉ ግዜ ለንሳሃ ግዜ እግዚኣብሄር እየስጠን ለምንድነው ንስሃ የማንገባ ችግር ብቻ ሲመጣ ብቻ እንላለን እንደዛ ማለት ኣይጠላም ግን መጠቀም ኣለብን ችግር ስያልፍ እንረሰዋለን ኣይዞቹ ንስሃ ግቡ እግዚኣብሄር ሃጥያታችን ይቅር ይበለን
@hanaini
@hanaini 2 месяца назад
በጣም ተሳሳትክ የማሪ ማር ኢማኑኤል ትምህርታቸው ከኢትዬጵያ ተዋህዶ ጋር አንድ አይነት ነው። እራሳቸው ቃለ መጠይቅ ላይ ተናግረዋል።
@Etho19pia
@Etho19pia 2 месяца назад
@@hanaini ባራና ቆቦ ምንም የማይገናኝ በስላም ነው???
@Etho19pia
@Etho19pia 2 месяца назад
@@geralegas47 በትክክል ግን ብናስተውል ከዚህ በዋላ እየከበደ ነው እንጂ የምቀል ሁነታ የለም በንስሐ መመለስ ብቻ ነው የምሻለው።
@user-sc7jq2uz9e
@user-sc7jq2uz9e 2 месяца назад
በጣም ነው እማደንቅህ ግን እንጸልይ
@remziremzi5829
@remziremzi5829 2 месяца назад
Ye FETARI Selam lenante yihun sadissoch M//m Abiy Yilma ❤bertulin wendm 🙏
@user-jh2if2fx2t
@user-jh2if2fx2t 2 месяца назад
Talkative!
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 месяца назад
Dr abiy yilma yezemenachin jegna
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 месяца назад
ብቹዬ ኧረ ሁሉ አገር ነው ጎርፋ ሳኡዲ መካ አውሎ ንፋስና በጎርፍ ተጥለቀለቁ ፈጣሪዬ ይቅር ይበለን
@Truth-12
@Truth-12 2 месяца назад
Kecho Amrobishal ❤❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 месяца назад
EGZO EGZO EGZO MEHARENE KERSTOSE EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN🙏
@raheltesfasion
@raheltesfasion 2 месяца назад
Ebakachu zemu xeleyu
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 2 месяца назад
Your prediction worked what you are amazing good job
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 месяца назад
So glad in Ur comment 🙏🏽🙏🏽🙏🏽!
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 2 месяца назад
Is it today? OMG, Let God protect us.
@freefree8182
@freefree8182 2 месяца назад
egzabheryimasgen❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@simegnashenafi708
@simegnashenafi708 2 месяца назад
🎉❤
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 месяца назад
Welcome sads midya
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አደራህን በቸርነትህ መጠን አይተህ ማረን ይቅር በለን የጠፉትን መልስልን ቤተሰቦቼን ለንስሐ ሞት አብቃልኝ,የታሰሩት አስፈታል።
@KeradionSunam
@KeradionSunam 2 месяца назад
Rebuni😍
@orthodoxtewahedo1221
@orthodoxtewahedo1221 2 месяца назад
የት ሰፈር ነው?
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 месяца назад
Gurd shola
@rraarraa7089
@rraarraa7089 2 месяца назад
ሠላም.እንኳን.ደና.መጣክሣውዲ.እኮ.የለም.እየናፈቀን.ነው.እኮ
@wagayebekele604
@wagayebekele604 2 месяца назад
Selam wendemacen fetary hezebocun hulu yetebeke hageracenen selam yaderegelen enku wendemacen nurelen tebarek
@BehayluAserat-il5pd
@BehayluAserat-il5pd 2 месяца назад
መሰማሰውአጣን
@azizshemsu9849
@azizshemsu9849 2 месяца назад
ይበለዉ
@Mihiret855
@Mihiret855 2 месяца назад
አይናቸዉን አላጡም ማርማሪ ገና ህክምና ላይ ስለሆኑ ብርሀን ማየት ስለሌለባቸዉ ነዉ እያጣራን እንዘግብ እንጂ ወገን
@raheltesfasion
@raheltesfasion 2 месяца назад
Ewnet nw
@FikaduGoshu-ru2uo
@FikaduGoshu-ru2uo 2 месяца назад
Abiy yelma boll school you Lerner..?
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 2 месяца назад
ወይ መደሀኒ አለም አባቴ እነዛ የጎዳና ተዳዳረዎች አደት ሆኖወ ይሆኑ ብስላሴ ስም
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 2 месяца назад
ምድር ብትቀጠቀጥ ሰማይቢራገፈገፋ ምድር በሳይጣን ጭራቅች ተሙሊታለች የምፈጠረው ነገር ምንም አይመሰላቸው ፈጣረ በአንጌዜ ሰንትሀገራቱችን በግራፍ አጠለቀለቃቸው
@jakirseid8797
@jakirseid8797 2 месяца назад
Tnkolachu Lela nwo
@user-nm8zm8yx3o
@user-nm8zm8yx3o 2 месяца назад
መምህር ኣሁንም ይህን አባት የደረሳቸዉ ነገር ሰይጣናዊ ነዉ ያሳዝናል. ያልተዋጠልኝ ያንተ ነገር ነዉ ማንን እንከተል እምነታችን የሀ ነዉ የነሱም የሀ ነዉ. የተወገዘ እምነት ከሆነ ለምንድ ነዉ ሰዉ ሚሰማዉ አሁንም በግልጽ የሀ የሀ ከኛ እምነት አይደለም ተመለሱ ማለት አለብህ እንጂ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ አደለቺም ከሆነ ጉዳዩ ታድያ ምን ቀረን ፈረስን አይደል? እባክህ እዚህ ጉዳይ መለሳለስ የለም. ግልጡ ንገረን ምንድ ነዉ የአንተም እይታ ብዙ ሰዉ የጠፋ አለ በአንተ ተዉ አለማለት የገባዉ እንደ እኔ ደሞ ገብቶኝ ተመለስኩ እንጂ ቀላል አደለም.
@Hana-ur5lb
@Hana-ur5lb 2 месяца назад
The father was born in and raised in Iraq not Australia as you said Abiy!
@asfachewadugna690
@asfachewadugna690 2 месяца назад
Syria
@Hana-ur5lb
@Hana-ur5lb 2 месяца назад
@@asfachewadugna690 no he is from Iraq, he is Assyrian not Syrian.
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 2 месяца назад
እህ አብይ
@Lulalulawit
@Lulalulawit 2 месяца назад
Kedmo yetetsafe ye egziabher Kal new.manem ayameltem.medan mifelg sew egziabhern yekrta yeteyek enji ke tenbit miden manem yelem.
@teg22345
@teg22345 2 месяца назад
Egziyaber yetbeken
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h 2 месяца назад
እግዚዖ መሃረነ ክርስቶስ???
@yewubdargebeyehu6794
@yewubdargebeyehu6794 2 месяца назад
ቱቦዎችን ማፅዳት ስለሚያስፈልግ ቦታዎቹ ቢታወቁ መልካም ይሆናል በዚህ ሚዲያም ሌሎችም ቢታዋቁ
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 2 месяца назад
ምን፣የሳካ፣መንገድ፣የለ፣ባገሪቱ፣ዝምብሎ፣አስፋልት፣ማንጠፍ፣መንገድ፣አይባልም፣
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 2 месяца назад
ABETOO ENDANETEFA ADENENE EGEZIO MEHARENA KERESTOSE ABETOO MARENE YEKERE BELENE HAGERR ETHIOPIA MEKERASH BEZA...
@user-xp4ic8hc6j
@user-xp4ic8hc6j 2 месяца назад
Men hone gurd shola be kermet hulem ale so atwash
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez Месяц назад
ኦርቶዶክስ ተፈጥሮ ያደረገዉነ ወደ ራሳቸዉ እምነት ነዉ የሚወስዱ በተለይ የትም ቦታ የሚታየሁን ቀስተ ደመና እንኳን የእኛ ነዉ ይላሉ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 2 месяца назад
አሜንአሜንአሜንእንካንኡብሮአደረሰንመምህርቃለህይወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥህቸሩመድሀኒአለም
@merongeremew9284
@merongeremew9284 2 месяца назад
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው፡፡ ንስሃ እንግባ ኢየሱስ ያድናል ፡ ኢየሱስ ይመጣል፡፡
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 2 месяца назад
ንሰሓ ግቡ በእግዚአብሔር ወንጌል እመኑ❤❤❤
@tegenetegenereda6119
@tegenetegenereda6119 2 месяца назад
አባ ማርማሪን በምን ምክንያት አንድ አይናቸው የጠፋበት ምክንያት ምን ነዉ
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 2 месяца назад
ሁለተኛዋ ዱባይ
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 2 месяца назад
Be kfu politikenoch lay Dhnet chemerebet betachew ferso deg lemitenu chgr new
@user-kk4uf6yx2u
@user-kk4uf6yx2u 2 месяца назад
mndnew gudu fetarye drsln.😂😭😭😭😭
@temesgenyeshua3822
@temesgenyeshua3822 2 месяца назад
12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
@alemgetachew1618
@alemgetachew1618 2 месяца назад
የትናንት ጉርድ ሾላ እና ሰአሊተምህርት መሀል ያለው አካባቢ ነው በአይኔ አይቼዋለሁ በጣም ያስደነግጣል ሌሎች ሚዲያዎች ግን ልዘገቡትም
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 2 месяца назад
መቅሰፍቱ ብቻ ሳይሆን በየቦታው በዘመቻ መልክ እየፈረሱና እየተቆፈሩ ያሉ አካባቢዎች የውሃ መውረጃ ቱቦዎች እየተደፈኑ ስለሆነ በአስቸኳይ የማይከፈቱ ከሆነ አስቸጋሪ ሁኔታ ይፈጠራል ኮሪደር ልማቱ ግብረኃይል እየተዘዋወረ ማየት አለበት
@tzehaitupaulos1438
@tzehaitupaulos1438 2 месяца назад
ክቡረ አቢይ ይልማ ተበረክ ዜናህ እወድዋለሁአንድ ነገር ልጠይቅህ አሁን ጊዜ የመጨረሻ ጊዜ መሆኑ ጠንቅቅሀህ ታውቃለህ አንተ መንፈሳዊ ነህ ለምነሸድን ነዉ ጌታ ተቀበሉ የማትል ወንጌል ዮሀን 3ኛ ምእራፋ የሱስ ያለዉ የት ታገባውአለህ?ዜና አሁን ምንያደርግልን አይጠቅመንም ጌታ ተቀበሉ ጌታ ተቀበሉ ብትል ይሻላል መሰለኝ ወንጌል እያወቅክ አንዲህ ሆነ ኦንዲህ ሆነ ብትል አየጠቅምም እንደገና ያልተወለዱ መንግስተ ሰማይ አይገቡም እያለ ጋዜጠኛ መሆን አያምርህም የእናትሀ አደራ ዘክር አምላክ ካገለገልክ ደስታውን አልችለውም አለችኝ ብለሀል የምትለዉ ዜና እንጂ ወንጌል አይደለም ጌታ ተቀበሉ በል ድብስብሱ ተወወ ይቅርታ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 месяца назад
ይህንን አዋጅ ለምን አንተ አትለውም?? የኔ ስራ በዓለም ሊጠፋ ያለውን ሰውን ሁሉ ዘመን ፍፃሜ እንደሆነ አውቆ ለንስሃ ማዘጋጀት ነው። የሐይማኖት ተቋማት ስራ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግባት የፈለገውን ሰው ሁሉ ወደ በረቱ ማስገባት ነው። አሁን እኔ የአንድ ሐይማኖት ሰባኪ ብሆን ሁሉ ሰው በእኩል ያዳምጠኝ ነበር?? ዓለም ላይ ያለውን እኔ መለከቱን ባውጅለት አይሻልም??
@Atifra1532
@Atifra1532 2 месяца назад
ሰምቻለሁ ተናግረህ ነበር ቀድሞ ከታወቀ ስካባተተሮችን አለማሳመራታቸው ያጠያይቃል
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 2 месяца назад
ይሄን እያየን እንኳን ከክፉ አስተሳሰባችንና ከክፉ ስራችን ብንቆጠብ እግዚአብሔርም ይታረቀናል ።
@ethiopiaethiopia1827
@ethiopiaethiopia1827 2 месяца назад
ትችላለህ ገርሞኛል
Далее
#ethiopia #አገሩ ሰላም ነው? April 28, 2024
50:10