Тёмный

ይሄ ወተት ካንሰር ያመጣል 😟ልጅሽን እንዳታጠጪ 😟milch I yenafkot lifestyle 

yenafkot lifestyle ናፍቆት
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

*werbung
➤ SWITCH ON THE BELL TO NOT MISS MORE VIDEOS :)
Comment, Like and Abo do not forget
www.foodwatch....
| I SOCIAL MEDIA I |
Instagram: yenafkotlifestyle

Хобби

Опубликовано:

 

14 ноя 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 137   
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 года назад
የኔ ቆንጆ ናፍቂዬ ይሄ ባንቺ ላይ ብቻ የተፈጠረ ነገር አይደለም ይሄን ያሃል አትጨነቂ አትሳቀቂ በተለያየ ምክንያት ማጥባት የማይችሉ ብዙ እናቶች አሉ ሁሉም እናቶች እኩል ወተት የላቸውም ፈልገሽ ሳይሆን ተፈጥሮ አስስገድዶሽ ነው ለልጆችሽ ምንም ለመሆን ዝግጁ የሆንሽ ምርጥ እናት ነሽ 😍 በዚህ አጋጣሚ ስለወተቱ ያስተላለፍሽው መልእክት በጣም ጠቃሚ ነው እንዳንቺ በተለያየ ምክንያት ማጥባት ላልቻሉ እናቶች ያለሽን ልምድ ማካፈልሽን ቀጥይ 😘😘
@aronabebe9661
@aronabebe9661 Год назад
፨፨፨ፏፏፏፍፏፈፈወፈወፈፈፏፈፈወፈወፈፏፈወወሸ።ፍፏፍፏፎዎፈፎፎውወሷሷተፈጸቀፏ ተተ ቷቷቀፈወፏፈፈፏፏፈፈፏዋሟሟሟሟፈፈፈወፈወፈፈፈፈፈጸፈፈፈፈወፏወፈፈፈፈፈፈፈወፈኋፈፈፈኋኋፈፈፈወፈወዘቀዘቀቋቄቋቋሏሯፈፈፎፏዃፏፏፏፏፏ
@asmerttekle3008
@asmerttekle3008 4 года назад
እረ ምንም አይሰማሽ ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እኔም መንታ ልጅ ያሳደጉት አሁን ባሳየሽን ወተት ነው እኔም እንዳለ ደርሶብኛል አምጦ መውለድና በኦብሬሽን ይለያያል ብላ በጣም ስሜቴን ጎድታዋለች ማጥባትም እንደዛው ግን ልጆቼ በጣም ጤነኛ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን የኔንም ቁስል ነው የነካሽው
@Ethioselam445
@Ethioselam445 3 года назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እኔም እንዳንቺ ነው የሆንኩት ጡቴ 5 ወር ላይ ድርቅ ብሎ ይኽው በ formula milk ነው የማሳድገው ምግብም ጀምሯል በጣም ጠንካራ ነው ማንም እናት ፈልጋ ጡት አትከለክልም ልጅን ፈጣሪ ነው የሚያሳድገው
@magdamagda8814
@magdamagda8814 4 года назад
ናፍቂ ባላቀዉም ስቃይሽ ገባኝ😥 ደረቴን ጡቴን ስትይ የእዉነት አመመኝ 😥አይዞሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ባርኮ ያሳድግልሽ🙏አንቺ ባየው ቁጥር ትዳርና ልጅ እንዲኖረኝ እመኛለሁ ጠንካራ እና ጨዋ ሴት ነሽ ኩራቴ ቢየሻለሁ👌👌
@mesimeseret6490
@mesimeseret6490 4 года назад
አንቺ እኮ ታዲያ አውቀሽ እኮ አይደለም ተመስገን በቱቶ ራሱ እኮ ያድጋሉ እግዚያብሔር ጤነኛ ልጅ ብቻ ይሁኑ አይዞሽ የኔ ቆንጆ 😘
@keyakeya2199
@keyakeya2199 4 года назад
አይዞሽ ናፍቂ እኔም አላጠባሁም የመጀመርያ ልጄን ህመም የለኝም ግን ወተት የለውም አራስ ቤት ሆኜ በጣም አለቅስ ነበር ለምን እደዚ ሆነ ብዪ በዛ ላይ ደግሞ ልጄ ሲያለቅስ ጡትሽን ስጭው ይሉኛል ወተት ስሰጥ አስተያየት ይሰጣሉ ውስጤን በጣም ይሰማኝ ነበር ከባድ ነው የደረሰበት ነው የሚያውቀው አይዞሽ ስሜትሽ ይገባኛል ፈልገሽ ሳይሆን ሳትፈልጊ ብዙ ነገር ይፈጠራል ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ሲፈቅድ ነው የሚሆነው
@rosarichter4927
@rosarichter4927 4 года назад
ናፍቆት አለማጥባት ይሄን ያህል ሊያስጨንቅሽ አይገባም እኔም አላጠባሁም አንቺ የመጀመሪያ ሴት አይደለሽም >>> Aptamil
@yeabsiragetahun7830
@yeabsiragetahun7830 Год назад
Selam Rosa lija 7 weru nw libtomile nber yematebawu siwededebegn akoma yetashger yelam wetete nw yemiwesedewu betam kecha cha nw 7wer lij ayemeselem betam chnkognale mn laderge
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 года назад
አይዞሽ የኔም ልጅ በጡጦ ነው ያደገው እውነት ለመናገር የመጀመሪያዋን ሳጠባ ሁለት አመት ሙሉ አለማቃረጥ ነበር በጣም ነበር የከሣውት ለሁለተኛው ግን እኔ እራሱ ለማጥባት ብዙም ፍቃደኛ አልነበርኩም እሱም ብዙ ስለሚፈልግ የነበረው ብዙ አታብዝበት ኦቨር ዌት እንዳይሆንብሽ በተረፈ የኔ ልጅ በጣም ስማርት ነው ትንሽ ብቻ ይፈጥናል እንጂ እሱ ደሞ ያው ተፈጥሮው ነው
@beryhunmelaku7922
@beryhunmelaku7922 3 года назад
ሰላም ሰላም ስንዬ እንዴት ነሽ መልክትሽ በጣም ደስ ይላል ጠቃሚ ምክር ነው በርቺ 🙏🙏🙏
@ZinashandFlorian
@ZinashandFlorian 4 года назад
አረ እንዲህ የሚያስጨንቅ ነገር አይደለም ጡት አለመጥባት። ብሆንልሽ አይከፋም ከልሆነ ደሞ ኖርማል ነው ብዙ ሴቶች በተለያዩ ምክንያቶች አያጠቡም። ዋናው ልጁ ጤና ይሁን አንቺም ማሰቃቅ የለብሽም።
@sofifamily
@sofifamily 4 года назад
ማጥባት ቡቻልኮ ደስ የሚል ስሜት ፍቅር ነዉ, ካልተቻለ ዶቄቱም ልጆች ያፋፋል በጣም ነው የምወዱት.
@martabeyecha8401
@martabeyecha8401 4 года назад
የኔ ቆንጆ እኔ የ2ልጆች እናት ነኝ አላጠባሁም ብለሽ ይህን ያህል ስታዝኝ በጣም ገርሞኛል።ምንም ልዩነት የለውም።አጠባሽም አላጠባሽም :እናትነት :ያቺ 9ወር ስቃይ ናት።ብታጠቢም ከ6ወር ብሓላ ትረሺዋለሽ።
@user-co2jv2kr1s
@user-co2jv2kr1s 2 года назад
የኔም በወተት ነዉ ያደገቺዉ ጎበዝ ተማሪ ናት ሙሉ ለሙ ጤነኛ ናት
@martamarta5391
@martamarta5391 3 года назад
እውነትን ነው ይህ ርዕስ በጣም ያማል እኔም ደርሶብኛል ለምን እማታጠቢው የሚለው ጥያቄ ያማል እኔ ወድጄ የማላጠባ አስመስለው እኔ ልጄን ባጠባ የምደሰው እኔ ነበርኩ ቤተሰብ እራሱ አይረዳም
@user-om6vn1fp5t
@user-om6vn1fp5t 4 года назад
አይዞሽ ባልወልድም ሴት ነኝ ።አይዞሽ ምንማለት አደለም የለነው እግዚአብሔር ያቃል የውስጥሽ ተረድተንሻል ።እስት አል እሚያስጨንቅ።አትናደጂ ያውሩ
@yetmsweet
@yetmsweet 4 года назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እኔም እንዳንች ነኝ የሶስት ልጆች እናት ነኝ ሶስተኛው ልጄ ገና ሁለት ወሩ ነው ግን ወተት የለኝም አላጠባም ስለዚህ ያለ ነገር ነው አይዞሽ
@aemizab2453
@aemizab2453 4 года назад
ምንም አይደለም እኔም እንዳንቺ ነኝ ግን በቃ ካልሆነ አልሆነም ነው አትጨነቂ ለበጎ ነው ፈጣሪ ይመስገን ልጄ ጤነኛና ፈጣን ነው ግን መጀመሪያ ጨንቆኝ አለቅስ ነበር
@Samantha06-l4m
@Samantha06-l4m 3 года назад
ልክ እኮ ነሽ የኔ እህት ማጥባት አለመቻል ምን ያክል እንደሚጎዳ አውቀዋለሁ እኔም አሁን ላይ እየተሰቃየሁ ነው😭 ሰው በጣም ይፈርድብሻል እናም በጣም ይጎዳል:: እናም በሰላም የሚያጠባ ሰው ያስቀናል እውነት ነው::የጡት ህመም ልክ እንደ አይን ህመም ነው ማንም እናት በጡት ህመሞ አትሰቃይ😞
@eujetaditi5885
@eujetaditi5885 3 года назад
የኔ ቆንጆ ያንቺ ብቻ አይደለምየኔም ወተት የለዉም የመጀመሪያ ልጄ ምንም አልጠባም ሁለተኛ ልጄን እንደምንም አጠባለሁ ብዬ ልጄ በጣም ተጎዳችብኝ ሁሉም ሰዉ ቀብጠሽ ነው ነበር የሚለኝ እኔ ግን ተቸገርኩኝ
@user-nc3xo4zc4i
@user-nc3xo4zc4i 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ እህታችን አይዞሽ ሁለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነዉ የምበሎሁ ቆንጆ እኔ እግዚአብሔር ካፈቃዳ ወድፍት ለመጋተ ተስፋ አላኝ ምክርም ሆኖ መልሲ ልስጥሽ አልችልም እግዚአብሔር ለዛ ቀን ያብቅሽ በሉኝ ውድ የሀገር ልጆች
@yadenibolana3934
@yadenibolana3934 4 года назад
Oh dear, Its your body and your own baby..the decision is yours weather you have medical condition or not..Me, I gave up so many times ...I know how it makes stressful..so no worries
@yasmeenathiobia5682
@yasmeenathiobia5682 4 года назад
ሁሉም የራሱ የሆነ ችግር አለው እኔ ከወለድኩ ወደ 4 አመት እየሄድኩ ነው ልጄን እስከ 1 አመት አጠባዋት ከዛ በዋላ ለተወሰነ ጊዜ ያመኝ ነበር አሁን ህመሙ አልፎ አልፎ ያመኛል ጡቴ እስካሁን ሊደርቅልኝ አልቻለም ጫፉን ከጨመኩት ይወጣ እስኪ ያለውን ነገር አማክሩኝ በዚ ጉዳይ ሆስፒታል ሄጄ ነበር...
@yemisirachtube1146
@yemisirachtube1146 4 года назад
አይዞሽ ያጋጥማል የሠው ወሬ አትስሚ አንዳንድ ሠው የሚያወራውን አያውቅም ዋናው ለልጅሽ የምታቂለት አንቺ ብቻ ነሽ የምታስፈልጊው እወድሻለሁ ሳሚዬን ሳሚልኝ
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 года назад
አይዞሽ፣ሰውየሚለው፣አያጣም፣ጤነኛልጅ፣እራሱማሳደግ፣መታደልነው፣በተላይ፣እኛሀበሾችበጣም፣ችግር፣አለብን
@zufankebede5756
@zufankebede5756 Месяц назад
የኔ እህት እኔም እንዳቺ ነኝ እንግዲህ ምን ማድረግ ይቻላል ፈጣሪ ያሳድግልን ጡት በተለቀ ማነስ አይደለም የሚያመነጨው በጣሳ ማሳደጋችን ተመስገን ነው
@user-mh2ft1zs8u
@user-mh2ft1zs8u 4 года назад
የኔ ቆጆ ሁሉም የራስ ችግር አለዉ ብዙም ቦታ አትስጭዉ ማር
@almazgetachew2731
@almazgetachew2731 4 года назад
Yena konjo ayezoshe saw milawn ayatam silzi atchnke chgrshne anchw takiyalshe inam lijochan watat naw mistachwe artefishan minme malte ayedalme
@goseeshare4070
@goseeshare4070 2 года назад
Selam enem yemejemeria lejen eyasadeku yalehut be formula new cause I couldn't produce enough milk and she was getting frustrated and crying the whole time. I tried so hard but it was impossible for me so I stopped and formula mestet jemerku egziabher yemesgen betam healthy happy kid nat. Gen ahunem sasbew sewu specially my own family endet mom shame endaregegn yamegnal ......betam betam betam rasen esketela nber sewu aweke yasmeselew tut alemetbatua.malkes nber seraye .....becha our society kebad new beteley tilk sew. I understand what you went through. Ahun lay manem endinagergn edel alsetem enem meles esetalew cause how I struggled ene ena egziabher nen menakew. A happy mom means a happy baby a happy house.so ayzuachu stand up for your self
@madinamadina6951
@madinamadina6951 4 года назад
የእውነት የኔም ልጅ ጡት አይጠባም አዲሰ እናት ነኝ 4 ወር ሆነኝ ግን ጡት ባለመጥባቱ እዴይ እደሚከነክነኝ ምንም ችግር የለብኝም ግን እሱ አልጠባም አለ ቢባል ቢሰራ ምን ይደረጋል እናም አይዞሸ ናፋቆቴ ሰው ብዙ ያወራል
@hiwotmekonin7113
@hiwotmekonin7113 3 года назад
ይሄ አች ፈልገሽ ያመጣሹ ጉዳይ አይደለም የፈጣሪ ስራ ነዉ ደሞ እናትነት ጡት ማጥባት ብቻ አይደለም ለልጆችሽ ጥሩ እናት መሆንሽ በቂ ነዉ አትጨነቂ እግ/ር መልካም ነዉ እሺ እናቴ
@user-rn4it7fb5d
@user-rn4it7fb5d 4 года назад
ናፍቆትየ ለምግብ ማብሰያ (ለችክን ካቪቲ)የምትጠቀሚው ስፕረይ ካለሽ ብታሳይኝ
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 4 года назад
አይዞሽ ቆንጆ እኔም ግን ጡቴ በጣም ውስጡ ድጋይ ነው ኦስፒታል ሄጂ እራጅ ተነሳው ግን ምንም የለሽም የኦርሞን መቀያየር ነው አሉኝ ግን ልጅ አሎለድኩም እኔ
@user-co2jv2kr1s
@user-co2jv2kr1s 2 года назад
እኔ ስወልድ አስራ አምስት አመቴ ነበር ጡት አልነበረኝም ኩሱም ብሶ ምንም ወተት የለዉም ደረቅ ነዉ እናም በኪራይ ወተት ነዉ ያሳደኩዋት
@bettybekele1581
@bettybekele1581 3 года назад
የኔ ቆንጆ thank you ስለግልፅነትሽ 😘😘😘
@romandessie356
@romandessie356 4 года назад
Ayzosh yene konjo.enem endanchi wetet aywetalgnim.hulu sew and aydelim
@diborab7820
@diborab7820 2 года назад
ልክ ነሽ ስሜቱን አቀዋለሁ !!!!
@Amanuye1211
@Amanuye1211 4 года назад
Ayezosh konjo and thank you for your information
@tigistasres5496
@tigistasres5496 4 года назад
It's not big deal to breast feeding I taken car my two kids by formula they are very good now. My youngest son is 9m my doctor recommended me he can drink cow milk he start his good now
@fikir8364
@fikir8364 4 года назад
You arenot the only one, there are alot of moms out there.And the other thing don't give such space for those comments(you are more than enough for yourself ).it's your right to choose what's best for you and your family.keep on shining dear
@tigamike1978
@tigamike1978 3 года назад
እናመሠግናለን ተባረኪ
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 Месяц назад
ጡጦውን እዴት አሰቆምሸ እኔም እዳቸ ነው አላጠባሁም ሰው ብዙ ነው የሚይወራው ተይው አትጨነቂ አልፈበታለሁ
@user-mh2ft1zs8u
@user-mh2ft1zs8u 4 года назад
በርችልኝ የኔ ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን
@wediiliyasteshe6157
@wediiliyasteshe6157 4 года назад
Ayzog yena konjo enam anchi yaregsiwn hulu mokralew altesakalgm somatshi betam ygebagal
@suzy1523
@suzy1523 4 года назад
እናመሰግናለን እህት
@kidu715
@kidu715 4 года назад
አዞሽ ናፍቂ ልጆችን የዱቄት ወተት ቶሎ ማስለመድ ቆንጆ ነዉ ካደጉ በኋላ እሺ አይሉም የኔ ልጅ ሁለት አመት አልፎታል ግን ወተት እንቢ ብሎኛል
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 года назад
የእኔም መላ በሉኝ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 4 года назад
እኔ በጣም አድናቂሽ ነሽ ችግርሽ ይገባኛል እኔም በስደት 3 ልጆች አሉኝ ቀላልም አይደለም በዚሁ ቀጥይ በርቺ
@zemahiwot9590
@zemahiwot9590 4 года назад
Selam nafkot ayzosh eshi minm ayisemash andand sewoch alu hon bilew endih minagerut ena enem alatebahum minm ena bizu alkishe betam bizu tegodichalew sew gin aygebawm ena dont worry wanaw lojochu anchi tena hunu ❤🙏.
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 4 года назад
Awo batam sewater tut batam nw yamiyamw nafkotiya azenalaw yena konjo anchin endayamish hot water mayaze ba baclin eshew yamal dersobegeal waljalew
@faninina4066
@faninina4066 4 года назад
Oh yena mare you are so amazing women it’s okay sometimes it’s happening don’t worry about it and thank you for sharing
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 4 года назад
ተክከል ንሸ የሰው ነግር አተሰሚ ሁሉም አንድ አይደልም አኔም የመጀመርዬ ነው ግን ወተተም ጡተም አጥባታልው ምክንያቱም ጡቴ ተንሸ ነች አይቡቃተም ሰው ግን ጡተ ቡቻ ዮልኝል ወተተ በጣም ውድ ነው ቢሆንም ከልጅ አይበልጥም።formul ውተተ በጣም ጡሩ ነው ከግኝሸሁ ግታ ይሰደግልሸ።
@tsedaytadele5794
@tsedaytadele5794 4 года назад
nafki ena tuta wetet endwetaw yalarkut negr yelm bira hula tetchalw mokry yetbalkuten hula mokryalw alhonem. hatyat meslo yemsemagn lejan masrab new yemgermsh menem tefatgnenet tesmtogn ayawkm meknyatum lelja kena belay manem ayasbltm keftari ketlo yalhut ena negn ketlo abatu. yalaye bezu yelal yaldersebtm. selemrjash thank u
@ydengelmareyamlege1309
@ydengelmareyamlege1309 4 года назад
Yene konjo bezum atechenki wanaw tenegna lege yehune becha
@dubaidubai9417
@dubaidubai9417 4 года назад
ልጅ ፣ናፈቀች ፣😥😥አሁንሥ፣
@birktimarkose7565
@birktimarkose7565 4 года назад
Nafki betam enamesegenalen mare! Berchelen
@meronmosy5895
@meronmosy5895 4 года назад
Ayzoshe yena ente anchey falgshew aydlame yagtmale bemngweme sew lay lejchshem er yasdglshe
@hanamariam6122
@hanamariam6122 4 года назад
Yene konjo enekuan anechi amosh ayedelem tutachin endayewedek eyalu mayatebu alu.selezi don't worry!
@Hani-ts9uz
@Hani-ts9uz 4 года назад
thank you for sharing yenekonnjo! Strong women👍
@titinatamirat2257
@titinatamirat2257 4 года назад
Ere yene konjo bizum aticheneki lijochishin le geta asalifesh sichiachew.ene tutim iyatebahu andandem formula isetatalehu
@hawahawa2375
@hawahawa2375 4 года назад
እኔ ግን ኢሸአላህ ሥወልድ አላህ የሠጠኝ ወተት አጠባው አለሁ አልሀዱሊላህ ጡጤቴ ይበቃል
@tt-xk1ir
@tt-xk1ir 4 года назад
hawa hawa bemen awekshi endemebka hulgeze ande ayhonem tuteshi baynorews
@rosarichter4927
@rosarichter4927 4 года назад
hawa hawa እንደዚህ አይባልም ጡትሽ በቂ ወተት ይኑረው አይኑረው በምን አወቅሽ እንደሴቱ ወግ ደርሶሽ ወልደሽ ለማየት ያብቃሽ...
@hawahawa2375
@hawahawa2375 4 года назад
@@rosarichter4927 ውደ አልሀዱ ሊላህ አንድ ሠቶኝ አል ግን ደግሞ ከሠጠኝ ብየ በመከጀል ነው ያለሁት ኢሸአላህ አሁን ግን ሠውየውም የለም እኴን ልዱ 2ማለቴነው ኢሸአላህ ይሠጠኝ አል
@hawahawa2375
@hawahawa2375 4 года назад
@@tt-xk1ir እኔ ሙሉው አልሠማሁም ሤቶች ለልጅ ወተት የማይሠጡት ያኔ ወወት ማጥባት የማይፈልጉ መሥሎነኝ ነው ግን ኮመት ከጣፍእ ወዳየሠማሁት
@lidyashimeles2729
@lidyashimeles2729 4 года назад
hi my dear you are the best mom i ever know.enim erasu hulet lijochen be hemem mekinyat alatebahum .anyways yene konjo ke anchie belay lijocheshen ye miyasebelachewem ye miwedachwem yelem weshet new so betchye feker yehonsh enat nesh tadergwalsh so atechnke love you.
@ethiopia6030
@ethiopia6030 4 года назад
Kannst du mir bitte sagen wo du diese Bewertung über diese Marke hast? Ich habe so eben gegoogelt und finde nichts negatives darüber. Bitte lass mich wissen wo ich mehr Info darüber bekomme. Danke im Voraus
@yenafkotlifestyle862
@yenafkotlifestyle862 4 года назад
Schau in der Infobox👆
@micheiltamrat7384
@micheiltamrat7384 4 года назад
Menem cheger yelewem enam edache negn Alls klar sis
@user-fj5pu5yc7w
@user-fj5pu5yc7w 4 года назад
እህት እዳየሽው መልሽልኝ በቀን ሰት ግዚ ታጠቢያቸው አለሸ እኔ የመጀመሪያ ገዜየነው ጡጦ ሳጠባ እዳልጎዳት ንገሪኝ ጡጦ ብቻ ነው እምጠባው ካተወለደች 1 ወር ካሀያ ቀን ሁናታን ማር
@ruthabrham343
@ruthabrham343 4 года назад
አዎ ጡት ባለማጥባታችን ሊሰማን ይችላል።ነገር ግን በአንዳንድ ችግሮች ላትችይ ትችያለሸ።ሁላችንም ያለፍንበት ነው።የዱቄት ወተቱም ቆንጆ ነው ብዙ nutrition ሰላለው።ጡት እያጠቡ ዱቄቱንም ይሰጣሉ ብዙወች።ሰለዚ ኖርማል ነው።
@user-hr9pk4zo4o
@user-hr9pk4zo4o 4 года назад
አይዞሽማሬምንምአደለእ ኔስድስትወርአትብቸ ላኩትቤተስብግንጡቴበጣምአበጠውነትሽነውያማንብቻትንሽቀንዳናልኝ
@leyuworksolomon2115
@leyuworksolomon2115 3 года назад
ያጋጥማል አይዞሽ
@betelhemwoldemicheal791
@betelhemwoldemicheal791 4 года назад
Minim aydelem sew Felgom layateba ychlale betam atrebeshi
@user-fj5pu5yc7w
@user-fj5pu5yc7w 4 года назад
አብሸሪ ማር የአድ ወር ልጅ ወተ ት የቱ ነው እሚሻለው ሁሉም ነው አችብቻ አይደለሸም እኔም አላጠባሁም እናም እዳየሸው መልሸልኝ የኔ ቆጆ ገና ወሬ ነው ካወለድኩ
@senayhaylit6989
@senayhaylit6989 4 года назад
Nafkotey ayzosh enem endachi negn 1 lij new yalechin tute abto opration arge alew ezi Switzerland malet new slezi eredash alew
@abyssiniyacookingabyssiniy1404
@abyssiniyacookingabyssiniy1404 4 года назад
Apptamil betam arif new
@addisaddis3562
@addisaddis3562 4 года назад
እኔም እንዳንቺ ነኝ የመጀመሪያ ልጄን 7ወር በግድ እየታገልኩኝ ነው ያጠባሁት እንዳልሽው ጡቴ ትልቅ ነው ግን ሸክም ብቻ ወተት የለውም ስለዚህ ግዴታ የድቄት ወተት መጨመር ነበረብኝ 3ኛ ልጄን ስወልድ ግን በቃ እንቢ አለ ልጄ ስትጠባው ያመኛል ፓንፕ ሳረግ አለቅስ ነበር ብዙ ስለማይወጣ እና አይዞሽ ተፈጥሮ ነው እህቴ ከአመት በላይ ስታጠባና እየጎተቱ ሲያስቸግሯት እቀና ነበር ሁሉም ሰው አይ ስለማትበይ ነው ስለማትጠጪ ነው ሰንፈሽ ነው ብትታገይ ይሆናል የሚል አስተያየት ሲሰጡኝ በጣም አዝን ነበር አይዞሽ ዋናው ጤና።
@haymanoteshetu1622
@haymanoteshetu1622 Год назад
የሰው አስተያየት እኮ ነው ሰውን የሚገለው
@betelhemwoldemicheal791
@betelhemwoldemicheal791 4 года назад
Weyne nafki asazeschin yihe minim aydelem ehko ehnem alatebawatm sew beyeteleyaye miknyat layateba ychlale ayzo eshi😇🥰🍬😘😘😘
@menasultan1902
@menasultan1902 4 года назад
Mew debabekshew ketnagershi ayek borekeke aregshi asergen
@lewantesfayguber1376
@lewantesfayguber1376 4 года назад
Thanks so much for share
@hanamariam6122
@hanamariam6122 4 года назад
Mayefelegu gine alu bedeneb yene guadegna segur yibetatesal selaluat tute yalesetech alech
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 4 года назад
Ere tata yelewm nafki ewnet yehan yahel lyschnkshe ersu aygbam betchey des yelal selalchalshe new alke wanaw anche dehna mehonshe new yemiflgew le lijshem kezy yebse betam bizu ceger ale ezy alm lay wanaw tengna honshe new leljochshe momi is important 🤗
@user-in6kk5jj4u
@user-in6kk5jj4u 4 месяца назад
አንዳንድ ኢትጵያ ዩትውበሮች እርሳችሁ ሌላ የምታወሩት ሌላ ለምን ለታወሩ የፈለጋችሁት ጉዳይ አታወሩም
@blessabaye2983
@blessabaye2983 4 года назад
Nebsie lanchina lelijochish teninet bicha yihunilish don't mind all negative comment you're talking real 100% . Kamemesh minim madreg ayichalim love youuuuu
@user-vj9ie9yn2q
@user-vj9ie9yn2q 5 месяцев назад
አረ አኔ ጡት ላስቆም ነው ግን ጡቴን አያመመኝ ነው ምን ላደርግ በናታቹ
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 4 года назад
Nafkotiya please yemetawki kahona sela baby eczema menden nw sela baby skin care yemetawki kahona share argige lija 4 waru nw kodaw 2 colour honabge ena gera gebage eski kawakesh betenagerige nafkotiya
@yadenibolana3934
@yadenibolana3934 4 года назад
You need to see your GP dear..it will get worse unless..for your surprise my baby had the same like yours..it has been a week sence I start the cream and body soap..its almost cleared up..I highly advise you to see your GP
@rosarichter4927
@rosarichter4927 4 года назад
Helen Micheal ዶክተር ጋር ውሰጅውና አሳይው የቆዳውን ችግር አይቶ ክሬም ያዝልሻ
@nohaminyohanns1595
@nohaminyohanns1595 4 года назад
Amrobshal degmo berchi selakafelgne mker enamsgenaln gorbt alchigne ye 3 wer lij mlktun astelalefalhu♥♥♥
@nohaminyohanns1595
@nohaminyohanns1595 4 года назад
Wanw Lijochu yemeteta ayetu Le Lij wanaw be hiwet tenurelachew degmo anchi yemtnoriw german balshi german abezagnawen ayatbum tutachw edayblashi eyalu mn aschenkshi hulun sechi kerstos becha nw ayzoshi yesw kefu melase eko metfo nw atechenki
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 4 года назад
Eko nechocuw aytbum abzgawm lewbet belew eswa woda aydlm menm ayschnkm
@edenmehari8162
@edenmehari8162 4 года назад
Danke
@EllaEluyeLifeStyle
@EllaEluyeLifeStyle 4 года назад
Hmmm... Ich kenne das Gefühl wenn man nicht stillen kann.😥
@tt-xk1ir
@tt-xk1ir 4 года назад
Mnem lesemashi ayegebam tefetru le hulum ekule adelchim wanaw lijishe tengna yehun
@yemisirachtube1146
@yemisirachtube1146 4 года назад
የኔ ምሣሌ ስወድሽ እኮ!!!
@memeaddis7928
@memeaddis7928 4 года назад
Ayzosh yena mare egzhaber belge barekoshal
@aemizab2453
@aemizab2453 4 года назад
ስለ S26 ምን ትያለሽ
@tinawondimu5110
@tinawondimu5110 4 года назад
It happens don't worry
@membiadal8355
@membiadal8355 4 года назад
እረ በናትሽ ብዙ ሴቶች ጡት አያጠቡም ለምን መሰለሽ ጡታችን ይወድቃል ይላሉ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም ሲያደርግ ለበጎ ነው እና አትጨነቂ የእናትን የሚተካ ወተት አለ
@kiyaisraeal8514
@kiyaisraeal8514 2 года назад
Tut Bognor melkam new kalhone be formulamilk gid new ....
@bettyassefa5826
@bettyassefa5826 4 года назад
Dankeschön
@mahiletworku1925
@mahiletworku1925 3 года назад
Liptomil እንዴት ነው
@christian2696
@christian2696 4 года назад
.አንቺ ደህና ሁኚላቸውአንቺ ከጡት ትበልጫለሽ
@kuki5094
@kuki5094 Год назад
የኔ ውድ
@liyatguta4676
@liyatguta4676 4 года назад
Nafkiyee y shayun ( tea ) pictures blkilin please weyim yet nw megziw ? DM ale weyis Müller nw migegnew esun ngerigni ? Enm ezi Germany 🇩🇪 yalewt eahte
@yenafkotlifestyle862
@yenafkotlifestyle862 4 года назад
awo yetem ale Fencheltee yebalale👍
@liyatguta4676
@liyatguta4676 4 года назад
yenafkot lifestyle ናፍቆት eshi yene wud btm amsgnalew 😘😘😘😘❤️❤️❤️
@nohaminyohanns1595
@nohaminyohanns1595 4 года назад
Ayzoshi atkegne be fetariy setotashi atsakeki lke aydelm
@ethioetalem8604
@ethioetalem8604 4 года назад
Ere ayizosh zebnu Tru new Sint ayinet wetet eyale
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 года назад
ይማርሽ 😉 እንጥሼ ላይ ነው ተመልሼ እኮምታለሁ
@user-hr9pk4zo4o
@user-hr9pk4zo4o 4 года назад
እናመስግናልማሬ
Далее
would you eat this? #shorts
00:39
Просмотров 723 тыс.
до/после Знакомо?
00:16
Просмотров 13 тыс.
Разница скоростей😅
0:12
Просмотров 2,3 млн
Слетела прошивка на LiXiang L7
1:01
УМНЫЙ СПИЛ ДЕРЕВЬЕВ
0:39
Просмотров 3,2 млн
+1 в нашей семье🥰
0:14
Просмотров 612 тыс.