Тёмный

"ይህ ለምን ደረሰብኝ? ጌታ ሆይ ፍረድልኝ" ጸጋ የምናጣበት የምሬት ጸሎት! 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 127   
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r 10 месяцев назад
ውዱ እና ተናፋቂው አባታችን ሁሌም በብዙ ፀጋ እና ከፍ ባለ ሞገስ ኑሩልን ❤️ ሺ ሁኑልን ❤️ በዘመኔ እንደርሶ ያለ አባት በማየቴ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ስዎዳችው በስመ አብ ❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 10 месяцев назад
*_ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን_* 📚📚📚🌺🌺🌺 *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺 *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen yekidusanu erdet berket yiderbin yesemanewun belibonachn yitsafiln amen 🤲💚💛❤
@user-iz5cz3cx6m
@user-iz5cz3cx6m 11 дней назад
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አባታችን ፀጋውን በረከቶዎን ያብዛልን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 15 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ከዚህ ይጠበቅን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 10 месяцев назад
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን🕯🕯🕯 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 10 месяцев назад
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@Saint778
@Saint778 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤አባቴ እመብርሀን ባሉበት ትጠብቋት❤❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bateaddis5792
@bateaddis5792 10 месяцев назад
የኔ ውድ አባት አባቴ እንደምን ከረሙልኝ ❤❤ፀጋዎት ይብዛ
@tajtaj9676
@tajtaj9676 10 месяцев назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦት
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 9 месяцев назад
አባቴ የኛ ትሁት እንኳን ደህና መጡልን እኔማ ሁሌየ ማማረር ነው😢 ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ሁሉ ነገር ለበጎነው ብየ እማልፍ ደግ ስው አድርገኝ እኔስ ከቱ ነኝ
@firotafesse5368
@firotafesse5368 10 месяцев назад
አባቴ ወለላይቱ ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛሎት በረከትዎ ይደርብን
@mafemafe6859
@mafemafe6859 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 10 месяцев назад
አባ በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም በላችሁ አባቴ ❤❤
@mili1621
@mili1621 10 месяцев назад
በጣም አስተማሪ መልእክት ነው ቀሲስ፤ የኔ ስራ የፀለይኩ እየመሰለኝ አልፎ አልፎ አማርራለሁ። በፈተና ጽናትን..ክፉ ላደረጉብን ይቅርታን ምህረትን እና ቸርነትን መለመን እንዳለብን ተገንዝቤያለሁ:: ቸሩ አምላካችን እና እመ አምላክ ያሰባችሁትን በጎውን ይስጧችሁ። አምሀ ገብርኤል
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 10 месяцев назад
Amen amen amen 🙏
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 10 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን❤🙏🙏🙏
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ድንግል ልምድ ውል ም እናት የውስጢን ታውቂአለሽ ትፍፅሚልኝ ዘንድ እማፅናለው
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 10 месяцев назад
ንእግዚአብሔር ምስጋና ይኹኖ ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይብጽሓዮ ✝️🙏🏾🛐 የቅዱሳን በረከት ይድርብን ✝️✝️✝️
@asterabraha7968
@asterabraha7968 7 месяцев назад
አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባየ አስቡን አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን (3)💖🙏🙏🙏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 10 месяцев назад
.አባታችን ቤዛዊተአለም ረጅም ሽአመት ታቆ ይልን በእውነት ይቅር የምትል ልብ❤❤❤❤❤❤ የፍቅር በልቡ ዉስጥ ያለነዉ አቤቱ ይቅር ይበለኝ በማወቅ ባለማወቅ ላልሁት ሑሉ አወ በጣም ላስከፋኝ ሠዉ የሆነ ነገር ሁኖ ለማየት እስከዚች ሠአት እመኝ ነበር ለከቱዉ ነገር አቤቱ አለማወቅ ይጐዳል
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ይሄ ትምህርት ለእኔ ነው፡ ካጋጠመኝ ነገር አንፃር ሁሌ አምላኬ ሆይ በቀል ያንተ ነው ተበቀልልኝ እንዳልኩ ነው አንድ ቀን ማራቸው ብዬ አላውቅም። ለጠላቶቼ ምህረትን እንድለምን እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 10 месяцев назад
እኔም ብዬ አላውቅም የተደረገብኝ ብቻ በህሊናዬ እየመጣ ሆድ ያስብሰኛል ግን ቀሲስ ሰዎቹ በይቅርታ ሣይስማሙስ ደጋግመው በኮተታ ኮተት አምልኮ ሆነው ሲያሣድሡ ! የሠው እድል የቀመሡ ሠዎች መች በቃኝ ያቃሉ በማሪያም መልሡልን የብዙዎች ችግር ጥያቄ ይመስለኛል ይቅር ተባብለን ተመልሠው ያደርጋሉ እኛስ እንዴት እንቀበለው የሆነብንን
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 10 месяцев назад
@@bibianamanyazewal9110 አንዴ የወሰዱትን እድል መመለስ ስለሚከብዳቸው በጥላ ወጊ ሊገድሉ ያሳድዳሉ ብቻ መድኃኒዓለም ይታረቀን የሆነብንስ ይከብዳል
@matihabesha
@matihabesha 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@jerustesfay2949
@jerustesfay2949 10 месяцев назад
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ክርስቶስ የይቅርታ ልብ ይስጠን አሜን
@Mes355
@Mes355 10 месяцев назад
አባ በእውነት የልቤን ነው የምትናገረው አንዳዴ እኔ የነገርኩህ ያህል ይሰማኛል እርሳቸው ትምህርት በሙሉ በህይወቴ ላይ እየሆነ ያለው ነው መከራ ስቃይ ችግር ስበዛብኝ እግዚአብሔር የለም በቃ ብዬ ተሰፋ እቆርጣለሁ ደም መልሸ ይቅር በለኝ እላለሁ 😢💔🤲ግን አሁን የክፋ መንፈስ መሁኑን እየተረዳሁ ስለሆነ በእግዚአብሔር ተሰፋ አልቆረጥም ለበጎ ነው ብዬ ፈተናዬን ወደድኩት ይበልጥ 😢🤲👏በኔ ህይወት የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አሜን 🤲💔😥
@tigisttequame9851
@tigisttequame9851 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባቴ በትክክል እንደዚህ አይነት ስሜት ውሰጥ ነበርኩ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ አባቴ
@almaasalmas3845
@almaasalmas3845 10 месяцев назад
አሜንአሜን አሜን አበአታችን
@alamark1631
@alamark1631 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@user-jz2qh4dm8e
@user-jz2qh4dm8e 10 месяцев назад
አባታችን ወለተ ሰላሴ መአዛ ማርያም በፅሎቶ አስቡን እመብርሃን ፅጋውን ታብዛሎት
@sadhd7eh3
@sadhd7eh3 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜያችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@TedyGedefaw
@TedyGedefaw 9 месяцев назад
የተከበሩ አባቴ...አንድ የታመመ አጎት አለኝ..አድራሻዎትን ይላኩልኝ እና ይዤው ልምጣ!
@muluhilu
@muluhilu 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢
@user-kr5gv2hz6y
@user-kr5gv2hz6y 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልዎ። ኑሩልን እንቁ አባቶቻችን።
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 9 месяцев назад
በጣም ድንቅ ኣእምሮ የሚያድስ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ቃል በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 🥰🥰🥰🥰
@user-bt7xe5we5k
@user-bt7xe5we5k 10 месяцев назад
ምን አለ እንደ እርሶ ነፍስና ስጋን ሰርስሮ የሚገባ የሚለውጥ ትምህርት ቢያስተምሩን? አባታችን በእውነት ቃላት የለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።
@ulfadibba7015
@ulfadibba7015 10 месяцев назад
በጣም፡ጆሮዬ፡ክፍት፡ብሎ፡ነው፡የሚገባው፡ሌላው፡ጩህት፡ብቻ፡እመቤቴ፡ልቦና፡ትስጠን😊
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 10 месяцев назад
ወለተ ህይዎት እና ወለተ ሰንበት ወልደ ኪዳን ወልደትንሳኤ ክንፈ ሚካኤልን አስቡን አባ
@semenawit8438
@semenawit8438 10 месяцев назад
"Egziabher Amlak" yasebachu👏👏👏
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 10 месяцев назад
አሜን
@berehan260
@berehan260 10 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@meronmekonnen6968
@meronmekonnen6968 10 месяцев назад
ረጅም እድሜ ፀጋ እድሜ ይስጦ!!!!!!!!!..... እንደሌ youtuber ሳያረዝሙ ቆንጆ ትመምህርት ነው የሚያስተምሩት ሁሌ:: ለእይታ ሳያስቡ ፡፡ ኑሩልን
@semenawit8438
@semenawit8438 10 месяцев назад
Kale Hiowt yasemaln 👏👏👏Bewnet Edema Tena Yestot Abatachn" Adisun Amet Ye Selam Ye Fews Ye Nesha Yargeln Amen 🙏
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 10 месяцев назад
ደጉ መምራችን ሰላም ስለምታገለግሉን እናመሰግናለን ከእርሶ ብዙ ተጠቅሚያለዉ ወላይቱ ትስጥልኝ
@user-qu8cw9cy4n
@user-qu8cw9cy4n 2 месяца назад
Kalyewat.yasemaln.abatachn.edemana.xega.yanort.egzehibhr.3.ameen🎉🎉🎉
@user-zm6vf8yw4d
@user-zm6vf8yw4d 10 месяцев назад
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያለችሁ
@tirsitzemede3746
@tirsitzemede3746 10 месяцев назад
ክብር ምሥጋና ይግባው እግዚአብሔር !!!❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን
@mimiabraham160
@mimiabraham160 10 месяцев назад
Amen
@degwalejemberu2360
@degwalejemberu2360 10 месяцев назад
ፀጋውንና ክብሩን ይስጠወት
@ulfadibba7015
@ulfadibba7015 10 месяцев назад
አባቴ፡የቅድሳን፡፡ዝክር፡መስማት፡አልቻልኩም፡በእመቤቴ፡በፀሎት፡እርድኝ፡እንቅልፍ፡አስቸገረኝ
@D8xiixix
@D8xiixix 10 месяцев назад
እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋ ይስጥዎ።
@muluhilu
@muluhilu 10 месяцев назад
እውነት እውነት እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@danielgizaw1112
@danielgizaw1112 10 месяцев назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን በቅድስት ቤተክርስቲያን ያቆይልን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 10 месяцев назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛሉት አባታችን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@alamark1631
@alamark1631 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሲስ እናመሠግናለን በእዉነት ብዙ ተምረናል
@Abeba-iw8gf
@Abeba-iw8gf 8 месяцев назад
❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 10 месяцев назад
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን አሜን፫ በርከታች ቡረካችን ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤
@hiwi-21216
@hiwi-21216 10 месяцев назад
ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አባታችንን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን🙏❤ የይቅርታ ልብ ይስጠን🙏
@bezabeza183
@bezabeza183 10 месяцев назад
ወድ አባታች ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እህተ ማርያም ከነ ቤተሰቤ በጸሎት ያስቡን 🤲🤲🤲🤲
@selamawithailu4251
@selamawithailu4251 10 месяцев назад
አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት ቃለህይወትን ያሰማልን!!
@user-pe1mz1vs6d
@user-pe1mz1vs6d 10 месяцев назад
አሜን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ አባታችን ❤️
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 10 месяцев назад
Egziabher yimesgen enkuan be denamxu aba tachin Qaliyot yasemalin Tsegawun yabzalin
@ssss4655
@ssss4655 10 месяцев назад
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን
@lemlemsolomon
@lemlemsolomon 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤
@getuaddis3525
@getuaddis3525 10 месяцев назад
ቃለ: ህይወት:ያሰማልን:አባታችን::በፀሎት:አስቡኝ:እህት እና ወንድሞቼ:: ፍቅረ ዮሐንስ
@eyerusalemgedamu1797
@eyerusalemgedamu1797 10 месяцев назад
Abtachen Egzhabher be Edeme be Tena yetebkelene ❤
@mulusew505
@mulusew505 10 месяцев назад
እኔም ሁሌ ተበቀል እንዳልኩ ነው በተለይ ለሚያሳድሱ ሰዎች ነው የምለው ለመጀመሪያ ሊሳሳቱ ይችላሉ ሲያድሱ ግን ክፋታቸው ነው ብዬ የማስበው የሰውን ችግር ካልቀመሱ ሊያቆሙ አይችሉም ይፍረድባቸው እላለሁ ቁስል ብያለሁ በሰዎች የምር ቤተሰቦቼም እንዲህ ከሆኑ ለሰዎች የጃቸውን ያግኙ ባይ ነኝ
@helennegash-nj1fx
@helennegash-nj1fx 10 месяцев назад
Yene abat tsegawen yabzalot 🙏🙏🙏
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 10 месяцев назад
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@Godolyas965
@Godolyas965 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birhaneesheno
@birhaneesheno 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@weleteslase21
@weleteslase21 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አባታችን
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 10 месяцев назад
Amen amen amen kale hewet yasemalin ❤❤❤
@teklay21
@teklay21 10 месяцев назад
አባታችን እንደዚህ ዓይነት ትምህርት ከቅዱሳን ታሪክ እያጣቀሱ ተከታታይ ትምህርት ብያስተምሩን በጣምምምምም.... እንጠቀማለን
@Ayinalemmaru-yh7vz
@Ayinalemmaru-yh7vz 10 месяцев назад
አባቴ እባኮ ፀልዪልኝ ፅጌ ማርያም ብለው
@aselaalzaai3491
@aselaalzaai3491 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 10 месяцев назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 10 месяцев назад
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@hannaab8516
@hannaab8516 10 месяцев назад
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን
@meron7563
@meron7563 10 месяцев назад
እኔም እድሜ ለርሶና ለመምህር ተስፋዬና የመመምህ ግርማን ትምህርት በደንብ ከማወቄ የተነሳ የአባቴን ገዳይ ይቅር በለው ጌታዬ አሁን ባገኘው ምን ያደርግልኛል? አባቴን አይመልሠው ብዬ እርግፍ አድርጌ ተውኩት።እንጂ ወደ ዲቢፍቱ ብትሄዱ የት እንዳለ ታቃላቹ ;ገዳዩን ማለት ነው።ይሉን ነበር።ነፍሡን ይማርልኝ አባቴ።
@sababekele8721
@sababekele8721 10 месяцев назад
Amen amen amen
@Hywot-vk9mm
@Hywot-vk9mm 10 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@evt5aser51
@evt5aser51 10 месяцев назад
ቃለ ኅይወት ያሰማልን ኣባታችን❤❤
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb 10 месяцев назад
Amen!
@user-wr1pm1nh7h
@user-wr1pm1nh7h 10 месяцев назад
Amen amen amen edmen tenan yhbkia egzabiher ❤❤❤❤❤❤
@balager21
@balager21 10 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 10 месяцев назад
Amen Amen Amen Abaetchen kalehiy woetn yasemalen ❤ ♥ ❤
@terengomekoninalemu7203
@terengomekoninalemu7203 10 месяцев назад
ቃለህይወትያሰማልን
@axumawit140
@axumawit140 10 месяцев назад
ቃል ህወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤
@habitam
@habitam 10 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏አባታችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ephremabera4817
@ephremabera4817 10 месяцев назад
❤❤❤
@semenawit8438
@semenawit8438 10 месяцев назад
Enkuan dhna Metu Abatachn 👏Enkuan Aderesachu
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 10 месяцев назад
አባታችን እኳን ደህና መጡልን 👏👏👏❤ በፀሎታችሁ እስቡኝ ጨንቆኛል እህት ወድሞቼ ወለተ ጊዩርጊስ ያላችሁ 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳን ሁሉችንም 👏❤😢
@ulfadibba7015
@ulfadibba7015 10 месяцев назад
እመቤቴ፡ከጭንቅሽ፡ትገላግልሽ
@mesi5527
@mesi5527 9 месяцев назад
Kale hiwot yasmalen memhr ❤
Далее
Who Can Break Most Walls? Ep.2 | Brawl Stars
00:26
Просмотров 375 тыс.
የነግህ የኪዳን ጸሎት - Kidan ze Negih
6:12