Тёмный

#ይድረስ 

Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Авто/Мото

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 4 месяца назад
አረ ፋሲካ አውቃ ነው የሚጠሏት ምን እንደሚሉ ለማየት ነው ለዩቱበሮችም ትንሽ አጀንዳ ልትሰጣቹ ስለፈለገች ነው😂
@ሀያት-ዀ1መ
@ሀያት-ዀ1መ 4 месяца назад
አረ ወላሂ ባረገው ቀልድ
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc 4 месяца назад
​@user-ss1የኔ ምስኪን ደሞ ይሄም እውት አለመሆኑ ትጠራጠሪያለሽ😅😅😅oe4nj4q
@kasutube8310
@kasutube8310 4 месяца назад
ትጂ እርጉዝ ናት የምትሉ❤
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 4 месяца назад
❤❤😂😂እኔ አው ናት. ታስታውቃለች. እኛን አንቻልም
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 месяца назад
እኔም ከልቤ ተመኝቼላት ነበር ሴት ልጅ ዱብ😂
@ahmadm5724
@ahmadm5724 3 месяца назад
ትመስላለች እግዲ ተደብቆ ነው😂😂😂😂😂😂
@kasutube8310
@kasutube8310 3 месяца назад
@@ahmadm5724 ከኛ የሚደበቅ የለም❤😂😂😂
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 месяца назад
ወይ ኮሜታተሮች 😅😅😅😂😂😂😂
@ቀሌ
@ቀሌ 3 месяца назад
ፋሲካ ያገባች ሰሞን ባላ ሌላ ሚስት እንዳለው ይውራ ነበር ።ፋሲካ ሁለተኛ ሚስት እንደሆነች አሉባልታ ወጥቶ ነበር ።ከፋሲካ በፊት ሚስት እንዳለው እናለፋሲካ እንደደበቃት ይውራ ነበር ።የቆ ጎዳይ ዛሬ ፋሲካ አወጣችው😂😂😂😂😂😂
@AliBallofyarn
@AliBallofyarn 4 месяца назад
ቲጂዬ አስታራቂ መካሪ ሳቂታ ትመስኛለሽ በዚህ ቀጥይ ቲጂየ ላይክ አድርጎት።
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 4 месяца назад
ናስር አያደርገውም ባይ ነኝ ግን ወንዶች በብዛት እያፈቀሩም ሌላ ዘንድ መሄድ ምናቸውም አይደለም😂😂😂😂😂
@Fatheya-b8n
@Fatheya-b8n 4 месяца назад
ቲጂዬ በጣም በትክክል ❤❤❤
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 3 месяца назад
ኢኔም ውሸት ነው ከምሉት አዱወ ነኝ ግን ሌላን መግበት ከሷ ገር ያለውን ፈቅር ምገድበው ነገር አይኖርም ግን ነሲር በጪረሽ አየደርገውም
@Hgfy187
@Hgfy187 3 месяца назад
እኔለው ግን በዚህ ዴረጃ የሰው ህይዎት እንዴሚይስጨንቀን ለራሳችን እንጨነቃለን በቃ ስለሰው ወሬ ወሬ ወሬ ሰለቼኝ
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 4 месяца назад
ሠላም ሠላም ስላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ቲጂ መልካም ስዉ ትክክል ነሽ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነው ብርቺልኝ እማ
@fatumafatuma1758
@fatumafatuma1758 4 месяца назад
ትጂየ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 3 месяца назад
ጥላቶዠቾ ብዙ ሰለሁኑ ለዛ አጀዳ ልፈጠረ ብላ ነው
@sofianurtata7929
@sofianurtata7929 4 месяца назад
ሰው ስታባለ ነበር አይንሽ ባፈር ስትባል ወደ ቤታ ገብታ ውሻት ቀጥላበት ውሻታም
@vvvffff1290
@vvvffff1290 4 месяца назад
ወላሂለማንምተጨንቃአላቅምለምአየመጡይግማሙቲጅየናስርአደብያለውልጅነውይክንአያረግምሲጀመርናስርሁለተኛአገባማለትታቃነውየምሞተውአስመሳይውሻታምለይቱብነውይቱብዘጋኝምንአለተውጭዜጓችቢማሩምንአደሚሰሩ
@ያረብደካማባሪያህነህሲደክ
ይመስለኛል ለእነ አሚና አጀንዳ ለመስጠት ነው ግን ቢሆንም በትዳር ቀልድ የለም
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 4 месяца назад
ገንዘብ ያሰከረው ዩትዩብ በአእምሮአችን ተጫወቱብን (የሰው ታሪክ ነው ሚሆነው እኔም የተረዳሁት እንዳቺ አመለካከት ነው
@ClickCell-l4y
@ClickCell-l4y 3 месяца назад
የሰፈሬ ሊጅ ነው ቧላ ውሽት ነው
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 3 месяца назад
ሽቀላነው😂😂😂😂ስሞነኑ ፉሽንሁኗል
@siifanfamily
@siifanfamily 4 месяца назад
Yene konjo kanchi lela setoch set ayimeslugnim, endachi behiwote set ayiche alaqim iyalu weta silu lela nachew😂 hulum ayidilum gin yederesebet new yemiyaqew😂 ye fasika unet ayimeslegnim
@ethiotg8213
@ethiotg8213 4 месяца назад
😭betam ychenkal mareyamn sifoyea
@ToybaToyba-br1ci
@ToybaToyba-br1ci 4 месяца назад
ልክነሺ የኔም ጥያቄነው
@مريمحبشي-ك4ت
@مريمحبشي-ك4ت 4 месяца назад
ምን የደቂቅ ሥራ ነው
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 4 месяца назад
ክክክክክክክክ የምትናደጂውስ ነገር
@ዘቢባዩቱብ
@ዘቢባዩቱብ 4 месяца назад
በርቺልን ቲጂዬ 🌷🌹
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 ሠው ነቀለ ተው አኔንም አፈምሡኝ የመዳም ቅመሞችችች ተውውው😢
@neeysad4183
@neeysad4183 4 месяца назад
ውሸት ነው ያስታውቃል😂😂😂😂😂
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ 4 месяца назад
አዉቃ ለቪድዮ ይሆናል
@GhdhufhJfjfjhjh
@GhdhufhJfjfjhjh 3 месяца назад
ኧር ዉሸትነዉ😂
@user-dv5ho2zh2
@user-dv5ho2zh2 4 месяца назад
ትክክል
@እሙሀያት-ሐ4ሠ
@እሙሀያት-ሐ4ሠ 4 месяца назад
ድራማ ነው ማሬ
@AsmaAbdulfeta
@AsmaAbdulfeta 4 месяца назад
አረ።ሁሉም።ዉሸትነዉ።ይመስለኛል
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 4 месяца назад
Feak News.
@hayathayat9273
@hayathayat9273 4 месяца назад
በትዳር ዉስጥ እየገቡ እሚበጠብጡ ብዙ ሴቶች ስላሉ ለነሱ መልክት ይሆናል ያስተላለፈችዉ እንጅ እዉነት ቢሆን የትዳሯን ሚስጥረ ርበሚድያ ወጥታ አታወራም ሙስተሂል
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
ቂል አይሙት እዲያጫውት ይባላል መቼም የመዳም ቅመሞች ናቸው እደዚህ አቅላቸውን የሳቱት በይቱም ላያችሁት ሰው ሁሉ ከምታብዱ ምን አለ ስለራሳችሁ ስለቤተሰባችሁ ስለ ሀገራችሁ እደዚህ ብትጨነቁ የምትሰሩትን ገንዘብ እዴት ብናደርገው ነው እምናድገው እና ቶሎ ተለውጠን ሀገር እምንገባው ብላችሁ ብታስቡ እግዚአብሔር በጣም ነው እምትለወጡት 😂😂😂😂😂😂ብር ልኬ ለቤተሰቤ ምን እደምላቸው አላውቅም ሀሳቤ ተበታበታተነ ያልሽው ልጅ 😂😂😂 ደህናናሽ እዴት ነሽ ሚስኪን ነፈር በሰው ሳክስ እዲህ የሆንሽ በራስሽ እውነተኛ ሂወት ቢደርስብሽ እዴት ልትሆኚ ነው ችግሩ ሳይፈታ አንቺ ቀድመሽ ታርጊያለሽ ብዬ ነው እማስበው እዴው የመዳም ቅመሞችን ሳስብ ያቅሱኛል እኔ የመዳም ቅመም ነኝ ግን እኔ የለሁበትም እዚህ መጃጃል ውስጥ ሲጀመር ቡታጅራዎችን ትቻለሁ መከታተል ምክንያቱም ድራማው በዋዛ እሚጯጭ ስላልሆነ ተውኩ
@bauluawz5913
@bauluawz5913 4 месяца назад
አረ ዝበያት ቲጅየ ልታወራ ፈልጋነው እህቴ አያገባም
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ 4 месяца назад
ውሸቱ እደቀጠለ ነው ቱ ነሰረ ያገባባታል ብሎ የሚሰብ የለም ያሰታውቃል ባሎ እደዛ የሚሰራ አይደለም ዝብላ ትቀደዲ እጂ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 месяца назад
ማግባት መጥፎባህሪአደለም ለቻለ የተፈቀደነው
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 4 месяца назад
የልጆቹን ፌክ ነዉ እያለች ሰትተገተግ ሰታሰቡት እንደዛ ተረጋግታ ትናገር ነበር የሷ ፊክ ቢሆን ከተመኘችዉ ጥሩ ግን ሰዎችን መተዉ ፌክ ነዉ እዉነት ነዉ እያለች በማይነካት ነገር ባታወራ ሰዉን ለማሰጠላት ማለት ነዉ
@fanostube15
@fanostube15 3 месяца назад
ልክ ነሽ ቲጅየ ፋሲካ እየቀለደች ይመስለኛል ግን ትልቅ ስተት ነው የሰራችው በላይክ👍
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 месяца назад
😂ፋሲካ የሌላስደተኛእህት ታርክነውየተናገረችው በእስዋ አስመስላ ናስር እደዚህ አያደርግም 😅እናደሞ ሚዲያ ላይ ማጫጫሽ ስለምንወድ ስለምታውቅ ነው
@arabiarabi8795
@arabiarabi8795 3 месяца назад
ሰለምነዉ እህት ቁጥርሸን በየት ለገኘዉ በዘያራ እናቴአሰመጠቸነበር እደት አረጉነዉ? እማረዘመዉ ለጠይቂሸነበር
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 3 месяца назад
እንደእኛ ግን አሽቄ የት ይገኛል ?! አሁን እስኪ ሁለት ካፕሎች ተለያዩ ብለን ስንረበሽ አሰብኩት እኮ ስራ አል ሰራ ሲለኝ😅
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ 3 месяца назад
ሲጀመር በእስልምና አስ4 ይቻላል ከቻለ አዉቃ እስገባችበት ድረስ መብቱ ነዉ በቃ
@hiwattube
@hiwattube 4 месяца назад
ስላም ትጂዬ የኔ ማር በተለይ ለይቱብ ተብሎ የተከበረ ትዳራቼውን የሚያራክሱ በሚዲያ ነገ ደሞ ፕራንክ ነው ብላ ትመጣለች እድሜ ይስጠን ፈጣሪ ብዙ እናያለን
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 месяца назад
አላህ ዉሸት ያድረገዉ ፋሢካዬ እንወዳታለን ሁሌም ደስታዋ ነዉ የምንፈልገዉ
@semira1604
@semira1604 3 месяца назад
ባክሽ ውሸት ነው
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t 4 месяца назад
ተጂ.ኡረጉዝ.ነሸ.ከገት.በለይ.ነው.ምሰርው.ደም.አሰተነፈፈሰም
@ClickCell-l4y
@ClickCell-l4y 3 месяца назад
ሴትያ በጣም አሽሙረኛ ናት አውቃ ነው
@HassanHassan-nk4do
@HassanHassan-nk4do 4 месяца назад
ትጂ እርጉዝ ነሽ እኳን ደስ አለ
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 3 месяца назад
ፕራክነው
@FhghGjvh
@FhghGjvh 3 месяца назад
ሱና ኑው
@muna3604
@muna3604 4 месяца назад
እና አብርሽ ሩታ ማርቆስ የውሸት ስለሚስሩ ነው እይታ ስለሌላት ይመስለኝል ሰሞኑ ንግግራ አይገባቹም
@የማያእናትነኝልባሟሴት
በምን ይሸቅሉ
@halehale7257
@halehale7257 4 месяца назад
ናስር አያደርገውም
@shemsyakader3748
@shemsyakader3748 4 месяца назад
ናስር አያረገውም ለሽቀላ ነው
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 месяца назад
ጉድ ቲጂ ማንን እንመን ክክክ😂
@ፍልቅልቅ-ዘ9ፈ
@ፍልቅልቅ-ዘ9ፈ 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@hfrhff8925
@hfrhff8925 4 месяца назад
አረባሎሚስኪነውእንደዚህአያረግም. ልሸቅልብላይሆናል
@FatumaMummed
@FatumaMummed 4 месяца назад
አች ብቻ ተጣላን ሳትይ መጣሽ በዉሸት ሽቀላ ይዘዋል ይቶበሮች በሙሉ
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 4 месяца назад
እኮ ቲጂዬ አሟቾችዋ ቤት ሄዳ መጥታ ምን አለ ትንሽ ብትቆይ በማግስቱ😂😂😂😂😂😂😂
@ሶሲማር
@ሶሲማር 4 месяца назад
ስራም አላጣሁ ስለሰዉ ልጨነቅ ለብር ብሎ ስብእናዉን ለሚሸጥ ሰዉ ተጨንቄ አላቅም
@nawal5119
@nawal5119 4 месяца назад
እሲቲ ንገሪን እነማናቸው ለይቱብ ብለው የተጣሉት የእውነት የተጣሉትሰ እነማን ናቸው
@kkww8124
@kkww8124 4 месяца назад
እኔ ምለው ብታጀራ ላይ ምን ወርርሽኝ ነው የገባው
@Muna-u9l
@Muna-u9l 4 месяца назад
4 ያግባ ምን ችግር አለ
@madi2644
@madi2644 4 месяца назад
ሰላምናችሁ፡፡ኢቱበሮችን፡፡የምታምኑ፡፡ጨልላችሆል
@biskutkonjo2295
@biskutkonjo2295 3 месяца назад
ትጂዬ እንኳን ደስ አለሽ አተነፋፈስሽ የእርግዝና መሰለኝ ቤቢ እህት ወይም ወንድም አገኘ ማለት ነው ❤❤❤❤
@haytomer9818
@haytomer9818 3 месяца назад
ተፈጥረዋ መሰለኝ ሁሌ ሳያት ከላይ ከላይ ነዉ የምተነፍሰዉ
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 4 месяца назад
የዚ ሰሞን ባለ ትዳሮች ዲራማ ቀጥለዋል ቱ
@zenashlemma5037
@zenashlemma5037 4 месяца назад
ወሬ ብቻ ስለሰው ትዳር ምንአገባሽ አርፈሽ የራስሽን ኑሮ አትኖሪም ስለሰው አሉባልታ መስማት ሰለቸን እስጊ ለአገርሽ ትንሽ አስቢ ወሬኛ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 4 месяца назад
ይወርውርሽ መብቷነው በራሷቤትመተሽ አታፍሪም የሷንኑሩ አንችእየኖርሽላት አስመሰልሽው ሀሀሀ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 4 месяца назад
😂😂😂😂😂ጉድ
@elsaa1582
@elsaa1582 4 месяца назад
Annchene mane asetarake adderegeshe Drama meserate felega new weshetame hula lekakame hula 👹👹👹👹👹👹
@medinatube5989
@medinatube5989 4 месяца назад
ለምን አራትአያገባም ወሬ አለብሽ አንች😮
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 4 месяца назад
ቲጅ እእእ ናት❤❤❤❤❤
@زيتونهمصطفى-ح6ج
@زيتونهمصطفى-ح6ج 4 месяца назад
አረ አዉቀ ነዉ አረገጉት
@FathimaFathima-f6j
@FathimaFathima-f6j 4 месяца назад
ቲጂ ዜምበይ አሽሙር ነው ምትነገረው
@sadawifi8337
@sadawifi8337 4 месяца назад
ወረርሽኙ።ግን በዛስ አሁንስ ክክክክ ሆ
@AjaybaHamid
@AjaybaHamid 4 месяца назад
እኔ ዉሸት ነዉ የምማስለኝ
@rukyamosa3099
@rukyamosa3099 4 месяца назад
አዎ እርጉዝ ናት
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 4 месяца назад
ፍትፈታ😅😅
@SeadiVlogs
@SeadiVlogs 4 месяца назад
ቲጂ እርጉዝ ናት
@youtoub4589
@youtoub4589 4 месяца назад
ቲጅ ይሄን ሰሞን ምድነዉ
@elsaa1582
@elsaa1582 4 месяца назад
Awwaggeee 🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️
@hshsshehh7737
@hshsshehh7737 4 месяца назад
በትክክልል👌👌
@sadasada6552
@sadasada6552 4 месяца назад
ትክክል ውድ❤❤
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 4 месяца назад
👍👍👍👍👍👌👌👌😥😥😥😥
@dilusilty2274
@dilusilty2274 4 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙄🙄🙄👉👂
@شيماءادمحسن
@شيماءادمحسن 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 4 месяца назад
የመለያየትመንፈስ ፈጋሁት እናንተም ውጉት ሆሆ
@ethiotg8213
@ethiotg8213 4 месяца назад
አሜንንን የተወጋ ይሁን
@vvvffff1290
@vvvffff1290 4 месяца назад
የሰሚኑድራሞተግማማአጭአረፋሲጋለይቱብነው
@ወለተኪሮስየድንግልልጂ
እና ቢያገባ ምን ችግር አለው ሀይማኖታቸው ይፈቅድ የለ😎😎😎😎
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
😂😂😂😂
Далее
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 374 тыс.
Самый маленький домкрат!
0:28
Просмотров 1,2 млн
FATAL CHASE 😳 😳
0:19
Просмотров 709 тыс.
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 1,3 млн