Тёмный

ደመቀ መኮንን፣ከአማራ ክልል ጦርነት ጀርባ፤ ከአለቃቸው ጋር ሆድና ጀርባ?|ETHI0 FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 898 тыс.
Просмотров 248 тыс.
50% 1

www.gofundme.c...

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 307   
@danidan9876
@danidan9876 Год назад
ፍትህ ሳውዲ እስርቤት ላሉት ኢትጲያውያን 😢😢😢😢
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 Год назад
ፍትህ:በሳውዲ::እስር:ቤት:ለሚሰቃዪ:ወገኖቻችን።
@bettybetty6542
@bettybetty6542 Год назад
ወንድማአችን ለጡሩ አገላለፅህ እናመሰግናለን ክበርልን❤🙏❤
@merymerry3747
@merymerry3747 Год назад
ኣተ ልጅ ግን እደኔ የሚወድህ ይኖር ይሆን እፍ ልቤ እኮነህ❤ ፍርጥርጥ ኣርገህ ስታነብ 👍ምን ላርግህ እግዛብህር ይጠብቅህ🙏
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Год назад
ሰምህን የምትመጥን ምርጥ ጋዜጠኛ ያየህሰው እና ተመሰገን ደሳለኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@makdatube8713
@makdatube8713 Год назад
ኣብይ እኮ ሕጻን ልጅ ነው ክሁሉም ሰው ነው ይሚያኮርፈው😂😂 ውንድማችን ኣሪፍ ስራ ነው ❤❤🙏
@TigraihomeDelivery
@TigraihomeDelivery Год назад
አሪፍ ትንታኔ! ኢትዮ ፎሮም በየቀኑ እከታታላለሁኝ። በዚህች ልትፈርስ ቋፍ የደረሰች ሀገር ሀገር ጉድ ተነግሮ አያልቅም። በርቱ
@Steven.24
@Steven.24 Год назад
It's very interesting documentary,so reasonable wow ethio form keep it up🎉🎉🎉
@NBJ810
@NBJ810 Год назад
Thanx Best Of Best Media. The Two are Devel Worshippers Come Azazeal
@assafa35
@assafa35 Год назад
Thank you for sharing brother 💯🥰
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 9 месяцев назад
Another great report!!!!
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
ደመቀ መኮነን የአማራን ማህበረሰብ እድሜ ልኩን ክህደት ሲፈጽምበት የኖረ ሰዉ ነዉ
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg Год назад
ኢንጅነር ስመኘው 😢😢😢
@emumiftah2467
@emumiftah2467 Год назад
ስለ እኛ አትጨነቅ የአማራ ልጅ ከአሁን በኋላ ማንን መምረጥ እንዳለበት ያውቃል ።ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ❤❤❤❤
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 Год назад
እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@የዬካውቅዱስሚካኤል
ሁሌም ፈጣሪዬን ማመሰግነው ለአብይ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ውዳሴ አለመሰጠቴ 😎 አመስግንሀለው ፈጣሪዬ መሪዬ አንተ ብቻ ነህ🙏
@tbarekyohannes
@tbarekyohannes Год назад
Amen to that 🙏
@spice5218
@spice5218 Год назад
it is a good documentary for short memory mind holders
@netsa4051
@netsa4051 Год назад
What do you mean ?
@EagleEye4118
@EagleEye4118 Год назад
@@netsa4051he meant, they are chicken 🐔 heads 😂
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Год назад
@@EagleEye4118exactly
@Peaceonearthforall
@Peaceonearthforall Год назад
All ❤ Ethio Forum 💯✅️
@samiabera9766
@samiabera9766 Год назад
የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ኃይሉ ከሌሎች ወንድሞቹና እህቶቹ ህዝቦች ጋር አዲስ ስርዓት ይመሰርታል። 27 +5 32 ዓመት የበሰበሱ ፖለቲከኞችን ያፀዳል ፣ ለፍርድ ያበቃል!!!!
@shewit19
@shewit19 Год назад
😂😂😂😂😅😅😅
@yidresbehailu9256
@yidresbehailu9256 Год назад
ቃልህ ይሰመር ዘንድ ፈጣሪ ይርዳህ ከሀዳዊ ደሜ
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 Год назад
ምድረ ሆዳም የህፃናት ደም የእናቶች እንባ ይፋረዳቹ። መቼም ከሞት አትቀሩ
@assefajudah8559
@assefajudah8559 10 месяцев назад
The poll. Ethiopia Yesterday, Today and Ethiopia Tomorrow !!! .the reason to win is the just cause !!! The Ethiopian people deserve respect and justice, justice for all.
@BezuayehuBekele-ef8ro
@BezuayehuBekele-ef8ro Год назад
ያየሰው ያኑርህ!!!
@persiedemi5427
@persiedemi5427 Год назад
His not yayesew, his Bekalu Alamerewu
@danecone8397
@danecone8397 Год назад
ሎሌ አኩርፎ አያውቅም ቁጭ በል ሲባል ቁጭ ተነስ ሲባል መነሳት ነው።
@AllomussaAbdella-rg4hd
@AllomussaAbdella-rg4hd Год назад
ኢትዮ ፎረም የምክንያታዊነት ድምፅ ወደፊት ለኛም መረጃ የምንሰጥበትን ምንገድ ብትፈጥሩልን ደስ ይለናል ከአፋርነኝ የጭኮና ድምፅ ነዉ ለስራቹሁ ከልብ እንወዳቹሃለን
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 Год назад
አቤና:ያየሰው:እድሜና:ጤና:ይስጣቹ።
@BiresawTeshale-iy9hp
@BiresawTeshale-iy9hp Год назад
በርቱልን ጀግኖቼ!ሎጂካዊ(ል) ያረካኛል አቀራረባችሁ
@eshetufente1118
@eshetufente1118 Год назад
Ethio forum we love you
@melesseworkiye5991
@melesseworkiye5991 Год назад
እንዳፍህ ያርግልህ የወለድከው ይጥፋ
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 Год назад
ሁሌም ምክትል፣የአምሐራ መርገምት😡
@ሻም
@ሻም Год назад
demeke. is not politician just he is materialist who got chance to right place collect it
@goitomfessaha2690
@goitomfessaha2690 Год назад
Welcome Ethioforum 24
@taibah5903
@taibah5903 Год назад
እንኳንደህናመጣህኢትዮ ፎረም አየ አብይአህመድ እንድህ በጭብጨባ የተቀበለዉን ህዝብ አሁን በድሮንናበጥይትመልሶ መግደል ትልቅ ስተትነዉ ፍትህ ከላድኛዉጌታአላህስበአነተአላ እጠይቃለን በስ😢😢
@BezaBirhane-y3h
@BezaBirhane-y3h Год назад
ስላምለሚዲራቺንስላምለፋኖለጀገናዉህዚብ
@adhanombayru8459
@adhanombayru8459 Год назад
Welcome!
@hopeneverends1439
@hopeneverends1439 Год назад
Demeke goes with the wind
@mehamedMuktar
@mehamedMuktar Год назад
አቦ ትራከ ለትንሽ ሚሞሪ ለሆነው የእትዮጽያ ህዝብ አንብብለት ጀግነው
@menberemariam8877
@menberemariam8877 Год назад
#አብይ_አህመድን_ከነግብርአበሮቹ_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
@boruyaya1563
@boruyaya1563 Год назад
ቃል የእምነት እዳ ነው
@afeweld5291
@afeweld5291 Год назад
"በእኔ አስተራረስ በአንቺ አጎራረስ እንኳን ነሐሴ ከሰኔም አንደርስ ! " ሁሉን ማጣጣል ዋጋ ያስከፍላል። * በአብይ አህመድ መንቀዥቀዥ ፣ ጉራ ፣ መፎለል፣ እንጭጭነት፣ ችኩልነት፣ ግልብነት እና ብልግና ሀገሪቱ አሁን ካለችበት በባሰ ሁኔታ በእርስ በእርስ ጦርነትም ይሁን የውጭ ወረራ ወይም የመፈንቅለ መንግስት ትርምስ ብዙ ደም ይፈስ እንደነበር ወይም በግዜ ሀገር ይፈርስ እንደነበር አለማወቅ ደካማነት ነው። * ደመቀ ስልጣንም ባይኖረው ታማኝ ነው፣ የተረጋጋ ነው፣ አማራጭ ሀሳብን ያቀርባል፣ ባይደመጥም አብይን ያረግበዋል። የአብይ የመጨረሻው ቀን የነበረው ቤ/መት ሊፈነቅሉት የመጡት ወታደሮች ደመቀ ቀድሞ ባያበርዳቸው በቅድሚያ አብይን አግኝተውት ቢሆን አልቆለት ነበር። *ደመቀ መኮንን ለአማራ ጠላት ነው የሁሉ ተላላኪ ነው፣ ለሀገር መረጋጋት ግን ዋዛ አደለም! ለመልስ ዜናዊ አዲሱ ለገሠ በታማኝነት እንደሚያረጋጋው፣ ደመቀም ለኃለመለስ ደስአለኝም አብዮት አህመድንም አረጋግቷል። * አሁን አብይ አህመድ ጓያ በልቶ አረቄ ጠጥቶ ሶስት ሃይማኖት ማምለክ ስለጀመረ እንኳንስ ደመቀ፣ መብራቱ አበራ ፀሐይ ነሽ እና ቦጋለ ቢጨመሩም አይተርፍም። ገዱ አንድአርጋቸውም ፣ አንድአድርጋቸው ፅጌም ቅዠት ሆኖበት በትናቸው እየታየው ጃቡሳ አጋጥሙኝ ሲል ተጣራ እነሱም ያልታወቁ ሰዎች እየሆኑ በጥሪው መሠረት በእየተራ ጉብኝት ጀምረዋል። ብርታቱን ይስጣቸው! 😂😂
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 Год назад
*መቼም የኢትዮጵያ ፖለቲካ ታጥቦ ጭቃ ነው!* *የመላው የጥቁር ሕዝብ የነጻነት አኩሪ ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ በእነዚህ ጨቅላዎች መዋረዷ አሳዛኝ ሆኗል~* *የዚህ ትውልድ አባል በመሆኔ ይቆጨኛል፣ያመኛል፣ያሳፍረኛል!*
@KidanAssefa
@KidanAssefa Год назад
መኳረፍ አይደለም ለምን አይገዳደሉም ሁለቱም ለኢትዮጵያ አይበጁም
@wizabdatafar3500
@wizabdatafar3500 Год назад
ጀግናው ኡካን በሰላም መጣህ
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ Год назад
ያሳደጋቸውን። ኢህአዴ ቀርጥፈው የበሉ። ተኩላዎች እንዴት ለህዝብ ሊታመኑ ይችላሉ? ብልፅግና የማፍያ ቡድን ስብስብ ነው ።
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Год назад
ዓማራን፡አሳፋሪው፡ደመቀ፡መኮንን፡ሀሰን።
@kibrometisgay2209
@kibrometisgay2209 Год назад
ለሃቅ የቆማቹ ኢትዮ ፎርም እናመሰግናለን
@Resilience3
@Resilience3 Год назад
When I think about the senseless killings on #Tigrayans for the past over two years, it makes me sad and angry💔 #Justce4Tigray
@DadiTeshe
@DadiTeshe 10 месяцев назад
Twuriuouphjggstqtiyou 1:06 1:08 1:09 1:10
@ተወከልትአላላህYoutube
ፍትሐ ለደጉ ለአማራ ህዝብ 😢😢
@جمالالحبشي-ذ9ج
@جمالالحبشي-ذ9ج Год назад
ኢትዮ ፎረም❤❤❤❤
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg Год назад
Thank you for the historical documentary which will help us specially the young generation to learn about these corrupted and incompetent politicians. Ethiopian politics is the lowest level, dirtiest and uncivilized in the face of the world because politicians can easily manipulate the young to die for their “Dirty EGO” satisfaction. Have we heard any close relatives of these dirty politicians die or hurt from their manufactured “wars” and consistent conflict? Keep doing your professional work to help few at a time to learn from it. Thank you again.
@abebechmedehene8170
@abebechmedehene8170 Год назад
Qqqqqqqqqqqqqqqqq😅
@Mohammedyaniko
@Mohammedyaniko Год назад
😊😊😊😊
@Mohammedyaniko
@Mohammedyaniko Год назад
Ppppppp😊pppp😊
@Mohammedyaniko
@Mohammedyaniko Год назад
P
@Mohammedyaniko
@Mohammedyaniko Год назад
😊
@mra-s4l
@mra-s4l Год назад
በአማራ ክልል የሚኖሩ ኦሮሞዎች እዉቅና ተሰጥቷቸዉ በሰላም እየኖሩ ባለበት በኦሮሞ ክልል የሚኖሩ ከ 10 000 000 በላይ የሚኖሩ አማራዎች ሀገር አልባ ተደርገዉ ለምን ይፈናቀላሉ ይገደላሉ የጨፈጨፋሉ ??? በዋናነት ፋኖ ወደ ትጥቅ ትግል የገባዉ ይህ ጥያቄ ምላሽ እንድሰጠዉ በተደጋጋ ተጠይቆ ምላሽ ባለማግኘቱ ነዉ
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 Год назад
አቤት መቀላበድ! በአንድ ራስ ሁለት ምላስ! የሚለው የሚገልፀው ደመቀ እና አለቃውን ነው።
@hussenahmed5707
@hussenahmed5707 Год назад
❤❤❤
@gennigebre6273
@gennigebre6273 Год назад
🙏🙏
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 Год назад
የአማራ ኤሊቶች ለለውጥ ፈላጊው የአማራ ህዝብ አይሆኑም ህዝባቸው ከማምታታት ውጭ
@BiresawTeshale-iy9hp
@BiresawTeshale-iy9hp Год назад
-----አቀራረባችሁ ያረካኛል ነዉ
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 Год назад
አጨብጫቢ ህዝብ ይበለው በጥላቻ መንፈስ የተሞላ ስለሆነ ገና ደም ያለቅሳል።
@debelasefere
@debelasefere Год назад
Anbetaw endet yizowachihuwal ? 😂
@Dats09
@Dats09 Год назад
DEMEKECH !
@beng2839
@beng2839 Год назад
Mr Demeter Mekonnen is a clean proud person. Fannos are trying to incriminate him to bring him to their side. But they are fooling themselves.
@TeweldeberhanTzeggai-Amenay
BRILLIANT analysis!!!! BRAVO, EF....
@yosephsolomonapp7637
@yosephsolomonapp7637 Год назад
ደመቀ በስቅላት መቀጣት ያለበት አውሬ ነው
@abrehetwoldemariam7460
@abrehetwoldemariam7460 Год назад
ኢትዮ ፎርም በርቱልን
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 Год назад
በዚህ እድሜ ፒኤችዲ መስራት የሚፈቀድ አይመስለኝም? ሰው ጡረታ ዕድሜው ከደረሰ በኋላ ተምሮ የት ሊሰራ ነው?
@kerkebedeley
@kerkebedeley Год назад
ኢትዮጵያ ትግራይ ስትወር ነው የፈረሰቺው ‼️‼️
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
ሁሉም ሰው በጉጉት ምጠብቃችሁ እውነተኛ ሚዞናዊ ሚድያ እውነተኛ ethi form
@IbrahimJabir-sb8pi
@IbrahimJabir-sb8pi Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mathiasmellkamu7367
@mathiasmellkamu7367 Год назад
ከያየ ሰው እስከ ባዩ አበበ እንዳንተ ላድርግ ብዬ ቤት እልመታ አለ "የተሰጠው ቢያሞናድለው ያልተሰጠው ምን አናደለው" ንባቡን ና ትረካውን አሞናድሉት
@assefaworku7007
@assefaworku7007 Год назад
Forum media is subtly supporting its own long established organization. This has particularly been witnessed in its almost all news.
@SamsonMamushet
@SamsonMamushet Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-N0o8VrN5Pb8.html
@josephayale8786
@josephayale8786 Год назад
Please tell fano supporters not to use their cell phone, turn off their phone.. family in the US send international sim card as EU , Google, Tesla SIM, South Africa Sim,Eriteria SIM , Satellite phones
@lmlm2549
@lmlm2549 Год назад
ድንቅ አቀራራብ ዋዉዉዉ
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 Год назад
ሂድ አትበለውእንዲሄድ ግን ገፋፋው/አድርገው/ይላሉ ወሎዬዎች ::አማራና ትግሬ ከፌዴራል ስልጣ ከለቀቁ ተመልሰው አያገኟትም በቦታቸው ኦሮሞ ወይንም ሌላ ብሄር ይተካል እንጂ ::ብልስግና ን አማራና ትግሬ ባይፈልጉት እንኳን ኦሮሞብቻውን ጠራርጎ አወጥቷቸው ብቻውን የቀሩትን ክልሎች አስተባብሮ ይመራል እንጂ እንደቀድሞ የኦሮሞ መሪዎችናህዝብ በፊውዳል ሥረአት አቀንቃኞች አይመራም ::ደመቀ ስልጣን ከፈለገይቀጥላል በቃኝ ካለ እንደ ኢትዮጵያ ሱሴ ከለል ተደርጎ በትምህርት ሰበብ በካሪቢያን ደሴቶች እየተዝናና ህይወቱን ይገፋል :አማራና ትግሬም በእቁልልጭ ፊንፊኔን እያየዬ አብቹ በለኮሰላቸው ወልቃይት ፀገሌ እሳት እየሞቁ ይኖራሉ::
@tomtom-qj4fv
@tomtom-qj4fv Год назад
የአማራ ፖለቲከኞች ፣ጋዜጠኞች ከጥላቻ ውጪ ለ50 የሰበኩት ነገር የለም። ከኢትዬ-ፎረም ውጪ !!! በደርግ የትግራይ እና ኤረትራ ህዝብ ወንበዴዎች እየተባሉ ሲጠሉ፣ በ27 ዓመቱ ትግራይ ብቻ ተጠቃሚ ተደርጎ ጥላቻ ሲሰበክ...ይህ ጉድ ምንጩ የአማራ ጋዜጠኞች እና ፖለቲከኞች ናቸው። አረ ዘፈጠራቹ አማራ እኩል ከኦሮሞ፣ከትግራይ ፣ከሽናሻ..ወዘተ አርጋቹ እዩት።
@ኢትዮጵያዬ-ኘ4ሸ
@ኢትዮጵያዬ-ኘ4ሸ Год назад
አካሄዳችሁን አይተን አስመሳይ ሆናችሁ አግኝተናችኅል እንታገላችኅለን እናሸንፋችኅለን.... በቃላችሁ መሰረት የተናገራችሁት ከሚጠፋ የወለዳችሁት ይጥፋ! የሕፃናት አምላክ ይድፋችሁ
@yaredwude6571
@yaredwude6571 Год назад
ያየህሰው ድንቅ ነህ ጥልቅ ትንታኔና አቀራረብ ❤
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ Год назад
የእነዚህ ጉደኞች ጉድመች ተዘርዝሮ የሚያልቅ ነው ። ህወሓትን ህዝብ እንዲጠላው 30 ዓመት ሙሉ ሲሰሩና ሲዘርፉ የኖሩ የማፍያ ቡድኖች ።ዛሬም በለመዱት ቅጥፈታቸው። እየተጓዙበ ነው ።
@Letish190
@Letish190 Год назад
ደመቀ መኮነን ሌባ ..አስቃባጭ ስለ TPLFም መልካም ነው ብሎ ይናገር ነበር...ህውሃት ሀቀኛ ነው ብሎ ቆሞ ሲናገር , ሳይቆይ ከዳቸው. አስቃባጭ አለቅላቂ ሸርሙጣ
@tbarekyohannes
@tbarekyohannes Год назад
ለአማራ ሕዝብ የሚቆረቆር እና የሚጭንቀ ካለ ኢትዮፎርም ያስተላልፈው ሁሉ ተመልሰው ማየት ብቻ ነው የሚበቃው። የአማራ ሊሂቃን ' ወያኔ ፎረም' ከማለት ሲቆጠቡ የአማራ ሕዝብ ክሱ ጋር ማን እንደቆመ በትክክል ለማወቅ ይችላል።
@Abduabdu-vj6nq
@Abduabdu-vj6nq 10 месяцев назад
F 1
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 Год назад
ሰውየው ወፍራም ቆዳ ያለው ሰው ነው ወያኔ አሰራሰባት አመት ተደብቆ የኖረው በሱ ነው አረመኔ የአራተኛ ክፍል አሰተማሪ የነበረ ደንቆሮ ነው ለዚህም ነው ወያኔ ሰያሽከረክረው የነበረው ምናልባት እሱ ችሎታ ሰለአለኝ ነው ብሎ ያሰብ የሆናሎ
@tenawabebe360
@tenawabebe360 Год назад
what a beautiful documentary!
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 Год назад
ደመቀ ማለት ወደል አህያ መቸ እንደ ሰው ያስባል ከብት እበት የሆነ ወራዳ።
@ashenafikassa782
@ashenafikassa782 Год назад
Ante wisha ahya yematitegeb jibe betarik aylekim.
@kassateklu
@kassateklu Год назад
Journalism at its best -truthful -investigative -not biased -factual -not rhetorical -insightful
@moguesmengaw7817
@moguesmengaw7817 Год назад
በምክልነት ቦታ እንዲጎበር ከትሕነግ /ኦነጋውያን የተደፋ ወንበር ዱካ የሚጠብቀው ደመ በራዱ ,,ደመቀ መኮነን ማንነው ? የከሚሤ አሮሞ, ????ነው
@senaizemenfes5418
@senaizemenfes5418 Год назад
Demeke’s “ PhD’yen Lisra” should be interpreted as “PhD’yen Ligza” because of the MA and PhD in Ethiopia are bought
@AbdurehmnKassahun
@AbdurehmnKassahun Год назад
አይ ደመቀ አለቅን እንጂ እንዳለን አትቁጠረው
@absalatnoah4845
@absalatnoah4845 Год назад
አሁን አንድ ነገር ገብቶኛል ። ከዚህ በኋላ የአማራን ፖለቲከኛ ማመን ቀርቶ የሚናገረውን መስማት ራሱ አያስፈልገኝም።
@iyasugirma2890
@iyasugirma2890 Год назад
ይህ ሠው አንጋሽ እንጅ ለመንገስም ነጥሮ ለመውጣም የሚያበቃ ዕውቀት የሌለው አሽከርና የተገዥነት ሰሜት ብቻ ያለው ከፉ የዐማራ ጠላት ።
@yirgalemnigusse-em7je
@yirgalemnigusse-em7je Год назад
አይነጋም መስሏት እንደተባለው አብይ ዉልደቱም እድገቱም ክሕደትና ገሎ ማዘን ወሬው የማይዋጥ እንቶፈንቶ ዝባዝንኬ ነው !
@temesgen754
@temesgen754 Год назад
አይ የአማራ ሙሁራን ከተላላኪ ወደ አሽከር እና ሁሉም ሚዳራት የሰፈር ሸርሙጣ ነው የሆኑት😅😅😅😅😂😂😂
@fishaba7862
@fishaba7862 Год назад
ደመቀ ምክትልነቱን አይነጠቅ እንጂ ችግር የለበትም
@GwahdSahlu
@GwahdSahlu 2 месяца назад
ደመቀ መኮነን ለሆዱ ብቻ ሲል በም/ጠቅላይ ሚኒስትር እንደ ቀዋሚ እቃ ሁኖ የተቀመጠ የማይቀሳቅስ ንብረት ነው።
@birukabraham7285
@birukabraham7285 Год назад
የደመቀ የተረት ንግግር።የተናገሩት ከሚጠፋ .... ነው ያሉን? ወይ ፖለቲካና???
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
ያስጨበጠንን የትግል መስመራችንን......🤔🤔🤔🤔
@GetaBezufanu
@GetaBezufanu Год назад
Excellent presenter and analyst! I really appreciate you! ከህወሃት ደጋፊነት ወደ አማራ አቋም በመቀየራችሁም እጅግ እናመሰግናለን።
@leonkahssai1637
@leonkahssai1637 Год назад
They are a bunch of hypocrites
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo Год назад
33 ዓመት የኢትዮጵያ ህዝብ የኖረው በሰቆቃ ነው።ድል ለፋኖ።✌️✌️✌️✌️✌️
@alemyimer7913
@alemyimer7913 Год назад
አተ አሸክር ዘር አሰዳቢ ሆዳም የመትርባ የተናት አተን ወድ ወለድኮ ብላ ከምተደሰት መክና በትቀር መልካም ነበር
@TizaluTerefe-zw4uq
@TizaluTerefe-zw4uq 10 месяцев назад
ሰለ ደመቀ የተነገረዉ ንግግር ዉሸትነዉ ሰዉየዉ ብታምኑም ባታምኑም ስልጣን አፍቃሪ ነዉ
@derejegillo1334
@derejegillo1334 Год назад
Demeke Mekonnen declared officially to arm the irregular Amhara force a long time ago. Those forces are the present, Amhara Fano. So as to me he is not oppossing what Fano is doing now.
Далее
БАГ ЕЩЕ РАБОТАЕТ?
00:26
Просмотров 111 тыс.
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 220 тыс.
БАГ ЕЩЕ РАБОТАЕТ?
00:26
Просмотров 111 тыс.