Тёмный
No video :(

ድንግል ማርያም ሌላ ልጅ አላት ወይ__??//በዶክተር ሮዳስ ታደሰ መልስ 

Yensha Merkeb
Подписаться 138
Просмотров 1,4 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn Месяц назад
Kale hiwet yasemalen doctorye❤❤❤❤
@abrhatesfay2220
@abrhatesfay2220 Месяц назад
ተባርክ
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk Месяц назад
መ/ር ቃለ-ህይወት ያሰማልን። ግልፅ ነው "ጀሮ ያለዉ ይስማ '' ይህ የህይወት ጉዳይ ነው፡:: ወንድሞች (ሉተሮችም) ይሁኑ ሌሎች ከአዲያንወደትክክለኛይቱ ሃይማኖት አርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተመለሱ። ልቦናና ህሊና ይስጣችሁ። መ/ር እርሰዎን የሰጠንን አምላከ እስራኤልንለዘለዓለሙ እናመስግነዋለን። ዕድሜና ጤና ይስጥልን። እንኳን ለበአለ ሓምሣ ፣ ለኪዳነ ምህረት፣ ለዕለተ ሰንበት በአል አደረሰዎት። 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹 አሜን! አሜን ! አሜን! ❤ ❤ ❤
@MollaKelemu
@MollaKelemu Месяц назад
እናታችን ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ዶክተርየ
@AdamuTadese
@AdamuTadese 25 дней назад
የእግዚአብሔር ትልቁ እቅዱ በልጁ በኩል የተዘጋጀውን የማን ስራ ትውልዱ እንዲያውቅለት እንጂ እናተ የምታቆለጳጵሷት ጣዎቷ ማርያም አይደለይም
@AdamuTadese
@AdamuTadese 25 дней назад
ማርያም ያው አንገለጥም እርሷ ሞታ በልጇ የተዘጋጀውን የመዳን መንገድ አምና በሰማይ አለች ግን እንደው ብትገለጥ በጣም ነው የምትስቅባቹ እናተ የምትሉት ሁሉ እኔን አይወክልም ትላችኋለች
@sintayehuteklu9508
@sintayehuteklu9508 Месяц назад
ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ እመብርሀን ከአይሁድ ዘር ነች?ከሆነች አይሁድ ከሀዲ ማለት እንችላለን
@AdamuTadese
@AdamuTadese 25 дней назад
በጣም የምታሳፍሩ የምታስቁ የምታሳቅቁ ፍጡሮች ማርያም ሌላ ልጅ ቢኖራት ባይኖራት ምን ይጠቅማል ለትውልዱ ለምን ሺህ ልጅ አይኖራትም
@AdamuTadese
@AdamuTadese 25 дней назад
እኔ የሚገርመኝ መፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለችው ማርያምና እናተ ያልተፃፈላትን የምታነቡላት ጣዎቷ ማርያም ይለያያሉ
@TesfuSiraw-xk4pe
@TesfuSiraw-xk4pe 22 дня назад
ቅጥል በሉ እናታችን ናት።
@AdamuTadese
@AdamuTadese 22 дня назад
@@TesfuSiraw-xk4pe ጣዎት ማለት ሰይጣን በምስል ማለት ነው ታዲያ ሰይጣንን እናት ስላደረግህ አንተው ተቃጠል እንጂ በሰይጣን ይቀናል እንዴ
@AdamuTadese
@AdamuTadese 25 дней назад
አንተ ሐይማኖተኛው እባብ የተለሰነ መቃብር ትውልዱን በተረተረት አታደንቁረው እውነተኛ ሰባኪ ከሆንክ ኢየሱስንና ኢየሱስን ብቻ ስበክ
@AdamuTadese
@AdamuTadese 25 дней назад
አንተ ጅላጅል ከረፈፍ ከእበጋሻው ከእነ ትዝታው የበለጠ መፀሐፍ ቅዱስ እውቀት የለክም እነርሱ ከእውነት ጋር ወግተው የተረተረት ቤቱን ትተው ወደ እውነተኛው መተዋል
@Afari.MadSleuthExportedSalt
@Afari.MadSleuthExportedSalt Месяц назад
ቀውስ ውሻ ርዕስህን አስበህ አስተካክለህ ፃፈው መናፍቅ ይመስል አላት ወይ ትላለህ እንዴ? የላትም አትለውም ርዕስህን ፡፡
@YenshaMerkeb
@YenshaMerkeb Месяц назад
ስድቡን ምን አመጣው እናስተውል እንጂ ርዕሱ እኮ ከጥያቄው ጋር አንድ ነው ይሄ ጥያቄ ለመናፍቃን መልስ ነው ምክንያቱም እነሱ አላት ብለው ስለሚያስቡ ኦርቶዶክሳዊያ ሁሉም ከጌታችን በቀር ልጅ እንደሌላት እናቃለን ከመናገራችን በፊት ሀሳቡን በደንብ መረዳት ይቀድማል እሺ
@soliyanakinde3904
@soliyanakinde3904 Месяц назад
ፔንጤ ነህ መሰል ይሄ ስለማርያም ስም መቆጨት ሳይሆን በትምህርቱ የተናደድክ ነው የሚመስለው😂😂😂
Далее
ድንግል ማርያም ልጆች አሏትን  ?
36:58
Х..евый доктор 😂
00:15
Просмотров 260 тыс.