Тёмный
No video :(

"ገራሙ" የአማራ ክልል ምከር ቤት ፤ ጠ/ሚው ለምን ጠፉ?  

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

31 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 344   
@habtemeseret1198
@habtemeseret1198 2 года назад
ግሩም ነሽ መስኪዬ። ስታብራሪው ሰው በሚገባው መንገድ ስለሆነ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። ጎበዝ።
@adugnajember4918
@adugnajember4918 2 года назад
መስከረም አቅታለሁ ታላቅ ከበሬታም አለኝ በጣም ያስደሰተኝ ግን ጠያቂው አምሀ ደገፋው ይህ ነው ጋዜጠኛ የተረጋጋ የበሰለ ለመናገር ሳይሆን ለመስማት ዝግጁ የሆነ በጣም አድንቄሀለሁ በርታ ቀጥል
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 2 года назад
ተባረኪልኝ አሜን መስከረም የልቤን እየተነተንሽው ጌታ ይባርክሽ አሜን ጌታ ይጠብቅሽ አሜን
@bekibrugetahun4886
@bekibrugetahun4886 2 года назад
ጀግናዋ!! መስኪ በርችልን የኛ አንበሳ። የመልካም ስብና ባለቤት ነሽ።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 года назад
መስከረም የልባችንን ነዉ የምትናገረው 🙏
@mekdeswendemu3103
@mekdeswendemu3103 2 года назад
መስኪ እናመስግናለን💚💛❤️
@wisechange5910
@wisechange5910 2 года назад
ሁለታችሁንም እናመሰግናለን።
@gatuyeju3671
@gatuyeju3671 2 года назад
I love Erhio Nikat for it's simplicity yet great analysis.
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 года назад
እናት ትውለድ ለአማራ የነጻነት ተምሳሌት ነሽ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 2 года назад
መስኪ እንደሁሌም ውብ አስተሳሰብ 👏🏽👏🏽👏🏽
@danieldamtew405
@danieldamtew405 2 года назад
የጀግኖች ጀግና ነሽ ።
@endrisebrahim2716
@endrisebrahim2716 2 года назад
በጣም የሚደንቅ ትንታኔ ነው መምህርት መስከረም አበራ በርችልን
@solomonmelaku6806
@solomonmelaku6806 2 года назад
መስኪ በርቺ
@addistasew2199
@addistasew2199 2 года назад
መስኪ የኔ አንበሳ በርቺልን አንቺ ስትናገሪ ዝም ብሎ ከማዳመጥ ሌላ አማራጭ የለም በርቺ
@haregawamedia4880
@haregawamedia4880 2 года назад
መስከረም በጣም ደስ የሚትኝ ወጣት ነሽ እውነት እግዛብሔር የኢትዮጵያ አመልክ ከጅብ አፍ ይጠብቅሽ
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።
@bereketabate4057
@bereketabate4057 2 года назад
አምሀ ጎበዝ ጠያቂ ነህ; በዚው ቀጥል። የኔ ጣፍጭ ተንታኝ እግ/ር ይጠብቅሽ ሁሌም ከህዝብ ጋር የቆመ አሸናፊ ነው።
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 года назад
እናመሰግናለን በርቱ🤲🤲❤❤
@samsontamirat3055
@samsontamirat3055 2 года назад
I always love to listen to you ! You r brilliant meski
@asmenewgeginaw2935
@asmenewgeginaw2935 2 года назад
Zemene have said to every Amhara be trained for self defense.☝🏽💪💪💪Meski thanks as always.👍🏾💯
@atlawbelilgne9646
@atlawbelilgne9646 2 года назад
Meskerem, you are always my hero! You are always the best! 💚💛❤️
@danak2367
@danak2367 2 года назад
መስኪ ጀግናችን
@azebkidane3509
@azebkidane3509 2 года назад
መስኪዬ ልበ ብርሃን የሆንሽ 💕🙏💕 ተባረኪ ክፉ አይንካሽ
@asalfbelay8463
@asalfbelay8463 2 года назад
ሲጀመር በኦርቶዶክስ 365 ቀናት 24 ሰዓት ምስጋናና ጸሎት አይቋረጥም፡፡ ትዛዙ ለሌሎች መሆን አለበት ፤ጾም ጸሎት ሳይሆን መብላት ብቻ ለሚፈልጉ፡፡
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 2 года назад
ተይ አንተ/ቺ በየዓመቱ ከጳጉሜ ስላሴ ጀምሮ እስከ አዲስ ዓመት ይጾሙ ይፀልዩ የለ።
@rehimaashagrie8942
@rehimaashagrie8942 2 года назад
Menew erasehen /haymanotehen sekelkesa ...bado ras selehoneke lesew neger keber yelehem
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 2 года назад
@@rehimaashagrie8942 ለጳጉሜ ስላሴ አንቺም ከጉባኤው ትቀላቀያለሽ መሰለኝ። በኔና በAsalef መሃል ጥልቅ ብለሽ ገብተሽ ዘባረቅሽ።
@rehimaashagrie8942
@rehimaashagrie8942 2 года назад
@@zelalemzerihun313 sijemer anten man anagereh ..yergo zenbe neger neh
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 2 года назад
@@rehimaashagrie8942 የእርጎ ዝንብ ታውቂያለሽ ማለት ነው? ይህ አይነቱ ዝንብ እኮ እርጎ እየመረጠ የሚገባ መሰለኝ, ታዲያ አሳልፍ ስለ ቅድስት ኦኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት የፀሏት ስርት ሲናገር መግባት ይነሰኝ እንደ እርጎ ዝንብ። አንቺ ግን ምንም በማይመለከትሽ እንደ .........አንቺ ሙዪው (ስድብ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስላላስተማረችኝ) ጥልቅ ብለሽ ገባሽ። ደህና እደሪልኝ።
@rozaroza744
@rozaroza744 2 года назад
መሰኪየ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ዋሰ ጠበቃ ይሁንሽ
@natan7997
@natan7997 2 года назад
መስኪ በርቺ ምክንያታዊ ትንታኔሽ ብዙ ሰወችን ምክንያታዊ እንዲሆኑ እያደረጋቸው ነውና ባክሽ በርቺ
@selamambasele2289
@selamambasele2289 2 года назад
I love the way meski says things, clearly and precisely. Thank you!!
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 2 года назад
በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይርዳን የኢትዮጵይን ተንሴኤ ያሳዬን አማራ አማራ ተደራጅ አንድ ሁን ተናበብ
@asmaruyeshita9473
@asmaruyeshita9473 2 года назад
መስከረም የጀግና ጀግና ነሽ:: እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!
@yocity9533
@yocity9533 2 года назад
“ የዛ የ ዳጋን ኤል ክበረት ነገር ተከድኖ ይብሰል ቀን አለው ሴጣናዊ ስብከቱን ሰምተናል በቅርቡ ከምዋረዱ ሴጣኖች አንዱ ነወ “ አንድ መንኩሴ ከተናገሩት
@azebaberham2166
@azebaberham2166 2 года назад
የኔ ጀግና እውነት ብለሻል እንሱ ስላሉ አየደለም የምናመሰግነው
@motywolo8773
@motywolo8773 2 года назад
መሥከረም በጣም በሳል እና አስተዋይ ልጅ ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ እናጤና ይስጥሽ መሥከረም እስኪ ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚመጡና ከሸኖ ሥለሚመለሱ አማራ ጉዳይ የአንቺን ምልከታ ስጪበት ? አመሠግናለሁ
@ZeraYakob
@ZeraYakob 2 года назад
አኔ ሁለት ጊዜ አይቻለሁ። የሚፈልጉት ማንገላታቱን ማበሳጨቱን ነው። የኦሮሞ ልዩ ሃይል አቀባብሎ ከጀርባ ቆሞ የጉረጥረጥብሃል። ፖሊስና ሲቪል የለበሱ ወጣቶች በፍተሻ ስም በቃልም በአካልም ይተነኩሱሃል። የግብፅን ባንዲራ በደረቱ የለጠፈ የኦሮሞያ ፖሊስ የኢትዮጵያ ባንዲራ ያለበትን ማንኛውም ነገር ያስወልቅህና በእጁ ለመንካት በመጠየፍ ሁኔታ በእንጨጨት አንጠልጥሎ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ላይ አይንህ እያዩ ይጥለዋል። ሲበቃቼው ሂድ ይሉሃል። ከ20 ኪሎሜትር በኋላ ሌላ ፍተሻ! በአንድ ጉዞ ሰባት ጊዜ ተፈትሻለሁ። የቀን ጉዳይ እንጅከነዚህ ጋር መግጠማችን አይቀቀርም። ዝቅ ያሉ ናቼው ለኢትዮጵያ አይመጥኑም።
@ashu1921
@ashu1921 2 года назад
በርቺልን ጀግናችን
@almazyimer9806
@almazyimer9806 2 года назад
Highly ! appreciated ! please, keep it up. > you are the diamond of Ethiopians !
@solomon2514
@solomon2514 2 года назад
It's 10:20pm here in Boston, I am going to bed right now, how pity that I'm unable to watch Nikat live. No worries I will watch it tomorrow first thing in the morning.
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum 2 года назад
8:42pm in Palo alto
@eg3549
@eg3549 2 года назад
@@Zeyede_Seyum 12:50am in NY 😊
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 2 года назад
Is 10:20 pm going to bed prescription? 😀😀
@sosna3030
@sosna3030 2 года назад
መስጊዬ በጣም የምትመቺኝ ጄግናዬ ነሽ ። አቛምሽ እይታሽ ሁሉ ነገርሽ። ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ነው ሁልዬም ሀሳብሽ። ያንቺን ፈለግ ተከታይ ነኝ።
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 2 года назад
ተባረክ ወንድ አለም
@beloved1900
@beloved1900 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@worededgier2604
@worededgier2604 2 года назад
Great
@getachewayetaged2370
@getachewayetaged2370 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀ…መስኪ ሳቅ ናፍቆኝ ነበር፡፡ እየሳቅሁ ነዉ ያንቺን ቃል የምሰማዉ፡፡ እዉነት ነዉ መስኪ 3000 አማራ በግፍ ሲጨፈጨፍ ጸጥ ያለ የሀይማኖት አባት ሁሉ አሳፋሪ ፖለቲከኛ ሆነዉ ብቅ አሉ፡፡ ጭራሽ አመስግኑ አሉን፡፡ እንዳዉ ምን ብለን እናመስግን እንኳን ገደላችሁን ጨፈጨፋችሁን ብለን ነዉ????? ግርም ይላሉ፡፡ ዞሮ ዞሮ አብይ አንድ ሰዉ ነዉ ምንም ሆነ ምንም ፡፤ ፖለቲካ ምን እንደሆነ ሳያዉቁ በዘራቸዉ ምክንያት ከተጨፈቸፉት አይበልጥም፡፡ እኔ ይሙት አልለዉም ግን ፈጣሪ በምንም ገድሉና ተአምሩ እሱን ከሀገሬ መሪነት ገለል ያድርገዉ፡፡ በቃ የአብይ መሪነት፡፡ ከዛ ዉጪ በጤናም መጥቶ እንዲመራኝ ፈጣሪ እድል ባይሰጠዉ ደስ ይለኛል፡፡ ግን ይሙት ብዬ አልልም
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 года назад
ትክክል መሰኪ የአማራ እልቂት እና መፈናቀል አያሳሰባቸውም ኢትዮጵያ ታመሰገን ይላሉ ማፈሪያዎች ጨካኙች ክርስቶስ ያንሰቸው ሁሌም በድፍረት ሰለምትናገሪ ሁሌም አደንቅሻለሁ ትንታኔሸ አንድን ሀሳብ የምታይበት ምጡቅ እህምሮ አለሸ እረጅም እድሜ ይሰጥሸ
@mahederayalew581
@mahederayalew581 2 года назад
የእኔ ጀግና አዋቂ ነሺ በርቺ እግዚአብሔር ከአቺ ጋር ይሆን
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 2 года назад
ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@semret859
@semret859 2 года назад
What a beautiful women... Thanks
@yonataneyoab139
@yonataneyoab139 2 года назад
በትክክል
@masreshaworku4686
@masreshaworku4686 2 года назад
Your are great ! Keep it up!
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 года назад
ዋው መስኪቲ ሁሌም ንግግርሽ ቁምነገርሽ ይገዛኛል ነገር ግን በጣም የመሰጠኝ ባለፈውም ተናግረሻል አሁንም የደገምሽው አማራ ሽማግሌ የለውም ወይ?????? ስሐ ህዝቡና ስለ ልጁ የሚሟገት ???? እውነትም የለውም ቢኖረውማ ፋኖ የሀገር አለኝታ ጀግናችን የሆነውን ወጣት አረመኔው ጨካኙ ቤልግና ሲያሳድዳቸው ዝም ማለት አልነበረባቸውም። በጣም ያማል በእውነት እግዚአብሔር መንፈስቅዱሰ ነው የገለፀልሽ ።መድሃኒዓለም ይባርክሽ። በርቺ የአማራን ትንሳኤ ያሳይሽ ጀግኒት።💚💛❤💪🙏👍 የአማራ ህዝብ ሆይ ሽማግሌ የለህም ?????????? እኔም እጠይቃለሂ???????? ዳንኤል ሳይሆን ጋኔን ነው ይሁዳ የወረደ ስቤዕና ከላይ ወደ ታች የተፈጠፈጠ ትንሽ ሰው ዲ/ ጋኔን👎
@rolex8678
@rolex8678 2 года назад
መስኩ thank you!
@zenamengasha6617
@zenamengasha6617 2 года назад
እሁሁሁ ምስክረም አበራ በጣም አንጀቴን ታርሽኛለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@wihibgebrehiwot8392
@wihibgebrehiwot8392 2 года назад
መርመስመስ!! መስኪ ምርጥ አገላለፅ አመጣሽ።
@astergobena3086
@astergobena3086 2 года назад
Meskiy your are the best 👌
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
መስከረም አንቺንና መሰሎችሽን እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 2 года назад
እግዚአብሔር በአንድ በሌላምመንገድ ይናገራል የዛሬው የመስከረም ንግግር ጆሮ ላለው ለሚሰማ የፍርድ ቀን በግፈኞችና በሆዳሞች ላይ እንደመጣ የማንቂያ ደወል መሆኑንምንም አልጠራጠርም
@SM-xu3gg
@SM-xu3gg 2 года назад
Meski Be strong keep it up a good job
@chiswaethiopia6901
@chiswaethiopia6901 2 года назад
የኔ ጀግና አንቺ የአማራ ህዝብ ድምፅ ነሽ
@suleymanhussein719
@suleymanhussein719 2 года назад
መስከረም በርግጥ አስተማሪ ነሽ ሀቁን ንገሪያቸው እስኪተናነቃቸው
@menberuasfaw6249
@menberuasfaw6249 2 года назад
You, both are the best.
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 2 года назад
መስኪ ፕሮግራምሽ እዴት አመለጠኝ ?ትናንት አቤጋ ስለለጠሽው አስተያዬት የልቤን ነው የገለፅሽው አስተዋይ የእውነት ሰው ኑሪልኝ የኛ እቁ 💐💕💐💕💐💕💐💕💐💕
@amintaali6425
@amintaali6425 2 года назад
አው በትክክል
@henkenkuahone3550
@henkenkuahone3550 2 года назад
መስኪ አይዞሽ ከብልፅግና ወንጌል ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@tomialemayehu771
@tomialemayehu771 2 года назад
እናመሰግናለን መስኪ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 года назад
የአማራ አመራሮች የ27 አመት የመላላክ ልምድ አላቸዉ አሁንም እየተላከኩ ነዉ መቼ ነው ቆመዉ የሚሸኑት ተላላኪዎች ናቸዉ
@netsanetnibret1263
@netsanetnibret1263 2 года назад
መስኪ በርችልን
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c 2 года назад
መሲ እንግሊዝኛ ቃላቶችን ማብዛት ጀምረሻል ከዛ ውጭ የፈረንጂ ቋንቋ ማወቅ የዉቀት ምልክት አድርገው ከሚያስቡት ጎራ ስትቆሚ በሳልነትሽን የምናቅ ትንሽ እንረበሻለን ❤️
@mahmmedsufiyan7083
@mahmmedsufiyan7083 2 года назад
በቃ ወድጄሻለው ተመችተሽናል ተባረኪ ረጅም እድሜና ጤና ይሰሽሸ 💖💖💖💖💖
@semertorma1579
@semertorma1579 2 года назад
መስኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ማኒስቴር መሆን ነበረብሽ ቅን ስለሆንሽ
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 2 года назад
I apprecite meskie the way u interprete and explanation.
@tsitse4528
@tsitse4528 2 года назад
Jegnit! Endanchi Aynet Sew new Ye Amhara Hezeb, Ye Ethiopian Hezeb yemiyashagerew! Berchi 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾
@milliontafesse5597
@milliontafesse5597 2 года назад
Bless you 🙏🙏🙏
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 2 года назад
መስከረም እግዜር ያሳይሽ መልአኩ ያመልክትሽ ቀጥይ በርቺ:
@yonifirst9243
@yonifirst9243 2 года назад
Amhara ! Let’s find a solution with Tigray ! Enough let’s not be fooled again. Amhara Scholars and elders find away to unite with Tigray. Let’s solve our problems with them . Do not send your children to war ! Say to No more war !
@BethelAmhara101
@BethelAmhara101 2 года назад
መስኪ ጀግናዋ በርችልን
@birukfikre6062
@birukfikre6062 Год назад
Meski you are so articulate!!! I respect you! Much love!!
@sebleteketel5772
@sebleteketel5772 2 года назад
መስኪ ቅንነት ከመልካም አመለካከት ጋር ስለሆንሽ አምላክ ይጠብቅሽ::
@waberi1448
@waberi1448 2 года назад
Mesmi best of best analyist
@mesineguse1376
@mesineguse1376 2 года назад
መስክዬ የምወድሽ ከቃል በላይ ስለሆነ ኑሪልኝ❤❤❤
@danielkifle8712
@danielkifle8712 2 года назад
መስኪያችን ❤️🙏🏾
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 2 года назад
ሰው እንዲህ በንግግር ስክት ስክት ሲያረግ ያስደስታል✌️ቀለል አርገሽ ነው የምታስገቢላቸው😂 የሆንሽ ለስላሴ ነገር ነሽ 🙏
@munamohamed4702
@munamohamed4702 2 года назад
መሰኪዬ አላህ ይጠብቅልኝ የኡነት ሰው🙏🙏😭💔
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 года назад
ብርቱ ጀግና እህቴ መሰኪየ
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 2 года назад
Meskiye jegnit Amhara ehete berchi berchi we love you ezgiyaber yitebekesh 👍👍👍👏👏👏💚💛❤️
@yalewayenew3132
@yalewayenew3132 2 года назад
መስከረም ጀግና ነሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ
@fetlaworkgetahun6432
@fetlaworkgetahun6432 2 года назад
መስኪ ጀግናዩ ግሩም ትንታኔ ከእውቀት ጋር ኑሪልን
@natnaelwoldamlak7516
@natnaelwoldamlak7516 2 года назад
የጋዜጠኛው መረጋጋትና ብስለት ይገርማል። ግን የመስኪ ድንቅ ብቃትና አስተዋይነት እንዴት አድርጌ ልግለፅሽ?የአድርባዮች ጋዜጠኞችን ባሕሪ የገለጥሽበት፤የዳንኤልን ማንንነት የጠቅላዩን መጥፋት ያየሽበት በይበልጥ የሃይማኖት መሪዎችን የገለጥሽበት፦አምላካቸው ዶክተር ዐቢይ፣ቤተ እምነታቸው አራት ኪሎ ቤተ መንግሥት ነው። ግሩም ነሽ የኔ ውድ ስወድሽ።
@heyab1471
@heyab1471 2 года назад
Ethio Nikat 💚 💛 ❤️ 👍
@yonasehailemariam7491
@yonasehailemariam7491 2 года назад
አመስግኜ አመስግኝ የማልጠግብሽ ስብዕናሽ ነገሮችን የምታይበት አንግል ሰዎች እንደሚሉት ለአማራ ሕዝብ ሳይሆን ጠቅላላ ለኢትዮዽያውያን ዘብ መቆምሽን ቢረዱሽ መልካም ነው:: ካልሆነ ብዙ አያሳስብሽ ሀሳብሽን የሚደግፍ በጣም በርካታ ወገን አለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 2 года назад
የዘመኑዋ ጣይቱ የእውቀት ደረጃሽን በጣም አደንቃለሁ ሁላችንንም የየሚወክል መልስ እና ጥያቄ ነው ሙግትሽን ማነው የሚመልሰው? እርግጠኞ ነኝ ሁሉም አድፍጦ ይሰማል።
@yosefabreham5792
@yosefabreham5792 2 года назад
Meskiye anchi malet eko ye amara hizb 2 ayin nesh berchilgn fetari kanchi gar yihun
@user-eg7io6ps9q
@user-eg7io6ps9q 2 года назад
መስኪዬ የኔ ውድ እጅግ የምወድሽ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ 🙏😍❤
@tesmola8241
@tesmola8241 2 года назад
Thanks Nekat
@jsjsjkskdkdkd1972
@jsjsjkskdkdkd1972 2 года назад
እጅግ ድንቅ ለህሊናቸው ከቆሞ ጥቂት ሰዎች ነሽ
@user-pd4ns6yy2p
@user-pd4ns6yy2p 2 года назад
ትክክል👌👌👌 መስኩ ዐማሀራ እስከመቼ ይሆን በደልና ሰቆቃው አይ አንቺ ሀገሬ💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭😭😂
@eyasuassefa4307
@eyasuassefa4307 2 года назад
የኔ ጅግኖች በርቱልን
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 года назад
መስኪ የነዚህን ግሳንግስ ብልፅግና ስብስቦች አስተሳሰብ በደንብ አስተውለሻል ትንናሽ ጭንቅላቶች አገር ያጠፋሉ
@tadessealene4340
@tadessealene4340 2 года назад
Thanks Meski for voice of Amhara genocid !! Stop Amhara genocid .
@asefagetnet6963
@asefagetnet6963 2 года назад
መስኪኪኪ እንኳን ደህና መጣችሁ!!
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 2 года назад
መስኪ ዬኔ የብቻዬ ፍቅሬ ነሽ በጣም አደንቅሻለዉ እወድሻለዉ የሚትናገሪዉ እዉነትን።በልቤ ያለዉን ሃሳብ ነዉ ጌታ ይባርክሽ ልጆችሽን በለሽበትሁሉ ሰላሙን ይግጠምሽ ከፍተኛ ሽ ጌታ ይቅደምልሽ ጌታ።ያሰብሽዉንሁሉ ያሳካልሽ።
@tobiya6148
@tobiya6148 2 года назад
Good job Meski !
@serkalmabebe5633
@serkalmabebe5633 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kebedemengesha2789
@kebedemengesha2789 2 года назад
ነግበኔ እንደሚሆን እያንዳዱ ሰዉ ማወቅ አለበት።
Далее
Big Baby Tape - Turbo (Majestic)
03:03
Просмотров 324 тыс.
아이스크림으로 진짜 친구 구별하는법
00:17
Surxondaryoga biz chempionlarimiz bilan yetib keldik!
00:55
"ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል?
1:16:52
የአቶ ልደቱ መልስ አንድምታዎች
2:01:13
የኦፌኮ አውዳሚ  መንገድ
54:41
Просмотров 47 тыс.