Тёмный
No video :(

ገበሬ ነበርኩኝ ግን ያለኝን ሁሉ አጥቼ ከሀገሬ ተፈናቀልኩ | I was a farmer but I lost everything | በጣም የሚያሳዝኑ አባት | 😥🥹 

ባለአደራው / baladeraw
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

ገበሬ ነበርኩኝ ግን ያለኝን ሁሉ አጥቼ ከሀገሬ ተፈናቀልኩ | I was a farmer but I lost everything | በጣም የሚያሳዝኑ አባት | 😥🥹
ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RU-vid አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RU-vid አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
INSTAGRAM 👉www.instagram....
FACEBOOK 👉 / baladeraw

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 120   
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 10 месяцев назад
ባላደራውን እናሳድገው ወገን ላይክ ሸር አድርጉ እስከመ ወገን
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 10 месяцев назад
ይሄ ኡሉ ባለመኪና እጃቸው ሲዘረጉ ዝም ማለታቸው😢😢😢😢ያማል
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 10 месяцев назад
በመፅሀፍ ቅዱስ ሀብታም መንግስተ ሰማያት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል የሚለውን በተግባር አየን በጣም ነው ያዘንኩት እጃቸውን ዘርግቸው ዝም ብለው ማለፋቸው
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 9 месяцев назад
​@@user-ok1bt6wx1gልብ ይሰብራል እያዩ ማለፍ በጣም ይከብዳል ::
@abutofik7654
@abutofik7654 9 месяцев назад
እር ያአላህ ስንቱ ተስቃየ በዚህ በማይርባ ስልጣናችው ስንቱ ሚስኪን እር ተው ወግኖች እንስማማ 😢😢😢😢
@alemedebela5342
@alemedebela5342 10 месяцев назад
ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ለአገሮት ያብቃዎት።
@abdulshebo61
@abdulshebo61 10 месяцев назад
በጥጋበኞች መካከል የሚጎዳው ደሀው ነው አባታትችን ተረጋግተው በእስተ እርጅና በሚኖሩበት ስአት እንደዚህ መንከራተት ያሳዝናሉ ምህረቱን ያምጣልን የፈጠረን ፈጣሪ
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 10 месяцев назад
አይይይይይ እኛ ነበር ዝቅ ብለን እናት አባቶቻችን እግራቸው መሳም የነበርብን አይ ድህነት 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይስጣቹ
@emanbintbaba1473
@emanbintbaba1473 10 месяцев назад
ኡፍፍፍ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሚስኪኑ ህዝብ ተሰቃየ ለሰጭ አላህ ይስጠው
@user-dl2jp7rh9w
@user-dl2jp7rh9w 10 месяцев назад
በእውነት ባላደራውን እናበረታታው ወገኖቼ አንተ የተባረክህ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ።
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 10 месяцев назад
የጦርነት ውጤት 😥😥😭😭
@Tsionyemaryam1216
@Tsionyemaryam1216 10 месяцев назад
ባለአደራው አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኔ መልካም ለሰጡትም እጆች እመብርሀን ትስጠው
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q 10 месяцев назад
የኔ አባት እኔ ልራብልህ እኔ እኮ አሁን ግርም እሚለኝ ካለፈው ጦርነት ምን አገኛን ? አማራ ክልል አሁንም ንፁሆኖች እየጨፈጨፉ ነው የትግሪን ሞት ይሙላ ተብሎ ነው ፍትህ የጠፋበት ሀገር ኢትዮጵያ😢😢😢😢
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 10 месяцев назад
አቦኒ ምዓረይ ፀላኢኩም ይደፋእ ባላደራው እግዚአብሔር ይባርክህ የሰጣቹሁም በበረከት ይመለስ❤
@user-hr6lm6ll8z
@user-hr6lm6ll8z 10 месяцев назад
አይይይ ሰው ግን ጭካኔው ስንት መኪና አለፈ እሳቸው እምበላው እያሉ እጃቸውን እየዘረጉ 😢😢😢
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 10 месяцев назад
be Abiy Ahmed zemen mibela yelem shem you Abiy Ahmed
@user-tp4ei4mv7t
@user-tp4ei4mv7t 10 месяцев назад
የኔ አባት አጀቴን በሉት የአላሕ ሑሉን እርዚቅ ይከፈትልንን ያረብብብብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Месяц назад
ባላደራዉ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ከስህተት ይጠብቅህ ይች ብልጭልጭ አለም አታላይ የዚህ አለም ገዢ ዳቢሎስ ክርስቶስንም ፈትኖታልና ወንድሜ ከፈተና ያዉጣህ በሚሆነዉ ነገር በሚገጥምህ ፈተና ጽና ባለፈዉ ስራፈት ሁሉ ከስራህ ለማደናቀፍ ብዙ ብለዉ ስተትበሳጭ ሰምቻለሁ ወንድሜ ጽና እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ ግን እነደ ልመናም ምክርም ከተቀበልከኝ እንደምሰማህ እመአምላክ ወላዲት አምላክን አብዝተህ እምትወዳት ይሰማኛል እና ስራህን የምታጅብበት ሙዚቃ መሆኑ ቀርቶ መዝሙር ብታረገዉ ምን አገባሽ እንደማትለኝ ተተስፋ አለኝ በተረፈ በርታ እግዚአብሔር የምድርም የሰማይም ዋጋ ያድርግልህ
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w 10 месяцев назад
የነዚህ አረሶ አደር እንባና እርሀብ ይፋረዳቹ ውነት
@maryama8557
@maryama8557 10 месяцев назад
ባለአደራውአላህይስጥህ እዚህምያላችሁየሚሰጡአላህ ይጠብቀችሁ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 10 месяцев назад
አላህሥርህንይቀለዉብልፅግና አዉሬ ገበሬዉን ለማኝ አደረገእርሜህንይቁረጠዉበቶልኡፍፍባላደራዉ እረጂምእድሜከጤናጋር
@sisayheley1239
@sisayheley1239 9 месяцев назад
እኔስ የትግሬ አባቶች የአማራ አባቶችን ሳይ እደው እባኤን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢😢😢እኔን አፈር ልብላባለአደራው እስኬ ስልካቸውን ወይም ይንተን ስልክ ላክልኝ ይቅሜን ልርዳው
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 10 месяцев назад
የኔሚሥኪን እህህማጣትጂብይብላዉ😢😢😢
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 10 месяцев назад
እኔ አፈር ልብላ አባቴ የአብርሃሙ ሥላሴ የጎደለውን ሁሉ ይሙላሎት የኔ ልዩ አባት
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 10 месяцев назад
ለስንት ሰው የሚተርፉ ስንቱ ጀግና ታታሪ ገበሬ ለማኝ ሆኖ ቀረ በዚህ የሚያደርገውን በማያውቅ ጨካኝ መንግስት
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 3 месяца назад
እግዚአብሄር ሀጢአታችንን በደላችንን ይቅር ብሎን ደግ መንግስት ለሀገራችን ሰቶን ወገኖቻችንን ከችግር የሚወጡበትን መፍትሄ ይስጠን አርሶ የሚያበላ እጅ ለልመና ሲዘረጋ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢ባለአደራው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ❤❤❤
@user-hr6lm6ll8z
@user-hr6lm6ll8z 10 месяцев назад
አዬዬ ጦርነት ምንም የማያውቁ ንጹሀን ተሠቃዩ
@Vcinlv23
@Vcinlv23 10 месяцев назад
Ayyyy wegenoche 💔💔💔💔💔😭💔💔💔💔enen yrabegn 😭😭😭😭
@userenter2635
@userenter2635 10 месяцев назад
ለሰው ያልተረፋችሁ ያክል ቀብራራው ገበሬ ግዜ ጥሎት መንገድ ወጡ😭
@EyobDube
@EyobDube Месяц назад
ባላደራው ወንድሜ እውነተኛ ለዚ የተፈጠርክ ሰው ነህ እግዚአቢሄር በሄድክበት ሁሉ ይከተልክ አተ መልካም ሰው
@BeziBe
@BeziBe 10 месяцев назад
የኔ ምስኪን አባት😢 ፈጣሪ ለቤትዎ ያብቃዎት🙏
@yohannesh.giorgis5215
@yohannesh.giorgis5215 4 месяца назад
ባለ አደራው ተባረክ! አግዚአብሔር ለሰጠ ይስጥ፣ የአንተንም ድካም ይቁጠርልህ!
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS 10 месяцев назад
የኔ አባት 😢 እግዚአብሔር ይስጣቹ አሜን
@kon9394
@kon9394 3 месяца назад
ባላደራው እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እድሜ ይስጥህ ዋናው በእምነት ይዘህ ለተቸገሩ ስታደርስ እግዚአብሔር ደሞ ለአተ ያልታሰበ እንጀራ ይስጥህ ፕሮግራምክን ባየው ቁጥር ሁሌም አለቅሳለው የሰው ልጅ አይቸገር ❤❤❤
@roserise8496
@roserise8496 10 месяцев назад
Egzehaber yechemerelek edeme ketenagar😢😢😢😢
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 10 месяцев назад
የኔ አባት 😢😢😢😢
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ወንድሜ❤❤❤
@mediatube3914
@mediatube3914 5 месяцев назад
አይ የኔ አባት ከትግራይ ነው የመጡት እኛ መግንበስ ስገባን አባታቻቾን ተጎነበሱ😢
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 10 месяцев назад
የኔ አባት😢😢😢😢😢😢
@genet4431
@genet4431 10 месяцев назад
Baladeraw ena tebabariwechen Egziabeher edme tena yesteh
@MdMd-kg3nm
@MdMd-kg3nm 10 месяцев назад
የኔ ውድ አባት 😢😢😢
@zeekingston2338
@zeekingston2338 10 месяцев назад
This so sad to watch and heart breaking to see our people suffer , because of these ruthless politicians
@netsanetgebremariam8410
@netsanetgebremariam8410 9 месяцев назад
Egna tananashoch enagombis abate erso min bewetawot yene abat . Weyyy
@tgay5642
@tgay5642 10 месяцев назад
ያአሏህ
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 10 месяцев назад
Fetariy yirdah
@manalenew2419
@manalenew2419 10 месяцев назад
Ayyyy wegn alek berehb men yeshalal egthabhr ebakh abeyen atañen ledhaw
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m 10 месяцев назад
ያሳዝናን አይይ እህ ይህን ቻናል እናበረታታው
@bazakason8474
@bazakason8474 10 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት
@user-oh3gp8yq4w
@user-oh3gp8yq4w 3 месяца назад
ትልቅ ያርግህ ጠባብ አይደለህም፣ ዛሬ ቁጭ ብዬ ጥቂት አይቻለሁ፣ በርታ፣ ራስህን ከአደጋ ጠብቅ።
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 10 месяцев назад
የኔ አባት😢❤
@lidya4781
@lidya4781 10 месяцев назад
የትግራይ ሰው እኮ ፍቅር ነው:: ፖለቲካ እንዲህ ንፁህና ኢኖሰንት የሆነውን ህዝብ ያንከራትታል::
@user-ls2jk1ui1i
@user-ls2jk1ui1i 10 месяцев назад
ኣይ ድህነት ኣይንህን ይጥፋ ወድሜ እግዚሄር ይስጥህ
@gola5905
@gola5905 10 месяцев назад
የኔ አበት ❤❤❤
@asmamawmijena3043
@asmamawmijena3043 5 месяцев назад
ባላደራው የሰማይ ዋጋ ያድርግልህ አባትዬ እኔን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 месяца назад
አምላክ ሃገራችንን ሰላም አርግልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r 4 месяца назад
የኔ አባት 😢 ወይኔ ወገኔ ተሰቃያችሁ 😢
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 5 месяцев назад
ይሄ ሁሉ ባለ መኪና አስር ብር እንኳን አተው ነው እጂ ሲዘረጉ ዝም አቤት ጭካኔ😢😢
@hassetalemayehu6597
@hassetalemayehu6597 10 месяцев назад
Yesmay ena yemder amelak lenzi abatoch setl tarkn maren ebakhe uff
@thomassisino10
@thomassisino10 10 месяцев назад
Yasaznal life in Ethiopië God bless you bro. You are doing super Jobs
@user-zf1lw2oy9c
@user-zf1lw2oy9c 7 месяцев назад
አጁኹም ይሀልፍ! አቦይ ትዝ ኢሉኒ እሰኪ ቁፅሮም ሀበኒ
@user-is3yq4sn3b
@user-is3yq4sn3b 10 месяцев назад
Tebarek Allah Bereka yargih Manm ayita matat kebad nw Ya Allah rahmetihin awridilen hagerachinin selam adrigilin
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 10 месяцев назад
አላህ ይስጣችሁ
@SelamawitCheru
@SelamawitCheru 10 месяцев назад
Thank u❤❤❤
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 10 месяцев назад
የኔ አባት አንጀቴን በላኝ
@bettyboo7783
@bettyboo7783 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይ ባርክ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 10 месяцев назад
እውነት
@woyay2095
@woyay2095 10 месяцев назад
የኔ አባት ኡፍፍፍፍ
@Sameer-oc7oe
@Sameer-oc7oe 10 месяцев назад
Ayiiiiiiiiiiii Ethiopia seexan malluumaatu nutii seene lataa 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@muluk974
@muluk974 10 месяцев назад
abeti fatareha hagerachinin salme agregilin
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 10 месяцев назад
የኔ አባት❤❤❤
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 10 месяцев назад
ክበርል ባላደራው 😊😊
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 4 месяца назад
ባላደራው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
@negstibogale6618
@negstibogale6618 10 месяцев назад
ተመስገን
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 10 месяцев назад
Fetari yirdah
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 10 месяцев назад
ወይ ዘመን
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 10 месяцев назад
ፌሰቡክ ላይ ብዙ ተከታይ አለዉ ዩቱብ ላይ በጣም ትንሸ ነዉ ሰብሰክራይ እያደረግን እናበረታታዉ
@sunyaali2072
@sunyaali2072 10 месяцев назад
Ye abiy Ahmed zemen 😢
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 10 месяцев назад
የኔ አቤት😢😢
@mdfakkar5839
@mdfakkar5839 Месяц назад
ሰላም ለሀገራችን ይሁን ❤❤❤
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 4 месяца назад
አይ ገበሬ ለማኝ የሆነበት አገር አምላኬ እባክህ ውረድ
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 7 месяцев назад
እሺ እንዴት አድርገን እኝህን አባት እናግኝ ወንድሜ
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@peacelove2741
@peacelove2741 4 месяца назад
የአብይ አህመድ ግፍ የትግራይ ህዝብን አጠፋው ግን እግዚአብሔር ይፈርዳል ። ባላደራው እግዚአብሔር ይከፍልሃል አንተ ተባረክ።
@Geramesay
@Geramesay 4 месяца назад
ወይኔ ወይኔ ወይኔ አገሬ 😢
@kokobeasfaw1504
@kokobeasfaw1504 9 месяцев назад
ኣባይ😢😢😢
@53067
@53067 9 месяцев назад
እኔን 😢
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 4 месяца назад
You are breaking the back bone of resume and haterade
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 7 месяцев назад
ፍፍፍፍፍፍ የኔ አበት 😢😢😢
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 29 дней назад
ገበሬ ሆና መለመን ያማል
@zerabachew2179
@zerabachew2179 Месяц назад
Abeye ahemed yemibal setan yesetan kurach egziabher yeserahen yekefelek bezer manzerk yedres
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 4 месяца назад
በጨመርክላቸው
@fes592
@fes592 10 месяцев назад
በአብይ ዘመን አራሹ ገበሬ ለማኝ ሆነ። ያሳዝናል። እግዚአብሄር ይንቀልልን ይህን ክፉ መንግስት።
@user-rz1xt1hj4v
@user-rz1xt1hj4v 10 месяцев назад
❤የኔ አባት አላህ ታረቀን እረ ስንቱ ተሰቃየ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 10 месяцев назад
አይ አባቴ እንደናፈከኝ ሳልጦርህ ሞትክብኝ አይ አዱኛ ይሄ ነው ምን ዋጋለው
@khadidjaulander1779
@khadidjaulander1779 2 месяца назад
💯💛🙏👍
@enatzeneb6513
@enatzeneb6513 10 месяцев назад
😢😢
@SerkadisGebru
@SerkadisGebru 9 месяцев назад
😢😢😢
@user-nb2cp3dp6r
@user-nb2cp3dp6r 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤😢
@user-hr7ir9it1z
@user-hr7ir9it1z 6 месяцев назад
❤❤
@senaituae628
@senaituae628 3 месяца назад
❤❤❤❤
@almazderess8971
@almazderess8971 4 месяца назад
❤🙏
@fetimamuhamed7614
@fetimamuhamed7614 10 месяцев назад
😢😢😢😢
Далее
Коротко о моей жизни:
01:00
Просмотров 389 тыс.
СЕРЕГА ПИРАТ - TEAM SPIRIT
02:37
Просмотров 292 тыс.
January 12, 2024
4:04
Просмотров 10 тыс.
መልካምነት ለራስ ነው
8:25
Просмотров 75 тыс.