Тёмный
No video :(

ጎንደር ለምን ለቀውስ ተመረጠች ? መስከረም አበራ  

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

3 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 468   
@menelikanteneh6637
@menelikanteneh6637 2 года назад
መስኪ በጣም እናመሰግናለን እንደወትሮው እጅግ ድንቅ እና ጥልቅ እይታሽን ያካፈልሽበት በጣም ጠቃሚ ውይይት ነበር
@fikirtekeba2623
@fikirtekeba2623 2 года назад
በጣም አመሰግንሻለሁ እውነት ነው የተናገርሽው እግዚአብሔር ሀገራችን ከዚህ ማአት ያውጣት... ሰው የጠፋ ለት የተገኘሽ የእውነት ሰው ነሽ መስኪ ከክፉ ይጠብቅሽ!!!
@eg3549
@eg3549 2 года назад
@@aemyay5169 Amen
@teklegeyorgesargawe2464
@teklegeyorgesargawe2464 2 года назад
ግሩም ሠው ነሺ ቃል ያጥረኛል
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Amen Geta yitebikat.
@menbereabebe4486
@menbereabebe4486 2 года назад
¹¹
@user-hm6ex5mq4m
@user-hm6ex5mq4m 2 года назад
በጣም አሪፍ ውይይት ነበር፣ ለሁለታችሁም ትልቅ ክብርና ምስጋና ይድረሳችሁ !!
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 2 года назад
ቆንጆ ርግት ያለ ውይይት ነበር። መስኪ በጣም አስተዋይ ፖለቲከኛ ነች።
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።
@asnakechweldetsadik8828
@asnakechweldetsadik8828 2 года назад
የኔ ውብ የኔ ብስል የኔ ምሁር የኔ ጀግኒት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መስኪዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dessalegnmuche3096
@dessalegnmuche3096 2 года назад
መስኪ በጣም እናመሰግናለን ስለሚዛናዊ እይታሽ በዚህ ዘመን ለማጨብጨብ በተዘጋጀበት ጊዜ ለእውነት መታመን ለአርያነት የሚበቃ ስራ ነው ። የእውነት አምላክ ይጠብቅሽ ሌላ የምለው የለኝም ።
@danielshewa8364
@danielshewa8364 2 года назад
ጎበዜ ጀግና ነው በሀሉም ነገር ይበልጣቸዋል ክብር ለእነሱ ተራ ነገር ነው እነሱ ራሳቸው ዘቅጠው የስልጣን ጥማት ነው ያላቸው ለሆድ የሚኖሩ ሆዳም ብቻ
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 2 года назад
አንድ መንግስት ጋዜጠኛን ማሰር ሲጀምር መንግስትነቱ እየፈረሰ መሆኑን ምልክት ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 года назад
ሳህ 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥰🥰
@jemaneshhaile7010
@jemaneshhaile7010 2 года назад
Excellent explanations, as usual. Thank you Meski
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 года назад
ድምፅሽ አይራቀን። እውነት አንቺ ጋ ነው ያለችው። እውነተኞች ዕጣ ፈንታቸው መታፈን በሆነበት ሀገር እንዲህ ደፍሮ መውጣት ጀግንነትን ይጠይቃል። ጀግና ነሽ።
@zufanmiheretu2069
@zufanmiheretu2069 2 года назад
Lek new gen adga alwe
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 года назад
@@zufanmiheretu2069 አዎ። በፍርሐት ተለጉመን ብርቅዬዎቻችንን እያስበላን አስከመቼ እንደ እምንቀጥል ግራ ይገባኛል። እዚህ ሀገር የባሰ እንጅ የተሻለ አልመጣ አለ። አገልጋዮች ብለን የሾምናቸው አፋኞቻችን ሆነዋል። ጋሽ ታዲዎስ፣ታምራት፣ መዓዛ፣ሌሎችም ፣ ሰሞኑን ጎበዜ ሲታፈኑ፤ ለምን? ያለ የለም። ወንጀል ከሰሩ በሕግ ይጠየቃሉ ህገወጥ ማፈን፣ አድራሻ ማጥፋት ለምን ያስፈልጋል? አስታውሽ ከአራት አመት በፊት መሪያችን ያወራውን። ሰላም እንደራቀን ልናልፍ ነው።
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 года назад
መስኪዬ እውነትም ንቃት እንደው ኑሪልኝ I don’t have words. God bless you & your beautiful kids.
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 2 года назад
ትክክለኛ አንቂ ፕሮግራም!!!መስኪዬ እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቅሽ!
@worededgier2604
@worededgier2604 2 года назад
ጀግኒት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ::
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 2 года назад
እግዜር ይባርክሽ ይጠብቅሽ አንደበተ ርቱዕ ባለሞራል አገር ወዳድ ምሁራዊ ተንታኝ መስከረም አበራ:
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 2 года назад
መስኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@selamhaile4267
@selamhaile4267 2 года назад
በጎንደር የተደረገው ፓለቲካዊ ነው ችግሩም ደግሞ ከዐማራ ጋር ነው እንግዲህ እንደ ዐማራ አንድ ላይ ቆመን የመጣውን ጠላት መመከት መስክዬ እንደ ሁልግዜውም በጣም ቆንጆ እይታሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏❤️
@stillhopeful7061
@stillhopeful7061 2 года назад
እስኪ መጀመሪያ ያንተን መመህሮች ሂደህ ከጥላቻ ስብከታቸው እንዲዎጡ አድርግ, ከሙስሊሙም ከፔንጠውም ከብሄር ብሄረሰቦች ተቧጭቀችሁ ከማን ጋር ልትኖሩ ነው? እናንተ የኢትዮጵያ ሸክሞች ናችሁ። አማኞቻችሁ ወደፔንጠው ወደ ሙስሊሙ እየገረፉላችሁ ነዉ። ትልቁ ስብከት ስነምግባር ነው እናተጋ ደግሞ ያ የለም
@selamhaile4267
@selamhaile4267 2 года назад
@@stillhopeful7061 የኢትዮጵያ ሸክሞችማ አለም አወቀው እኮ ከሰውነት ወደ አውሬ የተቀየራችሁ የጋርዮሽ ዘመን ፍጥረቶች ሀሀሀ ሲሉ ሰምታ አሉ ከዚህ ቦኋላ ዐማራን መናገር ከባድ ዋጋ ያሰፍላችኋል ዛሬ ደግሞ ጃማይካውያንን ማሳደድ ጀመራችሁ አይደል ? ዋጋችሁን በቅርብ ጠብቁ
@stillhopeful7061
@stillhopeful7061 2 года назад
@@selamhaile4267 እውነትም ዘቅጣችሃል ዙሪያሽን በሳት ተከበሽ እኔን ለማስፈራራት ትሞክሪያለሽ? ኢትዮጵያዊ በጭብጨባ እና በእልልታ እምትመራበት ጊዜ አክትሟል። 🤫🤫🤫
@selamhaile4267
@selamhaile4267 2 года назад
@@stillhopeful7061 ቅቅቅቅቅ እርሱን አብረን እናያለን የሦስት ቀኑ ዘመቻ ውሀ በላው አይደል ? ኮሜንትም ያስፈራችኋል አይደል የህፃን ልጃ የሽማግሌ ገዳይ ፈሪዎች አንበጣና ክብኩባ በዛች ክልል ላይ ይሆናል የት ስለምታውቃት ኢትዮጵያ ይሆን የምታወራው? ፋኖ ጀግና በደንብ እየተቃጠልክ
@stillhopeful7061
@stillhopeful7061 2 года назад
@@selamhaile4267 ወፍ የለም ሁለንም ነገር ፀጥ ረጭ አድርጎ በእቅዱ መሰረት ሀግ የማስከበሩ እርምጃ እየተካሄደ ነው። እኔ እማወራት ኢትዮጵያ ሰፊዋና የ 82 ብሄረሰብ መኖሪያ የሆነችዋን ነው። አንቺ የምታስቢያትን የጎጥ እና መንደርተኛዋን አይደለም። ከጎጣችሁ ወጥታችሁ እማታውቁ የኩሬ እንቁራሪቶች ስለ ውቅያኖስ ስታዎሩ ታስቁኝ አላችሁ። ስለ ውቅያኖሱ ለማውራት ከኩሬው ወጣ ማለትን ይጠይቃል።
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 2 года назад
Never get tired of listening to her; her deep insights into the thinking of the enemies of the Amhara people are amazing. what a talent! Thank you Meski !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@kedirhassen601
@kedirhassen601 2 года назад
May be you are in love 😍
@liyatt840
@liyatt840 2 года назад
መስኪ ጀግኑት
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 года назад
The one and only Mesky! excellent, brilliant, outstanding, very logical.
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 года назад
I can't wait Mesky, as usual.
@beloved1900
@beloved1900 2 года назад
መስኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏❤️❤️
@awokekefale2468
@awokekefale2468 2 года назад
መስኪ የምታነሽው ሃሳብ 100% ትክክል ነው ግን የሚያየው ትንሽ ሰው ነው እና እንዴት ነው የአማራ ሕዝብ ሙስሊም ክርስቲያን እውነቱን ተረድቶ ከዚህ ሴራ የሚተነቀቀው?
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 года назад
You have to share
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 года назад
እናመሰግናለን መምህርት መሰከረም አበራ እግዚአብሔር ባለሸበት ይጠብቅሸ🙏
@sarasara-if4lo
@sarasara-if4lo 2 года назад
መስኪ እግዚአብሔር አንቺንም ከክፉ አይን ይጠብቅሽ
@saradawit9287
@saradawit9287 2 года назад
መስኪዬ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ, ይጠብቅሽ,ቅጥር ይሁንሽ
@Janhoy723
@Janhoy723 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ፕሮግራማችሁ እጅግ አንቂ ነው ተባረኩልን🟩🟨🟥✊🏽
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 года назад
janhoy aba tekel were is jossy please tell me
@hailemariamtsehay8196
@hailemariamtsehay8196 2 года назад
እግዚአብሔር ማስተዋሉን እና አንደበቱን ስላዋሰሽ የተመሰገነ ይሁን ክብሩን እሱ ይውሰድ በማለቴ መቸም ቅሬታ ያለው ሰው ይኖራል ብየ አላስብም።
@tsehayneshabebe8359
@tsehayneshabebe8359 2 года назад
እግዝእብሔር. እድሜ።።ይስጥሽ. እነ።ድንንዙ።ብእዲን. ተኝተው።።።እንቺ. ።የእማራ. ብርሀን
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 года назад
Queen's of Amhara.
@desaledesalesefiw5505
@desaledesalesefiw5505 2 года назад
መስኪዬ ሽ አመት ኑሪልኝ
@user-mk3hw6lp8x
@user-mk3hw6lp8x 2 года назад
ጎበዝ
@mengistuyemane164
@mengistuyemane164 2 года назад
በጣም ኣስደሳችና ኣስተምህሮት ያለው ትንታኔ፡፡ እህቴ እግዚኣብሔር ይጠብቅሽ፡፡
@yenemar786
@yenemar786 2 года назад
Meskerem, I prayed for you wellbeing with you family.
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 2 года назад
መስኪየ የኔ ትታግ አላህ ይጠብቅሺ ከስው በላወቹ ምርጥ አርገሺ ገልፀሺዋል ይሄው ነው እዉነቱ አላህ ልብ ይስጣቸው የኛወቹ ለጥላት መደስቻ ስገሉን ጥላቶቻችን ሙስሊም ክርስትያን ብለው አይደለም አማራ ብለው ነው እነሱ ግን የሚስጦቸውን አጀዳ ተቀብለው ንፁህ ወገኖቻችንን አጣን አላህ ልብ ይስጠን ብቻ
@tsionadiss7325
@tsionadiss7325 2 года назад
ሁሉም አማራ ይሄንን መርዳት አለበት ፋኖን ለመጣል የግድ በ ሀይማኖት ማጣላት ከዛ ፋኖን አቅም ማሳጣት ነው አላማው ባካችሁ ተርዱ ከ ኦነግ በላይ ወንጀል የስር በደም የተጨማለቀ አለ ንቃ አማራ
@znashedessie4455
@znashedessie4455 2 года назад
እኔ ምንም አልልም ምክንያቱም በምንም ቃል ልገልፅሽ አልችልም ብቻ ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ።እወድሻለሁ የኔ ጀግና መስከረም አበራ እና እሷን ምሥሎች ሠላማችሁ ይብዛ ።
@selammersha1493
@selammersha1493 2 года назад
Great analysts ❤❤❤❤❤
@user-pb3nx7le8b
@user-pb3nx7le8b 2 года назад
💚💚💛💛❤❤
@user-df8jy6im2b
@user-df8jy6im2b 2 года назад
thanks meskerm fir your comitement
@yenemar786
@yenemar786 2 года назад
Young mother of two is the best knowledge who speaks the beloved people of amhara
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 2 года назад
Masekaram thank you for your constant effort to save our country against those cruel politicians and horrible government! It's only the matter of time but we will absolutely WIN !
@tsiyonegizaw2577
@tsiyonegizaw2577 2 года назад
በርቱ በጣም ጡሩ ዝግጅት ነው
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
መፍትሔው አም-ሓራአማራው በቀጥታና በህቡዕ መደራጀት መሰልጠን መታጠቅ መፈርጠምና መጋፈጥ ብቻ !!!!!!! አዎዎዎዎዎዎዎ በቀጥታና በህቡዕ እስከ ምፅዓት ቀን ድረስ !!!!!!!
@tsehayneshabebe8359
@tsehayneshabebe8359 2 года назад
የኔ. ትንታግ. የእማራ. ልጅ. ከእይን. ያውጣሽ. በተለይም።።።ከብእድን.
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 года назад
ወይይይይይ የኔ ልዩ ጣፋጭ አንደበት ሰላምሽ ይብዛ 🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍👍
@FairylandAdventures2024
@FairylandAdventures2024 2 года назад
በዚህ መንግሥት ኢትዮጵያ ሥርዓት አልባ ሆናለች። መንግሥት እርምጃ የሚወስደው ሕገወጦች ለይ ሳይሆን ሀቀኛና ዕውነቱን በትጋት እየዘገቡ ያሉ ጋዜጠኞች አና ሌሎች ለሕዝብ የቆሙ አካላት ላይ ነው። ይህች አገር በእራሷ መንግሥት የተደገሰላት አደጋ ምን ይሆን?
@Ethiopia291
@Ethiopia291 2 года назад
መስከረም የኔ መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ😍😘
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
We love you Meski, always appreciate you. May God bless and protect you.
@addismedirek2498
@addismedirek2498 2 года назад
መንግስት በኅዝብ ላይ አመኔታ ሲያጣ የሆነ ነገር ኮሽ ባለ ቁጥር መደናገጡ አይቀሬ ነው። ስለሆነም የአብይ አህመድ መንግስት ግለሰቦችም ሆኑ ቡድኖች ላይ ትኩረት በማድረግ ሃሳባቸውን ለማፈን ግለሰቦችን ማሰር ግለሰቦችን ማፈን ተግባሩ ያደረገ ነው።
@Peace.loveee
@Peace.loveee 2 года назад
Egziabher abzto ybarksh🦁🦁
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 года назад
ይህ ምላሳም ሰውየ ስቃያችንን አበዛው ወያኔ ያሳደገው ሰው ድሩስ ምን አይነት አንጀት ሌኖረውነው አማራን እግዚአብሔር ነው የሚጠበቀው
@edengizachew5630
@edengizachew5630 2 года назад
መስኪ የኔ ውብ ተባረኪ አንች እኮ ትልቅ ላይብሪሪ ነሽ እግዚያብሄር ጥላ ከለላ ይሁንሽ የሁሌ ፀሎቴ ነው እህት አለም ፡፡ ፍትህ ፍትህ ለጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ!!!!!!
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 года назад
EXCELLENT MESKEYI !
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 года назад
ምን ቃል እንፈልግልሽ? ለህይወትሽ የሚበቃ ስራ ሰርተሻል አሁንስ ቃልም አጣንልሽ።
@user-vi5gt2ft2z
@user-vi5gt2ft2z Год назад
ተባረኪ ጠለቅ ያለና ብቃት ባለው ዕውቀትሽ ለጀሮ በሚጥም መልኩ ሰፋ አድርገሽ በማቅረብሽ ።
@user-vs3gf4tp5k
@user-vs3gf4tp5k 2 года назад
የኔ ጀግና 🙏🙏🙏🙏🙏 በርችልን🙏🙏
@clickclick4680
@clickclick4680 2 года назад
የሚገርም ትንታኔ ነው
@meskiwol422
@meskiwol422 2 года назад
Meski, thank you, for your Intel agent knowledgeable, political analysis. May God blessing you and protect you.
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 2 года назад
መስኪ ኩራታችን ካልጋሪ ካናዳ
@SaraSara-ur9jm
@SaraSara-ur9jm 2 года назад
መሰኪዬ ጀግና ሰወድሸ
@est2729
@est2729 2 года назад
እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ ጥበብና ዕውቀትን ይጨምርልሽ ከዕድሜና ጤና ጋር መስኪዬ የልቤን ነው የተናገርሽልኝ ቃላት የለኝም ምን ልበልሽ የቁርጥ ቀን ልጅ 💗💗💗
@weletegiyorgis1891
@weletegiyorgis1891 2 года назад
የኔ ጀግና ጠንካራ ነሽ ምንም ሳትፈሪ እውነት ነው የተናገርሽው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@temayob906
@temayob906 2 года назад
ህዝብ የእውቀት ማነስ አለበት ይሄን እንኳን መረዳት አልቻለም ⛔⛔⛔
@bilishphonefix8497
@bilishphonefix8497 2 года назад
አትጠገብ!!!መሥከረም አበራ
@saramichael9638
@saramichael9638 2 года назад
መስኪዬ ስወድሽ እንዳንቺ አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን
@negaabebawu4720
@negaabebawu4720 2 года назад
ሌቦች በሚሽለሙበህ ሀገር እውነት ተቀብራ አትቀርም በርቱ ሚሊዮኖች ከጐናችሁ ነን መስኪ Respect🙏💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@AaAa-lp9hy
@AaAa-lp9hy 2 года назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@user-ib5mg8gj2k
@user-ib5mg8gj2k 2 года назад
መስኪ ስወድሽ እውነት ማየት ከፈለጉ አቺን ብቻ ማየት ነው እወድሻለሁ ትለያለሽ የኔ መልካም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ነፍ አመት ኑራኝ ውድድ
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ክብርት መስከረም አበራ ነቅተሽ ያነቃሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽና ክብር ይገባሻል, ተባረኪ፣ ክብርት ሆይ እባክሽን ስለ አዲስ አበባ ምንም እንኳን እየታገልሽ ቢሆንም አዲስ አበቤው ተሸውዶ ተደናግሯልና, ስለአዲስ አበባ በየቀኑ ይዘምር ዘንድ ተጨማሪ ንቃት ብትለግሽው, በራራን ባሻሻ ለማድረግ የሚደረገውን ሩጫ አዲስ አበቤ ንቆ ይቃዣል,ፋኖም አለሁልህ እንዳይለው ትጥቅ ለማስፈታትና ለመበታተን አም-ሓራአማራውን ከማቆራረጥና ጭራሽ ከማለያየት በስተጀርባ እንደምናየው በተለያየ ሴራ እየፈተኑት ይገኛሉ,አዲስ አበባን ኦነግብልፅግና ኦሮሙማ ሰለቀጣት ማለት,ኢትየጵያ በኦሮሚያ ተብዬዋ ተረጋጭ ቅኝ ሆነች ሲሆን አም-ሓራአማራፋኖውም አብሮ ተወቀጠ ማለት መሆኑን ተገንዝቦና አውቆ 'ለአዲስ አበባ' ኢትዮጵያ' በየቀኑ ይዘምር ይፎክር ይቅራራ ይሸለል ግድ ይሏል! ክብርት ሆይ እኛም ከጎንሽ ነን አደራ አደራ አደራ,የሼምለስ አብዲሳን የብልግና1/2 ቅዠት " ፊንፊኔ የኦሮሚያ ዋና ከተማ በዓለም ሶስቱ ልዩ ከተሞች ኒውዮርክና ጄኔቫ የምትተካከል ሆና መመዝገቧ" ልብ በሉ በተደጋጋሚ በታሪክ እንዳየነው በወያነም የዓለም ሃያላኖች ከጎኑ የቆሙት ዛሬም የሚደግሙበት ሚስጥር ዋና ከተማዋን ጨፍልቆም ጨፍጭፎም ከያዘው ጋር ሙጭጭ፣- የዓለም መገናኛም የሁሉም ድርጅቶች ቢሮ ያለባት አፍሪካን ቀፍድደው የያዙባት ከኒውዮርክም ጄኔቫም በልጣ በደረጃ አንድ ከተማነት የተገኘችና የዓለም, የአፍሪቃና የኢትዮጵያ፣- የዓለም አህጉሮች እና የኢትዮጵያ ዋና ከተማነቷ ልዩ ያደርጋታልና ታሿኩታለችምና የኦነግብልግፅናኦሮሙማ ሴራና ህልምን ተገንዝቦ አዎዎዎ,ይጋተር ዘንድ አዲስ አበቤ ንቃት ንቃት ንቃት ያስፈልገዋልና የቁንጮነት አደራው ክብርት መስከረም አበራ ላይ ጭነንብሻልና አምነንብሻልናም አንድ በዪው። እናመሰግንሻለን ከጎንሽ ነን። ኢትዮጵያ ትቅደም አቆርቋዧ ይውደም !!!!!!!2/2
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 2 года назад
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 884 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 года назад
I appreciate you all the time.
@yosephyakob2761
@yosephyakob2761 2 года назад
መስኪ እግዚያብሄር አምላክ የምታምኝውና ለእውነት የቆመሽለት ከዚህ ሰይጣን አይን ይጠብቅሽ። እግዚያብሄር ላኒችም ለልጆችሽም ሲል።
@getnetweldemariam1392
@getnetweldemariam1392 2 года назад
Meski 🟩🟨🟥🫅🏽👏
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 2 года назад
የአማራ ህዝብ ወገኔ ሆይ የከፋው እየመጣ ነው መፍትሔው እንደ አንድ ሰው ሆነን በብርሀን ፍጥነትእድሜው የደረሰ ሴትም ሆነ ወንድ መደረጀት መሰልጠን መዘጋጀት በወጭም በውሰጥም ያለ አማራ ሙሉ ዕውቀቱን ሀብቱን ሀይሉን አማራን ለማዳን ሁሉም አማራ የውዴታ ግዴታ ነው አማራ ሲድን ብቻ ነው ኢትዮጵያ የምትድነው አይንህን ከድነህ አትተኛ ሁሉም አማራ አካባቢውን በንቃት ይጠብቅ እመነኝ እናሸንፋለን
@gizeale
@gizeale 2 года назад
እባካችሁ ለጎበዜ ድምፅ ሁኑለት
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 года назад
bravo bravo meskiye jegnit amhara ehete am very very proud of u berchi berchi ethio nikat the best media i swear ezgiyaber yitebekachou
@danielkifle8712
@danielkifle8712 2 года назад
መስከረም አበራ❤️
@sistefera6987
@sistefera6987 2 года назад
ትክክል መስከረም የጎንደር ሕዝብ ቃሉ አይታጠፍም ጀግናውን ጨለማ ውን ያንቦገቦገውን ጀግና አጀገነው ባህርዳሮች ድንገት ሆነ እንጅ ስውር ደባ ህነበት እንጅ እነጀኔራል አሳምነው ዶር አምባቸውና ኡነምግባሩን ቢታደጉ ድሉን እጥፍ ድርብ ያድርገው ነበር ለሁሉም ባህርዳሮች እንኮራባችሗለን
@FairylandAdventures2024
@FairylandAdventures2024 2 года назад
ሥልጡኑ አማራ ከ200 ዓመት በፊት መፍትሄ የሰጠው ዘመነ መሣፍንት በኋላ ቀር ጎሳዎች አማካኝነት በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንደገና መጥቷል።
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 года назад
መስኪ ሰላምሽ ይብዛ አንቺ የኢትዮጵያ ብርሃን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኢትዮጵያችንን እመቤታችን ንፅህት በፀጋዋ ትጠብቅልን
@jerrykassahun6305
@jerrykassahun6305 2 года назад
Meski i am deeply pray for you 🙏🙏🙏 u are absolutely amazing u understand all the games and play. Thank you!!!!!
@selamawitasichalew1496
@selamawitasichalew1496 2 года назад
መስኪ የገባሽ እኮ ነሽ።
@SsAa-pr4vq
@SsAa-pr4vq 2 года назад
በጣም እማደቃት መምህር ናት እይታዋ ሰፋ አድርጋ ነው እምታየው
@yalalemdessiet.9912
@yalalemdessiet.9912 2 года назад
God Bless you Meski!!
@semira1209
@semira1209 2 года назад
እኛ ሙስሊም ፋኖነን አማራ ሙስሊም ክርስቲያኑ አንዲ አማራ አንዲፋኖ በፍየል ሰአት በግባይሆኑ ጥሩነው ህዝቡነቅቶል አይሳካላቸውም የነሱ ሴራ
@negaber8400
@negaber8400 2 года назад
መሲ በጣም ጥሩ ውይይት ነው ያደረጋችሁት እናመሰግናለን
@gizelekulu87
@gizelekulu87 2 года назад
እንደ ሲሳይ አጌና ስነ አዳሪና ጋዜጠኛ እና እንደ ስዩም ተሾመ ተላላኪ ሂሊናቢስ የእውቀት አክፍሎተኛ ባለበት የውርደት ዘመን እንዳንቺ ለእውነት የሚኖሩ ለተገፉት ድምጻቸውን የሚያሰሙ መገኘታቸው በጣም ያስደስታል። መ/ርት መስከረም ፈጣሪ ከግፈኞች አይን ከዘረኞች ክፉ ሴራ ይሰውርሽ። ታሪክ ሁሌም ከሚያስታውሳቸው የሀገርና የአማራ ህዘቦች የነጻነት ትግል ከቀዳሚዎቹ አንዱዋ እንደምትሆኝ ሙሉ እምነቴ ነወ።
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 2 года назад
መስከረም አበራ ስምን መልአክ ያወጣዋል ማለት ይሄኔ ነው። ተመስገን ጥሩነህ ስ ካላችሁኝ ግን🙄 ችግር አለ ቀበሌው ጋ እላችኋለው። ታማኝ በየነ ግን አለ በህይወት?
@heyab1471
@heyab1471 2 года назад
Ethio Nikat 💚 💛 ❤️ 👍
@mignotemesfin7232
@mignotemesfin7232 2 года назад
መስኪዬ እንቁ ነሽ ዉዷ እህቴ ተባረኪ
@marcostefera9255
@marcostefera9255 2 года назад
ኑሪልኝ ።
@hailemariamtsehay8196
@hailemariamtsehay8196 2 года назад
ትክክለኛ እና እውነተኛ ትንታኔ ነው የክልሉ መንግስት እንኳን የዚህን ያህል ስለሚያስተዳድረው ሀገር እውቀት የላቸውም በጣም ትልቅ እውቀት ነው በርግጠኝነት የክልሉ መንግስት ምን እየሰራ እንደሆነ ለኔ አይገባኝም።
@geeplatinum
@geeplatinum 2 года назад
Than you Meski,
@redagetach
@redagetach 2 года назад
Listening to Meskerem is like a good book talking to you. Great mind. Thanks Meskerem and the interviewer also.
@ethio1775
@ethio1775 2 года назад
Dr abiy Ahmed must stop Terrorizing amhara fano end journalister. Shme on you .
@hareglulu8331
@hareglulu8331 2 года назад
Meskerem ejeg adenkischalhu ✊🏾👍❤️
@yihenewandualem6558
@yihenewandualem6558 2 года назад
Good idea
@abebeyenealem2413
@abebeyenealem2413 2 года назад
አይ መስኪ እውነት አፈላላጊ ማለት ኮ አንች ነሽ፡ 1000% እውነት ነው ፡በሳምንት 4 ቀን ብትወያዩ ደስ ባለን ድጋሚ እሰማዋለሁ ያንችን ትንታኔ አንዴ ሰምቼ አይበቃኝም፡ የኛ በመሆንሽ እኮራለሁ ፡ሺ አመት ኑሪልን።
@24VitaBella
@24VitaBella 2 года назад
Just brilliant!!!
@sistefera6987
@sistefera6987 2 года назад
መለሠም ተጋብቷል ከጎንደር የ ወልቃይቴን ሕዝብ ለመመንጠር አማች የሙክት አጥንት በጥርሱ መሥበር መቻል የጉብዝና መለኪያ ነው እነመለሥና ተረኞች የአማራ ማህል አገዳ ተመቻቸው
@selamawitmamo8296
@selamawitmamo8296 2 года назад
ስወድሽ ❤️የኔ ቅመም ትችያለሽ እኮ ጀግናዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ መስኪ🙏
Далее
የጠፋ ጊዜ- YETEFA GIZE Full Amharic Movie 2023
1:30:58