Тёмный

ጓደኛና ክፋት || ቤታቸውን ለቅቀው ይውጡ በጠላ ነው የገባነው 74 | Komos Aba Samuel Tesema 

 Komos Aba Samuel Tesema - ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ
Просмотров 22 тыс.
50% 1

ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now
memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@user-cg1zv1tm8d
@user-cg1zv1tm8d 8 месяцев назад
ኣባታችን ሕይወቴን ተቀየረ አባታችን ረጅም እድሜ ፀጋ ይስጥልኝ
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 8 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@Wushye777Muna
@Wushye777Muna 8 месяцев назад
Mare kuterahew Maleah secheng
@elaela671
@elaela671 8 месяцев назад
Slkachew lakln mare
@emuyetube2107
@emuyetube2107 8 месяцев назад
ስልካቸው በቭድዮ. በስተመጨረሻ ላይ አለልሽ እህቴ
@emuyetube2107
@emuyetube2107 8 месяцев назад
​@@Wushye777Munaስልካቸው በስተ መጨረሻ አለልሽ
@SolomonHaile-i6d
@SolomonHaile-i6d 29 дней назад
አባቴ እግዚአብሔር አሁንም በጤና በፍቅር ያኑርልን የእግዚአብሔርን ክብር አምላክነትና ማዳኑን የገለፀቦዎት ነውና በእውነት እኔን ኃጢያተኛውን አስቡኝ ብርሃነስላሴ ከዝዋይ
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q 8 месяцев назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አሁንም ከፊት ይቅደምሎት ሺ አመት ኑሩልን የኛ አባት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 8 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@footballtips4593
@footballtips4593 8 месяцев назад
እዉነት ነው አባ የኔም ህይወት ተቀይሯል በረከቶህ አይለየን ❤❤❤
@AyuAyu-nq7oz
@AyuAyu-nq7oz 8 месяцев назад
Egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln amen amen amen ❤abatachin tsegahun yabzalot❤
@Eyob797
@Eyob797 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ (ጨ)ካኝ ትውልድ ይሰውረን::
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 8 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amwan Amean Amean Amean
@user-iu2bn2nd1v
@user-iu2bn2nd1v 8 месяцев назад
አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሽሽሽ አመት ያቆይልን ከኔ ከሀፃተኛዎ እድሜ ቀነሶ ይጨምረልኝ
@amanuel5687
@amanuel5687 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአቢሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ለወንድሞቻችን እና ለእህቶታችን የደረሰ ለኛንም ይድረስልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 8 месяцев назад
አባቴ በፀሎት አሰቡኝ ዘመዱቸ ደጁን እዲረግጡልኝ ቅዱሰ ሚካኤል አባቲ ለኔም ደረሰልኝ 🙏🙏🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 8 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@Meridian921
@Meridian921 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛሎት! እጅግ በጣም ከባድ ነበር! ለኔ የሆነው ለናንተም ይሁን አሜን!!!!!!
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@emushzena9504
@emushzena9504 8 месяцев назад
አባታችን ጤናዎን ይስጦት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሳምንቱን ቀንና ለሊት እያገለገሉ በጣም እጅግ የተከበሩ አባት እድሜዎትን ያርዝምልን የአገልግሎት ዘመኔ ሁሉ የተባረከና የተቀደሰ ይሁን ኑሩልን አባ
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 8 месяцев назад
አምላኬ ሆይ እኔን ሀጢያታኛ ማረኝ ይቅር በለን አምላኬ ሆይ እኔን ሀጢያታኛ ማረኝ ይቅር በለን አምላኬ ሆይ እኔን ሀጢያታኛ ማረኝ ይቅር በለን
@user-rp4sy9tr6p
@user-rp4sy9tr6p 8 месяцев назад
አባ፣እድሜና፣ጤና፣ይሥጥልን፣፣
@BetereLawgalet-iu8yc
@BetereLawgalet-iu8yc 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-gr1mc6mh5s
@user-gr1mc6mh5s 8 месяцев назад
አባታችን እረጅም እድሜከጤናጋር ይስጦት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 8 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 8 месяцев назад
አባታችን እድሜና ጤናይስጥልን ፀጋውንያብዛሎዎት ቅድስት ስላሴ
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ለእነሱ የደረሰ ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ ይደረሰልን
@AzemeraGetenete
@AzemeraGetenete 8 месяцев назад
አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ለደጂህ አብቃኝ በደጂህ ቋጠሮየ እንዲፈታ መልካም ፈቃድህ ይሁንልኝ🙏🙏🙏🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 8 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@peacenice8003
@peacenice8003 8 месяцев назад
አባ ረጅም እድሜ ይስጣቹ ልጄ የናንተ ሰብከትና መናፍስት ሰትጠራቸው ሲሰማ ያለቅሳል ከተኛቱበት ተነስቶ ያስለቅሳል በጸሎት አስቡን ወለተ ሀና ከነ ቤተሰቤ የ ልጄ ስም ሀብተማርያም ብላቹ።
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 8 месяцев назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e 8 месяцев назад
አባታችን እግዚአብሔር ፅጋሆትን ያቢዝልን እድሜዎትን ያስራዚሚልን ታላቶትን ካእግሮት ሲር ይጣልልን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲
@mekditube3799
@mekditube3799 27 дней назад
Abbaa keenyaa waqayyoon gooftaa baraa tajajila keessanni isnif yaa dhersuu nuf jiraadha ❤❤❤❤❤ Yaa maryam giftii koo ana cubbamtus ,maatii koos nafayyisii😢😢😢😢😢😢
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 8 месяцев назад
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean❤❤❤.
@Mmm-lg4gg
@Mmm-lg4gg 8 месяцев назад
ጠፍተናል በእውነቱ እግዚአብሔር ይማረን😢😢😢 እርስ በርሳችን ተላለቅን በእውነቱ ያሳፍራል ወደእግዚአብሔር ቤት መሔድ አድርገን ወደሴጣን ቤት መሮጥን መረጥን😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማረን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 8 месяцев назад
አባታችን በረከተወ ይድረሰን በውስጣችን በዙሪያችን ያለው እርኩስ በርሰዎ በረከት ይገሰጽ ❤
@user-dg1cb9ex7s
@user-dg1cb9ex7s 8 месяцев назад
አባታቺን በፀሎት አስቡን አሜን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 8 месяцев назад
Egzbhaer Amleaki ASEBES Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean
@rosefakre6277
@rosefakre6277 8 месяцев назад
አባታችን በረከታቸው ይደርብን እድሜና ጤና ይስጦት
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ቸሩ መድሀንያለም አይለዮት ፀጋዎት ይብዛ
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 8 месяцев назад
Amean Amean Ameann Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@sayedahmada17
@sayedahmada17 8 месяцев назад
ተከታተሉ።በቅዱሳን ስም ታሰር ሲሉ አብራችሁ በመቁጠራ እየቀጠቀጣችሁየኔም ታሰር ማለትን አትርሱ 😢😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 8 месяцев назад
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ማህደረማርያም ነኝ❤❤❤❤❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 8 месяцев назад
Egzbhaer Amleaik ASEBES Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-wj6oe5my9d
@user-wj6oe5my9d 8 месяцев назад
Amen Amen Amen🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hhb98ndndn58
@hhb98ndndn58 8 месяцев назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን በጸሎትዎ አሰቡን ዕድሜና ጤና ይሰጥልን ፈጣሪ
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 8 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Ameann Amean Ameann
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 8 месяцев назад
ይከበ ር ይመስገን የሠራዊት ጌታ መድሀንያለም አቤቱ አቤቱ አቤቱ አባቴ ምመናን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠማአት ብላችሁ በስደት ያላችሁ እመአምላክ ትጠብቃችሁ አባቴ እኔም በፀለይሁበት ስጠጣ በጣም ነዉ የሚጮኸዉ.ቢጫ ሳይቀር በየቀኑ ይወጣል በእግዝትነርያም በፀሎታችሁ አትር .ሡኝ ከየስደት አገሩ በሠላም ይመልሳችሁ.አገራችን ሠላሟ ይመልስ
@getehailu4694
@getehailu4694 8 месяцев назад
እድሜና ጤናውን ይስጥል ላባታችን ብርታትን ይስጥዎት በፀሎት አስቡን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 8 месяцев назад
Egzbhaer Amleaik ASEBES Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ፀሎታችሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤👐👐👐👐
@alexmario1097
@alexmario1097 8 месяцев назад
አባታችን ፀገዉን ያወዉ ያብዘሎት
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 8 месяцев назад
አባታችን አካን በሰላም መጡልን የመዳኒያም ስጦታችን በረከቶን ያብዛልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 8 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amwan Amean Amean Amean
@woinshetalemusissay9515
@woinshetalemusissay9515 8 месяцев назад
አቤት የሰው ክፋት አቤት የሰው ክፋት. ለሰው ሞት አነሰው ለእኛ ምን ይሻለናል, ምን ይበጀናል ይሔ ክፋታችን መች ይተወናል
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት ❤❤❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 8 месяцев назад
እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤ ፀጋውን ያብዛልዎት❤ በፀሎትዎ አስቡኝ🙏
@SurafeleTeshale
@SurafeleTeshale 8 месяцев назад
Edema naha tena yesetelen
@user-gd8fj9ei2i
@user-gd8fj9ei2i 8 месяцев назад
Abatachen metagelegelubeten edeme ena tsega yisexot ye ereso agelegay
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 8 месяцев назад
እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ በቅድስት ድንግል በ አማላጅቷ ቤዛዊተ አለም በማርያም ብያችኋለው እባካችሁ አባታችን የት አገር የት ቤተክርስትያን እንደሚያገለግሉ ንገሩኝ
@nati_max22ko
@nati_max22ko 8 месяцев назад
አ.አ ጎሮ maryam ቸሀሁረቸሀ
@tsedeniaaycheluhim129
@tsedeniaaycheluhim129 8 месяцев назад
koka st. michael church, adama
@henimak2727
@henimak2727 8 месяцев назад
አባታችን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 8 месяцев назад
Egzbhaer Amleaki ASEBS Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 8 месяцев назад
አምላኬ ሆይ እኔን ሀጢያኛዉ ማረኝ
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 8 месяцев назад
አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን ።❤❤❤❤❤❤❤
@bisratgrmay8102
@bisratgrmay8102 8 месяцев назад
Abay bxegan btienan Lezelalem ynurlen amen bexelot hasbun lije beshta Yohans
@eteneshyosef1052
@eteneshyosef1052 8 месяцев назад
አባታች እግዚአብሔር ፀጋዉ የብዛሎት
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 8 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 8 месяцев назад
እግዚያብሔር ይመስገን💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-tz5ow1sy7e
@user-tz5ow1sy7e 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😥
@user-ej4pb5io2w
@user-ej4pb5io2w 8 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን
@beatibeati8851
@beatibeati8851 8 месяцев назад
Tasaqayeni ko Abaa😢😢😢😢 😭😭😭😭😭
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw 8 месяцев назад
Amen
@rediattekelemariyam9957
@rediattekelemariyam9957 8 месяцев назад
ስም ብጠራ ጠላቶቻችን መወቅ አለብን ለሌላው ትምህርት መሆን አለበት ይህ መደባበቅ ነው አጋንንት ያነገሰ
@BiriEshetu
@BiriEshetu 8 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@addistechere5449
@addistechere5449 27 дней назад
😢😢😢❤❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 8 месяцев назад
እዚያብያብሔር ይመስገን ❤❤❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 8 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean AmeannAmean Amean
@user-we1pw4pq5w
@user-we1pw4pq5w 8 месяцев назад
YeQidus Mikael Amlak Enena betesebochen ledeju yabkang
@user-iy9mi6xs5g
@user-iy9mi6xs5g 8 месяцев назад
❤❤❤😢😢😢
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤ አባታችን አድራሻችሁን በምን ላግኝ
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 8 месяцев назад
💔🥺🥺🥺🥺🥺
@eyreusalemchebud9019
@eyreusalemchebud9019 8 месяцев назад
Abtchen yet new yemgegut
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 8 месяцев назад
አባታችን በቁዋሚነት ናዝሬት ነው የሚያገለግሉት ማክሰኞና እረቡ አዲሰ አበባ ወይና አምባ ማርያም የፈውስ አገልግሎት ይሰጣሉ ጎሮ ድረስ ሄዳችሁ ከዚያ ባጃጅ ይወስዳችሁዋል እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ
@mestawotzina6951
@mestawotzina6951 8 месяцев назад
አባቴ ላገዮት ቸኩያለሁ ቅዳሜ አገሪ እገባለሁ እኔም መጥቼ ንሰሐ ገብቼ ከስራቴ እፈታለሁ ባለፈው እራሴ እንዳጠፋ በጣም ይገፋኝ ነበር በጣም ያስጨንቀኝ ነበር እና እንዲኛስሩልኝ በቲሊግራም ስገባ የሚስማይ ሁሉ ጠፋሽ አሁንስ ይበቃል አገሬ ገበቼ መደኃኒዓለም አባቴ ምህረት እንዳገኝ ደጀ ልጥና 😭አባት ሆይ ሕዝብህን አደን 🤲
@daveakloweg7093
@daveakloweg7093 8 месяцев назад
ማክሰኞና ሮብ በአዲስ አበባ ጎሮ ወይንአምባ ማርያም ሌላውን ቀን ደግሞ ናዝሬት ቆቃ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ያገለግላሉ።
@mestawotzina6951
@mestawotzina6951 8 месяцев назад
​@@daveakloweg7093አመሰግናለሁ 🙏እህቴ ናዝሬት ይቀርበኛል
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 8 месяцев назад
እስኪ ስልካቸዉን የምታቁ እህቶች ወንድሞች ካላችሁ ፃፉልኝ
@emebetasafa9761
@emebetasafa9761 5 месяцев назад
ቁጥራቸው መጀርያ መግቢያው ላይ አለውልሽ እህቴ
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 5 месяцев назад
@@emebetasafa9761 እመሰግናለሁ እህቴ አግቸዋለሁ
@asterwoldemariam846
@asterwoldemariam846 8 месяцев назад
ወይን አምባ መቼ መቼ ነው አገልግሎት ያለው አባታችን?
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 8 месяцев назад
Tuesday and wendesday
@GtheEthiopia
@GtheEthiopia 8 месяцев назад
አድራሻቸው የት ነው ?እባካችሁ ንገሩኝ
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 8 месяцев назад
አቤቱጌታሆይስለሁሉምነገርእናመሰግንሀለንአባታችንእድሜጤናአብዝቶይስጥልን፣እህተማርያምከኔየበረታችሁበፀሎትአስቡኝ😢ሁሉነገርነውያስጠላኝምንምሰላምአጥቻለውሰውነቴሁሉእያሳከክአሰቃየኝ😢
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 8 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልል
@user-ec7cr3qu9j
@user-ec7cr3qu9j 8 месяцев назад
አበታችን የት ሃገር ነው አድሳበባ እንደርሳለን ወይ አንደርስም
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 8 месяцев назад
Addis ababa Tuesday and wendesday
@user-ec7cr3qu9j
@user-ec7cr3qu9j 8 месяцев назад
@@demekechgonfa-is2yi ባማርኛ ተርግሙልኝ እንግልዝ አልችልም
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 8 месяцев назад
​@@user-ec7cr3qu9jአዲስ አበባ ማክሰኞ እና ሮብዕ ነው ያለችሽ።
@user-ec7cr3qu9j
@user-ec7cr3qu9j 8 месяцев назад
@@user-vg4ij4jb2o አመሰግናለሁ
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 8 месяцев назад
በቁዋሚነት ናዝሬት ነው የሚያገለግሉት አዲስ አበባ ማክሰኞና እረቡ ወይና አምባ ማርያም ያገለግላሉ አዱራሻው ከጎሮ ባጃጁ አለ ቅርብ ነው እዚያው በሩ ዱረስ ይወስድሻል እመቤቴ ትርዳሽ ።
@michaelhabte773
@michaelhabte773 8 месяцев назад
ቦታው የት ነው
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 8 месяцев назад
አዲስ አበባ ጎሮ ወይን አምባ ማርያም ማክሰኞና እሮብ ያገለጎላሉ
@user-tw3rb1lc2k
@user-tw3rb1lc2k 8 месяцев назад
ወእይናባ ማረያአም መተው ነዉ አዲስ አበባ
@user-gd8fj9ei2i
@user-gd8fj9ei2i 8 месяцев назад
Abatachen metagelegelubeten edeme ena tsega yisexot ye ereso agelegay
Далее
IT'S MY LIFE + WATER  #drumcover
00:14
Просмотров 22 млн
Я ЖЕ БЕРЕМЕННА#cat
00:13
Просмотров 543 тыс.
Dropping In from the Clouds 🌁
00:17
Просмотров 1 млн
13ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:58:42
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
Просмотров 203 тыс.
IT'S MY LIFE + WATER  #drumcover
00:14
Просмотров 22 млн