Тёмный
No video :(

ጠዋት ቁርስ ላይ ብትመገቧቸው ጤናማ የሆኑ 13 ምግብና መጠጦች| ጤናማ ቁርስ| 13 best foods and drinks for breakfast 

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Подписаться 315 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

#youtube #food #ምግብ ‪@RU-vid‬ ‪@HealthEDUCATIONMEN‬‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedown...
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 184   
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ🙏 ጠዋት ጠዋት ምን አይነት ቁርስን ትጠቀማላችሁ? ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 8 месяцев назад
እኔ ቁርስ ላይ የምጠቀመው እንቁላል አንዳዴ ደሞ አጃን በፍራፍሬ እጠቀማለው፡ እና በዚህ ትምህርት ብዙ ተምሬአለው እናመሰግናለን፡
@Fozia-sx6mw
@Fozia-sx6mw 8 месяцев назад
ዶክተር በናትህ እንዳታልፈኝ ጎደኛየ letagba 3 ት ቀን ሲቀራት የወሊድ መከላከያ ወሰደች ሰውነቴ እንዲለምደው ብላ ከዛ በፊት ድንግል ናት ከዛ አገባች በዘው ቀጠለች እና ለርግዝና በኀላ ያሦቸግራት ይሆን?
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 8 месяцев назад
ያገኘሁትን ነዉ የምበላዉ😂
@jmedia4639
@jmedia4639 8 месяцев назад
ደእናመሰግናለን ዶክተር እባክክ መልስልኝ ከ 6 አመት በፊት በተደጋጋሚ አርግዤ ይወርድ ነበረ ከባሌ ተለያይተን 7 አመታችን ተገናኘን ከተገናኘን ምንም መከላከያ አልጠቀምም ግ ከ 4 ወር በፊት አርግዤ ሳይቆይ ወረደ ምን ትመክረኞለክ አሁን ላረግዝ አልቻልኩም መከላከያ ተጠቅሜ አላውቅም
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 8 месяцев назад
@@jmedia4639 ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝሽ እሱ ሲፈቅድ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ተስፍ አትቁረጭ ክርስቲያን ከሆንሽ ፀበል ሂጂ
@user-jk2jm6ic1h
@user-jk2jm6ic1h 8 месяцев назад
ሰላ ዶክተር የምትሰጠው ትምህርት ጠቃሚ ነው። ችግሩ ግን አገር ቤት ላለነውና አነስተኛ ገቢ ላለው የሚሆን አይደለም ። አንዳንዶቹ ስማቸውን በአማርኛ ስለማትገልጻቸው ልንጠቀማቸው አንችልም ። ስለዚህ ኑሮና ገቢን ያገናዘበ ቢሆን መልካም ነው ።
@TigrayLove1
@TigrayLove1 8 месяцев назад
የኔ ቁርስ ዉሃ ብቻ ነው እምጠጣው ሁሌ 🥰 My life is water👌❤ one water for health ......... በቅርብ ቀን ከውሃ ብኋላ ቁርስ መብላት ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን .............እናመሰግናለን ዶክተርየ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
አሜን አመሠግናለሁ🙏
@aynalemzelelew3531
@aynalemzelelew3531 8 месяцев назад
እናመሠግናለን 🙏
@Alem844
@Alem844 8 месяцев назад
ዶክተር ዮሐንስ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 8 месяцев назад
ለምሰጠን ትምርቶች በሙለው በጣም እናመስግናል ዶክተርየ በርታልን በተለይ ለኛ ስደትላይ ላለን እህቶችህ ትምርትህ በጣም ይጠቅመናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
አመሠግናለሁ እህቴ አይዟችሁ በርቱ!
@EM-oc5ug
@EM-oc5ug 8 месяцев назад
በጣም ትክክል እኔ ንግቤን ታስተካክል ነው ውፍረትም ቧርጭም የጠፍልኝ
@rbeq
@rbeq 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@rophnan331
@rophnan331 8 месяцев назад
እኔ ቁርስ ላይ ምመገበው ሽሮ ፍርፍር ነው ምሳ ላይ ሽሮ ፈሰስ እራት ላይ ደሞ ሽሮ ለብለብ አመሰግናለው🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
እግዚሀብሔር ይመስገን ለዚህም🙏 የተሻለ ቀን ይመጣል ባለው ነገር ጤናችሁን ጠብቁ!
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 8 месяцев назад
😅😅😅 ዋናው ጤና ነው
@workiew.ketyibelu1688
@workiew.ketyibelu1688 8 месяцев назад
😂
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh 8 месяцев назад
😂😂😂
@MuluGermay
@MuluGermay 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 7 месяцев назад
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 8 месяцев назад
እሺ እናመስግናለን
@user-tr2tl8ty9x
@user-tr2tl8ty9x 8 месяцев назад
እኔ በግሌ ሑሌ ነው ላይክ የማረገው ላይክ ላተማ ሢያስሕ ነው በርታ ዶክተር እኔ ፆም ካልሖነ እቁላል ነው የሚመቸኝ ቁርስ እና ፔናት በተር
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
እንቁላል በሳምንት ከ7 - 10 ከተበላ በቂ ነው። ከዛ በላይ መጠቀም ከፈለግሽ ይቻላል ግን አስኳሉን መጠቀም የለብሽም! ምክንያቱም እንቁላል ከፍተኛ ኮሌስትሮልም ስላለው ከበዛ ጥሩ አይደለም። ስለዚህ በርካታ ምርጫዎችን አስቀምጫለሁ እያቀያየርሽ እሺ። አንድ እንቁላል 186mg cholesterol አለው። በቀን እንድትወስዲ የሚመከረው የኮሌስትሮል መጠን ደግሞ 300mg ነው። ስለዚህ አብዝታችሁ እንድትጠቀሙ አይመከርም እሺ።
@soliyan
@soliyan 8 месяцев назад
አይ ዶክተር ችግሩ እኮ በጥዋት ይሄን ሁሉ አዘጋጅቶ ለመብላት ጊዜው የለም ሩጫ ነው ሂወቴ😂❤
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
ለራስ ግዜ መስጠት ግዴታ ነው። ለማዘጋጀት 15 ደቂቃ የሚወስድ ነው!
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 7 месяцев назад
Thanks Doc !!
@almazaragaw203
@almazaragaw203 8 месяцев назад
ጥሩ ነው አመሰግናለሁ
@abebamiki4193
@abebamiki4193 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተርየ
@elsabethtesfaye6771
@elsabethtesfaye6771 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር🙏
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 7 месяцев назад
Tanks. Dro❤
@fafiali1675
@fafiali1675 8 месяцев назад
ማሻአላህ እኔም ከንቅልፌ ስነሳ ሁለት ኮፕ ለብ ያለውሀ ጠጥቸ ከግማሽ ሳአት በሃላ ቁርሴን ። አጃ ሙዝ ለውዝ ተልባ አብካዶ ወተት ኒዶ ተምር አፕል ። አርጌ ጁስ አርጌ እጠጣለሁ ።አንዳድቀን ፍራፍሬወቹ ሊጓደሉ ቢችሉም ።አልሀምዱሊላህ
@user-vj7xp4rp4p
@user-vj7xp4rp4p Месяц назад
እኔ ሁሌም የምጠቀመዉ ቁርስ ቀዝቀዝ ያለ ወተት በአጃ ቲንሽ ማርጋ አንድ የተቀቀለ እንቁላል እና ግማሽ አቡካዶ ስሌስ አጃ ዳቦ ነዉ ደስተኛ ሆኝ ነዉ የምዉለዉ ቀለል ብሎኝ
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 8 месяцев назад
እናመሰግናለን፡
@chogxi1017
@chogxi1017 8 месяцев назад
አኔ አንቁላል ነው ምበላው ቁርስ ሁሌ 🙏
@osmanmekbul8064
@osmanmekbul8064 8 месяцев назад
ደ/ር ለትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን እና የእንቁላል አስኳል ለጉበት ጥሩ አይደለም ይባላል እንዲሁም ቅቤ ጥሩ አይደለም ይባላልና እና እርጉ እንዴት ነው መልስና አስተያየት ይሰጠን ።
@tsehaymoges4315
@tsehaymoges4315 8 месяцев назад
Thank you so much to sharing us🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
thank u too
@UsmanAli-gj3bb
@UsmanAli-gj3bb 3 месяца назад
ሽሮ ነዉ አባቴ
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 8 месяцев назад
ሰላም ዶክተር እንደት ነህ እኔ ደም ማነስ እና ቫይታሚን እጥረት አለብኝ ቁርስ ደግሞ በግዜ አልበላም ያው ስራ ስጨርስ ሻይ እና ዳቦ ብቻ ነው እምበላው ደም እየተለገሰልኝ ነው ደግሞ ቶሎ ያልቃል ደሜ እና ምን ብበላ ደሜ ይሞላልኛል እደምትመልስልኝ ተስፍ አለኝ😢😢
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 8 месяцев назад
እኔ አለሁ ቁርስ ምሣ ራት እንጀራ ብበላ ደስ እሚለኝ😢😢😢😢😢
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 8 месяцев назад
እና ኢትዮጲያዊነትህ እሱ አይደል። 😂😂❤❤
@godlovesus404
@godlovesus404 7 месяцев назад
Best food
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 8 месяцев назад
ብላክ ቤሪ ራዝ ቤሪ
@tutyruby-vp2my
@tutyruby-vp2my 8 месяцев назад
Thanks very much God bless you and your family forever
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
Thank you too much! ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏
@betelhemasegidew
@betelhemasegidew 8 месяцев назад
አመሠግናለሁ@@healtheducation2
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 8 месяцев назад
ሰላም ዶክተር እኔ ፍርፍር ወይም እንቁላል እናመሰግናለን 🙏🥰🥰🥰🥰
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
ሰላም አዚዛ
@munanure5090
@munanure5090 8 месяцев назад
ዴቦ በሻይ እሱንም ካገኘውት
@lemlemtefera1913
@lemlemtefera1913 8 месяцев назад
Thank you, Dr
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
Most welcome!
@Kasakumara-lt8kz
@Kasakumara-lt8kz 8 месяцев назад
Very good
@ZenebeZenebe-sb4ix
@ZenebeZenebe-sb4ix 8 месяцев назад
Enamesegenalen
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 8 месяцев назад
ጤና ይሰጥልኘ ዶከተር አኔ ምጠቀመው ቁርሰ ዉሀ ሴሬያል እና ቡና 🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ👌
@SaraAbreham-ef2vf
@SaraAbreham-ef2vf 8 месяцев назад
Thank you Dr
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
Welcome
@emru2030
@emru2030 8 месяцев назад
Well-done❤
@jegnayemola3366
@jegnayemola3366 8 месяцев назад
enameseginalen
@Mita4164
@Mita4164 7 месяцев назад
ሰላም ዶክተር እኔ ሁሌም ጠዋት የሞቀ ውሀ ጠጣለው ቁርስ አልበላም ሌላው ሰውነቴ አሪፍ ነው ቦርጭ አለኝ ብዙም አደለም ለራሴ ይደብረኛል ብዙ ነገር ሞክሬለው በማርያም መልስልኝ🙏
@samiraahmed2769
@samiraahmed2769 8 месяцев назад
ሰላም ዶክተር እነዚህ ምግቦች በብዛት ፕሮቲን ናቸዉ የተወሰኑት ካርብ አላቸዉ በአሁን ጥናት ፕሮቲን ካርብ ከፉት ጋር ሲቀላቀሉ ኪለር ፉድ ይባላሉ ማለት በደንብ ዘርዝረዉ ቢያስረዱን ለሰዉ ልጂ ካርቦሀይድራት አያስፈልግም ብለዉ የሚያምኑ ዶክተሮች አሉ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
እሺ አስረዳቹሀለው! Carb አይመከርም እውነት ነው! Much protein እና Healthy fatን ስለሚይዙ ነው ተጠቀሟቸው ያልኩት። ቪድዮ እሰራለሁ እሺ!
@user-mz8ng7be5y
@user-mz8ng7be5y 8 месяцев назад
ፉል በአቦካዶ እመገባለሁ
@selam5987
@selam5987 8 месяцев назад
አሁን በኛ ሀገር አኗኗር ኢሄ ይመከራል አዪ ሆድ ይፍጀው ብቻ 😊
@melisatadese-yh4be
@melisatadese-yh4be 8 месяцев назад
😹😹🙈
@sendewkassaw7062
@sendewkassaw7062 7 месяцев назад
ትክክል በተለይ በገጠሩ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏
@pikakoku9152
@pikakoku9152 8 месяцев назад
Uegermal doctor gen eko nuroooo
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
Yigebagnal beken 1 gize metekemim yimeretal
@safronyaya8261
@safronyaya8261 8 месяцев назад
Pls if you have clinic we wish to visit yoy
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
I don't have my own!
@edenibrahim106
@edenibrahim106 8 месяцев назад
ዶክተርዬ እናመሰግናለን ግን እኔ ስለምወድ ለውዝና የለውዝ ቅቤ ስመገብ ፊቴ ላይ ትልልቅ ቡጉር ስለሚወጣ ተውኩት ምን ትመክረኛለህ
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 8 месяцев назад
የተገኘ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 8 месяцев назад
_ቡርትካን ጭማቄ ፍርሹን አጃ ኩርፍላክስ እንቁላል እውድ ነብር ሽፍታ ልግልኝ ነው ዶ/ርዬ አመስግናለሁኝ🌷🙏_
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
አለርጂ ሊኖርብሽ ስለሚችል የሰውነትሽን ምልክቶች ማዳመጥ እና አመጋገብን መቀየር አስፈላጊ ነው። thank u
@user-rc9dk2fd1c
@user-rc9dk2fd1c 8 месяцев назад
Betam amesegnalehu
@saadaathiobi3206
@saadaathiobi3206 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ ዶክተር ለቤትህ አድስ ነኘ❤
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ seada
@user-tw4ng6cn3f
@user-tw4ng6cn3f 7 месяцев назад
እኔ ቁርሴን። የምበላውእንጀራ ነው እቅም የለኝም ሌላ ለመብላት ኢትዬጵያ ነው ያለሁት
@healtheducation2
@healtheducation2 7 месяцев назад
ምንም ችግር የለውም ይሆናል
@user-wk5il7xq6w
@user-wk5il7xq6w 8 месяцев назад
ሰላም።ላንተ ይሁን እኔ ጠዋት አቮካዶ ሙዝ የለውዝ ቂቤ ኦትስ ወተት እርጎ ጁስ አድርጌ ነው የምጠጣው
@worknehabebe6017
@worknehabebe6017 8 месяцев назад
የገብሰ ጥቅምና ጉዳት ምን ይሆን?
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 8 месяцев назад
ሰላም ዶክተር እኳን ደህና መጣህ ዶክተር እኔ ለማርገዝ ሰለምፈልግ ፎሊክ አሲዲ እየተጠቀምኩ ነበር አሁን ሶሰት ወር ሆነኝ ከጀመርኩ ላቁመው ወይስ ልቀጥል ባለቤቴጋር ከሳምት በኃላ እንገናኛል እደፈጣሪ ፍቃዲ ያው በስራ ምክኔያት ተለያይተን ነው እምኖረው መልስህን እጠብቃለሁ በፆለትህም አስበኝ እዲሁም ውዲ የዶክተር ቤተስቦች በዱአችሁም በፆሎታችሁም አስቡኝ ፈጣሪ በመትዮች እዳስደስተኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ግን እደኔ ለልጂ ጉጉት ያለው አለ እስከምል እራሴን እታዘበዋለሁ ልጂ ከመውደደ የተነሳ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
መጠነኛ ከሆነ ምትወስጂው ብትቀጥይም ችግር የለውም 400 ወይም 500 ማይክሮ ግራም/Mcg ነው መጠቀም ያለብሽ ከዛ በላይ አትጠቀሚ። Folic acid vitamin b9/ water soluble vitamin ስለሆነ ብዙ ጉዳት አያመጣም ሞክረሽ እርግዝና ካልተፈጠረ ታቆሚዋለሽ ከተፈጠረ ለተጨማሪ 3 ወር መውሰድሽን ቀጥዪ እሺ። ለበለጠ ደግሞ ከአቅራቢያሽ የህክምና ተቋም ሀኪም ማማከር ጥሩ ነው አመሠግናለሁ።
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 8 месяцев назад
እሺ ዶክተርየ እጂግ በጣም አመሰግናለሁ እምጠቀመው 400 ነው ክበርልኝ ሌላው ዳክተር ማንስትሬሽን ከጨረስኩ በኋላ ነጪእና ወፈር ያለ እደንፍጥ አይነት ፈሳሽ ይፈሰኛል ግን ምንም ሽታ ምናምን የለው ግን በስሱው ሙቀት እዲሁም ትንሽ እራሴን በስሱው ያመኛል ጠናማ ነው ወይስ ህክምና እሚያስ ፈልገው ነው ዶክተር ላ 5) ለ 8) ቀን ያክል ይቆይ እና ያቆማል ግን ብዙ አይደለም )
@jmedia4639
@jmedia4639 8 месяцев назад
አላህ ይወፍቅሽ እኔም እንዳንቺው ነኝ አላህ ይስጠን
@ashurah7673
@ashurah7673 8 месяцев назад
​@@user-ye8ev5vl3xየምታረግዢበት ቀናቶች ናቸው❤ አብሺሪ
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 8 месяцев назад
@@jmedia4639 አሜን ውደዋ
@abrhamElias-xi4us
@abrhamElias-xi4us 8 месяцев назад
ዶክተር ባለቤቴ የ30ሳምንት እርጉዝ ናት የኮሶ ምልክት ታይቷታል..ምን ማድረግ አለብን??
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 8 месяцев назад
Yalenew yesewu bet new lememrex giw adelem fexari lebetachin yabqan
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
አይዞአችሁ
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 8 месяцев назад
እኔ እንቁላል ዳቦ butter cream chese በዳቦ እበላለሁ ጤናማ ዶክተር?
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 8 месяцев назад
እኔ ዳቦ በሻይ
@brictighebretinsae8286
@brictighebretinsae8286 7 месяцев назад
Adding more oil toprepare food for me is not and sometimes igive adive to any person when i seeorlook when preparing his food this is my sujection........
@chunegelay8571
@chunegelay8571 8 месяцев назад
የሰኳር መድሐኒት ወሰጄ ባዶ ወደሰራ እሄዳለሁ እድሜ 58
@ekramfekr8975
@ekramfekr8975 8 месяцев назад
እናመሰግናል ዶ/ር ዛሬ 1ኛ ነኝ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
ሰላም Ekram እንኳን ደህና መጣሽ
@meronabraha1633
@meronabraha1633 8 месяцев назад
I only have breakfast on weekends
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
Fasting also healthy! If u take all nutrients ones or two times eating aday.
@meronabraha1633
@meronabraha1633 8 месяцев назад
Thank you .
@hiwotkassa2961
@hiwotkassa2961 8 месяцев назад
woyo betegegnuna beweferhu
@AaAa-pg3jc
@AaAa-pg3jc 8 месяцев назад
❤❤❤
@helenhibue1955
@helenhibue1955 8 месяцев назад
ሰላም ወንድሜ የሰኳር አለብኝ ምን ቁረሴን ልብላ. እኔ ሁሌ በብዛት ፍርፍር ቅንጭ ነው የምመገበው
@SofiyaKemal-pj4nk
@SofiyaKemal-pj4nk 8 месяцев назад
የግሪክ እርጎ ምን ልዮ ነገር አለው ከሌላው ብትነግረን?
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ ዉስጥ ግን እነዚህን ምግቦች ማግኘት ከባድ ነዉ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
economically አዎ! በቀን 3 ግዜ ከመብላት ጤናማ ምግብ በቀን 2 ግዜ መብላት ይመረጣል!
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 8 месяцев назад
@@healtheducation2 ልክ ነህ ዋናዉ ግንዛቤ ነዉ አንተ ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ የምትኖረዉ?
@girmshalebie3094
@girmshalebie3094 8 месяцев назад
ዶክተር እስኪ የወተትን ጎጅነት አስረዳን አንዳንድ አለማቀፋዊ ዩቲበሮች ወተት መጠጣት ለከፍተኛ የአጥንት መሳሳት ያጋልጣል ይላሉ እናም ብታብራራልን
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
እሺ በስፋት እሰራለሁ እህቴ!
@kahsagebredessylal7818
@kahsagebredessylal7818 7 месяцев назад
👌👌👌👌👌👌😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 8 месяцев назад
ሰላም ለቤትህ አዲሰ ነኝ የአረብ ሀገር እንቁላል ቢታሚን የለውም በኬሚካል ሰለሚመርት ይባላል አሰረዳን
@ATayetub
@ATayetub 8 месяцев назад
እኔ ግን ቁርስ በልቼ አላቅም ተነስቼ ወደ ስራ ነው ስሰራ ውዬ ቢያንስ ዘጠኝ ሰአት ቡሄላ ሳሙሊ /ፍሮኖ ዳቦ በሻይ እበላለሁ ወደምሽት አካባቢ እራትም ምሳም በአጠቃላይ እበላለሁ😢😢
@SeadSeadiUmer-fb2ew
@SeadSeadiUmer-fb2ew 8 месяцев назад
Mn malet new smun enquan semtenew yemanakewu hooo
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
እዚህ ውስጥ የማይታወቅ አለ?
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 8 месяцев назад
እናመሠግናለን ዶ/ር እኔ ወተት ሥጠጣ ሆዴ ይጮሀል አፍልቸ ምጠጣ ምክኒያቱ ምድነው
@jmedia4639
@jmedia4639 8 месяцев назад
ፍርፍር , እንቁላል , ቅንጬ
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 8 месяцев назад
እስትሮ በሪ ብሉ ቤሪ ክራንበሪ ጉጂ ቤሪ ኦትሚል ተልባ ቺይ ሲድ የመሴሰሉትን ❤❤❤❤❤❤❤❤ በከአልመንድ ወተት ጋር ያልበሰለ አንድ ሙዝ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
Super healthy
@genetasfaw1386
@genetasfaw1386 8 месяцев назад
ኦትሜል ፍሩት ሳላድ ግሪን ቲ ሻይ በሳምት ሁለቴ የተቀቀለ እንቁላል ከአቡካዶ ጋር እመገባለሁ::
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
U r living healthy💪
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 8 месяцев назад
በባዶ ሆድ ሙዝ ጥሩ አይደለም የሚባለውስ ዶ/ርዮ?
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
በባዶ ሆድ ላይ ሙዝ መብላት ምንም ችግር የለውም። እንዲያውም ሙዝ ጥሩ የኃይል፣ የቫይታሚንና የማእድናት ምንጭ ስላለው ለቁርስ እንደ ጤናማ አማራጭ ይመከራል። ነገር ግን አንዳንድ የሆድ ቁርጠት ያለባቸው ሰዎች ብዙ ሙዝ በባዶ ሆዳቸው ቢመገቡ ምቾት ማጣት ሊሰማቸው ይችላል ስለዚህ ሁል ጊዜ የሰውነታችሁን ምልክቶች ማዳመጥ እና መጠነኛ ምግብ መመገብ ጥሩ ነው.
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 8 месяцев назад
@@healtheducation2 🙏
@MuluGermay
@MuluGermay 8 месяцев назад
ቦርጪ ብቻ የማስጠፈ ከለ
@TigrayLove1
@TigrayLove1 8 месяцев назад
የሚያወፍር ቁርስ ንገረን ትንሽ መወፈር እፈልጋለሁ 😍
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
BMIሽ ጤናማ ክልል ውስጥ ከሆነ ውፍረት መጨመር አስፈላጊ አይደለም እሺ።
@TigrayLove1
@TigrayLove1 8 месяцев назад
@@healtheducation2 እሺ
@user-us3ri1qb9h
@user-us3ri1qb9h 8 месяцев назад
​@@healtheducation2እኔ በጣም ቀጫጫ ነኝ 47 ኪሎ ምን ላርግህ
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 8 месяцев назад
ንስካፌ (ቡና)በወተት ሰርቸ እጠጣለሁ ጧት ላይ ችግር ይኖረው ይሆን ዶክተር ሆድ መነፍትንስ በምን ልናስወግደው እንችላለን ?እኔ ሰውነቴ መካከለኛ ነኝ ወፍርም ቀጭንም አይደለሁም ግን ሆዴን ስለሚነፍኝ ምንም ሠላም አይሰማኝም
@jmedia4639
@jmedia4639 8 месяцев назад
እስፖርት ስሪ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
ችግር የለውም ሰለ ሆድ መነፋት/Bloating ቪድዮ ሰራለሁ እሺ
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 8 месяцев назад
@@healtheducation2 እሽ ዶክተርዬ አመሰግናለሁ
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 8 месяцев назад
@@jmedia4639 ለተወሰነ ወራት እሰራና እተወዋለሁ ይሰለቸኛል
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 8 месяцев назад
የለወዝ ቅቤ በከፍተኛ ሁኔታ የሰውነት ክብደት እንዲጨምር ያደርጋል !!!
@user-fl3ls1ux3j
@user-fl3ls1ux3j 8 месяцев назад
እኔ አጃ ከተጠቀምኩኝ ጨኋራዬን ያቃጥለኛ እነዲሁም እንቁላል
@abebech1803
@abebech1803 8 месяцев назад
ዶ...ዬ እስኪ ወፍረት መቀነሻ ንገረኝ እባክህ🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
ቪድዮ ሰራለሁ እሺ!
@TigrayLove1
@TigrayLove1 8 месяцев назад
ለኔ ስጭኝ ክክክክክ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
@@TigrayLove1 ውፍረት ፈልገሽ ነው? ውፍረት ጎጂ ነው! መቀነስ ጠንካራ ካልሆናችሁ ከባድ ነው
@TigrayLove1
@TigrayLove1 8 месяцев назад
@@healtheducation2 እዎ ዶክተርዮ ትንሽ መጨመር እፈልጋለው
@abebech1803
@abebech1803 8 месяцев назад
@@healtheducation2 መቀነስ ፈልጊነው
@AlainAll-de1yf
@AlainAll-de1yf 8 месяцев назад
ዶክተር እባክህ እኔ በጣም ቀጭን ነኝ ምንም አየነት ምግብ ደስተኛ ሆኜ አልበላም በቃ ገና የምግብ ሽታ ሲሸተኝ ይዘጋኛል
@privatecell3665
@privatecell3665 8 месяцев назад
blood type ewaq kazhme badme aynte tamgbe
@habeshabilal
@habeshabilal 8 месяцев назад
Cha seed በኛ ሀገር ይገኛል ወይ?
@habeshabilal
@habeshabilal 8 месяцев назад
chia seed?
@helenhibue1955
@helenhibue1955 8 месяцев назад
ሰኳር አለብኝ ትንሸ መወፈር እፈልጋለሁ ምን ልመገብ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
BMI ጤናማ ከሆነ ለስኳር ታማሚ ክብደት መጨመር አይመከርም
@teweldemebrahtu9901
@teweldemebrahtu9901 8 месяцев назад
If diabetes has banana is not good avoid.
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
Banana is high in natural sugar. If u have diabetic it increases blood sugar level its true. But if you have used in moderately its possible to consume 🍌. Avoid excessive use of banana if u have diabetic. Moderation is key
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ ዶ/ር እኔ ጥየቄ አለኝ። እኔ ለ7 አመት ኪሎዬ ምንም አልጨማረም አልቀናሰም ችግር አለው ወይ? ማለቴ ምግብ ላይ ጥንቀቄ አደርጋለሁ። ላምሳሌ ቁርሴ ሁለት እንቁላል እባለላሁ ለምሳዬ ዶሮ እና አሳ ሰለጣ እመገባለሁ አብዘኛዉን ጊዜ Fruits አበዛለሁ አሁን ግን እያበለሁ ግን ሰዊነቴ በጣም ቀጨጫ ሆነብኝ ሩዝ ሁሌ አልበለም የአረብ ሀገር ምግብ ሩዝ ነው እኔ ግን ሁሌ ሩዝ መብለት አልፈልግም። ቡና ጠጥቼ አላውቅም። ሻይ አንዳንዴ ትንሽ ይጠጣለሁ ግን እንቁላል በልቼ ሻይ ትንሽዬ ስጣጣ ልቤን የመኛል። ኪሎዬ 43 ነው። አረብ ሀገር ከመጣሁ አሁን 12አመት ልሞለኝ ነው። ሀኪም ቤት ልሂድ እንዴ? እራት ከባለሁ ለሰዊነቴ ሰላም የለዉም።
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
ሰላም ምቾት ማጣት የሚሰማሽ ከሆነ ህክምና አድርጊ እሺ እህት። የአይረን እጥረት ሊኖርም ይችላል። የሰውነት ክብደት ከቁመት ጋር በማስላት BMI(body mass index) በጣም ዝቅተኛ ከሆነ ግዴታ ክብደት መጨመር አለብሽ። በርካታ የጤና ችግር ያስከትላል underweight/ከኪሎ በታች መሆን። 43 ኪሎ ትንሽ ዝቅተኛ ነው በተለይ ረጅም ከሆንሽ። ከቻልሽ በህክምና ታዪ ከፍተኛ ፕሮቲን ምግቦችን ተመገቢ እሺ። እንዲሁም እንቅስቃሴ አድርጊ የምግብ ፍላጎት እንዲጨምር
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 8 месяцев назад
@@healtheducation2 እሺ፣ ዶክተር አመሰግናለሁ።
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 8 месяцев назад
ጓደኛ አገኘው😂እኔም እንዲ ነኝ ከ50 አያልፍ
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 8 месяцев назад
​@@healtheducation2ጥያቄ ከልጅትዋ ተመሳሳይ ነው 50 ከጨመርኩ 51 ነው ሰኳር፣ጨው ብዙ አልበላም መካከለኛ ነው ሰዊች ለዛ ነው የማትወፍሪው ይሉኛል ሰለዚህ ምንድ ነው ችግሩ
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh 8 месяцев назад
እኔ ምንም አይረበኝም
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh 8 месяцев назад
አጃ ማለት ገብስ ነው ????
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
አይደለም
@arsemamenychil521
@arsemamenychil521 8 месяцев назад
እኔ ቁርስ አልወድም
@tube-jm7li
@tube-jm7li 8 месяцев назад
እቁላል ለደም ግፊት ይፈቀዳል
@tube-jm7li
@tube-jm7li 8 месяцев назад
እንዴ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
​@@tube-jm7li ይቻላል, ከፍተኛ የደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች እንቁላል መብላት ይችላሉ። እንቁላል ጥሩ የፕሮቲን ምንጭ ሲሆን እንደ ቫይታሚን ኤ፣ ዲ፣ ኢ እና ቢ12 እንዲሁም እንደ ብረት/አይረን እና ሴሊኒየም ያሉ ማዕድናትን ይዟል። ታድያ እንቁላልን በተመጣጣኝ መጠን መጠቀም እና የልብ ጤናን ከሚያበረታቱ የተለያዩ ምግቦች ጋር ማመጣጠን አስፈላጊ ነው። በተጨማሪም እንቁላሎቹን ከመጠን በላይ በዘይት ወይም በቅቤ ከመጠበስ ይልቅ ጤናማ በሆነ መንገድ የተቀቀለ እንቁላል መጠቀም ይመረጣል። ሲጠበስ የሚጠበስበት ዘይት እና ጨው የደም ግፊትን ይጨምራል። እንቁላል በኮሌስትሮል ከፍተኛ ስለሆነ ግፊት ካለብሽ በሳምንት ከ 5 እስከ 7 እንቁላል ከተጠቀምሽ በቂ ነው።
@tsigerdaberakey2381
@tsigerdaberakey2381 8 месяцев назад
🩵💚🩷💜💙❤️👍👍
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 8 месяцев назад
ቸኮሌት ነው ቁርሴ
@user-zx5vm2xc3f
@user-zx5vm2xc3f 8 месяцев назад
ምንም ኒስካፊ ብቻ ነው የምጠጣው
@fatoye123
@fatoye123 8 месяцев назад
ይቅርብሽ ደም ማነስ ነው የሚያመጣብሽ
@ablakatyablak6445
@ablakatyablak6445 8 месяцев назад
እንዴ ዶክተር መቼም ይሄ ቁርስ ኢትዮጲያ ውስጥ ላለን ሰዎች አይደለም አይደል? ቆቆር እና ቦንቦሊኖን ያጣ ህዝብ በሞላበት አገር ውስጥ አታስጎምጀን እንጂ😂😂
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
አረ ተይ ይሄ ጤናማ ምግብ ነው አውቃለሁ ከባድ ነው ይገባኛል!
@zeynaba-km3pd
@zeynaba-km3pd 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር
Далее
When I met the most famous Cristiano
01:03
Просмотров 22 млн
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
Просмотров 346 тыс.