Тёмный

ጠ/ሚኒስትሩ ስለኦሮሞና አዲስአበባ፣ ጌታቸው ረዳ ስለጦርነት ዝግጂት፣ ዘመነና እስክንድር በአንድ መዝገብ፣ አብን ያወጀው ጦርነትና ወልቃይት| ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 742 тыс.
Просмотров 264 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 546   
@mengistuyallew2865
@mengistuyallew2865 Месяц назад
የአማራ ህዝብ አብን የሚባል ወኪል ድርጅት የለውም።ውክልና የሰጠው ብልፅግና ነው።
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 Месяц назад
ትግራይ እና አማራ አንድ ነን
@athleticsnews1042
@athleticsnews1042 Месяц назад
😂😂
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 Месяц назад
You wish! We are both g alike! Sewbelitawoch! Mognishin feligi atafrim?
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u Месяц назад
አንተ ተጋሩ አይደለህም ​@@loyalbelieve6954
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 Месяц назад
@@athleticsnews1042 ፋአራ እናማ የማንም መጫውቻ ሁነህ ታአልቃታለህ
@gloriazion9184
@gloriazion9184 29 дней назад
😂😂😂😂ere tewun
@user-dt1lw4hq3n
@user-dt1lw4hq3n Месяц назад
ህዝቡ መንቃት አለበት ካሁን ቡሀላ ሁልህም ተባብረህ ብልፅግናን አስወግድ
@ehetemariamgebreale7484
@ehetemariamgebreale7484 Месяц назад
አብን የሚባል የአማራ ድርጅት የለም::
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 Месяц назад
ትክክል
@user-og5bq7mv2o
@user-og5bq7mv2o Месяц назад
ትክክል !
@kasachs
@kasachs Месяц назад
አብን አፈር ይብላና ስለአማራ ምን አገባው
@beziabush7794
@beziabush7794 Месяц назад
አብን የከሰረ ፓርቲ ነው። የኦህዴድ አፍ ነው። ከዚህ በሆላ ስለ አማራ ሕዝብ ና ስለ አማራ ክልል የሚመለከተው የአማራ ፋኖን ብቻ ነው።
@letebirhangebremariam7381
@letebirhangebremariam7381 Месяц назад
¡lllllll¡llll¡
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 29 дней назад
በለጠ ሞላ ማለት ነው ተጠያቂው
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 Месяц назад
ቅዱስ ገብርኤል ለኢትዮጵያ ስላምን ስጣት አማራን እና የትግራይን ሕዝብ ❤❤❤
@Qasim-Tube127
@Qasim-Tube127 Месяц назад
አብን ይውደም ፋኖነት ይለምልም💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@mintesinotgetahun9387
@mintesinotgetahun9387 Месяц назад
አማራ እና ትግራይ ንቃ አንድነት
@mizankebede9268
@mizankebede9268 Месяц назад
አማራ መቸም ቢሆን ከወያኔ ጋር አይተባበርም !
@Amen499
@Amen499 Месяц назад
​@@mizankebede9268 ke weyane kar menem yemeyagenagew yelem, ante ye Abiye asheker selehonk new semeto yeleleh😡😡😡😡😡😡😡😈😈😈😈😈
@user-zv7mt2pb3b
@user-zv7mt2pb3b Месяц назад
@@mizankebede9268enayalen mihonewin
@semanhassen5435
@semanhassen5435 Месяц назад
Amhara karasuga erasu mismama gud aydelem
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy Месяц назад
@@mizankebede9268እንግዲህ አቢይ እንደፈለገ እንዲፈነጭብህ ፍቃድ ሰጥትሃል ፋኖም ቢሆን ከሌሎች ጋር ትብብር ካልፈጠረ ከጫካው አይወጣም😅
@sudanethio-re9el
@sudanethio-re9el Месяц назад
ኢትዩ ፎረም ተከታታይ ነኝ ከባህር ዳር የእቀ ቀኑን ዜና ዳውንሎድ እያደረኩ ለሰወች አደርሳለሁ። በርቱ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Месяц назад
ጎበዝ 👍🥰
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Месяц назад
@@user-qg4sv5lw9b እውነትን ስለያዘ አማራ ጠ ል ትላላቹ ዘርኛን ሚዲያ በውሸት የሚዘግቡ ትላንት ከአብይ ጋር የዘር ማጥፋት ወንጀልን ሲደግፉ አብይ ተጠቅሞ ሲጠላቸው በ አማራ ስም የሚነግዱ ለአማራ ህዝብ ጠንቅ የሆኑ አሉ ሂድና ውሽትን እና ጥላቻን በደንብ አርገው ያጠጡሐል
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 Месяц назад
​@@user-qg4sv5lw9b እውነት ነው አማራ ጠል ሜዲያ ነው። ግን ደደብ ብሎ ከመሳደብ በስነስርአት ማስረዳት አይሻልሞ?
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 29 дней назад
​@@yalemworkmekonnen9222 ምኑ ላይ ነው አማራ ጠልነቱ በየጊዜው ሰለአማራ ክልል ጦርነትን እየዘገበ አይደል እንዴ
@BirhaneGereziher-iu4ry
@BirhaneGereziher-iu4ry 29 дней назад
ትግራይም ድሮ ኢንተርኔት ተዘግቶ እያለ በ NGO ኢንተርኔት download እያረጉ በ ፊልም ቤቶች ይከፉፊል ነበር ።
@TegegnWendwosen
@TegegnWendwosen Месяц назад
ትግራይ ትበርታ የአማራ ህዝብ ከትግራይ ጎን ነው
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 Месяц назад
😂😂😂😂😂 እኮ አማራ
@Finfine672
@Finfine672 Месяц назад
​@@frutenafrtuna3745መሬታችንን ካልመጣቹ
@stopplaying6875
@stopplaying6875 Месяц назад
Ke Tigray gon nen
@addistransport4501
@addistransport4501 Месяц назад
😮a​@@stopplaying6875
@collectionlife558
@collectionlife558 Месяц назад
Tigre ena amara kalfewu temro yalebeten mekoraref tito abro mekomu lerasu leAmarana leTigray hizb feteh mekom wosang neger newu! Oromo ena lelawu ethiopians abrewu yehen jib mengist kalaswegede barya lemehon mezegajet alebet::
@mussieeyassu2048
@mussieeyassu2048 Месяц назад
አብን የአብይ አገልጋይ ነው የአማራ ህዝብ አይወክልም አማራና ተጋሩ አንድ ካልሆነ የኦሮሙማ መጫወቻ ይሆናል
@A21979
@A21979 Месяц назад
አብን የብልፅግና ታናሸ ወንድም ሆኖል የአማራን ህዝብ አይወክልም ‼️‼️‼️
@AmetulahMyme
@AmetulahMyme Месяц назад
እጅግ የሚገርም ትንታኔ ነዉ እምታቀርቡትና ሁለየም እወዳችኋለሁ
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 Месяц назад
አብን ብልጽግና ነው ምንም እይገርመኝም ሁሉም ተነስ የሚሉት የአማራን ወጣት ነው
@user-sh1dn6dw2d
@user-sh1dn6dw2d Месяц назад
ለሁለቱም ህዝቦች ከሚጠቅም ሀሳቦች ለይ እናተኩር ሁለቱንም ህዝቦች ማለትም ከቋንቋ ውጭ በምንም የማይለያዩትን ህዝቦች ደጋሚ ወደ እልቂት ለማስገባት የሚጥሩ ሠወችን ሀይ ማለት ያስፈልጋል።እንደ በለጠ ሞላ ያሉ ሆድ አደሮችን የሚሰማ የአማራ ህዝብ የለም ከትግራይ በኩልም ጠባጫሪ ንግግሮችን የሚሰነዝሩ ሰወች መምከር ያስፈልጋል ። ተፋናቃዮችም ወደነበሩበት ይመለሱ ከብልፅግና ይልቅ የሀይማኖት አባቶቻችን እናማክር እርሱም ከዝምታ ወጥተው ችግር ፈጣሪዉን ያዉግዙ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን።አዉንታዊ ላይ አተኩሩ ለማቀራረብ ስሩ ኢትዮ ፎረም አይዟችሁ ፋኖም ትኩረትህ ወደፊት ይሁን
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 Месяц назад
ድል ለክንደነበልባሉ አማራ ፋኖ❤❤❤❤
@kebedehantal6438
@kebedehantal6438 Месяц назад
Nebelbal alalem😂
@engadponent1727
@engadponent1727 Месяц назад
አብይ አህመድ ልክ እንደ ጋዳፊ ሳዳም ሁሴን ይወገዳል ባዶው የአንጎል ነቀርሳ የአንጎል ነቀርሳው እስኪፈነዳ እና መለስን በሲኦል እስኪያገኝ ድረስ እብደቱን ይቀጥላል
@Etsub-ff6de
@Etsub-ff6de Месяц назад
🥰🥰👍👍👍
@A21979
@A21979 Месяц назад
👉በአዲሰ አበባ ከፍተኛ የሆነ ኦሮሞ ጠል አለ ብሎ የተናገረው አብይ ነበር ‼️‼️‼️
@semanhassen5435
@semanhassen5435 Месяц назад
Bamulu ethiopia ale ewnet naw
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 29 дней назад
በትክክል
@alemzewd8196
@alemzewd8196 Месяц назад
ሽመልስን መቀበል ነው የተናገረው ትክክል ነው እየተፈፀመም ነው
@Etsub-ff6de
@Etsub-ff6de Месяц назад
ድል ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 29 дней назад
ደፉሪ ዘራፊ ያለአገሩ ገብቶ ጦርነት የቀሰቀሰዉ የባርያ ዘር ተለጣፊ አምሐራ ከኢትዬጵያ ይዉጡልን በሰዉ መሬት ተለጥፈህ ሰላም መንሳት ባለመሬቶቹን ዉጡ ከጐንደር የቅማንቶች መሬት ዉጡ ከጐጃም የአገዎች አገር ዉጡ ከወሎና ባህርዳር የ ኣሮሞዎች መሬት 150 አመት ተሸከምናቹህ ባርያ ሆቹህ ገብታቹህ ባለቤት መሆን አማራቹህ ዉልቅ በሉልን ከ ኢትዬጵያ ምድር ወፍዘራሽች ደናቊርት
@kibromtadele6361
@kibromtadele6361 28 дней назад
​@@mmmarketing5683 ወልቃይት፣ ሪያ... እያለች መጣች ቅድሚያ የሚሰጠው ስንት የጋራ የህልውና አጀንዳ እያለብን 50K ሰው የማይኖርበትን መሬት እንደ ፍልፈል እኔ ብቻ ልውሰድ መለት፣ እኔ ከልወሰድኩ ሁሉንም ሁላችንም እንጣ ማለት የማይድን ስር የሰደደ ከባድ የአዕምሮ በሽታ ነው።
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 28 дней назад
@@kibromtadele6361 የጋራ የሚባል ጒዳይ የለንም ከናንተ ጋር የየራሳችን የቤትስራ አለብና ራሳቹህን ተወጡ እኛን ከናንተ የሚባል ነገር ኖሮ አያዉቅም ሊኖርም አይችልም የማስታወስ ችግር አለባቹህ ትናንት የፈፀምከዉ ረስተህ የጋራ ትላለህ የአእምሮ ችግር ያለባቹህ እናንተ ናቹህ የሰራሀዉን አትርሳ ማነህ
@a-ka-gerado
@a-ka-gerado Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
@mekonnenmengeshateklu-ds2ol
@mekonnenmengeshateklu-ds2ol Месяц назад
ትግራይ አማራ አንድ በመሆን የአብይን መከላክያ መፍጀት
@stopplaying6875
@stopplaying6875 Месяц назад
Awo gd yilenal
@eyrusegrma5661
@eyrusegrma5661 Месяц назад
Tekikil 👌
@semanhassen5435
@semanhassen5435 Месяц назад
😂😂😂😂 mokerut eski das yelal
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 Месяц назад
Hodamoch! Benante bihon Tigray wiped out huna neber Leba see belita hula HODAMOCH
@Abachada1
@Abachada1 29 дней назад
ምድረ ወያኔ አሁንም አላርፍም ክላችሁ ገና ተበድረህ እስክትፈሳ እናበራይሀለን: አቢይን ለመጣል አማራን ዘርፈህና ጨርሰህ አዲስ አበባን ለመያዝ ሞክረህ የደረሰብህን ክስረት አይተሀልና ጨው ለራስህ ብትል ጣፍጥ ነውና አስብበት!!
@YG-xk7gm
@YG-xk7gm Месяц назад
የአማራ ተወላጆች ከፓርላማው ሪዛይን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ለህዝባቸው ሲሉ❤
@EagleEye4118
@EagleEye4118 Месяц назад
ችግሩ ሆድ አደሮች መሆናቸው እኳ ነው
@yashikonju8805
@yashikonju8805 Месяц назад
አምላኬ ሆይ ወደት አባትየ ልህድ ኤረ ወዴት እንህድ ኡፍፍፍፍ ጦርኖት ያጥፋልን ኤረ በቃን በቃን በቃን
@Amfano368
@Amfano368 Месяц назад
አብን ገደል ይግባ
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 Месяц назад
መቼም ትዕቢትህ የጉድ ነው ።የጤና ያድርግልህ
@juntaweyin4555
@juntaweyin4555 Месяц назад
እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው 💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️
@AbateAba
@AbateAba Месяц назад
ጀመራችሁ መቼ ሰላምና ጥጋብ አትችሉም
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 Месяц назад
Heed! Aremene!
@dagneenyew1626
@dagneenyew1626 Месяц назад
የአማራ ወኪል ፋኖ እና ፋኖ ብቻ ነው።
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 29 дней назад
ድል ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ።❤❤❤ 0:07
@MeseretFikir
@MeseretFikir Месяц назад
አብን ስለአማራ ህዝብ ዉክልናም የለዉ አይመለከተዉም!!ለአማራ ህዝብ ከብልጽግና በላይ ጥላት የለም !ብልጽግና ጦር ሲያዘምትብን አበጀህ ብሎ አፉን የዘጋ ተላላኪ ዛሬአሳቢ ሊሆን ነዉ😂የሞቱ😢
@user-kd9lp3ng8l
@user-kd9lp3ng8l Месяц назад
ድል ለፋኖ
@abadigebre4385
@abadigebre4385 Месяц назад
ሰላም ለኢት/ያ ትግራይ ና ኣማራ ኣንድ መሆን ነው።
@gloriazion9184
@gloriazion9184 29 дней назад
Mejemeriya lekachu wetulen
@ehetemariamgebreale7484
@ehetemariamgebreale7484 Месяц назад
ህውሀት ጦርነት ቢያነሳ ሰሜን ጠል የሆነው ፅንፈኛው አብይ አህመድ ዳር ቆሞ አንድ መድፍ ወደ ትግራይ አንድ ደሞ ወደ አማራ ህዝብ እየተኮሰ ሁለቱንም ያጠፍል ይሄ ግልፅ ነው::
@Fatimah-id3of
@Fatimah-id3of Месяц назад
ይሔነዉ እዉነቱ ግን ደደቦች እማይረቡ ናቸዉ አይገባቸዉም እራሡ ጨፍጭፍ ለማባላትነዉ❤❤❤
@habeniyaa
@habeniyaa Месяц назад
አቤት ዕውቀት !
@genetgenet4250
@genetgenet4250 29 дней назад
ፈጣረ ሆይ ኩሉ ዝክላኩ ምሕረት የወረዳልን
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Месяц назад
ሕውሐት ❤😭😭 ኮረኔል ደመቀ ተጠንቀቅ አብይ እና ሕውሀት አይታመኑም ❤❤❤
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 Месяц назад
Stupid
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 Месяц назад
የሰው መሬት ይዛ መኖር አይቻልም ደመቀ ባንዳ ነው
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k Месяц назад
​@@lemlemtigray8788መሬቱ የአማራነው ውልቃይት የሚኖሩት ኩናማና አማራ ነው ትግሬ ምን አገባት😅😅😅😅
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 Месяц назад
@@user-qm3yi9bo7k ደደብ አህያ በሙሉ ጣቢያ የትግራይ ነበር አንቺን በግርዲና እና በወታዲርና አምጥተው ነው እዚህ የደረስነው እኛ አኽሱማውያን የንጉሲ ዘር ነን አህያ
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k Месяц назад
@@lemlemtigray8788 kkkkkkkkkkk.
@kalkidan8
@kalkidan8 Месяц назад
ማነው የሀገር ና የህዝባችንን ሰላም የነጠቀን💔💔
@BerihuGebretsadik
@BerihuGebretsadik Месяц назад
ኣማራጭ የሌለው ሚድያ keep it brothers
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l Месяц назад
#ትግራይ 💛❤️🙏
@AbateAba
@AbateAba Месяц назад
ጀመራችሁ መቼም ሰላምና ጥጋብ አትችሉም
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 Месяц назад
TIGRY
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 Месяц назад
TIGRAY
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 29 дней назад
​@@AbateAbaምንድነው ምትዘባርቀው
@user-ly3ot8nj1w
@user-ly3ot8nj1w Месяц назад
ፍትህ ለወጣቶች
@AhmedHassen-ou1du
@AhmedHassen-ou1du 29 дней назад
አማራ እና ትግሬ ካለፈዉ መማሪ አለብን የአማራ እና የትግሬን ህዝብ አጫሪሦ ታላቋን ኦሮሚያ መመሥረት ይፈልጋል
@user-wv4iu3ul2r
@user-wv4iu3ul2r Месяц назад
❤እባካቹ ፋኖዎች ወልቃይትና ራያ እዛው የነበረ የተፈናቀለ ወደቤቱ ይመለስ የሚል ኣቋም ማወጅ አለበት ያኔ የፋኖ ጉዞ .....
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 29 дней назад
victory for FANO, peace for ETHIOPIA
@paulosmulu7994
@paulosmulu7994 Месяц назад
አብን ግን ለምን ስሙን አይቀይርም እኛ አሁንም ጦርነት ለይ ነን ለማነው የምንዘጋጀው ከዚህ በኃላ ከትግራይ ወገኖቻችን ጋ አንጣላም የወልቃይት ጉዳይ በንግግር ይፈታል አንጣላም መጀመሪያ ለህልውናችን ነው የምንዋጋ አብን በአማራ ስም ስልጣን ይዘው ግን እኛ በድሮን ስንጨፈጨፍ ትንፍሽ አይሉም የፉኝት ልጆች አብን አማራን አይወክልም እኛም አብንን አንደግፍም
@phoenix0000
@phoenix0000 Месяц назад
ይህ ነዉ መንቃት ማለት:: የመሬቱ ጉዳይ በንግግር ይፈታል::
@user-xw5it3cu2p
@user-xw5it3cu2p 29 дней назад
ፍኖ ፎን ነዉ ድል ለተጋሩ
@mizankebede9268
@mizankebede9268 Месяц назад
ድህነት ባይጨምር ነበር የሚገርመኝ እናንተ እያላችሁ !
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm Месяц назад
መቼም ቢሆን በፈጣሪ ተስፋ አንቆርጥም እንጠብቀዋለን በትግስት
@seyelove2
@seyelove2 29 дней назад
አብን በብልፅግና ተጠልፏል። ነብስ ይማር!
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 Месяц назад
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው:: ኦ. ዘፃ 15÷3
@Kglighthandler
@Kglighthandler Месяц назад
ዛሬም ኮንፊዮዝ ና ኮንፊዝ ሊያደርግ ያስባል? ምናልባት ውሃን ዘይት አደርጋለሁ ስትል አሜን የሚሉት የአዳራሽ ብልፄዎችን አታል። አሰልቺ። አሁንማ ምንን ስለዚህ አጁዛ ሰውዬ ባላይ ባልሰማ ደስ ይለኝ ነበር።
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p Месяц назад
ብዓደንና ህውሐት ይግጠሙ እኛ ፋኖወች እዳር ሆነን እንመለከታለን 😎
@sabawyanzaxum2538
@sabawyanzaxum2538 Месяц назад
Eshi kerow
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl Месяц назад
Wey Dar hono memelket 😂😂 teraw yante newe. Chalew
@fanmoges2219
@fanmoges2219 Месяц назад
እራሳቸው ነው ዲሞግራፊ እንቀይራለን ያሉት
@apostleamarufetala2844
@apostleamarufetala2844 Месяц назад
የጨካነ ጥግ ያሳያለ በቤት ማፈርስ በሚሎን የሚቆጥር ከጦርነት ውጭ መንግስት ከአዲስ አበባ እና ከዙሪያ ህዝብንሬፋናቀለ።
@atsion7214
@atsion7214 Месяц назад
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 Месяц назад
ድህነት ብቻ ሳይሆን የሰው ሞትና መፈናቀል
@tilahungetanehe8666
@tilahungetanehe8666 Месяц назад
አማራ ጠል ሚዲያ
@mohamadabbas3946
@mohamadabbas3946 29 дней назад
ፊንፊኔ ውስጥ ከፍተኛ የኦሮሞ ጠል አሉ
@mefmg2262
@mefmg2262 29 дней назад
ትግራይ=አማራ
@miraftesma0012
@miraftesma0012 Месяц назад
አሸባሪው አብይ አህመድ ነው።አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴም ይሁን ታላቁ እስክንድር የነጻነት ታጋዮች ናቸው።እውነት ከነሱ ጋር ነው ድል ያደርጋሉ🙏እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው ይጠብቃቸው 🙏አሜን
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 29 дней назад
ከብሔር የዘር ፖለቲካ የአንድነትና የዜግነት ፖለቲካ በሕገ መንግስት ስርዐት ብትተኩት በመላው ኢትዮጵያ ሰላም ይሰፍን ነበር!!!!!!!!!!!!!!!!💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su Месяц назад
Selam selam selam ethio forum melkam Ken ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 29 дней назад
ብልጽአብን የሚባል ስም ተሰጦት ከአማራ የፖለቲካ ድርጅት ተወግዶአል
@EskindirGobeze-ch8wc
@EskindirGobeze-ch8wc Месяц назад
እንኳን ደህና መጣቹ
@YonasBrhane-qt1uu
@YonasBrhane-qt1uu Месяц назад
ይህ ጦርነት ኣስፈላጊ ኣይደለም ኣማራ እና ትግራይ እንዲያልቅ ነው የሚፈለገው እንጂ የማን እንደሆነ ይታወቃል ኣማራ ሆይ ንቃ።
@AbarwerkuAbarawerku
@AbarwerkuAbarawerku 29 дней назад
አብን የበለጠ ሞላ ብቻነው የአማራ አደለም አማራ 1ፋኖ ብቻ
@dagneenyew1626
@dagneenyew1626 Месяц назад
የበሰበሰ ዝናብ ከይፈራም ፣ አማራ ሁሉንም ሀይል ለመፋለም ዝግጁ ነው ፣ ትጥቅንም አስከ አፋንጫው ታጥቋል።
@tsehayyirgalem1068
@tsehayyirgalem1068 Месяц назад
gecho you're hero Tigray peoplea
@yene88
@yene88 Месяц назад
Welcome
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Месяц назад
ሰላም እና አንድነት ለታላቁ የሰሜን ህዝብ።#ሰሜናዊነት(ትግራይና አማራ❤) ፍቅር ያሸንፋል 💪🇪🇹❤
@habeniyaa
@habeniyaa Месяц назад
ትግራዮችን እየገደሉ ፣ እየደፈሩ መሬቱንና ንብረቱን እየዘረፉ የሰሜን ፍቅር ???????
@semanhassen5435
@semanhassen5435 Месяц назад
Ahahahaaaa ay fikir jales Amhara karasuga enkuan fikir ayfetrim enkuan ka tigre ga😮
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k Месяц назад
😅😅😅😅😅
@user-zb2sf6mc1y
@user-zb2sf6mc1y Месяц назад
አሁን ግልፅ ነዉ ሁለቱ ማወቅ አለበት። ከገጠመም ከአረጋ ከበደ ጋር ይዋጋ
@ts9329
@ts9329 Месяц назад
ለወልቃያት እሚሞት አማራ የለም
@Finfine672
@Finfine672 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂 ፓለቲካ ያልገባው ስው 😅 አማራ መሬቱን ለምንም አይስጥም
@Rozina173
@Rozina173 Месяц назад
​@solomon-sy2zw ay weyto budoch leboch. Weliqayt tegaru axsumwiyan nen qanqachn tgrgna new maninetachnin zerachnin tarikachnin tenqqen yemnaq nen:: kegna raqu budoch sijemer Amara mibali biher zer yelem be tarik amargna ke hulum behereseboch ye teleqaqeme qelali ye wetaderoch qanqa new tariku yhe new :: ahun lay Amara nen yemtlut ye zer gndachu ke weyto ke shinasha ke farta ke oromo ke damote ke gafat ke qmant ke agew ke berishanguli new:: meles new amara mibali klili 1983 yefeterew::
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k Месяц назад
አረ ተውጅ የለ ወልቃይት አማራ የለም በጉልበት ወሥደው ለ27 አመት ሠርቀው ወሠዱ አሁን የአማራ ህዝብ ነቅታል
@Finfine672
@Finfine672 29 дней назад
@@Rozina173 ጅል ትግሬ የሚባል የለም መሬቱ የ ኩናማ ነው ንጉስ kingdom of bazin ነው አክሱም የምትሉት ከዛ ባሃላ የመጣ ነው እሱም ባለቤቶቹ የታወቀ ነው ፣ አማራ የለም አላቹ እኛ አለን አልን
@Rozina173
@Rozina173 29 дней назад
@@Finfine672 😀😀ay qomche bebetachnet smet teseqayachu adeli 😄 tegaru axsumwiyan alem miyaqew yemesekerew ametatina tarik yalew new :: kunama wana botachew eritrea new abzagnaw eza new yalut ye tgray ena eritrea dnber lay new yalut kunama yerasu yalihone tarik aymegnim :: ay qomche leboch bebetachnet smet teseqayachu adeli 😄 Amara mibali biher zer yelem be tarik amargna ke hulum behereseboch ye teleqaqeme qelali ye wetaderoch qanqa new tariku yhe new:: ahun lay Amara nen yemtlut ye zer gndachu ke weyto ke shinasha ke farta ke oromo ke damote ke gafat ke qmant ke agew ke berishanguli new:: meles new amara mibali klili 1983 yefeterew::
@zizimoha8064
@zizimoha8064 Месяц назад
ችግር ብቻ ነው የምታወሩት አንዳንዴ ተስፋም ዘግቡ
@mohamadabbas3946
@mohamadabbas3946 29 дней назад
wpw my best leader good on yiu
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id Месяц назад
❤❤❤❤❤
@fikeryoutube9388
@fikeryoutube9388 Месяц назад
❤❤❤❤
@ykt4447
@ykt4447 Месяц назад
የቆሸሸ ከተማና ሀገር የለም፣ እኛ ያስቸገረን የቆሸሸ ሐሳብ ነው!!!
@Amanuel-iq2ft
@Amanuel-iq2ft 29 дней назад
ተስፋ ለሰላም ለሰሜኑ
@gashuamare3316
@gashuamare3316 Месяц назад
ፋኖ ብቻ።❤
@MalichaJatani
@MalichaJatani 29 дней назад
@MyHahuFeedel
@MyHahuFeedel Месяц назад
ትራምፕ የታወቁ የቢዝነስ አነቃቂ ሰው ነብሩና ቢዝነሱን ያውቁበታል።
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Месяц назад
ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን,...
@user-lf4zn5ux3j
@user-lf4zn5ux3j Месяц назад
ወቅታዊና ታማኝ ዘገባ አቅራቢ ሚድያ ናቹ።
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Месяц назад
ወራዶች እራሳቸውን ነፃ ያውጡ አብኖች ትግራይ ትላትም በክዳችን አሁንም በክዳችን
@user-qi7yu9qo8d
@user-qi7yu9qo8d Месяц назад
አይ አብን
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 29 дней назад
ሁልም ህዝብ መገንዘብ ያለበት አብን የሚባል አለመኖሩንና በለጠ ጋሻውን ብቻ ይዞ አብን ማለት የሞኞች ተረተረት መሆኑን ሁሉም ሊገነዘብ ይገባል።
@dagneenyew1626
@dagneenyew1626 Месяц назад
አብን የሚባል ግልገል ብአዴን መስማት አንፈልግም ፣ እንዲያውም በህዝባችን ላይ ለታወጀው ወረራ ተባባሪ ናቸው።
@abeba2241
@abeba2241 Месяц назад
#አብን የአብይን አላማ ነዉ የሚያቀነቅነዉ አማራን አይወክልም
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 Месяц назад
የበቂነት መስፈርቱ ምንድ ነው ምግብ መጠጥ ይመስል በበቂ ኦሮሞ አማራ ምን ማለት ነው የተሻለ የሚባል ነገርስ እንዴት ነው ለማግኘት በቃኝ የሚባለው
@ethiopiaaddis9352
@ethiopiaaddis9352 Месяц назад
ከርሳሙ ክሀዲው አብንና ብልፅግና ትግሬና አማራ ሲገዳደል እነሱ በስልጣን ተንሰራፍተው ይቆያሉ ምን ችግር አለው
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Месяц назад
መደብ ላይ ሲፎክት ያደገ ሁላ ፒያሳዬን ናቃት ጊዜ የሰጠው አደል ብሒሉ😂
@sabri5460
@sabri5460 Месяц назад
THUMBS UP FOR YOU ያየሰው!!
@ZelalemDesta-gz9mo
@ZelalemDesta-gz9mo Месяц назад
አብን የብልጽግና አስከር ነዉ 100% ይህ የፈረሰ ፓርቲ ምን ስለሆነ ነዉ መግለጫ የምያወጣዉ?
@user-fe3gd6tc1s
@user-fe3gd6tc1s 29 дней назад
Our voice ❤❤❤
@Gochu1132
@Gochu1132 Месяц назад
Justice for Bekalu zlamerew .
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 Месяц назад
ህወሃት ሰራሽ ህገመንግስት በየትኛውም መመዘኛ ለሃገር አወንታዊና ተጨባጭ መግባባት አያመጣም፤በባዕድ ሀገራት ተቀምሮ በህወሓት መሪነት፣በኢህአዴግ ተጀምሮ በኦህዴድ ብልግና አገዛዝ የቀጠለው የሀገሪቱ ህገመንግስት እንደ ቅዱስ ቁርዓንና መፅሐፍ ቅዱስ አድርጎ የወሰደው ህወሃት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን እያሳጣን ይገኛል፤የኢትዮጵያዊነት ተስፋ ጀግናው የአማራ ህዘብ ፋኖ ብቻ ነው፤ድል ለጀግኖቹ💪💪💪💪💪💪💪
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 29 дней назад
በለጠ ሂዶ ይዋጋ ይሆናል ከትግራይ ህዝብ ጋር ከአሁን በኋላ አይገጥምም ትግላችን ከብልጽግና ጋር ነው ትኩረታችን
@beziabush7794
@beziabush7794 Месяц назад
ህወሓት እና ኦህዴድ እያሉ በአማራ እና በትግራይ ሕዝብ መሀል መቼም ሰላም አይመጣም። እርግጠኛ ነኝ ህወሓት ወልቃይት ና ራያን በጦርነት ለመያዝ ፍላጎት አለው ግን አቅም የለውም ምክንያቱም አሁን ላይ የአማራ ፋኖን ሊገዳደር የሚችለው ብቸኛ ሀይል መከላከያ ሰራዊቱ ብቻ ነው እሱም እየተሸነፈ፤ እየፈረሰ ነው። ወልቃይት እና ራያን ለባለርስቱ አማራ ትታቹ ሽሬ ና አድዋን ብታለሙ ጥሩ ነው ድል ለአማራ ፋኖ
@paulosgetachew6359
@paulosgetachew6359 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@Tigraybnbnb
@Tigraybnbnb Месяц назад
😂😂
@kifliehaileslassie1842
@kifliehaileslassie1842 Месяц назад
መፎከር ልማዳቹ ነው።
@lanteTV1
@lanteTV1 Месяц назад
😂😂😂ሊገዳደር የሚችል ብቸኛ ሃይል 😊
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 Месяц назад
Exactly 👍👍 Welkait and raya never ever again Be Tigray 100 % because they are Amhara ❤❤
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 Месяц назад
አብን የሚባል በትግራይ ጥላቻ የታወረ የድኩማኖች ስብስብ።
@GossayeMerkeb
@GossayeMerkeb 29 дней назад
Top
@fbg6774
@fbg6774 Месяц назад
ምርጡ❤❤❤
@minwyeletmingist6806
@minwyeletmingist6806 Месяц назад
Ethio Forum don't confuse us!
Далее