Тёмный

ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #94-04 አንዳርጋቸዉ ፅጌ በአደባባይ ያለፈውን ታሪክ ቀዳድው ጣሉ 

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 166 тыс.
50% 1

"አንዳርጋቸዉ ፅጌ በአደባባይ ያለፈውን ታሪክ ቀዳድው ጣሉ
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #94-04
Tobiya Poetic Jazz #94-04
#TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #94-04"

Опубликовано:

 

20 май 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 153   
@makysolly1837
@makysolly1837 5 лет назад
እ/ር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አዳርጋቸው ፅጌ የኢትዮጲያ ጀግና!!!ዳግም በህይወት ቆይተህ እንደዚህ አንተን በማየታችን በጣም ደስ ብሎ ናል።እንደይተነቱን ያብዛልን!!!
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 5 лет назад
አንዳርጋቸው ፅጌ አንተ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@fiyametachuchu6025
@fiyametachuchu6025 5 лет назад
Amin amin
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 4 года назад
ምን? ደደብ ብቻ ሳትሆን አህያም ነህ። አንዳርጋቸው ከወያኔ ጋር አብሮ የመጣ ባንዳ ነው። ወያኔ ማለት ደግሞ ሥራዬ ብሎ አገር ለማፍረስ የመጣ ነው።
@alemneshdemisse5181
@alemneshdemisse5181 4 года назад
@@RasEthiopia. kk
@tedohabesha4131
@tedohabesha4131 5 лет назад
ሀገሩን የሚወድ ምርጥ ፖለቲከኛ
@formethiopian6960
@formethiopian6960 5 лет назад
እድሜና ጤና ይስጥህ አባታችን ለእውነት የኖረ ለነፃነቱ የታገለ መጨረሻውም ከመጀመሪያው የበለጠ ያምራል ከመልካም ሽቶ መልካም ስም ከመወለድ ቀንም የሞት ቀን ይሻላል ይላል ጠቢቡ ምናለ መቶ አመት ላልሞላ እድሜ መልካም ሰርተን ብናልፍ እነ ማቱሳላ 969 ዘጠኝ መቶ ስልሳ ዘጠኝ አመት ኖረው መች ክፋት ሰሩ በዚህ ሁሉ እድሜያቸው ፀደቁ እንጅ ምናለ እንደ አባቶቻችን ብንሆን
@amaretegbaru1200
@amaretegbaru1200 5 лет назад
አንዲ፣ እጅግ ግሩም ንግግር። ለማንም ለምንም የማያጎበድድ ታልቅ፣ ቆራጥና እውነተኛ ኢትዮጵያዊ። ትናንት በልጅነት ዘመን እንደኮራብህ አሁንም እኮራብሃለሁ።
@bluecandy6164
@bluecandy6164 5 лет назад
አንዲ ሰው እኮ ነህ ምናለህ 1000 በሆንክ የኔ ማንዴላ እድሜ ይስጥህ💚💛❤
@y.ty.t5719
@y.ty.t5719 5 лет назад
የኛ ጀግና እዲሜ ይስጥህ!!!! ኡፍፍፍ ስንቱ አለፈብህ ለሀገርህና ለህዝብህ ስትል!!!!
@Addis948
@Addis948 4 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንዲዬ👏👏👏በጣም ኣከብርሀለሁ🙏
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 5 лет назад
አሁን ገና መኖር ጀመርክ ታላቁ ሰው አንዳርጋቸው ፅጌ ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክልህ
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 4 года назад
ምን? ደደብ ብቻ ሳትሆን አህያም ነህ። አንዳርጋቸው ከወያኔ ጋር አብሮ የመጣ ባንዳ ነው። ወያኔ ማለት ደግሞ ሥራዬ ብሎ አገር ለማፍረስ የመጣ ነው።
@samuelenat4937
@samuelenat4937 5 лет назад
ከመታፈን ወደ መናገር ያመጣወት አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@henokmehari7488
@henokmehari7488 5 лет назад
አቶ አንዳርጋቸዉ እድሜና ጤና የኛ ጀግና 💚💛❤
@africaninprogress6502
@africaninprogress6502 5 лет назад
እኔ ኤርትራዊ ዜጋ ነኝ በጣም አከብረሃለሁ ድንቅ ሰዉ ነህ በጣም እንወደሃለን ምን ያህል እዉነተኛና ቅን ሰዉ መሆንህ ከፍትህ ይነበባል ለታያት የምትፈልጋትን ኢትዮጵያ በዕድሜህ ያሳይህ ፈጣር አምላክ በርታ
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 5 лет назад
እረ አሜን አሜን
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ለእውነት የምትቆም ጀግና
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 5 лет назад
አንዳርጋቸውፅጌ ታማኝ ወዳጃችን እስክንድር ጋሻችን አንዱዓለም ዋልታችን ለኢትዮጵአንድነት መሪ ተዋንያችን ህልማችሁ ዕውን ሁኖ ለማየት ያብቃችሁ እንወዳችሁ አለን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን።
@hailugetachew8466
@hailugetachew8466 5 лет назад
I love this guy, long live my father Andargachew Tsige real Ethiopian.
@fairouz9807
@fairouz9807 5 лет назад
ዬህን ስው ሳየው ሰሰማወ እንባዬ ይመጣል ትክክለኛ እና አገር ወዳድ honest የሆነ ስው!!
@user-ck6bw5mw1d
@user-ck6bw5mw1d 5 лет назад
እኔ ይጨንቀኛል ሁሉ
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 5 лет назад
Me to
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 4 года назад
ምን? ደደብ ብቻ ሳትሆን አህያም ነህ። አንዳርጋቸው ከወያኔ ጋር አብሮ የመጣ ባንዳ ነው። ወያኔ ማለት ደግሞ ሥራዬ ብሎ አገር ለማፍረስ የመጣ ነው።
@melkamyaradalig6205
@melkamyaradalig6205 5 лет назад
እንዲዬ ረጅም እድሜ ይስጣህ! ከልቤ ውድድ!
@sweetsweet2033
@sweetsweet2033 5 лет назад
አንዳርጋቸው ፅጌ እድሜ ጤና ይስጥ አንተ የኢትዮጵያ ጀግና አላህ ያቆይህ
@fczcbcvadb6339
@fczcbcvadb6339 5 лет назад
አላህ እርጅም እርሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በርታ
@ssoo3513
@ssoo3513 5 лет назад
አዳርጋቸው ምርጥ ሰው ።
@frekalaymro866
@frekalaymro866 4 года назад
ጀግናውና አይበገሬው ሰው አንዳርጋቸው!
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 5 лет назад
አሥተዋይ የሆንክ ትልቅ ሠው ነህ ዘመንህን ቤተሠብህን እግዛቤር ይባርክ።
@samsongebremariam4289
@samsongebremariam4289 5 лет назад
Thanks for Abiy Ahmed
@ashebir5447
@ashebir5447 4 года назад
እውነትን ያስተማረን የዘመኑ ጀግና እግዚአብሔር እድመህን ያስሬዝምልን
@entyew3204
@entyew3204 5 лет назад
ትክክል የአንተንና የትግል ጓደኞችህን የመስራት አቅም ሐይልህና ጉልበት እንደ ብል የበላ ወያኔ ከይትዮጵያ ምድር ላይ ጠራርጎ ያጥፋቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። ዘመንህን የሰጠሃት ጊዜህን የሰዋሕላት የእናት አገርህን የኢትዮጵያን ትንሳየዋን ያሳይህ። የኩፉ እርጫ ለከንቱ ነው ፍፃሜውም ውድቀት ነው። እውነት ያሸንፋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሩ አስተኛና አሽሙረኛ መሪ አሳቡና ምኞቱ የመከነ ይሁን
@akuazawasedasosas7025
@akuazawasedasosas7025 5 лет назад
እግዚአብሔር 🙏🏾ይመሥገን ጌታ አንተን ለዚህ ያደረሰህ::😊🥰💚💛❤️
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 лет назад
ሀገር ወዳድ ለሀገሩ የኖረው ሰው እንወድሃለን አቶ እንዳርጋቸው 💚💛❤
@mrhope8969
@mrhope8969 5 лет назад
Weshetam
@mrhope8969
@mrhope8969 5 лет назад
Zena yemarew ( mediaw) weshetamuch nachew.
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 лет назад
@@mrhope8969 እውነት አንተ ብቻ ነህ 😏😏
@observerfromlondon7982
@observerfromlondon7982 5 лет назад
Great show with a Great man. Andargachew is a Great man from a great country and wishing him long and happy life. Observer from London
@biruktensay6516
@biruktensay6516 5 лет назад
observer from andey
@akelem9149
@akelem9149 5 лет назад
Ato Andargachew the true son of Ethiopia🙏you sacrify to us ur life tnx for ur honesty Long live with full of health🙏 Tnx to ur wife & kids🙏🙏🙏 Love with respect💚💛♥🙏🙏
@eishbalu7527
@eishbalu7527 5 лет назад
Yene abt yene gate Egziabiher yanurahi. I love you so much
@hamziamuhammad7655
@hamziamuhammad7655 5 лет назад
You are my Hero love and respect u all ways!!!!!!!! Thank you!!!!!!!🎤🎤🎤🤚🤚🤚
@fistummersha4845
@fistummersha4845 4 года назад
አዳርጋቸው ፅጌ ጀግና!! ጀግና ጀግና!!!!
@MoonDanceFilms1
@MoonDanceFilms1 5 лет назад
I respect ato Andargachew after I saw his old video clip.
@teshageradmasu352
@teshageradmasu352 5 лет назад
Besale poletikegna nehe, energetic and also U have struggled for true change in Ethiopia. We love you so much.
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 5 лет назад
እዳርጋቸው ፅጌ ለኢትዮጲያ በጣም ያስፈልጋታል ግልፅ ስው በራሱ የሚተማመን ጀግና ነው
@YenesewBelie
@YenesewBelie 5 лет назад
አንድዬ የነፃነት ታጋይ እናከብርሃለን፡፡
@mrhope8969
@mrhope8969 5 лет назад
The ledaer of fake propoganda news ESAT.
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 лет назад
እድሜና ጤና ይስጥህ
@batamariam1350
@batamariam1350 5 лет назад
ትልቅ ምልክት ያለው ግጥም እናመስግናለን
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 5 лет назад
አንዲ ህፃናት ልጆችህን ከቅፍህ አውጥተህ ኢትዬጵያዬ ህዝቤ ብለህ የከፈልከው እግልት እስር መከራ እንኳን እኛ የልጅ ልጆች የወደፊት የኢትዬጵያ ልጆች ልብ ውስጥ በልዩ ፍቅር ነግሠህ ትኖራለህ እድሜጤና ይስጥህ ።we Love You.💎💕
@qomokanununu2143
@qomokanununu2143 5 лет назад
ጀግና ነህ ወረት ማታውቅ
@brookabera7196
@brookabera7196 5 лет назад
We love u Andi !!!Long live !!!
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 5 лет назад
የእኛ ጀግና አዳርጋቸው ፅጌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታላቅ ሰው
@temamahmed7609
@temamahmed7609 5 лет назад
Andy may GOD give you long life with the Ethiopia the one you gave your entire life
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 5 лет назад
I love you ! Yasazinal betam! iwnet new!!
@AN-oo5hg
@AN-oo5hg 5 лет назад
Keep it up the good work Andargachew ✅👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@eyobgebregziabher2166
@eyobgebregziabher2166 5 лет назад
Ethiopia is unlucky.with guys like you shouldn’t suffered all this years and I don’t know how long.Andye wish you long life! You have showed the young generation to fight for his Wright and his country. Love you.
@1hagerachin
@1hagerachin 5 лет назад
Andargachew may god bless you. May God give our educated and political elites your integrity and positivity
@ashebir5447
@ashebir5447 4 года назад
Excellent interpreter of politician, pls God bless ur wisdom forever
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 5 лет назад
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ለአገር ነፃነት እድሜ ስለከፈሉ አከብሮታለሁ።
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 5 лет назад
ለእቶ አንዳርጋችው ትልቅ አክብሮት አለኝ ትክለኛ ታጋይ ጀግና ጀግና ነው
@queensheba5941
@queensheba5941 5 лет назад
long live sir, u r so courageous!
@tilahunhamza5534
@tilahunhamza5534 5 лет назад
Thanks Andy........🙏
@lemfromdubai5386
@lemfromdubai5386 5 лет назад
100%👍
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 5 лет назад
ክብር ይገባካል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬✊
@adamabreham3931
@adamabreham3931 5 лет назад
የትውልድ አባት መከራ የወለደህ የትውልድ ቅሬታ ተ ነህ እንወድሃለን በርታልን ኢዜማን ወልደሃል አሳድገው አባቱ ነህና!!!!
@samuelhaileyesus9252
@samuelhaileyesus9252 4 года назад
መክኖ ሀገርንና ትውልድን ያመከነ ትውልድ ማሳያ የሆነ ሰው። እባክህ ቦታውን ልቀቁልን
@zakirhusenalem8599
@zakirhusenalem8599 5 лет назад
Tebarek ufff
@yealgununu1647
@yealgununu1647 5 лет назад
የአንዳርጋቸው ወዳጅ ነን ያላቹ ???
@Dibekulu27
@Dibekulu27 5 лет назад
ጀግና
@maledachekol6594
@maledachekol6594 5 лет назад
እድሜና ጤና ይስጥህ ቸሩ እግዝአብሔር
@user-tu4zy8ob9f
@user-tu4zy8ob9f 5 лет назад
እግዚአብሔር አምላክእድሜናጤና ይስጥህ
@WorkeneshWoldmariam
@WorkeneshWoldmariam 4 года назад
አንዳርጋቸዉ ፅጌ Ywande Tege Jegnye Barta
@tigestapple861
@tigestapple861 5 лет назад
Egzeabher hoy Ethiopian barkate 🙏
@da8387
@da8387 5 лет назад
Andargachew, Man of moral and hope!!!
@dhhedheheh7589
@dhhedheheh7589 5 лет назад
ተንከለኛን ስዉ ጌታ ያጥፋ እንዉድህ አለን
@user-ck6bw5mw1d
@user-ck6bw5mw1d 5 лет назад
ዋዉ ምንም አይገልጽህም። We love you!!!!!!!
@africaunite3908
@africaunite3908 5 лет назад
The poem is so deep. I like it.
@fiyametachuchu6025
@fiyametachuchu6025 5 лет назад
Long live my dear love u more
@kumlachewhabtamu8969
@kumlachewhabtamu8969 5 лет назад
አለቀስኩ..
@user-wd8ty8vr3s
@user-wd8ty8vr3s 4 года назад
ሰሚ የለም እንጂ መልክቱስ ምርጥ ነበር !!
@hagereethiopia8607
@hagereethiopia8607 5 лет назад
ሌሰን ማንዴላ ማለት አንተነህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@rajarayes1887
@rajarayes1887 4 года назад
ታላቁ፡ኢትዬጰያዊ ፡ክቡርነትህን፡ይብዛልን፡አንበሳ ፡ነህ፡ለምንወዳትና፡ለምንሳሳላት፡ለጥንቷ፡እማማ፡ኢትዬጰያ፡እንተ፡አንዱ፡የተፈጥሮ ፡ሀብቷ ፡ነህ!!!! ለዛም፡እድለኛ፡ናት፡ከኛ፡ከሌጆችዋ፡ጫምር፡ድምፅህን ፡አሰማ ፡ከአፍህ፡የሚወጡት፡ቃላቶችህ፡ብርቱ፡ተደማጭነት ፡አላቸዉ፡በርታልን፡ለምስኪኑ ፡የዋሁ ፡ደጉ፡የኢትዬጰያ ፡ሕዝብ ፡ድምፅ፡ሁነን፡የምትወዳት፡የአገርህ፡አምላክ ፡ይጠብቅልን።ኢትዮጵያ ፡ታፍራና ፡ተከብራ ፡ለዘላለም ፡ትኑርልን ።አሜን ።🙏🏾🙏🏿🧚🏾‍♂️🧚🏿‍♂️👨🏿‍🏭👩🏾‍🏭💚💛❤️
@tem2023
@tem2023 5 лет назад
I love you I respect you !
@habtemichaelaleme6959
@habtemichaelaleme6959 4 года назад
እግዚዬሩ ሙሉ ሰው አደርጉ ተፈጠረን ላይ ደሀ አደጉ ለዘመናት ከሚልፈሰፈሰው የኢት/ያ ፖለቲካ ያውም ከጨካኙ ከእናት ጡት ነካሹ ወያነ ደግሶ ከዘጋጀልህ ጨለማ ወይኒ ቤት ወጥተህ ዛሬ ላይ እንዲህ በህዝብ ፊት መድረክ ላይ ሥመለከትህ… ሁሉም የሃገሬ ሰው ነፃ የወጣ ያህል ይሰማኛል እንኳንም ነፃ ወጣህ እንዲሁም ለሌሎች ነፃ ለወጡ ሁሉ ከነፃነት በላይ ነፃ መሆን የሚያስደስት ማንም የለምና። አሁን አሁን ደግሞ ተረኞቹ እንደዛው እንደ አመጣጣቸው ሲጨማለቁበት ሳይ መቼ ነው! ወገኔ ከድህነትና ከራሃብ አረንቋ የሚወጣ ያሳስበኛል… ቢሆንም ፈጣሪ መልስ እንደ ሚሰጥ አምናለሁ። # ከተመቸኝ ነገርህ "ምሁር ማለት" ከተማረበት ሌላ ሁለገብ የእውቀት ክሂሎት ሲኖረው ነው የሚለው ላይ በሚገባ ተመቸኝ!👌
@ameleworkbirara5974
@ameleworkbirara5974 5 лет назад
You are perfect the dangers problem of growth is the undermined of knowledge
@girmagumata4291
@girmagumata4291 5 лет назад
true and just!!!!!!!!!!!
@OneLove-rm5ly
@OneLove-rm5ly 5 лет назад
God bless you!
@esgesgproductions4243
@esgesgproductions4243 5 лет назад
Impressive!
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 года назад
Yemysazinegh yihe hulu muhur balebet hager and jewar Ethiopia yemitbal hager kes eyale liytfat say betam ysazinal
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 5 лет назад
Thanks God to see you this situation.
@laketana7060
@laketana7060 5 лет назад
Wow
@mengistuadisu6547
@mengistuadisu6547 5 лет назад
Andy ,my all time Hero !!
@yemisirachmusa7079
@yemisirachmusa7079 5 лет назад
We love Ethiopia people
@befekadudebebe6833
@befekadudebebe6833 4 года назад
ራሴን ካወኩ በሁላ ለመጀመሪያ ጊዜ ስሜቴ በዚህ ሰው ተወሰደ
@akelem9149
@akelem9149 5 лет назад
Ethiopian we can learn from Ato Andaregachew👈dont miss it💕
@simealemau8769
@simealemau8769 5 лет назад
አቶ አንድአርጋቸውን በሀካል በአሜርካን ሀገር መጥተው ስለአገኝዋችው በጣም ደስ ብሉኛል
@eagle4452
@eagle4452 5 лет назад
mert Ethiopiaw le hager en hezeb ye kome ante nek !! andandoch le leweto tagelenal yemelo ahon ye leweto enkefat honewal !!!!
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 4 года назад
ምን? ደደብ ብቻ ሳትሆን አህያም ነህ። አንዳርጋቸው ከወያኔ ጋር አብሮ የመጣ ባንዳ ነው። ወያኔ ማለት ደግሞ ሥራዬ ብሎ አገር ለማፍረስ የመጣ ነው።
@enimarabsari1147
@enimarabsari1147 5 лет назад
ግን፤ የኛ ምሁራን፤ ጊዜአቸውን የሚጨርሱት፡ ሊኖራቸው የሚገባውን ክብር፤ የቤት አይነት፤ የመኪና አይነት፤ የልብስ አይነትና የስራ አይነት ከማሰብ አያልፉም። የወጡበትን ህብረተሰብ ንቀው፤ አካላቸው፤ ኢትዮጵያ፤ ግን ቀን ከሌት የሚያስቡት፤ ህልማቸው፤ አውሮፓ ነው። ታድያ እንዴት አገር ይቀይሩ! ራሳቸው አልተቀየሩም፤ ቢባል፤ ድፍረትም ንቀትም አይሆንም። እንዴት ወገን ይታገዝ???? የኛ ምሁራንና የኛ ሊቆች፡ አሁንማ ይባስ ብሎ፤ በብሔር ተደራጁልን፤ እርፍ፤ ኢትዮጵያዬ!
@simealemau8769
@simealemau8769 5 лет назад
ሀገር ወዳድ እንደሆክ በተግባር አሳይተሀል: እናስግናለን
@user-hq7wf3sf7k
@user-hq7wf3sf7k 4 года назад
እድሜህንያርዝመውአቦ
@romiihulle5629
@romiihulle5629 5 лет назад
Sila ewunta gatimu ke lib gabito himamen qoseqosewu aselkesinyi 😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@genetseyoum6240
@genetseyoum6240 5 лет назад
Edma tana ysteh wendema
@user-Eth
@user-Eth 5 лет назад
👏
@Jackmack4647
@Jackmack4647 5 лет назад
Wise man
@KFASIL
@KFASIL 5 лет назад
ዳንኤል ክብረት በአንዳርጋቸው ፍቅር ላይ ነው ብል ሃሰት ይሆን?
@mesabetit7598
@mesabetit7598 5 лет назад
አቶ አንዳርካቸው እውነትም ማንዴላችን::
@africanetworktv4633
@africanetworktv4633 5 лет назад
Edmana tena le Dr aby hamed. Enezhn esreghoch ke meakelawi ke kilinto yasfeta jegna. Gtm chebcheba wera aytekmm. Wetachu ye Addis Ababan koshasha tregu bakachu. Were bcha gura bcha.
@TesfayeAman
@TesfayeAman 5 лет назад
Andy!!!
@kinfezegeyeaboretugn6839
@kinfezegeyeaboretugn6839 5 лет назад
ሰዎች እባካችሁ የዚህን ሰውዬ ጀግንነት በዚህ ሊንክ ተመልከቱት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XfL8dmkq0xk.html
Далее
I Built a SECRET Tree House in My Backyard!
26:09
Просмотров 7 млн