Тёмный
No video :(

ፍቅር በገጠር fkir begeter teketatay Ethiopian drama 2021 Seifu on Ebs Ethiopia 

ዱካ Duka Tube
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 608 тыс.
50% 1

#amharicfilm #ethiopianmovie #amharicmovie
ፍቅር በገጠር fkir begeter teketatay Ethiopian drama 2021
አዲስ አማርኛ ተከታታይ ድራማ
ፍቅር በገጠር fkir begeter teketatay drama

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 598   
@DukaTube16
@DukaTube16 3 года назад
ውድ ተመልካቾቻችን አይታችሁ የወደዳችሁት ሼር በማድረግ ለጋደኛና ቤተሰብ አድርሱ። አስተያየት ያላችሁም አስተያየት ተቀብለን አናስተካክላለን።
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 года назад
እኔ ግን ተዋንያኖቹ አልቻሉበትም ብዬ አስባለሁ በተለይ ወንዱ ስልክ ያወራው ልጅምንም አይች
@medinegne8090
@medinegne8090 3 года назад
ኧረ ደባልቄ በጣም አካብዶታል ሸይጧን የለከፈው ሞኝነውእሚመስለው የገጠር ልጅ አይመስልም
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 года назад
@@medinegne8090 ክክክክክ እውነትም ብለሀል
@user-ud6hg4ro4b
@user-ud6hg4ro4b 3 года назад
እኔግንወድጀዋለሁ ተመችቶኛል
@user-ud6hg4ro4b
@user-ud6hg4ro4b 3 года назад
አብሬአችሁ ብሰራም ደስይለኛል
@zddd5746
@zddd5746 3 года назад
ስታምሩ ውዶች እኔ ድሮ እንደዛሬው ጀሪካን ሳይመጣ በእቅል ውሃ ስቀዳ ከተሠበረብኝ ቶሎ ቤቴን አልሄድም እንዳልሰደብ ከዛ በኋላ ምን ሆና ቀረች ብላ ማማዬ መጣ ፍለጋ ሳለቅስ ስታገኘኝ እና ይሰበር እንጂ ነያ ስትለኝ ወደቤቴ እራሴ ሰብሪ ደሞ ማልቀስ ለመላ እ🙈😁😁😁😂😂😂😂😂 አይ ትዝታ ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ የሆነ ከብት ጠብቆ እንጨት ለቅሞ ያደገ👍
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 года назад
ኪኪኪኪኪኪ ደግሞ ራስሽ ሰበረ ሽ ማልቀስ ይመችሽ ገጠር ውስጤነው ማንነቴ
@hanna7633
@hanna7633 3 года назад
ክክክክክ
@user-cc9dg4mj3e
@user-cc9dg4mj3e 3 года назад
همس
@tube-jh7bz
@tube-jh7bz 3 года назад
እኔ ሁቢ
@zehabu4308
@zehabu4308 3 года назад
የገጠር ልጅ የሆነ ላይክ
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e 3 года назад
አላሁማ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባርክተ ያደል ጀላሊ ወል ኢክራም አላህሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው አገራችንን ሰላም አርግልን እስረኞችን አንተ ነፃ አርጋቸው ያረብ
@user-ct6th9gr6q
@user-ct6th9gr6q 2 года назад
አሚን
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ያገሬ ልጂ አድ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@meremamerema7164
@meremamerema7164 2 года назад
አሚንአላህሰላምያድሪግልንያረብ
@user-tn8wn2qp2y
@user-tn8wn2qp2y 3 года назад
ወይኔ ትዝታ ና ሶረን ሲል የለሁም በትዝታ 🤣🤣🤣
@zuzuyoutube4253
@zuzuyoutube4253 3 года назад
ሶረን እሚባል በሬ አለን ነበር
@zeynebmohammad2957
@zeynebmohammad2957 2 года назад
እኛም ነበረን ወላሂአስታውሳለሁ ገደል ገብቶ ብን አልቅሻለሁ😭😂
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
@@zeynebmohammad2957 ዜድየ አድ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@abdurahmaankadir7552
@abdurahmaankadir7552 2 года назад
Y
@muhammadabedu7544
@muhammadabedu7544 2 года назад
@@zuzuyoutube4253 ፍቅር
@sa3adasa3ada45
@sa3adasa3ada45 3 года назад
አረ እንድዉ ስንት እንጆራ ነው የሚበላዉ ያልችው ልጅ በሳቅ ውይ 😂😂😂
@user-zq3os8qy5o
@user-zq3os8qy5o 3 года назад
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን በጣም አሳቁኝ እነዚህ የፍቅርጥያቄው እደው ዝም ብሎ ወደርኩሽ አላለም በወድሽስ ክክክክክክ አረ ገጠሬወች ፍቅር የገባቼው ናቸው እደዚህ አደለም የሚጠይቁት ክክክክክክክክክክ እኔም ተጥይቄ ስለነበር ነው ሀሀሀሀሀሀሀ
@grangldprime7449
@grangldprime7449 3 года назад
ሀሀሀ
@ProudHabesha
@ProudHabesha 3 года назад
ዋው በጣም ያምራል ምርጥ ስራ ነው ሁላችሁም ላይክና ሸር ማድረግ እንዳትረሡ
@user-jp9xi5tp5e
@user-jp9xi5tp5e 3 года назад
ወይ ስታምሩ የገጠር ልጅ በመሁኔ እኩራለሁ
@TUbe-kl2ki
@TUbe-kl2ki 3 года назад
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
@user-lg9ho7td8w
@user-lg9ho7td8w 3 года назад
ዉድ የሀገሬ ልጆሽ ሰላማሽሁ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ገጤር ዉስጤ ነዉ አይይይ ትዝታ በርቱ ❤️💔💕
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 года назад
የገጠር ትዝታ የሌለው የለም
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 года назад
ደምሬኝ ወዴ
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 года назад
ልጁ ግን እጅግ ቅዝልዥል አትበል ጥሩ ነው ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ🇪🇹
@abrarawyoutube7938
@abrarawyoutube7938 3 года назад
ትንሺ ለዛውን ፣አጠፍችሁት ፣ፍቅር በስድብ አይገኝም
@user-jo2eu5cx6x
@user-jo2eu5cx6x Месяц назад
እረወይኔ ቡርትካን ሥትልጓደኝየትዝአለችኝ የገጠር ፍቅር ውይይይይይትዝታ የጀርካውነገርተሸክመን ከአዲሰሀትበላይ እናወራለን በሥት ጥሪእንህዳለን😂😂😂😂😂😂👈❤❤
@user-wl2pp8mw6c
@user-wl2pp8mw6c 3 года назад
ማነው ትዝታ ያለበት አፎፎፎፎፎፎ😥
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 года назад
ንሮ በገጠር ፍቅር አድነት ያለ ገጠር ነው አሁን አሁንሜ የከተማው ቀርቶ ወደገጠር መሔድ ይሻላል ያልተበረዘ ባህልናወጎ ነው ያለው
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 года назад
ደምሬኝ ወዴ
@halimamohamath245
@halimamohamath245 3 года назад
ክክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ እረደመላሽ እኝክ አል አማርኛቹህ ትክክክል ነው
@HebtamGashaw
@HebtamGashaw 26 дней назад
ወይኔ የመከነሰላም የዋለልኝ ይነፎርም አሳተወሰኝ በርቱ ወድሞቼ ደስ ይላል
@user-fj3ey6ul3j
@user-fj3ey6ul3j 3 года назад
😂😂😂😂ግጥም አርጌ ነዉእምወዳሺ ሙርቴ አላለም😂😂😂ወላሂ በጣምነዉእሚያሥቁት😂😂😂
@user-pc3ot6lc9q
@user-pc3ot6lc9q 2 года назад
በጣም😂😂😂
@user-oz9ud9go5z
@user-oz9ud9go5z 3 года назад
ሠላም ሠላም 🌷🌷 ዉድ የሀገሬ ሠወች በጣም ደሥ ትላላችሁ ጠክሩ አይዟችሁ😂😂😂 ትዝታ ብዙ ያጫዉታል የገጠር ልጂ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አሥተዳደጌን ትዝታ አሥታወሣችሁኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍 የናት ሀገር ልጆች በያላችሁበት በያለንበት ያለም ዳርቻ ያላህ ሠላምታ አይለያችሁ አገራችንንም ያረጋጋልን ሠላሟን ያሥፍንልን ሁሉም ደሥ የሚለዉ ሀገር በፍቅር በሠላም ባዴነት ትፀበልግ ነዉ እና በያለንበት ዱአ አንረሣሣ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይች ተተረበሸች የኛም ሒወት ጠትመራለች የትም ዞሮዞሮ መግቢያችን ሥንኸጣም መሸኛችን ሀገራችን ጨዉበታችን ልብሣችን አላህ ጠከበፊቱ ጠአብልጦ ፍቅሯን ያብዛልን ዘረኝነትን ያጥፋላት ከሥሯ ያረብ
@user-kc7jc1ie3o
@user-kc7jc1ie3o 3 года назад
የገጠርን ፊልም በደብ የተጫወቱት እረኛዬ ዋው እናተም ጥሩነው በርቱ
@user-uv7pr4bw6x
@user-uv7pr4bw6x 2 месяца назад
ገጠር ውስጥ ደስ የማይለኝ ሸሪዓ ያልፋሉ ሴትና ወንድ ያለኒካህ መነካካት ሀራም ነው
@የትንሹእህት
@የትንሹእህት Месяц назад
ስንት እጀራነው እሚበላው ያለይው ልጂ በሳቅ ገደለይኝ ወላሂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nardos8769
@nardos8769 2 года назад
እረ ወይኔ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kidistabera4699
@kidistabera4699 3 года назад
3እንጀራነወ ሚበላወ ዘግቶታል አላለም 😂😂😂😂😂ወየወ ጉድ ከጠባሹ ያጣባሹ ሀሀሀሀሀሰርታችሁታል ቀጥሉ
@mekiamekonen9517
@mekiamekonen9517 3 года назад
ወላሂ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ በጣም ታምራላቹ ውዶች ቀጥሉበት
@f7fgvuf48
@f7fgvuf48 3 года назад
ከብርቱካን ይልቅ ጓደኛዋ ፈታ አረገችኝ😁😁😁😁😁
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 3 года назад
የገጠረ ልጂ ውሰጤ ነው እኔም የገጠረ ልጂ ነኛ ክክክክክ ሀይ ውውውውው😂😂
@tgalmey8713
@tgalmey8713 3 года назад
ዴመቁ ሁና የሰራችው ዋው አንደኛ ነች የገጠሩን አክሰንት ችላዋለች
@sofyasoso1103
@sofyasoso1103 3 года назад
እኛ ግን ስንገርም የገጠር ድራማ ብዙ ተመልካች የለውም የከተማ መጠጥ ጭፈራ ያለበት በሚሊየን ይታያል
@user-hy3qh4nt5v
@user-hy3qh4nt5v 2 года назад
በትክክል ጥሩ ነገር አያስወድደን የሚገርም እኮነው
@user-ts6qd7xn3t
@user-ts6qd7xn3t 3 года назад
ወይኔ በሮቹ ሲምሩ ድሮ በህጻንነቴ የምጠብቃቸዉ በሬዎቼ ትዝ አሉኝ አይ ትዝታታ
@nimonimo1454
@nimonimo1454 3 года назад
እረበሳቅ ልጢነውእዴ የሚበላው ክክክክክክክ እረበሳቅልሞትነው
@nimonimo1454
@nimonimo1454 3 года назад
ይህን ይሀል ፉራት ክክክ አይትዝታ
@user-ts6qd7xn3t
@user-ts6qd7xn3t 3 года назад
@@nimonimo1454 ማርያምን ትዝታየን ነዉ የቀሰቀሱብኝ በሮቹ የእኔኑ ነዉ የሚመሥሉት ስማቸዉ እኳ መለዮ ነበር ሙሽሬ ኩሎ እያልኩ ነበር የምጠራቸዉ ከስደት ተመልሸ እነሡን የመሠሉ ገዝቸ ወደ ግብርናየ ነዉ የምመለሰው ከአመት በኋላ ያድርግልሽ በሉኝ ምኞቴ ነዉ ከተማም አልፈልግ 😍😍😍
@user-gp3ry3bi7e
@user-gp3ry3bi7e 3 года назад
እረ ሆዴ ዘጎቶሀል አላለችም ክክክክክክክ
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 года назад
የገጠር ሰወች የትም ቦታ ስሔዱ ስለመሬት ስለኑሮ ያወራሉ የከተማወቹ እከሌን ጀነጀኩ እከሌን አጣብሰኝ ምናምን ነዉ የሚያወሩት እንኩዋንም የገጠር ልጅ ሆንኩ🙏🇪🇹💘🇪🇷💐
@zddd5746
@zddd5746 3 года назад
ልክ ነሽ ማማዬ😍
@user-zk2vx7qv2d
@user-zk2vx7qv2d 3 года назад
እያጨደ ይወቃኛል 😂😂😂😂😂
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 3 года назад
ከfb በበላይነህ ሸር ነዉ የመጣሁት በርቱ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 года назад
ምርጥ ስራ በርቱ 👍👍
@DukaTube16
@DukaTube16 3 года назад
🙏🙏🙏
@user-cz7gx9hc2e
@user-cz7gx9hc2e 3 года назад
አለመሳቅ አይቻልም 😂😂😂😂 ደስ ይላል🥰
@user-sg6by8nq7p
@user-sg6by8nq7p 8 месяцев назад
😅😅😅😅😅አይ ሙክራው ጥሩ ነው ይተሻለ ሰራ እጠብቃለን
@user-dt6rt8ux7d
@user-dt6rt8ux7d 2 года назад
የቡርትኮን ጓደኛ ታሥቃለች🤣🤣🤣 እና በርቱ ደሥትላላችሁ🥰🥰
@wuletawuchanie4160
@wuletawuchanie4160 3 года назад
ግን ለምንድነው እንድህ አድርጋቹህ አማረኛን ገድላቹህ የምታወሩት ገጠር ለይ ከከተማ የሚለየው ባለባበስ፣ ባዓክት፣ በአተረጓጎምና በቦታው ነው እንጅ የሚናገሩት አክሰንት የተጀጃለ አይደለም
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 3 года назад
በጣም
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 3 года назад
ተጫወቱበት
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 3 года назад
አረ አትዋሽ አለ እደዚ አይነት አማርኛ በገጠር አካባቢ
@nardos8769
@nardos8769 2 года назад
ወድጀሻለሁ አላለም 😂
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 2 года назад
ዝብሎ ያሸናክተኛል አላለም 🤣🤣ኧረ በሳቅ ገደሉኝ በርቱ
@DukaTube16
@DukaTube16 2 года назад
ሸር እያደረጋችሁ ውደ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ደምሩኝ ውዶች
@user-qx9bb4rp8x
@user-qx9bb4rp8x 3 года назад
ወይ በሳቅ ገደሉኝ 😎😎😎😎😎😊😊😊
@user-nf7ee1hk2l
@user-nf7ee1hk2l 3 года назад
እያጨደ ይውቀኛል አለለም🤭🤭🤭🤭🤭🤭😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@user-jg9fx8re9w
@user-jg9fx8re9w 11 месяцев назад
Geter bemewoledi ekoralehu lemlemu hageri ❤❤❤❤❤
@abrham2962
@abrham2962 3 года назад
ክክክክክክክክ እረ ደብተሩን እዳትቀው አለችው😄😄😄😄😄😄💚💛❤
@HebtamGashaw
@HebtamGashaw 26 дней назад
አጠያየቁ ደስ አይልም ወደድኩሽ ሲል
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂ሶስት ሽማግሌ ዘጠኝ ጎረምሳ አላለም አረ በሳቅ የደስታዉ ብዛት በቁሙ ሊወድቅ ነዉ🤣🤣🤣🤣🤣
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 3 года назад
ስንት እንጀራ ነው የሚበላዉ አለች በጣም ነው ደስ የምትለኹ ክምር እሷ ልጅ አጀብ አለች እዉነትም አጀብ
@user-ty4mg3zx1z
@user-ty4mg3zx1z Год назад
🎉🎉🎉አድሰ ነኝ በአድሱ ሰልኪ ለድራማዉ አደለሁም ግን❤❤
@dubaisharjah3091
@dubaisharjah3091 2 года назад
ጠር አይለፈኝ አላለም ክክክክ
@user-rg2ck4zw2e
@user-rg2ck4zw2e 5 дней назад
ያገሬ፣ልጆች❤❤❤፣የመካነ፣ሰላም
@Brhan-ut9wy
@Brhan-ut9wy 2 месяца назад
😂😂😂😂እያጨደ ይወቃኛልአለሐሐሐ❤❤❤
@zhsh3178
@zhsh3178 2 года назад
ያሸናጥቀናን ሰላምነሽ አደለ አላለም
@user-vg4zo3dy1k
@user-vg4zo3dy1k 3 года назад
የገጠርልጅመሆን መታደል ነው ደስ ሲሉ ትዝታየን ቀሰቀሱብኝ ወይኔ❤️😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
ክክክክክክክክክክክክ ወዲያ ሹመግሌ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈😤
@user-fp4ey4iz6n
@user-fp4ey4iz6n 3 года назад
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በሳቅነው የጨረስኩት አቦ ምችትይ በላችሁ
@user-ct6th9gr6q
@user-ct6th9gr6q 2 года назад
ስወድላችሁ የገጠር ፍቅር የተለየ ነው ❤💙
@AnaAna-fy8hn
@AnaAna-fy8hn 2 года назад
ችውኝ
@sahargosa2994
@sahargosa2994 2 года назад
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ትምህርት ቤት ስሆድ ደብተሬ ን ሽራቤን ይናጥቁኚና መላ ቅድሴን ነበረ የሚያሳጡኝ አይ ልጂነት
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 года назад
በጣም ደስ የየሜልባህልላችን ወጋችነ ያልተበረዝ ማነነታችነን የሜሳይነው በርታልን ሁላችነም ባህላችነን የመጣንበት ማነነታችን እናክብር ወዳችሆለሁ ግዜ እኔንም ሰብሰክራይ በማድረግ ቤተሰብ አድረጉን ሰላም ለኢቱዮጳያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdsyatwhdolijmi5741
@mekdsyatwhdolijmi5741 2 года назад
Wow
@user-km9ki9zo3c
@user-km9ki9zo3c 3 года назад
አድስ ነኝ ለቤታችሁ በርቱ
@wuletawuchanie4160
@wuletawuchanie4160 3 года назад
ስለገጠር የምተሰሩት አማረኛ ፊልም ጨርሶ የማይመስል ነው አክሰንታቸው ምንም ነገር አይገልፀውም እናንተ የምትናገሩት አክሰንት የሞኝ( የሙና ) ወሬ ነው የብዙዎችም አስተያየት ነውም ብዬ አስባለሁ
@user-vp6wc7li6s
@user-vp6wc7li6s 3 года назад
በጣም ክክክ
@nomore3027
@nomore3027 3 года назад
😂😂
@sofuasofua9382
@sofuasofua9382 3 года назад
አዎ በጣም እያበዙት ምንድነዉ እንዴዚህ እሚያጃጅሉት
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 3 года назад
ወይኔ ደስሲል በአላህ ቦቅቧቋ እናተበድ 😂😂😂😂😂ግን የትሰፈርነው ኡፎፎፎ የገጠር ድራማም ሆነ ፊልም ባይ አይሠለቸኚም እዳታቋርጡት በናታችሁ ገጠር ውበቴ😘😘🥰
@user-hv5jf9is2v
@user-hv5jf9is2v 3 года назад
ስታምሩ ቀጥልበት
@seadelove2442
@seadelove2442 3 года назад
ደሥይላል አቦ የዱፍቲው አላህ አላለም🤔😂😂😂😂😂😂😂
@user-ik7vx5hb1w
@user-ik7vx5hb1w 2 года назад
😆😆😆😆😆የወደደ ልጅ ማር ኣስቀን
@mahlatmolayoutube6665
@mahlatmolayoutube6665 3 года назад
አረየገጠርሰውእንደዚአይዘናቀሉም እንደ አበዛችሁትእኮ😂😂😂😂
@SaraSara-yq7vl
@SaraSara-yq7vl 3 года назад
ደመቁ የእኔ ውድ እህት
@user-yr9ij1zm3e
@user-yr9ij1zm3e 2 года назад
ውይይይትዝታየ🤭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😁😁😁😁🤭🤭
@user-ed3gk7gx6y
@user-ed3gk7gx6y 3 года назад
ቦረና ነውበሉኝ መካነሠላምን መካነሠላምን ቀተተኝ ኢኒፎርሙ የዋለልኝነው
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t 2 года назад
ጠር አይለፈኝ አላለም kkkkkkkkk
@b...5723
@b...5723 3 года назад
ቀርበታ አላለችም ሀሀሀሀ አረ ውይ ደስ ሲሉ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 года назад
መገንስድብ ይገባሀል መግሎ ገምጭ 😭😭😭😂😂😂
@user-zq3os8qy5o
@user-zq3os8qy5o 3 года назад
እረ እዴው ወደየት ሂጄ ልሳቅ ልጁ እኮ የሚየሚሰራው ቅጡ አሳጣው 😂😂😂😂😂
@user-fj3ey6ul3j
@user-fj3ey6ul3j 3 года назад
በጣም
@kidistabera4699
@kidistabera4699 3 года назад
😅😅😂😂😂በጣመ ቆላዉኮ
@user-ej1gt9ee4s
@user-ej1gt9ee4s 3 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወላሂ በሳቅ ገደለኚ ሆሆሆሆ
@noufahmed4036
@noufahmed4036 3 года назад
@@kidistabera4699 ክክክክክክ
@kayryawonidimu4288
@kayryawonidimu4288 2 года назад
የመሠቅ።ምጮች።ስታምሩ❤❤❤አትጢፉ
@user-ul4xm6xu5g
@user-ul4xm6xu5g 3 года назад
ክክክክክክክክክክክ ስንት እንጀራ ነው የሚበላው አላለይምክክክክክክክ
@user-tj1xn9rs4z
@user-tj1xn9rs4z 3 года назад
የኔ ማሮች ስታምሩ😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰
@makiyakindu4385
@makiyakindu4385 2 года назад
ውዴ ዉሀ ላመጡ ስሃዱ ወይኔ ትዝታ አለብኝ 😄😄😄😄
@zeinatmail7608
@zeinatmail7608 3 года назад
መጡልህ አላለም ክክ
@gygg1086
@gygg1086 3 года назад
ያገራችን ትዝታ በዚህ ነዉያደግነዉ
@MeryemMohammed-ws3xg
@MeryemMohammed-ws3xg 3 месяца назад
የኔ ልዩዩዩዩ የምወድሕ
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 3 года назад
ግኔ ባህሉን አስመሥሉ መካነሠላም ወግዲ ከለላ ቤተሠብ ነዉ እሚጠይቀዉ እጂ እሱ አደለም በወደጅ ስም ብቻ ነዉ ሊቀርባት ይችላል እጂ ከዚህ ዉጪ ወደዉጪ በመቀጠል የከተማ ልጆች ይሆናሉ አማሪኛዉም አልተስተካከለም ብቻ ብዙ ይቀራችሁአል በርቱ
@user-nq1qg5dq8z
@user-nq1qg5dq8z 3 года назад
እ🤔🙄
@tube-zg3gc
@tube-zg3gc 3 года назад
እኔ ያሳቀችን ጓደኛዋ ሥንት እንጀራ ነዉ የሚበላዉ ወንድሜዋ ክክክክ
@kw4755
@kw4755 3 года назад
ትክክል
@user-yo8iz2kp8c
@user-yo8iz2kp8c 3 года назад
የሀገሪ ልጂ የከላላ ነኝ
@user-vl6dh4dm9l
@user-vl6dh4dm9l 3 года назад
ሀሀሀሀሀ ወዴርኩሽ ወዴርኩሽ 😂🤣😂😂😂😂😂
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 года назад
😀😂 ከጆሮህ ፀብ አለህ እነዴ አጮልከው እኮ በስልክህ ፈታ ያረጋል በርቱ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂🙈
@fatumasayde1484
@fatumasayde1484 3 года назад
እያጨደ ይቆላኛል አላለም😂😂😂
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 3 года назад
ወወወ ደድኩሽ አላለም አጀብ
@zk1002
@zk1002 3 года назад
ሠላም ለዚሕቤትአዲሥነኝ በርቱ ጥሩነው
@hanahana8066
@hanahana8066 3 года назад
ክክክክክክ ኧረ ባክህ በስረአት ተቀመጥ
@user-np6vf3lg3r
@user-np6vf3lg3r 3 года назад
ያባለባጃጁ ውስጤን ነክቶታል አቦ ልክ እደሱ አይነቶችን እግዚአብሔር ሺ ግዜ ይባርክልን
@user-cc9dg4mj3e
@user-cc9dg4mj3e 3 года назад
ዝብር
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
@@user-cc9dg4mj3e ተምሬ ደምሪኝ ውደ
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 3 года назад
ወይ ትዝታ እንደት ደሥ ይላል
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 года назад
ክክክክክክክክክክ ውድ የአገሬ ልጆች ከእንደዚህ አይነቱ ጅላጅል ፉቅረኛ ይሰውራችሁ። ከአያያዙ አነጋገሩ ማስጠላቱ። ቀጥሉ እስከመጨረሻው እንየው
@user-fz4vy8ms5m
@user-fz4vy8ms5m 2 года назад
😁😁😁😁////🤣🤣🤣🤣በጣም ተመቻችሁኝ//ትዝታ😁😁💞💞💞💞
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
ክክክክክክክክክክክክክክሰ
@user-us8rk6zh3o
@user-us8rk6zh3o 2 года назад
ድሥሢሉ ጠር እዳያልፈኝ ብርቱ
@user-xk2js1wl6h
@user-xk2js1wl6h 3 года назад
ክክክክክ አይ የዉነት ፍቅር እንደዚህ ያደርጋል 😂😂
@user-wl2pp8mw6c
@user-wl2pp8mw6c 3 года назад
ደባልቄ ነኝ አላለም 😂እውነትም ደባልቄ 🌹🌹
@foziyatube4807
@foziyatube4807 3 года назад
ሁሉን አሙልቸ መጥቻለዉ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 3 года назад
ክክክክክክክክክክ ወይኔ ቀርበታ አቦ ዘና አርጋችሁኝ ደደሳም አላለችም
@user-km9ki9zo3c
@user-km9ki9zo3c 3 года назад
አይይይ የሆነ ትዝ አለኝ አንድ ጎደኛየን የሆነ ልጂ ይፈልጋታል እኔ አላወኩም ነበር አብሬት ስሄድ አትሂጂ ይሉኛል ከዚያ በሌላ ግዜ ልጁም ዘመዴ ነበር ይቅርታ ጠየኩ
@user-rk4ll3cq2c
@user-rk4ll3cq2c 3 года назад
እያጨደ ይወቃኛል አላለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አረበሳቅቅቅቅቅቅቅ🤣 አተየ ተዋትና ነንህድ አቦ ይቺን መጋዣ ግርድፍ ብሎ እርፍ🤭🤭😂😂😂😂🤣
@zeynebaabubker7292
@zeynebaabubker7292 3 года назад
ክክክክክ ደደሣም አላለችም ሽግናም ኧረ ኡኡኡኡ
@medina6870
@medina6870 8 месяцев назад
መጡልህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-np8oj4gu6d
@user-np8oj4gu6d 3 года назад
መለሎክክክክክክክክክክክ
@neimakedirahmed8291
@neimakedirahmed8291 3 года назад
ካሜራማኑ ከነሱም አይሻል አደየ ያነጥሳል አደየ አትሩጡ ይላል😊😊😊
@user-hy3qh4nt5v
@user-hy3qh4nt5v 2 года назад
ወይኔ በሳቅ
@Shsusu
@Shsusu 3 года назад
እረ በሳቅ ገደሉኝ ክክክክ
@kalkedinkalkedin1913
@kalkedinkalkedin1913 2 года назад
ሶስት ሽማግሌ ዘጠኝ ጎረምሳ 😂😂😂😂እረሞኩ 😂😂😂😂😂
@achamyalish9593
@achamyalish9593 3 года назад
ክክክክክክ ወደድኩሸ ብሎ እርፍ
Далее
МЕГА МЕЛКОВЫЙ СЕКРЕТ
00:46
Просмотров 717 тыс.
ጠበሳ በገጠር (ክፍል ሁለት)
16:34
Просмотров 620 тыс.