Тёмный

ፍቅር X ፓየርድ የለውም{77} ልዩ የመርከዝ የህይወት ታሪክ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 97 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 194   
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 Год назад
ወደ ቁርዓን ግሩፕ chat.whatsapp.com/KPfy9daIuQ5CZxcHCcljDK chat.whatsapp.com/KPfy9daIuQ5CZxcHCcljDK
@ነኝየባባናፋቂ
@ነኝየባባናፋቂ Год назад
ሽክርን
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Год назад
አይ ዶክተር ዘይኔ አላህ ያለው ሆነ አተም በቃእደዚህአረከው ግን በቃ ትረካ ጠላሁ የምር በጣም
@ሠአዲ-ፈ6ቘ
@ሠአዲ-ፈ6ቘ Год назад
እቢአለኝ ዋትሳብአይ
@fafitube9302
@fafitube9302 Год назад
ወላሂ በየሳምንቱ ልቀቅልን እኔበፊት በየሳምቱነበር የምጠባበቀው አሁን ግን ከመዘግየቱ የተነሳ እየረሳሁት ነበር
@ሠአዲ-ፈ6ቘ
@ሠአዲ-ፈ6ቘ Год назад
ቃኢ ግሩብ ያላችሁ አስገቡኝ ውዶቸ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Год назад
ሽኩረን ሽኩረን ሀያትክ ያቆይልን የዚ ምርጥ ውስታዛችን 100k እንዲገባ የጓጓው ማነው እስቲ ስብስክራይብ አድርጉ። ደስታው እንድናይለት
@semiramogos813
@semiramogos813 Год назад
Insha allah
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
አህለን ዶክተር በስንት ጊዜዉ ተለቀቀ ልንረሳዉ ምንም አልቀረንም እኮ እኔ አሁን ድንገት ሲወርድ አይቸዉ ነዉ ተስፋ ቆርጨ ነበረ ቀስ በሉ እንዳወድቁ ዙሮ ደቀድማቹሀል እንደኛ ነኝ ዛሬ ኪኪኪኪኪ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Год назад
በምንም ነገር ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም እስኪደርስ መታገል እንጂ
@hawamhuktar8155
@hawamhuktar8155 Год назад
ወይኔ ዶክተርየ እባክህ እባክህ በየሳምንቱ ልቀቅልን እኔ ልቤ ተንጠልጥሎ ነው የሚጠብቀው ሳምንቱን አልሙሂም ሽኩረን
@የአረህማንባሪያ
ሄለን ለአብዱል ሃይ ሴቶች ስታገቡ ባልሽ የሚባለዉን ዱዓ ሀፍዥ እንዳይረሣም አስታዉሽዉ ዘሎ ወደሌላ አይገባም ትዳር ክብር ነዉ መሠረቱ ካመር ሁሉም ያምራልና
@MetekuHussan
@MetekuHussan 5 месяцев назад
የአላህ በዚህ አልጠበኩም ነበር ተስፋ አለመቁረጥ የተሻለ ደስታ አመጣልኝ በኸሊል ደስታ ተደስቻለው ግን የሂባ ነገር እያሳሰበኝጨነው ሁሉንም አላህ ያውቃል ለሁለቱም መብሩክ ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመሃ በይነኩማ ፊል ኸይር❤❤❤
@zeynebaseid2206
@zeynebaseid2206 Год назад
ቶቶሎ ልቀቅልን እደኔ ግን መጨረሻላይ ኢንሻአሏህ ከሊልና ሂባየ ይገናኛሉ ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር ሁሌም አዲስ ነው እሱም ቢያገባ እሱም ቢያገባ የሚዋደዱ ልቦችን አሏህ ያገናኛል ይቅር ኤክስ ፓየርድ አያደርግምና ሂባና ከሊሊን ያገናኝልን ይመስለኛል ከጭንቅ ቡሃላ ፈረጃ አለና መልካም ነገር ፈተና ይበዛበታል የታወቀነው
@semutilove7672
@semutilove7672 Год назад
ሂባ እና ኸሊል በመለያየታቸው ልቤ ተሰብሯል
@ቢትሙሀመድ-ጘ2ለ
@ቢትሙሀመድ-ጘ2ለ Год назад
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱ ሡበሀነላህአዝኛለሁበቃየአላህውሣኔሆነ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Год назад
ሳይበዉ ሳስበዉ ሂባና ኸሊል ካልተጋቡ ሂባና አህመድ የሚጋቡ ይመስለኛል ከእዉቀቴ አንፃር ነዉ ክክክክክክክክ የኸሊል እና የሂባ ልብ ይሰብራል ሆኖም የሚጠቅመንን አላህ ያዉቃል እና አላህ ለሁላችንም የሚጠቅመንን ይስጠን
@mlekaali
@mlekaali Год назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዶክተር አህለን በጉጉት እየጠበኩት ነበር ለዛሬው በጣም የተለየ ነው ግን ሂባን ለኽሊል ባለመሆንዋ በጣም አዝኛለሁ ግን የአላህ ቀደር ነው ምንም ማለት አይደለም አላህ ትዳራቸው የሰመረ ያርግላቸው ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማ በይ ነኩማ ፊል ኽይር ግን የሚወዱትን ሰው ማጣት በጣም ከባድ ነው ሊላ ሂዮት ቢጀመርም እካን በእእምሮና በልብ ሊወጣ አይችልም በፍፁም. ብቻ አሳዛኝም ነው አስደሳችም ነበር ፕሮግራሙ በጣም ያስተምራል አላህ ለኛም እደ ዙለይሀ ጀባ ይበለን አላህ ምን ይሳነዋል
@سميةال
@سميةال Год назад
አብሽሪ ዱአነዉ ሀቂቃተን እኔም ያላሰብኩትን ዉብ ትዳርነዉ ነዉ የሰጠኝ
@halima6236
@halima6236 Год назад
@@سميةال እኔም አልህምዱሊላህ
@alhamdulillaallahkulhalalh2196
ሂባዬ ኡስማንን ከምተገባ አህመድን ብተገበ እሸላኛል ያረብ
@ሂባነኝሳገባህላፍቅርህ
አይ ዶክተር ልቤ ተሠብሯል ዛሬ💔💔💔💔ሂባየን እና ኸሊልን ታዳድረኛለህብየ ነበር😭
@እሙቢላል-ኘ1ፀ
@እሙቢላል-ኘ1ፀ Год назад
አንች እንዳኮኒ ብቻ ሂባ ክክክ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
@@እሙቢላል-ኘ1ፀ ክክክክክ እርፍ እኔም ተጠራጠርኩ
@fadilaramato1771
@fadilaramato1771 Год назад
@@እሙቢላል-ኘ1ፀ kkkkkkk
@ሂባነኝስልጤዋየአላህባሪያ
ከኛ ምኞት የአላህ ውሳኔ ይበልጣል አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@tube-cb4mq
@tube-cb4mq Год назад
መብሩክ
@aduadu3685
@aduadu3685 Год назад
እየው እስካሁን አልጨረስኩትም ህልም እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ዶክተር ዘይኔ እኔ ቀልድ አልፈልግም !!!!
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 Год назад
Yhun engdih
@saada5882
@saada5882 Год назад
ለከሊሉ ደስ ብሎኛል ሂባን ከልቡ ያዉጣለት በቃ።ተስፋ ቆረጥኩ።ሂበቱላህ ግን አሳዘነችኝ ሚስኪን ይሁን እንግድህ።ከሊል የቀራላት የቁረአን 4ነገሮች ሡበሀን አላህ ወላሂ አጂብ ነዉ
@hemdiya5102
@hemdiya5102 Год назад
ሀሊል አገባአ ገና ሳልማው አስጠላኝ አልህምዱሊላህ አለኩልሀል💔
@አቅምስጠኝናአብዝቸል-ለ8በ
ወላሒህልምይሁንየኸሊልማግባትብየተመኘሁ ካልሖነግንይሖየአሏህመሸአነውምንይደረጋል,,,,ሒባምኡስማንንአፍቅራትኑንኦፍግንደብሮኛል
@makih9375
@makih9375 Год назад
ጀዛከላኸይር ዶክተርየ ግን አትጥፋ ቆጆ ፕሮግራም ነው ዙለይካ ግን ታድላ ከሊልም እደዛው ያሰባት ቀርታ ያላሰው ሙፋጃአ አላህ ሰጠው ያረቢአልህበተከበረው ቃሉ ሱረቱል በቀራ ቁጥር 216ያለውንአያ አስታወሰኝ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተመጥፎሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ አላህም የሚሻላችሁን ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም እስኪ አላህ ሁለችንንም ያረብ ባለሰብነው መልካሙን ሁሉ ይስጠን
@alhamdulillaallahkulhalalh2196
ማሻአላህ ኸሊል እና ኸድጃ መብሩክክክክ
@AsdAsd-fr5iz
@AsdAsd-fr5iz Год назад
ሱበሀን አላህ አጂብ አልጀባር የኔንስ ልብ መቸ ይሆን እምጠግነው ያረብ
@tayba9421
@tayba9421 Год назад
ሂባየ አላህ ልብሽን ያስተካክልልሽ አይዞሽ ከመረጥነው አላህ የሚመርጥልን በላጭ ነውና
@aishamom3627
@aishamom3627 Год назад
አይይይይይ ህልም ነዉ በሉኝ እና ህልም እልም ህልም እልም ልበል አይሆንምምምምምምምም 🙏🙏🙏💔💔💔😭😔 ሂባዬ
@Allahisone169
@Allahisone169 Год назад
عش ما شت فإنك ميت واحبب ما شت فإنك مفارق ይሁን ሁሌም አላህ ያለው ተፈፃሚ ነው ብቻ ከመካሙቹ ያገናነኝ ብዙም አልከፋኝ በታሪኩ هاخزا الدنيا ህይወት ይቀጥላል በሚለው ....
@KuwaitKuwait-uy8pw
@KuwaitKuwait-uy8pw Год назад
ልቤ ተሰበረ ዶክተር አይ ምን ጉድ ነዉ የሰማሁት
@hemdiya5102
@hemdiya5102 Год назад
ሂባዬ😭😭😭ሀቂቃ የእውነት ከፋኝ💔💔😭የአሏህ😭
@zeynebaseid2206
@zeynebaseid2206 Год назад
ያአሏህ ልክ የኔ ህይወት መስሎኝ በእንባነው የጨረስኩት አይይይ ሂባየ የኔና ያች ህይወት የሚለየው ሃብታም መሆንሽ ብቻ ነው የሚወዱትን ማጣት በጣም ይከብዳል ከሊል አይክክ ልቤ ተሰበረ
@ቢትሙሀመድ-ጘ2ለ
@ቢትሙሀመድ-ጘ2ለ Год назад
አይዞንውደዱኒያእድህነው
@ተወከልበአሏህ
@ተወከልበአሏህ Год назад
ማሻአሏህ በጣም ደስ ይምል ቆይተ ነበር ጀዘከሏሁ ኸይር
@rahmetawoka5750
@rahmetawoka5750 4 месяца назад
ኸሊል ቸኮለ ግን ደሞ አላህ ያለዉ ይሆናል ዙለይሀ & ኸሊል መብሩክክ ባርካላህለኩማ ወባርክአለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር አልፍፍ መብሩክክ
@ይሁን
@ይሁን Год назад
በቃ ቶሎ ጨርሰው
@አኢሻብንትእንድሪስ
ወይጉድ ሂባ ነሥረድን እና ዙለይካ ነሥረድን እህትና እህት እዳይሆኑ ብቻ ጠረጠርኩ
@ameriyahamiza3072
@ameriyahamiza3072 Год назад
ሂበ አሰዘናችኝ
@aduadu3685
@aduadu3685 Год назад
እስቲ ምናለበት በዚህ ጊዜ ጥሩ ብታሰማን ብጥስ አደረከን ውይይይይ ታዘብኩህ ወሏሂ ቲሽሽሽሽሽ.... !!!!!!
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
ለገራችን ሰላም ይሁን🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ
ስለላሁ አለይሂ ወሠለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ስለላሁ አለይሂ ወሠለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ስለላሁ አለይሂ. ወሠለም
@ስሙቲነኝወሎየዋ
ሂባዩ😭💔እኛያሳብነው ሳይሆን ያአላህነው😢
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 Год назад
ማሻ አላህ ተባረከላ ጀዛኩሙላህይር ዶክተር ዘይኔ
@የአረህማንባሪያ
አህለን ዶ/ር የኸሊልና ዙለይካ ያልታሠበ ደስታ የሂባና ኡስማን ሂባየ የኔ ሚስኪን ብቻ በነሡ ደስታና ፍራት እኔ ልቤ በፍርሀት እየመታ ጨረስኩት በርታልን ዶክተርየ ልዩ ፕሮግራም የሚቀረፁ ኸሊል የዘረዘራቸዉ 4 የአላህን ታዕምር ነጥቦች
@ahmaduae8464
@ahmaduae8464 Год назад
۷می‌کنم ه۰۹هه۹می‌کنی ۹۰خ۸۸۸۷
@haeah0203
@haeah0203 Год назад
ወይ የዛሬ እጅግ ያሳዝናል ሂባየ የሚወዱትን ማጣት ይከብዳል 😢
@alimetmuhamed4843
@alimetmuhamed4843 Год назад
ሱብሀን አላህ ይገርማል ውላሂ አላህ ህይሩን ነገር ይምርጥልን
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 Год назад
ዶክተር ግን ስርአት ያዝ እዴ እዴ ምን ማለትህ ነው እኔ እዲህ አይነት ነገር አልፈልግም ሆ ምን ቀልደኛ ነህ ባክህ ሂባ እና ኸሊል እሪሪሪሪሪሪ እኔ ምን ይሻለኛል ባአላህ በቃ ተለያዩ ልበል ወላ ሹው እባክህ ወይም ሂባ ለኸሊል 2ተኛ ሚስቱ ትሆንጂ በጭራሽ ከዚህማ ከሙሽፊቅጋ አትኖርም ዉላኪን እየረሳሁት ነው ብዙዙዙ ትኮያለህ እምነው ባባዬ በሂወቴ ልክ ነው የማዘላዝለው አልከን ፕሮግራሙን //So/እየተሳሰብን
@አጥያሰማንንንአ
አሰላሙ ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@ዚክሩአሏህዪቱብ
ሱባሃን አላህ ህሊል ሂባን ሁለትኛ ያግባት
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Год назад
አህለን ዶክተር አልሀምዱሊላህ ተለቁቀልን
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك Год назад
አይይይይ ያሳዝናል ሂባየ የከሊል ካልሆንሽ አላህ የአሕመድ ያድርግሽ
@ስወድህልኑር-አ2ዸ
ብዙ ጊዜ የሚዋደዱ ሰውች ባንድ የማይሂኑት ነገርስ ያረቢ
@nazwadubai5158
@nazwadubai5158 Год назад
እኔም ሁሊም ጥያቂ ይሆንብኛል ለምንይሆን
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v Год назад
የኔምጥያቄነው እፍፍፍ
@ስወድህልኑር-አ2ዸ
አላህ የሚሰጠንን ያስውድደንን
@ያአለህ
@ያአለህ Год назад
ምን ነበር ሰልሰማ በተኘዉ ሰለሜን አግቼ ኡፉፉፊፉፉፉፉፉፊ
@toybatoyba1925
@toybatoyba1925 Год назад
ደስታው ግማሽ ሳቁ የምስል የዱኒያ ኑሮ ሂባየ የኔውድ እህት ባልጠበቅሽው በተለይ ሙኒራ ባትኖር ጥሩነበር እሷ ለማናደደ የማቆፍረው ጉድጓድ የላትም ዶክዘይኔ ለጮለዳማ መስጂድ ብርልኬአላሁ ዱአ አድርጉልኝ ደረሰኑንለመላክ የዋሳብም ሆነ የቴሌግራም ግሩፕ የለኝም
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 Год назад
Merhaba jzk 09 93 64 28 81 በዋትስዓፕ አግኝኝ
@gjdnfjf2933
@gjdnfjf2933 Год назад
ምስኪን ሂባ ሴትልጅ በጣም በምትወደው ትፈተናለች ህሊል ገን ፈጠነ
@sadamhmad3075
@sadamhmad3075 Год назад
ወአለይኩም አሰለም ወረህ መቱለሂ ዉበረከቱ ሶለለሁአለይሂ ወሰልም ዶ/ር ዘይኔ ጀዘኪለህ ከይር ማነዉ ኢንደኔ ሰምቶ ተገበርለይ ለመረግ ሚጋጋዉ??
@Meryemitiyoutube95
@Meryemitiyoutube95 Год назад
አሰላም አሌኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ የአላህ እዴት ምስጥ ብዬ እደምሰማው ኢባና ከሊል ሒወታቸው የኔን እስትሪ ይመስለኛል ዶክተር በርታ ቀጣዩን እጠብቀዋለውው በጉጉት
@noorosman8163
@noorosman8163 Год назад
Allhe yafekadew hone hebana kalele begabu hulachenm falagotachen naber gane tareku betam dase yelale welahi
@ስሉአለነብይቲዩብ
እኔግን በጣም አስጠሉኝ ከድርና አብዱልሀይ በተለይ አብዱልሀይ የከሊልንና የሂባን ፍቅርእያወቀ ጭራሺ እዴት ከሊልንይድረዋል ሂባየ የኔናት እዳችውነውወላሂ የኔም ልብ የተስበረው አዞሺ አላህ ያፅናሺ ዙለይካቆይብቻ ሙኒራዴግሞ የስራሺንይስጥሺ ዱሮም የተረገምሺነበርሺ እዴኔ ውስጣችሁ የተስበረ እዴት ከሊሉሂባንትተህ ከሌላሴት አይይይይይይ
@semiramogos813
@semiramogos813 Год назад
Allahu akberrr الله اكبر አሏሁ አክበር
@ziiriiyaniidarasoo7303
@ziiriiyaniidarasoo7303 Год назад
Mshala alhu akubari
@l.n.alhamdulillah5678
@l.n.alhamdulillah5678 Год назад
በአሰረ ቀን ቢቻ
@meremaseid
@meremaseid Год назад
አህለን
@ተወከልበአሏህ
@ተወከልበአሏህ Год назад
ሂባዬ !!!
@እሙሳድቃ
@እሙሳድቃ Год назад
በጣም። ሂወት። እደዚህ። ናት። አላህ። ለኛመልካሙን። ሰለሚወቀው። ነው። ሂባና ከሊሊ። ያልተጋቡት
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Год назад
ሂባንም. ለአህመዲ ያርጋት. እንኮን ሂባ እኔም ልቤ ተሰበረ አደራ ደኩተር. ሂባን. የህመዲ ናት በለን
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Год назад
ክክክክክ አዎን የአህመድ ናት እሱነዉ ለፍቅር ብሎ ምስዋት እየከፈለ ያለዉ
@hwgwheyd6172
@hwgwheyd6172 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተርዘይኔ ፕሮግራምህጥሩነው ግንይህንየመሰለትምህርት በቅጡ አልተጠቀምክበትም ማለትእሰውዘዳ በጣምተወዳጅነው አትግን በሳምት 1ዜኳንመልቀቅአቁመሀል ስለዚህ እሰወችጋምጣእሙን ያጣል ይረሳል ላይመችህይችላል ግንመልፋትህካልቀረ በፕሮግራምብትጠቀምበትአሪፍነው።
@ቻይውምኔስ
@ቻይውምኔስ Год назад
አህለንወሣህለን ዶክተር ዘይኑ ማሻአላህ ማንያቀዋልያአላህቀድር ከይሩንይወፍቀን አላህይጠብቃቹ
@ummuabderrehman423
@ummuabderrehman423 Год назад
ምነው ዙለይካ ነስረዲን አልካትኮ የሂባ እህት እንዳትሆን
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI Год назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህን ወዶክተር ዘይኔ አይ የሂባና የኸሊል ነገር ሣይሣካ ቀረ በቃ ነገሩ እነሡ ያሠቡት ሣይሆ አሏህ ያለው ነው የሚሆነው ሱብሀን አሏህ ይገርማ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
አይይ ዶክተር ዘይኒ ሳምቱእ እስኪያፍ ስት ኬሎ ታስቀንሰኝ ይሆን ተው ግን ቶቶለ ልቀቅልን ሂባና ኽሊል ደሞ ወልደውም ተዋልደውም ቢሆን ይገናኙ ይሆናል ብየ ተስፋ በማዲረግ ወደፊት መጓዝን ወሰኩው እጂ የዛሬው መብረቅ ነው የሆነብኝ ሂባየ የኔ ውድ ይሁን እስኪ ለበጎ ነው ዶክተር እዳታዘገይብን አቦ
@Zድ
@Zድ Год назад
جزاكم الله خير مشاءالله تبارك الله ربنا يبارك فيك يحفظك من كل شر يارب العالمين اخي الكريم
@ተስፈኛዋየልጂናፋቂ
አላህየ እኔ የፈለኩትን ሳይሆን አተየወደድክልኝን ወፍቀኝ ያረብ
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 Год назад
ሳላይ ብተኛስ በቀረብኝ የዛሬው ሂባና ኸሊል ግን መለያዬት አልነበረባቸውም ዶክተር ግን ምንም ማረግ አይቻልም የአላህ ውሳኔ ይበልጣል
@የኢማንእናትሠለምቴዋ
አይ ያሢዝናን ዋሊኩም ሠላም ወራቱላሂ ወበከቱሁ እረ ይለቀቅ ቶሎ
@ابتثجح-ه9ز
@ابتثجح-ه9ز Год назад
جميل جد مدهش
@hafizaderesawa1172
@hafizaderesawa1172 Год назад
ምንም ይሁን ምንም ብቻ ፍቅር ኤክስፓየርድ የለውም ይለቀቅልን
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 Год назад
ወእሌኩም አሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ እህልን ዶክተር 👍👍🇪🇹
@ummuabderrehman423
@ummuabderrehman423 Год назад
ውይ ሂባዬ አንቺን አያድርገኝ
@radyiatube1266
@radyiatube1266 Год назад
ባርከሏሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩም ወጀማ ባይነኩም ፍል ኸይር
@radyiatube1266
@radyiatube1266 Год назад
ኸሊል ደስ በማለቱ እኔም ደስ ብኛል ግን ኸባ ባለሰበችው ድገት ሲሆንባት አዝኛለሁ
@ethio5571
@ethio5571 Год назад
እልምነዉ ልባል
@خضراللهجهار
@خضراللهجهار Год назад
ጀዘ ኪለሁ ኽይራን ዶክቶር ዘይኔ ቀጠይ ቶሎ ልቀቅልን
@Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y
ሰለላሁ አለሂ ወሰሊም
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ በርታ
@sikosilo378
@sikosilo378 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍
@aminaabdullah9322
@aminaabdullah9322 Год назад
ዋለይኩም ሰላም አህለን ማሻ አላህ ይጠብቅህ ተናፍቂዊ ፕሮግራማችን አልኸምዱሊላ አሰላማ
@radyiatube1266
@radyiatube1266 Год назад
መብሩክ ኸሊል & ዙለይካ
@ررروحح
@ررروحح Год назад
አህሌን ዶክተር ዘይኔ. እንኳን በድህና መጣህ. አንድሳምቴ. እየጠበኩ ነበር. ሁልግዜ ቢለቀቅ. አይጠገብም ጀዛክ አሏህኸይር.
@hawaha6567
@hawaha6567 Год назад
ኩን ፈየኩን አላህ የወሰነዉ ብቻ ነዉ የሚሆነዉ
@ameriyahamiza3072
@ameriyahamiza3072 Год назад
መብሩክ እልልልልልልልልል
@ይሁን
@ይሁን Год назад
ኸሊል በጣም ቸኮለለለለለለለለ አይይይ
@قلوالحمدلله
@قلوالحمدلله Год назад
እኔኮ ዶክተረዘይኔ ምን እደምትልኳ አልሠማህም አለጡል ወደትረካውነው የማሳልፈው ከከከ የጉጉቴ ጥናት
@مريمعمر-ح2ع
@مريمعمر-ح2ع Год назад
ስለላህ ወአለሂ ወሰለም ያሀቢበላህ
@radyiatube1266
@radyiatube1266 Год назад
ጀዛከሏሁ ኸይር ዶክተር መቸ እሚለቀቅ እያልኩ ነበር ሙፈጃ ነው ያረከኝ
@Alhamdulelahi
@Alhamdulelahi Год назад
ኡኡኡፍ ልቤ አዘነ የሚወዲቱማጣትየደረሰበትያውቃልያረብ
@ቢትሙሀመድ-ጘ2ለ
@ቢትሙሀመድ-ጘ2ለ Год назад
ትክክልአልሀምዱሊላአለኪልሀልለኸይርነውኢንሻአላህ
@ፓናዶልፓናዶል
@ፓናዶልፓናዶል Год назад
እርዶክተር ህልም ነው እድትለን 💔ሂባ
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 Год назад
ዶክተር ዘይኔ እንኩዋን ደህና መጣህ
@fafitube9302
@fafitube9302 Год назад
ካሊል አገባ በቃ አይይይይ በቃ ሂወት እደዚነች
@nazwadubai5158
@nazwadubai5158 Год назад
እኔመጀመራ ምን ብየልኮምት ይቀድሙኘለ እሥከዛ
@user-cu4mm1cb8u
@user-cu4mm1cb8u Год назад
ትረካ ብቻ ነው ወይስ እውነተኛ የሆነ ታሪክ ነው እ ??
@dastgs
@dastgs Год назад
አሰላምአለይኩምወራህሙትወላሂወበረካቱሁ አህለን
@አጥያሰማንንንአ
በጣመ እያቆያቹብን ነወ
@-Ele
@-Ele Год назад
ሰላም ይሆን ሀገራችን ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌼🌷🥀
@ኩፈየኩን
@ኩፈየኩን Год назад
አህለን።ዶክተር
@RahmaRahma-qq8sg
@RahmaRahma-qq8sg Год назад
እናመሰግናለል ግን ለምን ይዘገኛል እረ ሲቆይ ለዛውን እየቀነስክብኝ ነው
Далее
ፍቅር X ፓየርድ የለውም{78}
34:23
Просмотров 6 тыс.
Китайка и Пчелке Холодно😂😆
00:21
Cool Wrap! My Book is OUT 🥳
00:27
Просмотров 1,8 млн
ፍቅር x ፓየርድ የለውም(79)
29:17
Просмотров 6 тыс.
Китайка и Пчелке Холодно😂😆
00:21