Тёмный

ፍቅር X ፓየርድ የለውም 86 ተወዳጅ ፕሮግራም 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ፍቅር X ፓየርድ የተፃፈበት • ፍቅር X ፓየርድ የተፃፈበት መርከዘ...
• ፍቅር X ፓየርድ የተፃፈበት መርከዘ...

Опубликовано:

 

26 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 146   
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 Год назад
ፍቅር X ፓየርድ የተፃፈበት ቦታ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EFzwOTGPMM8.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EFzwOTGPMM8.html
@halimaadam8771
@halimaadam8771 Год назад
ዶክተርጥያቄአለኝአቡኬሸሒድሖነእሚባለዉእወነትነዉ?
@sarahmanal9614
@sarahmanal9614 Год назад
የምወደው ታሪክ ምርጥ ትምህርት አለው
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 Год назад
ሊንኩ አይሰራም
@-seneatube2767
@-seneatube2767 Год назад
እር ሊንኩው አይሰራም
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Год назад
ዶክተር ክፍል 87 ከቻልክ ተሎ ልቀቅልን የምር ጉጉት ላይ ነኝ ሱብሀነላህ ነገራቶች ወዴት እያመሩ ነዉ አብዱል ሀይ ለሳሚያ ማሰብ በጀመረበት ሰአት የሱዚ በሂወት መኖር መስማት በጣም የሚያጅብ ነዉ የወይዘሮ መነን ተንኮል ግን አያድርስ አላህ ከንደዚህ አይነት ሙስባ ሰዎች ይጠብቀን አቦ
@user-zm5wd8nn1x
@user-zm5wd8nn1x Год назад
ሰው ሊያበላሽ ቢጣጣርም ከትእዛዙ ግን አያልፍምም ማሻ አላህ ደስስ ሲል መሳጂዶች ሁሉ የአላህ ናቸው ያረብ አንተ ጠብቃቸው
@zaharaseid7113
@zaharaseid7113 Год назад
ዶክተራችን ከቻልክ ሄባ አብል ሀይ እና ከሊል እና አህመድን ብታሳየን ደስ ይለኛል እስኪ የምትስማሙ ላይክ በተለይ ሂባን ብታቀርብልን
@legambotube9740
@legambotube9740 Год назад
እ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ እና አስተማሪ የሆነ ልብ ወለድ ታሪክ አይደል ምኑን ያሳይሻል
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Год назад
​@@legambotube9740 እውነተኛ ታሪክ ነው ብሉል😂
@user-jl8oe3fd2s
@user-jl8oe3fd2s Год назад
ክክክክ
@legambotube9740
@legambotube9740 Год назад
@@AminaAmina-ps9qo ክክክክክክ የተመሰረተው በእውነተኛ ላይ እንጂ መነባንቡማ ዶክተርየ ፈብሩኮዋት ነው ለጆሮዋችን እንድትጣፍጥ አርጎ
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Год назад
@@legambotube9740 ክክክክ ይችማአይቀሬናት
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Год назад
እኔስ ፍቅር ጠፋብኛ የማስበዉ የዘኩበት ነገር ቢኖር ትላት የሞቱት እና መስጂድ መድፈሩ ልብ አይንም እየነባ የነጋል የምሽል ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭
@fto1119
@fto1119 Год назад
ሙስሊም ታጋሽ እንጂ ፈሪ አይደለም ሸሂድነት ክብር ነው❗️ 😥😥
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s Год назад
የሙስሊም መብዛት የሚያበሳጫቸውን ሁሉ አላህ ልክ ያስገባልን
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 Год назад
ላይክ ከሜንት ስጡru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EFzwOTGPMM8.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EFzwOTGPMM8.html
@halimaadam8771
@halimaadam8771 Год назад
😭
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Год назад
እንሰጣለን ኢንሻአላህ እንጨርሰውና በአላህ ይሁንብኝ መማር ለፈለገ ነገሮች ያሥተምሩናል ብቻ ብዙነገር አለኩሊን እኮምታለሁ
@selimtube404
@selimtube404 Год назад
በነገራችን ላይ ሱዚ ከዚ በፊት ያየችውን ህልም ያስታወሰ ማን ነው??
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d Год назад
በአላህ ዶክተር ዘይኔ በሳምት አድቀንኳ አቅርብልን ሰትአመቱ ከተጀመረ ትረካው ሀገሬ ልሄድ ትንሺነው የቀረኝ መጨረሻውን እሰከማይ ጓጓሁ ያረቢ
@user-cf5px8fq5c
@user-cf5px8fq5c Год назад
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Год назад
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ፀፀት መነነ ትሰልማለች ኩንፈየኩን ኡስማንና ሂባ ሁኔታቸዉ ያሠጋኛል ወይ አኽላቁን ትቀረዋለች አሊያ ………… ይለያዩና የአህመድ ትሆናለች ድንበር ያለፈ ፍቅርና ቅናት መጨረሻዉ አደጋ ነዉ ለርሶኮ አያስደስታትም ለአላህ ብሎ መስራትና ሪያዕ አላህ ይጠብቀን በርቱልን ዶክተር ልዩ ነዉ
@saada5882
@saada5882 Год назад
እናትነት ልጄዋ ናፈከኝ ሳልጠግብህ ተለየሁህ ኢንሻ አላህ በጤና በአፊያ እደግልኝ እንገናኛለን ❤
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 Год назад
ሱበሀን አላህ ብዙ ትምህርት ምቀኝነት የቱን ያክል እንደሚያስሄድ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢ሱዛና በሂወት መኖሮ ተደስቻለሁ ግን ደሞ አብዱል ሀይ ሌላ ሂወት ጀምሮል ሂባም እንደዚሁ ብዙ ፈተና ላይ ናት ያአላህ ቀጣዩ ናፈቀኝ
@hananmifta8897
@hananmifta8897 Год назад
ላሀውላ ወላቅወተ ኢላ ቢላህ ሱዚ አለች በረቢ ኡፍ አልሀምዱሊላህ ያረብ ከአብዱልሀይ ጋር አገናኝልን ወላሂ ሞተች ሲባል ያለቀስኩት ለቅሶ ኢላሂ 😢 ሱብሀነላህ አላሁ አላሁ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር
@hawuletabye369
@hawuletabye369 Год назад
ያረብ ሀገረችንን ሠላም ያርግል የሞቱትንም አላህ ይራህማቸው
@user-xh9ye1hb6d
@user-xh9ye1hb6d Год назад
አህለንን ወንድም ዶክተር ዘይኔ ወይኔ ሱዛና አለች እዴ ያከሪም ሱበሀን አላህ እፍፍፍፍፍፍ በቃይሀ ፕርግራም እያጓጓኝ ነው አስባችሁታል ኡመርን ስታገኝ ምናም እፍፍፍፍ
@rolla2714
@rolla2714 Год назад
አሠለሙአሊኩም ወረህመቱላሊሂ ወበረካትሁ ኮሜት ስፅፍ የመጀመሪያ ጊዜየ ነው ግን እምትለቁትን ሁሉ እሰማለው ወላሂ በጣምነው እምወዴው አላህ ይጨምርላችሁ የሷልሀን እና ማሜንም ጨርሻለሁ በቢት ሙሀመድነበር ኢሺአላህ አላህ ትዳር ከወፈቀኝ ልጆቼን ሷሊሀሂባ ማሜ እላቸዋለሁ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Год назад
ሱብሀነላህ ሱዚ በሂወት አለች ምናይነት እናት ነች 😥😥😥
@neima2690
@neima2690 Год назад
እናመሰግናል ግን በሳምት ቢለቀቅ እደውም ተከታዩ ይጨምራል 👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ce8wm9dx7o
@user-ce8wm9dx7o Год назад
جزاك الله خيرا بارك الله فيك يا خيتي والله يحفظك من كل شر شكرا لك على محاضره
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Год назад
አህለን ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ የአብዱል ሀይ እና የኸሊል ተግባር ሲያስቀና አላህ ይጨምርላቸዉ ለኛም መሰላቸዉ ያብዛልን ወሄነት የገጉ መልካምነት ምን ግዜም ለራስ ነዉ ክፊት የዘላለም ፀፀት ነዉ …ወይዘሮ መነን እና ኡስማን ሲታይ ክፋት መልሶ ለራስ ትልቅ መስዋት ያስከፍላል !!
@zeharamohammed3619
@zeharamohammed3619 Год назад
ጀዛከላህ ዶክተራችን
@fto1119
@fto1119 Год назад
ቀጥታ ወደ ፖሮግራሙ ከ መግባት በፊት ያለፈው ክፍል ብታስታውሰን አሪፍ ነበር
@sameera1128
@sameera1128 Год назад
አድታሬክ. ሥሥታመት ልታደረገውነውደ ኡሥታዝ ለማንኛውምአትረሣን
@zebibahayiluyimer8541
@zebibahayiluyimer8541 Год назад
እህ የዛሬው ደሞእኛንም እራስ ያስታል ሱዚአለች ያአሏህ አይይይ እናትቱ ደሜን አፍላችው በቃ ልጇጋና አብዱል ሃይጋ አገናኝልን ሲቀጥል ሂባንና ኸሊልን ብታገናኝልን ብየ እመኛለሁ በቃ የፕሮግራሙ ድምቀቶች ናቸው እነሱ ከተገናኙ ለራሴጥያቄ የሆነብኝ አለ እና በነሱ መገናኘት ውስጥ መልስ አገኛለሁ ሂበትስወዳት እህቴ በሆነች ብየ እመኛለሁ አንዳንደዬ❤
@helalsadet8155
@helalsadet8155 Год назад
ሱብሃን አሏህ ሱዚ አለች በሂወት ወላሂ መሞታ እራሱ በጣም ለማመን አቅቶኝ ነበር💔
@rakmm4333
@rakmm4333 Год назад
ሱበሀን አላህ እረ የሱዛና እናት ጭካኔ ያ አላህ ግን አታዘግይብን በጣም ጓጓሁ አሁንስ
@hawuletabye369
@hawuletabye369 Год назад
አሠላም አለይኩም ደክተር ዘይኔ በጣም ምርጥ ፖሮግርም ነው ሀቂቃ ጀዛከላህይ እኳንም ከመጀመራያው ያልጀመርኩ መጠባበቁም ያከሣኝ ነበረ ሀቂቃ አሁን ክፍል60ደረሽለሁ ኢሽአላህ በቅርቡ እደርስባችሁ አለሁ ቢኢዚኒላህ ሸርም አድርጊለሁ ለጓደኛቸ ኢሽአላሁ አሁንም ሸር አረጋለሁ ግን ይሂን ላዳምጠው ልተው ሀቂቃ ያጓጓል ከመ ጀመረ ያው የጀመርችሁ መጠባበቁ አልገደላችሁም እኔ አንዱን ጨርሸ ወዳንዱ ለመህድ እደት እደምጓጓጓ ብታውኝ
@anshaendris2080
@anshaendris2080 Год назад
ወአለይኩም ሰላም አህለን ዶክተር ዛሬ እኔነኝ አደኛ የገባሁት🎉
@user-hr2jk5kb2l
@user-hr2jk5kb2l Год назад
ሱባሀን አላህ ሱዛናአለች ሚስኪን እረቀጣይ በስት ጉድ ነዉ የደረስኩባችሁ
@user-kx2ld3sh4u
@user-kx2ld3sh4u Год назад
ለሰው ልጅ ትልቁ የራሱ በሽታ መጥፎ አእምሮ መኖር ነው የሱዚናት ክፋቷ ከልክ አልፎ የ ሂወቷን ቁራጭ ልጇን እንደዚህ አደረገች ሱብሀን አሏህ ሱዚን በሂወት መኗሯን ያሰማን ጌታ ደሞ ኸሊል እና ሂባንም ያገናኝልን ምናልባት ኸሊል አግብቷል ሚስቱም ነብሰጡር ናት ምን ያዘባርቅሻል ልትሉ ትችላላችሁ ግን የመጀመሪያ ፍቅር ምንም ይሁን ምን አይረሳም ኸሊል ዙለይካ በስሩ ሁና የአብራኩን ክፋይ በሆዷ ብትይዝም ልቡ ግን ሂባ ጋ ነው መቸም ቢሆን እሷም እሱም ከልብ አይረሳሱም ምናልባት ኸሊልን የማግኘት እድል ባይኖራት እንኳ ለኡስማን እንዳያደርጋት ለሱ አትገባም የሰው ልጅ መጥፎ እንደሆነ አይቀርም ይቀየራል ኡስማንም ሊቀየር ይችላል ወይ ደሞ ከዚህ የባሰም ሊሆን ይችላል እኽቲማል ከማድረግ ከሂወቷ አሏህ ያውጣላት ሂባን ወዳታለሁ የታናሽ እህቴን ስምም ሂበቱሏህ ብያታለሁ 💓💓ስለዚህ ፍትህ ለሂባ እስካሁን ድረስ ፈተናዋን አብዝቶታል ከንግድህ ደሞ ፈተናው በቅቶ ደስታዋን አሳየን
@zulberekadoctorzeyne3576
@zulberekadoctorzeyne3576 Год назад
አህለን ማሻ አሏህ ደስ ሲል ሱዛናዬ
@hafizatube
@hafizatube Год назад
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አሪፍ ቆይታ ነበር የሱዛና እናት ግን ሸይጧን ታስንቃለች
@user-kx2ld3sh4u
@user-kx2ld3sh4u Год назад
ሲዚ በሂወት አለች ሱብሀን አሏህ የእናቷ ጭካኔ ግን
@user-ps4ym5of7c
@user-ps4ym5of7c Год назад
የአላህ ስለ ሱዛና ስተርክ የሆና ውሥጤን ነዘረኝ ለመስማት እንደ ጎጎሁ አለቅ ያሰላም ዶክተር ዘይኔ ቀጣዩን እንዳታዘገየው 😘😘😘😘😘
@user-qj6pl6me2w
@user-qj6pl6me2w Год назад
Wualkum selam werhmetelahi weberekatuh ahlen wesahlen dekuter zenu betam des yemil neber barekellah fik
@hiba-wk4oz
@hiba-wk4oz Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ደኩተር ዘይኔ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ሰወደው በጣም ስለምጓጓ መጨረሻው ይናፍቀኛል
@amenatadm3225
@amenatadm3225 Год назад
ሱበሀነሏህ ውይይይይ ጭካኔ
@user-bk6qu6sz7v
@user-bk6qu6sz7v Год назад
አህለን ዶክተር
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m Год назад
አጀብየዛሪው ይገረማል ዟሊሞችፅምንያህል እንደሚሂድ ሱበሀናላህ አሁንም በዲናችን የመጠ ዟሊሞች ከታገስን ፍረድእንደዝህ ይሆናል ኢንሻአላህ ሁልጊዜም እውነት ታሸንፍለች!!!! ሱዛናበሂወት ምንም እንዴት ደስይላል እውነት አልመሰለኝም በሀሴት ተዋጥኩ ሱበሀናላ ውረደትለዟሊሞች 🤲 🤲
@user-wv4dx2ip9l
@user-wv4dx2ip9l Год назад
ብዙ ተምረናል አላህ የምንጠቀምበት ያርገን
@dxb-li6ps
@dxb-li6ps Год назад
ወላሂ የእማማ ሀሊመቱ ጥንካሬ ለመግለፅ ቃል የለኝ ።
@helalsadet8155
@helalsadet8155 Год назад
በአሏህ ቀጣዩ ልቀቅልን💔😢😢😢
@hafizatube
@hafizatube Год назад
ቀጣዩን አፍጥነው ዶክተር አብዱልሃይ የሱሳና በህይወት መኖር ሲሰማ ምን ይሰማው ይሆን
@benthassentube6525
@benthassentube6525 Год назад
ሱበሀን አላህህህህ የዛሬው ልዩ ነው
@teyba577
@teyba577 Год назад
Gerami new wellahi❤
@fataa9716
@fataa9716 Год назад
Aslamu Aleykum warahimatula wabarakatu doctorye Allah yixabiqih
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Год назад
የሡዛና እናት ጨካኝ ነች😢😢 አታዘግይብን በሰአቱ ልቀበየቅልንን #የኔ ዉድ እናት አሏህ ቀብረሸን ኑር ያደረግልሽ😢💔
@user-lw2bg3tz4q
@user-lw2bg3tz4q Год назад
ወይኔ ዶ/ር ሳሚያ ሱዛና መጣችልሽ 😂😅
@helalsadet8155
@helalsadet8155 Год назад
😂😂😂
@makiajamal3090
@makiajamal3090 Год назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ያጀማአ በዱአ በርቱ አላህ ሰላሙን እንዲያመጣልን ዛሊሞችን እንዲያነሳል በተረፈ የሱዚ በሕይወት መኖር ደስ የሚል ሙፋጀአ ነው
@zd-555
@zd-555 Год назад
የተፈጸመ መስሎኝ ነበር
@user-zj8de4qz8i
@user-zj8de4qz8i 5 месяцев назад
ሱብሀን አላህ አብዱል ሀይእኮእደትእደሞተች አላየሁ ቀብሮንም አላየሁም ሲል በሂወት ብትኖርስ ብየ አላሁ አእለም እያልኩ ነበር ያከሪም አብዱል ሀይ ሲያውቅ ምን ይፈጠር ይሆን ሌላ ሂወት ባልጀመረ ብየ ተመኘሁ ያከሪም
@mlekaali
@mlekaali Год назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ያረብ ሱዚ በሂዮት አለች ያሰላም 😢😢😢😢
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Год назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላሁመሶሊ ወሰሊም አለ ሰይድና መሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም አህለን ዶክተር 🌺🌺🌺ለሞቱት ወንድሞቻችን ጀነትን ይወፍቅልን ለመስጅዶቻችንም በምንችለው ቅኔ መመላለሳችን ትተን ድምፅ እንሆን
@husnatu2023
@husnatu2023 Год назад
አህለን ዶክረተ ዘይን እንኳን በሰላምመጣክ አጅብ ሱዛና አልሞተችም መነንተባይዋ እንዴት ያለችው ጨካኝ ነች😢 ግን በመኖርዋ ደስ አለኝ😅
@selimtube404
@selimtube404 Год назад
አህሌን ዶክተራችን
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Год назад
ያአላህ 😢 ዶክተር እደውይህንትረካ እደትእደሚጠናቀቅ ያሰበውማነው የሂባን የከሊልመለያየት ሲገርመኝ ሱዛናና አብዱልሀይ ሳሚያ አህመድ ዝብርቅርቅአለብኝያረቢ ኡስማን ሂባምንእደሁም ግራገባኝ
@meriamnur9239
@meriamnur9239 Год назад
Alhumasele weselem alla habebena muhamed❤❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Год назад
ሡዛና አለች
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 Год назад
❤❤❤❤❤❤ሱበሀን አላህ ያረብ የኛንም ሁኔታ አስተካክልልን ያረብ❤❤❤❤❤
@sofiamohamad6669
@sofiamohamad6669 Год назад
የአላህ መጨረሻው ምነ ይሁን
@kyerakyera2251
@kyerakyera2251 Год назад
ሱዛና እንዳልሞተች እስካሁን ገምቸ ነው አልሀምዱሊላህ ምስኪን ሂባየ አላህ ከይሩን ይሻልሽ
@user-gp4sg9bb7v
@user-gp4sg9bb7v Год назад
እኔ ግን ሱዛና በሂዎት እንዳለች ገምቼ ነበር ሁሌ በጉጉት ይሄን ቀን ስጠብቅ ነበር ወላሂ የእናቷ ክፋት እንደደበቀቻት ጥርጣሬ ነበረብኝ ክክክክክ አይ ኡስማን ጫፍ ላይ ደረሰ ሂባን ሊያጣት የዛሬው የተለዬ ነው
@mlekaali
@mlekaali Год назад
ያረብ በድዋችን እንበርታ አሁን ላይ የሚሰማው ነገር በጣም ልብ ይነካል መስጅድ ፈርሶ ሀገር መገባት የማይታስብ ነው እደው አላህ ነስሩን ቅርብ ያርግልን መጨረሻው ያስፈራል አላህ አያያዙ ብርቱ ነው እሳት እዳይዘንብብን ሰጋው ያረህማን😢😢😢😢😢😢
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Год назад
❤❤❤ ሶሎለሁ አለህ ውስለም ❤❤ ያሀገራችንማ አለህ ያብጀው 😢😢😢😢
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Год назад
አጅብ ያምገርም ያምያስዝን ነው 😢😢😢 ሱዘነ አለች
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Год назад
በጣም የምር😥
@user-rw4zf2os6g
@user-rw4zf2os6g Год назад
የፍቅር x ፓየርድ የለውም ፕሮግራም ከክፍል 1እስከ አሁን ድረስ ተከታትየዋለሁ በጣም ተወዳጂ ፕሮግራም ነው መቸ እደሚለቅ በጉጉት ነበረ የምጠብቀው አሁን ግን ከመቆየቱ የተነሳ ታርኩንም እየረሳሁት ነው ዶክተር ቶቶሎ ካላቀከው መረሳትም አለ እይታም የሚቀንሰው ሰው እየራሳው ይመሥለኛል
@user-mm1wt1kd9z
@user-mm1wt1kd9z Год назад
ሂባና አህመድ ቢጋቡ ብዬ ተመኘሁ ኡስማን ለሂበቲ አይመጥናትም ወይም ኸሊል ሁለተኛ ያግባት። የኸሊልና የአብዱልሃይ ጓደኝነት ያስቀናል ሱዚ አልሞተችም እልልልል የናትዮው ጭካኔ ግን ከባድ ነው በተረፈ በርታ በጣም ደስ ይላል ዶክተርዬ
@amenatadm3225
@amenatadm3225 Год назад
ማሻአሏህ በጣም የምወደው ቢኖር የፍቅረ ኢክሰ ፓርድ ነው
@MedenaAwol-hf8th
@MedenaAwol-hf8th Год назад
ወይኔ የሱዛና እናት
@user-nm3tw5bo3g
@user-nm3tw5bo3g Год назад
አህለን 👍👍
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Год назад
Ahelin doctor zeyina
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Год назад
ደኩተር አታቆየዉ የሠዛናን ነገር እነኮን አባተ እኔም ደነገኩ አበዱል ሀዪ ምን ዪሆን
@zd-555
@zd-555 Год назад
ቶሎ ቀጣይ ልቀቅልን
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Год назад
ዶክተር በአላህ እንዳታዘገየብን የቀጣውን ፕሮግራም ጉ
@sgsgqqqiss8271
@sgsgqqqiss8271 Год назад
አሰለምአለይኩምወረመቱለይወበረከቱ፣መሸአለሀኡከንደነመጠችአዉዱአእንሪጊ
@user-fg8wo2yb2x
@user-fg8wo2yb2x Год назад
ደኩተር።ሳምንት። መቸነዉ። የሚደርሰዉ። ታሪኩ። አጎጎኝ። ያአሏህ። በሳምንት። ሁለተየ። አድርገዉ። በአሏህ። ሳምቱ። አመት። ሆነብኝ።
@anshaendris2080
@anshaendris2080 Год назад
ሱብሃን አላህ የዛሬዉ ይገርማን😢😮ሹክረን
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 Год назад
አላህ ሆይ መስጂዲ ያንተው ነው አንተው ጠብቀው የሙስሊሞች ጠላትን ክሽፈት አላብሳቸው ልባችን አዝኗል ኧረ ዶክተር ምነው ሱዛና አለችዴ ባአላህ ወላሂ ግራ ገባኝ ሰብሃን አላህ አጂብ ለካ ነገ አድስ ቀን ነው ።
@ajeba264
@ajeba264 Год назад
አረ ምን ጉድ ነው ይህ ትረካ መጨረሻው ምን እንደሚሆን መገመት አቃተኝ አረ እንደዛሬ ልቤ ጓግቶ አያቅም
@user-dl9sb4bt7q
@user-dl9sb4bt7q Год назад
የዛሬውን ትረካ ምንልበለው ኧረበጣም ጉድነው ሀቂቃ
@jzkduehe193
@jzkduehe193 Год назад
እረ ወይዘሮ መነን ምን ጉድ ናት ወይኔ ዙዛና በሂወት አለች ስትል ወላሂ ቆሜ እየተኮስኩ ነበር በቆምኩበት ነው ሸርተት ብዬ የተቀመጥኩት በድንጋጤ
@rukiya6481
@rukiya6481 Год назад
ሡብሀንአላህ የጪካኔ ጥግ የሡዛና እናት ይህን ግፍ መፈፀሞ አይገርምም ደሞ እናቷ አልሰለመችምዴ ያጀመአ
@meremahussen6219
@meremahussen6219 Год назад
ሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@nazrul4837
@nazrul4837 Год назад
ወይኔ በአላህ ጭካኔ ሱዛና ከልጅዋጋ እስከምትገናኝ ጨነቀኝ ፕሊስ ዶክተር ዘይኔ ቶሎ ልቀቅልን
@sekinaomer4976
@sekinaomer4976 Год назад
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Год назад
የአላህ ኡመር አብዱልሀይ ሳሚያ ምን ይሰማቸው ይሆን የአላህ
@hiba-wk4oz
@hiba-wk4oz Год назад
ኧረ የወይዘሮ መነንስ ከፋ አኡዙ ቢላህ
@rhbx1012
@rhbx1012 Год назад
አህለን
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v Год назад
ወይኔ ሱዛና በሂወት አለች 😢😢 ወይኔ ቀጣይው በፍጥነት እፍፍግግፍግ
@jse887
@jse887 Год назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ ግን አትጥፋብን አኹና
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 Год назад
ያአሏህ እዴት ያሳዝናል
@lealrrjiasm-yr7hb
@lealrrjiasm-yr7hb Год назад
❤❤❤
@dxb-li6ps
@dxb-li6ps Год назад
86 መጨረሻው ባልሆነ
@tubeammartube6661
@tubeammartube6661 Год назад
ብስምላህ አስደንገጥከን 😢
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c Год назад
አህለን አህለን ዶክተር ዘይኔ በመጠሀፍ ን አሣትመህው ብገዛው ምን አለበት
@user-ps4ym5of7c
@user-ps4ym5of7c Год назад
ስለላሁ አለይሂ ወሠለም ስለላሁ አለይሂ ወሠለም
@seadayemar5159
@seadayemar5159 Год назад
አጂብ ያስብላል ❤
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Год назад
አህሌን ስመቼ እመለስለሁ ደስ ስለለኝ ነው ስለተለቀቀ 🎉🎉🎉🎉❤
@user-fg8wo2yb2x
@user-fg8wo2yb2x Год назад
አሰላምአለይኩም። ወረህመቱላሂ። ወበረካቱሁ። እደትናቹህ። በአለም። ዳርቻ። ያላቹ። አሏህ። ይጠብቃቹ። አሏህ። ያሰባቹህትን። ያሳካላቹህ። አሏህ። በአገራችንም። ሰላም። ያስፍን። እበት ሲቀጥል። ደሴ። ዙሪያ። ያላቹህ። አለንበሉኝ። በተለይ። ገራዷ። የምትባል። አገር። ያላቹህ። አማና
@userautbe7047
@userautbe7047 Год назад
ሱበሀንአላህ 💔💔💔 አጂብ
@cookwithm919
@cookwithm919 Год назад
SubhanAllach
@toyba-qi9ol
@toyba-qi9ol Год назад
Далее
ТРУБОЧКА СКВОЗЬ НОС 😳
00:40
Просмотров 252 тыс.
Mehdi Hasan at the Muslim Leadership Dinner
12:23
Просмотров 91 тыс.
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 94
1:01:34
Просмотров 6 тыс.