Тёмный

ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ በይፋ ወደ ኦርቶዶክ ስተዋህዶ እምነት ተመለሰ ሥመ ክርስትና (ፍቅረ ኢየሱሰ ) 

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Просмотров 15 тыс.
50% 1

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

14 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@EmebetMekonnen-wp4lk
@EmebetMekonnen-wp4lk 6 месяцев назад
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የጠፋ ልጂ ወደ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስክ እልልልልልልል
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 6 месяцев назад
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀኝ እጁዋን፣ ሠይፉዋን ወደቤቱዋ አመጣች! ይሄ የእግዚአብሄር ስራ ነው አትጠራጠሩ! በዚህ ወቅት ቤተክርስቲያን በሁሉም አቅጣጫ በምትጠቃበት ዘመን እግዚአብሄር የራሱን ስራ ሲሰራ እንዲህ ነው! ታላቅ ታላቅ ደስታ ነው! ፍቅረ እየሱስ ሰይፈ ተዋህዶ!!!
@EmebetMekonnen-wp4lk
@EmebetMekonnen-wp4lk 6 месяцев назад
ታላቅ ደስታ ነው
@sebleeshetewube460
@sebleeshetewube460 6 месяцев назад
ወንድማችን ፍቅረ እየሱስ በቤቱ ያፅናህ።
@tewetesh9455
@tewetesh9455 6 месяцев назад
ወንድማች ፍቅረ እየሱስ እግዚኣብሄር ፍጻሜህ ያሳምርልክ፡ በቤቱ ያጽናህ!
@user-eg7um1co7u
@user-eg7um1co7u 6 месяцев назад
የቢኒያም ፍጻሜውን ይህ ነው Acts 13 አማ - ሐዋ. ሥራ 10: “አንተ ተንኰል ሁሉ ክፋትም ሁሉ የሞላብህ፥ የዲያብሎስ ልጅ፥ የጽድቅም ሁሉ ጠላት፥ የቀናውን የጌታን መንገድ ከማጣመም አታርፍምን? 11: አሁንም፥ እነሆ፥ የጌታ እጅ በአንተ ላይ ናት፥ ዕውርም ትሆናለህ እስከ ጊዜውም ፀሐይን አታይም፡” አለው። ያን ጊዜም ጭጋግና ጨለማ ወደቀበት፥ በእጁም የሚመራውን እየዞረ ፈለገ።
@mekdespajuelo
@mekdespajuelo 6 месяцев назад
እልልልል እግዚያብሄር ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ይግባው❤❤❤❤❤
@user-dq5fs4mv6f
@user-dq5fs4mv6f 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ ተባረክ ወላዲተ አምላክ ፍቅሯን እለት እለት ትጨምርል
@mahze5320
@mahze5320 6 месяцев назад
እልልልል ተመስገን እነኳን የክርስቶስ ማደሪያ ወደሆነችው ተዋህዶ መጡልን እርሶን ተከትለው ብዙሀን እንደሚድኑ የታወቀ ነው ። ተመስገን የድንግል ልጅ ሆኑ🙏🙏🙏
@SolomonVA
@SolomonVA 6 месяцев назад
በጣም በጣም ደስ ያሰኛል፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡ እግዚአብሔር ፍቅረ እየሱስን እና መላ ቤተሰቡን ይጠብቅ ፤ ይባርክ፡ አሜን !
@user-uf2bo4rm3l
@user-uf2bo4rm3l 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤እግዚብኔር ክብርመሰጋና የደረሰው አሜን አሜን አሜን
@orthodoxymind
@orthodoxymind 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙዎች በአዉነተኛዉ የኦርቶዶክስ ኢየሱስ ፍቅር ይማረካሉ ❤❤❤ እንደዚ አይነት ነፍስ ተኮር ስራ መቀጠል አለበት
@ayanatadesse4980
@ayanatadesse4980 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በመመለስህ በጣም ደስ ይላል፣ እገዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ።
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን!!!እንኳንም ወደ ቀድሞ ቤትህ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተመለስክ ❤❤❤እሱ በቤቱ ያፅናህ!!!
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 6 месяцев назад
እሰይ እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን!!!
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ፍቅረ እየሱስ ቀጥተኛዋን ተዋህዶን ሰለተመለሰክ ደሰ በሎኛ ወንድሜ ❤❤❤❤
@dinkneshdabale4478
@dinkneshdabale4478 6 месяцев назад
ወንድማችን ፍቅረ እየሱስ ❤ እንኳን በሰላም መጣህ እንደምትላት ቅድስት ቤተክርስቲያን ❤🙏🙏🙏
@emebetmulumar1616
@emebetmulumar1616 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስገን! አብዝቶ ምስጢሩን ይግለጥልዎት
@degolabraha9972
@degolabraha9972 6 месяцев назад
ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው እልልልልልልልልል የጠፋው በግ ወደ ቤቱ ተመለሰ
@eyerusalemdechase-sn6dl
@eyerusalemdechase-sn6dl 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን መጣህልን ፍቅረ እየሱስ በቤቱም ያፅናህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ እኛንም በቤቱ ያፅናን።
@MekdesJ
@MekdesJ 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል 🙏❤
@RozeRozee-tq5px
@RozeRozee-tq5px 6 месяцев назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@RAMdaily
@RAMdaily 6 месяцев назад
ወንድማችን ፍቅረ እየሱስ እግዚአብሔር ባደረገልህ ነገር በጣም ደስተኛ ነኝ። እግዚአብሔር ይመስገን :; ለሌሎች ወንድሞች እግዚአብሔር ለእርስዎ የሰጠወትን ማስትዋል እድል እና በረከት ይስጠን።አሜን
@Geremw
@Geremw 6 месяцев назад
Egzabere yemesgan sele hulum nagere🙏❤️🥰🥰🥰🥰
@maryshara4466
@maryshara4466 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ👏⛪️⛪️⛪️⛪️❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚
@addisnet21
@addisnet21 6 месяцев назад
🟢ፍቅረ ኢየሱሰ ✅እንኮን ወደ ክርሰቶሰ ሙሻራይቱ ቤተክርስትያን ተመለሰክ welcomes 🙏
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 6 месяцев назад
ፍቅረ ኢየሱስ እንኳን ደስ ያለህ🙏
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልል በሰማይ መላእክት ዘንድ ደስታ ሆነ እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏❤🌹
@ናኒ
@ናኒ 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 6 месяцев назад
እልልልልልልል ወንድማችን ቢኒያም እንኮን በደህና መጣህልን! ፈጣሪ ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ!
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 6 месяцев назад
ይሄን ስጽፍ እጄ እየተንቀጠቀጠ ነው የፃፍኩት በደስታ ብዛት እንደዚህ ደስ ብሎኝ አያውቅም ያንተ መመለስ መምጣት ብዙ ነብስ ስለምታተረፍ ከጨለማ ወደ ብርሃን ሰለመጣህ እግዚአብሔር ይመሰገን እስይ ነጋ እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ እልልልልል እልልልልል እልልልል የጠፋ በግ ተገኝቷል እንኳን በደህና መጣህ አባታችን ወንድማችን ፍቅረ እየሱስ በቤቱ ያፅናህ ያበርታህ በጣም ደስ ብሎኛል ወደ ቅድስት ስንዱ እመቤት ቤተክርስቲያን ሰለመጣህ ደስታዬ ወደር የለውም ከቃላት በላይ ነው የሆብኝ ፍቅረ እየሱስ እመቤቴ ከፊት ከኋላ ከቀኝ ከግራ እሷ ትቁምልህ ትቅደምልህ ትከተልህ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@bezateshome7798
@bezateshome7798 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉ኢሌልልልልልልልልልልልልበነገርሁሉ ስለቃዳማሎት ወንዳ አርቶዶክስ ተወህዶ እንድማላሱ ስላራዳዎት እግዚአብሔር ይመስገን በፀጋ ይጣብቅልን በ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እግዚአብሔር
@user-wl8xq1zb3x
@user-wl8xq1zb3x 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@astergetachew5009
@astergetachew5009 6 месяцев назад
እልልልልል በጣም ደስ ይላል ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትወደወለች በጊዜ እና በሰዓቱ ከጥልቁ ጥፋት አውጥታሀለች በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ሌሎችንም አንተን እግ/ር እንዳሰበህ እነሱንም ያስባቸው!!!!
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 6 месяцев назад
EGZYABEAR YEMESGEN❤❤❤
@Mihiret855
@Mihiret855 6 месяцев назад
ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይዉሰድ
@naodhaimanot6877
@naodhaimanot6877 6 месяцев назад
Elililillililililililili...... egziabher yimessssgen!!!!!! Fkre eyesus egziabher yifetsimilih elililililiiiiii.
@jambarj273
@jambarj273 6 месяцев назад
እግዛአብሔርይመስገንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💐💐💐💐💐💐💐
@znashdngato4658
@znashdngato4658 6 месяцев назад
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@user-pv1rj1zt5w
@user-pv1rj1zt5w 6 месяцев назад
Glory to holly Trinity, Amen
@Israel9563
@Israel9563 6 месяцев назад
ክብር ለልዑል እግዚአብሔር ❤❤❤❤
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 6 месяцев назад
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senytekassa8003
@senytekassa8003 6 месяцев назад
አልልልልልልልልልልልልልል. ወንድማችን. እንኳን. ደኸና. መጣኸ.
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 6 месяцев назад
Elelelelele Egziabher yemesgan 🙏❤❤❤❤❤❤❤
@NazeraweKef
@NazeraweKef 6 месяцев назад
ተገላገልን
@habtamutesfaye541
@habtamutesfaye541 6 месяцев назад
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን።
@saraphatsamuel
@saraphatsamuel 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@gizachewshiferaw
@gizachewshiferaw 6 месяцев назад
እግዚያብሄር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ!!!
@Zige-qe3ym
@Zige-qe3ym 6 месяцев назад
እንኳን ወደምትወዳት ቀድመህም እንደምትጠራት እናት ቤተክርስቲያን በደህና መጣህ በቤቱ ያጽናህ 🙏
@user-sy4mj7bf2f
@user-sy4mj7bf2f 6 месяцев назад
እግዚያብሔር ይመስገን አልልልልልልልልልልልል
@hanajilcha8242
@hanajilcha8242 6 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን
@mggg8841
@mggg8841 6 месяцев назад
Egziabher yemsegen bebetu yastnah wendematchin Biniam ( Fikresilase)🙏
@yeshimebetgirma602
@yeshimebetgirma602 6 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉 Kal yelegnm
@helenteshome3082
@helenteshome3082 6 месяцев назад
Elilili🎉🎉🎉 Egziabher simu lezelealem yetemesegene yehun
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 6 месяцев назад
ዋውውውው 😢😢😢😢 ደስስስ ሲል በፈጣሪ
@BosenaGashu
@BosenaGashu 6 месяцев назад
እልል ልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️🌹
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 6 месяцев назад
እግዚአብሔርይመሥገን❤❤❤❤
@user-by7iq3sp1j
@user-by7iq3sp1j 6 месяцев назад
Enquan beselam wede enat betekirstian beselam metah❤❤❤ Des sil
@molumolu633
@molumolu633 6 месяцев назад
Ellllllllllllellllllllllellllllllltamsgen Kedus egezhbher🙏🙏🙏🙏🙏
@kokobetadesse9446
@kokobetadesse9446 6 месяцев назад
እልልልልልልል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ።
@fikreselamkerese9717
@fikreselamkerese9717 6 месяцев назад
እልል እልል እልል እግዚአብሔር ይመስገን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 6 месяцев назад
አረ እልልልልልልልልል ልበልስኪ በእውነት መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን ውድ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን በቤቱ ያጽናህ 🙏 ክብር ለሀያሉ ጌታ ይሁን 🙏❤🙏❤🙏❤
@EOTC_React
@EOTC_React 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mulughetamesfin8173
@mulughetamesfin8173 6 месяцев назад
It’s great news that pastor Biniam returned to the Orthodox Tewahdo church. I admire your courage and may God bless you and your family. Praise the Lord!!! May others get the courage to ditch the Protestant churches and join to the one true church of Our Lord and Savior Jesus Christ…Orthodox Tewahdo Church!!!
@user-iq5yz7fl3n
@user-iq5yz7fl3n 6 месяцев назад
Egzeabher yemesgen yemesaneh ngr yelem🙏🙏🙏 Egnanem bebetu yatsnan fetsmeyachenen yasamerelen
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p 6 месяцев назад
ተመስገን
@tihtina3839
@tihtina3839 6 месяцев назад
Fikire- Eyesusin Egziabher mechereshawin tasamir❤
@birukaraya6933
@birukaraya6933 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ enkewan beselam metak bineye maryam tetrbekeke
@muluemebetbeyene7568
@muluemebetbeyene7568 6 месяцев назад
እልልልልልል!!!!!
@muluemebetbeyene7568
@muluemebetbeyene7568 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተመለስክ😍🙏🙏
@tsegenetjia7461
@tsegenetjia7461 6 месяцев назад
Keber hulum ledenegel mariyam lej yehun enekuwan lebetu abekah🙏🙏🙏
@teta8527
@teta8527 6 месяцев назад
Enat Tewahedo Medhanialem yehunesh
@chupetv9524
@chupetv9524 6 месяцев назад
endeAbreham amlakehin feligeh agigntehal. Egziabher yimesgen
@SerawitTadesse-dw6vz
@SerawitTadesse-dw6vz 6 месяцев назад
❤❤❤❤ 🎉 🎉 🎉🎉🎉
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 6 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት የሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን ከመጀመር መፈጸም ይበልጣል ለዚ ያሳየን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@deme1094
@deme1094 6 месяцев назад
ማን ነገረህ እሚመጣዉን እድለኛ ነህ እን ኳን ደስ አለህ!!!!
@frehiwotasnake1546
@frehiwotasnake1546 6 месяцев назад
Err paster ayebelu
@gizachewendale6808
@gizachewendale6808 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sunnights6561
@sunnights6561 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@yezabkassa1529
@yezabkassa1529 6 месяцев назад
እግዛቤር ይመስገን
@user-kt1dm5vo3x
@user-kt1dm5vo3x 6 месяцев назад
Esy elllllllll 🙏🙏❤️ egzabhare yemesegen 🙏
@tizibtgizaw4200
@tizibtgizaw4200 6 месяцев назад
🥰🥰🥰
@sdgs6877
@sdgs6877 6 месяцев назад
እሴያ እሰየ እሰይ ተሚሰግን አምላክ
@hirutwobe7021
@hirutwobe7021 6 месяцев назад
ተመስገን❤❤❤❤
@user-ty4qv9xq1j
@user-ty4qv9xq1j 6 месяцев назад
እዉነትከሆነ...ወድማችንከተሠለስክ.አደኞ.ክርስቲን.አተነህ.ልትሸለም .ይገባልየገባሄስለሆክ🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯⚘️
@roziasfaw7228
@roziasfaw7228 6 месяцев назад
ተመስገን አምልኬ
@user-yd6cy9rh7x
@user-yd6cy9rh7x 6 месяцев назад
Eziabiher yemesegen
@EmuyeB-wb2ci
@EmuyeB-wb2ci 6 месяцев назад
ፈጣራ ይመስገን።
@kidabebe8614
@kidabebe8614 6 месяцев назад
Elelllllll temsgen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblenegash922
@seblenegash922 6 месяцев назад
Egziabher ymesgen ❤
@user-eg7um1co7u
@user-eg7um1co7u 6 месяцев назад
Acts 13 አማ - ሐዋ. ሥራ 10: “አንተ ተንኰል ሁሉ ክፋትም ሁሉ የሞላብህ፥ የዲያብሎስ ልጅ፥ የጽድቅም ሁሉ ጠላት፥ የቀናውን የጌታን መንገድ ከማጣመም አታርፍምን? 11: አሁንም፥ እነሆ፥ የጌታ እጅ በአንተ ላይ ናት፥ ዕውርም ትሆናለህ እስከ ጊዜውም ፀሐይን አታይም፡” አለው። ያን ጊዜም ጭጋግና ጨለማ ወደቀበት፥ በእጁም የሚመራውን እየዞረ ፈለገ።
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 6 месяцев назад
Egizabehr yimesgen
@fekaduayalew2250
@fekaduayalew2250 6 месяцев назад
EmeAmlak tibarek.
@user-lm8sm7pm3k
@user-lm8sm7pm3k 6 месяцев назад
Temesgen amlake!
@MSTube86021
@MSTube86021 6 месяцев назад
pastor binyam temelese yemitlut mejemrya orthodox alneberem slzeih temelese sayhon wode orthodox meta blachihu lmn atzgbum?
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 6 месяцев назад
Egzahaber yemsgen
@mursidalam4370
@mursidalam4370 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Error_Mode1219
@Error_Mode1219 6 месяцев назад
ellllll enkuan wedebeth beselam metahln wendmachn and qen endemtmeles ergtegna neberku fetari ymesgen
@MSTube86021
@MSTube86021 6 месяцев назад
እሱ ኦርቶዶክስ አልነበረም temelese blachihu yemzgibut?ግን ወደ ኦርቶዶክስ መጣ blachihu zegbu እባካችሁ ርዕሱን አስተካክሉ?
@eleni311
@eleni311 5 месяцев назад
ተመለሰ አይባልም ካቶሊክ ነበር ድሮ ከዛ ፓሰተር ነኝ አለ የውሼት ፓሰተር መሆኑ ሲጋለጥ ኦርቶዶክሰ ሆንኩ አለ ከዛ ካልተመቼው ሙሰሊምም ሌላም ይሆናል ቢኒያም ችግር የለበትም እንደ እድሜው የተረጋጋ መንፈሰ የለውም ፋጢማም ቤት ኖረ ከዲጃም ቤት ኖረ ዋናው ቁም ነገሩ የዘላለም ህይወት ያለው የት ነው ነው ዋናው ትልቁ ጥያቄ ???
@calget5712
@calget5712 6 месяцев назад
ከሁሉ በጣም የገረመኝ ኢየሱስን ጠልቶና ረግጦ የወጣው ወዶ ገብ ውሻ ፍቅረ ኢየሱስ መባሉ ነው kkkkkkkkkk😂😂😂😂
@kiki123779
@kiki123779 6 месяцев назад
ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ ነገ ደግሞ ተመልሶ ወደ ፔንቴኮስቴል ይመለሳል ይሄን ያህል አያስደንቅም
Далее
Yeni Özbək Mahnisi Yoxsa Vefali Reqsi? 😍
00:36
Просмотров 1,5 млн