Тёмный

ፓስተር  

Amanuel Fekadu OFFICIAL
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 1,8 млн
50% 1

#እንዳለ_ወልደጊዮርጊስ "አልከሰርኩም"
#pastor #endale_woldegiorgis “ALKESERKUM”new music video
Produced By HENON STUDIO
Subscribe our RU-vid Channel
/ @amanhenon
Follow us on Facebook page
/ 2612362485689386
Follow us on Instagram
pCBGCItenG...
© Copyright: Amanuel Fekadu, inc 2021
for more information ℹ️ contact us
amanfekafu@gmail.com
tel:+251913156098

Опубликовано:

 

25 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 441   
@andualemnegussie2196
@andualemnegussie2196 2 года назад
ከዚህ መዝሙር ጋር የረጅም አመት ትውስታ አለኝ::ጊዜው 2001 አ.ም ሲሆን በዚህ አመት የ12 ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ነበርኩ:: ወጤቱ ግን ፈጽም የጠበኩት አልነበረም:: ውጤቱን ካየው በኃላ ይህ መዝሙር ነበር ወደልቤ የመጣው:: ካርድን በእጄ ይዤ ነገሩ ግራ ቢገባኝም አንገቴን ወደ ሰማይ እያንጋጠጥኩ መዝሙሩን ዘመርኩ:: በርግጥ አግዚአብሔር ሁሉን ቀይሮ በመልካም ሁኔታ ላይ እገኛለው:: ጌታ ይባረክ ::ዘመን ይባረክ::
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 года назад
እሳይ እንኳንም ጌታ እረዳህ ።
@abrahamadmassie7223
@abrahamadmassie7223 2 года назад
አልከሰርኩም አላፈርኩም ነው ወይስአለ
@hanedasmagane1427
@hanedasmagane1427 2 года назад
በናጋሪ ሁሉ አወቅ ነው ጌታ
@Dimbi378
@Dimbi378 Год назад
Esey yeabat biruk esey enkuan sak aderegelik eyesus geta nw
@saneahs539
@saneahs539 Год назад
አሜን አሜን አሜን እሱ የሰበልንጅ እኘ የሰብን አይሆንም ጌተ መልከም አሙለክ ነዉ የሰዉን አንገት ቀነ የምየረግ አበት ነዉ ክብር ለጌተ እየሱስ ይሁን አሜን
@amalabdelabdelbaki4016
@amalabdelabdelbaki4016 2 года назад
እውነት የሚገርም ትውስታ ነው ያለኝ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ግን በጣም ትንሽ ነበርኩ ይህን መዝሙር ጓደኛዬ እድትከፍትልኝ ብዬ ከአቅሜ በላይ ስራ ታሰራኝ ነበር ልቤ ይነካል በውነት ተባረክ ፀጋ ይብዛል
@samuelgadisa8037
@samuelgadisa8037 Год назад
Wendme geta yewedhal, lebhn yawkal ena hulem yefelghal yezelalem hiwotn endtagegn motolhal ena kelbh emenew kalun anebeb. Tebarek wendme enem wedhalehu!!!
@masrewelde2872
@masrewelde2872 Год назад
Birkkkkk bell
@abenezerdebebeofficial9045
@abenezerdebebeofficial9045 2 года назад
ፓስተርዬ እጅግ የምወደው ብዙ ትውስታ ያለኝን ይህን ድንቅ ዝማሬ ስለዘመርክልን የፀጋው ባለቤት አብዝቶ ይባርክህ ጌታን ጌታን ማለት መታደል ነው።
@almazyimam8426
@almazyimam8426 2 года назад
God bless you
@monalizaqueen1476
@monalizaqueen1476 2 года назад
Betam desssss ylal
@NiNaNiNa-ge4tx
@NiNaNiNa-ge4tx 2 года назад
ሆሦዴ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 2 года назад
በምድር ሳለን እረፍት የሚሰጠው ትዳር ቤተሰብ ቆንጆ ስራ ሐፍት ሳይሆን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አሜሜሜሜን እየሱስ ያድናል ሰላም እረፍት ፍቅር የሆነ መልካም አምላክ ነው የመዳን ቀን ዛሬ ነው ነገ የኛ አይደለም አሜሜሜሜን🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘❤❤
@ysakmalessa
@ysakmalessa Год назад
belas you
@Hana-lk2bq
@Hana-lk2bq 9 месяцев назад
Ewnt new tbarki
@user-bu2sv2tc1y
@user-bu2sv2tc1y 26 дней назад
Ewnet new
@user-mb8ky2ik2r
@user-mb8ky2ik2r 2 года назад
ሙዚቃው እንዴት ልዩ ነው! እጃችሁ ይባረክ እንዲህ ነው ለጌታ ክብር ማስተጋባት
@nestibornagaininchrist8284
@nestibornagaininchrist8284 2 года назад
በእውነት ጌታን ያመነ አያፍርም! እኔ ምስክር ነኝ ከአእምሮ በላይ የሆነ ነገር ተደርጎልኛል
@yemserachyegetalij1707
@yemserachyegetalij1707 2 года назад
አሜን
@selamf1101
@selamf1101 Год назад
እኔም ምስክር ነኝ። በተዘጋ ቤት ውስጥ ሆኜ ጌታሆይ እርዳኝ እያልኩ ስፀልይ የተአምራት አምላክ ፀሎቴን ሳልጨርሽ በቴሌፍኖ ጥሪ ፀሎቴን መለሰልኝ።ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን አምን አሜን አሜን
@addiszele4182
@addiszele4182 2 года назад
በዚህ የመጀመርያው የመዝሙር ካሴት በእ/ር መንፈስ ሆነን አመለክንበት!!!!! በመኪና ሆነን የመስቀልን በዐል ወደ አማውቴ የሚባል ስፍራ እየሄድን ነበር!!! ስለወንድሜ በንጹህ ልብ ባረክነው!!!! ትልቅ ና ከፍታ ያለ ሥፍራ ይድረስ ብለን በኢየሱስ ስም ባረክነው!!!! በአካል አይተነው አናውቅም ነበር!!!! ጌታ ግን በእርሱ ላይ ፍቅር የሆነ ዓላማ ነበረው!!!! ዛሬም አለው!!!! Endale has still burning fire for the LORD!!!!! ስለ ሁሉም ጌታ ይመሥገን!!!!
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 2 года назад
እልልልልልል ዋው ክብር ለታረደው በግ ለኢየሱስ ይሁን❤
@hiwotbezabh6788
@hiwotbezabh6788 2 года назад
እኔ ምስክር ነኝ ኢየሱስን ብሎ የከሰረ የለም እልልልልልልልልልል
@lisantilahun4709
@lisantilahun4709 2 года назад
በጣም የምደነቅበትና እየሱስዬን የሚያስወድደኝ ድንቅ መዝሙር ነው ::እንዱዬ አማኒ በብዙ ከፍ በሉልኝ እወዳችዋለሁ 🙏❤
@alem5097
@alem5097 Месяц назад
በትክክል. ከእግዚአብሄር. የተሰጠ ፀጋ ሲሆን. የእያንዳንዱን. ልብ. ሲነካ. ጉባኤው. ይተራምሳል መንፈሱም. ይገባል. አንተ. ሰው. በበረከት. ላይ. ባርኮት. ይጨምርልህ ልጆችህ. ለበረከት. ይሁንልህ.
@tilahungizaw2528
@tilahungizaw2528 2 года назад
ሃሌሉያ ……….የእግዚአብሔር ስም ከዘላለም እስከ ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን እንጂ ሌላ ምን ልንሰጠውና ልንለው እንችላለን!!!!!!!!!!!!!
@mengistulemma5916
@mengistulemma5916 2 года назад
ፓ/ር ካንተ ጋር ማገልገል መታደል ነው! ታድዬአለሁ! በርታልን ወንድማችን
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 2 года назад
አሜን አላፈኩብህም ኢየሱሴ🙏❤🔥 እንዱ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እወድሃለሁ!
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 Год назад
Who listen this song 10 times reapat again and again ❤️❤️🙏🙏God bless you poster endesh
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 года назад
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ለእኔ ይሄ መዝሙር ብዙ ትዝታ አለው በብዙ መከራ ውስጥ ነበርኩኝ በጣም በከባድ ጨለማ ምን ተስፋ የሚበል ነገር አልነበርም በዙሪያ ነገር ግን በዚህ መዝሙር እየስማሁኝ እፀናና ነበር አሁን ግን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የነበሪኩበት ያየጨለማ ጊዜ በእየሱስ ሀይል አልፎ እንካን ለእኔ ለብዙ ስው በርከት ሆኛለሁኝ ከምንም በላይ በመከራውስጥ ከእግዚአብሔር ጋር መሆን መልካም ነው ከእሱ ጋር ስንሆን ሁሉ ያልፋል ተባረከልኝ ፓስተር እንዱዬ
@selamandom6996
@selamandom6996 2 года назад
I can't stop listening 🎧🎧🎧🎧 highest fire upon you man of god. 🔥🔥🔥❤️❤️❤️ ኣልሃፈርኩም የሱስ የሱስ ብዮ🙏🔥🔥🔥
@netsanetmuluwork4881
@netsanetmuluwork4881 Год назад
ከትላንቱ ይልቅ ብሷል ምስጋናዬ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾አላፈርኩም አልከሰርኩም ጌታን ጌታን ብዬ እልልልልልልልልልልልልልል
@bereketabebe1179
@bereketabebe1179 2 года назад
Torenet bemesemabet weket endeh yale yemesgana mezmur mesmat yehen kefu alem yasresal tebarek endu❤
@addisuteshale6573
@addisuteshale6573 2 года назад
ድንቅ ዝማሬ ድንቅ ሙዚቃ ዘመናቹ ይባረክ እንዱዬ አማኑ እናመሰግናለን 🙏
@dagigendekoofficial1551
@dagigendekoofficial1551 2 года назад
ታላቅ የወንጌል አርበኛ በመዝሙሩ የተባረክንቤት ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 года назад
መዝሙሩ ዘማሪው ሙዚቃውም ሁሉም ድንቅ ናቸው
@BontuAlemayehu-bw7oh
@BontuAlemayehu-bw7oh Год назад
really, I can't stop listening to this song be blessed
@btt9411
@btt9411 2 года назад
ክብር ለንጉሡ ዘመኑን ወቅቱን ትውልዱን ያገናዘበ ቅባትና ጣሙን ያልቀየረ መልካም ዝማሬ በተወደዱ ወንድሞች ተከሽኖ ቀርቧል አይገልፀውም ። ከዚህ ሁሉ በላይ ደሞ የሙዚቃ ምቱ በጣም የተወደደ ነው ምን አይነት ትውልድ እየተነሳ ነው ? ብዬ ጌታን አከበርኩ ። እወዳችኋለሁ ።
@teklutefera8686
@teklutefera8686 Год назад
እልልልልልል ዋው ክብር ለታረደው በግ ለኢየሱስ ይሁን❤ጌታ ይባረክፓስተርዬ እጅግ የምወደው ብዙ ትውስታ ያለኝን ይህን ድንቅ ዝማሬ ስለዘመርክልን የፀጋው ባለቤት አብዝቶ ይባርክህ ጌታን ጌታን ማለት መታደል ነው።
@tamiratabebe6623
@tamiratabebe6623 2 года назад
ዎው ፓስተር እንደለ ወልደጊዩርጊስ ዘመንክ የተባረከ ይሁን ይህን ድንቅ ዝማሬ ስለዘመርክልን የፀጋው ባለቤት አብዝቶ ይባርክህ ተባርከህ ቅር ወንድሜ........
@tijitiji6257
@tijitiji6257 2 года назад
አሜንንን ተባረክ የምወደው መዝሙር ምስጋናናናና እልልልልልልልል እስይይይይይይይ ውስጤነውበእውነት
@hermelaelias4016
@hermelaelias4016 2 года назад
We didn't lose faith in the lord, nor feel ashamed. The amazing holy spirit is always with us! Bless you dear Pastor, Amanye and all musicians 🙌😍😍
@temesgenhailu2966
@temesgenhailu2966 2 года назад
Yes holy spirit is in us VS with us for forever
@etabezahuteshome3397
@etabezahuteshome3397 2 года назад
ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እንወዳለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@nunuhika2523
@nunuhika2523 Год назад
@nunuhika2523
@nunuhika2523 Год назад
ልደውል
@natanimmediayoutube
@natanimmediayoutube 2 года назад
Bless You Pastor Endale Woldegiorgis!
@tsionmekuriya3842
@tsionmekuriya3842 Год назад
በልጅነቴ የሰማሁት የዘመርኩት እስካሁን የምወደው ድንቅ ዝማሬ❤❤
@almazambo542
@almazambo542 Год назад
ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ ይህን ዝማረ ሳዳምጥ እባዬን አልቆጣጠርም አሜን አሜን አላፍርም አልከስርም ጌታዬን ተስፋ አድርጌ አያሳፍረኝም ስሙ ይባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SamuelMekango-kp7fy
@SamuelMekango-kp7fy 11 месяцев назад
ከየትኛውም ሀሳብና ጭንቀት እወጣለው ይህንን መዝሙር ሳደምጥ ፓስተር እንዱን አምላክ ይባርከው ያብዛው.......❤❤q
@abebayehumarkos3960
@abebayehumarkos3960 2 года назад
Enduye Lezelealem tebarek!!! yihini mezmur sisema laybreri hogne new betam tebarikealehu!! Zemenih yibarek!!
@amanuelkamoz1427
@amanuelkamoz1427 2 года назад
እናንቴን አምላክ ለሀጌረ ስለሴጠ እና ይህን ማየት መስማተን ሳውቀው አማኝ መሆን ውድድድድ አደርገዋለው❤🧡
@betelhemkebede3829
@betelhemkebede3829 2 года назад
አሜን ጌታ አንተን ብዬ አላፈርኩም አልከሰርኩም ። ፓስተር ጌታ ይባርክህ
@mygodisgreatfullemengodisg4776
@mygodisgreatfullemengodisg4776 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ Ewunti New አልከርሰኩም ለጠላት ግራ ይግባዋ!!!!! አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@namrikibre3138
@namrikibre3138 2 года назад
😭😭😭😭😭😭🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻wuyyyyy tebarekulign endish ena amanu
@ruthkkk7914
@ruthkkk7914 2 года назад
Amen geta abizto yibarkchuuuu dink mezmur new tebarkuuuuu
@kiddtube1747
@kiddtube1747 11 месяцев назад
Endale No 1 Mezmuroch yemayetegebu still now
@woinewoine5413
@woinewoine5413 2 года назад
ምሥጋና ምሥጋና አልከሰርኩም አላፈርኩም አንተን አንተን ብዬ ብሶዋል ምስጋናዬ ብሶዋል እልልታዬ ውይ ውይ ውይ ውይ ጌታ ይባርክ እልልልልልልልልልልል
@mulukentsegaye9334
@mulukentsegaye9334 2 года назад
ብሷል ምስጋናዬ ተባረኩ በብዙ
@tizitadangaro5695
@tizitadangaro5695 2 года назад
Amen bante yamene ayafrm Elililil Elililil Elililil hallelujah Egziabher yibarkachu 😍🎻🎼🎶🎵🎺🎹🎸🥁
@mekedes5865
@mekedes5865 2 года назад
አፍፍፍፍ አግዚአብሔር ሆይ ተመስገን 😭😭😭😭
@derejedegu8520
@derejedegu8520 2 года назад
🤗🇪🇹💚❤❤!wonderful gospel singer endi!you are our model 😍♥! God bless you 🙏more!!
@hermelaelias4016
@hermelaelias4016 2 года назад
አልከሰርኩም አላፈርኩም አንተን አንተን ብዬ (፪x) ከትላንቱ ዛሬ ብሷል ምሥጋናዬ ብሷል ምሥጋናዬ (፫x) ብሷል ዝማሪዬ (፫x) ማን ጠርቶ አፈረብህ አንገቱን ደፋብህ ቀና አልልም ብሎ ተሸማቀቀብህ እኔስ አላየሁም ከቶ አልሰማሁም ከፍ ከፍ አልኩ አንጂ አላሽቆለቆልኩም ሲወራ ሰምቼ ነበረ አሁን ግን ዓይኔ አይቷል ምሥጋናዬም ብሷል አዝ፦ አልከሰርኩም አላፈርኩም አንተን አንተን ብዬ (፪x) ከትላንቱ ዛሬ ብሷል ምሥጋናዬ ብሷል ምሥጋናዬ (፫x) ብሷል ዝማሪዬ (፫x) እርሱማ ሞኝ ነው ጊዜውን ይፈጃል ኢየሱስ ኢየሱስ ሲል ዕድሜውን ይገፋል ቢሉኝ ከሰነፎች መንደር አንዳንዶቹ እንግዲህ ማዳኑን ያያል ዓይናቹህ በምድር መቶ እጥፍ በሰማይ የዘለዓለም ሕይወት አለኝ በኢየሱስ ቤት ❤🙌
@banchfikir1312
@banchfikir1312 2 года назад
tebareki
@mullukendesita
@mullukendesita 5 месяцев назад
❤❤
@davidmoltumo
@davidmoltumo 10 дней назад
@jeryzewdu7904
@jeryzewdu7904 2 года назад
Pastor endale yhenn tsega bante yaskemete geta kibrun yiwused.........bemezmuru betam tebarkealehugn betam betedegagami bisema mayselech mezmur new geta kezih belay yichemrlh enwedhalen.......amanye betam new ante yeserahachewun mezmuroch benafkot new betam new mwedh geegziabher kezih bebelete yasadgh yibarkh enwedhalen
@MebrateNur
@MebrateNur 3 месяца назад
ጌታ እየሱስ አያሳፈርም ተባረክ
@hmq3388
@hmq3388 Год назад
እውነት ነው አልወደኩም አልከሰርኩም አንተን አንተን ብዬ አሜንንንንንንንንንንንንን
@matyasassefa1439
@matyasassefa1439 2 года назад
የእየሱስ መሆን ደስ ይላል "...man terto aferebih angetun defabih ... "
@user-fg9wh2ro9h
@user-fg9wh2ro9h 4 месяца назад
አውቃለሁ ሁሉም ነገር እንደምያልፍ ያለሁበት ሁኔታ ከባድ ቢሆንም ግን አልከስርም ጌታን ብዬ 😊😊
@weynitsadq86
@weynitsadq86 2 года назад
Amen elelellllllllllllllllle geta amun yefra yelam
@tatokiriy1388
@tatokiriy1388 2 года назад
አሜንንን አልከሰሪካም አልከሰሪካም አዩሰሱን ብዬ ለበረከት ሆኑ
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 2 года назад
አሜን ጌታ ይባረክ ደስየሚል ዝማሬ አማንም ተባረክ ደስ የሚል ሙዚቃ
@tigisttebeka9049
@tigisttebeka9049 10 месяцев назад
ተባረክ ፓሰተር የሚያፅናና መዝሙር ነዉ ተባረክ አያሳፍርም ጌታ ስሙ ይክበር በአንተመዝሙር ነዉ ጌታ ያገኘኝ
@meronabebe6461
@meronabebe6461 Год назад
Wow I love this protestant mezmur🎉❤
@gospelsingerfirewhassenoff5402
@gospelsingerfirewhassenoff5402 2 года назад
ammen stay shine endu and aman
@teklutefera8686
@teklutefera8686 Год назад
ጌታ ይባረክ ::ዘመን ይባረክ:እልልልልልል ዋው ክብር ለታረደው በግ ለኢየሱስ ይሁን
@berisodadi1869
@berisodadi1869 2 года назад
ብሷል ምስጋናዬ Hallelujah GBU Pastor
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 5 месяцев назад
Amen You are Blessed You look so Awesome Endale I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song "አልከሰርኩም" Alkeserkum Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@user-to2gd9bm9b
@user-to2gd9bm9b 4 месяца назад
አሜን አሜንንንንንንንንንን ጌታ አበዛታ የበረከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habameD
@habameD 2 года назад
God bless you Endish & the whole crew!!! your #1 album is exceptional
@tametube8440
@tametube8440 2 года назад
Amen amen amen God bless you more
@melakugebre844
@melakugebre844 2 года назад
It’s truth.... Hule bisemaw bisemaw ye “malselichiw” dink mezmur nw Indu may God blessssssss you It’s soooo wonderful.👏💕🙏👍
@ZemensStudios2022
@ZemensStudios2022 2 года назад
ግሩም ዝማሬ እና Music Production. God bless you.
@alemtsahayketema1839
@alemtsahayketema1839 7 месяцев назад
በየቀኑ የሚሰማ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክ (ያባቴ ብሩካን) እውነት ነው ጌታ ብሎ ያፈረ የከሰረ የለም!!!
@yibeltyimer8827
@yibeltyimer8827 2 года назад
GLORY BE UNTO YOU MY PRECIOIS FATHER LORD JESUS CHRIST. HALLOWED BE THINE NAME O THE HOLY ONE. ALAS HOW ART THY GREAT MY LORD!!
@user-td4ui9xw6f
@user-td4ui9xw6f 6 месяцев назад
አልከሰርኩም አላፈርኩም እንደት ብየ አፍራለሁ ጌታ አብሮኝ እያለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማራውም ተጫዋቾቹም ተባረኩ ስታምሩ❤
@meseretkareso6585
@meseretkareso6585 2 года назад
Bexami yemiwedihi paster indea tebarki
@lydiahana5616
@lydiahana5616 2 года назад
ወንድሜ የአባቴ ልጅ ተባረኮ ጸጋም ይብዛልህ ከክፉ ጌታ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏💐💐💐
@user-ri2ks9ei1m
@user-ri2ks9ei1m 2 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን🙏💟 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@nachorudnehwudneh7234
@nachorudnehwudneh7234 2 года назад
When I hear this song, I remember the time when I was saved Still increase,God Bless You
@zechariasmulugeta
@zechariasmulugeta 2 года назад
Praise to God!endu tebarke!
@binyamalem6922
@binyamalem6922 2 года назад
የምወደው መዝሙር እንዳለ ቁ1 ልዩ ነው
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 года назад
በጣም ምወደው ዘማርነው እንዳለ ተባረክልኝ።
@bereket7
@bereket7 Год назад
Geta Eyesus Yibarkih pastor!
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Год назад
ፐሥተር በአንተ መዝሙር ብዙ ተባርከናል ዘመነህ ይባረክ
@aklileymogos1113
@aklileymogos1113 Год назад
ኢየሱሰ ክርሰቶሰ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ደንቅ ፀጋ የበዛበት ክርሰቶሰን የሚሳይ የበረከት መዝሙር ነው።
@befekedukessahilla2045
@befekedukessahilla2045 Год назад
ተባረክተባረክተባረክ,,ብሱአል,ምስጋናዬ,,እኔም,ምስጋናዬ,ብሦአል,,በአንተ,የሚያምን,,ፖስፖርቴ,የዘለአለም,ህይወት,የሚል,ነው,,
@asfawendiro9735
@asfawendiro9735 5 месяцев назад
My brother in Christ : what mentioned as a witness is true. according to your gospel song you faced difficul ties and you overcome in Jesus name so we rebuke all the spirit of evil!!!may God bless you we blessed by your Gospel song ❤ may God bless you all .Amen .
@Love-km9qi
@Love-km9qi 2 года назад
Elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel 👏 🙌 ♥️ ♥️
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 2 года назад
Amen amen
@teshomegetahun4150
@teshomegetahun4150 3 месяца назад
Amen alaferkum geta yimesgen geta geta geta ahun elalew.....tsega yibzalih
@mygodisgreatfullemengodisg4776
@mygodisgreatfullemengodisg4776 2 года назад
ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው። ሃሌ ሉያ እሳይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል paster Zemari እንዱሻ !!! ኑርልኝ 1000~~~~~~~
@eshetueridollo5551
@eshetueridollo5551 2 года назад
Amen Amen God belsse all❤❤
@noofnoof2591
@noofnoof2591 Год назад
Uuufff keber lageta yehune weseten meyareseresh zemarh new tebarekh
@mercygirma3811
@mercygirma3811 5 месяцев назад
Zemenih yibarek hulem ende Addis esamawalew
@kandishakanyto8506
@kandishakanyto8506 2 года назад
አሜን ተባረክልኝ ፓስተር
@sifftube7537
@sifftube7537 Год назад
Ketinantu zare bisoal misganaye! Ewnet nw geta simu yibarek, elililililillllll amen, geta birkrik yarigih
@birhangutu8063
@birhangutu8063 2 года назад
እድዬ በጣም ነው የተባረኩት በጌታ አመሰግናለው ተባርክ በርክ በል የጌታ ባሪያ
@kiduminweyelet5143
@kiduminweyelet5143 2 года назад
Ufff enduye tebarklegn yehe zemareh muluwn berkk argognal
@tsigeredasweery7860
@tsigeredasweery7860 2 года назад
Be blessed Pastor Endale....all of you!😇😇😇
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 2 года назад
Ameeen tabareki endale
@davidtume
@davidtume 2 года назад
Wow tebareku be gugut eyetebkugn neber❤😍
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 2 года назад
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@AkliluBelay-pn7dj
@AkliluBelay-pn7dj 2 месяца назад
ኣይከሰርኩን ኣይሓፈርኩን የሱስ የሱስ ኢለ ካብ ትማሊ ሎሚ በዚሑ እዮ ምስጋናይ ዝሓፈረ የለን ጎይታ ጎይታ የሱስ የሱስ ዝበለ
@sosinakassa6201
@sosinakassa6201 9 месяцев назад
Amesgenalew egiziabhet
@RobelAydiyabegashaw
@RobelAydiyabegashaw 8 дней назад
ኦየልቤ ጌታ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@buzuneshdersaye1195
@buzuneshdersaye1195 2 года назад
Enduye bewnet getazemenhn yebark abate eyesuse get a New amen amen enema bamlake libe arefelegn
@natanmikyas2697
@natanmikyas2697 2 года назад
Pastor may God bless you and your beloved family
Далее
One moment can change your life ✨🔄
00:32
Просмотров 8 млн
Yebezegnal
5:50
Просмотров 164 тыс.