Тёмный
No video :(

“ሕያዋን የሆኑ የጥበብ ሰዎች በተመላለሱበት በዚህ ስፍራ ላይ በእኛ ዘመን ደግሞ የጥበብ ማዕከል እንገነባለን የሚል ትልቅ አላማ ይዘን ነው እየተነሳን ያለነው 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 2,8 тыс.
50% 1

“ሕያዋን የሆኑ የጥበብ ሰዎች በተመላለሱበት በዚህ ስፍራ ላይ በእኛ ዘመን ደግሞ የጥበብ ማዕከል እንገነባለን የሚል ትልቅ አላማ ይዘን ነው እየተነሳን ያለነው፡፡”
መልክዓ-ሃሳብ በማህበረ-ሰብአዊያን ባለቤትነት ስር የሚተዳደር የሚዲያ አገልግሎት ነው፡፡ ማኅበሩ በኢፌዲሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ የተመዘገበ መንግስታዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሃይማኖታዊ ወይም ወገናዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡
የማህበሩ መሠረታዊ አላማ ነባር እና አገር በቀል የጥበብ ሃሳቦችን በመፈለግ እና በማደራጀት በተለያዩ መንገዶች ለማህበረሰቡ በማቅረብ የሰው ልጆች ሁሉ እንዲጠቀሙበት ማድረግ ነው፡፡
የማህበሩ አባል ለመሆን ወይም ለሌሎች ጥያቄዎችዎ በማህበሩ ስልክ ቁጥር 0974 082183 ላይ በመደወል ወይም የቴሌግራም መልዕክት በመላክ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 14   
@bethelehembelayneh6045
@bethelehembelayneh6045 2 года назад
እንኳን ደስ አለን! 💚💛❤️
@altasebteshome7001
@altasebteshome7001 2 года назад
አለ የመልክአ ሀሳብ ቤተሠቦች ጠፉብን የሆነ ነገር በሉ።
@wossenumathewos5472
@wossenumathewos5472 2 года назад
የምታደርጉት ነገር በሙሉ በእውነት ከኢትዮጲያም አልፎ ለ ዐለሙም የሚበጅ ነውና በረቱ!
@fredjean4506
@fredjean4506 2 года назад
I’m waiting please thanks
@mebrattechane1686
@mebrattechane1686 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@eliasneguse4417
@eliasneguse4417 2 года назад
እንኳን በደና መጣችህ ቀጣዩን ልቀቋልን
@altasebteshome7001
@altasebteshome7001 2 года назад
አለ የመልክአ ሀሳብ ቤተሠቦች ጠፉብን የሆነ ነገር በሉ።
@eliasneguse4417
@eliasneguse4417 2 года назад
@@altasebteshome7001 መታገስ ነው ዋናው በሰላም ቢሆን አሪፍ ነው
@haileenku2068
@haileenku2068 2 года назад
እባካችሁን ስለ እግዚአብሔር እስክንድርና የተከበርከው ጤንነት እባካችሁን የቀረበውን ሀሳብ የተቀረፀውን ልቀቁልን እባካችሁን። እናመሰግናለን
@altasebteshome7001
@altasebteshome7001 2 года назад
አለ የመልክአ ሀሳብ ቤተሠቦች ጠፉብን የሆነ ነገር በሉ።
@haileenku2068
@haileenku2068 2 года назад
ትላንት እንዴት አለፈ እንኳን ደህና መጣቹ
@sisaytesfaye5914
@sisaytesfaye5914 2 года назад
ቀጣዮቹን በጉጉት እንጠብቃለን
@altasebteshome7001
@altasebteshome7001 2 года назад
አለ የመልክአ ሀሳብ ቤተሠቦች ጠፉብን የሆነ ነገር በሉ።
@altasebteshome7001
@altasebteshome7001 2 года назад
የመልከዓ ሀሣብ ቤተሰቦቼ ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልኩ የላሊበላውን ፕሮግራማችሁን በዚህ የዩቱዩብ ገፅ ለመከታተል በጉጉት እየጠበቅን ጠፋችሁብን። በዚህ ሠዓት ላሊበላ መገኘት የማንችል ሠወች ከእናንተ ጋር መገናኛችን እና የወደፊት ጉዟችን መስመር ይህ ገፅ ነውና በዚህ ገፅ አትጥፉብን እያልኩ በቅርቡ ብቅ እንደምትሉ በልበ ሙሉነት ነው።
Далее
Reforged | Update 0.30.0 Trailer | Standoff 2
02:05
Просмотров 542 тыс.
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
Просмотров 4 млн
ሰው መሆን ወይም አለመሆን
59:34
Просмотров 7 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
Просмотров 447 тыс.