Тёмный

በ19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ800 ሜትር የወርቅ ሜዳልያ ያስገኘችው አትሌት ፅጌ ዱጉማ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 77 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
በ19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ800 ሜትር የወርቅ ሜዳልያ ያስገኘችው አትሌት ፅጌ ዱጉማ

Опубликовано:

 

8 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 426   
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 3 месяца назад
ጎበዞች የእኛ ልጆች ኦሮሞ ወርቆች አማራ ወርቆች ትግሬ ወርቆች ጉምዝ ወርቆች የደቡብ ወርቆች ሁላችሁም የእኛ ወርቆች እሰልጣኙም ወርቅነህ ፈጣሪ አንተንም ይባርክህ::❤❤❤❤
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 3 месяца назад
ሰዎች
@user-lw4vh2pt2q
@user-lw4vh2pt2q 3 месяца назад
ተባረክ🙏
@tigist9810
@tigist9810 3 месяца назад
እንደዚህ ያለ መልካም አስተሳሰብ ያለዉ ብበዛልን ሀገራችን የት በደረሰች ነበር እግዚአብሔር ይባርክሽ አናኒዬ ቆንጆ
@user-lw4vh2pt2q
@user-lw4vh2pt2q 3 месяца назад
@@tigist9810 👍
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 3 месяца назад
@@tigist9810 እብዛኞቻችን እኮ መልካም እኮ ነን እኛ ዝም ስላልን ግን ክፉዎች ወረሱን
@dgwfrmaddis
@dgwfrmaddis 3 месяца назад
ገና ብዙ ውጤት ታስመዘግቢያለሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ! በርቺ! በርቺ!
@kedirmohammedaman1338
@kedirmohammedaman1338 3 месяца назад
Amen
@mickeyt6581
@mickeyt6581 3 месяца назад
አንበሲት አኮራሽን በርቺ ገና ብዙ እንደምታሸንፊ እርግጠኛ ነን እናመሰግናለን💚💛❤️🇪🇹🙏
@negestnegest8146
@negestnegest8146 3 месяца назад
አንቺ ውብ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ነሽ ካንቺ በላይ ማን ሊሆን? አኮራሽን አሰልጣኟም ቅን ኢትዮጵያዊ ነህ ተባረክ እንዲሁ ቀጥልበት ብዙ አትሌቶችን ለሀገራችን ታፈልቃለህ።
@barackhaile4
@barackhaile4 3 месяца назад
ኢትዮጵያ የብዙሃን እናት ጥቁር ቀይ ጠይም የሕብር ቀለማት ሀገር ናት አእኛ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ጀግንት
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 3 месяца назад
Tekekele
@gebrealuvitalee4531
@gebrealuvitalee4531 3 месяца назад
የኛ ጀግና ኢትዮጵያ ትኮራብሻለች በርቺ።❤❤❤
@ab_sis
@ab_sis 3 месяца назад
ጨዋ፣ጀግና ኢትዮጵያዊት አትሌት። በተለይ በዚህ በዘረኝነት አባዜ በሰከርንበት ወቅት መሆኑ ሀገራዊ ስሜቱ ከመቼውም ግዜ በላይ ትልቅ ነው። ክበሪልኝ፣ከፍ በይልኝ እምዬ ኢትዮጵያ!!!
@eagle4452
@eagle4452 3 месяца назад
ዘረኝነቶ እንኳን 30 አመት አልፍታል የ ኢንተርኔት መለቀቆ ዛሪ ማነታችንን አወጣው ። ይህን ነገር ለማስቆም ጥብቅ ህግ መውጣት አለበት ። የ እምነት ሀገር የምትባለዋ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ክፍ ነገር እምነት የሌላቸው ሀገራት እንኳን የለም።
@user-yg8rv2de1x
@user-yg8rv2de1x 3 месяца назад
እናትሽ ጀግና ❗️አንቺም ጀግና ❗️ፍልቅልቅ ❗️
@Abrham_II
@Abrham_II 3 месяца назад
Gambeloch sltun nachewewu endi aynet neger ayakum kemr
@MesfinVvfvbfudf-cs9nq
@MesfinVvfvbfudf-cs9nq 3 месяца назад
በዘረኝነትና፣በትምክተኝነት፣ያስቸገሩን፣እኮ፣እናውቃቸዋለን፣እነሱም፣የትግራዮ፣ጁንታውና፣መንጋው፣የኦሮሚያው፣ሸኔና፣መንጋዎቹ፣የአማራ፣ጀውሳውና፣መንጋዎቹ፣ናቸው።
@TruthEz
@TruthEz 3 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። ​@@Abrham_II
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 3 месяца назад
❤የኛ ጀግኒት እናመሰግናለን ኢትዮጵያዊነትን እየቀኑብን እካነው እታለምየ 💐💐💐💐💐
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 месяца назад
ሰነስርአትዋ ትህትናዋ እራሱ ይማርካል እንኳን ሩጫዋ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 💚💛❤️ የኛ ቆንጆ
@gemechuuberiisoo698
@gemechuuberiisoo698 3 месяца назад
በርቺ ኢትዮጵያዊ መልኩ ዥንጉርጉር ነዉ የምታኮሪ ኢትዮጵያዊ ነሽ እንኮራብሻለን ገና የሚገርም ዉጤት ታመጫለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@zerubabela6570
@zerubabela6570 3 месяца назад
ድንቅ አትሌት !! ..... ከምትናገሪው ይልቅ ከውስጥሽ ፈልቆ የሚታየው የእግዚአብሔር ሞገስ እንደ ፀሐይ ፈክቶ ያንፀባርቃል ። በጣም ውብ ነሽ ፥ በርቺ ፥ የተደገፍሺው ጌታ መቼም አያሣፍርሽም ...... በእውነት!!
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 3 месяца назад
ኢትዮጵያውያን እንዲህ ነን የት ያውቋታል ብለሽ ነው ኢትዮጵያን እንኳን ደስ ያለሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን ኩራት ሆንሽን
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY 3 месяца назад
ገና ብዙ ውጤት ታስመዘግቢያለሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ! በርቺ! በርቺ!::
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 3 месяца назад
ጎበዝ የኛ ጀግና በርቺ
@muluadamgebeyehu3917
@muluadamgebeyehu3917 3 месяца назад
ጀግና ሀገራችንን በዓለም መድረክ ስሟን ከፍ አደረግሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ ወጣት ልጅ ነሽ በርቺ ❤❤❤✌️✌️✌️
@user-bl7qc3nx2g
@user-bl7qc3nx2g 3 месяца назад
ጀግናችን በርች ካንቺ ብዙ እጠብቃለን
@Addis_Menged
@Addis_Menged 3 месяца назад
መልካም እተሳሰብ፣ የሚገርም ስብእና ገና ጌታ ይረዳሻል 🎉
@teshometesema7213
@teshometesema7213 3 месяца назад
Proud of you Tsige . Thanks for your result🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@derejebekele2939
@derejebekele2939 3 месяца назад
ጀግናችን ነሽ። እንወድሼለን።
@mulsam2011
@mulsam2011 3 месяца назад
❤❤❤አንቺ ኢትዮጵያዊት ያልሆንሽ ማን ሊሆን ነው❤❤❤ ጀግኒት ኩራታችን!!! ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቺ።
@user-em9lm8lq4x
@user-em9lm8lq4x 3 месяца назад
በጣም ነው ደስያልሽኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን የምትይውና ለእግዚአብሔር የሰጠሽው ክብር በጣም ነው የስደሰትሽኝ መድሐኒአለም ያግዝሽ
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 3 месяца назад
ነቄ ጎበዝ ወንድም አለሽ። ሊመሰገን ይገባል።
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 3 месяца назад
በርቺ አገርሽን አኮራሽ ኢትዮጵያዊ መልኩ ነብር ዥንጉርጉረቱን አይቀይርም የእኛ መልካችን የአበባ ድብልቅ ነን ውብ ነን
@TruthEz
@TruthEz 3 месяца назад
ትንቢተ ኤርሚያስ ፲፫ ፡ ፳፫ ።
@yemaneamberber5234
@yemaneamberber5234 3 месяца назад
በልበሙሉነት ኢትዮጵያዊ ነኝ ያለችው አባባሏ እንባዬን አመጣው። ባንዲራውን ስለብስና የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር ሲዘመር ልዩ ስሜት ነበረኝ ያለችው ቃል አኮራኝ። በዘረኝነት አረቄ ለሰከሩ ወረበሎች ትምህርት የሆነች ኢትዮጵያዊት። ወደር የሌለው ወንድማዊ ፍቅር አለኝ እህቴ። ከነ ኢትዮጵያዊ ክብርሽ ኑሪልን።
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 месяца назад
ኢትዬጵያዊነትን ማንም አይሰጠንም አይቀማንም
@tarikwascott2250
@tarikwascott2250 3 месяца назад
​@@sirgutamera4806tikikil
@teshayearaya1712
@teshayearaya1712 3 месяца назад
@@sirgutamera4806ምነው ኢትዮጵያ ስትከብር ስትሞገስ ድምህ ይፈላል
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 3 месяца назад
ለዚህ፥አባባሏ፥መንግስት፥ነኝ፥የሚላው፥ታጣቂዎች፥ሊደበድቧትም፥ሊያስሯትም፥ሊገድሏትም፥ይችላሉ።ለኢንጅነር፥ስመኝውና፥በየገዳማቱ፥አለምን፥ንቀው፥ለሚኖሩ፥እንኳን፥ያልራሩት፥የሲኦል፥መልክተኞች።
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ግንኮ የገባ ገብቶ እንጂ እኛ ምንም ያህል ብንጠላላ መጨከን አንችልም ግን አሁን እናት በልጆቿላይ አባት የወለደውን መልሶ ሚደፍርበት ጭከና 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 3 месяца назад
የዝች ድንቅ ኢትዮጵያዊ መልእክት ለብዙ የዛሬ በፅንፈኝነት ልቦናቸዉ በዘር ጥላቻ ለተወቀረ ወገኖች ትልቅ መልእክት ነዉ እራሳችሁን ጠልቃችሁ እንድታዩ የያዛችሁት የጥላቻ የመከፋፈል አስተሳሰብ የተሳሳተ እንደሆነ ከያዛችሁት የተሳሳተ አስተሳሰብ ወታችሁ እንደሰዉ እንድታስቡ ትምህርት ነዉ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@user-db2bo4du1h
@user-db2bo4du1h 3 месяца назад
በጣም ጎበዝ በርቺ ፤ኢትዮጵያ የብዙሃን መፍለቅያ ናት።
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 3 месяца назад
ኩሩ ኢትዮጵያዊት፣ጎበዝ ኢትዮጵያዊት ! አንደበተ ርቱዕ! Well spoken !
@millikebe3537
@millikebe3537 3 месяца назад
When all Ethiopian nations and nationalities are given the opportunity, Ethiopians look these!
@betelhemyesuye9383
@betelhemyesuye9383 3 месяца назад
ጡንቻሽ እራሱ ያስታውቃል እንደምትችይ 🙌 u r diamond to us እወድሻለሁ ❤ ገና ብዙ ከአንቺ እንጠብቃለን ❤🇪🇹 I wish We will have the first olymphic gold medal this year with this distance,
@solomonb9458
@solomonb9458 3 месяца назад
She is the face of the new vibrant Ethiopia. God bless you champ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@tewodorll6596
@tewodorll6596 3 месяца назад
ብርቱና ጀግና ኢትዮጵያዊት!! አኮራሽን በጣም ነው የተመቸሽኝ!!
@gunatech12
@gunatech12 3 месяца назад
We are proud of you. The beautiful black lion.
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 3 месяца назад
ጀግና ነሽ በርቺ ።በዛውም ኢትዮጵያ 85 ብሔር ብሔረሰቦች ሐገቅር መሖንችን ንገሪልን
@rozazouba7538
@rozazouba7538 3 месяца назад
❤❤❤❤❤tikikele 87 honu ko ema❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 3 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 ​@@rozazouba7538
@ah6121
@ah6121 3 месяца назад
Ethiopian lioness!! You will give Ethiopia more glorys. You will keep shinning! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 3 месяца назад
If the e vil fano lets her
@TruthEz
@TruthEz 3 месяца назад
ነገር ግን ፥ የሰይጣን [ጂን] ጭፍሮች የሙሐመድና ቁርኣን አድናቂዎች እንደሆኑ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ፥🤔 - ሙሐመድ ሆይ በል ፦ እነሆ ከጂን የሆኑ ጭፍሮች (ቁርኣንን) አዳመጡ ፤ እኛ አስደናቂ የሆነን ቁርኣን ሰማንም አሉ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፸፪ የጋኔን ምዕራፍ [ሱረቱ አል ጂን] ቁ. ፩)። 📖👈🏾😲🫢 ​@@ebsamohamed5845
@user-bs2op9zt6i
@user-bs2op9zt6i 3 месяца назад
wt does fano has do with her?@@ebsamohamed5845
@user-hy5vc2sz5y
@user-hy5vc2sz5y 3 месяца назад
ውድ ፅጌ ዱገማ እንኩዋን ደስ አለሽ እጅግ በጣም እንወድሻለን እደጊልኝ ተመንደጊልኝ ።
@adaneweldmariam7430
@adaneweldmariam7430 3 месяца назад
For those who fight for tigray amhara Eritrea this ethiopian hero shows who we are thank you!!!!!
@affordableground-transport7169
@affordableground-transport7169 3 месяца назад
ጎበዝ እህታችን! እንኮራብሻለን። ገና ብዙ ድሎችን ትጎናጸፍያለሽ። በርቺ!
@henokabebe1352
@henokabebe1352 3 месяца назад
ደስ ይላል በተለይ በ800m ብዙም አንታይም ነበር , በርቺልን የኛ ጀግኒት 🙏❤️❤️❤️
@dawitendashaw5187
@dawitendashaw5187 3 месяца назад
አቦ ደስ ስትል እንኳን ደስ አለሽ ጀግኒት በርቺልን አኩረተሺናል ወደፊት ብቻ ተመልከቺ
@ggvideonow1
@ggvideonow1 3 месяца назад
የጥሩነሽ አካዳሚ ውጤት ፣ የጥሩነሽ ዲባባ የሃገር ውለታ ቀጥሏል!! በርቺ ፅጌ ድጉማ 800 ያንቺ ነው!!አይቸዋለሁ ውድድሩን ፣ ግሩም ፊኒሺንግ !! 🇪🇹 🇪🇹 አሰልጣኝሽም እንኳን ደስ ያለህ፣ በርቱ !!
@solomongobana5107
@solomongobana5107 3 месяца назад
ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ እህት
@solomonassefa7241
@solomonassefa7241 3 месяца назад
የኛ ጀግና ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
@mubarekma3443
@mubarekma3443 3 месяца назад
ከዘረኝነት የፀዳ ሁሉን አካታች ስራ ከሰራን ማንንም ማሸነፍ እንችላለን ሌቦቹና ሙሰኞችን ይያዝልን
@user-on3pz4xr4x
@user-on3pz4xr4x 3 месяца назад
ለፍቶ፡ማግኘት፡ማሸነፍን፡ያረጋገጠች፡ወጣት፡ነች፡ቀለም፡ዘር፡በታመሰበት፡ምድር፡ተፈጥረን፡ኢትዬጲያዊነት፡ውበቱ፡ኩራቱን፡ያሳየሽ፡ነሽ፡እግዚአብሔር፡አንቺንም፡ትችያለሽ፡ያለሽን፡አሰልጣኝሽንም፡ይባርካችሁ
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 3 месяца назад
I am proud of you sister Thank youFrom Canada
@bulakochebo7636
@bulakochebo7636 3 месяца назад
i love colorful Ethiopia,
@TruthEz
@TruthEz 3 месяца назад
መልካም ባሕሪያት እና ልዩ ልዩ ቀለማት ፡ የምርጧ ኢትዮጵያ ምልክቶች ናቸው። 🟢🟡🔴
@MaMarbager
@MaMarbager 3 месяца назад
የኛ ወርቅ ታላቅ ክብር ይገባሻል ፣ ጀግናችን ነሽ ፣ ያለሽ ሐገራዊ ስሜት ንፁህ ኢትዮጵያዊነትሽን የሚናገር ነው ። እግዚአብሔር ይባርክሽ - ሁሌም በድል ግቢ ።
@fetelmekonen7791
@fetelmekonen7791 3 месяца назад
ጀግና ነሽ ጎበዝ
@abebina4362
@abebina4362 3 месяца назад
Gobez yegna jegina ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TruthEz
@TruthEz 3 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👉🏾☝🏾👈🏾 @ አቤቢና
@prabdantube3827
@prabdantube3827 3 месяца назад
ለዚያውም ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሻ የምንወድሽ የምናከብርሽ
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 3 месяца назад
እንኳን ደስ አለን በርቺ ወገኔ።
@addisualene556
@addisualene556 3 месяца назад
ስለ ኢትዮጵያዊ መልክ የውጭዎች ብቻ ሳይሆን እራሳችን ላይ ገና መሥራት ያለብን ብዙ የቤት ሥራ አለ። ብዙውን ጊዜ "ኢትዮጵያዊ አይመስልም?" የምንለው ነገር ኢትዮጵያውያን ዝንጉርጉር መልክ እንዳለን እንረሳለን። "አንዲት ኢትዮጵያ" ስንል መሬቷን ብቻ ማለታችን አይደለም። ይህችን ከጉሙዝ የወጣች ኢትዮጵያዊት ጀግና ማድነቅ ያስፈልጋል።
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ትልቅ ናት ብዙ ልጆች አሏት። የቆንጆዎች እናት ናት።
@Malone1219
@Malone1219 3 месяца назад
Congrats ፅጌ በርቺ Olympic እና world champion ወርቅ ታመጫለሽ እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ❤❤❤ thank you coach አጭር ርቀት ላይ ብዙ ተስፋ ያላቸው አትሌቶች አሉ ወደ 800 መቶና 1,500 ፊልዳቸውን ቢቀይሩ ውጤት ማምጣት የሚችሉ እነሱላይ ስራባቸው coach🙏🙏🙏
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 3 месяца назад
የኔ ቆንጆ ደስ ስትዪ ❤❤❤ እንክዋን ደስ አለሽ❤❤❤
@yeneneshtadde2252
@yeneneshtadde2252 3 месяца назад
በጣም ጎበዝ የኛ ጀግና ኢትዮጵያዊ በርቺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@We-bh6so
@We-bh6so 3 месяца назад
ውድ የሃገራችን ጀግኖች በርቱል እንደዚሁ ተዋደዱ፣ተረዳዱም ውጤታችሁም ያማረ ይሁን ክብርና ምስጋና ከፈጣሪ ቀጥሎ ሃገራቸውን ለሚወዱ
@sintayehutiku2833
@sintayehutiku2833 3 месяца назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። አንቺ ነሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ።
@HaB_G73
@HaB_G73 3 месяца назад
በርቺልን ጀግናችን !!!👏👏👏🙏
@dawitgirmai5523
@dawitgirmai5523 3 месяца назад
ያገሬ ልጅ የቤኒሻንጉል እንቁ
@ETHIOPIA8823
@ETHIOPIA8823 3 месяца назад
አዎ አንቺ ኢትዮጵያዊ ነሽ የነ ጀግና ፣ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 месяца назад
መጀመሪያ ያሸነፍሽ ቀን ሳይሽ እንዴት ደሶ እንዳለኝ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ጀግና የኢትዮጲያ ኩራት ነሽ በርቺ ❤❤❤
@user-cf4qc2gi7u
@user-cf4qc2gi7u 3 месяца назад
በኢትዮጵያ ውስጥ ጥቁር ህዝብ መኖሩለዓለም ያስተዋወቀችን የኢትዮጵያ የጉምዝ ጀግኒት በርቺ ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎነሽ ነው። ረባ ነገዎት ከኣም! ከፄ በፈርገቆ አም ካይላ ነሂንጨፅ ፄረባ።
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 3 месяца назад
እንኳን ደስ አለሽ ጀግና
@MichaelBahiru
@MichaelBahiru 3 месяца назад
በርቺ ጎበር እግዛብር ይጠብቅር ❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 3 месяца назад
እግዚአብሔር ✅ እግዛብር ❌
@demekeerkato7117
@demekeerkato7117 3 месяца назад
Thank you sister❤🇪🇹❤
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 3 месяца назад
ጀግና ኢትዮጵያዊት በርቺ ጌታ ይርዳሽ🙏🙏🙏
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 месяца назад
ኢትዮጵያዊ ትህትና, ኢትዮጵያዊ ጀግንነት, ኢትዮጵያዊ ማንነት የተላበስሽ አንበሳችን ነሽ። ኢትዮጵያን የማያውቁ ይወቁ!!
@user-gx5rz2ni8c
@user-gx5rz2ni8c 3 месяца назад
ጎበዝ በርቺ
@zionzion7109
@zionzion7109 3 месяца назад
የኛ ጀግና ❤❤❤
@animallife8337
@animallife8337 3 месяца назад
እግዚአብሔር አቅም ይሁንልሽ !
@unityForEthiopia
@unityForEthiopia 3 месяца назад
Wow amazing. We love you and expect more from you.
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 месяца назад
Thanks Ethiopia ጀግና የሚገኘው በቦታው ላይ ነው ።
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 3 месяца назад
እንዴት ደስ ይላል አሰልጣኙ እስከ አትሌቶቹ ይህንን ፍቅርና መተሳሰብ መከባበር ይብዛላችሁ ጌታ አንድነታችሁን ያፅናላችሁ❤❤❤❤
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t 3 месяца назад
በጣም ያኮራሽን የምንወድሽም ምርጥ የሐገሬ እመቤት። We love and respect you and family . A super ETHIOPIAN unbelievable ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 3 месяца назад
Really, amazing! ETHIOPIA 🇪🇹 is this DIVERSITY 🎉🎉🎉
@TruthEz
@TruthEz 3 месяца назад
በልዩነት አንድነት የጠንካራ ሀገር መሠረቶች ናቸው። 🤜🏾🤛🏿
@lanteTV1
@lanteTV1 3 месяца назад
It would be good if Ethiopian fashion industry experts give her a chance to work on modern clothing advertising. አትሌት ጽጌ ዱጉማ በርቺ 🌻✨🧡
@tigisttolossa8172
@tigisttolossa8172 3 месяца назад
እንኩዋን ደስ ያለሽ የኔ እናት የወደፌቱንም እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🙏🙏🙏
@mahletgulilat36
@mahletgulilat36 3 месяца назад
አንበሲት ጀግና ኢትዮጵያዊት አትሌት። 👍👍👍💥🔥🔥
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 месяца назад
የእኛ ጀግና ኢትዮጽያ ታመሰግንሽላች እናመሰግንሻለን🎉🎉🎉
@ayelelemma2329
@ayelelemma2329 3 месяца назад
What a sweet, confident, humble, humerus, thoughtful and lovely sister and champion. I wish u continued victories as an amazing athlete and individual. The flag looks wonderful on u. Say hello to ur wonderful family who were generous enough to encourage u to discover the world and represent our beloved Ethiopia. My regards also to ur great coach.
@mrbrocker5895
@mrbrocker5895 3 месяца назад
እንኮን ደስ አለሽ ሀገርሽን ኢትዮጵያን ክፍ በማድረግሽም ድልንም ስለተጎናፀፍፕ ትልቅ ኩራት ሊገባሽ ይገባል 🙏🏽🟩🟨🟥🟨🟩🙏🏽💪🏽
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 3 месяца назад
እንወድሻለን ብርቱ ልጅ ነሽ !
@Eyobs90
@Eyobs90 3 месяца назад
አስደስተሽናል!! ተባረኪ!!
@user-hh7dy8ty8t
@user-hh7dy8ty8t 3 месяца назад
super Ethiopian you are so sweet my diuter
@wondwossentiruneh4196
@wondwossentiruneh4196 3 месяца назад
አኮራሽን፣ተባረኪ !! ለጋራ ቁዋንቁዋችን አማርኛ ምስጋና ይግባው !!!
@TruthEz
@TruthEz 3 месяца назад
ቋንቋችን = ቁዋንቁዋችን
@melakumamo7408
@melakumamo7408 3 месяца назад
አይዝሽ እግዚአብሔር ከንች ጋር ነው ብዝ እናያለን❤
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 3 месяца назад
ጎበዝ አንበሳ ነሽ በርቺ ገና የበለጠ ብዙ ዕድል አለሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@mamaminas502
@mamaminas502 3 месяца назад
❤❤❤እንኳን አንቺ ልጃችን ሌሎች ነጮችም ኢትዮጵያን ወደው ሲመጡ ኢትዮጵያዊ ናቸው ብለን የምንቀበል ሕዝቦች ነን።
@berhanufantu843
@berhanufantu843 3 месяца назад
ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ !!!! አንቺ ጀግናችን ነሽ እንኮራብሻለን!!! We love you !!! I think Your are going to be another Derartu tulu.❤❤❤
@user-hn3hl1po4l
@user-hn3hl1po4l 3 месяца назад
Tsege.....Congratulations!! Keep it up.
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm 3 месяца назад
Black diamond powerful Queen Ethiopianwit Queen 💚💚💛💛❤️❤️💯👌👌💪💪💪💋
@yohannesgirma928
@yohannesgirma928 3 месяца назад
Wonderful athlete
@anchinalu3250
@anchinalu3250 3 месяца назад
ተባርኪልኝ. በርች..❤❤❤❤ . .
@KingSol-qy5rb
@KingSol-qy5rb 3 месяца назад
You have set the bar high for all of us with your amazing accomplishment. Thank you and we love you.
@YohanesAforke-cw6ig
@YohanesAforke-cw6ig 3 месяца назад
Wow Amazing new Ethiopia I love sister I love Ethiopia!!❤❤❤
@gezahagngebremedhen3436
@gezahagngebremedhen3436 3 месяца назад
በርቺ ጎበዝ ነሽ ገና ብዙ አንጠብቃለን ከአንቺ ።
@beetisisaybayecha2104
@beetisisaybayecha2104 3 месяца назад
ጎበዝ ደስ ስትይ የህብረ ቀለማት ስብጥር ሀገሬ ኢትዮጵያ ያበቀለችሽ እንቁ ነሽ እንኳን ደስ አለሽ
@hosainanigusie8340
@hosainanigusie8340 3 месяца назад
ምርጥ ኢትዬጲያዊ እንቋችን So proud of you 👍 ሁሌም አሸንፊልን🙏
@degeelias7523
@degeelias7523 3 месяца назад
Bravo I appreciate you ,I hope you can do more
@sjourc9703
@sjourc9703 3 месяца назад
GREAT
Далее
🎙️ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ💖
3:23:13
Едим ЕДУ на ЗАПРАВКАХ 24 Часа !
28:51
▼ЧЁРНАЯ МАГИЯ 🔮
31:15
Просмотров 453 тыс.
የግንባታ ቦታ አጠቃቀም
12:38
Просмотров 1,4 тыс.
Gere emun part 183 | ገሬ እሙን ክፋል 183
42:23
🎙️ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ💖
3:23:13