Тёмный

“እኔ እየተቸገርኩ ለእናቴ ቤት ገዛሁላት…አልበም እየጨረስኩ ነው” ድምፃዊት ሀናን አብዱ //በእሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 168 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 539   
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Год назад
ሰዉ ሁሉ ስለወሎ አወርቶ አይጠግብም የት ናችሁ ወሎየዎች ወሎየዎች በቁጅና በጀግንነት አደኛ ነን
@ፋፊነኝወሎየዋ-ኀ2ፐ
አለን
@ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ
አለን
@vibbib7058
@vibbib7058 Год назад
አለን💚💛❤🦋
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
አለን አለን🥰 💚💛❤
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
አለን የኔዋ ወሎ ዴሴ 🥰🥰🥰
@birtukanbirtukan1842
@birtukanbirtukan1842 Год назад
የወሎ አምባሳደር ሀናን አብዱ ሀገሯን የምትወድና ባህሏል የምትጠብቅ ጠንካራዋ ወሎየ እድሜና ጤና ይስጥሽ የወሎዋ ንግስት እስኪ የታላችሁ የሀናን አድናቂወች
@fatmaazooz2590
@fatmaazooz2590 Год назад
አለን
@blatob8799
@blatob8799 Год назад
ዋው የኔ ነፍጠኛ ቅምጥል ካይን ያውጣሽ የወሎዋ ቆጆ እኔ ማዲንጎ ከሞተ በኋላ እምወዳቸውን አርቲስቶች ማየት ፈራሁ እማጣቸው ይመስለኛል
@abimedia8554
@abimedia8554 Год назад
አቤት ችሎታ ሁሉን አሞልቶ የፈጠረሽ ቆጆ እርሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የኛ ጀግና
@سعاديه-م4ز
@سعاديه-م4ز Год назад
አላህ ቀልብሽን ወደ አላህ ይመልስልሽ አዱኒያ ጠፊናት አላህ ተውበትን ይወፍቅሽ ያሳዝናል
@እሙዘከርያኢንሻአላህ
ሙስሊም ነበረችደ ?
@سعاديه-م4ز
@سعاديه-م4ز Год назад
@@እሙዘከርያኢንሻአላህ አወን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@سعاديه-م4ز በቅንነት እነደማመር
@farah-jt2ud
@farah-jt2ud Год назад
@@سعاديه-م4ز እና አሁን ምድነው ሀይማኖቷ???🙄
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
@@farah-jt2ud ሙስሊም ናት 😥
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ የመዳም ቅመሞች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara Год назад
አሜን የኔውድ የኔአስተዎይ💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤💖💖💖💖😢
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
አሜን🙏 💚💛❤
@getachewgedef23
@getachewgedef23 Год назад
በኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ለእኔ በጣም ከምወዳቸዉ እንስት ጋዜጠኞች እንደ ebs tv ማንም የለም በርቱልን በአጠቃላይ ebs tv ራሱ አምባሳደር ነዉ ለኢትዮጵያ ።
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Год назад
አላህ ሂዳ ይሥጥሽ ይሥጠን ዱኒያ ቀሪ ናት የተፈጠርንበት አላማ ለተዉሂድ ነዉ 😥😥
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Год назад
ለምን ታዲያ አሳደሽ ዘፋኝ ትከታተያለሽ አታልፊዉም ነበር
@ፍሬህይወትከወሎ
@@eshetubeyene9557 ማየት ይፈቀዳል መሠል በነሡ 😄😄
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
አሚንንን
@rhametali1193
@rhametali1193 Год назад
ወሎ የጀግና ሀገር የቆጆ ሀገር የፍቅር ሀገር የደግ ሀገር እረ ስቱ ወሎ ሲነሳ ምነዉ እኔም ወለየ በሆኩ ብሎ የማይመኝ የለዉ ወሎዋ ሠላምሽ ይብዛ ወሎን የምወዱ ላይክ ❤
@fatmaazooz2590
@fatmaazooz2590 Год назад
አሜንይጠብቅንልኝ
@hanatilahun798
@hanatilahun798 Год назад
Manewu wollo behon bllo yamimegnwu hulum agerun yiwedal mogni
@meremamerema7164
@meremamerema7164 Год назад
እውነት ነው እኛ ወሎዬወችእኳልየ ነን
@azizatube8146
@azizatube8146 Год назад
ውድ እህታችን አላህ ሂድያ ይስጥሽ ያረብ
@congrahorizon1632
@congrahorizon1632 Год назад
ሀኒየ በጣም ነው የምወድሽ ዘፈኖችሽን ሰምቸ አልጠግባቸውም 😘😘😘😘
@abebutegega5400
@abebutegega5400 Год назад
የኔ ቆንጆ ሀናነየ እርጋታሽ አለባበስሽ እደት ደስ ይላል. እፍፍፍፍ እንደዚህ ሙሉ አለባበስ ከእርጋታ ጋር ደስ ሲልልል. አሉጂ መስልጠን አይሉት መሰይጠን በሱሪ ተወጣጥረው ሴትነታቸው ጠፍቶባቸው ወንድ የሆኑ ስይጣኖች.
@gebeyehugebreselassie4023
@gebeyehugebreselassie4023 Год назад
እግዚአብሄር ሁሉን ያሳካልሽ ሙሉ ሰብና ያለሽ ብርቅዬ እህታችን ልጃችን በርች
@mekyaseyd5721
@mekyaseyd5721 Год назад
ኣላሕ ልቡና ይስጥሺ ሙዚቃ ምንም ኣይጠቅምሸም ወደራስሸ ተመለሸ ወድ የሞስሊም እህቱች ከድህ ኣይነት ኣላሕ ይጠብቀን 😢😢😢😢
@አላህከርም-ኰ6የ
@አላህከርም-ኰ6የ Год назад
ሙሰሊም ነት ?
@toyba_tube132
@toyba_tube132 Год назад
አሚን 🤔🤔
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
አሚንንንንን መኪ
@ማሂየተዋህዶልጅ
@@ሰላም-ቸ1ጠ ክክክክ ግርም እሚለኝ ነገርኮነዉ
@shmsbnetnuritube502
@shmsbnetnuritube502 Год назад
ሙስሊም ናት እንዴ
@ሕሊናሕሊና
@ሕሊናሕሊና Год назад
ወይ ድምጽዋ እንዴት ያምራል የወሎ ቆንጆ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይስጥሽ!
@danielyimer7037
@danielyimer7037 Год назад
ተመክራ ያደገች የጨዋ ልጅ፤ የባህል አዉራ፤ ፈጣሪ ይጠብቅሽ# ሃናንየ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
@genettefera815
@genettefera815 Год назад
የኔ መልካም እህት ሀኑዬ ስለደግነቷ ስለ የዋህነቷ የምገልፅበት ቃላት የለኝም ሲበዛ ቅን ሰዉ አንቺን በቃላት ጋጋት መግለፅ ከባድ ነዉ ሀኑዬ በርቺ♥😘
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
መቅዲ 💝 ናፍቆት 💝 አስፊቲ💝💝ታምራላችሁ ❤
@haymi410
@haymi410 Год назад
ሀኒቾ ሁሉም አልፎ ለዚህ መብቃትሽ ጀግና ጠንካራ ነሽ💪💪💪 🥰🥰🥰
@Sariy177
@Sariy177 Год назад
የወሎዋ ቆንጆ 👌
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh Год назад
እህቴ ሃናን ሕይወት በፈተና የተሞላች ናት ጀግና ነሽ ፈጣሪ ያሰብሽበት ያድርስሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Год назад
የኔ ጠንካራ ለብዙዎቻችን አርያ የምትሖኝ እንቁ ሴት ነች ፈጣሪ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ 🙏በጣም ነው የምወድሽ❤😘
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
ሀናንየ ደሜ ውድድድድ💕 ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አላህየ ወሎን ሰላሟን መልስን ናፍቂ እና መቅድ ትችላላችሁ ♥
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Год назад
What a Beauty 😍, what a Talent 🤩 and what a decency 🥰 you are exhibiting 🙌🙌🙌 Indeed you deserve to be named #WolloCuturalAmbassador 💃💃💃 for you are living proof "Wubet sileka keBati(Wollo) new leka" 😘😘😘 You have an incredible story you deserve to shine for your strength & perseverance has paid off our dear Hanan 💕💕💕 May God bless you 🙏🙏🙏 And thank you for #KeberBaleHager the most meaningful song along with its beautiful music video of 2014 💚💛❤️
@tube2611
@tube2611 Год назад
ሀኒ ቆጆ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ያሳምርልነ አብሽሪ ሁቢ እኔም ለቤተሰብ ቤት ለመስራት ዱባይ እየሰራሁ ነዉ እሳካን እሻ አላህ🙏
@marudesta4658
@marudesta4658 11 месяцев назад
You made me cry. I’m so happy you have the heart you have.
@biruktaithmaryam37
@biruktaithmaryam37 Год назад
ንግስቷ በጣም ነዉ የምወድሽ የማከብርሽ በርችልን ሀናን ቆንጆ የሤቶች ተምሳሌት።
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 Год назад
ሀና የእኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ።
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Год назад
ሀኒ የኔ ወሎ ደሜዋ
@asratmilkano9373
@asratmilkano9373 Год назад
ሀናን የኔ ውብ እወድሻለሁ እህት የእትዮጵያ ጀግንት ሁሉም አድናቅሺኔን
@ousmanali3457
@ousmanali3457 Год назад
ወሎ የፍቅር አገር ነው በርች እህታችን
@sara19230
@sara19230 Год назад
የሁላችሁም አድናቂ ነኝ በይብለጥ ለናፍቆት የተለየ ቦታ አለኝ እወዳት🥰🥰 አለሁ እናቴን ስለምትመስል ምን ይደረጋን እናቴ እኔ እደመወዳት እሷ ግን አትወደኝም ለምን እደሆን አላዉቅም🥺🥺ብቻ አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣት🥰🥰🥰
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 Год назад
ልዩ ነሽ ድምፅሽ እራሱ የተለዬ ነው የእናትሽ ምርቃት በደንብ ደርሶሻል :: የሚወድሽ የምትወጂው ባል ጀባ 2 ጊዜ ነው ያየሁት
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Год назад
She is beautiful young lady with amazing voice l wish her more success in life ❤❤❤
@tube551
@tube551 Год назад
የወሎ ልእልት ሀናንየ በርቺ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ እመልሳለሁ
@ራኬብ-ፐ8ጸ
@ራኬብ-ፐ8ጸ Год назад
ወይይይይ ናፍቆትዪ የኔ ጣፋጭ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@kebirhussen6416
@kebirhussen6416 Год назад
አላህ ተውበቱን ይወፍቅሽ እኛንም ይወፍቀን
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 Год назад
ተባረኪ ሀሳብሽን ይሙላልሽ የኔ ቆንጆ እርጋታን የመስለ ምን ነገ እለ 🙏🏾❤️
@tiruworkeshetu3544
@tiruworkeshetu3544 Год назад
ብርቱዋ እህታችን የሀገሬ ልጂ በርችልን መጨረሻሽ ይመር 😘😘
@ramla567
@ramla567 Год назад
ኡፍፍፍ ወሎኮ ፍቅር ነው ወላሂ እኔጆ ወሎለየትያለነው ከራሱይልቅለሰውየሚያብ ❤❤❤❤❤❤❤
@الببخنال
@الببخنال Год назад
የወሎ ባህል የጠፈ ለአረፈ እሹሌ ይባል ነበር አሁን ጠፍቶል እሽሌው በትልቅ ዋዛስር ተሰቅሎ ደስ ሲል ነበረ እኔ ግን ስለምፈራ ለማየት ብቻ ነበር የምሄደው በአሁኑ ሰአት ጠፍቶል።
@MIMI-vl3tp
@MIMI-vl3tp Год назад
She is a true artist
@sofiaimam3456
@sofiaimam3456 Год назад
😍😍
@asratmilkano9373
@asratmilkano9373 Год назад
ሁሉም ለእውነት ብቻ ኑር የኔ ልዩ ፈጣሪ ሁሉም ነገር ያሰተካክልሻል ፍቅር ውድወወወወ
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 Год назад
ዋው ሀይን ያውጣች ብያለሉ ያገሬልጅ
@samishewyoutube2659
@samishewyoutube2659 Год назад
የምንወድሽ ብዙውን ስቃይ አልፋሽ እዚህመድረስሽ ጀግንነትሽ ብዙ እንጠብቃለን
@abby8509
@abby8509 Год назад
የኔ ፍልቅልቅልቅ ስወድሽ ❤️❤️❤️
@haymanotaychew2221
@haymanotaychew2221 Год назад
You are my favourite ......you have to be strong okay mamayee
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
እንዴት እንደምታምሪ ውለዬ ነብሴ ውሎ የፍቅር አገር🥰💚💛❤
@genettecere8937
@genettecere8937 Год назад
ውዷ እህቴ አላህ ካንች ጋር ይሁን
@eskedargetachew2690
@eskedargetachew2690 Год назад
❤️🥰የኔ ሀኒ ገና አሁን እያዬሁት ነው የኔ ብርቱ ሴት ፈጣሪ ሁሌም ስኬታማ ያርግሽ
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Год назад
ወሎ ቦታዉ ምንም አይታወቅም ለነገሩ ሁሉም ነፍጠኛ ነዉ ።በባህል,እምነት, ታሪክ, የትግርኛ ጥገኛ ናቸዉ።
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад
ሀሀሀሀ እኮ አትናደዱ
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube Год назад
የኔ ቆንጆ ሀንየ😘😘😘የአክስቴ ልጅሽ እዝህ ደርሳ በማየትሽ ደስ ብሎኛል ኑሪልኝ አክስቴ😍😍😍💐💐
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
ሙስሊም ናት ወይ
@tube3507
@tube3507 Год назад
@@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ አዎ ናት
@aminamoh619
@aminamoh619 Год назад
@@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ ከፍራለች እጂ ሙስሊም ነበርች
@iamamuslimalhamdulillah606
@iamamuslimalhamdulillah606 Год назад
@@aminamoh619 አልከፈረችም
@tube3507
@tube3507 Год назад
@@aminamoh619 አልከፈረችም
@semairateshome3424
@semairateshome3424 Год назад
የኔቆጆ በርች ጀግናነሽ የወሎ ንግስት😘😘
@መልካምነትለራስነው-ኸ2ዸ
ኢቢኤሶች ስልክ ቁጡረችሁን እንዴት መገኘት እችላለሁ በእግዚአብሔር አንድ ጓደኛዬ እናቷ ከጠፋች ሁለት አመት ሆኖአል 😭😭 በስደት ላይ ሆነ ሁለም ተላቅሰለች 😢መስረት አልቻለችም እባካችሁ የሚታወቁት ከለችሁ ተባበሩኝ 😢
@ሂዊየአምባሰሏ
@ሂዊየአምባሰሏ Год назад
እህትነት የኔ ብርቱ ሴት 🙏🙏🙏
@የዴሴዋነኝ
@የዴሴዋነኝ Год назад
ሀናንዬ የኔ ውድ የአማራዋ ልጂ የወሎዋ ቆንጆ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg Год назад
የአገሬ ልጅ ሀናንየ
@dessalewabelneh6427
@dessalewabelneh6427 Год назад
ብረት የሆንሽ ጀግና ልጅ በርቺ
@asterengdaw1042
@asterengdaw1042 Год назад
ጌታ ይባርክሺ እህቴ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
@bww5999
@bww5999 Год назад
ሃና ግን ከተሜ ለመሆን ብለሽ በጣም ቋንቋ ላይ እየተሳቀቅሽ ነበር ዛሬ ጎበዝ
@gaisghsjshs1122
@gaisghsjshs1122 Год назад
ሀኒቾ የሰፈር ልጅ አብሮ አደጌ በርችልኝ
@sumeyayoutube1474
@sumeyayoutube1474 Год назад
አላህ ይመልስሽ ከሰጣናዊ ስራሽ
@ኢትዮጲ
@ኢትዮጲ Год назад
ባለጌ። አላህ ያንቺን አይነቱን ከነሀጢያቱ ተሸከሞ የለ።
@zahraabduoh211
@zahraabduoh211 Год назад
እደሃሊማ አብዱረህማንኮ አላህ እያልሽኮ አጥፊ ይመልስሽ
@usmansaea3874
@usmansaea3874 Год назад
ኣሏህ ምናገባሺ
@zahraabduoh211
@zahraabduoh211 Год назад
@@usmansaea3874 ምንም እዳተው(እዳችው ) ስራ ማጣት ነው ያገናኘን አዝማሪ
@nadinahmed8597
@nadinahmed8597 Год назад
ሀንዬዬዬዬ የኛ ጀግና በርችልን ሁሉን ያደለሽ💞💞💞🥰🥰🥰🌹🌹ወገን ውሎ
@hanaayela2023
@hanaayela2023 Год назад
ሀኒቾ በርች ጠንካራ ነሽ በርች
@edenamare7970
@edenamare7970 Год назад
ጎበዝ ሀኒዬ በርቺ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
@zebiderbaruda492
@zebiderbaruda492 Год назад
Wow you’re so talented 👌👏👏👏👏
@lblb4521
@lblb4521 Год назад
ያባስሎ ቆጆ
@gvvv9539
@gvvv9539 Год назад
ሀኒቾ አንበሳ ገና ብዙ እንጠብቃለን
@እሙቱዮብ
@እሙቱዮብ Год назад
አላሕይጠብቅሸማረ
@ቅዲስትአራጋው
@ቅዲስትአራጋው 10 месяцев назад
ሀናንየ የወሎዎ ቆጆ
@sfjthtyvf6057
@sfjthtyvf6057 Год назад
አንደኛነሽ የኔቆጆ በርች
@asratmilkano9373
@asratmilkano9373 Год назад
የኔ ውድ አዞሺ ሁሉም ከልፈል
@sfaahmd3867
@sfaahmd3867 Год назад
የኔውብደሜዋ ባለሺበትሠላምሺብዝትይበልልኝ
@Nemi____Abdu
@Nemi____Abdu Год назад
ወደ ፈጣሪሽ በተመለስሽ ይልቅ
@ethionaaschannel2701
@ethionaaschannel2701 Год назад
What a talent what a confidence what a beauty ❤💯🦋
@mamewoll3401
@mamewoll3401 Год назад
ወሎየነት እኮ ይለያል ሀኒቾ ትለያለሽ 😍😍😍🥰🥰
@tubayusof6524
@tubayusof6524 Год назад
የአማራዋ ንግሥት ❤❤ ሀኒየ
@seadaapp3133
@seadaapp3133 Год назад
ቤትሽናቤቴ ተደጋጋፊ ነው ታችኛው ውጫሌ ላይ ኛው ሀይቅ ነው የኔ ውድ❤❤😘😘❤❤ማነው ያገር ልጅ እዚህ ደረጃ ደርሶ ማዩት ግን ሙስሊምአይደለሽ አደራ እዳቀይሪ
@alam5953
@alam5953 Год назад
እንደነው ሚድያው ሁሉ ወሎ ወሎ አለሳ ምንድነው ሚስጥሩ
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ Год назад
ሀኒየ ጀግናነሽ እወድሻለሁ በርችልኝ❤❤❤
@ፍሬህይወትከወሎ
ሀንቾ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ውደዋ😍
@eyhfty4122
@eyhfty4122 Год назад
ድምጽ ዝግ ነው
@seada5882
@seada5882 Год назад
አደመቀችው ስቲዲዮውን ዋው
@mekedesdebalke9194
@mekedesdebalke9194 Год назад
Abet Tihtena Woloye respect and proud!!!!!!!!!!
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash Год назад
ድምፁአ ግን ወደ ህብስት ይጠጋል በርቺ 👏🏽👏🏽
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
@lubetuber
@lubetuber Год назад
እጨደው ከምረው ውቃው በጎራዴ: እኔን ደስ ይለኛል ወሎ መወለዴ :: አወ ወሎየዎች ለወደዴን ማር ነን አብሺር መርሀባ ለማለት ማንም አይቀድመንም ወሎ ቤተአማራዎች
@meremahusen3874
@meremahusen3874 Год назад
ግን ለምንድነው ሙዚቃው እማይሰማው
@meskeremwoldeeyesus2355
@meskeremwoldeeyesus2355 Год назад
የኔውድድድድድድድ 🥰ሀናንዬ የወሎዋ እንቁ
@NunuB
@NunuB Год назад
The Wollo ambassador Hananiye love you mare 🥰😍 gena bizu entebekalen kanchi berchi eshi 💖
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Год назад
ሀኒቾ እዴት ነሽልኝ የውጫሌዋ አይትነው የሚባለው የወድም ሚስት ነበርሽ እኮ እንካንም እናትሽን አስደሰትሽ የኔ ውድ ግን አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ ውዳ
@mariam3292
@mariam3292 Год назад
አስፋው መሸሻ የኔ ምርጥአባት
@dasashdas4308
@dasashdas4308 Год назад
በችልን ወድ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
ሐንየ አላሕ ይመልስሽ
@ወአልሲ
@ወአልሲ Год назад
ኧረ ናፍቂ እንደት ነው ሲላ የኔ ቅን
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Год назад
ድንቅ፡ድምጽ፡ከግጥም፡ጋር፡👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 Год назад
አሥፌ የኔአባት እረጅም እድሜ ይሥጥሕ
@pyeshemandie3358
@pyeshemandie3358 Год назад
እውነት በንባ ነው ያዳመጥኩት ስወድሽ
@medinaaragaw7990
@medinaaragaw7990 Год назад
ሀንቹ ያባሠሎ ቆጆ ያገሬልጅዋ ትችያለሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tigeytigste9395
@tigeytigste9395 Год назад
ሀናንዬ ላንቺ እኔ ደስተኛ ነኝ ያገሬ ልጅ ድመቂልን
Далее