Тёмный

❗️❗️ ተመልከቱ❗️❗️በደብረ ሊባኖስ ሰማይ የታየው ❗️❗️አቡነ ተክለ ሃይማኖት EOTC Miracle From Debre libanos 

ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @teamnomedia
#like #subscribe share
👉 / @teamnomedia subscribe our channel
#ተአምኖ_ሚዲያ #teamno_media
#አቡነ_ማትያስ #አቡነ_አብርሃም #አቡነ_ጴጥሮስ
#አቡነ_ኤርምያስ #አቡነ_መርቆሬዎስ #አቡነ_ጎርጎሬዎስ#አቡነ_ፊሊጶስ
#ቅድስት_ክርስቶስ_ሰምራ#ደብረ_አሚን #አቡነ_ተክለሃይማኖት
#ቅዱስ_ሚካኤል
#ቅዱስ_ገብርኤል
#ቅዱስ_ሩፋኤል
#ቅዱስ_ራጉኤል
#ቅዱስ_ፋኑኤል
#ቅዱስ_ዑራኤል
#ቅዱስ_ላሊበላ
#ቅዱስ_ነአኩቶለአብ
#አቡነ_ተክለሃይማኖት
#አቡነ_ገብረመንፈስ_ቅዱስ
#አቡነ_አሮን
#አቡነ_ይምዐታ
#ቅዱስ_ቂርቆስ
#ቅዱስ_ጳውሎስ
#ቅዱስ_ጴጥሮስ
#ወረብ
#መዝሙር
#ኦርቶዶክስ
#ቦሌ
#መድኃኔዓለም
#ሰዓታት
#ቅዳሴ
#ማኅበረ_ቅዱሳን
#mahbere_kidusan
#kidasie
#merkato
#st_raguel
#bole
#medhaniealem
#ማኅሌተ_ጽጌ
#መንበረ_ፓትርያርክ
#teklehaymanot
#EOTC #EOTC_MK

Развлечения

Опубликовано:

 

19 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@teamnomedia
@teamnomedia 25 дней назад
ውድ ኦርቶዶክሳውያን የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ። ይህ ቪዲዮ ግንቦት 12 2016 ዓ.ም በታላቁ ገዳማችን በደብረ ሊባኖስ የተከበረው የጻድቁ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት የፍልሰተ አጽማቸው በዓል ነው። ለሁሉም እንዲዳረስ like share subscribe 👍👍👍እናድርግ እናመሰግናለን🙏።
@user-ie8mf4lm4u
@user-ie8mf4lm4u 25 дней назад
አሜን አሜን አሜን የፃድቁ የተክለ ሀይማኖት እርድኤት በርከት ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BelayYenew
@BelayYenew 25 дней назад
የፃዲቁ አባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት በረከቱ ይርሰን
@user-pd5vy1ch5u
@user-pd5vy1ch5u 25 дней назад
እግዚአብሄር ይመስገን
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 24 дня назад
ፃድቁ አባቴ በእውነት ልዪ እና ድንቅ ቦታ ምድራዊ ገነት የቃል ኪዳን ቦታን ለመርገጥና ተባርከን በሰላም ለመመለስ ስላበቃን አምላከ ተክለሀይማኖት ይመስገን ለዓመቱ ለቅድስ ሀገራችን ሰላሙን አሰጥተውን አድርሰውን ዳግም እንድንመጣ የአምላካችን ፈቃድ ይሁን አሜን
@user-bv3cw3rq1g
@user-bv3cw3rq1g 23 дня назад
አሜን❤❤❤❤አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Bsh-gt7oc
@Bsh-gt7oc 19 дней назад
ተመስገን የእግዚአብሔር ልጆች እንኳን ለ አባተችን ተክለሀይማኖት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አስቡ በጸሎታቸው ውድ ኦርቶዶክሳውያን ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔርን የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🙏🙏🙏😍
@demerekesto9693
@demerekesto9693 23 дня назад
ግንቦት ፳፬ ከዚህ በላይ አምረንና በዝተን እንድንገናኝ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃዱ ይሁን።
@tegestherrmann4029
@tegestherrmann4029 21 день назад
May the Almighty GOD protect and help Ethiopians.
@user-xx4nb3ln5m
@user-xx4nb3ln5m 23 дня назад
አሜን አሜንአሜን አቡነተክለሀይማኖት ፀሎት በከቱ ምልጃው አይለየን እኛንም ለደጅህ አብቃን❤❤❤
@user-xp4ic8hc6j
@user-xp4ic8hc6j 22 дня назад
Kedada semay lay Menem yelem Le like belhe twashalhe
@SebleAlemu-xr3sy
@SebleAlemu-xr3sy 25 дней назад
ተአምኖ ሚዲያ እንደው ተባረኩ ሌላ ምን እላለሁኝ ጉልበትክን ይባርክልህ
@37753
@37753 19 дней назад
አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት በስደት አለም ለምንኖር ልጆችህታምርህን ለማየት ደጂህን ለመርገጥ ያብቃን😢😢😢
@hirutbelaynh6111
@hirutbelaynh6111 25 дней назад
እልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የፃዲቁ ተክልዬ አባታችን ❤❤❤❤❤ እሬዴታቸው ይደርብን
@mchotmahari7771
@mchotmahari7771 21 день назад
Amen
@mariamawityohannes1836
@mariamawityohannes1836 25 дней назад
Amen 🙏🏾
@selamrita
@selamrita 25 дней назад
አሜን አሜን አሜን የጻዲቁ በረከታቸው ይደርብን❤
@HabtamuKassaye-ri8qb
@HabtamuKassaye-ri8qb 24 дня назад
Amen.Amen.Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tl4oy7dq6o
@user-tl4oy7dq6o 26 дней назад
አሜን አሜን አሜን ብራኬሁ ይደርሰን ብፁዕ አባታችን
@alemadmassu6678
@alemadmassu6678 25 дней назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶ ይድረሰን።
@user-kr9oq9mq8l
@user-kr9oq9mq8l 25 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልል
@meghykidane6844
@meghykidane6844 23 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል
@fekademaimer3724
@fekademaimer3724 25 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@MekdesAbebe-rq5ug
@MekdesAbebe-rq5ug 25 дней назад
Amen amen amen❤❤❤
@user-tu6zu6wj5p
@user-tu6zu6wj5p 25 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤
@abebayemamo3951
@abebayemamo3951 День назад
የደብረሊባኖስን ገዳም የባንክቁጥር ብትልኩልኝ ፈልጌውነበር
@abugida794
@abugida794 25 дней назад
ኢትዮጵያ😢😢😢😢😢
@alemtsehainigussie213
@alemtsehainigussie213 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልል
@selinameles8225
@selinameles8225 23 дня назад
አሜን እኔምላቺሁ ውዶቸ ለፋሲጋ ወደዬሩስ አለም እንሄዳለን ❤ግን ለምንድር ነው ሊባኖስ ማትመጡት ❤🇱🇧☦️ የመቤታችን አገረ ነው ደሞ በጣም በዙቅርስ አለ ለምሳሌ ሊባኖስ ተራራ እና ዘቅና ዘገሊላ እና አስራውለት አዋርያቶች የተመረሱበትም ነው ☦️🇱🇧😍🙏
@abagebrehiwotTekleab-dn3fe
@abagebrehiwotTekleab-dn3fe 24 дня назад
እንኳን/2016/የጻድቁ፡አቡነተክለሃይማኖት፡በዓለ ፍልሰት በሰላም አደረሳች፡፡በዓሉ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሎአል፤ በእለቱ በበዓሉ ላይ በመገኘት ያከበራችሁ፡የጻድቁ የቃል ኪዳን በረከታቸው፡አይለያችሁ፡፡
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 25 дней назад
እሜንአሜንአሜንእግዚአብሄርስሙየተመሰገነይሁንለዚችቀንያደረሰን🎉🎉
@GedayGerzehar
@GedayGerzehar 23 дня назад
አልልልልልልልልአሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 25 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሄርይመስገን❤❤❤
@user-fs3xt6yx7i
@user-fs3xt6yx7i 25 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእእእእእእእእእእ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 26 дней назад
Eeeeeeeeelllllllllleeeeeeeeee yeftune abatachne yemtu sew yebelne aba tekelaymnote Ethiopia agrchnene tebke berktachwe yedrbene behote geba behote ❤❤❤❤eeeeeellllllleeeeee
@abebayemamo3951
@abebayemamo3951 День назад
ንግድ ባንክ
@user-kt5it5ix2d
@user-kt5it5ix2d 24 дня назад
አየ አለመታደል መጽሐፍ ሆሴዕ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይላል ይሄ ህዝብ ምልክት ይሻል አለ ጌታችን ሰማዩ አቅላልቷል ይላል እንዲሁምዐይሆናል ይላል ይሄ እሚለየው ምልክት ለሚሻው እንኳ እቢ አለ ኢየሱስ ክርስቶስ የሌለበት መውጣት መውረድ መዋረድ ተስፋ መቁረጥ መሳደብ ሃይማኖተኛ መሆን ውጭ ሌላ የለውም ሁሉም በስጋውም በነፍሱ ደስታ የሚኖረው ቀራንዮ ስለ ሰው ኃጢአት የተንጠለጠለው በሰሰው ደም ውጭ የሚሆነው ጩኾት የቁራ ጩኽት ነው
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu 25 дней назад
የታለ ሰማይ ላይ ታየ የምትሉት። እናንተም እንደዘመኑ ፓስተሮች ምዕመኑን ማወናበድ ተያያዛችሁት አይደል? ያው ለዩቲዩብ ብር ስትሉ መዋሸት አይደለም ምንም ብታደርጉ ማን ይጠይቃችሁ?
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 21 день назад
ኦርቶዶክስ ውስጥም የተሠገሠጉት ዱርየዎች እኮ።።ምን እንደሚሻል።እያሠደቡ ነው።
Далее
Tipuan Jenius dalam Mengasuh Anak & Gadget Cerdas
00:21
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
Просмотров 7 млн
♀ 🔁 ♂ = ...❓ #OC #늦잠 #vtuber
00:12
Просмотров 997 тыс.
Кто прав?🤔
0:46
Просмотров 2,6 млн
Салам алейкум
0:57
Просмотров 1,7 млн
ВОТ ЖУК ХИТРЫЙ 😂😂
0:42
Просмотров 2,6 млн