Тёмный
No video :(

❤166ኛ Live እንወያይ ( 0940 39 66 68 ) MOBILE & TELEGRAM 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 38 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 154   
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i Год назад
መምህርዬ ልጅ ሆኜ እናትና አባቴ ተጣሉብኝና እናቴ ይህዉ እንጀራ ጋግሬልሻለሁ ላባትሽ ወጥ ሰርተሽ ቡና አፍልተሽ ጠብቂዉ እኔ መሮኛል ልሄድ ነዉ ትቻችሁ አሁን ትምህርትቤት ሂጅ አለችኝ እኔም እሽ ብዬ ትምህርት ቤት ፊለፊት የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አለ ትምህርት ቤት ከመግባቴ በፊት ቆም አልኩና ጌታዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ እቤቴ ስሄድ እናቴን እቤት ካገኘሆት ያንድ ብር ጧፍ ይዤ እመጣለሁ ብዬ አለቀስኩ ከዛ ትምህርትቤት ገብቼ ተምሬ ስወጣ አገኘሆት ደስ አለኝ ከዚያ እሁድ ሲደርስ ጠብቄ ለናቴ የተፈጠረዉን ነገርኮት ስእለቴን አስገባሁ እናትና አባቴም ከዛን ስአት ጀምሮ ሳይጣሉ አባቴ አረፈ እኔ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይመስለኝ ነበረ
@mblfj7608
@mblfj7608 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ላቺ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 7 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen egizaber mazegen
@user-sq1ii9ij5i
@user-sq1ii9ij5i 3 месяца назад
በጣምደስይላል መታረቃቸው የአባትሽን ነፍስይማርልን
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 2 месяца назад
ዎው ደሲሲል በመብርሀን❤❤ አባትሽም ነብሰ ይማር🙏🙏🙏
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
እንዃን ለቅዱስ መርቆሬዎስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ማርያምን የመጨረሻዋ ልጅ እንዴት እንደቀናሁባት በለቅሶ ነው ያዳመጥኳት አቤቱ ጌታ ሆይ እኔንምጎብኘኝ💔
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
አሜን፫🤲
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
አሜን 🙏
@selam801
@selam801 Год назад
አሜን፫ በእውነት
@hsks7363
@hsks7363 Год назад
Amen
@hsks7363
@hsks7363 Год назад
Amen
@saraT22
@saraT22 Год назад
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
@temedk8302
@temedk8302 Год назад
አባታችን ሆይ ለሁላችንም እምነት ጨምርልን። ታላቅ የእግዚአብሔር ጥበቃ የተደረገላት ልቧን ለእግዚአብሔር የሰጠች ታምኝ ልጅ በመጨረሻ ቀርባለች። ተስፋ ሥላሴን እግዚአብሔር ይባርከው።አሜን።
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
ሰለነበረን ቁይታ ደሥሥ የሚል ነበረ በተለይ የመጨረሻዋ ልጅ ላይ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ የእውነት በሰላሴ ሰም#ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥሸ እህቴ በጸሎትሸ አሰቢኝ እኔ ቆሻሻዋ እህትሸ ወለተ ሰላሴ
@mameiloveyou2610
@mameiloveyou2610 Год назад
እኔም በሥምአብ ፀጋውን ያብዛላት
@helenma4550
@helenma4550 Год назад
አሜን፫ በእውነት
@kalme7381
@kalme7381 Год назад
አሜን
@messyimess5298
@messyimess5298 Год назад
አሜን፫
@meratale6002
@meratale6002 Год назад
አሜን❤
@eduhaile5853
@eduhaile5853 Год назад
የዛሬው ለየት የሚያደረገው ልባችን ንጽህ ከሆነ እግዛብሄር በህልም ሳይሆን በገሀድ ነው ፍቅሩን የሚያሳየን ክብር ምስጋና ለጌታችን እና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አና ለእናቱ ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም። እህቴ በጸሎትሽ አስቢኝ መጨርሻ ላይ የደወልሽው
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Год назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ አቤቱ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ እግዚአብሔር ለንጹሐን ቅርብ ነው። ሰማእቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ በምልጃው ይርዳን አሜን።
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
እሜን አሜን አሜን ለሞቱት ወገኖቻችን ነብር ይማር😢😢😢😢😢
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Год назад
እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በአንተ ትምህርት ተለውጠናል የዛሬው ደግሞ እያጓጓን ነው ያለቀው ደስ ሲል ከዱባይ ብለሽ መጨረሻ ላይ የደወልሽው እህታችን በአዛኝቱ እኔና ቤተሰቦቼን ለቅዱስ ቁርባን እንዲያበቃን ፍቅርተስላሴና ቤተሰቧ ብለሽ አስቢን😢😢
@selamselam3109
@selamselam3109 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በተለይ ዛሬ በጣም ደስ የሚል ትምህርት አገኘሁ ለኔ የዝብርቅ መንፈስ አለብኝ እኔ የመንፈስ መአት ነው ያለብኝ መምህር እኔ እማራለሁ እማራለሁ ግን ምንም ለውጥ የለኝም በቃ ያው ያው ነው ቤተሰቦቼም አልለወጥ አሉኝ ምን ይሻለኛል 😢😢😢😢
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ልጅ ነው
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
Egzibher yimsegn memihir betammmmm desss yemil wuyeyet new Egzibher yimsegn 🤲💚💛❤🙏_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Год назад
መምህራችን እናመሰግናለን ደዋዮች እናመሰግናለን መጨረሻ ላይ የደወልሽው ልጅ ወለተ እየሱስ ወለደ ጊዮርጋስ ወልደ ተክለሃይማኖት ከእኔ በተሰቦቻችን አስብን የቅዱስ መርቆርዮስ በረከት ይደርብን🥰
@yemariamlej106
@yemariamlej106 Год назад
Tena yestelegn Ehete ebakish eftah mezmur bet eske tekumegn sew leke felew sile atut
@derejetaddesezenebe6412
@derejetaddesezenebe6412 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልጅቷ ያየችው የመጨረሻው ቤተክርስቲያ አሪሳ ሊባኖን እመቤታችን የተወለደችበት ቦታ ነው
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እዴት ደስ የሚል ውይይት ነው እህቶቻችን በርቱ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በመምህራችን አድሮ እያስተማረን ነው ተመስገን ቡና መቃም ስትል መምህሬ ጔጀኛየ በጣም ቡና ያስቅማታል ስራም ስትሄድ ቡና ይዛ ነው ምትሆደው እግዚአብሔር ያስባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 2 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእህታችን ላይ ያደረው የልዑል እግዚአብሔር ፍቅር በኔም በሀጢያተኛዋ ላይ ይደር በእውነት የእግዚአብሔር ፍቅር አስለቀሰኝ
@selam801
@selam801 Год назад
እውነት የዛሬ ውይይት በጣም ደሰ የሚል ና የሚጣፍጥ ነበር በተለይ መጨረሻ ላይ የገባች እህታችን እንዴት እንዳሰቀናችኝ ልነግራችሁ አልችልም መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ክበልን
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
እኔም በእውነት
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Год назад
መታደል ነው እግዚአብሔር አችን የስማ እኛንም ይስማን❤❤❤❤
@Zeweter1
@Zeweter1 Год назад
የገዳሙ ስም Noravank Monastery ይባላል Armenia አገር ነው የሚገኘው Google አርጌ ነው ያገኘሁት እጅግ በጣም ይገርማል እህተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@edenz7956
@edenz7956 Год назад
ይገርማል በጣም ምን ይሆን መልእክቱ ይሄንን ያሳያት
@saabcell5625
@saabcell5625 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
መምህር በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ውድ መምህሬ
@selam801
@selam801 Год назад
አሜን፫
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 7 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele egizaber mazegen kalewote yasemaln mamihir
@meronworku7473
@meronworku7473 Год назад
እሀቴ ወለተ ሩፋኤል ገበረ ስላሴ ወለተ ህይወት ብለሽ በጸሎት አስቢን
@user-sq1ii9ij5i
@user-sq1ii9ij5i 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለአለመአለም መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዕድሜናፀጋበረከቱንከነልጆችህ ይስጥልን
@Filisltan
@Filisltan Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን።
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud Год назад
Amen amen
@bere2532
@bere2532 Год назад
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
@user-wf3iz4jf6v
@user-wf3iz4jf6v Год назад
መምህርችን ቃል ህይወት ያስማልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተ ማርያም አሜን ዋውው በጣም ደስ የሚል መርሐ ጌብር ነበር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጎዶልያስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ ኤፍታህ በለን ጀምረናል 💗💗
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ብዙ ተምረናል መምህር❤🙏🙏🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Amen Amen Amen egzabher yimasgen zimare melkit yasemalin memirhachin tebar egzabher rejim ermana Tena yisxacho tsagahun yabzalot qal hiwot yasemalin
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Год назад
መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ ከነቤተሰባቸው
@user-fy3jk1yo4k
@user-fy3jk1yo4k 11 месяцев назад
አሚን አሚን አሚን መምህሬ
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Год назад
በእዉነቱ በእህታችን መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ በፀሎቷ ታስበን ምንም አልልም🙏🙏🙏
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 Год назад
Me too,
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Год назад
የሚገርም ውይይት ነበር የዛሬው መጨረሻ ላይ የገባሽው እህታችን መድሐኒአለም አባታችን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በቤቱ ያፅናሽ መታደል ነው በእውነት። መምህር እናመሰግናለን።
@zemmayared1921
@zemmayared1921 Год назад
መምህር በጣም ጥሩ ሥራ እየሠራህ ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
እግዚያአብሔር ይመሰገን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@user-uw8ny3qk4d
@user-uw8ny3qk4d Год назад
መምህሪ እናመሰግናለን ሺ አመት ኑርልን❤ እህተ ማርያም ነኝ በፅሎት አስቡኝ 😢
@Tizita341
@Tizita341 Год назад
እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ትርስተ ማርያም ብለሽ በፀሎት አስቢኝ❤
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f Год назад
እህታችኝ በረከትሽ ይደርብን በፀሎት አሲቢን ወለተ ፃዲቅ ብለሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህር ቃልሕዎት ያስማል 🙏🙏🙏
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d Год назад
በእዉነት መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜና ጤና ያድልልን በረከት ይድረሰኝ
@alemezenebe3108
@alemezenebe3108 Год назад
በጣም ይገርማል ደስ የሚል ነበር እባካችሁ በፀሎታችሁ አሰቡን ማዓዛ ማርያም፣ብስራተ ገብርኤል እና ወለተመስቀል ብላችሁ አስቡን፡፡
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር መምህራችን ብእውነት መታደል ነው
@gebeya8883
@gebeya8883 Год назад
ወለተ ሜካኤል በፀሎት አስቡኝ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Год назад
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቡዙ የተማርን ነው 💐
@saabcell5625
@saabcell5625 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭
@user-rm4om9ng1l
@user-rm4om9ng1l Год назад
በእውነት ደስስስ የሚል ዉይይት ነበር ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ❤መንበረ ጊዮርጊስ ፣ ሀይለ ገብርኤል፣ ወለተ ማርያም፣ በፀሎት አስቢን❤❤❤
@user-si4bi2zy4w
@user-si4bi2zy4w Год назад
መምህራችን ረጅም እድመን ጣና ይስጥት እህታችን ፈጣሪ በቤቱ ያፃናሽ 🥰😍😍😍
@akezahagus-hs8kf
@akezahagus-hs8kf Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ኤህታችን ፀጋውን ያብዛልሸ መጨረሻው ያሳምርልሸ በጸሎትሸ አሰብኝ ወለተ ጊዮርጊስ እያልሸ
@user-it2rj4vm1q
@user-it2rj4vm1q Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን 💕💕🥰🥰🥰🥰🥰
@user-xz7ps1lj2t
@user-xz7ps1lj2t 7 месяцев назад
መምህር ቃሎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በፀሎትክ አስበን እህትክ ፅጌ ማርያም እና እህተ ማርያም በስደት ነው የምንኖረው
@askalezelelew8322
@askalezelelew8322 Год назад
በጣም ይገርማል ጸልዩልን በወደደሽ አምላክ አስቢን ፣🙏🙏♥️🙏💚💛♥️
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d Год назад
እባክህ መምህር የቅዱሳንን ታሪክ፣ገጠመኝና ወንጌል ስታቀርብ አታሳጥረው በተለይ መናገር የምትፈልገውን በነፃነት ተናገር እኛ እናዳምጥሃለን በተለይ የወንጌልና የቅዱሳንን፣የሐዋርያት ታሪክ እጅግ በጣም ማወቅ እንፈልጋለን። እባክህ አስተምረን እኛ እንማራለን የቱንም ያህል ጊዜ ይፍጅ እናዳምጣለን ከዚህ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም። አንተ ምከረን እኛ እናዳምጣለን ትዕቢተኛ ብቻ ነው ምክር የሚጠላው።በነፃነት አቅርብ እንወድሃለን በርታ።
@haymi143
@haymi143 Год назад
ጥሩ ነበር እህቶቻችን 💐💐መምህርየ
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Год назад
እግዜሐብሂር ይመስገን መምህራችን አንዴነሽ የኔ ማር
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 Год назад
እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ
@user-wq9nm8ul7c
@user-wq9nm8ul7c Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነበር እኔ ዛሬ ነው ሰምቸ የጨርስኩት እና ከእህታችን ብዙ ነገር ተምርናል እውነት እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ንፁ ልብን ይፍጠርልን እህታችን በጣም ነው የምናመሰግነው
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy Год назад
ስላም መምህራችን እንዴት ነህ እህታችን ከዱባይ ውይ እንደው እግዚእ ብሄር የሚወደው ንጹህ ልብ ስላለሽ እግዚአብሔር ወደራሱ ወስደሽ እኔንም በጸሎት እስቢኝ መርአተስላሴ ብለሽ ውድ እህቴ
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Год назад
😢😢😢😢 የምገርም ውይይት ነበር የትላንቱ ውይይት እውነት ነው የኔም እህት ደም ማየት አትፈልግም በግ ራሱ ሲታረድ ማየት አትፈልግም ያዞረኛል ትላለች አይገባኝም ነበር አሁን ገባኝ 😢 ግን ምን ያደርጋል እኔ ያለሁት በሰው አገር ስለፆም ፀሎት ስግደት ሳነሴባትማ ሌላ ሰው ምያናግረኝ ነው ምመስለው እህት ወንድሞቼ ከኔ የበረታችሁ ወለተ መድህን ከነቤተሰቦቹዋ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን🙏🙏🙏
@vcb8834
@vcb8834 7 месяцев назад
እስኪ እህቴ በአዛኝቷ ይሁንብሽ የመምህር ተስፈ ስላሴን ቴሊ ግራም አቀላቅይይ እባክሽ በጣም እፈልጋለው 😢😢😢😢😢😢
@hewandejene2578
@hewandejene2578 Год назад
ወይ እመቤቴ አትለይኝ እናቴ።
@user-ul5kn3uj1u
@user-ul5kn3uj1u Год назад
ሶስተኛዋ የተናገረችው ነገር እኔጋም አለ መዳሜ በጣም ጥሩናት ግን እኔ በጣም ነጭናጫ ነኝ ምንም ሳትናገረኝ ሳያት እራሱ እናደዳለሁ ስታዘኝማ በስመአም ውጪ ይሄ ሰራ አይሆንሽም ነው የሚለኝ ግን እኮ እኳን እናትየዋ ልጆቹ እራሱ አይናገሩኝም እደገና ማታ ለፀሎት ስቆም አለቅሳለሁ ለምድነው የምናገራት ለምድነው እደዚህ እሆናለሁ እላለሁ መፈስ እደሆነ አውቃለሁ ግን በቃ እራሴ እደሆንኩ ነው የሚሠማኝ
@user-ts2dm5ju3i
@user-ts2dm5ju3i Год назад
የኛ ውድ መምህር
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
ወለተ፣ማሪያም በፀሎት ፣አስብኛ፣እህቴ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒መጨረሻ ፣የገበሽው😢😢😢
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Год назад
ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeabkal8631
@yeabkal8631 7 месяцев назад
Selam memihir endemin allu Silkewotin ebakewo yilakulegn kebad chigir wust negn
@user-bu5yo7uu3o
@user-bu5yo7uu3o Год назад
ሠላም መምህርየ እዴት ነህ ውዱ መምህራችን. የተዋህዶ እንቁ ❤❤❤❤
@asterene8408
@asterene8408 Год назад
መመምህር እንዴት ሰነበትክ ። ፀጋውን ያብዛልህ ። ስለበርሚል ጊዮርጊስ አስተያየት አልሰጠህም እስካሁን ።
@mariemyebachaye7920
@mariemyebachaye7920 Год назад
Kal hiwot yasmlien memhrachin ❤
@AbelDemeke-xy7es
@AbelDemeke-xy7es 6 месяцев назад
መምእርተስፋይእድሚናጤናይስጥልን
@tegest2826
@tegest2826 Год назад
Selame aldiy endemn nesh betham bethu geza salyeche ewdshalu❤ eshi
@user-fp6qe2tn3w
@user-fp6qe2tn3w Год назад
ፃለይ አስቡኝ ወለተኪዳን
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ የዛሬው ይለያን እህታችን መጨርሻላይ የተናገርሺው በቤቱ ያጸናሺ በርች በጾለት አስቢኝ ደካማ ሀጺያተኛ እህታችን አስቡኝ አትርሱኝ ወለተመድህብላችሁ😢😢
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d Год назад
በእዉነት ጥሩ ዉይይት ነበር የመጨረሻዋ እኔም ሲገርመኝ የነበረዉ የህንዶቹ ሳየዉ በራቸዉ ላይ አበባና. የእግር ምልክር በራቸዉ ላይ እና ሻማ እና በቀይ ቀለም ይስላሉ እና ስወጣ ስገባ ሁሌ አያለሁ ብልዲንግ ብዙ ናቸዉ እዚህ ዱባይ
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 8 месяцев назад
💚💚💚
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Год назад
መምህር ህሌሜን ፍታልኝ ሰፊ ቤት ውስጥ ሁኘ ዝናብ ይመታኛል በየት ገባ እናመታኝ እላለሁ። ከቤትም ስወጣጣ በሮዶ እራሴን ፈነከተኝ ተነሳሁ።
@user-pq1fp3rj6x
@user-pq1fp3rj6x 8 месяцев назад
🙏🙏❤❤❤❤❤
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Год назад
😍😍😍👍
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 10 месяцев назад
መምሀርተሰፈይእንዴትሰነበትከነቤተሰቦችህ
@user-jp3oi4tc1r
@user-jp3oi4tc1r 7 месяцев назад
silkeh ayeseram
@mmkloiyrewqpou
@mmkloiyrewqpou 7 месяцев назад
😍😍😍
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 Год назад
💚💛❤️🙏🙏🙏
@user-zt5yq7yo3n
@user-zt5yq7yo3n Год назад
እኔ እዴት ላግኝህ ሒይወቴ ግራ ግራ ግብትብት ያለኝ የማዋየው ያጠሁ😭😭😭
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Год назад
❤ አህትይ ነፅ ልበ አላሸ❤ ፅልዬ ኢትዮጵያ ህግሬችን ❤ አሜን
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ስላማረረች መሆን አለበት
@murtazarashidi-du8qx
@murtazarashidi-du8qx 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@selameyudlieteynsha4018
@selameyudlieteynsha4018 Год назад
የኛ ኣምላክ ድንቅ ነው
@serekalmserekalemnigusu9976
እረኔም ጥያቄ አለኝ ህዳር ሲመጣ በጣም ነው የምፍራው ሁሌም። ህዳር 1 እናቴ ሞተች ህዳር26 አባቴ ሲቀጥል ወንድሜም በቃ ወይ ይጣላል ወይፍነክታል ወይ ይፍነከታል ምንድነው ግን???
@eduhaile5853
@eduhaile5853 Год назад
አይዞሽ እህቴ የዳቢሎስ ውግያ ሊሆን ስለሚችል በርትተሽ ጸልይ ከቤተሰብ የተዋርስክ የዛር መንፈስ ግንባሬ ለይ ታሰር ነቅቸብሀለው እያልሽ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭው ስግደት አታቋርጭ በተለይ የአምልኮ ስግደት። የሞቱትን ቤተሰቦችሽ እግዛብሄር ነፍሳቸውን ይማርው። እመብርሀን በዘርፍፍው ቀሚስዋ ከክፍ ሽፍን ድብቅ አድርጋ ታኑርሽ እህቴደ
@serekalmserekalemnigusu9976
@@eduhaile5853 አሜን አህቴ በምህረቱ ነው ያለሁት ጸሎት በጣም ደካማ ነኝ ግን ስለመፍስ ትንሽትንሽ ስለገባኝ ፍተና አለ ግን እግዛብሄር ይመስገን
@avg4628
@avg4628 Год назад
ቀናሁት የለጁ ነገር ኣባቴ ስትል
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Год назад
❤አህትይ ቅንዉ
@kibret367
@kibret367 8 месяцев назад
Memhr sidewlilot silk balemasato inate motechbign😢
@hanamaiambirhanu8753
@hanamaiambirhanu8753 Год назад
ስልኩ አይሰራም
@Nate532
@Nate532 Год назад
ክህነት ከወርቅ ቀለበት ጋር መቀበል ምን ማለት ነው በህልም
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 Год назад
ሰላም መምህር ከአሜሪካ ላለን ገንዘብ ለመላክ በ Zelle ቢሆን ጥሩ ነበር
@helenhailu7827
@helenhailu7827 Год назад
መምህር በጣም ደስ የሚል ግጥሞች ናችው
@saradembel466
@saradembel466 Год назад
ሰላም ስልክህ እንቢ አለ አድራሻህ የት ነው?
@muluwold5215
@muluwold5215 Год назад
Enae yemlwe memher tesfaye abera lemne k bete kerstean hibret lemne wetu
@yaschalew6557
@yaschalew6557 Год назад
ከስዕለ አድህኖ መሀል ተቀምጦ መጐንጨት ይቻላል እንዴ፤ ቡናንም ይጠጣል እያላችሁ ስለሆነ ምን ችግር አለ ይጠጡ ።
@gftfggftfg946
@gftfggftfg946 Год назад
መምህር እኔ ባለቤቴ በእመቤታችን ቀን እግሩ ስለተሰበረ ፕሮቴስታንት ሆነብኝ
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Год назад
ይገርማል
@gftfggftfg946
@gftfggftfg946 Год назад
@@eftahtesfasilase4230 መምህርዬዬ ብዙን ግዜ ደውዬ ላገኝክ አልቻልኩም ገጠመኝ ከጀመርክ ጀምሮ እከታተልካለው ከገጠመኝ 43ጀምሬ እስካሁን ወደኃላ ተመልሼ እያዳመጥኩ በገጠመኝ 23የቅድስት ክርስቶስ ሰምራዘር የቀለበትጣታቸው የሚያበራ እናት እያዳመጥኩ የቤሩት ላይፍዳታ ሲፈንዳ ቀን እኔ ምንም ሳልሆን ተርፌአለው
@user-nw8hi3bz5u
@user-nw8hi3bz5u 3 месяца назад
Ameen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊
@shemelestesema1719
@shemelestesema1719 Год назад
ወልደሚካኤል ነኝ በፀሎት አሰቡኝ። ፈተና ላይ ነው የምገኘው ።
@weletemikaal6888
@weletemikaal6888 Год назад
እመብርሃን እናቴ ታስብህ ወንድሜ አይዞህ በርታ
@romantup9195
@romantup9195 Год назад
Egzabeher yasebek
@tinalovetinalove8748
@tinalovetinalove8748 Год назад
Leke melaku kudos mekaeale fetenahen yasealehe bemelejawu ayeleyehev
@senaitdesalegn885
@senaitdesalegn885 Год назад
Fetan sebaze yebaretale azeha wedam lebagenawe
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Год назад
እግዚአብሔር ያስብህ
@tilahunsimie
@tilahunsimie Год назад
ሶስተኛዋ አድማጭ እናት ከኔ ጋር ይመሳሰላሉ።
Далее
❤ 109ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:01:17