Тёмный

⭐️ሽበትን ያለድሜ የሚያመጡ ነገሮችና እንዳይበዛብን የሚረዱን ነገሮች 

Meski Tube
Подписаться 564 тыс.
Просмотров 104 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 280   
@ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ
@ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ 9 месяцев назад
እኔ 24 ኣመቴ ነው ግን ፀጉሬ ሙሉ ሸበት ነው😢
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 9 месяцев назад
So do I at the age of 37, just enjoy it!
@fanafalta2385
@fanafalta2385 9 месяцев назад
Yenm.ide.anchi.mulu.be.mulu
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 9 месяцев назад
@@fanafalta2385 let's enjoy it!
@habeshatiti900
@habeshatiti900 9 месяцев назад
Enam😢😢😢😢 shabete bacha new
@رابيهمبارك
@رابيهمبارك 9 месяцев назад
ኢኔም 24አምት ነው ግን ሺበታ አለብኞ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 9 месяцев назад
መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ጠፍተሻል ናታን ለይላ ደናናቸው ወይ እያሠብኩሽ ነበረ ኮሜት ተቀደምኩኝ ሥወድሽ እንደኔ መሥክዬ የሚወዳት በላይክ አሣዩኝ የመዳም ቅመሞች ውድድድድድድድ❤
@kidi204
@kidi204 9 месяцев назад
ደምሪኝ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 9 месяцев назад
እኔ በጣም ሲበዛ ንዴታማ ነኝ ገና በሀያ ቤትእድሜ ነው የወጣብኝ አሁንም ባሰው ንዴት እቀንሳለው እላሉው ግን መቀነስ አልችልም
@tityiatube5548
@tityiatube5548 9 месяцев назад
የኔ በ28 አመቴ ጀመረኝ የ ግን ከዘር አይደለም ታላቅ እህቴ 30 ነው ግን አንድም ሽበት የላትም
@kidi204
@kidi204 9 месяцев назад
ደምሪኝ
@lidyaashebir
@lidyaashebir 8 месяцев назад
በእምነትሽ ጠንካራ እንደሆንሽ ጥቂት video ያሳየናል በርቺ በተለይ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጪ በርቺ❤
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 9 месяцев назад
እኔ አሁን 34 አመቴ ነው ሽበት የጀመረኝ 28 ነበር አሁን ግመሽ በግማሽ ሁኖል ዘርም የለብኝ ከየት እደመጣም አልገባኝም
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 9 месяцев назад
እኔ በ28 አመቴ ነዉ የወጣብኝ ፊትለፊቱ ትንንሽ ሽበት ሲያሰጠላ ዉስጡን ግን ስወደዉ እድሜ ለማዳም ልጆች ሚያንጨረጭሩኝ አሁን 36 አመቴ ነዉ ፀጉሬ ነጭ ገብስማ ሆኗል
@MamaSyme
@MamaSyme 6 месяцев назад
ዶክተር መሰኪ እባከሽ ወደ ገደለው ገቢ
@ማንእደናት-ፈ2ለ
@ማንእደናት-ፈ2ለ 9 месяцев назад
ምነው በሸበትኩ እራሴን ባላመመኝ 😢😢😢ልሞት ነው በራስ ህመም😢😢😢 ዱአ አርጉልኝ በስደት ልቀር ነው 😢😢😢
@فاطمةاثيوبي
@فاطمةاثيوبي 8 месяцев назад
አይዞሺ እህቴ አላህ አፊያ ያርግሺ❤❤
@kkd8112
@kkd8112 8 месяцев назад
አብሸሪማማየ አላህ ካችጋር ይሁን አትቀሪም ከውድ ቤተሠቦችሸ በሠላም ያገናኝሸ
@ኑራሙስጠፈ
@ኑራሙስጠፈ 7 месяцев назад
አይዞሽ እማ ሁሉም የልፈል
@zeinebamohammed6052
@zeinebamohammed6052 5 месяцев назад
አይንሽን ተመሪመር አይነችን ቺግር ከላበት ረስምተት ከበድ ነዉ አላህ አፋየ የርግሽ
@SaraaaSaleh-v1c
@SaraaaSaleh-v1c Месяц назад
አላህ ያሳልሽ አፊያ. ያድርግሽ. ያረብ
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 9 месяцев назад
This video is not for me since I love my premature silver hair! You guys just embrace and go with the flow! I had mine since 11 years old and now I am 98%gray at the age of 37. I love my silver!
@meskitube16
@meskitube16 9 месяцев назад
Yes your hair is so beautiful. I will do the same if I ever had gray hair, I will stay natural too🩷
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 9 месяцев назад
Cheers , 😊am also 37 and embracing my silver. There is a LOT of pressure around family and friends to dye my hair but am persisting i love embracing my natural hair am comfortable with it i love it
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 9 месяцев назад
@rahelasfaw6451 I'm proud of you, my dear! I get true happiness over time. I see my hair, and due to that, my sister, who is 34, is now embarrassed it as well!😊
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 9 месяцев назад
Meskiye ena ye shia moisturizer products etekemalew chigr alew?​@@meskitube16
@lemlemtsega-m9p
@lemlemtsega-m9p 9 месяцев назад
Selam selam meski srash wedijewalew enem eyetetekemkut new
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 месяцев назад
መስኪዬ እንካንደና መጣሽ የኔ ውድ እኔ ሽበት እየጀማመረኝ ነው ግን አንደኛ ሲያቀብጠኝ ቀለም ተቀብቼ ነውሁለተኛ በጣም አስባለሁ እጨነቃለሁ እቅልፍአይወስደኝም ደም ያውም ስራጨርሼ ወደመኝታሲሄድ በሀሳብ አለምን ስዞራት😅😅😅😅 እንቅልፍ አልተኛም ስለምክርሽ እናመስግናለን የኔውድ
@Rakb553
@Rakb553 9 месяцев назад
መስኪ ያንቺ ምክር በጣም ጠቃሚ ነው እኔ ከግንባሬ አሁን በጣም እየወጣብኝ ነው እናም እሞክራለሁ ሁሉንም እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏👌🥰🥰🥰
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 9 месяцев назад
ሰላም መስኪ እኔ በቀለም ምክንያት ሽበት በሽበት ሆኛለሁ ምንም ማረግ አይቻልም😢
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 9 месяцев назад
የመስኪዬ ማስኮች ምርጫቹ አድርጉ😊 እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ❤
@dxb7117
@dxb7117 9 месяцев назад
መስክ እድሜ ለ አንች ርጅም ፅጉር ባላ ቤት ሆንያልሁ tanks sis 🥰🥰🥰
@رهيمةبنتبابا
@رهيمةبنتبابا 9 месяцев назад
ምን ተጠቅመሽ
@classicphone5908
@classicphone5908 9 месяцев назад
እናመሰግነለን መስኪዬ በለሽበት ሰላምሽ ሰላምሽ ብዝት ይብዛልሽ❤❤❤❤
@fatmah1744
@fatmah1744 9 месяцев назад
እኔ 30 አመቴ ነው ግን አድም ሸበት የለኝም🥰
@reeeken4126
@reeeken4126 9 месяцев назад
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት 🙏 እኔ አምለምንሽ ነገር ቢኖር ለሽበት መቆጣጠሪያ የሚሆን ማስክ ባለበት ለማቆም ብትሰሪልን ነው። በተረፈ ሁሉንም ማስኮችሽንማ ሁሌ በአግባቡ እጠቀማለው።❤❤
@ሀብትሽYouTube
@ሀብትሽYouTube 3 месяца назад
እኔም ያለ እድሜየ ወጣብኝ በቤተሰብም ሽበት የለብንም እኔ ብቻ ነኝ በጣም እጨናነቃለሁ ምንም ሳይጎልብኝ መጨነቅ ምን ይሉታል 😢 ምከሩኝ እዴት ከጭንቀት ልዉጣ ምከሩኝ😢
@SAlamAlamu-vv9vk
@SAlamAlamu-vv9vk 4 месяца назад
እኔ 23አመቴነዉ ግን ተዉኝ ሽበት የጀመረኝ አረብአገርነዉ በዛዉ ስብስክራፕ አድርጉኝ እንዳትረሱኝ
@EkramMohammed-p4b
@EkramMohammed-p4b 9 месяцев назад
መሲየ ማሻ አላህ አምሮብሻል ።ጎበዝ።።እራስን መጠበቅ ትልቅ ጎብዝና ነው
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 9 месяцев назад
መስኪ የእኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ ፣ልጆችሽ ደና ናቸው
@Agape_21
@Agape_21 9 месяцев назад
የኔ ውድ እንኳን መጣሽ ውዶቾየ Subscribe ተባበሩኛ❤❤❤
@adiamfitwi3918
@adiamfitwi3918 9 месяцев назад
Beteseb anhun subscribe arigulen arglshe alewe
@hirutkekeba5768
@hirutkekeba5768 9 месяцев назад
ተባረኪ እኔማ 37አመቴ ነው አንድ ጥቁር ፀጉር የለኝም ምንአልባት ወደፊት ከጠቆረልኝ እየፀለይኩ ነኝ
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng Месяц назад
Tsely
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 9 месяцев назад
መስክዬ ታባራክ እናማሳግነለን እሽ እሱ ያለዉ ይሁን❤❤❤
@MelatAbiy-c8v
@MelatAbiy-c8v 9 месяцев назад
መስኪዬ ሰለ Etcare ቅባትለፎለፎአሪፍነዉ ተብዬ ገዝቼዋለሁ አሪፍነወይ?
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 4 месяца назад
ዉዴ አሁነዉ የገባኝ ጭቀት እደሚያሸብት እኔ ታላቅ እህቴ የለባትም እኔግን ሸብቻለዉ
@Melat-ps1ph
@Melat-ps1ph 9 месяцев назад
የኔ ጥያቄ ነው እኔ ባላውቀው መንገድ ብዙ ወጣብኝ ግን በጣም ደንግጨለው
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 9 месяцев назад
የዛሬው አገላለፅሽ በሚስጥር እና ሳቅሳቅ እያለሽ ነው 😁😁🥰🥰🥰
@kidi204
@kidi204 9 месяцев назад
ደምሪኝ
@BezaBeza-gn7hg
@BezaBeza-gn7hg 5 месяцев назад
እኔ እድሜ ሠላሳቹ ውስጥ ነው ግን ውሮኛል መስክዬ ግን አርጅቼ ነው 🤔🤔🤔
@NetsanetMamo-o1k
@NetsanetMamo-o1k 9 месяцев назад
የኔ ንግስት እድሜ ከጤና ጋር ከነ መላ ቤተሰብሽ
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 9 месяцев назад
መሥኪእንኳን ለገና በዓል በሰላም ከነቤተሰብሽ አደረሳችሁ መልኬም በዓል 🎉
@kidi204
@kidi204 9 месяцев назад
ደምሪኝ
@MdBabull-m3h
@MdBabull-m3h 3 месяца назад
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🥰🥰🥰🥰
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 9 месяцев назад
እንኳን አደረሰሽ መስኪዬ የኔ ቆንጆ ጠፋጠፋ እያልሽ ነዉ እውነት ነዉ አይመችም ስላስለመድሽን ነዉ ትናፍቂናለሽ ከእግዚያብሔር ጋራ የመፍትሔ ሰዉ ስለሆንሽ ❤❤❤
@eritrea576
@eritrea576 9 месяцев назад
You look beautiful. God bless you and your family
@ZelalemHilemikael
@ZelalemHilemikael 4 месяца назад
ኸረ መስኪዬ የልጄ ፀጉር ስትወለድ በጣም ጥቅጥቅ ያለ ሉጫ ነበር ለክርስትና ተላጭታ ተቀየረ አንገቷ አካባቢ እንደ ላሽ ሆነባት እንደገናም ከረደደ ምን ትይኛለሽ በጣም ጨንቆኛለን በፈጣሪ የሆነነገር በይኝ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 9 месяцев назад
ያለ እድሜየ ማዳም እያቃጠለችኝ ነው በቤተሰብ ብዙም አደለ መስኪየ ጪቀትም አለብኝ እናመስግናለን❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
አብዛኛው እውነት ነው
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
ምክርሺ እንድት ድሴ ይላል ምስኪ❤❤❤
@sofiyasofiya708
@sofiyasofiya708 7 месяцев назад
እኔ 22አመቴ ከግባሬ ግን ጨርሶ ሽበት ሁኖብኛል እና ፀጉሬን ሸበቶው ድጠፋልኝ ብየው ተላጭቸው ከዛ ወዳ ፀጉሬ ፀጉር አልሆናለ እየተበጣጠሰ😢 አባቴም እናቴም ሸበቶ የላቸውም በኔ ግን በጣም ነው የተገረሙት😢
@aidabelay7590
@aidabelay7590 9 месяцев назад
wow amen አመሰግናለሁ AMen only God glory ሽክላ ሰሪ እሱ ነውና አሜን ❤
@kidi204
@kidi204 9 месяцев назад
ደምሪኝ
@HannaShifara-qf5uz
@HannaShifara-qf5uz 9 месяцев назад
አረ እኔም ተቸገርኩኝ ገና 24 አመቴ 😢😢😢😢
@mutimuti9998
@mutimuti9998 8 месяцев назад
መስኪ እኔ የመሀሉ ፀጉሬ በጣም አጭር ነው የፊትለፊቱ እና የግርጌው ረዥም ነው ግን የመሀሉ ፀጉሬ በጣም በጣም አጭር ነው ደሞ ምንም አያድግም ወደ ኃላ ሳስረው በጣም ይቀበራሌ ልቁረጠው ብል ከነ ጭራሹ ይጥራል የሚገርመው የመሀሉ ብቻ ነው አጭር እስኪ መፉትሄ ካለሽ
@KidanMehert
@KidanMehert Месяц назад
የኔ ወርቅ አነጋጋርሽ ብቻ ይበቃል እድሜ ከጤና ጋር አብዝታ ትባርክሽ እናቴ እመቤቴ 🙏🙏🙏
@tarikuwoldegiorgis8734
@tarikuwoldegiorgis8734 9 месяцев назад
meskiye thank you for this and every relevant information❤❤
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 9 месяцев назад
እናመሰግናለን መሰኪ እህታችን የጭቀት ነገር ኡፍፍፍ እወነት ነው ለእግዚአብሔር መተው ነው ፈጣሪ ምን ይሳናዋል እግዚአብሔር ይመሰገን❤👍🙏
@GenetFekede-b4s
@GenetFekede-b4s 8 месяцев назад
Adelaide 🎉❤😢
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 9 месяцев назад
Meskiye. You're an amazing person. Thank you for sharing your experience.
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg 9 месяцев назад
መሥኪዬ እጅግ በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤
@BurteMulugeta-qz6vs
@BurteMulugeta-qz6vs 3 месяца назад
Ke waledku 5 wor now gin stegure iye tenekela now shibetim wetabiny.
@weyiniy456
@weyiniy456 9 месяцев назад
መስኪዬ በፈጣሪ ሄና ሽበት ያወጣል እዴ እንዳታልፊኝ እኔ ከዚህ በፊት አነበረብኝም አሆን ከፊለፊቴ 3ወጣብኝ ሄና ብዙ ግዜ እቀባለሁ
@meskitube16
@meskitube16 9 месяцев назад
ሂና ብዙ አይነት ስለሆነ ንፁህ ካልሆነ artificial color ኬሚካል ሌላም የተቀላቀለ ከሆነ ሊያወጣ ይችላል በግዜ ሂደት
@weyiniy456
@weyiniy456 9 месяцев назад
@@meskitube16 አረብ ሀገር ነው ምኑሮ በኪሉ ነው ሚሸጠው የትአሸገ አይደለም ኑፁህ ነው ሚሉት ግን እንጂ
@hayhbb4197
@hayhbb4197 9 месяцев назад
የኔ ውድ. እህት. እንኳን ሰላም መጣሺልን 😊😊❤❤❤❤❤❤❤
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 9 месяцев назад
መስኪዬ እኔ ከወለድኩ 4ወሬ ነው ፀጉሬ በእርግዝና ስዓት ፀጉሬ አሪፍ ነበር በአሁን ስዓት በጣም ይነቃቀላል ገና ስነካው ውልቅ ይላል መስኪ የአራስ ሴት ፀጉር እንክብካቤ ስሪልን ለኛ አራሶች እንደገና መስኪ የወሊድ መቆጣጠሪያ ፀጉር ላይ አስተዋፆ አለው? እስቲ ንገሪን በናትሽ መስኪ
@YemisrachBorsamo
@YemisrachBorsamo 2 месяца назад
መሲ በጣም እወድሻለሁ ሥረሺ ብዙ ባልጠቀምም በጣም ዴሰይሌኛል ይህንን ጪንቀት መንፈሲ ጌታ ካንች ያሲወግዳል አይዞሺ ተባረክ
@KumaleAbdenna
@KumaleAbdenna 9 месяцев назад
Meskiyee bexam nw mamesagenesh tagure kachi erasu belxwale ahun gen bexam bexam yeneqaqelal?
@NeimaMohammed-qb8yq
@NeimaMohammed-qb8yq 5 месяцев назад
መስኪዬ የሆነ ሰላም እንዲሰማኝ ነው ያረክሽኝ ግን እኔም በጣም እየበዛብኝ ነው እድሜዬ ግን 24 ነው
@abayabay3382
@abayabay3382 9 месяцев назад
መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidi204
@kidi204 9 месяцев назад
ደምሪኝ
@RurEe-rz6tr
@RurEe-rz6tr 9 месяцев назад
መሱካ የነሸጋዋ እናት😍
@k.d6135
@k.d6135 9 месяцев назад
መሲ ከተመችሸ መልሸልኝ , የማውቀው,ሰው,ነበር ልጅ ፅጉሩ የሚያምር ና ሙሉ ነበር ግን ለሠራ ወደ ሀገር ወጣ ብል ሲመለሠ ያለው ፅጉር እዳለ እርገፈ ( መላጣ ሆን) የጨቅላቱ ሰያንሰ የቅድብ ሳይቀር እርገፈ ማላ ካለሸ ንገርኝ በማርያም ይበቅላል ይርግፋል,
@رهيمةبنتبابا
@رهيمةبنتبابا 9 месяцев назад
መስኪየ Vitamine E oil ጥቅም ንገሪኝ እስኪ ውደ ለፀጉር ለፊት ይሆናልደ?አጠቃቀሙ ጭምር
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 9 месяцев назад
Yes, you can mix vitamin E oil into your shampoo. Vitamin E oil is often used for its moisturizing properties and is believed to help strengthen hair and promote healthy growth.Sep 10, 2018. I just Googled it
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መስኪየ እውነት ነውጠፍታሻል❤❤❤❤❤❤
@atsedemaryam1580
@atsedemaryam1580 9 месяцев назад
መስኪ እንዴት ነሽ የጤና ባለሞያ እንደመሆንሽ ምን አይነት ቫይታሚን ልውሰድ ሀምሳ አመቴ ነው ትመልሽልኛለሽ ብየ እጠብቃለሁ
@nabeelnabeel58
@nabeelnabeel58 5 месяцев назад
የምረበጣም ነወ እማምሰገነወ በሰሰት ወረወሰጥ ወሰጥ ሰጨናንቅ ነወ ሸበት የጀምረኝ ዛሬ የሆነነገረ ነወ ከላይላይ ይወረደወ❤
@lidiatasfay1997
@lidiatasfay1997 9 месяцев назад
እንዴት ነሽ መስኪ እቺን ማየት ከጀመርኩ አራት አመት ሆኖኛል የምትጠቀሚውን ሁሉ ከሞላ ጎደል እጠቀማለሁ የኔም የልጀሜ ፀጉር የሚገርም ለውጥ አለው አሁን ሽበት አስቸግሮኛል እዳልሽውም ጭቀት አለብኝ ያልሽውን ለማድረግ እሞክራለሁ አመሰግንሃለሁ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ።❤
@JamaA-dz1fj
@JamaA-dz1fj 5 месяцев назад
ሰላም መስክ አረ ለፀጉሬ መላ በይኝ ፀጉሬ ስሩ ጥቅጥቅ ያለ ግን ጫፉ ደሞ ስሲ ነው ምን ይሻለኛል
@habtam135
@habtam135 9 месяцев назад
በቅድሚያ የኔም ጥያቄ ስለተመለሰልኝ አመሰግናለው የኔ ልእልት ። ❤ የዛሬው ፈገግታሽ ግን የሚጋባ ነው በቃ ፍንድቅድቅ ፍክት ያለ ❤❤❤❤ እናም ሁሌም ድመቂልኝ ሁሌም ፍክት ፍንድቅ በይልኝ የኔዋ መስኪዬ
@rabihcall4540
@rabihcall4540 9 месяцев назад
መሰክዬ ሰላም እንዴት ነሸ ኘሊሰ ቆንጆ ቫይታሚን ነዉ የምትይዉን ሰም ወይም ፎቶ አሳይኝ ያለ ሀኪም ትዛዝ የሚወሰድ ከሆነ ❤❤❤
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 9 месяцев назад
❤❤❤❤እናመሰግናለን መስኪዬ
@MahletetsigeMengesha
@MahletetsigeMengesha Месяц назад
Selam selam mesiky Amazon laye hina agegnalehu woy
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 9 месяцев назад
ሰላም እግዚአብሔር አምላኬ ከሁላችን ጋር ይሁን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር ውዷ እህታችን በእውነት በጣም እእናመሰግናለን መስዬ እኔሽበት በ18 አመት ነው የወጡ ግን በጣም እወደዋለሁ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 9 месяцев назад
መስኪየ ማራምን26ወደ27 እየገባሁነዉ ግን ጥቁር ፀጉር የለኝም❤❤❤❤❤😮😢😢😢
@AdanaAdana-o8i
@AdanaAdana-o8i 8 месяцев назад
ሰላም መስኪ ቤተሰብ አርጌሻለሁኝ የእኔ እናት ያልሽዉ በጣም ትክክል ነሽ እኔ በሰዉ ሀገር ነዉ ያለሁት አራት አመት ሆነኝ ኮረና የገባ ጊዜ በጣም እጨነቅ ነበር አለቅስ ነበር በጣምም በጭንቀት ታምሜ ነበር በዚያን ሰአት ያጭንቀት ያስከተለብኝ ከአንድ አመት በኋላ ማዲያት ወጣብኝ ከዚያ በፊት ምንም የለኝም ነበር አሁን ደግሞ በዚህ አመት ሽበት እንዳለ ወጣብኝ አሁንም ጭንቀቴ ሊቀንስልኝ አልቻለም የሆነ ፕሮግራም ለረጅም ሰአት መስማት አልችልም ሀይምሮዬን የመኛል እና እንደ ጭንቀት መጥፎ በሽታ የለም መስኪ ለሰጠሽን ሀሳብ ከልብ እናመሰግናለን ያልሽዉ ሁሉ ትክክል ነዉ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤
@meazahabtu5162
@meazahabtu5162 5 месяцев назад
መስኪዬየነኔዉድሠላምነሽቀሢልለፀጉርይሆናል
@temarebrahim
@temarebrahim 9 месяцев назад
እዳው እዳው ሰወዳት መሰኪን ወላሂ ❤
@አለምብመ
@አለምብመ 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን መስኪዋዬ እሺ እማ እናመሰግናለን❤❤❤ እማ ቤቤዬን ሳሚልን❤
@tsionlegesse8960
@tsionlegesse8960 9 месяцев назад
እንዴት ነሽ መስክዬ እንኳን ደሕና መጣሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል!
@Mekiyamuzmeil
@Mekiyamuzmeil 14 дней назад
Fatre fatre enje abt ayehonem atwodaderow esw talak naw
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ ሰላም ነሽ ልጆችሽ ደህና ናቸው❤❤
@WerkineshAwol-v6g
@WerkineshAwol-v6g 6 дней назад
ቅጫም ማጥፊያ ምድነዉ ዉዷ
@teemaabd3022
@teemaabd3022 9 месяцев назад
era ene gana 27 amete.new gin shibet bicha newu
@SalamSalam-yc4ln
@SalamSalam-yc4ln 9 месяцев назад
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤ መስኪ በማርያም ጥያቄየን መልሽልኝ እኔ ጸጉሬ እረጅም በጣም ወፍራም ብዙ ማንኛውንም ቅባት ሚቀበል ጥቁር ወዙ እሚምር ነበር ❤አሁን በተቃራኒው ሆነብኝ አመዳም ደረቅ ቀጫጫ በጣም ሚነቃቀል ለማበጠር ችግር ሆነብኝ መላ በይኝንን😢😢😢😢😢😢😢😢
@mekonnenworku8933
@mekonnenworku8933 8 месяцев назад
እህት ወደኋላ እየተመለሽ ብዙ ቪዲዮ ሰርታለች እና የምትፈለጊውን እየጠየቅሽ ማየት ትችያለሽ
@samirakkk5572
@samirakkk5572 7 месяцев назад
Wente..madate...xafalye..wedshelu❤❤❤
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 9 месяцев назад
እኔ ፍረም ተቀብችእ ናበረ እናሽበት የወጣምኝ በ20አመቴነው
@MdBabull-m3h
@MdBabull-m3h Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
@zenashzenash8778
@zenashzenash8778 9 месяцев назад
Meski konijo biology teacherin temsygalsh setasrg yzarin ayargwna enidt enidmwdate yemr anchnm leki enidso
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 9 месяцев назад
እኔ ጓደኛየ 20 አመቷ ላይ ሙሉ ሽበት ነበራት እኔ በጣም ታላቋ ነኝ የለኝም
@haymanottewelde8427
@haymanottewelde8427 9 месяцев назад
መስኪ ፀጉሬ ቀይ ነው በተፈጥሮ ማጥቆር በምን ችላለሁ
@MdBabull-m3h
@MdBabull-m3h 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KingAbbajifariJimmaa
@KingAbbajifariJimmaa 2 месяца назад
Lemindi naw yemi wota😢😢😢😢😢
@tigi886
@tigi886 9 месяцев назад
መስኪ የዛሬዉ ምክርሽ የፊትሽን ገፅታ እያየሁት እያስፈራምኝ እያሳቀኝም ነዉ ምክርሽን የሰማሁት😅 ተባረኪ
@meskitube16
@meskitube16 9 месяцев назад
😅😂😂😂❤
@tebabe
@tebabe 9 месяцев назад
ሸበቱ አልሸገረም ቅሉ ደህና ይሁን😊 ፊቴ ላይ እሚወጡ ነጠብጣብ ተቸገርኩ
@EkramMohammed-p4b
@EkramMohammed-p4b 9 месяцев назад
የኔ ደግሞይገርማል ፀጉሬ ሳይሸብት የአይኔ ጭራ ሸበተ።
@kid7188
@kid7188 9 месяцев назад
Mesekeye fetesh mndenew endeze yaberekerekew🥰🥰🥰
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 9 месяцев назад
❤መስክዬ እንኳን❤ደህናመጣሽ ❤ ❤ተባረኪ ❤ልጄችሽ ❤ይባረኩ ብሩክሁኝ❤በጣም ጠቃሚ❤ትምህርት❤ነው እናመሰግናለን❤እኳንአደረሳችሁ❤ለፈረጆቹ❤ክርስማርስ❤መልካም ❤ቀን❤
@ليليالحلو-ف7ع
@ليليالحلو-ف7ع 9 месяцев назад
@Faezaa-s3z
@Faezaa-s3z 9 месяцев назад
Meski yen eyfla nw mela beygn Muslim besherya black colour ayfeqdem
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 9 месяцев назад
መስኪ በውስጥ ምጠይቅሽ ጥያቄ ነበር እዴት ላገኝሽ
@slam1281
@slam1281 8 месяцев назад
አረ እኔ 21አኝ ግን እዳለ በዝቶብኛል ጠላሁት
@MdBabull-m3h
@MdBabull-m3h Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@eniyatwelde3534
@eniyatwelde3534 9 месяцев назад
ቆይ መስኪ እመትሰሪዉን ነገሮች ሁሉ እምክራለዉ ቅባቶችን ግን ለዉጥ አላይበትም ከሀገር ዉጭ ያለዉ ግብአቶች ይለያሉ እንዴ
@meskitube16
@meskitube16 9 месяцев назад
ሁሌም እንደምላችሁ ምንም ብንቀባ ውስጣችን ነው ዋናው ብዙ ለውጥ እንድናይ
@nalamimi-lh4yr
@nalamimi-lh4yr 9 месяцев назад
መሰኪዬ highlight ከተቀባው በኃላ ሸበቶቹ እራሱ ከየት እንደመጡ አላውቅም ወረራ ነው ያካሄዱብኝ እርግዠናም ተጨምሮ 😂😂😂😂
@meskitube16
@meskitube16 9 месяцев назад
ወረራ😅😄😄😄
@AaSs-ll9bw
@AaSs-ll9bw 7 месяцев назад
ሽበቴ አብሮ ከኔ ጋር ነው ያደገው ከፊቴ ጋር አይሄድም
@Fyorigdeya
@Fyorigdeya 9 месяцев назад
እረ እኔ 15 አመቴ ነው እኔቴ እስከ አሁንም የላትም እኔ አሁንም 30 ልሆንነው
@astergezahagn5766
@astergezahagn5766 Месяц назад
አሜን ❤❤❤
@ዘነብይቱብ
@ዘነብይቱብ 2 месяца назад
እኔጨርሻለሁ😂
Далее
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
የኦፊስ ሮማንስ😉
30:59
Просмотров 37 тыс.