Тёмный
No video :(

💥Amazing thing for our feet  

Tseghe Girmay
Подписаться 33 тыс.
Просмотров 3,2 тыс.
50% 1

💥Amazing thing for our feet 💥እሚገርም ነገር ነው ሞክሩት
#vídeoviral
#viralvideo
#skincare #skincareroutine #skibiditoilet #skinwhitening #skincaretips #footcare #helthcare
#ginger #gingerplant #gingeroil
#rosemary #rosemaryplant
#homemade #homemadeoil
#ዝንጅብል #ሮዝሜሪን
#እግራችንእናሳምር
‪@AbugidaMedia‬
‪@TinaHabeshawit‬
‪@healthmedia‬
‪@Umitube‬
‪@nurobezede9848‬
‪@nurobezedeworld5970‬
‪@tseghegirmay1‬

Опубликовано:

 

28 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 3 месяца назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሚየ ፅጉየ እውነት የሁላችንም ችግር ያለ ነው ብዬ አስባለሁ በተለይ ለእህቶች ይጠቅማል ብለሽ ስላቀረብሽልን ለራሳችን ግዜ ሰተን ለእግራችን ልዩ በሆነ አዘገጃጀትና አጠቃቀም ስለ አጋራሽን ከልብ እናመስግናለን የኔ ብልህ ትሁት እናት ቀረፃውም ንግግርሽም ምንም ችግር የለበትም በእድሜ በጤና ያኑርልን ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 месяца назад
በጣም ጠቃሚ ነው ተባረኪ❤❤❤
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 3 месяца назад
የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጥልኝ
@genetziguita4586
@genetziguita4586 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉
@SaraSara-kv9vn
@SaraSara-kv9vn 3 месяца назад
እግዚአብሔር በሚስራው አይሳሳትም በጣም ያምራል
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 месяца назад
ፅግዬ ሁለገብ በጣም ነው የምናመሰግነው ጠቃሚ ነው🙏👍❤️❤️
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 25 дней назад
Alwekeschm nber zara10 vido ayhu ❤❤wawe tebarki
@Hana_tube
@Hana_tube 3 месяца назад
_ግሩም ነው የኔ ብርቱ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥሽ በጣም በቀላል መንገድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን❤_
@astretube4607
@astretube4607 2 месяца назад
ፅግዬ የኔ ዉድ የኔ ጀግና መያሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ዉዴ ❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 месяца назад
ሰላም ፅጉሽዬ እውነትም ገራሚ ነገር ነው እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ሮዝመሪ እቤቴ ሞልቶ በይ ቀላል ጠቃሚ ነው እግር ምንም ሆነ እጃችን ምርጥ አድርገን መዘፍዘፍ ጠቃሚ ነው ❤❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 месяца назад
Amen Amen Amen Chawe Chaw
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 2 месяца назад
❤❤❤❤❤እሺ እናታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልንአሜን፫
@bk3176
@bk3176 2 месяца назад
Thanks❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 месяца назад
ፅግሽዬ እንኩዋን ሰላም ጣሽ ውዴ እኔ የውስጥ እግሬ ተረከዜ የሆነ ስሜት እየተሰማኝ ነው እሞክረዋለው ውነት ዝንጅብል ከዌራ ዘይት በጣም አሪፍ ነው እናመስሰግናለን ❤❤❤ላይክ ሼር
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
አመሰግናለሁ ❤ውዴ
@joudjoud6716
@joudjoud6716 Месяц назад
በርቺልን ብዙ ትምህርት ነው የምሰጭው❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Месяц назад
@@joudjoud6716 አመሰግናለሁ ♥️
@miminigussie4971
@miminigussie4971 3 месяца назад
Wow, ፅግዬ ሁሌ በምታመጪዉ ትምህርታዊ ቪዲዮ እንዳስደመምሽን ነዉ። ተባረኪ። ❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
አሜን 🙏የኔ ውድ
@yeneneshgroom6153
@yeneneshgroom6153 3 месяца назад
Thank you
@fitsetube2112
@fitsetube2112 3 месяца назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ጽግዬ ጥሩ ትምህርት ነው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
አመሰግናለሁ
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 23 дня назад
ለመጀመሪያ ግዜ ነው አመሰግናለሁ ❤❤❤ ትከክል ነው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 23 дня назад
@@genetaragaw6031 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏ክበሪልኝ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 месяца назад
103 like like 👍
@user-xg2kp3zn2f
@user-xg2kp3zn2f 2 месяца назад
እናመሰግናለን❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አረ እኔ አመሰግናለሁ 🙏
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 3 месяца назад
የዝንጅብል ዘይት ሊንኩ
@htwy52
@htwy52 2 месяца назад
በጣም ጥሩ እየሰራሽ ነው፣ ተባረኪ፣ አሁን ሄጄ ሳፋውን እገዛለሁ።
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ♥️
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 3 месяца назад
አታስጠላም. ፈጣሪ. የሰራሸ አሳምሮነዉ. ለራስሽ ዉብነሽ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 месяца назад
Like & Share 👍👍❤️❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
ክበሪልኝ ♥️
@emamah4239
@emamah4239 3 месяца назад
እውነት በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው ያሣየሽን ፅግየ እውነት ለግር በጣም አሥፈላጊ ነዉ።
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 3 месяца назад
ሰላም ፅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛ አነጋገርሽ ምንም ይቅርታ የሚያስብል ነገር የለውም ትልቅ ሰው ብዙ ልምድ ይኖራቸዋል እናም በአነጋገር ብዙ አይሳሳቱም እረጋ ብለው ነው የሚናገሩት ❤ ሩዝ ሜሪና ዝንጅብል ጨው አፈላሽው ሶስቱንም ከዛ በረድ ሲል እግርሽንም እጅሽንም አሸሽው ቢካቦናይት ሶድይምም ምርጥ ነው ትክክል ነሽ ነገር ግን ያንች ደሞ ለፈንገስ (ቫክቴሪያንን)ይከላከላል ዝንጅብሉም የመለባለብ ባህሪ አለው እንደቃሪያም ባይሆን ጨውም ሩዝሜሪውም በሻይ መልክ ስንጠጣው እራሱ ትንሽ ጎምዘዝ ይላል ስለዚህ ሁሉም እራሱን የቻለ ጠቀሜታ አለው ከጨው ጋር እሬ ትበቃኛለች ለኔ ቀጭንም ብትሆን አላልሽም 😅😅 እግርሽ (ጥፍርሽን )አስተካከልሽ ቀጣይ መሳጅ እና እሪላክስ አደረግሽው ዋውውው እናመሰግናለን ያምራል ቪድወሽ ቤቱም ያምራል ከእናት ቤት ባልትና ምን ጠፍቶ ❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
የኔ ውድ ♥️
@ritatube19
@ritatube19 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ከምር በጣም ጀግና ነሽ እምትሰሪያቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚና እሚያስፈልጉ ናቸው እናመሰግናለን በርችልኝ
@adendemess5689-lx5xp
@adendemess5689-lx5xp 2 месяца назад
የኔ እናት ፈጣሪ ያክብርሽ ግን ይህ እኮ የት ይገኛል አገራችን አይደን❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 месяца назад
ሰላም ሽ ይብዛ የኔ ብርቱ እናት በእውነት ያች ጀግንነት ተነግሮ አያልቅም እናመሰግናለን 💚💛❤😘
@genzebeshete282
@genzebeshete282 3 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን አንቺ ኬሚስት እሚሰራዉን ነው ለኛ እምታሳይን ጎበዝ በርቺልኝ የኔ እህት 🙏
@user-md6zm6xm2k
@user-md6zm6xm2k 2 месяца назад
ማማዬ በጣም ደስ የምትይ እናት ነሽ❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ♥️
@henokhailu3095
@henokhailu3095 3 месяца назад
የኔ ውድ እናመሰግናለን
@konjonesh
@konjonesh 3 месяца назад
ስላም ስላምሽ ይብዛ ፀግዬ የኔ ጀግና ሴት እናመስግናለን ❤❤
@hanawerku
@hanawerku 3 месяца назад
ፅግየየ የኔጀግና ምነም ይቅርታ አያሰፈልገውም
@shemistube
@shemistube 3 месяца назад
ዋውውውው🎉🎉🎉🎉🎉ፅግየ ጀግና
@Eminetn
@Eminetn 3 месяца назад
ሰላም ለዚህ ቤት ፅግየ የኔ ውድ ከአንች ቤት እኮ ፍሬሽና የተፈጥሮ ነገሮችን ነው የምናገኝ አወ እግር ጉልበት ላይ አይታሽም እኔም ብዙ ጊዜ ዮዞትራፒ ስለማደርግ ጉልበቴን አይነኩትም እግዜአብሄር አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ እስከ ሞላ ቤተሰብሽ ሙሉውን አየሁት ስለሚጠቅም 🥰
@user-fj2jx8ww4y
@user-fj2jx8ww4y 3 месяца назад
የኛ መልካም የኛ ትሁት ኑርልን ❤❤
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku 3 месяца назад
ፅግየ እኳን ደናመጣሽ ዋው የኔውድ
@user-zu9wh2le9l
@user-zu9wh2le9l 2 месяца назад
Ene egren yamenale emokirswalhu
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
እሺ ውዴ
@user-yi4ny8lw8u
@user-yi4ny8lw8u 3 месяца назад
Tsigiye መልካም እናትነሽ ውቀትሽን ሳትሰስች እያካፈልሽን ነው ተባረክ ለምልምልኝ እግዚሃብሔር እድሜና ጤና ያብዛልሽ።
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
አሜን 🙏🙏🙏ውዴ
@DXNTaraPoudel
@DXNTaraPoudel 3 месяца назад
Pre done❤❤
@maryabera4244
@maryabera4244 3 месяца назад
Tankew
@tatektube7965
@tatektube7965 3 месяца назад
Selam lik❤❤❤❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 месяца назад
አረ ሳላየው ፅጉዬ የቡርትካኑ ልጣጭ ክሬሙ እንዴት እንደጠቀመኝ ይሄንንም እጠቀመዋለሁ እግሬ ቀጭን ናት ግን ታስኬደኛለች አላለችም 😁😁😁
@ruthyosef4404
@ruthyosef4404 2 месяца назад
ጵግዬ ባይካርቦኔት ምንድነው
@fentaye9663
@fentaye9663 3 месяца назад
እናመሰግን አለን ታሊቄ በቸልኛ 🙏🙏🙏🙏🙏
@freweynimekonen6108
@freweynimekonen6108 3 месяца назад
😅❤❤❤❤
Далее
до/после Знакомо?
00:16
Просмотров 13 тыс.
до/после Знакомо?
00:16
Просмотров 13 тыс.