Тёмный
No video :(

🔴በመጨረሻም ላገባ ነው | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 125 тыс.
50% 1

ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0983705957
ዳሎል ገበያ - www.dallolgebe...
🔴FACEBOOK / nuti.zekarias.1
🔴INSTAGRAM / nuti_zekarias
🔴TELEGRAM telegram.me/ti...
🔴TIKTOK / dallolentertainment
#EBC #worldcup #live #donkey_tube #dink_lejoch
#argentina #mexico
እረኛዬ ክፍል 3 - Eregnaye season 4 episode 10
@Arts Tv World
እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World
Adey Drama part season
አደይ ድራማ ክፍል
Abol TV Adey drama
Donkey Tube Dink Lejoch
🔴በመጨረሻም ላገባ ነው | Dallol Entertainment
Donkey Tube
#Dink_lejoch
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy Afro

Опубликовано:

 

25 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 487   
@muleman1665
@muleman1665 Год назад
ነገሮቻችን እኛ በምንፈልገው መንገድ ላይሄዱ ይችላሉ ዋናው አንተ ለወንደምህ ፍቅር መኖሩ ነው ወንድሜ አይዞህ እኔም በህፃንነቴ እናቴን አጥቸለሁ!ፈጣር የወንድምህን ነብስ ይማር ፣ቸሩ አባታችን መጽናናትን ይስጥህ።
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Год назад
ልጄ አይዞኝ ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ የፈቀደው ሆነ። ወንድምህ በምድር ላይ ያለው የጊዜ ዘመኑ በፈጣሪ የተወሰነ ነውና። አይዞህ ሕይወት ይቀጥላል።🤗✨💙
@meazadessie6801
@meazadessie6801 Год назад
አስተማሪ ታሪክ ነው በህይወት እያሉ ቤተሰቦቻችንን ጎደኞቻችንን እንደምንወዳቸው እንንገራቸው የነገን አናውቅምና ።መልካም ወጣቶች ናችሁ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ አብሬሎ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ።
@asnitube3283
@asnitube3283 Год назад
ለእራሴ ከፍቶኛል እንኳን አንተ ይሄ ጨምረህብኝ 💔😭ሁላችንም ወደ ፈጣሪ መሄዳችን አይቀርም እኔም ስደት ላይ ሆኜ እናቴ በሞት አጥቻለው ግን ስደት ጠንኳራ አድርጎኛል ፈጣሪ ፅናት ይስጥህ ወንድም 💔😭ሂይወት ይቀጥላል መልካም የትዳር ዘመን እንኳንም አገባህ😍😍😍
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Год назад
Ayzosh ehte enem enaten bemote atahuat nebsachewn yimarew
@mimialex2514
@mimialex2514 Год назад
ውዴ አይዞሽ ሁላችንም የማይድን ቁስል አለን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
አይዞን እህቴ❤❤❤❤
@jeri3637
@jeri3637 Год назад
ኡፍፍፍፍ የኔ እህት በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭😭💔 እኔም እናቴን ካጣሁ 3ዓመት ሆነኝ ግን አስታምሚያት አለሁ ፅናቱን ይስጠን ለሁላችን
@mariajami1430
@mariajami1430 Год назад
አይዝሽ እህቴ ነብስይማር
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
አይዞህ ወንድማችን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን እኔም በስደት ሑኘ በጣም የምወደው ከናቴ ልጅ በላይ የምወደው የአክስቴ ልጅ ሙቶ ሑሌ ነው የማለቅስ በስደት በጣም ከባድ ነው ሐዘን 😭😭😭😭አብሬሎ መልካም ትዳር እመብርሃን በልጅ ትባርካችሑ አንተም ለዚህ ክብር ያብቃሕ ወንድም ትምህርትሕን ጨርስ ግን መጀመሪያ 🙏
@kidisty
@kidisty Год назад
Ayzoh Nutiye, ur brother is a hero. I feel u. But u need to think wisely before u go marriage . Relationship for pain healer doesn't go far . U need to do research with more experienced people /divorced as well. Please be strong and go to church and give the rest of ur thought to God
@mesreteberhanu2411
@mesreteberhanu2411 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@tgtube1261
@tgtube1261 Год назад
exactly more people's are divorced
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Год назад
Sorry dear 😞
@bizubekele7737
@bizubekele7737 Год назад
አይዞህ አፅናኙ እግዚአብሔር ያፅናናህ ሁላችንም የምንወዳቸዉ የምንሳሳለቸዉ ሰዎች ከጎናችን አተናል " ህመሙን ለመግለፅ ቃላት አናገኝም ግን ደግሞ ሕይወት ይቀጥላል እናም በርታ ወንድሜ !!!
@meseretwondimu9718
@meseretwondimu9718 Год назад
እግዚያብሄር ነፍሱን በአጸደገነት ከደጋጎች ከጻድካኖች ያኑር።አምላክ መላ ቤተሰቡን መጽናናትን ይስጥ።
@TukaMekonnen-ls6ds
@TukaMekonnen-ls6ds 2 месяца назад
እኔ እንዳንተ በጣም የምወደውን የምሳሳለትን የማይተካ ወንድሜ ሞቶብኛል እና እንግዲህ ማንባቱ መቃጠሉ ማብሰልሱ ምን ትርፍ የለው እና እስኪ ይሁን ብዬ ትቼዋለሁ አንተም እንደኔ ፅናቱን ይስጥህ እላለሁ 🙏🙏
@shalomtube9291
@shalomtube9291 Год назад
እኔ ደግሞ አንድ ምክር ልጨምርልህ...ከሁሉም በፊት ፀሎት አድርግበት ትልቁ ነገር እሱ ነው አባቴ
@hirutethioshirk5869
@hirutethioshirk5869 Год назад
አይዞህ ኑቲዬ ነብሱን በአፀደ ገነት ትረፍ 😢 ፈጣሪ መልካም ህይወት ይስጥህ 🥰 🥰
@halimatube6233
@halimatube6233 Год назад
የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም. ጠንካሮች የውሥጣቸውን ሃዘን በፈገግታ ነው የሚሸፍኑት . አይዞህ አላህ ያፅናህ 2 ወንድሞቸ ጀሞ ይኖሩ ነበር ታላቁ የዛሬ4አመት በመኪና አደጋ ሞተ ታናሹ በጣም አዝኖ ለ4አመት ቆየ የሱሃዘን በቃላት አይገለፅም አብረውነበር የሚኖሩት የሚሠሩት እና የዛሬ ወር እሡም ተራው ደረሠና ጀሞ ኪሩጋ ተገጭቶ ሞተ አላህ ይርሃማችሁ ወንድሞቸ . ሀዘን ሲገንመን ችክ ማለት የለብንም አላህ በፈለገው ሰአትነው የሚወስደን.
@adanechgobena8742
@adanechgobena8742 Год назад
Ayzoke ሁሉ የሚሆነው ለበጎ ነው ህይወት እኮ እንደዛ ናት ሁላችንም አልተናገርንም እንጂ ውስጣችን ላይ የሆነ ቁስል አለ እና አንተ ደሞ በጣም ጠንካራ እና ብዙ ህልም ያለክ ሰው ነክ ወንድምክምን ፈጣሪ በገነት እንዲያኖረው እህታዊ ምኞቴ ነው🙏🙏ደሞ መልካም ምኞቴ ነው መልካም ያሰብከው እንዲሳካ ምኞቴ ነው
@ethiomert1114
@ethiomert1114 Год назад
ሁሉ ነፍስ ሞትን ቀማሽነች እኛም ትኬታችን እስከሚቆረጥ ተሠልፈን እየጠበቅንነዉ ጥሩ አእምሩ ናጥሩልብ ያለክ ይመስለኛል ይህም ትልቅ መፅናኛ ነዉ ኑቲየ አላህ ሠብር ይስጣችሁ ለመላዉ ቤተሠብ 🙏
@genetberhanu1797
@genetberhanu1797 Год назад
ዋናው ነገር እነሱ የሚፈልጉትን ማረግ ነው ፈጣሪ ያበርታህ ሀዘንን መተው ነው ከተቻለ ለኔ ግን ከባድ ነው በ14 አመቴ አባቴን በድንገት እናቴን እጀ ላይ በ55 ቀን ያኔ ነበር የእውነት እየኖሩክ ድንገት የውሸት ሁኖ ቀጠለ ደግሞም ውዷና ታናሿ እህቴ ሂወት ይቀጥላል ግድ ነው መቸም ግን ከውስጥህ አይወጣም ደስተኛ መሆን አለብህ እንኳን ደስ አለህ የቤንጅእናት
@haymanotmekonen6806
@haymanotmekonen6806 3 месяца назад
በስማም እሚገርምነው ህዳር 19 2016 😡😡21 አመቷነው እህቴን ታሽ እህቴን ያጠውበትነው በድገተኛ ነገር ጠዋት አውርቻት ማታ የጠፋችብኝ እና እውነትነወ በፊት እሚያስደስተኝነገር አሁን አያስደስተኝም ተስፋ እቆርጣለሁ አንዳንዴ ቀኑ ጨላማ ይሆንብኛል ብቻ ሀዘንን የሚቃው የደረሰበትነው ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን😢😢😢😢😢😢
@helenassefa6333
@helenassefa6333 Год назад
አይዞክ ውዴ በርታ ፅናቱን ይስጥህ የሱንም ነብስ ይማር ፈጣሪ አይሳሳትም አግባና ውለድ የልጅህን ስም በወንድምክ ስም ጥራው አይዞክ የኔጀግና ዶክተራችን
@Ale_Tube
@Ale_Tube Год назад
bro am cry for each of your word's about your bro 😭😭 i miss my bro 😪
@hananhamda7715
@hananhamda7715 Год назад
Sorry gn Englizegnaw bikerbehs 🤣
@sarongezahagene4218
@sarongezahagene4218 Год назад
Ayzohe fetri yasnachu hulume la bago new🥺
@sarongezahagene4218
@sarongezahagene4218 Год назад
@@hananhamda7715 mn hona ena new😒😒
@mastewalkefyalewyedema3071
@mastewalkefyalewyedema3071 Год назад
ዶ/ር ስላንተ ለማውራት ቃላት ያጥረኛል በጣም ነወ ማደንቅህ ባጭሩ እግዚብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 Год назад
አይዞህ ወንድሜ ከባድ ነው ነፍሱን በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልህ 😢😢😢
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Год назад
ታስታውቃለህ ጀግና ጠንካራ ልጅ ነህ💪መልካም ትዳር የኔ ጀግና👍👍ወንድምህ ባለበት ነብሱ ትረፍ በፈጣሪ ስራ አንገባም ፈጣሪ ምክንያት አለው💓
@kannsein5607
@kannsein5607 Год назад
ይቅርታ አድርጉልኝ እና የአሁኑ ወጣት ቶሎ ነው የሚገቡት ግን አስተረ ቤተሰብ ስራ ይዞ ትንሽ ቤተሰብ ሳይደግፍ ማግባት አይከብድም ምን የደህና ቤተሰብ ብንሆን አብረን ትንሽ ጊዜ ከእነሱ ጋር በፍቅር ማሳለፉ ቀላል አይደለም ድሮ እኮ እንደዚህ አልነበረም ፍቅር እኮም የሚፀናው ሲቆዩ ነው ለሞቱን ሁሉ ከደጋጎቹ ጋር በቀኝ በኩል ፈጣሪ ያቁማቸው
@mihrete-abpetros954
@mihrete-abpetros954 Год назад
❝እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም፤ ወደ ሲኦል ያወርዳል፥ ያወጣል።❞ 1ኛ ሳሙኤል 2 ፥ 6 የሰው ነፍስ በእግዚአብሔር እጅ ናት የሕውታችን ጀማሪና ፈፃሚ እርሱ ራሱ እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው። ❝መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።❞ ዕብራውያን 13 ፥ 4 ጋብቻም በሰው ብቻ አይደለም በእግዚአብሔርም ዘንድ የከበረ ነው። ጀማሪው (መስራቹ) እርሱ ራሱ እግዚአብሔር ነው። ስለዚህ በእግዚአብሔር ፈቃድ ውስጥ ማለፍ እጅግ መልካም ነው።
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 Год назад
አይዞህ ኑቲ ያንተ መደሰት ለውንድምህ ደስታ ነው በርታ 💪ደግሞ አሪፍ የልምድ ልውውጥ ነው ከአብርሽ ጋር 👍👍👍
@rodieyor
@rodieyor Год назад
'በመፅሃፍ ቅዱስ ሄኖክ የተባለ ሰው ነበር እና አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ አልተገኘም ይላል!' እና ምን ልልህ ፈልጌ ነው ወንድምህም እግዚአብሔር ስለወደደው ነው ከነ ቅንነቱ ደግነቱ የወሰደው ብዬ ነው ማስበው እና ብርትት በል። ።።ሌላው ትዳር ትልቅ ተቊዋም ነው በደንብ አስተውለህ ብትገባበት መልካም ነው። ደሞ ከምንም ፍቅር ይበልጣል ይህን ማጠንከር ነው።
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 3 месяца назад
የኔ ወንድም አይዞህ እኔም እናቴ በሰድሰት አመቴ ነወ የሞተቺብኝ ሁሉም ነገር አለኝ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን አለሁ ሰለዚ አይዞህ በረታ❤❤❤
@aminaamen5303
@aminaamen5303 Год назад
አይዞህ እኔም ወላህ በጣም የምወደውን ወድሜን አጥቻለሁ በጣም ከባድ ነው እራሴኔ ካጣሁት ቡሀላ ወደራሴ ተመለስኩ ግን በጣም ብዙ ፈተና አሳልፊ ስደት ተመልሸ መጣሁ ምናልሀገሪ ገብቸ አይቸው ብሆን 4አመት ሙሉ ሳላየው ኡፍፍ😢ብቻ አልሀምዱሊላህ❤
@Manuel.19.21
@Manuel.19.21 Год назад
አለን እኛም ወንድሞችህ ነን አባቴ ወንድምህን የተቆጣኸው የተናገርከው ለሱ በማሰብ በአግባቡ በጨዋነት ለመቅረፅ በማሰብ እንጂ ክፉ ሆነክ አይደለም ስለዚ ወንድሜ ብዙ አትዘን ፈጣሪ አብልጦ የወደደውን ነው በጊዜ ሚወስደው አይዞን በተረፈ እግዜር እንኳን ለወግ መአረግ አበቃህ 😍😍✌👍💖
@betgtube7282
@betgtube7282 Год назад
የኔ ውድ አይዞክ ሁሉ ለበጎ ነው አንተ ብቻ ጠንካራ ሰው ሁን ማሪያምንም በጣም ነው ምወድክ የኔ ወንድም ሲከፋክ አልወድም
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Год назад
አይዞህ ወንድማለም ለሁሉም አይቀርም እግዚአብሔር ያበርታህ አንተም ጥሩና መልካም ልጀ ነህ እግዚአብሔር እንዳንተ መልካም ሴት ይስጥህ
@redietzemedkun7773
@redietzemedkun7773 Год назад
ፈጣሪ መልካምነትህን አስቦ በብዙ ይክፈልህ!!🙏🙏🙏 ተባረክ!!!🙏🙏❤❤
@maya-21792
@maya-21792 Год назад
እኔም ልክ እንዳንተ የምሳሳለት ወንድም አለኝ ፈጣሪ ዘላለም ያኑርልኝ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Год назад
ነብሱን ፈጣሪ በገነት ያኑርው !!! አልጋና ሶፋ ማቴርያል? እየተጋባ እኮ ነው አርቲስቶች በሚሊየን ደግስው በአመቱ የሚፋቱት!!!ፍቅር መተማመን በሁለታችሁ መሀል የእግዚአብሔር መፍራት ይኑር !!!መልክ አይተህ ብታገባ በአደጋ በህመም ብታጣው ትጠላታለህ!ገንዘብም ጠፊ ነው የእግዚአብሔር ስጦታ ግን ይለያል ልጆቼ እንደ አባቶቻቹ ጊዜ ሁኑ !!!!!!!!!!
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
ፈጣሪ የወደደውን አረገ በዚህ ሰአት አብዝተክ ፀልይለት በስግደት በፀሎት አስበው የሚፈልገውን በሱ መንፈስ ለማረግ ሞክር ስጋው ቢሞትም ነብሱ ካንተጋር ናትና በርታ ሁላችንም ቀን ጠባቂ ነን
@leleyimer8783
@leleyimer8783 Год назад
ወንድሜ በወነድምህ ታሪክ ልቤ ተነክቷል አይዞን ምድራዊ ሂወት እንዲህ ናት ፈጣሪ በጥሩ ትዳር ይካሰህ ደሰታኛ ያርግህ❤️❤️🙏🙏
@mimo4537
@mimo4537 Год назад
ሰው ሲሞት ሁሉም ለበጎ ነው የምትሉ ሰዎች ደሜን ነው የምታፈሉት በተለይ ወጣት ሲሞት ። የምትወደውን ሰው በማጣት ውስጥ ምንም በጎ የሆነ ውጤት የለውም ምንም ነገር ከህመምና ከስቃይ በስተቀር የሚያፅናና ቃል ከሌላቹህ ዝም በሉ ። አይዞህ ወንድሜ ወንድመህን በአፀደ ገነት ውስጥ ያኑርልህ በልብህ ውስጥ ሁሌም ካንተ ጋር ይኖራል። ላንተም ለቤተሰቦችህም እ/ር መፅናናቱን ይስጣቹህ።
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Год назад
ጌታ በደሙ ይሸፍንህ መውጣት መግባትህ ይባረክ አሁንም ከዚህ በላይ ያብዛልህ
@saraethiopia2130
@saraethiopia2130 Год назад
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር 😭😭 ፅናቱን ይስጥህ ወድሜ አይዞህ
@tsigeabera
@tsigeabera Год назад
ኑቲዬ በርታ ማለት ነው እግዝአብሔር የወደደውን ያደርጋል ሀዘኑ አይወጣም በርግጥ ግን እሱ የምወደውን ነገር ማድረግህ አርፍ ነው አንተ ደግሞ ጎበዝ እና ጠንካራ የህ። ኑርልኝ በደስታ በሰላም ውዴ
@danatomso6651
@danatomso6651 Год назад
አይዛክ እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ልክ ነዉ ጌታ መልካም ነው
@abenetkibret4683
@abenetkibret4683 Год назад
አይዞህ ወዳጄ ልቤን ነው የነካኸው ለካ ሁሉም ሰው በራሱ የህመም አጥር ዉስጥ ነው የሚኖረው ሞት ለሰው ልጅ ሁሌ አዲስ የሚሆንብን መቀበል የማንፈልገው ተፈጥሮ ነው”” በየቤታችን ሲመጣ ወድድንም ጠላንም የግድ እንቀበለዋለን አቅማችንን ልፍስፍስ ነው የሚለው ያለደረሰበት ሰው የለም ስሜቱ ከባድ ነው የሰው ልጅ ተፈጥሮን ለመቀየር ምንም የማድረግ አቅም እንደሌለው የምንረዳው በሞት ብቻ ነው”” ታውቃለህ ብዙዎቻችን ለሰው ልጅ በተፈጥሮ የተሰጡን ስጦታዎችን በራሳችን ፍላጎት እና ጥረት ያገኘነው ይመስለናል ስናጣውም ብዙ እንፈልጋለን ብዙ እንጥራለን ተፈጥሮ የነሳችንን ስጦታ በዚህ ምድር ያለውን የቴክኖሎጂ እና የሳይንስ ውጤት ተጠቅመን ለማሳካት እንሞክራለን ብዙ ሙከራዎችንም እያየን ነው”” ተፈጥሮ ግን ተፈጥሮ ነው በምንም ልንተካው አንችልም እንዲሆኑ ከተፈጠሩ ውስጥ አንዱ ደግሞ ሞት ነው ግን ማናችንም መቀበል አንፈልግም ”” ሰው ከሞተ በኃላ ትንሳዔ እና የዘላለም ሂወት እንዳለው ለምናምን እንኳ የምንወደው ሰው በሂወት ተለይቶን ገነት ይገባል ከሚሉን እዚሁ ለዘላለም አጠገባችን ቢሆን እንመርጣለን”” አረ ሁላችንም ብንሆን ዛሬ ብትሞቱ ገነት ትገባላችሁ ብንባል አይ ይቅርብን ነው የምንለው እናም ወንድሜ በሞት ያጣናቸውን የምንወዳቸውን እና የሚወዱንን ሰዎች እያሰብን በሀዘን ኩርምት ከምንል እነሱን የሚያስደስታቸውን በማድረግ ሂወታችንን ብንኖር የእውነት ነፍሳቸው የሚሰማን እና የሚያየን የሚደሰቱ ይመስለኛል”” ሂዎትህን ስላካፈልከን በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አስተማሪ ነወ ”” ሁላችንም የምንወዳቸውን ሰዎች ዛሬዉኑ እንደምንወዳቸው እንገራቸው ልናደርግላቸው የምንፈልገውን እና ያሰብነውን ነገር ዛሬውኑ እናድርግ እራሳችንንም ደስተኛ እናድርግ ዛሬን እንኑር”” እንስጥ እንለግስ “someone's trash is someone's treasure” እግዚአብሄር ሁሌም በስራው ትክክል ነው”” ስለ ጋብቻው ደግሞ ጥሩ አስበኃል የእግዚአብሄር ፈቃድ ይሁንልህ””በእርግጥ ምክር እና የሌላ ሰው ተሞክሮ መስማት አስተዋፆ ቢኖረው ከሁሉም በፊት ግን ወደ ሂወትህ ለሚመጣው ማንኛውም ነገር እራሳህን ማዘጋጀት ነው ሚስት ስትመርጥ ከዚህ በኃላ ያለወን ቀሪ ዕድሜህን አብረኻት” እንደምትኖር አሁን ላይ ሆነህ ማሰብ አለብህ”ቁሳቁስ ማሟላቱ በጣም ትንሹ ነገር ነው ””
@meskubogale4409
@meskubogale4409 Год назад
አይዞክ ወንድማችን ያልተነካ ሰው አለ ብለክ ነው እኔ የምወዳት የማዝንላት እናቴ ከዛ ደግሞ እጅግ በጣም የምወዳት እህቴን አጣሁ ሞት በጣም ክፉ እና ሁሌም አዲስ የሆነ ነገር ነው። ሞት ከባድ ነው በተለይ ያለእድሜው ሰው ሲለይ ከባድ ነው ግን ከማን ጋር ትጋጫለክ ከማን ጋር የግድ ለመጽናናት መሞከርና መጸለይ ነው እና በርታ ወንድሜ ፣ መልካምጊዜ ይሁንልክ ትዳርም አስበክ ከሆነ መልካም ትዳር እመኝልካለሁ!!
@Shalom77979
@Shalom77979 Год назад
ኡህ የእኔ ወንድም አስለቀስከኝ አይዞህ እግዝያብሄር አዋቂ ነው በህይወታችን ውስጥ እግዝያብሄር ሳያውቅ የሚሆን ነገር የለም! መበርታት አለብህ!
@mhreteabsamuel3670
@mhreteabsamuel3670 Год назад
በመጀመሪያ በጣም አክባሪህ እና አድናቂህ ነኝ የምትሰራቸው ስራዎች ሁሉ motivated ሚያረጉ ናቸው። ለኔ successful ብዬ ከማስባቸው ሰዎች መካከል ነክ በርታ
@hiwot8978
@hiwot8978 Год назад
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው 💔😭እግዚአብሔር ያፅናናህ በአንድ ወቅት እኔም በጣም የምደዉንና የምሳሳለትን ወንድሜ አጥቼዋለው " ህመሙን ለመግለፅ ቃላት አናገኝም ግን ደግሞ ሕይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ🤲🤲🙏🙏🤲🤲 በርታ ወንድሜ !!!🌹🌹🌹አብሬሎ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ።🌹🌹🌹🌹
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c Год назад
ወንድሜ ፈጣሪ የወደደውን አደረገ አይዞህ በርታ በል ሁላችንም የጊዜ ጉዳይናየቅደምተከተል ነው እና በርታ በል
@dame8852
@dame8852 Год назад
May God give you his strength & comfort! I feel your pain!
@redietzemedkun7773
@redietzemedkun7773 Год назад
ኑቲያችን የምር ክብር የሚገባው ወንድም ነው ያለህ እንኳን አንተ እኛ የማናውቀው እንኳን እንኮራበታለን ለሱ የትኛውም ክብር ይገባዋል ምርጥዬ ነው በቃ ከልቡ ሰው ነው በቂ ሰው እኔ አላውቀውም ግን በቃ ከልብ አክብሬዋለው ፈጣሪ ከልቡ መልካምን ሰው ወደራሱ ጠርቷል ለምን ማለት ሳይሆን እንደፍቃድህ ይሁን ነው የምንለው ፈጣሪ ነፍሱን በክብር ያሳርፍን!!🙏🙏🙏😍😍
@Gombet25
@Gombet25 Год назад
Oh በጣም አዝናለሁ ስለወንድምህ ማረፍ እግዜር ነፍሱን አፀደ ገነት ያስገባው:: ማግባትህ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው:: እግዜር ትዳራችሁን ያስምርላችው:: በጣም የማከብር የምወድህ መልካም ጨዋ ሰው ነህ:: ከአንደበትህ ጥሩ ቃል ነው የሚወጣው:: ባለቤትህም የተባረከች መሆን አለባት እግዜር ካንተ ያገናኛት:: ውለዱ ብዙ ትዳራችሁን ቤታችሁን የአብርሀሙ ስላሴዎች ይባርክላችሁ
@t.l.m.o.a2675
@t.l.m.o.a2675 Год назад
አይዞህ ወንድሜ ሐዘን ክፉ ነው ግን ቆሞ አፍር ማልበሰ ቀላል አይደለም ሁሉ ለበጎ ነው ገበሬ ዘሩን ዘርቶ ዘሩ ሲደርሰ ይሰበሰባል እኛም አምላክ ፍጥሮን ጊዚያችን መጠሪያችን ሲደርሰ እኛም በተራ እንሄዳለን ግን ለበጎ ነው ሁላችንም በተራ እንጠራለን ግን መዘጋጀት አለብን አምላክ ሳይጠራን በፊት ያሰከፋነውን ይቅር ብለን ጥሩ ነገር ሰርተን ነሰሃ ገብተን ነፍሰ ይማር ብለህ ዘክረው መልካም ትዳር ያሰብከውን አዛኝቷ ትሙላልክ አንተን መልካም ሰው መልካሙን ተመኝው አዛኝቷ በጎደለ ትሙላልክ
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Год назад
አይዞክ ናቲየ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ያግዚህ እግዚአብሔር አዋቂ ነወ
@netsaget5246
@netsaget5246 Год назад
ዳሎልዬ ሳላደንቅ አልቀርም እወድሀለው አደንቅሀለው አከብርሀለው ውድ ወድሜ እድሜ ዘመንክ ሁሉ በጤና በደስታ የተሞላ ይሁን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
ትዳር የፈጣሪ ስጦታነው ትዳር ታጋሽነትን ፍቅርን መተሳሰብን ብቻነው የሚፈልገው ሌላው ኑሮ በራሱ ያስተምርሃል ሁሌም አመስጋኝ ሁን ከጠዋት እስከምተኛ ድረስ አመስገን ይሁን ለበጎነው በል። በቃ ፈጣሪ በፍቅር በበረከት ይሞላሃል
@eyasubaba6437
@eyasubaba6437 Год назад
አይዞኝ ወንድሜ በጣም ቦታ ምንሰጣቸውን ሰውች ባልጠበቅንበት ሰአት ማጣት ህመሙ ከባድ ነው እኔም በምድር ለይ ከማንም በላይ የምወዳትን ታናሽ እህቴን አጥቺ ምድር ጨልማብኛለች ግን እግዛብሔር አላማ አለው😓😓😓😓
@netsaget5246
@netsaget5246 Год назад
እውነት ነው ነገ የቤተሰብ ጣልቃ መግባት ይጀመራል ስለዚ ከወዲሁ ለምን አልተመቸዋቸውም ምኔን ነው የጠሉት ብለ ለማወቅና ለመፍታት ሞክር ከዛ ደሞ የሷ ላተ ክብር ይኑራት ቤተሰብ ይመለሳሉ የቀረውን በፀሎት ጠይቅ
@habtemdemse8776
@habtemdemse8776 Год назад
Hazen ena desta mechem ayitefum!! Berta betam tenkara lij neh yewedmhn nebs yimarlh🙏 yasebhewun yasakalh melkam gabcha temengehu🥰♥️
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Год назад
አንድ ታሪክ አለ አባት ልጁ ሞቶበት በጣም ያዝን ነበረ ታዲያ አንድ ቀን በህልሙ በሰመያት ያሉት ሁሉ ሻማ ይዘው ሲሄዱ የሱ ልጂ ብቻ ሻማዋ ጠፍቶ ነበረ ለምን ልጄ ከሁሉ ያንች ብቻ ጠፋ ሲላት አባቴ ሁሌም ስለምታለቅስ እንባህ ያጠፋብኛል አለችው ይባላል እና ማዘናችሁን አብቅታችሁ እነሱን ደስ የሚያሰኝ የነፍስ ስራ በስማቸው ብሰሩ ለነሱ ደስ ያሰኛቸዋልና ነፍሳቸውን ይማረው ለሞቱት ሁሉ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያደረከው
@abemedia3346
@abemedia3346 Год назад
አይዞክ ወንድሜ መከራ በየቤታችን አለ ግን ማድያ ስላላወጣን እጅ ብዙ መልካም ሰዎች አተነል ይቻለም አንድ ነገር ስነገኝ አንድ እነጣለን አለም እንዳህነት እግዚአብሄር ያለው ይሁን ወንድም በስደት መከራ አይግጠማችሁ
@harontube75
@harontube75 Год назад
Ayizoh Nuty May God rest in heaven your brothr's soul....be strong actualy your strong enough....so continue your journy....
@eyulule8473
@eyulule8473 Год назад
እግዚአብሔር ያፅናሕ🙏
@salamsalam1234
@salamsalam1234 Год назад
ያድርግልክ መልካም ነገር እመኘልካለው
@mehalekzeleke5459
@mehalekzeleke5459 Год назад
ህይወት ይቀጥላል! አንተ ጀግና !!የሰዎችን ሕይወት ለመታደግ የታጨህ፡፡
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 Год назад
ናትዬ እጅግ በጣም ያሳዝናል:: ስሜቱ የደረሰበት ያውቀዋል:: ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው!! ሌላው ትዳርን በተመለከተ ከትዳር አማካሪዎች ላይ ጥሩ ትምህርት ውሰድ:: ባል ለመሆን እራስህን አዘጋጅ:: ቤተሰብ ያልመረቀው እና መመረቅ የሌለበት ጋብቻ አትመስርት::
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 Год назад
እኔን እኔን በኣባቶቻችን ኣብርሃም ይሰሓቅና ያቆብ ያኒረዉ መድሃኒ ኣለም
@user-un3nl4zi9v
@user-un3nl4zi9v Год назад
አይዞ ወንድሜ እግዚአብሔር ያለሁ ነዉ ይሆናል ጌታ በነገር መልካም ነዉ
@hiwottamerat6263
@hiwottamerat6263 Год назад
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል።እውነት ነው አንተ ደስተኛ መሆን ይገባሃል ።መልካም ሴት ትግጠምህ።
@ziyada4224
@ziyada4224 Год назад
አይዞህ ኑቲዬ ሀዘኑንም ልክ እንደ ህይወቱ አላፊ አርገው እሱ አጥተኸው ትዝታው ሚሞሪ ላይ አታስቀረው
@tizibtergete5728
@tizibtergete5728 Год назад
ወንድሜ ከማግግባትህ በፊት እጅግ እጅግ አብዝተክ ጸልይ የፈጣሪን ይሁንታ ሳታገኝ ፈጽሞ አታግባ ከሱ ያልመጣ ሀብትም ትዳርም ሁሉም ነገር አይበረከትም
@lidiyakassaye2069
@lidiyakassaye2069 Год назад
ኑቲዬ አይዞህ በርታ በል አምላክ ፅናቱን ይስጥህ በስራዎችህ ሁሉጌዜ አብሮክነው እሱን ደስ የሚያስብል ስራ እየሰራክ ሰለሆነ ነፍሱ በደስታ ሀሴት ታደርጋለች እናም አይዞን ወንድማችን በርታ
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 Год назад
ኑቲ አይዞህ በርታ አተ ጀግና ነህ ለሌሎችም አሪያ የምትሆን ወጣት ነህ ፈጣሪ ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልህ ወድምህንም ነፍሱን ይማረዉ ፈጣሪ የወደደዉን አደረገ 🙏🙏🙏❤️
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n Год назад
😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል ልብ ይሰብራል ግን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞክ ፈጣሪ የተሻለ ነገር አስቀምጦልህ ሊሆን ይችላል
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h Год назад
አብሬሎ ጀግና እንኳን ደስ አለህ ትዳርን እግዚአብሔር ነው የሚያስተካክለው በርታ እቃ ቀስ እያለ ይሟላል አንተ ብቻ በሙሉ ልብህ ትዳርህን አክብረህ ለመኖር መጣር አለብህ።
@zed8788
@zed8788 Год назад
ውሳኔህ ጥሩ ነው ሌሎችን በማገዝ ውስጥ የልብ ስብራትና ሀዘን ይጠገናል ::ከሁሉ በላዬ ለሆነው ለእግዚአብሔር አሳልፈህ ስጥ ዋናው እሱ ነው ውጤቱ እንዳምር 🙏🙏 አይዞህ ሳስበው ሰርግ ሲታሰብ የላስቬጋስ ሙሽሮችን ህግ መከተል ሳይሻል አይቀርም። ሁለቱ ብቻ ወጣ ብለው ለሳምነት ረፍት ወስደው ወደቦታቸው።። ሆሆ የምን ወጭ ነው ስንት የቸገረው አለ። ካለኝ ለነሱ ነው የማውለው
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 Год назад
እግዚአብሔር ይባረከህ ምኞትክን ሁሉ ያሳካልክ እንደአብረሀም የብዝዎች አባት ያድርግህ የወንድምክንም ነፍስ ይማር እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ በርታ ዘመንክ ሁሉ የሳቅ ይሁን
@senaittamirat3508
@senaittamirat3508 Год назад
Egziabher yefekedewun aderege zilezih geta besirawu lik new
@hiwoty3068
@hiwoty3068 Год назад
Wendmh yegna batch nbr malet be videoh new yawekut bewektu stnager. Ena egziabher nefsun be Genet yanurat 🙏
@jerryshege9841
@jerryshege9841 Год назад
አይዞህ ሁላችንም ህመማችንን ችለን ነው ኡፍፍ ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ መፅናናትን ይሰጥህ።ፈጣሪ የወደደው ያማረ ህይወት ይሰጥህ
@ጌታሆይ
@ጌታሆይ Год назад
አይዞህ ወንድሜ እኛም ወዴ እሱ ነው ምን ሄደው እንጂ እሱ ወደ እኛ አይሜጣም እግዚአብሔር ያፀናና
@metasbiyaayele3739
@metasbiyaayele3739 Год назад
አይዞክ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ያፅናችሁ ህይወት ይቀጥላል
@samritube645
@samritube645 Год назад
*ሂት እኛ ባሰብናት ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር በፈቀዳት ነው የምትራመደው እና ለወንድማችን ለፍሱን ይማረው አንተም ጠንክረህ ሰርተህ የተሻለ ቦታ እንደምናይህ አልጠራጠርም*
@haamt8994
@haamt8994 Год назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማዝነው እግዛብሄር ጽናቱን ይስጥህ ወድሜ
@selamtube-vr8sz
@selamtube-vr8sz Год назад
ኣይዞህ ወንድሜ እግዚኣብሄር የፈቀደው እኛ ምን ማንድረግ እንችላለን ሁላችን መሄዳችን ኣይቀርም ፅናቱን ይስጥህ ለወድማችን ደሞ ከደጋጎች ጎን ያኑርልን😭🤲🤲🤲
@mercybayissa
@mercybayissa Год назад
አይዞክ ኑቲ ብርታቱን ይስጥህ??? አንተ ጠንካራ ነክ እግዚያብሄር ይርዳህ!!!
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Год назад
አይዞህ ኑቲ ፈጣሪ የፈቀደዉ ሆነ ነፍሱን ይማረዉ ሁላችንም እዛዉ ነን እዉነት ነዉ የምንወዳቸዉ ሰዎች ሳይለዩን በፊት ፍቅራችን ብንገልጥላቸዉ ጥሩ ነዉ ካለፈ በኃላ ይቆጨናል አብሬሎ እንኳን ደስ አለህ አድናቂህ ነኝ ያንተ ሳቅ ብቻ ያስቀኛል
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 Год назад
አይዞህ ወንድማችን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን! ወንድማችን አንተን እና ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ያጽናችሁ 🙏
@destaleethiopia6992
@destaleethiopia6992 Год назад
ወዳጄ ምንም ብልህ ምንም ብፅፍ ማን እንደ ጉዳዩ ባለቤት። ግን አንዱ ቢያፅናናም በተቃራኒው ደሞ ሚዛን ባይደፋም የሆነ ነገር ማለት ደግሞ የነበረ ያለና የሚኖር ነውና እግዚአብሔር ሁሌም መልካም እና የወደደውን የሚያደርግ በስራውም የማይሳሳት ነውና እንደ ሰው ከባድ ቢሆንም ተስፋ ቢያሳጣንም ድቅድቅ ቢሆንብንም ወንድምህን ግን ከዚህ ዝብርቅርቅ ጣዕም አልባ ጨካኝ አለም በግዜ ስለወደደው ወድ እረፍቱ ወደ ቀኙ ጠርቶታል። እኛም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ወደዛው ነን። ልዩነቱ በቆየን ቁጥር አሳራችንም ይቆያል እንጂ። የወንድምህ ጀግንነት ደግሞ ከምንም በላይ። በዚያች ትንሽ እድሜው የጠፋብንን ሰው መሆን ሰው ሆኖ ማሳየቱ። እኔ ለኔ ነፍሱን ከሰጠልኝ ከጀግኖቹ መከላከያዎች ለይቼ አላየውም(ፖለቲካ ጦርነት የሚለውን አቆይተነው ማለቴ ነው። ለሌላው መኖር ነፍስን መስጠትን ብቻ ታሳቢ አድርገን።) ስለዚህ ያንተ መጎበዝ ለወንድምህም ጭምር መሆኑን ሁሌም አስብ። ጌታ ያበርታህ ያፅናናህ ይባርክህ ይጠብቅህ። ትዳር ላልከውም ፈጣሪ ይጨመርበት ፍቃዱም ይሁንልህ። ግን ስለወንድምህ ብቻ ብለህ ከሆነ ትንሽ የመድኃኒዓለምን ፍቃድ በፀሎት የሰዎችንም ልምድና የመሳሰሉትን ብታካትት። ከእድሜህ ከክህሎት በአጠቃላይ ትዳር ነክ ከሆኑ ጉዳዮች ጋር ተዋወቅ እስቲ። ዓለም 2 አይደለች? ትዳር----ፍቺ (ሞት---ልደት) ለሁሉም የልብህን በጎ ሀሳብ ሁሉ ያሳካልህ።
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Год назад
ልብ ይሰብራል እፉ ፈጣሪ ነፍሱን ይማር ዳሎልዬ 😥😥😥😥😥💞💞💞💞💞💞💞
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 Год назад
ኣይዞህ ወንድሜ እግዛብሄርብስራውን ኣይሳሳትም እኔም እንዳንተ የዛሬ ኣመት በጣም በተለየ የሚወደው ውንድሜ ኣጠገቤ እንዲሆን የካናዳ ፕሮሶስ ተጨርሶ መምጣቱ እየጠበቅኩ በሞት ተለይቶን በጣም ነው የተጎዳሁት ግን የእግዛኣብሄር ፍቃድ ኣሜን ብሎ መቀበል ነው እሱ የፈቀደው ነው የሚሆነው
@yona_d2
@yona_d2 Год назад
ጥሩ ሀሳብ ነው + ማንፈልገውን ሳይሆን እሚያስፈልገንን ሁላ መስጠት አለብን በዚህ ጊዜ ትርፉንም መስጠት ጥሩ ነው ኑቲ ጎበዝ ነህ አውቀህበታል መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምህ
@asniit1199
@asniit1199 Год назад
አመት ሞላው የጊዜው እሩጫ አይዞህ ኑቲ እግዚአብሔር ነፍሱን ከደጋጎች ጎን ያድርገው እኔ ነሀሴ 21 ወንድሜን መከታ ጋሻዬን ያጣሁበት ቀን ነው ልክ እንዳንተ ወንድም በውሃ ነው ያጣሁት ሁሌ ከልቤ አለ በተረፈ አብሬሎ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ
@melltube9254
@melltube9254 Год назад
በጣምያሳዝናልወድሜፋጣሬያጣሀቸውንወድምችህንበልጅይተካልህ
@elshadaysolomon2102
@elshadaysolomon2102 Год назад
አይዞህ ነብሱን በገነት ያኑራት
@ahmedbnabdon8419
@ahmedbnabdon8419 Год назад
Its very hard when you lost your brother God bless him..Iwish you good future. from Yemen we love you
@agjj5327
@agjj5327 Год назад
The listro guy melted my heart yene geta so humble ❤tebarek🥰
@geikyek1747
@geikyek1747 Год назад
ኣይዞህ የኔጌታ እግዚ ኣብሔር ያጽናህ
@frehiwot8811
@frehiwot8811 Год назад
እግዚያብሄር ያጽናናል እማገባትም ሚስት እንደሚስትም እንደውንድምህ ትሁንልህ መልካም የትዳር ጋዜ
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 Год назад
አለህ ወዲምህን ጀነተፈርዴስ የወርስልህ አተንም አለህ ያጠክርህ የሰብከዉነም መልከም ትደርዪስጥህ
@muskae5070
@muskae5070 Год назад
ትዳርህ የተባረከ ይሁን Bro Keep shining እንወድሃለን ኑቲ 😍😍😍😍
@andamlakfanta6037
@andamlakfanta6037 Год назад
nice bro keep it
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Год назад
እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ፈጣሪ ያፅናናክ ኑቲ 😥😥😥😥 ፡፡ አብሬሎ እንኳን ደስ ያለክ
@Ethiopian_made
@Ethiopian_made Год назад
😍
@Alexinfotech1
@Alexinfotech1 Год назад
🙏🙏 እናመሰግናለን NuTi ,በጣም አሰተማሪ እና ቁምነገር ያለው ፕሮግራም ነበር ,አንተም በርታ በል 💪💪
Далее
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 12 млн
Gelik yoki Velik?
00:20
Просмотров 823 тыс.