Тёмный

🔴🔴bermal giworgis tebel 🔴እሳት ነው ሚወርድብኝ.......... ጉልበቴ ላይያለው ፀበል ስገባ💔........... 

ኤልዳ ሚዲያ
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
/ @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

Опубликовано:

 

28 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@user-ud9kz6ln2u
@user-ud9kz6ln2u 3 месяца назад
እኔም ፀበሉ ሆዴ ላይ ሲርፍ ተቃጠልኩ እምነድ መስሎኝ ነበር እሄው ሳልጨርስ መጣው አባቴ ሰማዕቱ እባክህ በድጋሜ ለደጅህ አብቃኝ እና ፈውሰኸኝ ለምስክርነት አብቃኝ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 3 месяца назад
ታድለሸ በጉጉት አለቁኝ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 3 месяца назад
ድጋሚ ሂጅ ምልክት ነው በፀሎት አስቢኝ
@user-wc9ow5js4i
@user-wc9ow5js4i 3 месяца назад
አቤት መታደል😢😢😢በናፍቆት ሞትኩኝ
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 3 месяца назад
በድጋሜ ሂጅ ትድኛለሽ አህቴ ወይ መታደል አኔም በጉጉት ላልቅ ነው
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 3 месяца назад
ታድለሺ ኦፍምነውሀገሪገብቼ ፀበልገብቼ አስቀድሼ ስጋውደሙተቀብዬ በበነገታውብሞት አይቆጨኝም
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 3 месяца назад
የእኔስ ተራ መቼ ይሆን ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔስ መቼ ይሆን ለምስክርነት የምታበቃኝ
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl 3 месяца назад
እግዚአብሔር በረዳን።
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 3 месяца назад
ሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ልደጂህ አብቃኝ አባቴ❤🙏
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 3 месяца назад
ዘማሪ ዳዊት በክርስቶስ ፍቅር ስወድህ አገልግሎትህን ይባርክልህ
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS 3 месяца назад
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን
@KsaKsa-qg8fy
@KsaKsa-qg8fy 3 месяца назад
አባቴ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዎርሰ ሆይ እኔንም ከሰደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ🙏😢😢😢
@girmam5678
@girmam5678 3 месяца назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህት። አንቺን የሰማ መላእኩ፤ ለኛም ይድረስልን። ለኢትዮጵያዊያን ፣ ለመላው ህዝበ ክርስቲያን ሁሉ ፤ የተሰጠን በረከት በአግባቡ እንድንጠቀም እግዚአብሔር ይርዳን።
@user-bs6tj5vi1b
@user-bs6tj5vi1b 3 месяца назад
አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ እኔንም ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ🙏
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 2 месяца назад
የእግዚአብሔር ቃል ቀርቶ ወሬው ሁሉ ጸበል ሆነ ሠማይን እና ምድሩን የፈጠረው ጌታ ተረሳ አይደል አቤት ጌታ ማረን እባክህ።
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 3 месяца назад
መርዝነው የወጣልሺ እንኳን ፈሰሰ ፈጣሪ፡ይማርሺ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 3 месяца назад
ሰማእቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
@yodibayu
@yodibayu 3 месяца назад
ለቤቱ ያብቃን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከትህ ይደርብን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 13 дней назад
ፈጣሪዬ❤ስራህ ድቅ ነው ከማለት በላይ ምንም የለም እኔንም ከነቤተስቦቼ ፈውስኚ ፈጥረህ እዳትተወንኚ አደራህን😢
@kdjushs8357
@kdjushs8357 3 месяца назад
ወይኔ ቅድስ ጊውርጊስ ሲፈውስሽ ነው መታደልነው አንችን የፈወስ እኛንም ይፈውሰን እግዚሐብሄር ይመስገን
@tighist331
@tighist331 3 месяца назад
አባቴ እሕተማርያም ነኝ ለደጅሕ እብቃኝ🙏🏼
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 месяца назад
ፀበሎን ሳይ ይጨቀኛል እግር እጂ ባይታሰር ጥሩነው ለደጂህ አብቃኝ 😢😢😢
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 3 месяца назад
ክብር ለድንል ልጅ የሰማህቱ በረከትን የናታችን የኪዳነ ምሕረት ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🌷🌷🌷💠💠🌷🌷🙏🙏
@ggd5773
@ggd5773 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 месяца назад
የኔናት:መርዙን:ሲያወጣልሺነውኮ:አባታችን:ሰማአቱ:እኔንም:ከስደትመልሰህ:ለደጅህ:አብቃኝ:ሁሉም:እያለቀስኩነው:የማያችሁ:ከመጓጓቴየተነሳ:አደራ:በፀሎትአስቡኝ:ወለተኪዳን:ብላችሁ😢😢😢😢
@tighist331
@tighist331 3 месяца назад
ሰመቱ ቅድስ ጊዬርጊስ ፈረስኛዉ እሩቅ ነው ያለሑት በረከትሕ ይድረሰኝ ፈጥነሕ ድረስልኝ ኮቴሕን አስማኝ እጣኑን ጭስ እሽተኝ የፅበሉን ድምፅ አስማኝ እባክሕ🙏🏼😞
@Yemariamtube-21
@Yemariamtube-21 3 месяца назад
አሜን ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን
@GeAl-xe3nb
@GeAl-xe3nb 2 месяца назад
ስራዬን ለአለም መስክሩ ይላል ቃሉ ነገር ግን የሚቀርቡት ሰዎች ለምን ታእማራቱን ፣ያየውን ለምንድነው የሚደብቁት እባካችሁ ያያችሁትን መስክሩ በሉዋቸው
@ezanaabraha2785
@ezanaabraha2785 3 месяца назад
Amen amen amen
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 3 месяца назад
ሰመአቱአባቴ ለደጂህያብቃኝ
@ngsti277
@ngsti277 3 месяца назад
ለደጁ ያብቃን ጌታ እየሱስ ኣምላኬ❤❤❤
@user-ls3td3br3l
@user-ls3td3br3l 14 дней назад
ሰማቱ እኔንም ባለሁበት ፈውሰኚ ተቸግሪለሁ ድረስልኚ😢😢😢😢
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 3 месяца назад
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🌾🌾🌾😭😭🌾🙏🕊🕊🍀🍀🤲🤲
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 3 месяца назад
በስማብ ሳየው😢ውስጤ ይደነግጣል
@Atifra1532
@Atifra1532 3 месяца назад
Thanks!
@user-wk8hh2od6n
@user-wk8hh2od6n 3 месяца назад
ሰማአቱ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ
@desnetcherkos2509
@desnetcherkos2509 3 месяца назад
Kudus jewrgis abatea eneam asbegn ledejih abkagn 😔😔😔
@esayaskasa4313
@esayaskasa4313 3 месяца назад
Enym y 4 amte set lije alchegn minm atwrarem smatu abte ldjek abekagne
@tighist331
@tighist331 3 месяца назад
ስመእቱ ጊዬርጊስ በተአምሩ ይፈውሳታል ለደጁ ያብቃት🙏🏼🙏🏼
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 3 месяца назад
ቃል ሂወት ያሰማልን
@mahimarg6731
@mahimarg6731 3 месяца назад
Ledeju yabkagne semeatu kidus Georgis yemarn
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 3 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መቼ ነው ደጅህን የምረግጠው?
@genetyibas1067
@genetyibas1067 3 месяца назад
እኔንም፣ፈረሰኛው፣ጊወርጊስ፣ለደጅ፣ያቡቃኝ፣
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 3 месяца назад
ልጆን ፊቶ ልካ ስታፀልይ ነበር ነው ያለችው እሱ እንዴት ነው
@fikiral3877
@fikiral3877 3 месяца назад
Cherso yemarshe ehte. Ergatana mastwalshe dese yelale berchi
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 3 месяца назад
ፖስፕርቴና መታወቅያየ ቀኑ አልቋ መኽድእችላለሁወይ ❤❤❤❤እባክህ ዘማሪ ዳዊት መልስልኝ እባክህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fannygebre8061
@fannygebre8061 3 месяца назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 3 месяца назад
Endie tadia yemiakosil kehone endiet sew yimiral tilalachu tadiya.
@salamasalama7098
@salamasalama7098 Месяц назад
ቦታው የትነው ተሠቃየው በማሪያም
@user-ye3sg9ft3z
@user-ye3sg9ft3z 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@RahelbeyeneW.mariyam
@RahelbeyeneW.mariyam 2 месяца назад
Embete temaresh
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 3 месяца назад
😢😢😢❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 3 месяца назад
Amenamenamen ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ex2df6uc9g
@user-ex2df6uc9g 3 месяца назад
የኔስ ተራ መቼይ ሆን
@MesuLihem
@MesuLihem 3 месяца назад
የክራሩ ድምፅ ቢቀር
Далее
когда мучает жажда // Eva mash
00:58
Просмотров 523 тыс.