Тёмный

🔴🔴bermal giworgis tebel 🔴ጊዬርጊስ አንተ መተክ ውሰደኝ ወይ ፈረሱን ላክልኝ ..... ስነቃ ደም በደም ሆኜ ነበር......💔🛑🛑❌ 

ኤልዳ ሚዲያ
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
/ @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

Опубликовано:

 

21 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 3 месяца назад
የኔ ውድ አባት የኔ እስትንፋስ የኔ ህይወት መድሀኒያለም የሱን ፍቅር ለመግለፅ የአለም ቋንቋዎች ቢገጣጠሙ የሱን ፍቅር የመግለፅ አቅም ፍፁም የላቸውም
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 3 месяца назад
Betam ene sumun sansa bicha enbaye yimetal
@user-wc9ow5js4i
@user-wc9ow5js4i 3 месяца назад
ቸሩ አምላክ ተመስገን😢😢😢 በስደት ያለነዉንም ሸክላዎችህን ለምስክነት አብቃን😢😢😢
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 3 месяца назад
Amen amen amen
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 3 месяца назад
ፈረሰኛው ወደ ፀበልህ ጥራኝ❤❤❤❤
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 3 месяца назад
ሁላችንም ይጥራን 😢
@kdjushs8357
@kdjushs8357 3 месяца назад
አምላከ ቅዱስጊወርጊስ እኔንም የልቤን መሻት ሁሉ የውስጤን በሽታ እንዲያድነን ለምኑልን
@adnatsegaw1867
@adnatsegaw1867 3 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃንና ከነቤተሰቦቸ እንቆቅልሻችን ፍታልን ፈውሰን አባቴ
@user-ui9kk1pd2w
@user-ui9kk1pd2w 3 месяца назад
መንክር እግዚእኣብሄር በቅዱሳኒሁ! እግዚእኣብሄር በቅዱሳኑ የሚያደርገው ተኣምራት ልዩ ነው!
@mercymercy331
@mercymercy331 3 месяца назад
@lulihani3684
@lulihani3684 3 месяца назад
ታላቁ ሰማእት ቁዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ኣብቃን አሜን
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 3 месяца назад
ቸሩ መድሃኒያለም ክብርና ምሰጋና ይድርሰህ አምላከ ቅዱሳን ለደጅህ አብቃኝ
@merd24
@merd24 3 месяца назад
የሰማዕቱ ሥራ ድንቅ ነው። እኔም በፈረሱ አፈናጦኛል በ2ኛው ቀን በሚያስገርም ግርማ ነው ቅዱስ ጊዎርጊስ እናትና አባቴ በፈረሱ ላይ ተፈናጠው ያየኃቸው። ግን አባቴን እኮ አላውቀውም ህፃን እያለሁ ነበር ያረፈው። የእግዚአብሔር ሥራ ግሩም ነውና ቀድሞ ይዘክሩት ስለነበረ እነሱን አሳየኝ። ኧረ የእርሱ ሥራ ተነግሮ አያልቅም። በትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ 3፥2 ላይ እንዲህ ይላል '' አቤቱ ድምፅህን ሰምቼ ፈራው'' እንዳለ በሰማዕቱ ፀበልም ውስጥ የሚሰማው ድምፅ የእግዚአብሔር ድምፅ ስለሆነ ያስደነግጣል ያስፈራል ግን ደግሞ ፈዋሽነቱ ፈጣን ነው።
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 3 месяца назад
ምስጋና ላንተ ይሁን አባቴ ቸሩ መድኃንያለም እኛንም በቸርነትህ ጥራን 🙏
@MiMi-eh9tg
@MiMi-eh9tg 3 месяца назад
ክብር ክብር ክብር ይሁን ለቸሩ መድኃኔ አለም አይ መታደል ምን አይነት እደለኛ ነሽ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እኛምን ልጀቹ ለደጅ ያብቃን
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 3 месяца назад
ያብርሃም የይሳቅ የያቆብ ያባቶቻችን ኣምላክ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ኣዲናይ ቅዱስ እያው ጸባኦት እየሱስ ክርስቶስ ያለም ሁሉ ጌታ የሰማዩ ንጉስ የምድሩ ባለቤት ለኛስ ትደርስልን ይሆን ይህን ቅዱስ ቦታ ታደረሰን ይሆን በረከትክን ድንቅ ስራክን እንመሰክር ይሆን ያች የድህነት ቀናችን ምች ትሆን እባክህ ድረስልንና እኛም እንመስክር ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ ባለነጭ ፈረስ ሰማእቱ ለኛም ድረስ የጊዮርጊስ ኣምላክ እርዳንና ሰው ኣድርገን ሰው መሆን ኣቅቶኛል ቤቴ ላይ ቆመክ ታንኩዋኩዋለክ ግን ቁልፉን ጣሁት ቤቴ ትዘግቶዋል ለማን ልጠይቀው ኣባቴ እፈልግሃለውኮ ግን ላገኝክ ኣልቻልኩም ቤቴን በምን ልክፈተው ሰማእቱ ይሰጠኝ ይሆን ኣገኘው ይሆን ኣጣሁትኮ ሰው መሆን ኣቃተኝ ታድለሽ ምንፈሴም ኣካሌም ኣንተጋር ነው ያለው ሰማእቱ ይህን ብሩክ ደጅክን እረግጠው ይሆን ጸበልክን እጠጣ ይሆን ኣምላኬ እሊናዬ ደከመ እውነት ሰማእቱ ፍቀድልኝና ደጅክ ልምጣ በማሪያም
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 3 месяца назад
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርዳኝ
@selamfisaha421
@selamfisaha421 3 месяца назад
ሰማአቱ ቁዱስ ጊዮርጊስ ካለሁበት እንዲፈወስ ፍቀደልኝ
@jshejsvs478
@jshejsvs478 3 месяца назад
አሚን ለሁላችንም
@genitmd1829
@genitmd1829 3 месяца назад
የኔ እህት ውስጤን ተነፈሽልኝ። የማረን ውዱ አባታችን ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ የተመሰገነ ይሁን። እንኳን ደስ አለሽ እህቴ።
@Alem_1
@Alem_1 3 месяца назад
ታላቁ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤
@user-ms4db6ro6r
@user-ms4db6ro6r 3 месяца назад
አሜንአሜንአሜን አባት በልጅ ሀይጨክንምኮ መዳንያለም የኔ ጌታ ሥሞ ይመስገን አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cw3bq3qe8n
@user-cw3bq3qe8n 3 месяца назад
ቅዱስ ጊወርጊስ አትለፈኝ ፈዉሰኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼ለደጅህ አብቃኝ❤😢
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 месяца назад
የኔ መድሐዓኒያለም ለሁላችንም ልዩነው በደሙ የዋጀን ጌታ ምስጋና ይድረሰው አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 3 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ጥራኝ ወደደጅህ
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 3 месяца назад
ለአንቺ የፈቀደው እድል ለአኛም ያደረገልን በአውነቱ መታደል ነው ከአይምሮ በላይ ነው የሰማዓቱ ደጅ መርገጥ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 месяца назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኛንም አስበን
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 3 месяца назад
እግዚአብሔር..ይመስገን.ላባቴ.ለአለም..መድሀኒት..ለሱ.ክብር.ምስጋና..ይገባዋል❤❤❤❤
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 месяца назад
ሊቀሰመአቱ እባክህ ደጅህን አስረግጠኝና የአምላኬን ፍቅሩን ,ቸርነቱን ምህረቱን አሳየኝ!!!
@user-fs3gz4qw2t
@user-fs3gz4qw2t 3 месяца назад
ምስክርነትሽ ሲያስደስት ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@hiwanKaliy
@hiwanKaliy 3 месяца назад
የኔ ውድ አባቴ መድሀኔአለም ህይወቴ መመኪያየ እስትንፋሴ አለኝታዬ ሁሉ ነገሬ አምላኬ ላንተ የምገልጥ በዝህ አለም የለም የእውነት ፍቅርህ እንደ እሳት ያቃጥላል ❤ ክብርና ምስጋና ይድረስህ 🕊🤲❤ለደጅህ ጥራኝ😥
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ተነግሮ የማያልቅ እፁብ ድንቅ የሆነነዉ የእርሱ ሰራ
@user-lb8ie6xv3l
@user-lb8ie6xv3l 2 месяца назад
ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ ልን ቅዱስ ጊወርጊ ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tsegabteklay
@Tsegabteklay 2 месяца назад
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ❤❤❤ለደጅህን ኣብቃኝ ኣባቴ ❤❤😢😢
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 месяца назад
አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም የውስጤን አሳብ ሁሉ ለፈውስህ ከነቤተስቦቼ ደጂህ አብቃኝ ከስደት በስላም መልስኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ😢😢😢
@user-nu4fm2hp7l
@user-nu4fm2hp7l 3 месяца назад
ዉይ የኔ እህት ታድለሽ ምስክርነትሽ ይጋባል ቸሩ መድሀኒያለም የኔ ጌታ ክበርልኝ እዉነት ነዉ እኔ ሸክላህ ነኝና ስራኝ የኔ አባት❤🙏⛪ላንቺ የደረሰ መድሀኒያለም ይድረስልን ይማረንም🙏❤👑
@user-fr1yj5wv4k
@user-fr1yj5wv4k 3 месяца назад
እኔንም ከነ ባለቤቴ ወለተ ማርያም እና ገብረእግዚአብሔርን ጥራን ሊቀ ሰመአት ቦታህን አስረግጠን
@user-ck6tj6qg3e
@user-ck6tj6qg3e 3 месяца назад
Amen amen amen ❤ ledegih abikan.semaetu giorgis
@mulumulu5957
@mulumulu5957 3 месяца назад
አምላኬ ሆይ አምላከ ጊዮርጊስ ጎብኘን እኛ ስደተኞች ልጆችክን😢😢😢 አቤቱ አምላኬ ሆይ ታሪካችንን ቀይር ለዚች እህታችን የደረስክ ለኛም ድረስልል ልባችንን ተመልከት አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢
@yemsrachsisay8956
@yemsrachsisay8956 3 месяца назад
Amen amen amen 🙏
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ምን ይሳነዋል ለመድሀኒያለም ስማይና ምድርን የፈጠረ ጌታ መታደል ነው ፈረስኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ ልጆቼ ለደጅህ ያብቃን እንመስክራለን አይቀርም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ❤❤❤
@dest567
@dest567 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን:: የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲
@addisietafere1918
@addisietafere1918 3 месяца назад
አሜን
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 3 месяца назад
Egzabher ledeju yabkan.
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 месяца назад
በእውነት ለናተ የደረስ ለሁላችንም ይሁን ይደረግልን😢
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 3 месяца назад
ሰማእቱ እርዳኝ😢😢😢
@ngsti277
@ngsti277 2 месяца назад
እኔማ ሀፃተኛ ብሆንም ይናፍቀኛል መድህን ኣለም ጌታየ ለደጅህ ኣብቃኝ ኣብቃን
@senayitegetachew544
@senayitegetachew544 2 месяца назад
ክብር ሁሉ ለመድሀኒአለም
@habtamueneyew3526
@habtamueneyew3526 3 месяца назад
ድንቅ አምላክ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@zenayalew9779
@zenayalew9779 3 месяца назад
እግዚአብሄር ይመስገን እንደምን ሰነበታችሁ የእውነት እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ለእኛም ፆለት አድርጊልን እኔ እንኳን ለዚህ የሚያበቃ ከሃፅያቴ የተነሳ እንዳይቀስፈኝ እፈራለው ሆኖም ግን ስደት ነኝ እግዚአብሔር ለቦታው እንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ ወየልኝ እኔን ባርያህን 😢😢😢😢
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 3 месяца назад
Amen Yene Liyu abat amsgnialehu🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@user-ge8eb2tc2d
@user-ge8eb2tc2d 2 месяца назад
ዉድ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሠቦቸ እንደት አመሻችሁ እኔ ያለሁት በሥደት ነዉ እና በፀሎታችሁ አሥቡኝ እባክሕ ወድሜ ለሚገቡት ወደሀገሬ እስከምገባድረስ እባክሕ በፀሎታችሁ እንዲያሥቡኝ ለምንልኝ እባክሕ በሠማዕቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥም እኔ ትልቅ አፇያተኛ ነኝና ሥሜ ፍቅርተ ማርያምነዉ ወድሜ አደራ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@nekabeb1333
@nekabeb1333 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@SaraSara-vi4zj
@SaraSara-vi4zj 2 месяца назад
Ellllllllllllll❤❤❤Cheriso ymariln Amen
@lidacall9142
@lidacall9142 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@haymeamor9461
@haymeamor9461 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢 medhanyaleeeeem mn yigelsewal ❤❤❤❤❤❤❤
@lydiemarsaud209
@lydiemarsaud209 3 месяца назад
Amen 🙏🙏🙏🙏❤️
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 3 месяца назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@burtukanfayisa3891
@burtukanfayisa3891 3 месяца назад
😭💒🤲🏻🙏🏻☝️
@mimiwmichael5012
@mimiwmichael5012 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@user-bq8pu3ko7y
@user-bq8pu3ko7y 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@lulu2384
@lulu2384 3 месяца назад
Cheru mdanyalem lbetu ybkane
@Azie860
@Azie860 3 месяца назад
Kbri ngzabher ykun ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fannygebre8061
@fannygebre8061 3 месяца назад
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 3 месяца назад
😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@BiniamTesfay-tg5ms
@BiniamTesfay-tg5ms 3 месяца назад
Egziabiher gietaye lesew yefewesk lenie demo fewsegn
@Keyehulum
@Keyehulum 3 месяца назад
Tamr 1 2 3 eyalachhu btlekut tru new
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 3 месяца назад
😢😢😢😢
@DanaD-vq8rn
@DanaD-vq8rn 2 месяца назад
Temesegn
@mulutola
@mulutola 3 месяца назад
Abbaa kiyya gooftaa kiyya gara mana kee na waami😂
@mercymercy331
@mercymercy331 3 месяца назад
Amen 🙏 ❤!
@user-zv4zr1xy7d
@user-zv4zr1xy7d 3 месяца назад
🙏 Amen
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 3 месяца назад
TMSGAN AMLKA LKDES GERGESH NANA KANFRSHEN❤
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 3 месяца назад
Kidus geyorgies yetran hulachenm yetchenkuten Hulu fetari yefwesachew. Lemnaye ehe new.
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 месяца назад
ጥያቄ አለኝ እዲቴ ነው ከተለያየ ክፍለሀገር ለመምጣት ስንፈልግ እዴት ነው መምጣት የምንችለው ለምሳሌ እኔ ጎጃም ክፍለሀገር ነው የምኖረው ስለዚህ የምታቁ መልሱልኝ !!!!!????😢
@yeshitesfaye9180
@yeshitesfaye9180 3 месяца назад
lanchi yederse Amlak lenem ledekamawa yedrselgne
@ritaritademissie6746
@ritaritademissie6746 3 месяца назад
ymechal khon aworugi
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 месяца назад
ወድሞቼን እድታቀርብልኝ በ 14 ነው ከናተጋር የሚሄዱት ዛሬ ጎደር አድረው እሺ ወድሜ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
@ritaritademissie6746
@ritaritademissie6746 3 месяца назад
enam lemmsker eflgalho gen fita endetay alflgem
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 3 месяца назад
ለምን ቢታይ ምን ችግር አለው ፊትሽ
@AssDdf-xu9iy
@AssDdf-xu9iy 3 месяца назад
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.በረከታቹሁ ይደርብን
@mekdeschekol8133
@mekdeschekol8133 3 месяца назад
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ
Далее
СКАМ НА TWITCH
14:07
Просмотров 191 тыс.
ШОКОЛАДКА МИСТЕРА БИСТА
00:44
Просмотров 398 тыс.
Каха и суп
00:39
Просмотров 1,8 млн
Кто то встречал их на улице?
00:59
СКАМ НА TWITCH
14:07
Просмотров 191 тыс.