Тёмный

🔴🔴bermal giworgis tebel 🔴ጨጎራ ከጥቅም ውጪ ነዉ ተባልኩ….በርሜል ፀበል ስገባ ግን..... 

ኤልዳ ሚዲያ
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 3,9 тыс.
50% 1

ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
/ @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

Опубликовано:

 

26 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 месяца назад
የኔ የዋህ ገበሬዎችኮ የአብረሃም በግ ናቸው በፀሎታችሁ አስቡን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 2 месяца назад
ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃኝ።
@hawashasefa5016
@hawashasefa5016 3 месяца назад
ለኛም ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጁን ረግጠን ጠበሉን ተጠምቀን ለመመስከር ያብቃን ጊዮርጊስ አባቴ እኔ እደምወድህ አንተ ታውቃለህ ወንድማችን ጨርሶ ይማርህ
@MesuLihem
@MesuLihem 3 месяца назад
አባቴ ቅዱስ ጊዬርጊስ እባክህ አድርሠኝ❤❤❤❤
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 2 месяца назад
አባቴ ለርሶ የደረሰ ለኛም ይድረስ ሰማዕቱ አባቴ የልቤን ፈፀፅምልኝ
@user-wc9ow5js4i
@user-wc9ow5js4i 3 месяца назад
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመሥገን. ❤❤❤የኔ የዋህ አባት ቸሩ አምላክ ካንተጋር ይሁን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 3 месяца назад
እኔ በጣም እየተማረኩት ያለሁት የአባታችን ትትህና ነዉ ስለዉነት አባታችን በእድሜ እና በጤና ይባርክልን እንድህ ዝቅ በሎ እንሱን መስማት እዉነት እንዴት ደስ እንዳለኝ ቃል ሂወት ያሰማልን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 2 месяца назад
አባቴ ሆይ ለደጂ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏
@MesuLihem
@MesuLihem 3 месяца назад
አምላከ ቅዱስ ጊዬርጊስ ማረኝ❤❤❤
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢
@mestawet438
@mestawet438 3 месяца назад
ሰማዕቱ ሆይ. እባክህ ለደጂህ ብቻ አብቃኚ
@ngsti277
@ngsti277 2 месяца назад
ኣቤቱ ጌታየ ለደጅህ ኣብቃኝ ኣብቃን
@kirubelHabtamu-id4ke
@kirubelHabtamu-id4ke 3 месяца назад
ay egzhabher gen men aynet dek amelak nek 🥺🥺😭
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 2 месяца назад
በፆለታችሁ አስቡን🙏🙏🙏🙏
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 3 месяца назад
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን
@Abelaa1988
@Abelaa1988 3 месяца назад
Yewah meskin deg azagn yewah gebre biruk egziabher ye yewahoch amlak newna enkwan adanot yneeee miskinnn egnam egziabher amlak fekdolen ledejiluuu yabkalen egziabher sifkid new hulum mihonewena❤❤❤❤
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mes5uy9er8r
@Mes5uy9er8r 3 месяца назад
ሁላችሁም ለደጁ ያብቃችሁ የመዳም ቅመሞች
@ngsti277
@ngsti277 2 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@lidacall9142
@lidacall9142 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@hailuzearaya
@hailuzearaya 3 месяца назад
Fetari ersson yesema enenim yismagn ledejum yabikagn. Hulachininim yisman yemihireta Amilak new.
@AaaaAaaa-ee8gy
@AaaaAaaa-ee8gy 3 месяца назад
እግዚያብሄር ይመሥገን
@fannygebre8061
@fannygebre8061 3 месяца назад
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-ui1ds5kr2f
@user-ui1ds5kr2f 3 месяца назад
እስኪ ባካችሁ ግማሹን ቻሉኝ ስለ ጊዮርጊስ🙏🙏
@wozemmart
@wozemmart 3 месяца назад
Eshi
@user-bq8pu3ko7y
@user-bq8pu3ko7y 3 месяца назад
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@eyrusalemtadele5608
@eyrusalemtadele5608 3 месяца назад
Ketay guzo meche new
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 3 месяца назад
TMSGAN AMLKA EMBATY MREJAM KDASEYA SAMETY GERGES
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 3 месяца назад
የሚሰውራችኩየደብተራጠበልነው ይልቅበየሱስእመኑ
@bisrigmichael6934
@bisrigmichael6934 3 месяца назад
የማያምን እዚህ ምን ይሰራል ይልቅ ሂዱና ነፍሳቹ አድኑ ። እኛ በጌታችን በአምላካችን በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ እናምናለን በወላዲቱ በንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት እናምናለን።አሜን
@bisrigmichael6934
@bisrigmichael6934 3 месяца назад
የማያምን እዚህ ምን ይሰራል ይልቅ ሂዱና ነፍሳቹ አድኑ ። እኛ በጌታችን በአምላካችን በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ እናምናለን በወላዲቱ በንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት እናምናለን።አሜን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 3 месяца назад
መናፍቅ የጨለማውን የሚያምን እዚህ ለመድረስ መቼ ታድለክ/ሽ
@user-wc9ow5js4i
@user-wc9ow5js4i 3 месяца назад
ልቦና ይሥጣችሁ. ሌላ ምን ይባላል
@-ly8jj
@-ly8jj 3 месяца назад
Abcd እስኪበመጀመሪያ እየሱስክርስቶስ ብላችሁ ጥሩት ጫፍይዛችሁ አትሩጡ ሌላውን ለመተቸት አትቸኩሉ ደጋግማችሁ መጽሀ ቅዱስአንብቡ መልሱእዚያአለ እናለራሳችሁ መጥፊያ አታዘጋጁ 😢ጻድቃንንየሚጠሉይጸጸታሉ የተባለውን አትርሱ ባታምኑም ዝምበሉ እግዚያብሔር አንድቀን መልስ ይሰጣችኋል ዝምብላችሁአትለፍልፉ።የኦርቶዶክስተዋሕዶ ልጆች ለማያውቁሰዎች በተቻላችሁመጠን አስረዷቸው እንጅ አትሳደቡ ስድብ የሰይጣንነው ፣ሰማእቱ ለደጁያብቃን🎉🎉🎉
Далее
Luiza Rasulova #luizarasulova
00:37
Просмотров 1,7 млн
What turned out better to repeat? #tiktok
00:16
Просмотров 4,2 млн