Тёмный

🔴 ዘርፌ ከበደን "በአስቸኳይ" መርዳት አለብን❗❗❗ 

Ge'ez Tube
Подписаться 64 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

#EOTC:-
#My_Media_ማይ_ሚዲያgizetubeጊዜቲዩጊዜቲዩብAxumTubeLalibelaTubeSEBEZTUBESEBATSTUDIOAhaz #HaletaTvMahberMediaMahtotTubeETARTMEDIASaddisTvEthiopMehreteabAsefa #YenetaTubeTewahedoMediaLijBiniTubeMikiZeMichaelAhaduDailysolomonteshome

Опубликовано:

 

1 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 413   
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 4 месяца назад
ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ ስለሆነ ብዙ መከራ ደረሰበት ።ወዳጄ ቤተክርስቲያናችነም ለዚህ ነው ፈተና የበዛባት።
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 5 месяцев назад
የእኔ ጣፋጭ እግዚአብሔ ያሳድግሽ የእኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤
@honomegegnet7306
@honomegegnet7306 5 месяцев назад
ምን ጣፋጭ አንደበት ነው ያላት ይች ህፃን ብላቴና❤❤❤❤❤
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 5 месяцев назад
❤እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸዉን ያሳድርብን እኔ ዛረ አስራ አራት አመት በፍት ከሞት አድኖኛል ስለሁሉም የመባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት አምላክ ይክበር ይመስገን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ለፃኑዋ ቃለህይወት ያሰማልን ከኔዘርፈ መሰሎች ልቦና ያድላቸዉየተለያዩ አሳታች መኑኩላትም እግዚአብሔር ሌቦና ያድላቸዉ ወንድማችን ገዘጠኛ ነሽዬ በርታልኝ ፀጋዉን ያብዛል በእዉነት እዩ ጩባ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠዉ የስድብ አፍ ተሰቶታልና እግዚአብሔር ይገፅፀዉ አለም ተበላሽታለች አቤቱ ማረን ይቅር በለን ምህረቱን ላክልንቅንድብ መቀነደብ ለሰትም አይፈቀድም ኀጥያት ነዉ አቤቱ ማረን ግዕዚ ወንድሜ በርታ ዘርፈ ታስቀኛለችም ታሳዝነኛለችፀበውል ብትጠምቅ ይወጣላትል የያዛት ሰጢያን አቤቱ ማረንአራ ዘርፈቆም ብለሽ አስብ እህተ ወይኔ ምንአይኔት እብደት ነዉ😢
@bediluwolde5592
@bediluwolde5592 4 месяца назад
የበግ ለምድ ለብስ ከሚመጡ በውስጣቸው ነጣቂ ከሆኑ እግዚአብሔር ይጠብቀን ይጠብቃችሁ። ልቦና ይስጥልን።
@adanetenkir3093
@adanetenkir3093 4 месяца назад
በጣም ጠቃሚ ትዝብቶች እያቀረክ ነውና በርታልን!!
@astuworku7780
@astuworku7780 5 месяцев назад
እድግ በይልን የኔ ጣፋጭ 🙏🙏🙏
@zed8332
@zed8332 3 месяца назад
አግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የፃዱቁ አብነ ተከለ ሃየማኖት በረከታቻዉ አየለየን❤❤❤
@user-ih1iq9sr8m
@user-ih1iq9sr8m 4 месяца назад
አሜን የኔ ጣፋጭ አንቺ ን ም ያሳድግሽ
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 5 месяцев назад
ጎበዝ በርቱ! እሱ ይሳደብ ተዉት! ጥሩ ነው! መጨረሻ ሁላቸውም ይጸጸታሉ!
@asgedederebadereba426
@asgedederebadereba426 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@abenezereskinder9457
@abenezereskinder9457 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@hana.6956
@hana.6956 5 месяцев назад
እንደዚች ያሉ ልጆች ትክክለኛ የእግዚአብሔርን ቃል ወንጌልን ቢያውቁ ጥሩ ነበር ሒወትን የሚያጣፍጥ እግዚአብሔር ነው። ይሔን አይነት ወንዶች የተረገሙ ናቸው ያልተገባ ነገር የሚያደርጉ።እንደኔ አይነት ሞለክሴ አገኘች ማለት ምን ማለት ነው?እዩ ጬፍ የተቃራኒ መንፈስ ያለበት እሱን የሚከተሉት ሰወች ያሳዝናሉ። ምንም የሚያስቅ ነገር የለም የክርስቶስ የፍቅር ሊሆን ይችላል።ይህ ሰው የጴንጤቆስጤ አይመስለኝም ለምን ብትል ነጠላ ለብሰሽ ነው ያለው።ማበድ አለማበዷን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው። እውነት ነው ሁላችንም ሐጥያተኞች ነን ነገር ግን ነገ ወደ ቀደመው ሒወቷ እንዳትመለስ እግዚአብሔር ይሁናት። በረከት ከእግዚአብሔር ነው።
@user-ig9tc5ot5r
@user-ig9tc5ot5r 4 месяца назад
ኦርቶዶክስ እውነት ሀቅ ናት ማንም ወጣ ገባ ሰቀለ አወረደ ምኗም አይቀይርም
@seblemengistu4361
@seblemengistu4361 5 месяцев назад
ተባረክ ወንድሜ በዚ ቻናል ተጠቃሚ ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር ፓስፖርትህ ተስተካክሎ
@GANAT22JUMARA-qf9gs
@GANAT22JUMARA-qf9gs 5 месяцев назад
የኔ ጣፋጭ እድግበይ
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 месяцев назад
ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን 🙏
@meryjkin5703
@meryjkin5703 5 месяцев назад
በጣም የተመቹኝ አባት እንደኔ ያለ ቆነጆ፣ በቃ አሁን በደንብ አረጋግጫለሁ ስምንተኛው ሺህ አልፏል ወይኔ ግን ምድር ላይ ነን እየኖርን ነው ወይስ ሞተናል አረ ንገሩኝ መኖሬን ክርስቶስ አለመምጣቱን ተጠራጠርኩኝ ወይኔ አባ !!!
@Sariyemaryamlji
@Sariyemaryamlji 5 месяцев назад
😂😂😂
@mariouset142
@mariouset142 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔጣፋጭ
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 5 месяцев назад
ወንድማችን እናመሰግንሀለን ቃለሂዎት ያሰማልን❤❤❤
@AsterAbrham-sy3tw
@AsterAbrham-sy3tw 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 4 месяца назад
አሜን ወንድማችን አንተንም እግዚአብሄር ባለህበት ይጠብቅህ ወንድማችን እናመሰግናለን ኑርልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@asfawbono8250
@asfawbono8250 4 месяца назад
ኧሪ ሱካር የሆንሸ ተባሬክ እግዝአቤሔር ያሳድግልን
@Asnakech100
@Asnakech100 4 месяца назад
አይ ዘርፍዬ! በቃ አበደችና አረፈችው? ውይ ምስኪን ስታሳዝን! ለነገሩ በቅርቡ እንደምታብድ እየጠበቅን ነበር!
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 5 месяцев назад
ዘርፌ ከበደ እኩ ዘፉኝ አዝማሬ ነበርች እግዚአብሔር አምላክ ከዛ ከአዝማሬነት አወጣት ግን ምን ዋጋ አለው ካደች ልክ እደአይውዳ አውደግሞ ትልቁ ዳቤሎሰ ተደራርባታል እግዚአብሔር ልቡሸን ይመልሰው ወይ ሙለክሴው ሳጥላኤልም መላህክት ነበረ ያልታደልክ ሙለክሴ😢😢😢😢
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 месяцев назад
ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን 🙏
@yerasew1
@yerasew1 5 месяцев назад
አዝማሪ መሆኗ ለራሷና ለራሷ ነው። ነገር ግን ከአዝማሪነት ወጥታ በኦርቶዶክስ ቤት ዘማሪ ሆነችና ሁሉም ደስ አለው ወደ ነፍሷ መዳኛ ስለተመለሰች። በመቀጠልም ወደ ጴንጤ/ፕሮቴስታንት ሔደችና መዘመር/መስበክ ጀመረች፣ ምርጫዋ ነው መብቷ ነው ተብሎ ታለፈ። ችግሩ የመጣው ታዲያ መቸ ነው ከተባለ ዘርፌ ኦስቶዶክስን መዝለፍና በሴራ መንገድ የውሸት ትርክት መተረክ ስትጀምር እና ሰዎችን በሀሰት ወደአላስፈላጊ የህይወት ጉዞ መሳብ ስትጀምር ነው። ያለፈው የሶሻል መዲያ ታሪኳ ስለሚናገር ማለት ነው። በዚህ መሰረት ቁምነገሩ ምንድነው ከተባለ ስንነቅፍ መሰረታዊ ነጥብ ይኑረን ለማለት ነው።
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 4 месяца назад
Wolidia abezagnawochu yawukatal abirachewu yadegechiwu zefagn neberch
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 4 месяца назад
Tkilye yasadigushi
@user-xi6np8oz6u
@user-xi6np8oz6u 4 месяца назад
ተረት።ዲያብሎስ መንፈስ እንጂ በአካል መገለጥ አይችልም።
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 5 месяцев назад
እድግ በይ እማ አሜን አሜን አሜን
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 5 месяцев назад
❤፣🇪🇷❤️🙏ወንድም ድያቆን አንድ ቀን ያሳቀኝ የዘርፌ ነገር መንፈስ ወረደ ብላ ተዘርራ እንድትወድቅ ያዙዋት ቀስ ብላ እየሳቀች ተነሳች
@tadelechtanga858
@tadelechtanga858 5 месяцев назад
ኢየሱስ ፍቅር ነው❤❤❤ዘንድሮ ደከመን እኮ
@user-xz9vo5jn3b
@user-xz9vo5jn3b 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እድግ በይ
@tsegeredabelay3912
@tsegeredabelay3912 5 месяцев назад
Yene mar Egziabher yasadegesh. The little girl is so adorable bless her heart❤❤❤❤
@user-qx9wk9dn2j
@user-qx9wk9dn2j 4 месяца назад
Ameen Ameen Ameen❤❤❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 месяцев назад
ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን 🙏
@sablacell1012
@sablacell1012 5 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-lp4xl2kj1s
@user-lp4xl2kj1s 5 месяцев назад
በርታ ነው ብዙ ሰዎች በጣም ነው ምታቀርበውን የሚወዱት
@user-cj1bf3gy4v
@user-cj1bf3gy4v 5 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@mariouset142
@mariouset142 4 месяца назад
A men Amen Amen❤❤❤
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በፀጋያሳድግሸ ተባረኪ።
@birhanas6970
@birhanas6970 4 месяца назад
Amen amen
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 5 месяцев назад
ሰው ግን ፈራጅ ነው በእውነት ለምን ባለማህተብ ተመልሻለሁ በቃኝ ሲል ወንድማችን እንዳለው አናበረታታም? ጌታችንና መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስኮ መቅደላዊት ማርያምን ሲመርጥ ዝሙተኛ ናት ሐጢያተኛ ናት አትመጥነኝም አላለምኮ ???? ምን ስለሆንን ነው እኛ ፈራጅ የምንሆነው ሰዎች?????? እህቴ አይዞሽ በርቺ ጠንካራ ሁኚ
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ልቦናዋን ይመልስ
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 месяцев назад
ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን 🙏
@sgysyeys8004
@sgysyeys8004 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን የጠፉትን ይመልስልን
@aregashmarta1903
@aregashmarta1903 4 месяца назад
Zarife yene melikam ye geta jegina egizabiheri yibarekish
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 5 месяцев назад
ኦርቶዶክስ አይደለም ለራሷ ህዝብ ለዓለም የምትፀልይ ድንቅ ምስጢር ያለባት እምነት ነች
@tigistteferee3296
@tigistteferee3296 4 месяца назад
Amen
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 4 месяца назад
ተራጋሚውማ በአደባባይ ተራገመ እኮ ደስ የሚለው እርግማኑ በ7 ዕጥፍ ወደ ብብቱ ተመልሶበታል በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም።
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 5 месяцев назад
Amen amen amen ye ne mar ❤❤❤Egziabher yasadgshe
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 месяцев назад
ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን 🙏
@gelilaalemayehu7040
@gelilaalemayehu7040 4 месяца назад
Amennnnnnnnnn
@user-vp7gf4tx3s
@user-vp7gf4tx3s 5 месяцев назад
If we are crazy, it is for God. If we have our right mind, it is for you. The love of Christ controls us, because we know that one person died for everyone. 1Ch. 5:13-15
@peacelove4778
@peacelove4778 5 месяцев назад
ፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖ 😋😋😋
@user-ju3xu2vn2i
@user-ju3xu2vn2i 5 месяцев назад
We believe in jesus we Orthodox we respect full our hero that ones jesus chrises we love hin he is the part of our life that's true that ones Orthodox prehches so pls came dowan all Protestant what's happened to you
@tirhasbaraky5740
@tirhasbaraky5740 4 месяца назад
ብስማኣም ወንድ ውንድ ምህን ኣልብት ያህ ስውይው ስት ንው ብልግ ኣይርብም ጥርው ኣይድልም ይግርምል ውይግድ 🙏🙏🙏
@user-kc7jm8oz3h
@user-kc7jm8oz3h 4 месяца назад
Yene geta eyesus
@user-qo5jr2zq2z
@user-qo5jr2zq2z 3 месяца назад
Egzabher. Yemarat. Ebacahu. Endeteregaha. Erdate. ❤️🌈🌞🌄🙏🙏🌹
@user-cq4nu5xn4e
@user-cq4nu5xn4e 5 месяцев назад
ዘመረች እንጅ ምን አጠፋች እግዚአብሄር እኮ ልብን የሚመረምር አምላክ ነው እስኪ ከቻልክ መጵሀፍ ቅዱስ አስተምረን ሰው ከምትተች ወንድሜ🙏
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 5 месяцев назад
አሜን
@SenaitTeklemariam-kc4db
@SenaitTeklemariam-kc4db 4 месяца назад
ኢየሱስ ይወድሃል ::ሌላውን ትተህ ወደ ራስህ ብታይ መልካም ነው ወንድሜ ሆይ ::"ትንኝን ማጥራቱን "ትተን ወደ ኢየሱስ እንመለስ::
@mssnoon1874
@mssnoon1874 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤🤲🤲🤲
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 5 месяцев назад
እኔ ብሆን ፀጉር ቤት ያለኝ,ወንድ ልጅ መጥቶ ቅንድቤን,ፀጉሬን እንደ እህቶች አድርጊኝ ቢለኝ, ሒድ ከዚህ እለው ነበር😅😅😅
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 5 месяцев назад
ዘርፌ ከፍታታል እናንተዬ እንድረስላት፣
@wwoldaw2609
@wwoldaw2609 5 месяцев назад
ህፃኗን እግዚአብሔር ይሳድግልን
@user-ut7fe2lo7g
@user-ut7fe2lo7g 4 месяца назад
Zerfa kebede zemeneshen abezeto yebarkehes zerfa mehame atabedeme
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 5 месяцев назад
ካበደች ቆየችኮ 😢እሚረዳ ቤተሰብ አጣ እኮነው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ልቦናዋን ይመልስላት
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 месяцев назад
ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን 🙏
@nigusekebede4186
@nigusekebede4186 5 месяцев назад
ለእዩ ጩፋና ለመሰሎቹ ለምንድነው መልስ ምትሰጧቸው እግዚአብሔር መልስ ይስጣቹ ብላቹ ለምን አታልፉም ፈጣሪ በየት በኩል ይስራ እናንተ እኮ ናቹ መልስ እየሰጣቹ ዘንዶው ስድቡን እንዲቀጥል ምታረጉት
@Kabe-jt1xq
@Kabe-jt1xq 5 месяцев назад
Amen amen amen qalehiwot yasemalin
@user-ow3hz8zf1o
@user-ow3hz8zf1o 5 месяцев назад
Amen. Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shewalemayteko5301
@shewalemayteko5301 4 месяца назад
Yena kemam ❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 5 месяцев назад
Egziahber Yasadegish Lije ❤❤❤
@user-nd8dh6ri9h
@user-nd8dh6ri9h 4 месяца назад
አሜን፣አሜን፣አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን የኔ ጣፋጭ ህፃን አሜን አሜን አሜን ፃድቁ ውሀውን ይለውጡልን❤❤❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 5 месяцев назад
አሜን አሜን ምላሷ ሲጣፍጥ
@maizeiadah152
@maizeiadah152 5 месяцев назад
Amen Amen Amen Enkuan abiro aderesen
@user-jh9ho2vq4d
@user-jh9ho2vq4d 5 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እድግ በይልን የኔ ማር
@seniwelde9626
@seniwelde9626 5 месяцев назад
ወይ ዘርፌ እንዲህ ይለይላት ድሮም ለመታየት ነው ወደ ጴንጤ የኤደችው ግን ልታብድ ነው።
@workineshadugna
@workineshadugna 5 месяцев назад
Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
@EgigayehuKibret
@EgigayehuKibret 5 месяцев назад
Ameeeen kalahiwat yasamalan Ameeeen kalahiwat enkan adarasachaw adarasan Ameeeen
@Meqades
@Meqades 5 месяцев назад
Amen Amen Amen
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 5 месяцев назад
Amen Amen Amen Enkane Abero Adarasane Yena mareee Edegei Beyelgeiiiii
@YergalemHilmarem
@YergalemHilmarem 4 месяца назад
ዘር ፌን በተመለተ ምናልባት አሁን የደረሰችበት እግዛብሔር እንዳልተወሽ መልክት ነው ብትመለሽ እላለሁ
@user-fj6xd9pq3k
@user-fj6xd9pq3k 5 месяцев назад
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 5 месяцев назад
እግዚያብሄር አምላክ ከጨለማ ወደ ብርሀን ይመልሳት እንጂ በጣም ታሰጋኛለች ኦርቶዶክስ ያረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 4 месяца назад
Tebarek wedeme andebateh des yemil yeteregagah betam chewa kenebetesebeh edmena tena yesteh
@user-kc7jm8oz3h
@user-kc7jm8oz3h 4 месяца назад
Eyesus
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 4 месяца назад
የኔውድ እድግ በይልኝ
@Beet4142
@Beet4142 5 месяцев назад
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 5 месяцев назад
የተረገሙ መነኩሴ መስለው የገቡ ተኩላወች ናቸው እኒህን ልብ ይስጥልን ሳይሆን ያጥፋልን ነው የሚባለው ወድ የሚያገቡ መነኩሴ ነን የሚሉ የመጡበት ዘመን አገራችነን ያጠፉት
@meratom8582
@meratom8582 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mengistuaddis8443
@mengistuaddis8443 5 месяцев назад
ወጥቶ የመጣዉን እጅ የነበረዉን አማኝማ ማንጉዳይ ብሎት ወድሜ ያየኸዉ እይታህ ግን ጥሩነዉ እስቲ የራሳችንን ጉድፍ ዘወርዘወር ብለን እንመልከት
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 5 месяцев назад
ምንም ቢሆን መጀመሪያዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናትና ወደፀበል እንውሰዳት፣ በጤናዋ አይደለም.
@seblemengistu4361
@seblemengistu4361 5 месяцев назад
ማቲዬ ተባረክ
@user-uk9jz8ki4o
@user-uk9jz8ki4o 5 месяцев назад
geta yibarkih
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 месяцев назад
ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን 🙏
@kerstosefikirinawe5047
@kerstosefikirinawe5047 5 месяцев назад
Amen amen amen
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 5 месяцев назад
amen
@tariqwatariqwa3545
@tariqwatariqwa3545 5 месяцев назад
Amen amen amennn
@Gabo662
@Gabo662 5 месяцев назад
AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@AshenafiZewde-tj4sr
@AshenafiZewde-tj4sr 5 месяцев назад
እውነት ነው ነገሩ ባረገው ኦ እመብርሃን ተንቃ እስከመቼ አይሏን ዛሬም መኖሯን የአምላክ እናት መሆኗን ታረጋግጥ አትፍረድ ወንድም የመጨረሻ ነው ትንቢቱ ይፈፀምግድ ነው እንደበዙ እንዳወኳት በተክርስቲያንን አይቀርም እውነት ያሳዝናል
@abayabay3382
@abayabay3382 5 месяцев назад
የኔጣፋጭ እድግበይልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistteferee3296
@tigistteferee3296 4 месяца назад
❤❤❤amen ekane aberu adersn
@tfddftyy3628
@tfddftyy3628 5 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nunubelete8142
@nunubelete8142 5 месяцев назад
ዲ/ን ሐይለ ሚካኤል ወንድሜ አንተ ካለህ ክብር ጋራ ትንሽ እየተጠነቀክ ቢሆን ጥሩ ይሆናል በተለይ የምታቀርባቸው ፎቶዎች የተጋነኑ እንዳይሆኑብህ ተጠንቀቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ መሆንህን እንዳትዘነጋው 🙏
@user-ls7jw9en1s
@user-ls7jw9en1s 5 месяцев назад
ዘርፌ ማለት በእግዚአብሔር የተመረጠች በመፈስ ቅዱስ ያበደች ነች
@user-ke5kw5pg1e
@user-ke5kw5pg1e 4 месяца назад
Eshi. Yenakojo
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 4 месяца назад
❤❤❤
Далее