Тёмный

🔴bermal giworgis tebel🔴ከስኳር እና ከኮልስትሮል በበርሜል ፀበል ነፃ ወጥቻለሁ ልጄ ሱሰኛ ... 

ኤልዳ ሚዲያ
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
/ @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

Опубликовано:

 

2 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@orthodoxmezmur21t75
@orthodoxmezmur21t75 3 месяца назад
ለደጅህ አብቃኝ እኔም ለመመስከር ያብቃኝ እስከ መቼ የሰው ምስክር እየሱ መኖር ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ታውቃለህ የውስጤን ቋጠሮ ቋጠሮዬን አንተ ፍታልኝ አሜን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-gf5sw1nq8j
@user-gf5sw1nq8j 3 месяца назад
ሊቀ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእናተ የደረሰ ለእኔም ይድርስልኝ።
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 3 месяца назад
ቅዱስ ጎርጊስ አባቴ እመብርሀን እናቴ ለደጃችሁ አብቁኝ ከነ ሙሉ ቤተሰቦቸ
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq 3 месяца назад
ለደጅህ አብቃን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ 🙏🙏🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 месяца назад
ሰማእቱ አባቴ አመሰግንካለሁ ውድም ና ልጄን ለደጅህ ስላበቃህልኝ የቁሩትንም አተ ስትፈቅድ ታመጣቸዋለህ አሜን ❤❤❤❤❤❤
@tigistabrha3967
@tigistabrha3967 3 месяца назад
ቸሩ መድሀኒያለም እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ የዋህ ታታሪ ሰራተኛ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ሰመአቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ጨምሮ ይማርሽ አሜን 🙏🙏🙏
@Rahel-re3ig
@Rahel-re3ig 2 месяца назад
ሊቀ ሰማቱ ቅዱስ ጊወርግሰ ለደጁ ያብቃኝ
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 3 месяца назад
ሰላም ለናተ። ይሁን። ወድማችን። ከልጀጋር እመጣለሁ በህዳር ላይ ብያለሁ በፀሎት አሱቡኝ ። ወለተ ሀና ልጀ ማርና ባለበተ ቪላድምር አስቡኝ ከሩስያ🙏🙏🙏
@mestawet438
@mestawet438 3 месяца назад
የልብሽን ይፈፅምልሽ ማማ
@burtukanwoldie5977
@burtukanwoldie5977 3 месяца назад
Ebakish botawu sidershi Ehit sillasie eska betasebuwa bilash asibign kabad be siga himam alabigg Ebakish Ebakish
@AzebTakele
@AzebTakele 2 месяца назад
ላንች የደረሰ አምለከ ጊወርጊስ ለኛም በጭንቅ ላለነዉ ይድረስልን እረ ጨንቆኛል ፀልዬልኝ ወተ/ጊርጊስ ብላቹ
@TgistHello
@TgistHello 3 месяца назад
እህተ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@user-vp9cs8vh5l
@user-vp9cs8vh5l 2 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በፀሎት አስቡን
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 3 месяца назад
እኔንም ለደጁ ሰማእቱ ለደጁ አብቃኝ❤❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 2 месяца назад
ቅዱስ ጌወርጊስ አባቴ ለደጂህ ያብቃኝ🙏 🙏🙏🙏
@tsahayamara-jz3rg
@tsahayamara-jz3rg 3 месяца назад
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጡ መምህር ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እኔም አድ ታናሽ ወድም አለ እዲሁ በቁማር በመጠጥ ሱስ ተይዞ ከቤተሰብ አይስማማ አሁንማ ጭራሽ ድምፁም ጠፍቶብኛል እባካችሁ ቸርነት ወለተ ስላሴ ሀይለ መስቀልን እና መላ ቤተሰቦቼን በፀሎት አስቡኝ አባቶች ወድሞች እህቶች ሊቀ ሰመአት ቅዱስ ጋወርጊስ ደጁን እድረግ ፍቃድህ ይሁን መምህር በፀሎት አስቡን
@amrantube4521
@amrantube4521 3 месяца назад
ፍቅርተማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@kienfemichaeltemesgen9168
@kienfemichaeltemesgen9168 2 месяца назад
በቅዱሳኑ ላይ አድሮ ድንቅ የሚያደርግ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን።
@Rahel-re3ig
@Rahel-re3ig 2 месяца назад
አስካለማርያም ነኝ በጾሎታቹሁ አስቡኝ
@user-hy4fb3bg4w
@user-hy4fb3bg4w 3 месяца назад
ፈጣሪ እንኳን ፈወሰሽ
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን።
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 месяца назад
ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አደርሰኝ
@user-bp8rs5ue4n
@user-bp8rs5ue4n 3 месяца назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች ወለተ አረጋዊ ብላችሁ በፀሎቶ አስቡኝ
@abebat2017
@abebat2017 3 месяца назад
ወለተሚካኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@TgistHello
@TgistHello 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@EtagnGmariam-rj8fi
@EtagnGmariam-rj8fi 2 месяца назад
ለደጅሆ ያብቃን አሜን።
@nebyatwerede7409
@nebyatwerede7409 3 месяца назад
Amen amen amen ❤❤❤
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p 3 месяца назад
Amne amne amne
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 3 месяца назад
አሜን። አሜን አ ሜን
@otteralshehri07
@otteralshehri07 2 месяца назад
❤❤❤አሜን
@fannygebre8061
@fannygebre8061 3 месяца назад
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@senaityohans888
@senaityohans888 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@yadelewabebaw
@yadelewabebaw 3 месяца назад
sematu miazia1 degeh negn ebakh eskmeta minm mesnakel endaygetmegn.chekuyalew ena hatiategnew legeh degehn eskmergtew
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p 3 месяца назад
,samati. Kedse gawrgse. ,enthne kadne murti eynme wdbti. ,yakrbne
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 3 месяца назад
👍👍👍🤲🤲🤲🤲
@yonas1ababexelotoasebugemu205
@yonas1ababexelotoasebugemu205 3 месяца назад
Lebem Kene Beteseboche Ante Maren
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 3 месяца назад
ወንድሜ እዲሄድ እፈልጋለሁ ከሱጋ የሚሄድ ካለ እኔ እከፍልለታለሁ
@hibretmulu2440
@hibretmulu2440 2 месяца назад
መሄድ የሚፈልግ ሰው አለ ላገናኝሽ
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 2 месяца назад
@@hibretmulu2440 እሺ አገናኝኝ
Далее
СКАМ НА TWITCH
14:07
Просмотров 191 тыс.
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12