Тёмный

🛑መንግሥት አውሬ ሲሆን/ግብረ ሰዶም በመንግሥት እንደተፈቀደ መምህሩ አፈረጡት/መንክር ሚዲያ 

መንክር ሚዲያ-Menker Media
Подписаться 197 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

#ውድ_ተመልካቾቻችን_በሚኪ_ሚዲያ_እምታውቁት_ቻናላችን_ወደ_መንክር_ሚዲያ_ስም_ለውጥ_እያደረግን_መሆኑን_ለማሳወቅ_ነው

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 414   
@menkermedia21
@menkermedia21 Год назад
መንክር ማለት ልዩ ድንቅ ማለት ነው። መንክር ሚዲያ ድንቅ እና ልዩ ስለሆነቺው ቅድስት ቤተክርስቲያን ወቅታዊ እና ሚዛናዊ መረጃዎችን፣ትምህርቶችን፣ዝማሬዎችን፣የምእመናን ጥያቄ ማብራሪያ ፣እና የበረከት ስራዎችን የሚሰራ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው።በዚህም መሰረት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት ሕጋዊ የዘገባ ፍቃድ የተሰጠው ሕጋዊ ሚዲያ ነውና እርስዎም ከእኛ ጋር አብረውን ይቆዩ ያገለግሉ ይገለገሉ ዘንድ ሚዲያውን Subscribe, Like,Share ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ። ለሀገራችን ሰላምን፣ለቤተክርስቲያናችን አንድነትን፣ለህዝባችን ጤንነትን እግዚአብሔር ይስጥልን ። መንክር ሚዲያ-Menker Media የእናንተው።
@tilmer9552
@tilmer9552 Год назад
የመምህር ፍሬ ነኝ። እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን!!! አክብራቹ መምህርን ስለጠራችሁት እግዚአብሄር ይባርካቹ
@hannazeurael8865
@hannazeurael8865 Год назад
እኔ የመምህር ፍሬ ነኝ ተምሬ በርሱ ተለውጫለሁ።እርሱን ሳይሆን በትምህርቱ መድኀኒዓለምን ተከትዬ ቅዱስ ቁርባን እየተቀበልኩ 1 አመት ሆኖኛል እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገር እንዳውቅ እና እንድነቃ አድርጎኛል።
@saronisrael752
@saronisrael752 Год назад
መምህር ተስፋዬ የምንግዜም ጸሎቴ በቤቱ እንዲያጸናክ ነው ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach Год назад
መምህሬ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ሞገስ ይሁንህ ልፋትህን ፈጣሪ ይቁጠርልህ ገና ብዙ ሰው ታነቃለህ❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Год назад
መማህር ተስፈዬ ቃላህዉትን ያስማልን እኔም መማህር ተስፈዬ ተማሪ ነኝ በሱትምህር ነዉ ኑሮዬ የተቀየረወ ❤❤❤
@yemariam
@yemariam Год назад
እውነት ለመናገር ከዚህ በላይ እንዴት አድርገው ፈትፍተው ያጉርሷቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏
@ቅድስትሶልያና
@ቅድስትሶልያና Год назад
እኔም የሚገርመኝ እሱ ነው
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Год назад
አይነ ልቦናቸሁን ይክፈትላቸው
@yemariam
@yemariam Год назад
@@ቅድስትሶልያና ለእያንዳንዱ ጠማማ ና የሚያስቆጣ ጥያቄ ልጁ ሲጠይቃቸው ። ትህትና በተሞላ አነጋገር የሚመልሱት ልዮ ነዎት መምህር ( ፍቅር ከክርስቶስ ትህትና ከማርያም ) 💚💛❤🙏
@ወለተአረጋዊዪ
@ወለተአረጋዊዪ Год назад
እኔም የሚገርመኚ ያህ እኮነው እኔ አሁን ምንም አላቅም በስምአም ከማለት ወጭ ግን ገብቶኛን በጣም ነቅቻለሁ ከስንት ነገር ወጣሁ እግዚአብሔር ያመስገን ግን ብቻ ልቦና ያስጣው
@amirasadek4232
@amirasadek4232 Год назад
የመምህር ተማሪዎች ሁላቹም የተጠቀማቹትን ነገር ኮመት ላይ ፃፉ መምህራችን እንወድሀለን
@YORDANOSENGIDA
@YORDANOSENGIDA Год назад
Ewnet new 1dwa Enenegn 💯🙏🙏🙏😢
@Mahdermaryam-df2ql
@Mahdermaryam-df2ql Год назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተሥፋዬ እኔና እኔን መሠሎቹን ከሀፂያት ጉድጓድ አዉጥተኸናል በእዉነት እረጅም ከጤና ጋ ያብዛልን 🤲🤲🤲በፀሎት አሥቡኝ ከነቤተሠቦቼ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
እግዚአብሔር ይመስገን ጎሽ እንደዛህ መጠይየቅ ነው ጥሩ እውነት ሁላችሁም ቃለህውትን ያሰማልን አሜን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን የኛ የዋህ ቀን መምህራችን ተባረከልን አሜን❤❤❤
@mekedeslegesse2728
@mekedeslegesse2728 Год назад
መምህሬ እድሜ ከጤና ጋ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abc12452
@abc12452 Год назад
እኔ ከኦርቶዶክስ እምነት ወጥቼ ሙስሊም ልሆን ትንሽ ሲቀረኝ መምህርዬን በዩቲዩብ አገኘዉት ከዛ ኦርቶዶክስን በጣም ወደድኳት ለመምህር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ!!እግዚአብሔር እርሱ ላይ አድሮ አስተማረኝ ክብሩ ይስፋ
@TsedeneiaHailu
@TsedeneiaHailu Год назад
yene.mari.enqan..egzehabiher.derselish.memihrachin.bebzuwochin.hiwot.yekeyere.new
@NabratNabrat
@NabratNabrat Год назад
Egizabeher yetemesigen yihun
@selamkahsay2489
@selamkahsay2489 Год назад
እልልልልል🎉🎉🎉በጣም ደሰ ይላል እግዛብሔር ይመሰገን!
@esset1685
@esset1685 Год назад
ጋዜጠኛው ስራውን በርግጥ የሰራው መምህራችንም አንድና አንድ እግዚያብሄርን በመያዝህ መልሶችህ አኩርተውኛል ለዛም እግዚያብሄር ይመስገን ለማያልቀው እውቀቱ 🙏
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Год назад
ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ፆሙን በሰላም እንዳስጀመረን የድንግል ማርያም ልጅ በሰላም ያስፈፅመን እንኳን ደና መጣችሁ መምህራችን ልዩ እኮ ነህ እንተ የእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Год назад
ኢትዮጵያ ላይ በአደባባይ ወቶ ስለመናፈስት ማስተማር በጣም ከባድ ነው በዚህ ዘመን ሆዳም እና ደብተራ ጠቋይ በበዛበት ዘመን እኛን ለማንቃት እራሱ አሳልፎ ሰቶ ለህዝ የቆመ መምህር እግዚአብሔር ዋጋህን ይከል ቅዱስ ሚካኤል ሀይል መከታ ይሁንህ
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Год назад
በትክክል
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Год назад
እውነት ነው መምህር ፈጣሪ ይጠብቅ
@YORDANOSENGIDA
@YORDANOSENGIDA Год назад
Amen Ewnet new🙏😢
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
አሜን ፣እዉነት ነው 🙏🤲
@TsedeneiaHailu
@TsedeneiaHailu Год назад
ewunet.new.amen.amen.amen
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 Год назад
ዉዱ መምህራችን በአንተ ትምህርት በእግዚአብሔር ቸርነት ህይወቴ ተርፋል መድሀኒአለም ይጠብቅህ በፀጋ በሞገስ ያኑርክ ያለፈውን እንድረዳ ያለሁበትን እንዳስተውል ከጨለማ እንድወጣ በነፍስ በስጋ እንድተርፍ ድነክ የመዳንን መንገድ መርተኸኛል ተምረክ አስተምረኸኛል ጀግና ወንድሜ ክበርልኝ
@reethareetha2319
@reethareetha2319 Год назад
ሁሉም. እግዛብሄር. በሰጣቸው. ፀጋ. ያገልግል. ነቀፋ. ይቅርብን.
@samrisamri3353
@samrisamri3353 Год назад
መምህራችኝ እንዳንተ አይነት ነፍሳችን ከሲኦል የመለሳት መምህር የለም እድሜ እና ፅጋው ያብዛልህ ❤❤❤
@ehiteehitelema2067
@ehiteehitelema2067 Год назад
በመምህር ትምህርት ፆም ፀሎት ባልበረታም ስግደትም ጀምሬያለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ መምህር ድንግል ማርያም አገልግሎትህን ታፅናልህ አሜን
@yirgalemjemal-do5dk
@yirgalemjemal-do5dk Год назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Год назад
መምህር ተስፋዬ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ስንቱን ፁሙ: ፀልዩ: ስገዱ: ንስህ ግቡ: በመጨረሻም ቁረቡ እያለ ትክክለኛውን ይህይወት መንገድ የሚመራን ትልቅ መምህራችን እንወድሀልን እድሜና ጤና ከመላቤተሰብህ ጋር እመኝልሀለሁ::
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
አሜን አሜን አሜን❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
አሜን አሜን አሜን❤❤
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 Год назад
አቦ!!መምህር ጌታ መድሃኒያለም ጨምሮጨምሮ አንደበቱን ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@endiendi2772
@endiendi2772 Год назад
መምህርዬ እግዚሀብሄር ሁሌም ካንተጋ ይሁን ንቁ ተዋህዶ
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Год назад
እንቁ መምህረየ እንኳን በሰላም መጣህልን በእዉነት እኔ በመምህረ ተሰፋየ ህይወቴ ተለዊጨ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በሰደት ሲካረተተኚ የነበረ በመምህረ ተሰፋየ ነዉ የነቃሁ መንፈሰ በሆኑ ያወቀኩት እንቁ መምህሬዬ እመቤቴ ትጠብቅህ በርታልን የኔ አባት❤❤❤
@meisme7593
@meisme7593 Год назад
#ሚኪ ደፍረህ መምህር ተስፋዬን ለቃለ መጠይቅ ማቅረብህ መልካም ነው። #ሌሎችንም እንዲሁ እንደምታደርግ ተስፋ አለኝ።
@habtamuebabey5403
@habtamuebabey5403 Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ መምህር እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
@Mነኚወለተአረጋዊ
እኔ እራሱ የግል ወሲብ ነበረብኚ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ንስሀ ገብቸ እፆማለሁ እሰግዳለሁ በማን ትምርት ነው የተለወጥኩት በመምህር ተስፋየ ትምህትነው
@AaAa-gj5bh
@AaAa-gj5bh Год назад
መምር ተስፋየ አበራ እግዝአቤር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እንወድአለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@obhwd3134
@obhwd3134 Год назад
አጠረብኝ ባያልቅ ብየ ተመኘሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ
@tube-ut2kq
@tube-ut2kq Год назад
እኔ ሀይማኖቴን ልቀይር 98% ደረሼ የመምህር ምህረተአብ ትምህርት ነው የመለሰኝ ፆም ፀሎት ስግደት ሱባኤ ደሞ ከነመምህር ግርማ ተስፋዬ ከሌሎቹም ሁሉም መምህሮች የራሳቸው ኳሊቲ አላቸው ፍለፊት ተነጋግሮ አገልግሎቱን ማስፍት በጎቹን መጠበቅ ግዴታ አለባችሁ መምህር የኔ ሂሮ❤❤❤
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
መምህር ባንተ ትምርት እና በመምህር ግርማ ትምርት ነው ከሰሎሞን አምነት የመጣሁት እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አዳማን ከጤና ገር አበዙት እግዚአብሔር ይሰጥህ መምህር በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael Год назад
ሰለሞን የሚባል ሀይማኖት አለዴ
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
@@kidist-welete-mikael መሳለም ነበርኩ ማለት ነው
@ትግስትሚዲያ
@ትግስትሚዲያ Год назад
በቤቱ ያጽናሽ እማዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
​@@kidist-welete-mikaelበስመአብ ፣እኔም ፣ዛሬ ፣ነው ፣የሰመሁት፣🤔🙄😮
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Год назад
"ሙስሊም" መሰለኝ
@Daniel_kah
@Daniel_kah Год назад
እዝጊኣብሔር ጸጋው ያብዛልሕ መሕራችን! እንዲ ያለ ቻለጆ የሚያደርጉ ጥያቂዎች በሚያረካ መልስ ስትመልሳቸው ስሰማ ይበልጥ እማራለው ደስም ይለኛል!
@bait1035
@bait1035 Год назад
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላምን መልስልን አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር
@Azahel294
@Azahel294 Год назад
ሰላማችን የሚመለሰው እኛ ስንመለስ ነው አለቀ✅ መጀመሪያ የሆነብን አስብ ከማለታችን በፊት እኛ ያረግነው እናስብ 😭😭😭??
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
መምህራችን ሺ እመት ኑርልኝ የኔ እባቴ እኔ ተለውጫለሁ ተመስገን እይዝህ በርታ ❤❤❤
@የኔወርቅተስፋዮ
አቅራቢው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ በመምህር ተስፋየ ትምህርት እግዚአብሄርንና ዲያብሎስን አውቄአለሁ ❤❤❤❤
@የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ
መምህርዬ ኑርልን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@h6ey335
@h6ey335 Год назад
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን🙏 ነፍሳችን እንድናድናት ከእግዚአብሔር በታች ያንተ ትምህርት ነው የረዳኝ🙏 የመምህርን ትምህርት ለምን እንደማይረዱት አላቅም ርእሱ ከማየት ገብተው ብያዩትኮ በደቅቃ ነበር የምገባቸው😔
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Год назад
መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ካንተጋ ይሁን አለን አብረንህ, ገና ብዙ እንቀየራለን ፈጣሪ ይጠብቅህ በየድክበት ቦታ ሁሉ ፣🌻👍
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
እሥኪ በፀሉታችሁ አሥቢኝ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
መምህረ ተሰፍዬ ዘመኑ የዋጀ መምህረ ነው ። ካዳመጥከው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ
መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋው ላይ ፀጋ ያብዛልህ ፍጻሜህን ያሰምርልህ አሜን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
እንዲህ ስትከባበሩ ደስ ይላል ! ሌሎች እባቶች እና መምህራንም እባካቹ ተቀራርባቹ አስተምሩን ፣ በእግዚአብሔር ፊት ወንድማማቾች ነን እና ። ❤
@አቤቱየሆነብነንአስብ
ወድማችን ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ያክብርልን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
አባ ገብረኪዳን በጣም የምወዳቸው መምህር ናቸው አንዴ ሲያስተምሩ ሴጣን ሴጣን አትበሉ ሴጣን የለም ሲሉ ባሌ ሰማ ከዛ እሱም ዝም ብላችሁ ነው እንዲህ የምትሉት እውነታቸውን ነው አላለም ብዙ ሰው ይሰናከላልና በሚያስተምሩት ጥንቃቄ ቢያደርጉ መልካም ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ✝️💚💛❤
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
እውነት የኔም ባል በፊት ይሰግድ ይፆም መቁጠሪያም ይጠቀም ነበረ እርሳቸው ሲያስተምሩ ምመናኑ መዝገበ ፀሎት እየያዙ ቤተክርስቲያን አጉል ፀላይ ነኝ ማለት ነው ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊት በቂ ነው ብለው ሲሎ ሰምቶ ከዚያ ወዲያ በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ አቆሞ ጭራሽ ብሎ ፆሞ ፀሎት ስግደት ቀረ መልከአ ሩፋኤል ማታ ማታ አብረን እፀልይ ነበረ የመላክቶች መልክ መፀለይ የለበትም አለኝ ከዚያ ሁሉን ነገር እርግፍ አድርጎ ተወው በሳቸው ትምህርት ስንት ሰው ተሰናከለ?
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Год назад
እውነት ነው ልቦና ይስጣቻው
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Год назад
አረ ስቱ ነቅቶ የሳቸው ትምርት ሲሰሙ ስንቱ ከነቃበት ወደቀ ልቦና ይስጣቸሁ አይነጥላ የለም ትዳር ያዙ አላሉም ሆ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
አስተዉሉ፣አለመናገር ፣ብዙ፣ ፣ሰዉ፣ይሰናከላሉ ፣እግዚአብሔር ፣ማስተዋል ፣ልቦና ፣ይስጠን 😢😢
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ነቅተናል
@meserettadeleababora5782
@meserettadeleababora5782 Год назад
መንክራን ሚዲያ እናመሰግናለን ጥሩ ና አስተማሪ ውይይት ስላደረጋቹ
@thomasmular3234
@thomasmular3234 Год назад
መምህራችን እንደ ተለመደው እንድ እግዝአብሔር ፍቃድ ድንቃ ድንቅ ጥያቄ ድንቃ ድንቅ መልስ ሰምተናል ። ጠያቂም እጅግ ትለያለህ ረጋ ያልክ ወንድም በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 Год назад
በዕውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ
@raheltadesse5888
@raheltadesse5888 Год назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በዚህ ዘመን እንደአንተ አይነት መምህር ባይሰጠን ኖሮ ስንቶቻችን በሀጢያት አረንቋ እንደተያዝን ንስሀ ሳንገባ ለስጋወደሙ ሳንበቃ እናልፍ ነበር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
@rahelkasa2892
@rahelkasa2892 Год назад
መምህርም ቃል ሂወት ያሰማልን ጥሩ ነገር ነው የተናገርከው ደስ ብሎኛለሰ ጠያቂውም ጥሩ ጥያቄ ነው ጥሩ ውይይት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Год назад
የምንወድህ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 Год назад
ኬፍ ላይ ያሉት አባታችን በላይቭ ያስተምሩናል እኛ በስደት ነው ያለንው ግን እሳቸው ሲገቡ የሚሸኝ መንፈስ ይወጣል እኔም ተፈውሻለሁ ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ግን ፈውሱ በጉባኤ ብቻ ይሁን ካላችሁ ስደት ላይ ያለንው እንዴት እንፈወስ? መምህር ተስፍዬ በጣም የማከብርህ የምወድህ ትሁት ደግ መምህራችን ነህ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
የእኛ ዉድ መ ምኽራችን እንኳን ደና መጣክ ❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
@tenatenakechna9294
@tenatenakechna9294 Год назад
መምህሬ እረጅም ዕድሜ ያድልህ እናተን የሚወቅሱ ሁሉ አሁን ላይ ለካ እዉነት ነበር የሚናገሩት ይላሉ የአንተ ተማሪ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እግዚያብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
የኔ መምህር ተስፋዬ አበራ የማቱሳን ዕድሜ ይስጥልን አባቴ ❤❤❤❤❤
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 Год назад
የእኛ እንቁ መምህር በርታልን የገባን ገብቶን ነቅተን ብዙ ተጠቅመን ተለውጠናል ዕድሜህን ያርዝምልን ከዚህ በበለጠ የምታገለግል ያድርግህ ፀጋ በፀጋ በረከት በበረከት ጨማምሮ ያድልህ 🤲🤲🤲
@haymesol1833
@haymesol1833 Год назад
ይቅርታ ወንድሜ እኝ ስደት ላይ ያለነው እህቶች እየዳንበት ነው እንጂ አልተቸገርንበትም አጋንቱ ከእኛ በታች ስለሆነ ማዘዝም እንችላለን ስለዚ አንቸገርበትም መምህራችንን አታጨናንቁብን
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Год назад
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወድሐለን መምህር 💐💐💐💐
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv Год назад
ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር ወንድማችን ጥያቄህን ብታሰተካክል ጥሩ ነው የእግዚአብሔር ፈንስ ቅዱስንና የእርኩስ ፈንሰ መለየት ብትችል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Год назад
በደንበ ነዉ የስርደሀዉ መማህርዬ እንደዚ ጥሩ ነዉ የተጠያየቆ በዙ ነገራ የፈታል❤❤❤
@abmikael732
@abmikael732 Год назад
ሰላምህ ይብዛልን መ ምርህር ፈተና ያለነዉ❤
@mozarboygaming5014
@mozarboygaming5014 Год назад
መምህርየ የኛ መምህር አይዞህ ሚዲያወች ሁሉ ተቀባበሉህ አደል ሁሉም አደከሙህ ። አይዞህ መምህርየ እኛ እንረዳለን ። በትምህርትህ ተለውጠን በቤታችን ብዙ ታሪክ እየሰራን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ። እናንተን የመሰሉትን ያብዛልን
@reethareetha2319
@reethareetha2319 Год назад
ቃልህወት. ያሰማልን. መምህር. እዲሜ. ከጤና. ጋሪ. ይስጥልን. ፀጋውን. ያብዛልክ
@meron1309
@meron1309 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ አጠያየቅህ ግሩም ነው ።
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
መምህር ጸጋውን ያብዛለክ
@addisalemfekadu8836
@addisalemfekadu8836 Год назад
እውነት ወንድሜ ጥሩ አደረክ እንደዚህ በመካከላችን ክፍተት ሲፈጠር እንደዚህ ለማስማማት መመኮርክን ወድጀዋለው መምህር ጥሩ አንቂ ወንድማችን ነው እድሜና ጤና ይስጠን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
መምህርየ ምርጥ ውይይት ነበር ያርጋችሁት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@Hafiferncher
@Hafiferncher Год назад
ክፍ አይንካብን የኛ ዉድ መምህር ❤❤❤
@selamhaile7346
@selamhaile7346 Год назад
መምህር ተስፋይ ፈጣሪ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ➕🙏🙏🙏
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አሜን(፫)❤❤❤አቤት እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅርበለን❤❤❤
@ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ
የመምህር ፍሬ ነኝ።ከቡዙ ቆሻሻ ሃጥያት ወጥቻለሁ 😢በዚህ አጋጣሚ ከልብ አመሰግናለሁ የእኛ እንቁ መምህራችን ❤እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@solyanatefera
@solyanatefera Год назад
በሄድክበት ሁሉ ኤልሻዳይ ይከተልህ በቃ በደንብ ፈትፍተህ እያጎረስካቸው ነው በርታ አንተ ማለት እኮ እራስህን አሳልፈክ ለኛ ለጠፋነው ብደባባይ የተጋፈጥክ ጀግና መምህር ነው ቃል የለኝም ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Год назад
እዉነት ያለዉ ቀረፃ አይፈራም ሺ ካሚራ ይኑር ቀርባችሁ ተከራከሩ ማህበረቅዱሳን ጥያቂያችሁን በፍለፊት ጠይቁ ሁሌ ሀሰተኛ አጥማቂ በማለት እግዚአብሔርን ማስደሰት አይቻልም ለእዉነት እንኑር ካስቀየምኩ ይቅርታ❤
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 Год назад
ማህበረ ቅዱሳን አይፈልጉም
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Год назад
​@@dejyitnutadilo4187ለምን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Год назад
ማህበረ ቅዱሳን ሁልግዜ መምህር ግርማን እና መምህር ተስፋዬን እንዳሳደዱ ነው። ለምን ሰው ዳነ ይመስላል ግን ኢሬቻን የመሰለ የጣኦት ስራ ተቃውመው አያውቁም ይገርማል
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Год назад
@@tsionpetros4979 ለኛም ጥያቄ እሱ ነዉ
@NabratNabrat
@NabratNabrat Год назад
Einm bememihir girima timihirit betesebochi ericha yakebiru neber ahun gin titewal
@tigist-tf8dt
@tigist-tf8dt Год назад
የኔ እንቆ መምህር ተሰፋዬ አበራ እኔ ካንተ ብዙ ተምሪለሁ ባይገባኝም ለሰጋወደሙ በቅቻለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን የሰዉ ልጂ መጀመሪያው ሰይሆን መጨረሻዉ ሳምርነዉና መጨርሻየ እንዳምር በጸሎት አሰብኝ
@Ggg-em2cw
@Ggg-em2cw Год назад
መምህሬ በዉእነት ቃልሂወት ያሰማልን አነተ የምትናገረዉ ሁሉ ትክክልነዉ ምክኒያቱም በሂወታችን ያለ ነገር ስለሆነ የምትናገረዉ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ጥበቡን ሞገሱን ያልብስህ አክብራችሁ ስለጠራችሁልን እናመሰግናለን
@Mesiየቅዱስሚካኤልልጅ
መምህር ተስፋዬ ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተቀይሬያለው እግዚአብሔር ይመስገን ላንተም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ከነበቴሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን❤
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx Год назад
መምህር ተስፋዬ ብጣዕሚ ንፈትወካን ነኽብረካን ሓቀኛን ትሑትን መምህርና ንበረልና👏💓💓💓💓💓
@መንገሻሰይፈስላሴ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕሮቻችን እግዚአብሔር ከዚሕም በላይ ተቀራርባችሑ ሰላም እድትፈጥሩ ያድርጋችሑ እኔ በመምሕር ተስፋዬ ትምሕርቶችና ሀሳቦች ብዙ ነገሮችን እየተለውጥኩባቸው እገኛለው ወደፊትም ብዙ ነገር በበተሴቦቼ ባእድ አምልኮ ብዙ ስተት ስላለ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሴራውን በማወቅ መቃወም እዳለብኝ ተርድቻለሑ ❤❤❤❤
@AbeyotAboo
@AbeyotAboo Год назад
ተባረክ ወድሜ እንዲህ አይነት ቃል ነው የናፈቀን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የእውነት
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
የመምህርዬ ፍሬ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@alain3631
@alain3631 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እድሜና ጤና ይሥጠወት❤❤❤
@mite6960
@mite6960 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምእር ተስፋዬን የሰጠን አምላክ ይመስገን መምህር መንክራት ግርማ ወንድሙ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏ከነሱ ብዙ ተምረናል ተቀይረናል 🙏🥰🥰🥰
@liya7521
@liya7521 Год назад
ድንቅ መምህራችን እኔ በአንተ ትምህርት ነው ወደቅዱስ ቁርባንየቀርብኩት እናመስግንህለን አባታችን መላከመንክራትንም ቀሲስ ሄኖክ ወልድማርያምንም
@ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
መምህርዬ እንዴት እንደሚያስረዳኮ ማርያምን በጣም ነው ሚጥመዉ😍😍😍😍😍 በእድሜና በጤና ይጠብቅልን መምህር ገብረኪዳንንም እድሜና ጤናን ይስጥልን😍😍😍😍😍
@genetbekele8017
@genetbekele8017 Год назад
መምህር ተስፉዬ አንተ የውነት አንቂያችን ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
አሜን አሜን አሜን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይጠልን❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BezatesfayaTesfaya-tv1gp
@BezatesfayaTesfaya-tv1gp Год назад
መምህርዬ አባቴ በርታልን እንወድሀለን
@yetsomgize83
@yetsomgize83 Год назад
መምህር ተስፋዬ አበራ ጀግና ክርስቲያን ፣ ጀግና አገልጋይ ፣ ትውልድን ከትንሽ እስከ ትልቅ ያነቃ ፣ በሺህ የሚቆጠሩ ምእመናንን ለንስሓ ሂወት እና ለስጋ ወደሙ ያብቃ ፣ በሺህ የሚቆጠሩ መናፍቃንን ወደ ቤተክርስቲያን የመለሰ። ግብረሰዶማዊያንን ሳይቀር አስተምሮ አብሮ ሰግዶ የመለሰ ለስጋ ወደሙ ያበቃ ፣ የጎዳና ልጆችን ጎዳና ወርዶ አብሮ እያደረ የሚያስተምር ፣ ተቆጥሮ የማያልቅ የተኖረ ክርስትና ያለው መምህር! ዘመኑ ይባረክ ፣ እመብርሃን ትከተለው!
@elsajefter5596
@elsajefter5596 Год назад
Memhrye egziabher xega moges yebzalen tebarek ❤❤❤❤❤
@mezemur2892
@mezemur2892 Год назад
መምህር ተስፋዬ በእውነት በሳል እና ምክንያታዊ መምህር ነህ ።
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Год назад
መምህሬ ብዙአተረፍን ባንተ ክፉአይካህ
@destadesta64
@destadesta64 Год назад
መምህርዬ የኛ እንቁ እድሜዎትን ከፀቃ ጋር ይጥልን እኔ መምህር ተስፋዬን ትምህት መስማት ተጀመርኩ ብኋላ አድስ እንደህፃን እንደተዎለኩ ነዉ የሚመስለኝ እግዚአብሔር ልጆችዎን ይባርክለወት ለብዙሳዉ መዳን ሆነዋል እኔብቻ ትህርቱን እንዲከታተሉ አርጌ ብዙሰዉ ድኗል ስለሁም ነገር እጎዚአብሔር ይመስገን የነፍስ ምግም የሆኑ መምህራንን እና አባቶችን ያብዛልን⛪🕯🙏
@selamt8660
@selamt8660 Год назад
የኛ እንቁ መምራችን እድሜ ለእርሶ ከብዙ መከራ ተላቀናል እግዚአብሔር አምላክ እጥፍ ድርብ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ይጨምር 😔🤲❤️🙏❤️❤️
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤
@rasheny6251
@rasheny6251 Год назад
አክብራቹ መምህርን ስለጠራችሁት እግዚአብሄር ይባርካቹ!!! መምህር ፈጣሪ ይጠብቅ !!!
@rozirozi8091
@rozirozi8091 Год назад
መምህራችንን ስላየሁ ደስብሎኛል ላይክም ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ሁሌ ብታቀርብልን መምህራችንን አንጠግበውም እግዛብሄር የሰጠን ነው በሱ አስተምሮ በእግዛብሄር ፍቃድ ህይወታችን ተቀይሮ ዛሬ ሌላ ሰው ሆነናል ነቅተናል በቤቱ ያፅናን እግዛብሄር
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል Год назад
እግዚአብሔር ለሀገራችን የቀድሞ ሰላሟን ይመልስልን ለባለ ስልጣኖቹም ልቦን ስጥልን
@dirquzemen
@dirquzemen Год назад
መምህር ተስፋዬ እውነት እንዲ ያለ መረጋጋትና አንደበተ ርቱዕ በርታ ይህን ስለሚያውቁና እዛ ሚዲያ ላይ ቀርበው ቢናገሩ እነርሱን የሚደግፉ ሁሉ ይሸሹናል ብለው ስለሚያስቡ ነው በርቱ መምህር
@beti6602
@beti6602 Год назад
በእውነት መምህራችን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን የኛ እቁ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክለህ
@m.g5295
@m.g5295 Год назад
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ይስጥህ
@rahelyirgu3612
@rahelyirgu3612 Год назад
Memihr Tesfay eimebete mariyam ke fit tikidemilih 💚💛❤🙏🙏🙏
@birtukaen3255
@birtukaen3255 Год назад
መምህር ተስፋኤ አበራ ቃለት ስለለኝ ምንም አልልም ግን አመብርሀን እቅፍ ድግፍ አርጋ ትጠብቅልን ወድማችንም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
Далее
When Goalkeepers Get Bored 🤯 #3
00:27
Просмотров 2,8 млн
When Goalkeepers Get Bored 🤯 #3
00:27
Просмотров 2,8 млн