Тёмный

🛑አርቲስት አስጌን በቲክቶክ የደረሰበበት ጥቃት,ጉድ ያስባለው የእንዳልክ ሃይማኖት መቀየር እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁 

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder
Подписаться 133 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

🛑 II እዚም አለው 😎 II
RU-vid VLOG - / @greatmahder
ያሬድ ነጉ, የሺ ደመላሽ, ethiopia,Ethiopia,ebstv,Benja Tube ቤንጃ ትዩብ,atr,abrelo hd,great mahder,ethiopian,dagmawit tsehaye,liya show ሊያ ሾው,ebstv, ድንቃድንቅ Dinkadink,Dallol Entertainment,Abrelo HD, | Abrelo HD, Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2,አርቲስት አማኑኤል, አትግደለኝ እያለች አርቲስት ዶ/ር ትዕግስትን ተኩሶ የገደለው የእህቷ የቀድሞ ባለቤት ህይወቱ አለፈ !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
ብዙዎችን ያነጋገረው የሄኖክ ድንቁ ሽምግልና የእንግዳሰው ሀብቴ ና ቃልኪዳን ጥበቡ አዲስ ፊልም ገጠመኝ የሳሮን አየልኝ ተልከሰከሰች EBS | Abrelo HD, wechege good podcast, 🔴 መንሱር ጀማል በአሜሪካ ና ብዙዎችን ያነጋገረው የፖሊስ ጣብያው ዘረፍ የትምህርት ቤቶች ጉድ የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች የEBSTVው ነጻነት | Abrelo HD,ሶፊያ ሽባባዉ

Развлечения

Опубликовано:

 

19 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 241   
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Месяц назад
ከፈለገ ፆታዉንም ይቀይር።
@masara7252
@masara7252 Месяц назад
Hulachume getan taqabalu
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw Месяц назад
​@@masara7252😂😂😂ante tekebel baba
@AaBy388
@AaBy388 Месяц назад
በጤናው መስክ phd አለኝ። የአራት ልጆች አባት ነኝ። በሰላም እጦት ምክንያት እሰራበት የነበረው NGO ተዘግቶ ስራ ከፈታሁ ሁለት አመት አልፎኛል። ከኢ/ያ መውጣት ግን አልፈልግም። ልጆቼንም እንዲሁ እየቀረፅኩ ነው።
@user-hw6rp4gy7q
@user-hw6rp4gy7q Месяц назад
Ayzon ! May God help you find a job
@Laughoutloud748
@Laughoutloud748 29 дней назад
Betagegn atkerem😏 kekerek demo yaw mogn slehonk nw
@user-hj1gq7mb9d
@user-hj1gq7mb9d Месяц назад
ዛሬ አስጠላከኝ
@user-gf5sw1nq8j
@user-gf5sw1nq8j Месяц назад
አደለም እምነቱን ለምን ፆታውን አይቀይርም እኔ ምን አገባኝ ያገባኛል።
@johnteklu1637
@johnteklu1637 Месяц назад
ጌታን በልብህ ነው እንደ ግል የአንተ አዳኝ አድርገህ ምትቀበለው ይሰማሀል ከልብህ ና ወደ ህይወቴ ይቅር በለኝ አለምን ክጃለው አንተን እንደ ግል አዳኜ አድርጌ እቀበልሀለው በለው ይመጣል ወደ ህይወትህ ሞኝነት ይመስላል ግን አድርገው ታየዋለህ ወንድሜ።
@user-zv2fp9bs5m
@user-zv2fp9bs5m Месяц назад
ብሮ ሞጣ ሚሉትን ባታቀርበው የበለጠ አሪፍ ነው
@danieltesfaye1679
@danieltesfaye1679 Месяц назад
ሁለት ነገር ልበልህ እንደ ሀሳብ 1ማንኛውም ሰለ ሐይማኖት ነገር በዚህ platform ዉስጥ መነሳትም ሆነ መወራት የለበት ሰዉ የፈለገ ሐይማኖት መከተል ይችላል ግን ማስተላለፍ የፈለገውን ነገር በራሱ ማህበራዊ ሚዲያ ያስተልልፈ አስፈላጊ አይደለም 2 ስለ ሞጣ ነዉ ሞጣ ስድብ እንጂ ምንም ቁም ነገር የሌለዉ ሰዉ ነዉ ከሱ ምንድነዉ ወይ መዝናኛ አይደለም ወይ ቁም ነገር የለዉም እና ከቻልክ እነዚህ ሁለት ነገሮች ከcontinet ዉስጥ አዉጣቸዉ።
@YeMareamLij
@YeMareamLij 27 дней назад
ሰመረ ፈጣሪ ይስጥክ ❤እኔ መንጃ ፍቃድ ስፈተን ልክ እንደዚህ,..... የአማርኛዉን ትርጉም ለመረዳት ፀሎት ሳረግ ነበር !
@SisayAmha-go2zk
@SisayAmha-go2zk Месяц назад
ለተቀበሉት ግን በስሙ ላመኑት የእግዚአብሔር ልጆች እንዲሆኑ ስልጣንን ሰጣቸው
@user-kw5yh2oj2j
@user-kw5yh2oj2j Месяц назад
ዮሀ16:26"በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ እኔም ስለናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም።"
@user-kw5yh2oj2j
@user-kw5yh2oj2j Месяц назад
እንዳልክ ምትባል ቤተክርስቲያን ናት ኢየሱስን ስም ማጠራው ከማን መፅሀፍ ቅዱስና ክርስትናን ማን ተቀብሎ ነው ኢየሱስ ያለኛ ምትለው ክርስቶስን በአፍ አይደለም ምታቀው ያለእንቅልፍ በማገልገል ነው
@johnteklu1637
@johnteklu1637 Месяц назад
ጌታን በልብህ ነው እንደ ግል የአንተ አዳኝ አድርገህ ምትቀበለው ይሰማሀል ከልብህ ና ወደ ህይወቴ ይቅር በለኝ አለምን ክጃለው አንተን እንደ ግል አዳኜ አድርጌ እቀበልሀለው በለው ይመጣል ወደ ህይወትህ ሞኝነት ይመስላል ግን አድርገው ታየዋለህ ወንድሜ።
@user-kw5yh2oj2j
@user-kw5yh2oj2j Месяц назад
@@johnteklu1637 ከየት የመጣ አዲስ ትምርት ነው እንደ ግል...የምትሉት ግላዊነትን ሚያቀነቅኑት አለምን በ1 ለምራት የፈለሰፉት ጨለማ መንፈስ ቤተክርስቲያን"አንዱ ስለሁሉ ሞተ"እንዳለ ቅ.ጳውሎስ ሌላ መሠረት የለንም ለመሠረተ ለሱ ወየውለት ተመለሱ
@masara7252
@masara7252 Месяц назад
​@@user-kw5yh2oj2jawo getan ba gelesh nawu meteqabalewu mekenatum Emenate ye geli nawu enji ye enatem ye abetem ayedelem Eyesus la enhem nawu yemota belash ba gelesh maman ale bash
@user-kw5yh2oj2j
@user-kw5yh2oj2j Месяц назад
@@masara7252 ዮሀ4:42"በእውነት ክርስቶስ የአለም መድሀኒት እንደሆነ እናውቃለን።"1ዮሀ.1:14"አባትም ልጁን ለአለም መድሀኒት እንዲሆን እንደላከው እንመሠክራለን።"2ዮሀ 5:19ሉቃ2:10ማቴ1:21 ይሄ አዲሶቹ የመጣው አንድም ቦታ እንደዛ የሚል የለም ከliberal አስተምሮ የወሰዱት ነው
@user-kw5yh2oj2j
@user-kw5yh2oj2j Месяц назад
@@masara7252 ዮሀ4/42"እሱም ክርስቶስ በእውነት የአለም መድሀኒት እንደሆነ እናቃለን ይሏት ነበር።"እንጂ ሌላ አላስተማሩም 1ዮሀ4:14 2ዮሀ5:19 ሉቃ 2:10
@yonassmr1
@yonassmr1 Месяц назад
"ባላንስ ቢሆን ሁሌ ባትመጡብን!" ገዳይ ናት😂😂😂
@danielm.5250
@danielm.5250 Месяц назад
እኔንም ይህ መልክቱ አስቆኛል😄 ይህ አይነት ጥንዶች ስራ ምንአልባት አገርቤት ላሉ ወገኖች ባህል ጋር አይጣጣምም ከኢትዮጲያኖች ጋራ፤ እዚህ አገር (ካናዳ) ብዙ ተከታይ አላቸው ያጥንድ ስራ ያሉ።
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 23 дня назад
😅😅😅
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw Месяц назад
ጀለስ ያው ጴንጤ እንደሆንሽ እናቃለን፡፡ግን እኛ ስለ እንዳልክ ምን አገባን?ለምን cosmozoan theoryn ayiketelm ayagebanm....ሲቀጥል አንዳንድ ኦርቶዶክስን የሚያጥላሉ contentochn ስትለቅ እያየንህ ነው::so astekakl otherwise..አልፋታህም..
@YeabsiraHawi
@YeabsiraHawi Месяц назад
Thenk You brother Ye lebena nwu Yanegerkalgna❤
@kidesttadesse971
@kidesttadesse971 Месяц назад
Thanks for your comments. I feel the same thing 😊
@masara7252
@masara7252 Месяц назад
Hulachume getan taqabalu
@user-iz2pn7tm8d
@user-iz2pn7tm8d Месяц назад
Exactly. Ye Menafik neger.
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e Месяц назад
ተባረክ ወንድማለም ይሄ ልጅ ለአኦርቶዶክስ ያለው ጥላቻ የጉድ ነው ታዲያ የምናየውን እንምረጥ እንጀወ ወገን እንዴ ባለማህተብ ዩቲዩበሮች አሉን እነሱን እንይ
@nebyouyehualashet9597
@nebyouyehualashet9597 Месяц назад
ወይኔ ሰመረ ገደለኝ 😅😅😅አንተም ተባረክ
@melaku6264
@melaku6264 Месяц назад
Yarada lej with knowledge I appreciate you keep going.
@YAOMSAN
@YAOMSAN Месяц назад
ያላልኩትን ነገር ብሏል ብለው ቢሉኝ ብያለው አልልም ብሏል ብሏል በለኝ
@Mihiret855
@Mihiret855 Месяц назад
🙄🤔🤔🤔
@RobelKebede-zh5cp
@RobelKebede-zh5cp 26 дней назад
Natiye እይታህን ወደዋለው ጥሩ ነጥቦችን ታመጣለህ keep up the good work
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Месяц назад
እዩት እኔ የታጠኩት መቀመጫ ትልቅ ነዉ ያልከዉ ነገር ተመችቶኛል👏👏
@nehemiamedia
@nehemiamedia Месяц назад
Love your editing man🥰
@user-pq8kw7rf8u
@user-pq8kw7rf8u Месяц назад
ያለ ሞጣ የሰራህበት ቪደው የለም 😂
@ruthymeglas1538
@ruthymeglas1538 Месяц назад
እንዴ subscribe አድርጌ ነበር እኮ🤔 ብቻ I like ur videos 👌💜
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi Месяц назад
ፕሮግራምህ ቁምነገር አለው በዛላይ ያዝናናል በጣም ስድ አደግ እንኳን እንደዚህ አያደርግም ብቻ ኑርልን ትንሹ አብይ አይይይይ እንዳልሀቸው የከሰርህ የአማራና የኦርቶዶክስ ጥላቻ አሳብዶታል
@mesetube4610
@mesetube4610 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣህ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Месяц назад
ናቲ Boy the way you talk the prime minister of Etyo 🤣🤣🤣🤣
@MartaWogaso-px7xl
@MartaWogaso-px7xl Месяц назад
እውነቷን ነው እኔ መታወቅያ ላወጣ ሄጄ ዘርሽ ምንድነው አሉኝ ያውም አዲስ አበባ ወዳ እደለም ተናዳ ይሆናል የት እንሂድ
@EbenezersBikingTrails
@EbenezersBikingTrails Месяц назад
Thanks!
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 Месяц назад
Bless you for helping nati the beloved RU-vidr 🙏
@NattyAfro
@NattyAfro Месяц назад
Thanks 🙏 I appreciate you bro
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 Месяц назад
Natty the beloved brother 🙏
@fw9fikir
@fw9fikir Месяц назад
1st🎉🎉🎉
@SifenMohmmedSifu-zr7tp
@SifenMohmmedSifu-zr7tp Месяц назад
Welcome back Nati❤🍫❤🍫
@andenetmersha6997
@andenetmersha6997 Месяц назад
በጣም ግርም እሚለኝ የሀብታም ኑሮ ነው ማይባቸው ዎይስ እኔ የለየለት ደሃ ሆኜ ነው
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 Месяц назад
😂
@Fano203
@Fano203 Месяц назад
😂😂 ድህነቴን በደንብ ነው የሚነግሩኝ
@alemwoldeyoans6730
@alemwoldeyoans6730 Месяц назад
😂😂😂የዉነት ፈታ ነዉ ያልኩት ሰዉን በፊደል ግራ የሚያጋቡት
@betobelo56
@betobelo56 Месяц назад
የመዝግያዉ ንግግር ተመችቶኛል😂
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Месяц назад
ወይኔ ሰመረ ገደለኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂
@abeskesta278
@abeskesta278 29 дней назад
i agree with her የኛ ሀገር couples video totaly fake ነዉ ካያችሁት አሪፍ ነገራቸዉን ብቻ ነዉ የሚያሳዩት life ደግሞ እደዛ አይደለም
@YonasWenta
@YonasWenta Месяц назад
ግራ የሚሰጠውን ቀኝ አይይ😊😊😊😊
@tsisami9841
@tsisami9841 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂2nd
@Mihiret855
@Mihiret855 Месяц назад
you are so wise keep going
@selamwitkassyefromgonder
@selamwitkassyefromgonder 28 дней назад
ተበዳይ ዝም ሲል በዳይ ለመክሰስ ይነሳሳል. አለች አያቴ. ይገርማል
@eyobyonas880
@eyobyonas880 Месяц назад
ይሄ ወላሞ ሀይማኖቱን ቀየረ አልቀየረ ምን አገባን ማን ያቀዋል ሲጀመር ከጫካ መጣ ቲቪ ውስጥ ገብቶ ሚጨው ነበር እስቲ ምንድነው ታሪኩ እበታም ለሆዳቸው ሲሉ ማይቀይሩት ነገር የለም ነገደሞ እዛ አባ ገዳ ሄደህ ዛፍ ትቀባለህ አናሳ።
@CR-xn3tx
@CR-xn3tx Месяц назад
Recommend
@user-xf9hg1vt5h
@user-xf9hg1vt5h Месяц назад
እንደው በፈጠረክ ከሞጣ ምንንድነው ሁሌ የምትማረው ሁሌ የምታቀርበው
@tiegistassefa128
@tiegistassefa128 29 дней назад
ትንሽ እንሳቅ ብሎ ነው
@birukteketel4632
@birukteketel4632 Месяц назад
hahahah 24:04 bemkemchaa video bayjemru hahaha u kill me bruh
@Hana-3838
@Hana-3838 Месяц назад
👍👍👍ሠላም ጠፋሕ 💔💔
@estif_2123
@estif_2123 Месяц назад
ዉጭቢ forever 😂😂
@user-lq4xm6yy1s
@user-lq4xm6yy1s Месяц назад
እንደለክ የተባለዉ በአንድ ደቂቃ 1000ቃላት ከአፉ የሚደፈብን ሰዉን ለማናደድ ጌታን ተቀበልኩ ያለዉ እስቲ የት ነዉ የምትቀበሉበት ቦታ እኔም ልቀበለዉን አትርሱኝ ባይ
@johnteklu1637
@johnteklu1637 Месяц назад
ጌታን በልብህ ነው እንደ ግል የአንተ አዳኝ አድርገህ ምትቀበለው ይሰማሀል ከልብህ ና ወደ ህይወቴ ይቅር በለኝ አለምን ክጃለው አንተን እንደ ግል አዳኜ አድርጌ እቀበልሀለው በለው ይመጣል ወደ ህይወትህ ሞኝነት ይመስላል ግን አድርገው ታየዋለህ ወንድሜ።
@juleitfekadu
@juleitfekadu Месяц назад
Sigebaw yemlsal mastewal yestew demom enkuan ersu papasu bikeyir sewn aydelem egna yenketelw y dengel maryahamn lej y alemun negus new❤❤
@user-hl7nn5yd2b
@user-hl7nn5yd2b Месяц назад
ልክ ናት ልክ የነሱ ቪዲዮ ስጀምር በልጅቷ መቀመጫ ነው
@yohannesteshale7093
@yohannesteshale7093 29 дней назад
አንደኔ የምታቀርብልን reaction video ሁሉንም ነገር ያማከለ መሆን አለበት ብዬ አስባለው ብዙ ስዎች የተለያየ አይነት content የያዙ video stakerb ምንም አይመስላቸዉም የሃይማኖት ሲሆን ግን አይመቻቸዉም ሃይማኖትም የሕይወታችን አንዱ ክፍል ነው። ቀጥልበት።
@user-cs6ek2sd5t
@user-cs6ek2sd5t Месяц назад
Weyeneeee Traffic police gin 😂😂😂😂
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e Месяц назад
እንኳን ሀይማኖት ለምን ፆታውን አይቀይርም ሆሆ መናፍቃኖች አፍልታችዃል ኧረ ሰከን በሉ ኦርቶዶክሶች ይህንን ናቲ ተብዬ አትመልከቱ
@abebuwoldeyes5475
@abebuwoldeyes5475 17 дней назад
እረ በ መድሀኒያለም ከ ኣዱስ ኣበባ በ ሀይገር ባስ ሱሉልታ ሳትሄጂ የምን እንግሊዘኛ ነው እረ ጉድ ነው ምን ኣይነት ወራዳ ሚድያ ነው ?? እረ ያላቹት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ክብር ለ ቋንቋችን
@777MK37
@777MK37 Месяц назад
We don't care whether he changes his religion or not; it doesn't matter to us. We all know he did it for the money or to gain attention on social media.
@johnteklu1637
@johnteklu1637 Месяц назад
ጌታን በልብህ ነው እንደ ግል የአንተ አዳኝ አድርገህ ምትቀበለው ይሰማሀል ከልብህ ና ወደ ህይወቴ ይቅር በለኝ አለምን ክጃለው አንተን እንደ ግል አዳኜ አድርጌ እቀበልሀለው በለው ይመጣል ወደ ህይወትህ ሞኝነት ይመስላል ግን አድርገው ታየዋለህ ወንድሜ።
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Месяц назад
​@@johnteklu1637tell those Asian we Ethiopian worshiping almighty GOD
@genetteshome2909
@genetteshome2909 Месяц назад
Telekun mekemecha new yetatekut temechetognal nathi 😁😁😁😂😂😂
@sameri424
@sameri424 Месяц назад
ክክክክ ወይ ሞጣ ግን ነብሱ ይማራል 😅😅😅
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Месяц назад
ትልቅ ሰዉ ግን አይደል እንዴ ለምን እንዲ ይጃጃላል ግን የተለያየ ቪዲዬ ላይ ነዉ ያየሁት😢ቲክ ቶክ የለኝም እንዲኖረኝም አልፈልግ
@YAOMSAN
@YAOMSAN Месяц назад
ህዝቤ ሆይ እዩኝ እዩኝ በአናቴ ቅበሩኝ ያመጣል ሁሉንም ነገር ሶሻል ሚዲያ ላይ መለጠፍ እና መ ለ ጠ ፍ
@fatumahusein263
@fatumahusein263 Месяц назад
💕💕🙋‍♀️
@fuadmohamed6215
@fuadmohamed6215 Месяц назад
የዛሬ brightness 😂😂😂 ቀዬ አረገህ
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj Месяц назад
I like your comment on immigration. That is smart. And every person Ethiopia wants to leave. That is the reality.
@GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr
@GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr 29 дней назад
You deserve bro i subscribed you❤❤❤❤❤😂
@I.....351
@I.....351 Месяц назад
13:32 😂😂😂😂😂😂
@hdmoviesethiopia9402
@hdmoviesethiopia9402 Месяц назад
Commando 😂
@Tsion-xt2pn
@Tsion-xt2pn Месяц назад
Sijamar kahagar mawxat bichil manim ayiqamaxim atsakisu isuam malat yafalagachiw indazi adalam gn atiwashu bq idilun kaganya hulachinim hedan malawax infaligalan
@helenderessaderessa
@helenderessaderessa Месяц назад
መታወቂያ ለማደስ እንዴት እያለቀስኩ እንደሆነ ኡፍፍፍ መከራ ነው አትፍረዱባት አንዳንዴ ጥፉ ጥፉ ነው የሚለው
@hdmoviesmedia8008
@hdmoviesmedia8008 Месяц назад
3rd
@agddag4626
@agddag4626 Месяц назад
ናቲዬዬዬዬ አደኛኛኛኛኛ
@fevenashenafi8753
@fevenashenafi8753 Месяц назад
እንደው ንግግርህ አንጀት ሲያርስ !The most intelligent person in this platform ❤❤❤❤
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Месяц назад
Who ?
@hannamelkamu3369
@hannamelkamu3369 Месяц назад
Lol😂
@sameri424
@sameri424 Месяц назад
እረ ኮማንዶ 😅😅😅😅
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 Месяц назад
ማብራቱን ትተህ ይቺን ዘልዛላ እንሰማት
@AbiwAbiwbere
@AbiwAbiwbere Месяц назад
shaama burreeeee leba hulla
@user-lz7og7fj8n
@user-lz7og7fj8n Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-kw5yh2oj2j
@user-kw5yh2oj2j Месяц назад
ሞጣ ግን አብዝቶታል ይሄ መሀይም promax
@Bekitube23
@Bekitube23 Месяц назад
እኔም ጋር ጎራ በሉ እንጂ😍😍😍😍😃😃😃
@DaveGl
@DaveGl 29 дней назад
😂
@user-ik3zh6ly9y
@user-ik3zh6ly9y Месяц назад
ሞኝ እና ወረቀት የያዙትን አይለቁም 100% እውነት ነው።ሞጣ:እንዳልክ:ሰመረ ባርያው:ሚኮ ማይክ... አረ ፈራ ደንገጥ በል brother
@simegntsegaye6381
@simegntsegaye6381 Месяц назад
አንተ እነሱ ልከውክ ነው የመጣህው እንዴ ለምን person ተአደርገዋለክ አሁን ስቆ ማለፍ ሲቻል
@user-ik3zh6ly9y
@user-ik3zh6ly9y Месяц назад
እሱ እኮ ነው Personal ያረገው man:ቤተኛ ስለሆንኩ ነው comment ያደረኩት።ደግሞ ብልጥ ልጅ ይነገረዋል እንጂ አይመከርም brother
@kingwe37
@kingwe37 Месяц назад
Mota atbezaw bro
@hussenadem4307
@hussenadem4307 Месяц назад
Bewnet esua lek nat mekneeyatum enesu baletedar honu eshee teru gen men 3nadreg egnan tewun enenurbet
@FasilHabtamu-eo9wf
@FasilHabtamu-eo9wf Месяц назад
Maryamin timechegnaleh ewenet ewenetun new yeminesemah !
@Danisameson-fy6dz
@Danisameson-fy6dz Месяц назад
ቅጣቱ ተመቸኝ
@birhanjembere5758
@birhanjembere5758 Месяц назад
ናቲ ወፍርክ እስኪ የድሮ ፎቶህን ለጥፍ❤❤❤❤
@Black-lioness
@Black-lioness Месяц назад
And your point is?
@melaku6264
@melaku6264 Месяц назад
Benatehem babatehem fara neger temeselaleh. Yesun photo yefelekew letarabaw new?
@rommelmichael5780
@rommelmichael5780 Месяц назад
bro Endalk eko malet tera mehaym sew nw tekeble getan amlaji(lemagn) belo orthodox be endalk yemesreth meslosh nw papa yemlekewun eaysebk lekek orthodox mesrtua eyesus nw
@mihretmihret7140
@mihretmihret7140 Месяц назад
አይቶ የማያዉ ዳቦ ፊሪዳዉ ነዉ አሉ ያሐገሬ ሰዉ ትዳር ማለት የተከበረ ነገር ነዉ አንዳንድ ሰዎች ትዳራቸዉን በጣም ነዉ የሚያዋርዱት ይህ እኮ በጣም ነዉር ነዉ
@endyzema
@endyzema Месяц назад
You're the most impartial man on youtube🎉🎉
@simenehesubalew8556
@simenehesubalew8556 9 часов назад
Gera mistewn kegn ayey beleh metasayew act😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 28 дней назад
ቁምነገር የሌለውን ቅዱስ ስትል ❓
@yaredsintayehu2256
@yaredsintayehu2256 Месяц назад
Nati man
@AbrehamDemsis-rh7op
@AbrehamDemsis-rh7op Месяц назад
kkk
@misrakworku-pt8xj
@misrakworku-pt8xj Месяц назад
GEGINNAA WONDIME
@user-gu2fr4qe4h
@user-gu2fr4qe4h Месяц назад
I cant gate u broooooooooooo
@ritalema9810
@ritalema9810 Месяц назад
አይ ሞጣ😂😂😂
@YenguslejJesus
@YenguslejJesus Месяц назад
ሞጣ ንግግሩ በጣም ባለጌ ሰው ነው ሰውን ካላከበረ እሱንም ማንም ልያከብረው አይችልም::
@Nathaniel_98
@Nathaniel_98 Месяц назад
he is baaaaaaaaack nati the G 🐐
@btbt4487
@btbt4487 28 дней назад
❤❤❤❤❤🎉
@semereassefa5602
@semereassefa5602 Месяц назад
እንዳንተ አይነት ሰዎች ብትወጡ እኛ ይመቸን ነበር
@abdulmusbha-tq9iw
@abdulmusbha-tq9iw Месяц назад
Lejtwa lik nache mules sachew kadera naw Hungerachin Telke nache mariwochwa gin teneshe ena Tubaube nachew
@hantamuman5130
@hantamuman5130 Месяц назад
Mota🥰
@user-Hiwi
@user-Hiwi 28 дней назад
yewnet ye Abiy menfes gebtobhal wederask temeles bro eski eyew melsek eyew videoken
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 20 дней назад
ቄሮው መናፍቅ እዛው ስዊድን ብትደበቅ ይሻልሀል:: ከማዳጋስካርና ሞዛምቢክ ይሻልሀል በሚል ነው::
@behe2706
@behe2706 Месяц назад
አንተ ሽልጥልጥ አንተም ሰው ሆነህ ታወራለህ ከቻልክ ፆታህንም ቀይር
@Danisameson-fy6dz
@Danisameson-fy6dz Месяц назад
ቢመረኝም ወጠቼ አይቼዎለሁ ኢትዮጲያዊ ከሃገሩ ከወጣ አህያ ነው
@coolfamilyguy23
@coolfamilyguy23 Месяц назад
The best reaction RU-vidr in all over the world❤❤❤❤
@imagoat5710
@imagoat5710 26 дней назад
What the F**k are you guys talking about the guy can dance like prince not like MJ but he is good after all. Traditional መሆን አለበት ወገኞች
@kaludesalegn175
@kaludesalegn175 Месяц назад
Moxa gn balage newu erefu 😢
Далее
Проверил на логику певца L’one
00:17
glos bibir cokelat
00:18
Просмотров 5 млн
Брось вызов чемодану😱
0:33
Просмотров 3 млн