Тёмный

🛑ጉድ ያስባለው የከንቲባዋ 2 ሚሊየን ያወጣ ስእል,የተጋለጠው ፓስተሮች የፍውስ ጉድ,ያልታሰበው የቡዜ ማን ምስኪን ታሪክ ,እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder
Подписаться 131 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

🛑 II እዚም አለው 😎 II
RU-vid VLOG - / @greatmahder
FACEBOOK - / nattylg
INSTAGRAM- / natty_tigistu
TIKTOK - / nattytigistu
ያሬድ ነጉ, የሺ ደመላሽ, ethiopia,Ethiopia,ebstv,Benja Tube ቤንጃ ትዩብ,atr,abrelo hd,great mahder,ethiopian,dagmawit tsehaye,liya show ሊያ ሾው,ebstv, ድንቃድንቅ Dinkadink,Dallol Entertainment,Abrelo HD, | Abrelo HD, Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2,አርቲስት አማኑኤል, አትግደለኝ እያለች አርቲስት ዶ/ር ትዕግስትን ተኩሶ የገደለው የእህቷ የቀድሞ ባለቤት ህይወቱ አለፈ !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu, Rich Man Miko,PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ,የሚኪ ማይኮ ምላሽ,ዶ/ር ወዳጄነህ,ቲክቶከሩ ራቼ

Развлечения

Опубликовано:

 

12 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 90   
@janakidani2567
@janakidani2567 9 дней назад
ቡዜማን በጣም ነው ምወደው ዘመኑ ይባረክ
@user-kw5yh2oj2j
@user-kw5yh2oj2j 9 дней назад
ጴንጤ ትቢትና ትምክት መገለጫው ነው ከነቅዱስ ጳውሎስ እኛ የተማርነው"እኔ ጭንጋፍ ነኝ ሰው ልባል አይገባኝም" ነው ፀረ ኢየሱሶች
@orotiktokshow7872
@orotiktokshow7872 9 дней назад
ናቱዬ መንፈሳዊ አረዳድህን ስወደው ተባረክ ሰሜዋ እነማን ናቸው ላልከው የእግዚአብሔር ልጆች አለ እኮ በሁሉም ነገር አስተያየት አይሰጥም ወንድማለም በኢየሱስ ያመነ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ነው እግዚአብሔር ደግሞ ፃድቅ ነው እናም ያመነ ደግሞ በእራሱ ሳይሆን ከኢየሱስ ስራ የተነሳ ፃድቅ የዳነ ወንጌሉን የሚመሰክር የተመረጠ የንጉስ ካህን ነው።
@selamawitjemal2792
@selamawitjemal2792 9 дней назад
❤❤❤🎉
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 10 дней назад
ዶ/ር እመቤት የጥርስ ህክምና አካባቢ ለልማት ይፈለጋል ሲባል ሰምታ ነው😂😂😂😂😂
@wome8375
@wome8375 9 дней назад
🙏🙏❤️❤️ ናቲዬ ሰሜን በጣም የምወደውና የማከብረው ሰው ነው ግን ዛሬ በተቸው ነገር ላይ ያልገባው ነገር አለ ግን አንተ የሰጠኸው ምላሽ ግልፅና ትክክለኛ መልስ ነው ናቲ አመሰግናለሁ በነገራችን ላይ እኔ ውጭ ነው ያለሁት ከረጅም አመታት በፊት ነው እስካሁን ካንተ ጋር ያለሁት አድናቂህ ነኝ ተባረክ አተዋይ ሰው መሆንህንም ልነግርህ ወዳለሁ
@Nejat197
@Nejat197 10 дней назад
ዶክተር ስንት ተከፍሎሸ ነው 😅😅😅😅
@MELATNEBIYOU-21
@MELATNEBIYOU-21 10 дней назад
My brotherchin endachualrn👌👌
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 10 дней назад
ብዜ ማን ጀግና ነው እድል ያደረገኝ ቤተሰብን የሚወድ ሰው ለኔ ጀግናዬ ነው
@birukmeseret6
@birukmeseret6 10 дней назад
Brother i respect you Keep it up
@Yfdbkg
@Yfdbkg 10 дней назад
መከተል ከጀመርኩ በጣም ቆየው ግን ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያረኩት❤
@fanugidey7862
@fanugidey7862 10 дней назад
I like your view go forward
@samsonabera5969
@samsonabera5969 7 дней назад
Bro Really you're Gentle 👍 👍 👍
@NattyAfro
@NattyAfro 6 дней назад
Thank you so much 😀
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 10 дней назад
ናቲዬ እንደ አስተያየት ግን በጌታ አዝግ የሚባሉትን ልጆች አታቅርባቸው ተሳዳቢዎች ናቸው ምናቸውም ደስ አይልም ይቅርታ 🙏
@mychannel89608
@mychannel89608 10 дней назад
Wel come wedi Reda.😂
@djbini2583
@djbini2583 10 дней назад
Papa 3 years whacking today first comment i like your sta
@Hana-3838
@Hana-3838 10 дней назад
ሠላም ሠላም 👍👍🥰
@maresketafff2901
@maresketafff2901 10 дней назад
እቺን ብሎ ዶክተር ውይይይይይይ
@karozimathestar929
@karozimathestar929 10 дней назад
የራሻ የጥርስ ዶ/ር ነች። ለዛነዉ ማሰቢያ የሌላት ማላመጥ እንጂ።
@user-gl2cz6oj8n
@user-gl2cz6oj8n 10 дней назад
Brother
@fikadugirma378
@fikadugirma378 8 дней назад
Yante haymanoti gn?????????
@user-kw5yh2oj2j
@user-kw5yh2oj2j 9 дней назад
ጴንጤ ሰገጤ ይጫወቱበታል የኛ ነቢያት አልቀረባችሁም አሳሞች አግበስብሰህ እየበላህ ተጋድሞ እያደረ እየጨፈረ 😅ምድራውያን
@YordanosFikadu-xf1iy
@YordanosFikadu-xf1iy 8 дней назад
መቼስ በተገኘው አጋጣሚ ሴቶችን መሣደብ የ ሀበሻ ወንዶች ብቸኛ ችሎታ ነው እና ኧረ ትንሽ ኧንኳን እናክብራችው !
@EdiIsmael-cw3fb
@EdiIsmael-cw3fb 10 дней назад
Keberet kentiba amin amin 🙏 yeche seteyewa gin gedyelehim mood eyeyazechebat new 😂😂😂
@TigistTekle-pr9eu
@TigistTekle-pr9eu 9 дней назад
Omg😂😂😂😂😂😂😂
@user-cm7wm3om3p
@user-cm7wm3om3p 10 дней назад
እቺ ጥንታዊ የግብፅ ጣኦት የመሰለች አሮጊት የምን ዶክተር ናት ተደበቂ በሏት
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 9 дней назад
😅😅😅😅😅
@tsionmeride9736
@tsionmeride9736 10 дней назад
Natiii beal meslehall amerobehaall
@YonasWenta
@YonasWenta 10 дней назад
መሌ ፈዳው ብሎ የጀመረውን ዜና ለ😮ምን አቋረጥከው
@naeemawiblam484
@naeemawiblam484 9 дней назад
ናቲ በጣም ባለጌ ነህ ከምር
@mesetube4610
@mesetube4610 10 дней назад
እንኳን ደህና መጣህ ምርጣችን
@user-cs6ek2sd5t
@user-cs6ek2sd5t 9 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Davidm127
@Davidm127 10 дней назад
ትለያለህ u are unique person
@yohannesmelese3530
@yohannesmelese3530 8 дней назад
ብዙ አሽቃባጮች አውቃለው ነገር ግን እንደ ዶክሌ እመቤት አሽቃባጭ አላየውም
@hdmoviesethiopia9402
@hdmoviesethiopia9402 10 дней назад
😂🎉
@elmoabebe6214
@elmoabebe6214 9 дней назад
@coolfamilyguy23
@coolfamilyguy23 9 дней назад
❤❤❤❤❤
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 10 дней назад
አይ እመቤት ከእግዚአብሔር ጋር ወጣሽ አህያ ውርጋጥ
@ethiopianconscious
@ethiopianconscious 9 дней назад
"ቀረጥ ሰብስቢወች" ሞቱኩ🤣🤣🤣
@user-bm8mk2yb4x
@user-bm8mk2yb4x 9 дней назад
Seme besetew aseteyayet lik new yesew lej tezazun lifesem ena lesu bicha ligeza new yetefeterew :: enam endeyemenetu meteriyaw bileyayem ye haymanot memehir (paster) becha new mebal yalebet lelaw meteriya lesew lej yemigeba aydelm
@sg-ou4ws
@sg-ou4ws 9 дней назад
ሰመረ አበዛው
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 10 дней назад
የጎባጣ አሽከር ይህቺ የበሰበሰ ጥርስ ነቃይ የበሰበሰች ሴትዬ ልሳንሽ ይዘጋ!!!
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 9 дней назад
አሚን ልሳናን ብቻ ሳይሆን ጥርሶቻንም ያራግፍት ቆርቆሮ ደክተር አጨብጫቢ ነች
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 9 дней назад
አሜን የበሰበሰች ቆሻሻ ናት
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 10 дней назад
Ahun lay ye ethiopia media ende Gorf behonu grupoch yeminedu ye zumbiwoch sebseb slehone enji buze man,sancho,yared negu hulum gobezoch nachew
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 8 дней назад
እንደዚህ አይባልም ብርሃኑ ጀላ 😂
@SuhayibMohamed
@SuhayibMohamed 10 дней назад
Dani rost kaka neh
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 10 дней назад
ዶክተርቷ የሳክስ ነው እንዴ
@karozimathestar929
@karozimathestar929 10 дней назад
የራሻ የጥርስ ዶ/ር ነች
@tigistbrhanu-ol9qb
@tigistbrhanu-ol9qb 5 дней назад
ሳስበው ዶለዝ እመቤት እምነት ያላት አይመስለኘም ግን አገሮን ወክላ ብታሽቃብጥ ጥሩ ይመስለኛል ሰው እንዴት በዚህ ልክ ይወርዳል
@mohamadbiwta167
@mohamadbiwta167 9 дней назад
ዶ/ር ዶማናት።
@abdulazizmohammed6188
@abdulazizmohammed6188 10 дней назад
አለልክ ማሽቃበጣቸው ሳያንሳቸው ለምርቃት ሚጠሩ የምክር ቤት አባላት ምን እንደተጀመረ,ምን እየተሰራ እንደሆነና መች እንደሚያልቅ ካላወቁ ምክርቤት ውስጥ ምን ያደርጋሉ???
@hanadejene4176
@hanadejene4176 9 дней назад
ፓስተሩ ሰው እየሆነ ነው
@karozimathestar929
@karozimathestar929 10 дней назад
እቺ የጥርስ ዶ/ር እንደ ጥርስ ማኘክ እንጅ እንደ ጭንቅላት አታስብም።
@neymar1928
@neymar1928 10 дней назад
Yichima AI NEAT SENSE ORGANISM YELETM
@naodbeba6277
@naodbeba6277 10 дней назад
Like eyaregn beteseb
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw 9 дней назад
ናቲ መናፍቅ ስለሆንክ የነሱ ቋንቋ ይመችኃል።ምክንያቱም የሰይጣን ንብረት የሆነ ሁሉ የእናንተ ነው ።ለምሳሌ; ውሸት ሌበነት ማምታታት መቀማት ........
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 8 дней назад
አበቤ እርስዋ ደነገጠች 🤔
@CR-xn3tx
@CR-xn3tx 10 дней назад
Yimchesh
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 9 дней назад
ይሄ ብልፅግና እስቱን እድንታዘብ አረገን እስኪ በዚ ደረጃ ወርዳ የምታሽቃብጠው ምን አታነው በክርስቶስ ደሞ ሰውን ከፈጣሪጋ ማወዳደር እግዚኦ እደው ምን አይነቶ ነውረኞነች በመድሀኒያለም ደግነቱ ከታዘብኩትነገር የብልፅግና አሽቃባጮች በራሱ በብልፅና ሲዋረድ አይተናል ያቺንም የዚንግግርሽን እግዚአብሔር ያሳየን ድፍረትሽ ቲቢትሽ እዴት ከሰውጋ ፈጣሪን ለዛውም ከፈጣሪ በላይ አለች እኮ ይቺ ወራዳ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 10 дней назад
አብይን እየመሰልክ ነው😂😂
@user-zv2fp9bs5m
@user-zv2fp9bs5m 10 дней назад
ቡዜ ማን
@Ermiasabrham
@Ermiasabrham 10 дней назад
ብዜ ማን ምስኪን ስለሆንክ ሳይሆን አሁንም ጥሩ ካልዘፈንክ ትረገጣለህ ትሰደባለህ ቻለው
@djbini2583
@djbini2583 10 дней назад
እስማማለው
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 10 дней назад
Who are u to judge him??
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 10 дней назад
Ante yeshermuta lej endante aynetu ye kenkenam lej eko new yemiseran wetat yemigedlew
@user-ux4xx6pj8b
@user-ux4xx6pj8b 10 дней назад
ሰይጣን ይርገጥህ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 10 дней назад
ዶክተር እመቤት ምትባይ ጥቅመኛ ውርጋጥ አንቺ ለጥቅም ብለሽ ፈጣሪን ከሰው ታወዳድሪያለሽ ተምረሽ ነው ግን ዶክተርየሆንሽው መአቱን ያውርድብሽ የነቅሽው ፈጣሪ😥😥😥😥😏😏😏😏😏😏😏
@edentadesse9488
@edentadesse9488 10 дней назад
If anything the Adanech thing resembles 💩 !!!!
@felekuteka-tulu517
@felekuteka-tulu517 9 дней назад
አትፍረዱባት ፣ክሊኒኳን ፣እንዳታፈርሥባት ፣ፈርታነዉ ፣ጊዜዉ ፣አላሥተማመነም።
@bruckzerihun9870
@bruckzerihun9870 8 дней назад
Too much ሞጣ
@birukfikadu4298
@birukfikadu4298 10 дней назад
I really don't like semere baryaw's ideal. not only this one but he is just too much.
@user-cm7wm3om3p
@user-cm7wm3om3p 10 дней назад
ምን አልክ ቅዱሳን🤣 የአባቴ ብርኳን🤣🤣🤣
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 9 дней назад
በጣም ይቅርታ ናቲ በትግሪኛ የሰበኩትን አባት መጠቀምህ ልክ አይደለም በፍጹም እባክህ እዛዉ በእናንተ ዙሪያ ሰው ፈልግ
@user-cm7wm3om3p
@user-cm7wm3om3p 10 дней назад
አንተ እራሱ ሰገጤ ጴንጤ ነህ አይደል አቶ ናታን
@munamuna2128
@munamuna2128 9 дней назад
ናቲ አንድነገር ልናገር ሰሜ ባለው ጉዳይ ትክክል ነው በኦርቶዶክስ ሰውየው የጠራቸው ሁሉ " ሀያል እግዚአብሔር ነው ቁዱሳን ጻድቃን " እኛ ወይም ቲክቶኮሮች አደለንም!!! ግን ይገባኛል ናቲ ወንድሜ "ፔንቴ" ነህ መሠለኝ ስለዚ ላንተ ቀላል ነው.
@naeemawiblam484
@naeemawiblam484 9 дней назад
ጴንጤ ነው ለዛ ነው ሲጀመር ልጁ ባለጌ ነው
@Feven12359
@Feven12359 9 дней назад
​@@naeemawiblam484 broo 😂. Lela emnet selmktel new balge yalkew
@tsialex7222
@tsialex7222 8 дней назад
በምድር ላይ ስንኖር ክርስቶስን መስለን እንድኖር ተጠርተናል. ይህም የክርስቶስ ባህርይን ያጠቃልላል..በክርስቶስ ያመንን ሁሉ የእግዚአብሔርልጆች ነን ስለዚህ የጠራቸው ስሞች በእርግጥም ልክ ነው
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 7 дней назад
አንተም በጣም አቃባጭ ነህ !!
@cherinetyohannes5644
@cherinetyohannes5644 9 дней назад
ይህን Chanel የሃይማኖት Chanel አርገው ብዬ ነበር, You just displaying hate of Protestantism mostly.
@zolafine2502
@zolafine2502 10 дней назад
አንተ ልጅ በርቶብሃል አንድ ድና ነገር የለውም የምር
@RobelHelen-uo9de
@RobelHelen-uo9de 10 дней назад
ሓሳድ
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 10 дней назад
ናቱዬ መንፈሳዊ አረዳድህን ስወደው ተባረክ ሰሜዋ እነማን ናቸው ላልከው የእግዚአብሔር ልጆች አለ እኮ በሁሉም ነገር አስተያየት አይሰጥም ወንድማለም በኢየሱስ ያመነ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ነው እግዚአብሔር ደግሞ ፃድቅ ነው እናም ያመነ ደግሞ በእራሱ ሳይሆን ከኢየሱስ ስራ የተነሳ ፃድቅ የዳነ ወንጌሉን የሚመሰክር የተመረጠ የንጉስ ካህን ነው።
@selamawitjemal2792
@selamawitjemal2792 9 дней назад
❤❤❤
@tadaelshewarega9036
@tadaelshewarega9036 9 дней назад
How? For example, if you are committing sins and then you come and say, 'I am a saint,' does that make sense?
Далее
Почему Бишимбаев убил жену?
00:29
9 May 2024
2:48
Просмотров 2,8 тыс.
КАХА и Джин 2
0:36
Просмотров 1,9 млн
Eddie Hall Pranks Nick Best With Plunger #prank
0:36
Реинкарнация
0:47
Просмотров 5 млн