Тёмный
No video :(

🛑 ከካህኑ ላይ ጥይት የደቀነዉ ሰዉ! መጨረሻችን ይህ ይሁን!!  

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
#share
የ telegram ገፅ✅
t.me/nesibho1
የ facebook✅
/ nesibho
#ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@mshana684
@mshana684 Месяц назад
እናመሰግናለን አበረታቱን ደሞ የመይሐፍ ቅዱስ የማንበብብልምድ ብታክልፍሉን ለማንበብ ስሞክር ዉይም ፩ ምዕራፍ እንዳነበብኩኝ እንቅልፌ መቶ እያቋረጥኩ ተቸግሬያለሁ እንደዛም ሆኜ በቀን ማንበቤን አላቋርጥም ልምዳችሁን አካፍሉኝ በደንብ ለማን በብ እንዲረዳኝ አመሰግናለሁ
@Ethiopiataddese
@Ethiopiataddese Месяц назад
እኔ ሳውቅ የአብነት ተማሪዎች ሰዎችን እንኳን ቀና ብለው ለማየት የሚፈሩ ፣ እንኳን ሌላ ነገር ሊያስቡ ቁራሽ ስንሰጣቸው የሚመርቁት አንገተቸውን እንደደፉ እንደነበር ነው የማስታውሰው
@user-fn2zj8go4y
@user-fn2zj8go4y Месяц назад
አግባብአይደለምየእመቤታችንሥምጠርቶቀልድ?????????????????!!!!!!
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui Месяц назад
4 ከ 5 ደስስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ጎበዝ በርታ ወንድሜ😊😊😊😊❤❤❤❤❤
@user-uz6uk6zm2v
@user-uz6uk6zm2v Месяц назад
ዛሬ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ከአምስቱ አምስተር ቢንጫለሁ 5/5 እናመሰግናለን ወንድማችን ባርታ
@demissielegese4959
@demissielegese4959 Месяц назад
ቀለህይዎት የሰማልን
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y Месяц назад
ለመምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
@danyekasa6114
@danyekasa6114 Месяц назад
Amen amen amen
@danyekasa6114
@danyekasa6114 Месяц назад
❤❤❤
@danyekasa6114
@danyekasa6114 Месяц назад
💒💒💒
@yrgg1047
@yrgg1047 Месяц назад
Kali hiwot yasemalin egzbiher le memehirochin tsegawun yabzalchu egzbiher be ewunet Amen Amen Amen wendamachin egzbiher yesatalan berta🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏👏
@bungamelati2517
@bungamelati2517 Месяц назад
3melishalew egzihbiher ,zekiwos ena kehulet amet betachi enameseginalen
@kirosmebrehit4972
@kirosmebrehit4972 Месяц назад
Betam deg neh tiyaqena melsu 100/1000 newu bertu
@MelkamuYalew-j5r
@MelkamuYalew-j5r Месяц назад
Berta
@user-gr3xw5xr8e
@user-gr3xw5xr8e Месяц назад
Mls❤❤❤❤❤😊🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲2
@AbrhamTesfaya-g2v
@AbrhamTesfaya-g2v Месяц назад
3
@AmeleworkAbabu-xx9wz
@AmeleworkAbabu-xx9wz Месяц назад
ቃለሕይወት ያሰማልን 2ኛውን ስቼ አራቱን መልሻለሁ አበረታቱን ።
@natnaleemun1641
@natnaleemun1641 Месяц назад
5
@arwagugsa6669
@arwagugsa6669 Месяц назад
4
@MaritoMri
@MaritoMri Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤.amlka.ebakhiagrahinselamarglin🎉🎉🎉🎉
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h Месяц назад
Salamachu bezet yebalelachu 5 / 4maleshalogalaw
@solomonmekonen9448
@solomonmekonen9448 Месяц назад
Bro Bertalegn
@alam1129
@alam1129 Месяц назад
Eshi
@user-xx7ip6fb6g
@user-xx7ip6fb6g Месяц назад
ሁሉንም መልሻለሁኝ እናመሰግናለን
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@MemakiyaAlemaya
@MemakiyaAlemaya Месяц назад
Tebrka❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@nsiebho
@nsiebho Месяц назад
አሜን🙏
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Месяц назад
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤
@genetdamtewu8564
@genetdamtewu8564 Месяц назад
ወንድም በርታ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው።አምስተኛው ጥያቄ ከዚህ በፊት ያቀረብከው መሰለኝ ቢሆንም በዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Месяц назад
ቃለህይወትያሰማልንየመለስኩትአንድነውመጥመቀየዮሀንስን
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Месяц назад
5/5
@user-wf7pv7ri4t
@user-wf7pv7ri4t Месяц назад
ሼርሼር😢😢😢😢
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 Месяц назад
4/5
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk Месяц назад
አሜንቃለህወትያሰማልን1አድነውየመሰሰኩት
@user-yk4gc6qm1k
@user-yk4gc6qm1k Месяц назад
ከ ሁለት ዓመት በታች ሚለውን ብቻ ነው የተሳሳትኩት 😊 አመሰግናለው እግዜር ይባርክልን
@user-uf6wg6hh5b
@user-uf6wg6hh5b Месяц назад
4arat
@user-bj8es2zj6u
@user-bj8es2zj6u Месяц назад
5 እግዚአብሔር ይስጥልን
@econneconn9094
@econneconn9094 Месяц назад
ሐዘ
@kalkidaneyasu3620
@kalkidaneyasu3620 Месяц назад
4/5. Thank you
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y Месяц назад
ቀለሕይወት ያሰማልን
@mekdesnigusse870
@mekdesnigusse870 Месяц назад
አራት መልሻለው
@mshana684
@mshana684 Месяц назад
5 ስቱንም መልሻለሁ
@Woynshet-j8n
@Woynshet-j8n Месяц назад
2/5
@user-ep4ru3cg9i
@user-ep4ru3cg9i Месяц назад
ሀ ❤ሐ❤ሐ❤ሐ❤ለ❤ 4/5
@tigistgurmu3580
@tigistgurmu3580 Месяц назад
15
@MollaKelemu
@MollaKelemu Месяц назад
እምየ ኦርቶዶክስ ለዘማመን ትኑር
@user-gr7vz8vs2x
@user-gr7vz8vs2x Месяц назад
❤❤❤❤😢😢😂
@segenet912
@segenet912 Месяц назад
እኔ የመለስኩት ከ5።/2ነው
@Ganat-rs5md
@Ganat-rs5md Месяц назад
ቢእዶ አይከፍህትም ከእየነዉ ዊአንቴነዉ ወይሰ ክማን ይህን
@user-gr7vz8vs2x
@user-gr7vz8vs2x Месяц назад
አታስረዚም
@genetteklu7300
@genetteklu7300 Месяц назад
@teferiatewu6569
@teferiatewu6569 Месяц назад
እኔ የሚገርመኝ ያቀረብከው አንዱ መምህር ተብየው ኩላሊት ሲበላ አብሮ ነበረ እንዴ ከአንድ መምህር የሚጠበቅ አይደለም ወይም ከቤተክርስቲያን ራቅ በልና እንደሌሎች ትችላለክ በኅላ ግን በእግዚአብሔር መጠየቅእ አይቀርም አስመሳይ አትሁን
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Месяц назад
Egziabher yker yiblh mne aynet chekgne lib binorh new endh mitlew wyes ante slatnekah new betam yasaznal weyese antem kegedayu andu neh gedayochu eko video eykeretsu new milekut yalyuten alawerum ante gen titeykbetalh beEgziabher
@demissielegese4959
@demissielegese4959 Месяц назад
ቀለህይዎት የሰማልን
@tigistgurmu3580
@tigistgurmu3580 Месяц назад
5
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 Месяц назад
4
@fikiralemu5477
@fikiralemu5477 Месяц назад
5/5
@daniealyeshe9469
@daniealyeshe9469 Месяц назад
3
@ruhamakassaye6442
@ruhamakassaye6442 Месяц назад
3/5
@Woynshet-j8n
@Woynshet-j8n Месяц назад
2/5
@ethiopimengiste
@ethiopimengiste Месяц назад
5
@Ethiopiataddese
@Ethiopiataddese Месяц назад
5
@lyudaledvyagina2746
@lyudaledvyagina2746 Месяц назад
4
Далее
Memeher Girma Wondimu Video 34 B
51:13
Просмотров 118 тыс.