Тёмный

(🛑SOLD OUT ) ዘመናዊ ከባህላዊ አኖኖር ዘይቤ በውስጡ አጣምሮ የያዘ 220 ካሬ ስፋት ላይ የተገነባ/Houses for Sale in Ethiopia 

Ermi the Ethiopia
Подписаться 310 тыс.
Просмотров 161 тыс.
50% 1

#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ

የሚሸጥ ቪላ ቤት ዘመናዊ ከባህላዊ አኖኖር ዘይቤ በውስጡ አጣምሮ የያዘ 220 ካሬ ስፋት ላይ የተገነባ
Houses for Sale in Ethiopia
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ

ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com...
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
/ ermiasfkade

ድህራ-ገፅ myethiopian.com/

---- WhatsApp -group chat.whatsapp....
------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia
👉 Facebook~~ / www.ermipage
👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
#5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
amzn.to/2LEhpec

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 513   
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 4 года назад
ደግሞ አፋጥጬ ሳይ መቆየቴ ሆሆ 8,8 ቢሊየን አረብ ሀገር ያ ለነው ሁሉ ብናዋጣ ይሞላል ግን ይሄ የአረብ ሀገርን ሴቶች አይመለከተው ወደ ሚመለከተቅ አካል ያስተላልፉ
@fatimabnoor
@fatimabnoor 4 года назад
ክክክክ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
አች ደሞ አባባሽው ጭራሽ ሚሊዬ እና ቢሊየን ለይጅ ፊት ልታስነቅይኝ
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 4 года назад
@@fgdbbfffbnbdhb2848 እኔ መለየት አይጠበቅብኝም ለአቅመ ሚለየንም ሆነ ቢሊየን ስላልደረስኩ ልዩነታቸውንም አላውቀው ስማር ነበር በቁጥር ደረጃ የማውቃቸው በብሩ መቁጠር ስጀምር ረሳጛቸው ከደረስኩ ያኔ አስብበታለሁ
@zulfaabdlwhab5929
@zulfaabdlwhab5929 4 года назад
صاح
@kadijaussen3593
@kadijaussen3593 4 года назад
kkkkk.
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 4 года назад
በጣም ያምራል ብገዛው ደስስስስስስስ ይለኝ ነበር ግን ሚሊዮን እሚባል ስም እጅ ብር አላውቅም ኤርምዬ የአኬራ ቤቴን ያሳምርልኝ የዱኒያውስ እዴትም ይኖራል
@zinet273
@zinet273 4 года назад
ትክክል 💚💚💚💝👍
@SWSW-cn9qb
@SWSW-cn9qb 4 года назад
ትክክል
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 года назад
ንገሪልኝማ
@nieimamuruts9502
@nieimamuruts9502 4 года назад
ትክክል
@ekramahmed912
@ekramahmed912 4 года назад
kkkkkkkkkk
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 года назад
ቆንጆ ማየት የሚጠላ የለም ብዬ ነው የማየው እንጅ ዋጋው ምራቅ ያስውጣል
@youtube5092
@youtube5092 4 года назад
ክክክክክክክ
@youtube5092
@youtube5092 4 года назад
አይዞሽ እኳን ይህን ጀነትን እየተመኘን ነው
@eff7478
@eff7478 4 года назад
ክክክክክክክክ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም
@user-my5rc2cb9r
@user-my5rc2cb9r 4 года назад
አብሽሪ እኳን ይሀን ጀነትን ይሰጣን
@user-xg9gi8ef7t
@user-xg9gi8ef7t 4 года назад
ክክክክክቅ
@selamyedngillij9273
@selamyedngillij9273 4 года назад
ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም እንዲህ አይነት ቤት እሰራ ይሆናል
@tizitanigussie6176
@tizitanigussie6176 4 года назад
Amen.
@jutcvhvcjm3021
@jutcvhvcjm3021 4 года назад
ኧረ ለዱኒውያስ ያምራል ግን ምን ዋጋለው አቋረጩ ሞት እያለ ይልቁንስ የሁለተኛውን አለም የመቃብር ቤታችንን እናሳምር ማለቴ ከመሞታን በፊት ኸይር ስራ እናብዛ እንሻ አሏህ ረሂሙ ጌታ ጀነትን ይወፍቀን ያረብ
@user-le2no9qd4n
@user-le2no9qd4n 4 года назад
@@jutcvhvcjm3021 ኢንሻአላህ
@belayaschuyena7907
@belayaschuyena7907 4 года назад
የኔ ቆንጆ ሀብትሽ ወይም ያማረ ጤንነትሽ ብቻ ነዉ እነኝህም የሰሩት ብዙ ነገር ይኖረዋል በዉስጡ የኔ ቆንጆ
@selamyedngillij9273
@selamyedngillij9273 4 года назад
@@belayaschuyena7907 እዉነት ነዉ ምስጋናየ ከልብ ነዉ እግዚአብሔር ለሁላችንም ሰላም ፍቅር ጤና ይስጠን ሙሉ አካል ና ጤና ያለዉ ሁሉ ሀብታም ነዉ ።
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 года назад
ኤርሚ በምታሳየኝ ቤት አምሮት ልሞት ነው ምን ይሻለኛል አላህ በዱኒያ ካልሰጠኝ በዓኼራ ጀነትን ሲሆን እዚህም እዛም ያረብ
@afiyaahmed4650
@afiyaahmed4650 4 года назад
አሚንንንን የኔ ቆንጆ 🤲🤲🤲🤲
@fsy1999
@fsy1999 4 года назад
እየኖርንበት ነዉ የኛም ባሆን ነገ ትቸዉ ልሞት ብዙ አልጓጓለትም። የዚህ መግዣ ሩቡ ቢኖረኝ ዛሬ ተነስቸ እናቴ ጋ አድር ነበር
@hanan4379
@hanan4379 4 года назад
አላህ በጀነት ይወፍቀን እንጂ በምድርስ አይገኝም
@fadilaqatar2160
@fadilaqatar2160 4 года назад
ትክክል
@Sara-bq1pj
@Sara-bq1pj 2 года назад
Ammmiinn
@h.m2784
@h.m2784 4 года назад
ወይኔ ኤርሚ ምነው እንኳን ብሩሪን ቁጥሩን እንኳን አልጽፈውም ሥለ ሥለ ወሎ ደሴና ኮምቦልቻ ብትተባበረን ወንድም እናሥቸግርህ ከቻልክ
@sadaahmd1678
@sadaahmd1678 4 года назад
ክክክክ ይመችሽ ሁቢ
@fatumaebrahim3233
@fatumaebrahim3233 4 года назад
1.5ሚሊየን ደሴላይ ያዉም ከረጉቱ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
WOWOOOማለት ብቻ ነው ያለኝ አቅም ገንዘብ ላለው ሰው ምርጥ ዋጋ ነው ቤቱ ይመጥነዋል ከኮንድምንዬም ዋጋ ይሻላል በጥፉ
@user-kr3eh1pl9h
@user-kr3eh1pl9h 5 месяцев назад
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በበረከትሽ አስቢኝ እናቴ ።!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@bedriaen2491
@bedriaen2491 4 года назад
የሰ ነገር ሲያሳዝን ይህ ቤት ገዝቶ እኮ ምንኣልባትም ኣመታት ሳይኖርበ ኣፈር ውስጥባዶእጁ ይገባል.
@heywet
@heywet 4 года назад
Men esu becha! Amara kehone wede ageru👉👉👉👉👉👉
@gggh8051
@gggh8051 4 года назад
አህሠንቲ ያው ልጅ ካለው ለልጁ ከሌለው ለወራሽ ከከከከከከ ደሞኮ በውርስ ብርሢጣሉ
@hyatmohammed5002
@hyatmohammed5002 4 года назад
እሄ ለኛ ለአርብ አገር ሰው አይሆንም ሙስና የሚሰሩት ይግዙት እኛ አላህ ጨረቃ ቤት ወይም ቂጣችን የናስቀምጥበት ባገኘን እሄ አዱንያ አማረ አላማረ ዋናው ለአራሂችን እናስብ
@betelhembelacew9837
@betelhembelacew9837 4 года назад
ዋው እንዴት ደስይላል ቁምሳጥን ውስጥ ያለው ሽንት ቤት በጣም ያምራል እናመሰግናለን ባንገዛውም ማየቱ በራሱ ብርታት ይሰጣል ብር ሰብሰብ ለማድረግ
@salihat7830
@salihat7830 4 года назад
እኔ እንደዚህ አይነት ቤት አለኝ ያው የመዳም ቤት ማለት የኔም ቤት ነው ብዬ ነው
@hawahawa1434
@hawahawa1434 4 года назад
ክክክ እውነት ብለሻል
@user-so4rq5nw9e
@user-so4rq5nw9e 4 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣kkkkk
@kokobewerku9269
@kokobewerku9269 4 года назад
ልክ ነሺ መዳም እኮ ቤቴ ቤትሺ ነዉ የምትለዉ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
😃😃😃😃😃😃😃ያቺ ይሻላል የኔ ዉድ አሳቅሽኝ
@zekewoszke197
@zekewoszke197 4 года назад
ቤት =መሰረታዊ ነገር የሰው ልጅ በምድር ላይ ሲኖር 1/3ውንና ብዙ ጊዜውን በመኖሪያ ቤት ውሰጥ ያሳልፋል።ስለዚህ ከብዙ አስፈላጊ ነገሮች ቅድሚያ ቢሰጠው የሚገርም አይደለም:ዋጋውም ተወደደ መባል የለበትም። የሰራ ያገኛል ያገኘ ይገዛዋል።።
@Tube-xy2sl
@Tube-xy2sl 4 года назад
አይ አተ ሙሰና ለሚሰሩ አሰትዋወቅ በላቡ ለሚሰሩ አይሆንም😭😭
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@SELUTUBE
@SELUTUBE 4 года назад
ሰኒ ተመቸኝ ኮሜትሽ ኡፍፍፍ ቤተሰብ እንሁን
@user-yr1xf1ue4g
@user-yr1xf1ue4g 4 года назад
ሰህ
@ahmedinmohey4159
@ahmedinmohey4159 4 года назад
መሬት ሜርኩሪ በሆነበት ዘመን ስምት ሚሊዩን ብር የምር አሪፍ ነው ለሀብታሙቹ ብዙም አልተወደደባቸውም
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 4 года назад
እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ግን ብር የለኝም ግን ይችን መልክቴን ለሸክ ሙሀመድ አላሙድን አስርሱልኝና ይግዛልኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
😃😃😃😃😃😃😃
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 4 года назад
@@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝክክክክክክክክክክ
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 4 года назад
ኢንሻ አሏህ እኔ እገዛዋለሁ ቁጥራችሁን ሼር አደርጉልኝ
@albadralbadr2688
@albadralbadr2688 4 года назад
Cvbxeu
@lifeat2401
@lifeat2401 4 года назад
ጥሩ ቤት ነው ግን ብዙ ቀለም የተለያየ ነው የሚታይበት የጣሪያው አሰራር ቢያምርም ቀለሞቹ በያንዳንዱ ክፍል የተለያየ ነው እንዲሁም የግድግዳው ቀለምም እንደዛው ከሁሉ የአደድኩት ሀይ ሲል መሆኑን ነው ይሄን ቤት የሚገዛው ሰው ሞደርን ከሆነ ይሄን ሁሉ የተለያየ ቀለማት ለመቀየር እና አንድ አይነት ለማድረግ ብዙ ወጪ ያወጣል እርግጠኛ የምሆነው ይሄን ቤት ያሰራው ሰው አረብ ሀገር የኖረ ሰው ነው ማለትም የአረብ ምርጫ ይመስላል
@richdux622
@richdux622 4 года назад
በመቶ ሺ ቤት የሚጠሩ ቤቶች ሼር አርገን
@user-tv2xc5ee7p
@user-tv2xc5ee7p 4 года назад
ይግርማል ይዚህም ውስጥ ዬኖሩት ጎደናም ዬኖርት እኩል እንሞታለን በንግራችላይ ሞት እሚሉት ንግር ባይኖር በጣም ነበር አይ እዚህላይ ይብቃኛ
@salammoges881
@salammoges881 4 года назад
እባክህን ጣራ ግድግዳ ሳይሆን የቤቱን ስፋት ስንት በስንት እንደሆነ አሳይ
@user-pp8jw6oc3j
@user-pp8jw6oc3j 4 года назад
220
@barakiabebe
@barakiabebe 4 года назад
በርግጥ፣ውድ፣ኡይደለም፣ነገር፣ግን፣የህዝቦች፣ደህነት፣ሳይረጋገጥ፣መግዛት፣አስቸጋሪ፣ነው፣
@amenamenambaye3434
@amenamenambaye3434 4 года назад
ያምራል የአረብ ቤት ይመሰላል 👌
@Eemabetkassa
@Eemabetkassa 4 года назад
ኢርሚ ወንድማችን ለኛ በቀላሉ ከ500000ሺ በታች ብቻ ካለ አቅርብልን ካለዚ ዝም ብለህ የሀብታም ቤት እያመጣህ 🙉🙉🙉🙉
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 4 года назад
ስለመረጃህ እናመሰግናለን ግን እባክህ ወደ ታላላቅ የክልል ከተሞች ክፍለሀገር ለምሳሌ ጎንደር ባህርዳር ደሴ አካባቢ የሚሸጡ የቤት አይነቶች ካሉ እና ዋጋቸውን ብትጠቁመን በጣም እናመሰግናለን።
@leyilamohamed6333
@leyilamohamed6333 4 года назад
ማየትስ አየሁት ከቴ አምጥቼ ነዉ ምገዛዉ ሚልየን ሚባል አይደለም ሊዘዉ ጠርቼዉ አላዉቅም ግን ኢትዮ ዉስጥ እዲህ አይነት ቤት አለ ማሻ አላህ አሁንም የተሻለ ይምጣላት እኛም ባገራችን ሰርተን ምንለወጥ ያርገን ያረብ
@aeth2591
@aeth2591 4 года назад
Wow it’s so beautiful house pls just find out less money thank you Ermi for ur showing
@addasabie1030
@addasabie1030 4 года назад
እረ በሜሌንየም አታሳየን ለአረብ ሀገር ያለን እህቶች አይሆንም እስኬ እዱሀቅማችን ልቀቅልን
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
ቅዥቱ አላስተኛ አለሽ አይደል ክክክክ
@assefachekun9788
@assefachekun9788 4 года назад
😃😃😃😃😃😃😃
@shhsssgsgsy9621
@shhsssgsgsy9621 4 года назад
Ayezone eheteie becha tena yestene enji yehe hulu alafi Newe ena balene teneshe neger Temsegene malete newe demome LeziGawe zemene
@treered583
@treered583 4 года назад
Kkkkkkk
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 года назад
በጣም ያምራል ቦታ ገዝቼ በጭቃ ሰርቼ አስጠላኝ ወጭው ብዙ ነው ምን አለበት አንድ ሳሎን ሰርቼ ባርፍኩኝ በብሉኬት ይሄን ሳይ 🤣🤣
@hanatube5790
@hanatube5790 4 года назад
እቤቱ በጣም ያምራ ስላስጎበኘኸን እናመሰግናለን ነገር ግን ገንዘቡ ሲጠራ እራሴን ስቼ ልወድቅ ነበር ይሄ ለኔ አይነቱ ደሃ ደሞ በሽታ ነው
@alazarbekele9010
@alazarbekele9010 4 года назад
Asakeshegni konjo
@hanatube5790
@hanatube5790 4 года назад
ሳቅ ምን አለብህ
@user-lq9lz9ku6f
@user-lq9lz9ku6f 4 года назад
ቤቱ ግን ያበደ ነው ማሻ አላህ በጣም ነው የሚያምረው
@hanaalem535
@hanaalem535 4 года назад
እናመሰግናለን እኔም እገዛለሁ እግዚአብሔር እርዳኝ
@adanaadebo1165
@adanaadebo1165 4 года назад
እግ/ር ብፈቅድ ለመጪዉ አመት በእጄ ዉሰጥ አገበተለዉ
@hanaalem535
@hanaalem535 4 года назад
@@adanaadebo1165 ይሳካልሽ ወይም ይሳካልህ
@lalalala7065
@lalalala7065 4 года назад
ደስስ ይላ አላህ ይስጥን እንገዛዋለን ኢንሻአላ ኤርሚ እናመሰግናለን ጤና ይስጥህ
@ImranKhan-se7nl
@ImranKhan-se7nl 4 года назад
ምን? ያማሀል እዴ ዋገውን መጀመርያ መናገር ነበረብህ ።
@fayzaaman430
@fayzaaman430 4 года назад
እኔ እገዛዋለሁ ያዝልኝ ኤርሚ ሰዉ እንዳይቀድመኝ ሀገር ለመግባት 👇 2 አመት ቢቻ ይቀረኛል ከዶክተር አብይ አህመድ ተበድሬም ሆነ
@omuhabil4456
@omuhabil4456 4 года назад
ክክክክክክ
@samidani748
@samidani748 4 года назад
የዘበኞ ደሞዝ አታስብው maybe ቤቱን ከገዛሽ
@fayzaaman430
@fayzaaman430 4 года назад
@@samidani748 እሺ ክክክክ
@samidani748
@samidani748 4 года назад
Ok sister :Fayza ::
@user-sr9ry2zj9v
@user-sr9ry2zj9v 4 года назад
Kkkk
@asliizakir7396
@asliizakir7396 4 года назад
ዝም ብዬ ተመልክቼ ወይ እቺ ዱንያ አልኩ
@maryamhussain8044
@maryamhussain8044 4 года назад
አው ወለሂ ዱንያ ስበን አለህ
@ekramhabshawet3202
@ekramhabshawet3202 4 года назад
Aslii Zakir ሃሃሃሃ እኔ ወላሂ 100ሺ ብር ብቻ ነው ያለኝ 7 አመት ሰርቼ ምንም አልሰራሁም ለቤተሰብ ብቻ ግን ድፍረቴ ይህን ሳይ እፍፍፍፍ አወይ ዱንያ
@SadSad-nm4di
@SadSad-nm4di 4 года назад
ማሻአላህ ኢንሻአላህ አሁን ልስራለው ግን ላአዱ ኒያ አላስብም አላህ ያኬራችንን ያሳምርልን ።ያኢላሂ
@bentjemal7081
@bentjemal7081 4 года назад
እድሜየን ሙሉ ብሠራ አርብ ሀገር እንኳን ሚሊዮን ግንማሺ እንኳአልሠራም አሁንም አቅቶኛል 8አመት ሠራሁ የጭካ ቤቴን ሠረቻለሁ ካለልኝበሷ ውሠጥ የሠላሞ ያለው ኑሮ በሮርክ እህቶቸ
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 4 года назад
ዋናው ጤናነው
@user-qy6yg4sq4p
@user-qy6yg4sq4p 4 года назад
ያሰላም ማሻ አላህ
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 года назад
እኔእደአቅሜ እያሠራውነው ፈጣሪ ይርዳኝና ልጨርስ ቤቱያምራል አየውት እናመሠግናለን።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 года назад
400ሺህ ብር የሚሆን አለን ስንት ብጨምርበት ማለት ነው8.8ሚለያን የሚመጣለን በወር21ሺህ ብር ይከፈለኛል ስንት አመት ብሰራ ይገዛልኛል?
@fdk8369
@fdk8369 3 года назад
31 አመት ይፈጅብሻል እሱንም 21.000 ብሩን ምንም ሳታጠፊ ሙሉ በሙሉ ከቆጠብሸ ነው
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад
ለኛ እኮ ልክ በህልማቺን እንደማየት ነው ሚልዎን ሚባል የሰው ስም እንጂ ብር አላውቅማ
@rabea0072
@rabea0072 4 года назад
እኔም ስሙነዉ የማዉቀዉ አይቸዉ አላቅም አባቴም አላየዉ እኳንኔ
@kokobewerku9269
@kokobewerku9269 4 года назад
እኔ እራሱ ሚሊየን የሰዉ ስም እንጂ ብር አላዉቅም ቁጥሩን እራሱ አላዉቀዉም
@berrystrawberry787
@berrystrawberry787 4 года назад
ለካዳማ የሚሆን ቤት ለምን አታቀርቡም ምሳሌ እኛን የሚመጥነን 10000 -30000 ነዉ የምንፈልገዉ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 года назад
ይሄን ሳይ አላህ ለደጋግ ባሮቹ ያዘጋጃት ጀነት ሳስብ ከምንም አልቆጥረው ግን ያምራል ደስ ይላል የሚኖር ይኑርበት ፈጣሪዬ የዛኝውን አለም ያብጂልኝ እኔ የምሰራው ቤተሠቦቼን ለመርዳት የተቸገረን ለመደገፍ ነው ምናለ ይሄን ሁሉ ወጭ አውጥተው ከሚሠሩ ለድሀ ለተቸገረ ብንረዳ
@user-mw8qu1mm2d
@user-mw8qu1mm2d 4 года назад
ሀይ አንቺአለም ላንዱ ደስታላንዱ አዘን ነው እኔ ይሄቀርቶብኝ የላስቲክቤትእንኳን በሰራሁ በላቤት ተኖረ ጠፈር ቤት ተኖረ ነገሟችነን ለየትኛው ጊዜ እዳቅማችን ገዝተን እቤታችን.አምላኬሆይ አንተታቃለህ እድሜስጠኝና አንገት ማስገቢያ ልስራ
@user-gk4mp6fe6g
@user-gk4mp6fe6g 4 года назад
እኛ ያተብ ሀገር ሴቶች በምን እድላችን ይሄን እገዛለን መየቱም ተስፋነው ውይ ዱኒያ ይብላኝልሽ ቢሆንም ፈራሺ ነሺ
@Readymobile_
@Readymobile_ 4 года назад
በዚህ አጋጣሚ በስደት ላይ የምትገኙ እህቶች እና ወንድሞቻችን ይቅነቹ ሁሉንም ነገር የቅልልለቹ። 👉🏾 ቻናሌን ኀብኙ ትወዱተለቹ👍🏾 ሰብስክራይብ አድርጉኛ #ethiomobileinfo
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 4 года назад
ዋው. ጉደኝ ነው
@user-di9rk3lp8s
@user-di9rk3lp8s 2 года назад
ምርጥ ቦታ አለኝ እንደዚህ ለማሰራተሰ ሰንተ ይፈጃለው ጓደኞች ወድጀው አለሁ አሰራሩን ወይኔ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
ወይ መዳኒአለም ልትገለኝ ለምን በድህነት ታኖረኛለህ እረ ባክህ ጊዜ ለኔም ና
@meseretworku4748
@meseretworku4748 4 года назад
Be ayne endezih ayinat beti beagarachin amayate dassi bilognal geta yisetegnal biye basu etemamanalow
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 4 года назад
ኤርሚ በጣም ደስ ይላል ያሳየህን ቤት ስም ነው ቪላ እንጂ እጅግ የዘመነ ነው፡፡
@danadana9937
@danadana9937 4 года назад
Woww yamilal gin wagaw mindenew bexam beza betwn wmedijewal
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 4 года назад
በህልሜ፡እገዛዋለሁ፡
@rabea0072
@rabea0072 4 года назад
ትክክል የኔማር ነገጧት ይፈርሳል ሁሉም
@meazi01
@meazi01 4 года назад
Good video
@alhamdulillahforeverything7356
@alhamdulillahforeverything7356 4 года назад
በጣም ጠባብ ነዉ
@alemtaye3269
@alemtaye3269 4 года назад
Betam konjo new tirete Yalech bet Nat Ermiye
@user-mw4my5my3c
@user-mw4my5my3c 4 года назад
ቤት ብሎ።ዝም ነው ታዳ እኛ ያረብ ሀገር ሴት አንገዛው
@user-uj6yy4jk2k
@user-uj6yy4jk2k 4 года назад
እስኪ እውነት ከሆነ ስልክ ቁጥር በዚህ ሳአት ላክ ምክንያቱም እስካሁን. አሳየህ እንጂ ይገዛ ሲባል ባዶ ነው
@salmoh9156
@salmoh9156 4 года назад
Wow
@fndishatube747
@fndishatube747 4 года назад
i sha allah le allah lay tsfa alkortm allah yesetegnal kezam egzewalehu
@alwaysthiswebsiteliesahmed2640
@alwaysthiswebsiteliesahmed2640 4 года назад
እዉጪ ጋር ከሀለችዉ መሰላል ጭምር ነው ወይስ ከሱ ሌላ
@user-fv5id2bd9f
@user-fv5id2bd9f 4 года назад
ጤና ይስጥልኝ ኤርሚያስ.ጥያቄ ነበረኝ. ንግድ ፍቃድ እንዴት እንደሚወጣ ማለቴ የውጭ ሀገር አስመጭና ላኪ ፍቃድ በምን ያክል ገንዘብና ምን ምን እንደሚያስፈልግ እምታቀው ነገር ካለ ብታካፍለኝ ከ ይቅርታ ጋ..
@user-zp1gi6qo6z
@user-zp1gi6qo6z 4 года назад
ወሎ በዱአ ነው ዘመዴ አላህ የቤቱን ባሌቤት ባሌ እዲያደርግልኝ መለመን ይሻለኛል ሆሆሆ 8,8ሚሊየን አፅፅፉንም አልችልበትም
@addasabie1030
@addasabie1030 4 года назад
ሁሁሁሁ ሴያምረኝ ይኖራል እዥ እስከ ሶስት መቶሽ ካለ ባለኝሀቅም አራት አመት ከመዳም ፍጥጫበኃላ ያገኝኃት ከተገኝ
@ሹኩሪያዩቱብ
@ሹኩሪያዩቱብ 4 года назад
አዞሽ ለኛም አላህ ኢሰጠናል 😘
@addasabie1030
@addasabie1030 4 года назад
@@ሹኩሪያዩቱብ ይቭዥን ውዴ አይታውቅም አንድቀን
@user-tp3yc8yi8l
@user-tp3yc8yi8l 4 года назад
N
@addasabie1030
@addasabie1030 4 года назад
አሜን እህቶቾ ዋና ጤና ነው. የድሮዋ ቆርቆሮቤትም ብትገኝ ምንም አትልም ብርቱ ባላችሁበት ብር አያያዝ ጎበዝ ሁነ
@cellkibg8117
@cellkibg8117 4 года назад
በጣም ያምራል
@kareema653yu6
@kareema653yu6 4 года назад
ኤርሚደሴጠይቅልን
@user-hi3zf3ql6q
@user-hi3zf3ql6q 4 года назад
ወይኔ ኢትዮጵያ እንደዚሕ የሚያምር ቤት አለ ማለት ነው ሃብታሞች ይዩት እንጂ እኛስ አይመጠንም 😥😥😥😥😥😥😥
@zainabainab9161
@zainabainab9161 4 года назад
እሪ አሪፍነው ሁለትቢሌን ነው የምታሰራውን የመግዛት አቅምም ባይኖረንም አሪፍነው እግዚአብሄር የተባረከ ቤት ያድርግልህ ወንድሜ🇪🇹
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 года назад
ቢሊየን እኮ ነው ሚሊየን አይደለም
@zeharatadese5085
@zeharatadese5085 4 года назад
ወይኔ. ወይኔ. ወይኔ. ደሀብረ. አያገኝ. ሲቆጥረ. ይሞታል
@hareragere7856
@hareragere7856 4 года назад
yetakele uma project yihonal enji manem yihe hulu birr norot serto yemishet yelem betezerefe yeager genzeb yetesera new yemihonew
@madesign21
@madesign21 4 года назад
waw I will bay itI need health first not home
@eliligrl9009
@eliligrl9009 4 года назад
Ayii🤒🤒🤒🤒Alfelgm thanks🤓🤓
@yousufyousuf7173
@yousufyousuf7173 4 года назад
ምነው ሸዋ ይላል ያገሬ ሰው ምነው ምነው እኔ ደግሞ ማዬቴ ድፍረቴ የማይበሉት እንጀራ ተምጣዱ ያስታውቃል አሉ ገና ተግቢው ጀምሬ ፈርቸህ ነበር በል በል ሆሆሆይ
@lubabaloubaba1609
@lubabaloubaba1609 4 года назад
Kkkkk
@user-yr1xf1ue4g
@user-yr1xf1ue4g 4 года назад
አይ ዱንያ ያአላህ አተ አይቸግርህም ለስደተኞቹ ለግሰን ያኢላሂ ደክሞናል እኛ ሸቃሎች
@emebetkadebe5259
@emebetkadebe5259 4 года назад
ዋውው በጣም ያምራል
@abuaminnur886
@abuaminnur886 4 года назад
ቆንጆ ነው ከኔ ቤት አይበልጥም
@enenegn5719
@enenegn5719 4 года назад
Ere wedeza betam tebab nuw. Kiflochu mnuw tebebu.
@muhammeddubai7267
@muhammeddubai7267 4 года назад
አላህላይ ቸግረው ይሰጠኝ ይሆናል
@mariammohammed5442
@mariammohammed5442 4 года назад
ሚሊየን የሚባለውን ምን አይነት ብር ይሆን
@user-gw1ly8oj5v
@user-gw1ly8oj5v 4 года назад
እናመሰግናለን እድህ አይነት ቤት በአይኔም ስላሳየከኝ ሆሆሆ ይቅርታ ና እኔምልህ እርእሱን ቀይረው የሚሸጥ ቤት አለ ከምትል ምናለ ለሚነሮች የሚሸጥ ቤት አለ ብትል እኮ ገብቸም አላይ ነበር ለጀሮየ የሚሰቀጥጥ ቁጥር ትጠራብኛለህ በል ለዲሆች የሚሆን ቤት ስታገኝ እመጣለሁ ሆሆሆሆ
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 4 года назад
ማሻ አላህ ሲይምር.
@cell2416
@cell2416 4 года назад
ዋው እዴያምራል
@mariyamahmed2725
@mariyamahmed2725 4 года назад
እኔ ነፍሴን ከነ ኩላሊቴ ቢሸጥ እኼ ቤት የሚገዛ ብር አላወጣም ብቻ አዱንያ ፈተና ነው
@jmai3104
@jmai3104 4 года назад
እረ በሳቅ
@bizuneshtubi4510
@bizuneshtubi4510 4 года назад
Yarabi hager setochi Ayimeleketim alayikm ene bebekule
@fikertetesfye5984
@fikertetesfye5984 4 года назад
ምኞቴ ነበር ግን በኔ አቅም መቼም አይታሰብም
@linamkhayel2465
@linamkhayel2465 4 года назад
Wow betame yamerale
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 4 года назад
ይሞላል አዋተን እንግዛወ ሁላችንም በፍቅር ከኖርን ይበቃናል
@zufanetesfaye8894
@zufanetesfaye8894 4 года назад
አይ የሀገሬ ሙስና 8.8 እንዴት አቀለለው የውጭ ሀገር ዜጋ ካልሆነ መቼም ኢትዮጵያዊ የመንግስት ሰራተኛ አይገዜውም ውይ ሀገሬ ሽያጭ እንጂ ገዥ ኡታገኚም
@kerojohar2297
@kerojohar2297 4 года назад
ኢኔ ማሰረት ፈሊገለዉ ስንት እንደ ሚጨርስ ጊምብ ቤት አቅርብልን
@senayitseyoum5286
@senayitseyoum5286 4 года назад
Kebota wuch 350;000-400,000 Shi Birr
@kerojohar2297
@kerojohar2297 4 года назад
@@senayitseyoum5286 ቁጡሩን ማንበብ አልቸለቀኩም ሶስት ማቶ አምሰ ሺህ ወይስ ሚሊዮን
@kerojohar2297
@kerojohar2297 4 года назад
@@senayitseyoum5286 በዉስጥ አወሪኝ
@sadaahmd1678
@sadaahmd1678 4 года назад
@@kerojohar2297 ክክክክ እኔም አልገባኝም ለኔም አሥረዱኝ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 4 года назад
@@kerojohar2297 ክክክክ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 года назад
ማሻአላህ በጣም ያምራል ቤቱ ዋጋውም ሀሪፍ ነው
@user-nh4ld6tp8z
@user-nh4ld6tp8z Год назад
😂😂😂😂😂😊
@marymmarymali4220
@marymmarymali4220 4 года назад
220 ካሬ ማለት ለካ ትልቅ ቦታ ነው ዋው
@የልጄናፋቂዋእሙሚፍታህልጄ
በጣም ርካሽ ነው ቁም ነገር ምን አላት ሚሊወን በቃ እኔን አስመዝግበኝ
@alphahomelisting9916
@alphahomelisting9916 4 года назад
ሌሎች ቤቶችን የሚፈልጉ ከሆነ የእኔን ሰርጥ ይፈትሹ
@muhammadsalem7354
@muhammadsalem7354 4 года назад
ዋው ዋጋው ትንሽ ተወደደ
@user-cn1ee9mi7x
@user-cn1ee9mi7x 4 года назад
ከቻልክ ቁጥራችሁን ላክልኚ ሌላ ከዚህ ሰፋ እሚል ካለ ግቢው እስከ 10 ሚሊየን ብር ፈልግልኚ እንደዋወላለን ብሮ
@zinasheendale609
@zinasheendale609 4 года назад
ተው ኤርሚ ተው 😳😊
@user-ec5dc5qu3i
@user-ec5dc5qu3i 4 года назад
ማሻአላህ ሚሊን ምንታረገዋለህ ያሂራችን ቤት ያሳምርልን
@Semu152
@Semu152 4 года назад
Mashallh batame yamirali betu mine saga alee 8.8 million machine yitaraqamali
@user-ws9fy9xy2q
@user-ws9fy9xy2q 4 года назад
በጣም ያምራል ግን ለመግዛት አቅሜ አይመጥለኝም
Далее
A small kitten was dumped #cat #kitten #cutecat
00:41
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 786 тыс.
A small kitten was dumped #cat #kitten #cutecat
00:41